Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ዶ/ር አብይን በአደባባይ ትእይንተ ህዝብ የመደገፍ ዋንኛ ፋይዳዎች  |ከይታገሱ ዘውዱ 

0
0
የፊታችን ቅዳሜ 16 ቀን በ አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ደማቅ የድጋፍ ትዕይንተ ሕዝብ ይደረጋል ተብሎ ከወዲሁ ይጠበቃል። የሰልፉ አስተባባሪ ኮሚቴ እንደገለፀው የሰልፉ መሪ ሐሳብ “ለውጥን እንደግፍ፣ ዴሞክራሲን እናበርታ” የሚል ነው! የሚል መልእክትአስተላልፏል። መልካምና ሁሉንም አቃፊ የሆነ መሪ ቃል ነው ብዬ አምናለሁ።  እኔ እንደምረዳውየዚህን ሰልፍ ዋንኛ ፋይዳ የሚከተሉት አብይ ጉዳዮች ይመስሉኛል: – የተጀመረው የለውጥ ሂደት ከፍተኛ […]

ሌንጮ ከአዲስ አበባ መልስ –በገበታ ሚዲያ ከዶ/ር በጋሻውና ከሻለቃ ዳዊት ጋር (ይመልከቱት)

0
0
ሌንጮ ከአዲስ አበባ መልስ – በገበታ ሚዲያ ከዶ/ር በጋሻውና ከሻለቃ ዳዊት ጋር (ይመልከቱት)

አሁን ሕሊናቸውን ለሕዝቡ ሰጥተው ማሩኝ የሚል የይቅርታው ልብ፦ የፍቅር ፈንጂ ነው፤ስለዚህም እናመሰግነዋለን

0
0
ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ                       የማይነጋ መስሏችሁ ሕዝብን በመክዳት ለሃያ ሰባት ዓመታት ለመከራ የደረጋችሁት፤በሕዝብ ከመዋረዳችሁ በፊት ዛሬን እንኳን ኢትዮጵያውያንን፣ ይቅርታ አትሉም??? አሁን ሕዝቡን ይቅርታ ብትሉት እጥፍ ምሥጋና ከኢትዮጵያውያን ታገኛላችሁ፤የትኛው ኢትዮጵያዊ ይሆን እንደማዲንጎ ይቅርታውን በአደባባይ በመስጠት የሕዝብ ምርቃት ለማግኘት ዕድለኛ ቆራጥነቱን የመጀመሪያ ሰው ሆኖ ወይም ሆና የሚያስመሰክር???…   […]

ያገሬ ህዝብ ሆይ እንዴት ከርመሃል?

0
0
እኔ በአገራችን ላይ ያለው ፈጣን ለውጥ በጣም ከማጓጓቱ የተነሳ ካወራሁት ህልም እንዳይሆንብኝ ብዬ በመሳቀቅ ዝም ብዬ ከረምኩ። መቼም ዶ/ር አብይ የሚያደርጋቸው ሰላማዊ ንግግሮች ከንግግር አልፈው ተግባር ላይ እየዋሉ ሲመጡ ከመደሰት እና አምላኬን ከማመስገን ሌላ እኔም የበኩሌን ምን ላድርግ የሚል ነገር ይፈጥራል። አሁን የምናየውን ሰላም እና ፍቅር እንዲያዘልቅልን በጣሙን እጸልያለሁ። ያበዚያ እንዳለ በጣም ያሳዘኑኝና የዘር ፖለቲካ […]

የሃገርኛ ጀርመንኛ –እውን ኢህአዴግ አለወይ? ትርጉም ወደ አማርኛ –መላኩ ከአትላንታ

0
0
አሉላ ዮሃንስ የተባለ ሰው በትግራይ ኦንላይን ላይ እውን ኢህአዴግ አለወይ በሚል አርዕስት የከተባት ነገር ሳበችኝና ተመለከትኳት።ፅሁፏ የፖለቲካ ፕሮፖጋንዳ ከሆነች ፀሃፊውን ከአንገቴ ዝቅ ብዬ አድናቆቴን እገልፃለሁ።ከተሳካ ግሩም ሙከራ ነው።ነገር ግን አቶ አሉላ በእውን ኢህአዴግ የሚባል ድርጅት ነበረ አሁን ግን የት ገባ ብሎ የፃፈውን የሚያምን ከሆነ ግን ትልቅ ችግር አለ። አንድ ላይ ብንሆንም ተለያይተናል ያለው አይነት መሆኑ […]

