Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

“ገዳን የመሰለ ስርዓት ባላት ሃገር ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ብርቅ መሆኑ የሚደንቅ ነው”–ዶ/ር አብይ በሎሳንጀለስ

0
0
“ገዳን የመሰለ ስርዓት ባላት ሃገር ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ብርቅ መሆኑ የሚደንቅ ነው” – ዶ/ር አብይ በሎሳንጀለስ

ከ65ቱ የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ውስጥ ፀረ አማራው እና መሀል ሰፋሪው ወይም ወላዋዩ ካምፕ ተለይቶ ታወቀ

0
0
ከ65ቱ የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ውስጥ ፀረ አማራው እና መሀል ሰፋሪው ወይም ወላዋዩ ካምፕ ተለይቶ ታወቀ ከ65ቱ የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ውስጥ . 15ቱ ፀረ አማራ/ፀረ ለውጥ፣ 27ቱ የለውጥ ደጋፊ እና 23ቱ ወላዋይ ናቸው። ማዕከላዊ ኮ.ያልሆኑ 7 አደገኛ ፀረ ለውጥ አቊም ያላቸው ሰዎችም አሉ። በድምሩ 22 ፀረ ለውጥ አቋም ያላቸው አሉ ብአዴን ከ65ቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ውስጥ […]

አርበኞች ግንቦት 7 በአንድ ወር ውስጥ ኢትዮጵያ እንደሚገባ አስታወቀ |ሙሉ ጋዜጣዊ መግለጫውን ይዘናል

0
0
“ኢትዮጵያ ገሃነም ደጃፍ ላይ ነበረች መውደቅ ብቻ ነበር የቀራት :: አሁን ያሉት (እነ ዐቢይ) እንደመለስ አይደሉም:: ዴሞክራሲ የሀገሪቱ ህልውና ጉዳይ እንደሆነ ያውቃሉ:: ወደ ዴሞክራሲያዊ መንገድ ለመውሰድ የሚፈልጉ ናቸው” እንዳርጋቸው ጽጌ “አሁን ማን ድርጅት ይበልጣል የምንልበት ጊዜ ላይ አይደለንም ሀገሪቷን ወደተረጋጋ መንገድ የሚወሰድበት ጊዜ ላይ ነን ::ብዙ የታሪክ አጋጣሚዎች አምልጠውናል” ብርሀኑ ነጋ

ብጹዕ አቡነ መሬቆሬዎስ ነገ ረቡዕ ኢትዮጵያ ይገባሉ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) ብፁዕ አቡነ መርቆሬዎስና ብፁዕ አቡነ ማትያስ የሚታደሙበት የዕርቀ ሠላም ፕሮግራም የፊታችን ቅዳሜ ሐምሌ 28/2010 በሚሌኒየም አዳራሽ እንደሚከናወን ታወቀ:: ዶ/ር አብይ አህመድ ባለፈው ሐሙስ በሰሜን አሜሪካ የሁለቱን ሲኖዶሶች አንድነት ካበሰሩ በኋላ ባለፈው ቅዳሜ እዚያው ዋሽንግተን ዲሲ በተዘጋጀ የቁርስ ስነስርዓት አቡነ መርቆሬዎስ አግኝተው እንዳነጋገሯቸውና ወደ ሃገር ቤት በአንድ አውሮፕላን እንዲሄዱ ጠይቀው ነበር:: ከዚህ ቀደም ዘ-ሐበሻ እንደዘገበችው […]

ማንነታቸው ያልታወቀ 40 ታጣቂዎች በመቀሌ አውሮፕላን ማረፊያ ተያዙ

0
0
ማንነታቸው ያልታወቀ 40 የታጠቁ ወታደሮችን ይዞ ትግራይ ክልል የገባ አንቶኖቭ አውሮፕላን በመቀሌ አሉላ አባ ነጋ አውሮፕላን ማረፊያ ተያዙ። ምንጮች ለቢቢሲ እንደገለፁት በአውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩት የታጠቁ ወታደሮች ተልዕኮና ማንነታቸው ባይታወቅም ኢትዮጵያዊያን እንደሆኑ አመልክተዋል። ከሁለት ቀናት በፊት ከሱዳን በኩል ወደ ኢትዮጵያ እንደገባ የተጠረጠረው አንቶኖቭ አውሮፕላንና አሳፍሯቸው የነበሩት 40 የታጠቁ ወታደሮች በመቀሌው የአሉላ አባ ነጋ አውሮፕላን ማረፊያ መያዛቸውን […]

