Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የዕለቱ አጫጭር ወሬዎች

$
0
0
አጫጭር ወሬዎቹን በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ የአፋር ሱልጣን ሓንፋሬ አሊሚራህ ወደ አገር ቤት ሊገቡ መሆኑ ታወቀ። ሰሱልጣን ሓንፋሬ ከወያኔ ግድያ ሙከራ ተርፈው ከአገር ከወጡ በኃላ በስደት ቆይተዋል:: አሁን ከጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ በተደረገላቸው ጥሪ መሰረት ወደ ሀገራቸው ይገባሉ። *** መቀመጫውን ኤርትራ ባደረገው እና በቅርቡ ኢሳያስ አፈወርቂ ትጥቅ እንዲፈታ አሊያም በአስመራ ጥገኝነት ጠይቆ እንዲኖር ምርጫ በሰጡት […]
↧

↧

በጅጅጋ እየተፈፀመ ያለውን ግድያ የሚቃወም ሰልፍ በአዲስ አበባ ተደረገ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ሕዝብ በጅጅጋ እየተካሄደ ያለው ግድያ እና ውድመት ከመንግስት በኩል በቂ መረጃ አልተሰጠም ያሉ የአዲስ አበባ ወጣቶች ዛሬ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ:: (ይህን ዜና በቪድዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ) ሰልፈኛው ከኢቲቪ፣ በፋና፣ በመከላከያ፣ በውጭ ጉዳይ አድርጎ ወደ ጠቅላይ ሚኒስተር ቢሮ በመሄድ ግድያው እንዲቆምና መንግስት ሃላፊነቱን እንዲወጣ; ለሕዝቡም በቂ መረጃ እንዲሰጥ ጠይቋል:: “ጅጅጋ፣ ደጋሃቡረ፣ ዋርዴር፣ አዲስ አበባ፣ ባህር […]
↧

ዐቃቤ ሕግ “ይፈታሉ”ያላቸውን የፖለቲካ እስረኞች ሊያስፈርድባቸው ነው

$
0
0
ጌታቸው ሽፈራው የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ፖርላማው በወሰነው መሰረት በሽብር የተከሰሱትን ክስ እንደሚያቋርጥ መግለጫ መስጠቱ ይታወቃል። የተፈረደባቸው ደግሞ በምህረት አዋጁ መሰረት ይፈታሉ ተብሎ ነበር። ሁሉም ግን አልተፈቱም። ከ80 በላይ በአርበኞች ግንቦት 7 የተከሰሱ፣ እንዲሁም በኦነግ የተከሰሱ፣ በአጠቃላይ ከመቶ በላይ በአርበኞች ግንቦት 7 እና ኦነግ የተከሰሱ በእስር ላይ ይገኛሉ። በአሁኑ ወቅት በርካታ ተከሳሾች ፍርድ ቤት እየተመላለሱ […]
↧

በድሬዳዋ ከተማ በተከሰተ ግጭት የ10 ሰዎች ህይወት ጠፋ

$
0
0
(ቢቢሲ) ትናንት እሁድ በድሬዳዋ ከተማ ብሔርን የለየ ግጭት ተከስቶ በሰው ህይወትና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ። ቢቢሲ በስልክ ያነጋገራቸው የዓይን እማኞች እንደሚሉት ግጭቱ የተቀሰቀሰው በኦሮሞዎችና በሶማሌዎች መካከል እንደሆነ ገልፀዋል። ትናንት ረፋድ ላይ ገንደ ገራዳ በሚባለው አካባቢ የጃዋር መሃመድን ወደ ኢትዮጵያ መመለስ አስመልክቶ የተሰባሰቡ ሰዎች ሲጨፍሩ አንደኛው ወገን ጥቃት ሊፈፀምብን ነው በሚል ያልተጣራ መረጃ […]
↧

አብዲ ኢሌ ከስልጣኑ ወረደ

$
0
0
የጅጅጋውን እልቂት ከመዘገብ ተቆጥበው የነበሩትና በዚህም ከፍተኛ ተቃውሞ ሲደርስባቸው የነበሩት የመንግስት ሚዲያዎች በመጨረሻም የጅጅጋውን ጉዳይ ምዘገብ ጀምረዋል:: ዛሬ የመንግስት ሚዲያዎ. የሃገር መከላከያ ሰራዊት እና የፌደራል ፖሊስ ወደ ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል እንዲገባ መታዘዙን ዘግበዋል:: ይህን ዜና በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ የኢፌዴሪ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት በሰጠው መግለጫ፥ የክልሉ መንግስት ባቀረበው ጥያቄ መሰረት የፀጥታ ሃይሉ ወደ […]
↧
↧