ከታሪክ መድረክ – ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ትላንትናና ዛሬ። –ኀይሌ ላሬቦ

0
0
ጽሑፌን የኢትዮጵያ ጠቅላይ መሪ የነበሩት አቶ ኀይለማርያም ደሳለኝ ሥልጣናቸውን ከመልቀቃቸው በፊት ከተናገሩት ልጀምር። “ይኸ መሥርያ ቤታችን ዐይነተኛ መረጃ አለን ወይ ውሳኔ ልንሰጥ የሚያስችል ወቅታዊ የሆነ መረጃ አለን ወይ። እኔ ርግጠኛ ነኝ። አሁን በጠቅላይ ሚኒስቴር መሥርያ ቤት ውስጥ [ውሳኔ ሊያሰጥ የሚያስችል መረጃ] አለን ብዬ ለመናገር የሚያስችል አፍ የለኝም። ሰዎች በተናገሩት ላይ ተመሥርቼ ነው እየወሰንሁት ያለሁት እንጂ […]

ፕሮፌሰር –ዶ/ር ፍሰሃ-ጽዮን መንግስቱ ይናገራሉ

0
0
ፕሮፌሰር – ዶ/ር ፍሰሃ-ጽዮን መንግስቱ፤የቀድሞው የገንዘብ ሚኒስቴር ታክስ፣ ኢንቨስትመንት፣ ፋይንናስና የሕግ አማካሪ፤ የወቅቱ የአፍሮ-ግሎባል የምክር አገልግሎት ፕሬዚደንት፤ የአልጀርሱን ስምምነት በግብር የማዋል ውሳኔ ተከትሎ የኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኙነቶችን አንስተው ይናገራሉ።

ህወሃትንና ህወሃትን ብቻ ተጠያቂ የሚያደርግ የፖለቲካ አመለካከት ጎደሎነው

0
0
June 22, 2018 ጠገናው ጎሹ በአንፃራዊ አነጋገር ከሩብ ምዕተ ዓመቱ የህወሃት/ኢህአዴግ ፈፅሞ የተለየ የፖለቲካ ቋንቋ እየሰማንና እንዲሁም አንድአንድ ተግባራዊ እርምጃዎችን እየታዘብን ባለንበት በአሁኑ ወቅት የየፌስ ቡኩ ጫፍ የረገጡ የድጋፍና የተቃውሞው አስተያየቶችን ፣ ጨርሶ ስሜት እማይሰጡ ብሽሽቆችንና እና  የስድብ እሽኮለሌዎችንም እየታዘብን ነው ። በሌላ በኩል ግን በየአቅጣጫውና በየማህበረሰብ ክፍሉ የሚደረጉና በአንፃራዊ አነጋገር ሃላፊነትንና አስተዋይነትን የሚያንፀባርቁ ሂሳዊ […]

ነገረ ራያ፤ አሁንም ወደፊት |ከብሩክ አበጋዝ

0
0
የራያን ሕዝብ ንቅናቄ ለማዳፈን ሌት ተቀን የሚዋትቱ የትህነግ ልጆች በቅርቡ በይፋ የታወቀውን የራያ ሕዝብ ማንነት እና መብት አስከባሪ ኮሚቴ አባላት ላይ ጭቃ መለጠፍ ጀምረዋል። የገረገራ ሰው ስለ ራያ ምን አገባው ይላሉ። በእነሱ ቤት የኮሚቴውን አባላት የገረገራ ሰወች እንጂ የራያ ልጆች አይደሉም እያሉ ነው። በይፋ ሕዝብ የሚያውቃቸውን ልጆች እንዲህ ነው ብሎ መዋሸት ኪሳራው ለወሬ ፈጣሪው እንጂ […]

አቶ ስብሀት ነጋ የኢፈርት ሀብት የትግራይ ህዝብ በአክስዮን ባለቤትነት ይያዝ በሚል አጀንዳ የማእከላይ ኮሚቴ ስብሰባ ረግጦ ወጣ

0
0
ከአስገደ ገብረስላሴ ፣ መቀለ በመቀለ ከተማ በትግራይ ክልል ርእሰከተማ በስልጣን ያለው የህወሓት ማ /ኮ እና በተለያዬ ምክንያት በጡሮታ ፣በብቃት ማነስ ፣በሙሱና ወዘተ ተሰናብተው የነበሩ ቡዱኖች ተሰብስበው ኤፈርት በማን ባለቤትነት ይያዝ የሚል አጀንዳ በዶክተር ደብረጽዮን ቀርቦ ሲያበቃ ቤቱ ለሁለት ተካፋፈለ ። 1 ኛ . የዶክተር ደብረጽዮን ቡዱን የኢፈርት ደርጅቶች እስከ ኣሁን የሀሜት ምንጭ ሆነው ስለቆዩ ለወደፊት […]

