Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ብአዴን ለውጡን መምራት የማይችሉ አመራሮችን ይዞ እንደማይቀጥል ገለፀ

$
0
0
በክልሉ ብሎም በሀገሪቱ የተጀመረውን የለውጥ ጉዞ መምራት የማይችሉ አመራሮችን እንደማያስቀጥል የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን/ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ገለፀ፡፡ (ዜናውን በቪዲዮ ይመልከቱ) በጽ/ቤቱ የገጠር ፖለቲካና አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ምግባሩ ከበደ እንደገለፁት፣ ብአዴንበሀገሪቱና በክልሉ እየመጡ ያሉ አዳዲስ ለውጦችንና የአማራን ክልል ህዝብ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች መመለስና መሸከም የማይችሉ አመራሮችን ተሸክሞ አይቀጥልም፡፡ ኃላፊው፣ ድርጅቱ በመጭው መስከረም አጋማሽ […]

ታማኝ በየነ ከቀናት በኋላ ሃገሩ እንደሚገባ የአማራ ክልል አስታወቀ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ዋና ዳይሬተር አቶ ንጉሡ ጥላሁን በፌስቡክ ገጻቸው ይፋ እንዳደረጉት ላለፉት 27 ዓመታት ለወያኔ ሥርዓት ራስ ምታት ሆኖ የቆየው አርቲስትና አክቲቭስት ታማኝ በየነ ከቀናት በኋላ ኢትዮጵያ እንደሚገባ አስታወቁ:: (ዜናውን በቪዲዮ ይመልከቱ) በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ሲደርስ የቆየውን የወያኔን ግፍ በተገኘው አጋጣሚ ሲገልጽና ሲያስውቅ የቆየው ታማኝ በየነ በአረብ ሃገራትና በደቡብ […]

የዕለቱ አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
መጨመር እንጂ መቀነስ የማያውቀው ኢትዮ ቴሌኮም በስልክና በኢንተርኔት ላይ ቅናሽ ሊያደርግ ነው:: በአንድ ወቅት የደህዴኑ ዶ/ር ካሱ ኢላላ ቴሌ ወደ ግል ይዞታ ቢዘዋወር የሚል ጥያቄ ሲቀርበላቸው “ቴሌ ታልቦ የማያልቅ ጥገት ላም ነው ስለዚህ አይሸጥም” በማለት ገልጸውት ነበር:: beኢትዮ ቴሌኮም; ደብረጽዮን ገብረሚካኤል እንደፈለገው ያሽከረክረው የነበረውን ዶ/ር አንዷለም አድማሴን የተካችው ዋና ሥራ አስኪያጇ ፍሬህይወት ታምሩ እንዳስታወቀችው ቴሌ […]

ሃይለማርያም ደሳለኝ ደቡብ አፍሪካ ላይ የዘረገፈው የሕወሓት ምስጢር በታምሩ ገዳ…

$
0
0
ሃይለማርያም ደሳለኝ ደቡብ አፍሪካ ላይ የዘረገፈው የሕወሓት ምስጢር በታምሩ ገዳ….

ዶ/ር አብይ አህመድ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሚዲያ ባለሙያዎች ጋር ሊወያዩ ነው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) (Video) ወደ ስልጣን ከወጡ ጀምሮ ከማንኛውም ጋዜጠኛ ጋር ቃለምልልስ አድርገው የማያውቁት ዶ/ር አብይ አህመድ ከሚዲያ ሰዎች ጋር በቀጣዮቹ ሁለት ወይም ሦስት ቀናት ውስጥ እንደሚገናኙ ታወቀ:: የመንግሰት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ ይህንን አረጋግጠዋል:: ዶ/ር አብይ አህመድ እስካሁን ለሕዝብ የሚቀርቡ ቭዲዮዎቻቸው ተቀርጸው ለሕዝብ የሚደርሱና ከስብሰባዎች ላይ የተቀረጹ ሲሆን ከጋዜጠኞች ጋር ቁጭ ብለው […]

የዕለቱ አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
** የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ይመራበት የነበረውን አብዮታዊ ዲሞክራሲ እናሻሽል ወይም አናሻሽል በሚሉ እና ሌሎች መሰረታዊ ጉዳዮች ላይ እየመከረ ነው፡፡ የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ በክልሉ ካሉ አመራሮች የሰበሰባቸውን መሰረታዊ የማሻሻያ ጉዳዮች ላይ ለመነጋገር እና ድርጅቱ በቀጣይ ስለሚከተላቸው የፖለቲካ መስመሮች ላይ ለመወሰን እየመከረ ነው፡፡ የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና በብአዴን ጽ/ቤት የገጠር ፖለቲካና አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ምግባሩ […]

የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ስም እና ባንዲራ ሊቀየር ነው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ዜናውን በቭዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ | ምንም እንኳ የፓርቲው አባል ባይሆኑም አቶ ሙሰጠፋ ኡመር የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ጊዜያዊ ፕሬዚዳንት ሆነው እንዲመሩ የሶማሌ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ሶህዴፓ) የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መርጧቸዋል:: አብዲ ኢሌ ከተባረረ በኋላ ክልሉን ላለፉት ሁለት ሳምንታት ፕሬዚዳንትነት ሲመሩ የቆዩት አቶ አህመድ አብዲ ሞሐመድ፤ ይህንን አረጋግጠዋል:: የአሜሪካ ድምጽ የሶማሊኛ ፕሮግራም አዘጋጅ በትዊተር ገጹ […]

አዜብ አስናቀ ከስልጣኗ ተነሳች

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ዜናውን በቭዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ  | ግዙፉን ድርጅት ከሕወሓት ማላቀቅ ሳትችል የቀረችው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ከሃላፊነቷ ተነሳች:: ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ወደ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ዋና ስራ አስፈፈጻሚነት በ2006 አ.ም በዶ/ር ደብረጽዮን አማካኝነት ተሹማ ከመምጣቷ በፊት በፊት የግልገል ጊቤ ሶስት የውሃ ኤሌክትሪክ ኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ ሆና […]

ኢትዮጵያዊው ፒላጦስ በርከት ስምኦን

$
0
0
የተስፋ ልጅ በጣም በሚገርም እና በሚያስገርም ሁኔታ አቶ በረከት ሁለተኛ መፅሀፋቸውን ለአንባብያን አብቅተዋል እጅግ የሚገርመው መፅሀፍ መፃፋቸው ሳይሆን መፅሀፋን ለምን እንዴት እንደፃፋት የገለፁበት መንገድ ነው። በኢትዮጵያውያን ላይ ለደረሰው እልቂት እስር እንግልት ሞት ስደት በተለይም በ1997 ምርጫ ወቅት በአዲስ አበባው የህዝብ እልቂት ዋነኛው ተጠያቂ የሆኑት አቶ በረከት ስምኦን እንደ ፒላጦስ እጃቸውን በመታጠብ ሰው እንዲገደል እንዲሰደድ እንዲታሰር […]

አዲሱ የሶማሊ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሙስጠፋ ኡመር ማን ናቸው? |ዛሬ ከጀርመን አ/አ የገቡት የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አቶ ጀማል ዲሬይ ኸሊፍ ከሳዲቅ አህመድ ጋር ቆይታ አድርገዋል።

$
0
0
አዲሱ የሶማሊ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሙስጠፋ ኡመር ማን ናቸው? | ዛሬ ከጀርመን አ/አ የገቡት የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አቶ ጀማል ዲሬይ ኸሊፍ ከሳዲቅ አህመድ ጋር ቆይታ አድርገዋል።

(አሁን የደረሰን ሰበር ዜና) አቶ በረከት ስምዖን እና ታደሰ ካሳ (ጥንቅሹ) ከብአዴን ታገዱ

$
0
0
አሁን የደረሰን ሰበር ዜና – WATCH VIDEO  በባህርዳር ስብሰባ ላይ የተቀመጠው በአቶ ደመቀ መኮንን እና በአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የሚመራው ብ አዴን አቶ በረክት ስምዖን እና አቶ ታደሰ ካሳ ጥንቅሹን አገደ:: በዶ/ር አብይ አህመድ መንግስት ላይ ለውጥ ከማይፈልገው የሕወሓት አንጃ ጋር ግንኙነት አለው ሲባል የቆየው አቶ በረከት ስምዖን በተለይ በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች በመዘዋወር እነአቶ ገዱ […]

የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ከሰኞ ጀምሮ አድማ እንደሚያደርጉ አስታወቁ

$
0
0
(Reporter) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ‹‹ላለፉት ስምንት ዓመታት ላነሳናቸው ፍትሐዊ የሆኑ ከሙያ ዕውቅና፣ ከደመወዝና ከጥቅማ ጥቅም ጋር ለተገናኙ ጥያቄዎች በቂና ወቅታዊ ምላሽ አላገኘንም፤›› በማለት፣ ከሰኞ ነሐሴ 21 ቀን 2010 ዓ.ም. ጠዋት ጀምሮ የሥራ ማቆም አድማ እንደሚያደርጉ አስታወቁ፡፡ በዚህም መሠረት ከሰኞ ጠዋት አንድ ሰዓት ጀምሮ ከአምቡላንስ፣ ከቪአይፒና ከወታደራዊ በረራዎች ውጪ አናስተናግድም ሲሉም፣ ለባለሥልጣኑ […]

የቀድሞዋ የአባይ ጸሐዬ ሚስት ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገ/እግዚያብሔር (ሞንጆሪኖ) ጌታቸው አሰፋ በኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ስብሰባ ላይ እንዳልተገኘ አመነች

$
0
0
የቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ጌታቸው አሰፋ የእስር ማዘዣ እንደወጣባቸው እና ከአገር እንደሸሹ አንዳንድ የመገናኛ ብዙኃን በስፋት ሲዘግቡት ሰንብተዋል። የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የሆኑትን ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገ/እግዚያብሔርን ስለጉዳዩ ቢቢሲ ጠይቋቸው ”እንደ ድርጅት በዚህ ደረጃ የምናውቀው ነገር የለም። ለድርጅት የክስ መጥሪያ አይመጣም” በማለት መልሰዋል:: በአንድ የማእከላዊ ኮሚቴ አባል […]

በድሬዳዋ ማረሚያ ቤት በተነሳው ረብሻ የአንድ ታራሚ ህይወት ሲያልፍ በርካታ ፖሊሶች ቆስለዋል

$
0
0
ለረብሻው ምክንያቱ በቅርቡ ተሰጠ የተባለው ምህረት ነው፡፡ በዚህ ሳምንት በመላው አገሪቱ ወደ 900 ለሚሆኑ ታራሚዎች ምህረት እንደተሰጠ በተነገረው መሰረት ከድሬዳዋ ማረሚያ ቤትም 25 እስረኞች በተፈቱበት ወቅት ረብሻው እንደተነሳ ምንጮች ተናግረዋል በዚህ መሰረት 25ቱ ታራሚዎች ከተፈቱ በኋላ ሌሎች እስረኞች እኛም መፈታት አለብን በሚል ግርግር ከማንሳትም አልፈው በእስር ቤቱ ጠባቂዎች ላይ ድንጋይ በመወርወር ጥቃት መሰንዘር ይጀምራሉ፡፡ በድንጋይ […]

የወልቃይት ሕዝብ የአሸንዳን በዓል በግድ አክብር እየተባለ ነው |በአማርኛ ሙዚቃ ጨፍረዋል የተባሉ 21 ሰዎች ተደብድበው ታሰሩ

$
0
0
እንደ ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ዘገባ ወልቃይት ጠገዴ አሸንዳ የሚባል ነገር አይከበርም። ከወልቃይት ይልቅ በሌሎች የአማራ አካባቢዎች የተለመደ ነው። ወልቃይት ጠገዴ ከአሸንዳ ይልቅ አድርሽኝ ደመቅ ብሎ ይከበራል። የህወሓት ሰዎች አድርሽኝን በዓልን በአማርኛ ሙዚቃ ሲያከብሩ የነበሩት ወጣቶችን አስሮና ደብድቦ ከትህራይ አሸንዳ የሚያከብሩ ሴቶችን ወደ ወልቃይት እያስመጣ ነው። ወልቃይትና ጠገዴ አሸንዳ በዓልን አክብሩ ብሎ ቢወተውትም “አናውቀውም፣ ባህላችን አይደለም” […]

ሌ/ጄነራል ፃድቃን ገ/ተንሳይ ምን እያሉ ነው?