በሚኒሶታ ዶ/ር አብይ አህመድን እና ለማ መገርሳን ከተቀረው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ለማጋጨት የተወጠነው ሴራ ከሸፈ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ላለፉት 6 ቀናት ቆይታ ያደረጉት ዶ/ር አብይ አህመድና ቡድናቸው በዛሬው ዕለት ወደ ሃገር ቤት እንደሚመለሱ የደረሱን መረጃዎች አመልክተዋል:: በዋሽግንተን እና በሎሳንጀለስ ከተማ ስኬታማ የሆነ ዝግጅት ያደረጉት ዶ/ር አብይ በሚኒሶታ ከተጠነሰሰላቸው ሴራ በራሳቸው ጥረት ተርፈው ሄደዋል:: በሚኒሶታ ታርጌት ሴንተር በተደረገውና 19 ሺህ ሕዝብ በሚይዘው አዳራሽ ውስጥ በተካሄደው የመደመርና ግንቡን የማፍረስ ቀን ላይ […]

ኢሳያስ አፈወርቂ የዳዑድ ኢብሳ ኦነግን ትጥቅ አስፈታ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ወደ ኤርትራ በሄዱበት ወቅት ከኦነጉ መሪ ኦቦ ዳዉድ ኢብሳ ጋር መነጋገራቸውን አስታወቁ:: በትናንትናው ዕለት በሚኒሶታ ከኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ አባላት ጋር የራት የበሉት ዶ/ር አብይ ለተለያዩ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል:: በጥያቄው መካከል በዳዑድ ኢብሳ የሚመራው ኦነግን ለምን አሳንሰህ ታያለህ የሚል መንፈስ ያለው ጥያቄ የቀረበላቸው ዶ/ር አብይ “ዳዑድ ኢብሳ ላለፉት 40 ዓመታት ለኦሮሞ […]

ዝነኛው አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም አረፈ

0
0
ፍቄን የብሔራዊ ቴአትር ቤተኛ ከመሆኔ 1989 በፊት ነው የማውቀው፡፡ በሩቁ፡፡ በአድናቆት፡፡ በፍቅር፡፡ በጣም በፍቅር የምወደው እሱን ለመተካት የምመኘው ሰው ነበር፡፡ ያኔ፡፡ ድምፁ ፣ እርጋታው ፣ የመድረክ አጠቃቀም ብቃቱ ፣በሬዲዮ የቅዳሜ መዝናኛ ድራማ ከነጀማነሽ ሰሎሞን ጋ ሲሠራ የነበረው የአተዋወን ብቃት ፤ እሑድ ምሽትና በድጋሚ ሰኞ ጠዋት ከመጽሐፍት ዓለም ፕሮግራም ላይ ይተርካቸው የነበሩ መጽሐፍት የገጸ-ባሕሪያቱ ድምፁጽግርማ ሞገሱ […]

ክቡር የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ እንኳን ደኅና መጣህ –ጌታቸው ኃይሌ

0
0
ሹምና ሽማግሌ ማን እንደሚባባሉ የሆነ ታሪክ በማንሣት ልጀምርና፥ አለቃ ምላቴ የሚባሉ ሽማግሌ ንጉሥ ምኒልክን ሊያስታርቁ ወደ አፄ ዮሐንስ ሄደው ነበር። አለቃ ምላቴ አፄ ዮሐንስ ዘንድ ሲደርሱ፥ ንጉሡን ወጣት ጎልማሳ ሆነው አገኟቸው። ሽማግሌው ጉዳያቸውን ከማቅረባቸው በፊት፥ አፄ  ዮሐንስን፥ “እርስዎ እንዳልል ሕፃን ነህ፤ እንተ እንዳልል ንጉሥ ነህ ምን ይሻላል?” ቢሏቸው አፄ ዮሐንስ፥ “ፈቅጀልዎታለሁ አንተ ይበሉኝ” አሏቸው። ክቡር […]

ዘ-ሐበሻ ዜና

0
0
* በዛሬው ዕለት በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ የሚገኙ ባጃጅ ባለንብረቶች “ለታፔላ ተብሎ የምንከፍለው ክፍያ እና ግብር በዝቶብናል” በሚል አድማ ሲያደርጉ ውለዋል:: * ዝነኛው አርቲስት ፈቃዱ ተክለማርያም በተወለደ በ62 ዓመቱ ትናንት ምሽት ጸበል እየተጠመቀ ባለበት ገዳም ሕይወቱ አልፏል:: በገዳም ውስጥ ሕይወቱ ያለፈ ሰው እዚያው የሚቀበር ቢሆንም ፍቃዱ ለሕዝብ ካደረገው አገልግሎት አንጻር በክብር እንዲቀበር ተፈቅዶለታል:: ፍቃዱ ወደ ህንድ […]

ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ ወደ መንበራቸው ተመለሱ |ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ “ዕርቀ ሰላሙ በዘመናችን በመፈጸሙ ለደስታዬ ወሰን የለውም” አሉ

