Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ዶ/ር አብይ አህመድን ለመግደል በመስቀል አደባባይ የተፈጸመው የቦምብ ፍንዳታ ምርመራ ሒደት መጠናቀቁ ተገለጸ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም. የጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) የሥራ እንቅስቃሴዎችን ለመደገፍ በወጡ ሠልፈኞች ላይ በደረሰው የቦምብ ጥቃት ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የዋሉ ግለሰቦች ላይ እየተካሄደ የነበረው ምርመራ መጠናቀቁን፣ የፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቡድን ለፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አንደኛ ወንጀል ችሎት አስታወቀ፡፡ ዛሬ ዓርብ ሐምሌ 27 ቀን 2010 ዓ.ም. የወንጀል ምርመራ ቡድኑ እንዳስታወቀው […]

በሳዑዲ እስር ላይ የሚገኙት አላሙዲ ንብረት የሆነው ደርባ ሲሚንቶ ሥራ ካቆመ አንድ ሳምንት ሞላው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በሳዑዲ አረቢያ እስር ላይ በሚገኙት ሼክ መሀመድ አላሙዲና በባለቤታቸው ሳፊያ ሳላህ አላሙዲ በፈረንጆች አቆጣጠር ፌብሩዋሪ 13 ቀን 2016 ዓ.ም የተቋቋመውና በ2012 ሥራ የተጀመረው ደርባ ሲሚንስቶ ፋብሪካ ሥራ ካቆመ አንድ ሳምንት ሆነው:: 8 ሺህ ቶን ሲሚንቶ በቀን ማምረት አቅም ያለው ደርባ ሲሚንቶ ሥራ ያቆመው ከአካባቢው ወጣቶች ጋር በተፈጠረ አለመግባባት መሆኑ ታውቋል:: በሙገር የሚገኘው ደርባ ሲሚንቶ […]

የመንግስቱ ሃይለማርያም ልጅ በሶሻል ሚዲያ መነጋገሪያ ስለሆነው ፎቶ ተናገረች

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ኮ/ል መንግስቱ ሃይለማርያም ልጅ ዶ/ር ትዕግስት መንግስቱ ሰሞኑን መነጋገሪያ በሆነው አባቷ እና ሃይለማርያም ደሳለኝ በዙምባብዌ ስለተነሱት ፎቶ አጭር ማብራሪያ ሰጠች:: “ሰላም የሚመጣው ሆደ ሰፊና ታጋሽ ስንሆን ነው” በሚል በፌስቡክ ገጿ ላይ የመንግስቱ ሃይለማርያምን እና የሃይለማርያምን በዙምባብቤ የተነሱትን ፎቶ የለጠፈችው ትዕግስት ሁለቱ የቀድሞ መሪዎች ለሁለት ሰዓታት ያህል እንዳወሩ ገልጻለች:: “አባታችን ያልረገጠው የኢትዮጽያ ምድር የለም:: የኢትዮዽያ […]

የዕለቱ አጫጭር ዜናዎች

$
0
0
ኦህዴድ ስያሜዉን ወደ “የኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት” (ኢህዴድ) በመቀየር ከብሄራዊ ድርጅትነት ወደ ህብረብሄራዊ ድርጅት ሊቀየር ነው በሚል በማህበራዊ ሚዲያዎች እየተሰራጨ ያለዉ መረጃ ሀሰት መሆኑን አቶ አዲሱ አረጋ አስታውቀዋል:: ** በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ትናት ማምሻውን በደረሰ የእሳት አደጋ አራት ሱቆች፣ አንድ ጋራጅ፣ እና ሁለት ተሽከርካሪዎች በቃጠለው ጉዳት ደረሰባቸው:: በዚህ ከና ምሽት 11 ሰዓት ከ30 […]