በሚኒሶታ የሚገኘው ደብረሰላም መዳኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለእርቀ ሰላም ጉባዬ አዘጋጅ ኮሚቴ የ5 ሺሕ ዶላር ድጋፍ አደረገ

0
0
በሚኒሶታ ከሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት መካከል በሚኒያፖሊስ ከተማ የሚገኘው በቀደምትነት እና በታላቅነት የሚታወቀው በደብረሰላም መዳኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለአለፉት በርካታ አመታት በአባቶቻችን መካከል እርቅ እንዲፈጠር እና የቤተክርስቲያን አንድነት እንዲመጣ የተለያዪ እንቅስቃሴዎች ሲደረግ ቆይቷል። ካህናትና ምዕመናን ለቤተክርስቲያንን አንድነት ዘወትር በፀሎት ሲተጉ ኖረዋል። የቤተክርስቲያኑ ምዕመናን በቤተክርስቲያን አንድነት ላይ በአላቸው ጽኑ አቋም ምክንያት በተለያዩ ጊዜያት ከውስጥና ከውጭ በሚደርሰው […]

አምባሳደር ግርማ ብሩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) ከአሜሪካ አምባሳደርነታቸው ተነስተው የሄዱት አቶ ግርማ ብሩ የኢትዮጱያ ንግድ ባንክ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ:: ከአምባሳደር ግርማ በፊት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩ የቆዩት አቶ መኮንን ማንያዘዋል ነበሩ:: አቶ መኮንን ማንያቸዋል ባለፈው የካቲት ወር ከአቶ ስብሀት ነጋ ፣ ዶ/ር ካሱ ኢላላ፣ ከአቶ ታደሰ ሀይሌና ከአቶ በለጠ ታፈረ ጋር በጡረታ ከመንግስት ሃላፊነታቸው መሰናበታቸው ይታወሳል:: አምባሳደር […]

የአገርንና የሕዝብን ሠላምና ደህንነት አስመልክቶ ! –ከሰማያዊው ፓርቲ የተሰጠ የመግለጫ

0
0
. 1~ የሱዳን መከላከያ ሠራዊት ድንበር ተሻግሮ እየገባ በአማራ ገበሬዎች ላይ እያደረገውን ያለ ወረራና ጥቃት በተመለከተ ፤ መንግሥት ተገቢውን ትኩረት በመስጠት የአገርን ሉዐላዊነት የማስጠበቅ ኃላፊነቱን በአግባቡ እንዲወጣ ፣ በተደጋጋሚ የሚፈጸመው ወራራ በዘላቂነት መፍትሔ እንዲበጅለት ፤ . 2~በኦሮሚያና በሶማሌ እንዲሁም በኦሮሚያና በደቡብ ክልሎች አዋሳኝ ቦታዎች በዜጎች ላይ የሚፈጸመው ግድያ እና መፈናቀልን ከዕለት ወደ ዕለት ችግሩ እየከፋ […]

የኦሮሞው ህወሓት እና የአማራው ኦነግ |ካሳሁን ይልማ

0
0
ኢትዮጵያዊያን የህወሓትን የጭቆና ቀንበር ለ27 ዓመታት ታገልዋል፣ መስዋዕትነት በተከፈለበቸው በእያንዳንዷ ቀን ዜጎች ሕይወታቸው እንደቅጠል ረግፏል።ከአዲሳባ እስከ ጋምቤላ፣ ከቁጫ እስከ ጅጅጋ፣ ከአምቦ እስከ መተማ፣ ከክርስትያን እስከ ሙስሊም፣ ከሕፃን እስከ አዋቂ በሁሉም አቅጣጫ ደም እንደጅረት ፈሷል፣ ወላጆች ጥቁር-ማቅ ለብሰው ለሩብ ምዕተ ዓመት በኀዘን ተቆራምደው ኖረዋል። ዛሬ በብዙ ዋጋ ሀገሪቷ ላይ እንደ ደዌ የተጣባው ህወሓት ታሪክ እየሆነ ባለበት […]

ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜናዎች

0
0
ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜናዎች

”አዲስ አበባ የሁላችንም ከተማ ናት”ከንቲባ ታከለ ኡማ (ለቢቢሲ)