0
0
4ኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጳጳስ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ ወደ መንበራቸው ተመለሱ:: ዛሬ በአዲስ አበባ ቦሌ አየር ማረፊያና በቅድስት ሥላሴ ታላቅ መንፈሳዊ አቀባበል እንደተደረገላቸውም ታውቋል:: ለቅዱስ ፓትርያርኩ አቀባበል ያደረጉላቸው አቡነ ማቲያስ ሲሆኑ በአየር ማረፊያውም ሆነ በቀጥታ አቀባበሉን ሲመለከት የነበረ ሕዝብ በእንባ ተራጭቷል:: በኢትዮጵይ ታሪክም ሕዝብ ሲናፍቀው የነበረው የቤተክርስቲያን አንድነት በዛሬው ዕለት ተፈጽሟል:: 6ኛው […]

በድሬዳዋ ውጥረት ነግሷል

0
0
አማኑኤል ታደሰ እንደዘገበው ድሬዳዋ ከሶማሌ ክልል ጋር በሚያዋስናት ድንበር አካባቢ መጠነኛ ግጭት ነበረ ከትላንት ለሊት ጀምሮ፡፡ ግጭቱ በሁለቱ አካባቢ የሚኖሩ ህዝቦች ማለትም በኦሮሞ እና በሶማሌ መሀከል የነበረ ነው፡፡ የግጭቱ መነሻ የነበረው መሬት ተወስዶብናል የሚል ነው፡፡ የፀጥታ ሀይላት እና የከተማው ባለስልጣኖች እና የሀገር ሽማግሌዎች ነገሩን ለማርገብ ጥረት እያደረጉ ቢሆንም እስከ አሁን እንዳልረገበ አማኑኤል ገልጾ ይልቅ በአቅራቢያው […]

በሚኒሶታው ሕዝባዊ ስብሰባ ከጎንደር ሕብረት ለዶክተር አብይ በእጅ የተሰጠ –“ትኩረትን የሚሹ የጎንደር እና የጎንደር ሕዝብ ችግሮች”

0
0
July 30th, 2018 ትኩረትን የሚሹ የጎንደር እና የጎንደር ሕዝብ ችግሮች። በሚኒሶታው ሕዝባዊ ስብሰባ ከጎንደር ሕብረት ለዶክተር አብይ በእጅ የተሰጠ ። ለኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፓብሊክ ጠቅላይ ሚኒስቴር ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ። እንዲሁም ለተከበሩ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ለማ መገርሳ። ! ክቡር ዶ/ር ለማ በጥቅሉ የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ይባሉ እንጅ፤ ህዝቡ በኦሮሚያም፤ በአማራም ሆነ በሌሎችም ክልሎች ባለወት ቀና […]

“እኔ ለኖቬል ሽልማት እንዲቀርብና እንዲመረጥ እምፈልገውና እምታገለው ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ይልቅ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድን ነዉ”–አንደርሽ ኦሽተርባሪ

0
0
“እኔ ለኖቬል ሽልማት እንዲቀርብና እንዲመረጥ እምፈልገውና እምታገለው ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ይልቅ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድን ነዉ ” Anders Österberg አንደርሽ ኦሽተርባሪ የስዊድን የሶሻል ዲሞክራት ፓርቲ የፓርላማ አባልና የፓርላማው የውጭ ጉዳይ ንዑስ ኮሚቴ። ከሃያ አመት በኋላ ባለፈዉ ሰሞን የኢትዮጵያና የኤርትራ መሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ተገናኝተዉ የሰላምና የእርቅ ስምምነት ተፈራርመዋል። አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ስልጣን […]

የሽብር ክስ ተመስርቶባት በዕስር የቆይችው በብላቴ ወታደራዊ ማሰልጠኛ የአየር ወለድ አሰልጣኝ መ/አለቃ አይዳ አሌሮ ተፈታለች

0
0
  የሽብር ክስ ተመስርቶባት በዕስር የቆይችው በብላቴ ወታደራዊ ማሰልጠኛ የአየር ወለድ አሰልጣኝ መ/አለቃ አይዳ አሌሮ ተፈታለች አይዳ የቀረቡባት 6 ክሶች የሚከተሉት ናቸው:- ⊙ ውስጥ ለውስጥ ሠራዊቱን በማነሳሳት አገር በማስከዳት ⊙ ወደ ሽብር ቡድን በመግባት ስልጠናዎችን በመስጠት፣ ⊙ በተቋሙ ውስጥ የነበሩትን መረጃዎች ለኦነግ እንዲሁም ለአርበኞች ግንቦት 7 በማስተላለፍ፣ ⊙ ከቀድሞ የደርግ ሠራዊት ጋር በክፍሉ ውስጥ ያሉትን […]