ታምራት ላይኔ አቡነ መርቆሬዎስ እግር ስር ወድቆ ይቅርታ ጠየቀ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መከፈል አንዱ ተጠያቂ ተደርጎ የሚወሰደው የቀድሞው ጠቅላይ ሚ/ር አቶ ታምራት ላይኔ ረቡዕ ጠዋት ወደ መንበራቸው የተመለሱትን ብጹእ አቡነ መርቆሬዎችስን እግራቸው ስር በመውደቅ ይቅርታ መጠየቁን የዘ-ሐበሻ ምንጮች አረጋገጡ:: አራት ኪሎ በሚገኘው የቅዱስ ፓትሪያርኩ መኖሪያ በዛሬው ዕለት የተገኘው የቀድሞው ጠቅላይ ሚ/ር ታምራት ላይኔ ሲኖዶሱ እንዲከፈልና እርሳቸውም ከሃገር እንዲሰደዱ ላደረገው ጥፋት ይቅርታ ጠይቋቸዋል:: […]

የአሜሪካው ጉብኝት እና የመጋረጃው ጀርባ ትዕይንት!

$
0
0
ባለፈው ጽሁፋችን… ዝግጅቱ መጠነኛ የክፍያ ዋጋ እንዲኖረው፤ ይህንንም በTicket Master አማካኝነት መስራት እንደሚቻል ጠቁመን ነበር። ተቀባይነት ሳያገኝ ቀረና ከዶ/ር አብይ አህመድ የአሜሪካ ጉዞ መልስ፤ ወሬያችን ስለመደመራችን ሳይሆን፤ በጉብኝቱ ወቅት ስለነበረው ምስቅልቅል እና ትርምስ ሆነ። ነገሩን ከውጭ ሆኖ በቲቪ በተመለከትንበት አይን መመዘን የለብንም፤ ወደውስጥ ስንገባ ትርምሱ ያናድዳል፤ እራስ ያማል። በዚያን እለት በስፍራው ሲጉላላ ለነበረው ህዝብ የሚናገርለትና […]

(ሹክሹክታ) ቴዲ አፍሮ በጀርመን ችግር ገጠመው

$
0
0
በጀርመን እየተካሄደ ያለው ዓመታዊው የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል እየተካሄደ ይገኛል:: በስፍራው የሚገኙ የሹክሹክታ ምንጮች እንደነገሩን ውድድሩን የምታስተናግደው ስቱትጋርት ከተማ ከወትሮው በዛ ያለ ሕዝብ ተገኝቷል:: ሙቀቱም ከመጠን በላይ ቢሆንም ውድድሩን አላቀዘቀዘውም:: ፌስቲቫሉ ከተከፈተ ቀን ጀምሮ በስታዲየሙ ውስጥ የታየው ተመስገን ደሳለኝ በሜዳው ላይ በሚንቀሳቀስባቸው ቦታዎች ሁሉ ሕዝቡ አቅፎት ፎቶ በመነሳት አድናቆቱን ሲገልጹለት እንደተመለከቱ ገልጸውልናል:: በዚህ የአውሮፓ ስፖርትና […]

በወይፈኑ መልስ!

$
0
0
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ዘመን ተቀይሯል! አገርና ሕዝብን የጎመደው ለገሰ ገዥ የሆነ እለት ስምንተኛው ሺ ደርሷል፡፡ እነ እንድርያስ እሸቴ ምሁር፤ እነ ሽመልስ ከማል አቃቤ-ሕግ፤ የድንጋይ ማምረቻ ምሩቅ ካድሬዎች ዳኞች የተባሉ እለት ዘመን ግልብጥብጡ ወጥቷል፡፡ ቤተክስያን መነኩሴ ያስገደለው ገረመድን በፓትርያሪክ ነት እንዲቀጥል የተፈቀደለት ጊዜ ዘመን ተገለባብጧል፡፡ ኤፍሬም ይስሃቅ “ብሔራዊ ሽማግሌ” የተባለ እለት ዘመን ባፈጢሙ ተደፍቷል፡፡ የዋልድባ መነኩሴዎች […]