0
0
አዲሱ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ በንቲ (ኢንጂነር) የድሃውን ማህረሰብ ፍላጎት ለሟሟላት ተግተው እንደሚሰሩ ለቢቢሲ ተናገሩ። በሥራ ዘመናቸው የከተማዋ ነዋሪ ዋነኛ ችግር የሆነውን የመኖሪያ ቤት እጥረትን ጨምሮ፣ የውሃ እና የትራንስፖርት አገልግሎቶችን በመካከለኛ እና ዝቀተኛ ገቢ ለሚኖሩ የከተማዋ ነዋሪዎች ለማዳረስ ሀሳብ መሰነቃቸውን አክለው ገልጸዋል። የኬሚካል ኢንጂነሪንግ ምሩቅ የሆኑት አቶ ታከለ፤ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር […]

ማፍረስ ቀላል ባይሆንም መገንባት ደግሞ የበለጠ ከባድ ነዉ

0
0
ሀብቴ ጀቤሳ (ዶ/ር) – አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ e-mail: habte.jebessa@gmail.com ይህ አባባል ድሮ ትንሽ ልጅ ሀኜ በትዮጵያ አንድ የሬድዮ ፕሮግራም ነበር፡፡ አንዳንዴ ማፍረስ ከመገንባት የበለጠ ከባድ ሊሆን ይችላል፡፡ ማፈረስ ጠቃሚ ቃል አይደለም፡፡ ነገር ግን ጠቃሚ የሚሆንበት ጊዜ ሊኖር ይችላል፡፡ አለም፡፡ ይህም የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ መስፈርት ዉስጥ ነዉ፡፡ በአዋጅ ቁጥር 299/1995 ዉስጥ እንደተብራረራዉ “የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ የልማት […]

ለጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ቡድን ትንሽ ምክር –ነፃነት ዘለቀ

0
0
ነፃነት ዘለቀ (netsanetz28@gmail.com) የለውጥ ጅምሮች ብዙውን ጊዜ ችግር አያጧቸውም፡፡ ከለውጡ እንጠቀማለን የሚሉ አካላት ደግሞ ጉጉታቸው ከፍተኛ ስለሚሆን የለውጡን እያንዳንዷን እንቅስቃሴ በንቃትና በጋለ ስሜት ይከታተላሉ፡፡ በዚህን ጊዜ የለውጡ ሞተሮችና ለውጡ የመጣላቸው ወገኖች እንደዬሁኔታው በቀላሉ ሊቀያየሙ ወይም ስምም ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ የለውጡ ዓላማ ግቡን ይመታ ዘንድ በለውጥ ጅምር ወቅት ከማንኛውም ወገን ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋል፡፡ የሚወዷቸውን ሰዎች ጨምሮ የተመዘገቡ […]

የዐቃቤ ሕጉ ወግ! –ጌታቸው ሽፈራው

0
0
በችሎት ውሎ የታዘብኩት ነው። በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ ክስ መዝገብ 10ኛ ተከሳሽ መከላከያ ምስክሩን ያሰማል። መከላከያ ምስክር ሆኖ የቀረበው ደግሞ ለዳኞችም ለዐቃቤ ሕግም ልክ ልኩን የሚናገረው ዘመነ ምህረት ነው። ዘመነ ምህረት በወቅቱ የመኢአድ አመራር ነበር። የመኢአድ አባል የነበረ ሰው ድንገት ይጠፋባቸዋል። ዘመነ ምህረት ታስሮ ማዕከላዊ ሲገባ ያን አባላቸውን ያገኘዋል። ስለ እስሩ ሁኔታ ሲጠይቀው ከዛ በኋላ 10 […]

ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል –ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስ – የቀድሞው ኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን

0
0
ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስ  እባላሎህ።ከ2000 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2005 መጨረሻ ድረስ በኢትዮጵያ  ገቢዎችና ጉምሩክ  ባለስልጣን  የህግ  ማስከበር  ዘርፍ  ምክትል  ዋና ዳይረክተር በመሆን  አገሬንና ህዝቤን በቅንነትና በብቃት አገልጌያሎህ።በ5 አመት የስራ ቆይታዬ የአገሪቱን የታክስ  ገቢ ከብር 8 ቢልዮን  ወደ ብር 84.5 ቢሊዮን  እንዲደርስ  ካደረጉት አመራሮች አንዱ ነኝ ።  በቀጥታ  በእኔ  አመራር   ከተሰሩት  ስራዎች  ጥቂቶቹ  ግብር ክፋዮች  ሽያጫቸዉን በደረሰኝ እንዲያከናውኑ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live