አብዲ ኢሌ እና የሕወሓት የጋራ ግንባር ጦርነት በፌደራሉ መንግስት ላይ እንዲሁም በክልሉ እየደረሰ ያለው ዜጎች ላይ በማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት

$
0
0
የሶማሌ ክልል ወቅታዊ ውጥረት፣ አብዲ ኢሌ እና የሕወሓት የጋራ ግንባር ጦርነት በፌደራሉ መንግስት ላይ እንዲሁም በክልሉ እየደረሰ ያለው ዜጎች ላይ በማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት አስመልክቶ የመብት ተሟጋቹና የቀድሞ ፓርላማ አባል ጀማል ድሪዬ ይናገራሉ (አድምጡት)
↧

የፀጥታ ፈተናችን አንድ መፍትሄ – (በመስከረም አበራ)

$
0
0
ሃገራችን አሁን ያለችበት ፖለቲካዊ ሁኔታ ህወሃት በሌለበት ብቻ ሊከሰቱ የሚችል በጎ ነገሮችን እያስተናገደ ነው፡፡ይህ ሁሉ በጎ ነገር ህወሃት ከአድራጊ ፈጣሪነቱ እውነትም ገሸሽ እንዳለ ማሳያ ነው፡፡ዶ/ር አብይን ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ያመጣውን የኢህአዴግ ውስጠ-ፖርቲ ንጠት ከኋላ ሆነው መንዳት የሚወዱት ህወሃቶች ስንጣሪ አካል ይኖርበት ይሆናል የሚል ጥርጣሬ ነበረኝ፡፡ስለዚህ የለውጥ እንቅስቃሴው የህዝብን እውነተኛ ፍላጎት ያነገቡ ሰዎች የሚመሩት ነው ብሎ […]
↧

ነሐሴ ፩፡ የአማራ ሰማዕታት መታሰቢያ ቀን!

$
0
0
አቻምየለህ ታምሩ ስናይፐር በጦር ሜዳ እንኳ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በጦር አዛዦች ብቻ የሚያዝ ትጥቅ ነው። በወያኔ የትግራይ የአፓርታይድ አገዛዝ ግን ስናይፐር የትግራይ ነፍሰ በላ ወታደሮች በአማራና በኦሮሞ ሰላማዊ ሕዝብ መካከል እየገቡ ሕጻናትን ለመረሸን የሚታጠቁት ተራ መሳሪያ ነው። ነሐሴ አንድ 2008 ዓ.ም. የባሕር ዳር ቦዩች ሁሉ ስናይፐር በታጠቁ የትግራይ ወታደሮች በታረዱ የአማራ ህጻናት ደም ተሞልተውና የከተማው […]
↧

አብዲ ኢሌና 3 የክልሉ ባለስልጣናት ወደ አዲስ አበባ ተወሰዱ

$
0
0
ትናንት ከስልጣናቸው የወረዱት የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት የነበሩት አብዲ ሞሃመድ ኡመር (አብዲ ኢሌ) ወደ አዲስ አበባ ተወሰዱ:: እስር ይሁን አይሁን የታወቀ ነገር የለም:: አብዲ ሞሃመድ ኡመር ትናንት ከክልሉ ፕሬዚዳንትነታቸው መነሳታቸው ይታወሳል:: የፓርቲው ሊቀመንበር ሆነው እንደሚቀጥሉም ትናንት ሲነገር ቢቆይም የቀድሞው የክልሉ ፕሬዝዳንት በመከላከያ ሠራዊት አባላት በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ ከተደረጉ በኋላ ጅግጅጋ ከሚገኘው ቤተ መንግሥት ወደ አዲስ […]
↧
↧

አስመራ የሚገኘው የዳኡድ ኢብሳ ኦነግ እና የኢትዮጵያ መንግስት ተስማሙ

$
0
0
ወደ ሃገር ቤት ገብቶ በሰላማዊ መንገድ እንዲታገል ጥሪ ከቀረበላቸው የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች የመጨረሻው ነው – የዳኡድ ኢብሳው ኦነግ:: እስካሁን የሌንጮ ኦዴፍ, የከማል ገልቹ ኦነግ እንዲሁም የጀነራል ሃይሉ ጎንፋ ኦነግ እና ሌልቾም ሃገራቸው መግባታቸው ይታወሳል:: እስካሁን ወደ ሃገር ቤት ለመግባትና ለመታገል ጥሪ ቀርቦለት ሲያንገራግር የነበረው የዳኡድ ኢብሳ ኦነግ በዛሬው ዕለት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ተፈራርሟል:: ድርጅቱ ለዘ-ሐበሻ […]
↧