ኤርትራና ኢትዮጵያ፤ ለሁለቱ ህዝቦች አዙሪቱ እንዳይደገም…. –ሃይሉ በላይ

$
0
0
1ኛ) መግቢያ የአፍሪካ ቀንድ ሃገሮች ኢትዮጵያ፣ ሰማልያ ጂቡቲና ኤርትራ በጋራ ካሏቸው ተመሳሳይ ቋንቋ፣ ባህልና ሃይማኖት ባለቤት ከሆኑ ህዝቦች፣ በደምና በጋብቻ ከመሰረቱት ግንኙነት በተጨማሪ ያሏቸው የአየር ንብረት፣ የተፈጥሮና የኢኮኖሚ ሃብቶችና ምርቶች ልዩነት ምክንያት አንደኛው ሌላውን እንዲመለከቱና እንዲፈልጉ ያስገድዳቸዋል፤-በየትኛውም መንገድ፡፡ በተለይ ደግም ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ግንኙነቱ የበለጠ ግዴታ ነው፡፡  ስለነዚህ አማራጭ የግንኙነት መንገዶች ለዘመናት በሁለቱ ሃገር መሪወች የተያዘው […]

የሶማሌ ክልል ዘመቻ፥ ወሳኝነት ስጋቶችና ምክንያቶች

$
0
0
ከገመቺስ አስፋው ጅጅጋና ሶማሌ ክልል ወሳኝ ወታደራዊ ኦፕሬሽን እየተካሄደ ነው። አብዲ ኢሌይ ቢያዝም ከፖለቲካና ወታደራዊ ጉዳዮች ረገድ ዘመቻው ቀጣይና ያላበቃ ነው። ሆኖም ግን የዘመቻው ውጤት የወደፊቱን ሀገሪዊ የፖለቲካ አቅጣጫ አመላካች የመሆን አቅም አለው። +-ከምክንያቶቹ ውስጥ የጠሚ አብይ አስተዳደር ሰላም ለማውረድ ሲባል ሲያራምደው ከነበረው የምክክርና የመደመር ፖለቲካ ወደ ወታደራዊ እርምጃ መሽጋገሩ ነው። ጠሚው በዚህ ወቅት በግፊት […]

ጅጅጋ በመከላከያ ሰራዊቱ ቁጥጥር ስር ወደቀች

$
0
0
የሶማሌው ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ ኢሌ ለፌዴራል መንግስቱ ያለመታዘዝ አዝማሚያ በማሳየት እና እንደፎከረውም ሶማሌ ክልልን ሞቃዲሾ አደርጋታለሁ በሚል ዛቻ በዛሬው እለት በክልሉ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን እንዲቃጠል፣ ንብረቶች እንዲዘረፉና የሶማሌ ክልል ተወላጅ ባልሆኑ የከተማዋ ነዋሪዎች ላይ ዝርፊያና ጥቃት እንዲፈጸም ምክንያት ሆኑዋል ይላሉ የ አካባቢው ነዋሪዎች። “ከተማዋ በእሳት እየነደደች ነው። ሰዎች እየተገድሉ ነው። ኪዳነ ምህረት ከቤተክርስትያን እየተቃጠለች ነው። […]

በጣሊያን ኤምባሲ የሚገኙት ሁለቱ የደርግ ባለሥልጣናት የምህረት አዋጁ አይመለከታቸውም ተባለ

$
0
0
ላለፉት 27 ዓመታት በጣሊያን ኤምባሲ ተጠልለው የሚገኙት ሁለቱ የደርግ ከፍተኛ ባለስልጣናት ኮሎኔል ብርሃኑ ባየህ እና ሌተናል ጀነራል አዲስ ተድላ ምህረት እንደማይደረግላቸው ተገለፀ፡፡ የሁለቱን የደርግ ባለሥልጣናት ጉዳይ የሚከታተሉ ምንጮች ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤ ባለስልጣናቱ በዘር ማጥፋት ወንጀል የተከሰሱ በመሆናቸው ሰሞኑን በወጣውና ለ6 ወራት ብቻ በሚቆየው የምህረት አዋጅ ተጠቃሚ አይሆኑም ተብለዋል፡፡ በዘር ማጥፋት ወንጀል የተጠየቁ ምህረት አይደረግላቸውም በሚለው […]