ጂቡቲ በኤርትራ ላይ የተጣለው ማዕቀብን የማንሳት ጥያቄን ተቃወመች

0
0
  (BBC) ሶማሊያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በኤርትራ ላይ የተጣለው ዕቀባ እንዲነሳ መጠየቋን ተከትሎ ጅቡቲ ጠንካራ ተቃውሞ አሰማች። ሞቃዲሾ የሚገኘው የጂቡቲ ኤምባሲ ባወጣው መግለጫ ላይ እንዳመለከተው “በኤርትራ ላይ የተጣለው ማዕቀብ እንዲነሳ መጠየቅ ‘እጅግ በጣም አስደንጋጭ’ ጥያቄ ነው” ሲል ቅሬታውን አቅርቧል። መግለጫው ጨምሮም ጂቡቲያዊያን ሶማሊያ ውስጥ ያለውን ሠላም በመጠበቅ ላይ ተሰማርተው ባሉበት በዚህ ወቅት እንዲህ አይነቱን ጥያቄ […]

በመቀሌ ውጥረቱ አሁንም እንደቀጠለ ነው

0
0
(ዘ-ሐበሻ) በመቀሌ ውጥረቱ እንደቀጠለ ነው፡፡ ከዚህ በፊት በመቀሌ የታገቱትን ኮማንዶዎች በተመለከተ የተለያዩ መረጃዎች ቀርበዋል፡፡ ከምንጮች ለማረጋገጥ እንደተቻለው ከ30 በላይ የሚሆኑት ኮማንዶዎች የተያዙት ተጠርጣሪዎችን ለመያዝ በተሰማሩበት ወቅት ነው፡፡ ከተጠርጣሪዎቹ መሀከል የሜቴክ ሀላፊ የነበሩት ጄ/ል ክንፈ ዳኘው ሲገኙበት የኢንሳ ዳይሬክተር የነበረው ጄ/ል እና ሌሎች መቀሌ የመሸጉ የቀድሞ ባለስጣናትም አሉበት፡፡ ኮማንዶዎቹ በከፍተኛው ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት የተፈረመ የእስር ማዘዣ […]

የደሴ ፋኖዎች ባከሸፉት የደህንነት አፈና ምክንያት ከደሴ- ኮምቦልቻ- አዲስ አበባ የሚወስደው መንገድ ለ4 ሰዓታት ተዘግቶ ዋለ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ በምህረት ከእስር ቤት የወጣን አንድ የቀድሞ እስረኛ በደሴ ከተማ “ደህንነቶች አንድ ወጣት አፍነው ሲወስዱ ደረስንባቸው” ያሉ የአካባቢው ፋኖዎች፣ ታፈነ የተባለውን ወጣት ማስለቀቃቸውን እና ለአፈና አገልግሎት የዋለችውን ተሽከርካሪ መቆጣጠራቸውን ተናገሩ:: በዚህም የነተሳ ከደሴ ኮምቦልቻ የሚወስደው መንገድ ለአራት ሰዓታት ተዘግቶ መዋሉን ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ:: የፋኖዎቹን ቁጣ ለአፈና ተግባር ውላለች የተባለችውን መኪና ሲያሽከረክሩ ነበር የተባሉ […]

የበረከት ስምዖን፣ አባይ ጸሐዬና ዘርአይ አስገዶም የስልክ መስመሮች ተቋረጡ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) ቴሌ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ የቀድሞ ከፍተኛ ባለስጣናትን ሞባይል ስልክ ቆርጧል፡፡ እነዚህ ባለስልጣናት ሲጠቀሙ የቆዩት መንግስት በሰጣቸውና በሚከፍለው ስልክ ነበር፡፡ አንዳንዶቹ በወር እስከ 200ሺ ብር ይጠቀሙ እንደነበር ለማወቅ ተቻሏል፡፡ ስልኩ ከተቆረጠባቸው መካከል በረከት ስምኦን፣ ዘርአይ አስገዶም አባይ ፀሀዬ ይገኙበታል፡፡ እንዲሁም ስልኩ ከተቆረጠባቸው አንዱ የሆኑት የቀድሞው የብሮድካስት ባለስልጣን የነበሩትና እንዴት የቴዲ አፍሮ እና የሃጫሉ ሁንዴሳ አራት […]

የአልጀርሱ የሰላም ስምምነት፣ የኢትዮጵያና ኤርትራ 1600 ኪሚ ድንበር እንደገና የመካለል ጉዳይና የወልቃይት ታሪካዊ ጥያቄ

0
0
የአልጀርሱ የሰላም ስምምነት፣ የኢትዮጵያና ኤርትራ 1600 ኪሚ ድንበር እንደገና የመካለል ጉዳይና የወልቃይት ታሪካዊ ጥያቄ ከአማራ ድምጽ ራድዮ አቅራቢ: ደምስ በለጠ
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live