የነሐሴ አንዱ አንዱ ጭፍጨፋ በባህርዳር ከተማ በጧፍ ማብራት ተዘከረ

$
0
0
የሕወሓት ስናይፐር ተኳሾች አማራውን የጨፈጨፉበት የነሐሴ አንዱ ግድያ በዛሬው ዕለት በባህርዳር ከተማ በተደረገ የጧፍ ማብራት ስነሥርዓት ታስቦ ዋለ:: ነሃሴ 1 ወንድሟ ኢንጅነር አደራጀው ደሳለኝ የተገደለባት ታደለች ደሳለኝ በጧፍ ማብራቱ ስነሥርዓት ላይ ባደረገችው ንግግር:- “ወንድማችንን ተው ስለው እናንተ በነፃነት እንድትኖሩ እኔ መታገል አለብኝ ይለኝ ነበር። …… ነሃሴ 1 ቀን ለእኔ ጥቁር ቀን ነበር። ሀምሌ 30 ደብረታቦር […]
↧

የዕለቱ አጫጭር ወሬዎች

$
0
0
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በተለያዩ ምክንያቶች ከስራ ታግደው የነበሩ 300 አገልጋይ ካህናት ወደ ስራቸው እንዲመለሱ ተወሰነ።  ካህናቱ ከስራ እንዲታገዱ እና ሰብአዊ መብታቸው እንዲጣስ ያደረጉ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስራ አስኪያጅ የነበሩትን ጨምሮ ሌሎች 14 ግለሰቦችም ተባረዋል:: ካህናቱ ከስራ የታገዱትም ህጉን ባልጠበቀ እና ምክንያታዊ ባልሆነ ጉዳይ መሆኑን ቤተክርስቲያኗ አቋቋሙማው በነበረው አጣሪ ኮሚቴ […]
↧

የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ዘጠኝ በሚሆኑ የኢትዮጵያውያን ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት አባል ቤተ እምነቶች መዘረፋቸውና የሰው ሕይወት መጥፋቱን አስታወቀ

$
0
0
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት በሶማሌ ክልል በጅጅጋ ከተማ በወንጌላውያን አማኞች ላይ የደረሰውን ስለመግልጽ በሚል ባወጣው መግለጫው ዘጠኝ የኢትዮጵያውያን ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት አባል ቤተ እምነቶች መዘረፋቸውና የሰው ሕይወት መጥፋቱን ኮንነ:: በፕሬዚዳንቱ ፓስተር ጻድቁ አብዶ ተፈርሞ የወጣው መግለጫ ይኸው:  
↧
↧

ለአንድ ወር ቀንሶ የቆየው የጥቁር ገበያ ምንዛሪ ማንሰራራት ጀመረ

$
0
0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በቅርቡ የውጭ ገንዘብ በእጃቸው የሚገኝ ዜጎች ወደ ባንክ እንዲያስገቡ ማሳሰባቸው ይታወሳል፡፡ ይህንኑ ተከትሎም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና የግል ባንኮች ከ100 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገንዘብ በሁለት ሳምንት ውስጥ እንደመነዘሩ መረጃዎች አስታውቋል፡:: ሪፖርተር ከተለያዩ ባንኮች ያሰባሰበው መረጃ ይህንኑ የሚጠቁም ሲሆን፣ በዚህ ጉዳይ መረጃ ከሰበሰብንባቸው አምስት የግል ባንኮች በጥቅሉ ከ30 ሚሊዮን ዶላር በላይ ምንዛሪ ስለማከናወናቸው […]
↧

ዶ/ር አብይ አህመድ በአንድ ሳምንታቸው በፎቶ ታዩ

$
0
0
ዶ/ር አብይ አህመድ ከባለፈው ሳምንት ረቡዕ በኋላ በቴለቭዥን አልታዩም:: ቅዳሜ ዕለት በተካሄደውና በሚሊኒየም አዳራሽ በተከናወነው የሁለቱ ሲኖዶሶች የአንድነት ማብሰሪያ ዝግጅት ላይ ይታደማሉ ተብሎ ቀድሞ ራሳቸውም የተናገሩ ሲሆን ሳይገኙ ቀሩ:: በነጋታው ሱዳን ላይ ለስብሰባ ምክትል ጠቅላይ ሚ.ሩ ደመቀ መኮንን መሄዳቸውን የተመለከቱ ወገኖች በማህበራዊ ድረገጾች “ዶ/ር አብይ የት ገባ?” እያሉ መጠየቅ ጀመሩ:: የሕዝቡን ስጋት የጨመረው ደግሞ በአዋሳ […]
↧