አዋሽ በሎ የሚባለው ወንዝ ሞልቶ አስጎሪ የምትባለው ከተማ ከሞላ ጎደል በውሃ ተጥለቅልቃለች

$
0
0
ከአዲስ አበባ ወደ ጅማ በሚወስደው መንገድ አዋሽ በሎ የሚባለው ወንዝ ሞልቶ አስጎሪ የምትባለው ከተማ ከሞላ-ጎደል በውሃ ተጥለቅልቃለች! የውሃው መጠን አሁንም እየጨመረ ሲሆን የአከባቢው ነዋሪዎች ከመኖሪያ ቤታቸው ተፈናቅለዋል፡፡ እስካሁን ድረስ ለአከባቢው ማህብረሰብ ድጋፍ የሚያደርግ የመንግስት አካል በቦታው አልደረሰም፡፡ አደጋው በጣም አሳሳቢ እየሆነ መጥቷል፡፡ ወደ ጅማ የሚወስደው መንገድ በውሃ በመሸፈኑ መኪናዎች በሰው እየተመሩ ነው የሚሻገሩት፡፡ የአከባቢው ማህብረሰብ […]

ልማትና አንድነት –አክሎግ ቢራራ (ዶር)

$
0
0
የኔ ትውልድ በህልሙ ያላሰበውን ጠ/ሚንስትር ዶር ዐብይ አህመድ እየለገሱት ነው ብል የተሳሳትኩ አይመስለኝም። በአብዛኛው “ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት” አገር አቀፍ እሴቶች መሆናቸውን በማያሻማ ደረጃ የሚያስተጋቡ መሪዎች ማግኘታችን ተዓምር ነው። ከሁሉም በላይ አስደናቂና ተዓምራዊ ሆኖ ያገኘሁት ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት በህወሓት መራሹ ቡድን አማካይነትና መሰሪነት፤ ሆነ ተብሎ የአገራችን መለያና መታወቂያ የሆነውን የኢትዮጵያን ተዋህዶ ቤተክርስትያን ለሁለት የከፋፈለውን ሲኖድ አንድ […]

የትግራይ ክልል ተንቀልቅሎ ያወጣው አነጋጋሪ መግለጫና ከጀርባው ያለው ሴራ

$
0
0
Ethiopia: የትግራይ ክልል ተንቀልቅሎ ያወጣው አነጋጋሪ መግለጫና ከጀርባው ያለው ሴራ

የማለዳ ወግ …የኢትዮጵያ ትንሳኤ በመንታ መንገድ  ! –ነቢዩ ሲራክ

$
0
0
* የትንሳኤው ጅምር ማሳያው ስኬት * የትንሳኤው አደናቃፊዎች አጓጉል ህልም * ዶር አብይ በሀገረ አሜሪካ በፍቅር መንገድ * ሳውዲ ላይ እኔ ፣ አሜሪካ እነ ታማኝ ስንከለከል *  እንዳንጋጭ እንዳንለያይ የእኔ ምክር  የትንሳኤው ጅምር ማሳያው ስኬት … ========================     የኢትዮጵያ ትንሳኤ በመንታ መንገድ ቆማለች !  በሶስት ወራት እድሜ ኢትዮጵያውያን ያላየነው ይሆናል ተብሎ የተገመተ አይደለም ። […]