$
0
0
መስከረም አበራ የህወሃት ነባር ታጋይ የሆኑት ሌ/ጄነራል ፃድቃን ገ/ተንሳይ፤ ከህወሃት ተለየሁ ካሉ በኋላም መለስ ቀለስ እያሉ ኢቲቪን ጨምሮ በተለያዩ ሚዲያዎች ሃሳባቸውን ሲገልፁ እየሰማን ነው፡፡ ህወሃት አድራጊ ፈጣሪ በነበረበት ዘመን ሁሉ ከኢህአዴግ አባል ድርጅቶች በሃሳብ ልዩነት ተለይተው ከወጡ በኋላ የጦር አማካሪ መሆን፣እየነገዱ መኖር፣ በዩኒቨርሲቲ ማስተማር፣ በሚዲያ ብቅ እያሉ አስተያየት መስጠት… የሚቻለው ህወሃት የሆኑ እንደሆን ብቻ ነው፡፡ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ የምህረት አዋጁ ኮ/ል መንግስቱ ሃይለማርያምን አይመለከትም አሉ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ዶ/ር አብይ አህመድ ከአንድ መቶ ሃያ በላይ ጋዜጠኞች ጋር ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስተር ከሆኖ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ቃለምልልስ አድረጉ:: በዚህ ቃለምልልስ የተለያዩ ጥያቄዎችን ያስተናገዱት ዶ/ር አብይ “በሁሉም ዘነድ ቅቡልነት ያለው የምርጫ ተቋም እንዲፈጠር እንሰራለን፡፡” ብለዋል:: የምህረት አዋጁን ተከትሎ “ኮ/ል መንግስቱ ሀ/ማርያም በምህረት አዋጁ መሰረት ይቅርታ ተደርጎላቸው ሊመለሱ ይችላሉ?” በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲመልሱ ” የቀይ ሽብር […]

በረከት ስምዖን “ሕወሓት የሚለውን የአማራ ወጣቶች የምትደራጁት የአማራን የበላይነት ለመመለስ ነው”እያለ ይናገር እንደነበር የቀድሞው የመኢአድ አመራር ተናገረ

$
0
0
የቀድሞው መአህድ/መኢአድ አመራር የነበረው አክቲቭስት መስፍን አማን ትናንት ብአዴን አቶ በረከት ስምዖንን እና ታደሰ ካሳ ጥንቅሹን “አሁን ባላቸው አቋም የአማራን ሕዝብ ጥቅም ማስጠበቅ አይችሉም” በሚልና በሙስና ከድርጅቱ ካገደ በኋላ በሰጠው አስተያየት በረከት ልክ ሕወሓቶች እንደሚሉት የአማራ ወጣቶች የሚደራጁት የአማራን የበላይነት ለመመለስ እንደሆነ ያምን እንደነበር ገለጸ:: መስፍን አማን በበረከት መታገድ ላይ ላይ በሰጠው አስተያየት “በረኧት ስምኦን […]

የዕለቱ አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
  በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሚደርሱ ትራፊክ አደጋዎች የሚሞቱት ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ መጠን እየጨመረ ሲሆን በከተማዋ ተሽከርካሪዎች በእግረኞች ላይ ከሚያደርሱት በአንድ መቶ የግጭት አደጋዎች፣ ሃያ ሶስት ሰዎች ህይወታቸው እንደሚያጡ ተጠቁሟል፡፡ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክስ ኮሚሽን አዳራሽ ውስጥ ከነሐሴ 17 ቀን ጀምሮ ለሁለት ቀናት በተካሄደው ኮንፍረንስ ላይ እንደተገለፀው፤ በከተማዋ ተሸከርካሪዎች እግረኞችን ገጭተው የሚያደርሱት የሞት መጠን […]

ተአምረ ኦሮሞ ወአማራ |መስፍን ወልደ ማርያም

$
0
0
ፍቅሬ ቶሎሳ ራሱን ከማናቸውም የጎሣ ቆዳ ገሽልጦ ወጥቶ፤ መጨረሻውን በቅጡ ሳያውቅ ከሀረር ተነሥቶ በአሜሪካ ዞሮ ኢትዮጵያ ገባ፤ በሁለት እጆቹ ኦሮሞንና አማራን በጋማቸው ይዞ አዛመዳቸው፤ የፍቅሬ ቶሎሳ ሀሳብ፣ እምነት፣ ሕልም (አንዳንዶች ቅዠት ይሉታል፤) ገና ባልታወቀ መለኮታዊ መንገድ ዞሮ ዞሮ ለማና ዓቢይ የሚባሉ ሰዎችን ያፈራ የኢትዮጵያ መሬት ላይ አረፈ፤ የኢትዮጵያን መሬት ከሰሜን እስከደቡብ፣ ከምሥራቅ እስከምዕራብ ነዘረው፤ ለማና […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live