በጅጅጋ ምግብ እና መጠጥ ባለመኖሩ ጥቃት የደረሰባቸው ወገኖቻችን ላይ ችግር እያሰከተለ ነው

$
0
0
አምስተኛ ቀኑን የያዘው የጅጅጋ ከተማ ውጥረት መከላከያው ከገባ በኋላ ረገብ ቢልም በሁከቱ ንብረታቸውን የተዘረፉ ወገኖች አሁንም በምግብና በመጠጥ አቅርቦት ችግር ላይ እንዳሉ ከስፍራው የደረሰን መረጃ ጠቁሟል:: በጅጅጋ ሁከቱ ሲነሳ አብዲ ኢሌ ያሰማራቸው ሄጎዎች እና የክልሉ ልዩ ሃይል አባላት ሁሉን ነገር በማውደማቸው በከተማው የሚበላና የሚጠጣ ነገር የለም:: ወደ ጅጅጋ ባለው ውጥረት የተነሳ የህዝብ ትራንስፖርት ስላልጀመረ ሕዝቡ […]
↧

ጅጅጋ በስቃይ ላሉት ወገኖቻችን በስድስተኛው ቀን ምግብና መጠጥ ገባላቸው

$
0
0
ስድስተኛ ቀኑን የያዘው የጅጅጋ ሕዝብ ስቃይን ለማረጋጋት የተለያዩ አካላት የተቻላቸውን በማድረግ ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ:: በትናንትናው የዜና እወጃችን ሕዝቡ በምግብ እና በመጠት እጦት እየተሰቃየ መሆኑን ዘግበን ነበር:: በዛሬው ዕለት የዓለም የምግብ ፕሮግራም ርዳታ ወደ ጂጅጋ መግባቱን ለማረጋገጥ ችለናል:: ይህ ምግብ ለሕዝቡ እንዲደርስ የድሬዳዋ ኮማንድ ፖስት፣ የኦሮምያ ልዩ ኃይልና መከላከያ ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ መሆኑም ታውቋል:: በዚህ ለሕዝቡ […]
↧
↧

የዕለቱ አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
በይርጋ ጨፌ ከተማ ሱቆችና የግብይት ማዕከላት ተዘግተው ዋሉ:: ከጉጂ ዞን የተፈናቀሉ የጌድዖ ተወላጆች በይርጋጨፌ ከተማ ሰልፍ ለማድረግ በመፈለጋቸው ከተማዋ ውጥረት ውስጥ ብትውልም ይህ ውጥረቱ ከሰዓት በኋላ ቢበርድም ሱቆች እና የግብይት ማዕከላት በስጋት የተነሳ ዘጋግተው ውለዋል:: * የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ታከለ ኡማ 30ኛውን ዙር የመሬት ጨረታ አገዱ:: በአዲስ አበባ በአምስት ክፍለ ከተማዎች ለሚገኙ […]
↧

በኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል በጅግጅጋና ሌሎች የክልሉ ከተሞች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖችና አብያተ ክርስቲያናት ላይ የደረሰውን አደጋ በተመለከተ ከማኅበረ ካህናት ዘሰሜን አሜሪካ የተሰጠ መግለጫ

$
0
0
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን + በኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል በጅግጅጋና ሌሎች የክልሉ ከተሞች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖችና አብያተ ክርስቲያናት ላይ የደረሰውን አደጋ በተመለከተ ከማኅበረ ካህናት ዘሰሜን አሜሪካ የተሰጠ መግለጫ ++ “አምስተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ፥ ስለ እግዚአብሔር ቃልና ስለ ጠበቁት ምስክር የታረዱትን የሰዎች ነፍሳት ከመሠዊያ በታች አየሁ። በታላቅ ድምፅም እየጮኹ። ቅዱስና እውነተኛ ጌታ […]
↧

ምርቱን ከግርዱ እንለይ!

$
0
0
እዲሱ አረጋ ነፃነት፣ወንድማማችነትና እኩልነት ካለፈዉ ታሪክም ሆነ ከባንዲራ በላይ ነዉ! መላዉ የሀገራችን ህዝብ ነፃነት፥ እኩልነት እና ወንድማማችነት የሰፈነባት ጠንካራ ኢትዮጵያ እዉን ለማድረግ እልህ አስጨራሽ ትግል በማካሄድ ላይ ይገኛል። የትግል ጉዞዉም ከጨለማ ወደ ብርሃን፣ከጭቆና ወደ ነፃነት፣ ከመከፋፈል ወደ አንድነት፣ ከድህነት ወደ ብልፅግና እንደሆነ ግልፅ ነዉ። ይህ የትግል ጉዞ በአሁኑ ሰዓት ወሳኝ የሽግግር ምዕራፍ ላይ ደርሷል። በርግጥ […]
↧
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live




Latest Images