አብዲ ኢሌ ስልጣኔን እለቃለሁ አለ –መከላከያው ወደ ከተማው እንዲገባ የፈቀድኩት እኔ ነኝ አለ

$
0
0
አብዲ ኢሌ ዛሬ የሀገር ሽማግሌዎችን በመጥራት እገነጠላለሁ የሚለው ወሬ በጠላቶቹ እንደተወራበትና እሱም ስልጣኑን እንደሚያስረክብ እነሱም ለሰላም መትጋት እንዳለባቸው መግለጹንና አያይዞም የመከላከያ ሠራዊት ወደከተማው እንዲገቡ መፍቀዱን መናገሩን ራጆ ዘገበ:: ራጆ እንዳለው ከሆነ አብዲ ኢሌ አሁን የተናገረውን ከሰዓት በኃላ ስለሚቀይረው ያለውን ለማመን አይቻልም፡፡ ጠላቶቹም ማን እንደሆኑ ሳይናገር በደፈናው አልፎታል፡፡ ብሏል:: አብዲ ኢሌ ዛሬ ረፋድ ላይ በጅግጅጋ የተቃጠለውን […]

በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል 8 አብያተ ክርስቲያናት እንደተጎዱ ተገለጸ

$
0
0
በኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መምህር የሆነው ዲያቆን ዳን ኤል ክብረት በጅጅጋው ጥቃት 8 አብያተ ክርስቲያናት ላይ ጥቃት መፈጸሙን ገለጸ:: “በሶማሊ ክልል ሰሞኑን የተሠራው ዘግናኝና አረመኔያዊ ሥራ ነው፡፡ ሰውን በቁሙ ማቃጠል፡፡ ሴቶችን መድፈር፡፡ መኪና ይዞ በየቤቱ እየዞሩ የሰው ንብረት መዝረፍ፡፡ አብያተ ክርስቲያናትን ማቃጠል፡፡ ለመሆኑ መንግሥት የለም? አንድ ክልልስ ሥልጣኑ የሰው ዘርን እስከማጥፋት ድረስ ነው? ይህን መሰሉ […]

የቀድሞው የደህንነት ሃላፊ ጌታቸው አሰፋ ሾፌር ታሰረ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ከወ/ሮ አዜብ መስፍን አንድ ልጅ ያለውና በሕወሓት ክፍፍል ወቅት በሰው እጅ የተገደለው የደህንነት ሃላፊው ክንፈ ገብረመድህን በኋላ ቦታውን ተረክቦ ለረዥም ዓመታት ሲሰራ የቆየው ጌታቸው አሰፋ ልክ የዛሬ ሁለት ወር ነበር ከስልጣኑ የተነሳው:: በስልጣን ላይ በነበረበት ወቅት ከጀነራል ሳሞራ የኑስ ጋር ቅራኔ ውስጥ ገብቶ እንደነበር የሚነገርለት ጌታቸው አሰፋ ከደህንነት ሃለፊነቱ ከተነሳ በኋላ በአሁኑ ወቅት ምን […]

ትናንት ብቻ በሶማሌ ክልል ወደ 30 የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን ሕይወታቸውን አጥተዋል

$
0
0
በትናንናው ዕለት በሶማሌ ክልል ጅጅጋ ከተማ በተፈጸመ ረብሻ 30 የሚሆንይ ንጹሃን ዜጎች መሞታቸው ታወቀ:: የሶማሌ ክልል የመከላከያ ሰራዊቱ በትናንትናው ዕለት ተቆጣጥሮ ቁልፍ ቦታዎችን ባይዝ ኖሮ በዛሬው ዕለት የነበረው ትንሽ የመረጋጋት ስሜት እንደማይኖር የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸውልናል:: አብዲ ኢሌ ያደራጃቸው ናቸው የተባሉ ወጣቶች በተለይም በኦሮሞ, በአማራና በትግራይ ተወላጆች ላይ ሕይወት ጭምር ያስጠፋ እርምጃ ወስደዋል ብለዋል:: ትናንት ማምሻውን […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live