Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ሕወሃት ዶ/ር ዓብይ አህመድን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በመቀሌ ጠራ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በሕወሓት አቅራቢነት ኢህአዴግ ከኤርትራ ጋር ሰላም ለማውረድ የአልጀርሱን ስምምነት ሙሉ በሙሉ እቀበላለሁ ማለቱን ተከትሎ  አረና ፓርቲ በመቀሌ ከተማ ነገ ቅዳሜ ሰላማዊ ሰልፍ የጠራ ቢሆንም ሕወሓትም በበኩሉ በመቀሌ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ:: ከአረና ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ በሰዓታት ቀደም ብሎ እንደሚደረግ የተገለጸው ሕወሓት የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በአብዛኛው የባልስልጣን ወገኖች እንደሚገኙበት ከወዲሁ እየተገለጸ ነው:: ጥያቄያቸውም የሚሆነው […]

የሐዋሳ ከተማ ሕዝብ የድረሱልን ጥሪ እያሰማ ነው |በወላይታ ሶዶ 5 ሰዎች ተገደሉ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በሰላማዊ መንገድ ሲካሄድ የቆየውን የሲዳማን ሕዝብ ክልል የመሆን ጥያቄ ተከትሎ የሕወሃት ደህንነቶች ባስነሱት ግጭት በሐዋሳ ከተማ ዝርፊያውና ግድያው መቀጠሉ ታወቀ:: በወንድማማች የሲዳማና የወላይታ ሕዝቦች መካከል የሕወሃት ደህንነቶች በለኮሱት ግጭት ሐዋሳ ከተማ ላይ ሁከት ነግሷል:: በስልክ ያነጋገርባቸው አንድ የሐዋሳ ከተማ ነዋሪ “የሲዳማ ሕዝብ ክልል የመሆን ጥያቄውን በየጊዜው ሲያቀርብ በሰላም ነው:: ሆኖም ግን በአሁኑ ዓመት ወደ […]

ደቡብ አፍሪካና ኢትዮጵያ፦ አፓርታይድ ሲኖር ጭቆና ይፈፅማል፣ ሲወድቅ ግጭት ይቀሰቅሳል!

$
0
0
ከስዩም ተሾመ ከአስር ወራት በፊት “አዎ…ኢትዮጲያ እርስ-በእርስ ግጭትና ዕልቂት እያመራች ነው” በሚል ርዕስ አንድ ፅሁፍ አውጥቼ ነበር። ይህ ፅሁፍ በተለያዩ የሀገሪቱ አከባቢዎች ቅጭትና አለመረጋጋት የተቀሰቀሰበትን ምክንያት አስመልክቶ ትንታኔ የሚሰጥ ነው። በተመሳሳይ ሰሞኑን በተለያዩ የሀገሪቱ አከባቢዎች ግጭትና ሁከት ተቀስቅሷል። በዚህም በዜጎች ሕይወትና ንብረት ላይ ጉዳት እየደረሰ ይገኛል። “ለዚህ መነሻ ምክንያቱ ምንድነው?” በሚል አንድ ፅሁፍ ለመፃፍ ስዘጋጅ […]

በደቡብ ክልል ሁከትና ብጥብጥ ያስነሳው ህወሓት መሆኑን “Tigrayoline” አረጋገጠ

$
0
0
ከስዩም ተሾመ Tigrayonline የሚባለው የህወሓቶች ድህረገፅ የካቲት 07/2010 ዓ.ም ላይ ኢትዮጱያ መንግስት የዜጎቹን ሰላምና ደህንነት ለማስከበር ለቀጣይ ሦስት አመታት የሚቆይ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ማወጅ እንዳለበት የሚል ፅሁፍ አውጥቶ ስመለከት በዕለቱ የለየለት እብደት መስሎኝ ነበር። ምክንያቱም ከየካቲት 05 – 7/2010 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ እነ በቀለ ግርባ እና እስክንድር ነጋ የመሳሰሉት የፖለቲካ እስረኞች በመፈታታቸው ሕዝቡ አደባባይ […]

የባድመ ነገር (ከገብረመድህን አርአያ)

$
0
0
ዛሬ በሃገራችን ኢትዮጵያ  የህዝብ ትልቁ መነጋገሪያ የሆነው  የህ.ወ.ሓ.ት.( ኢህአደግ )ስርአት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ተሰብስቦ ካሳለፋቸው ወሳኔ አንዱ የኢትዮ፟-ኤርትራ ግንኙነት በተመለከተ ነው ። የአንዲት ሉአላዊት ሃገር ኢትዩጵያ ልጆች ሁነው ለስንት ሺህ አመታት አብረው የኖሩ አንድ አካል አንድ ህዝብ በመሆን  የኖረ ህዝብ፤ በሁለቱ ወንድማሞች ሃገራት ሲባል  በጣም ከባድ ነው ።አሁንም የኤርትራ ህዝብና የእትዮጵያ ህዝብ ፤በባህል፤በቋንቋ ፤በሥጋ ዝምድና […]

ጀሃዳዊ ሐረካትና የህወሃት ክሽፈት –ከሳዲቅ አህመድ

$
0
0
ጀሃዳዊ ሐረካትና የህወሃት ክሽፈት   «እኔን ጀሃዳዊ ሐረካት ላይ እኔን ካላሳዩ የመጨረሻ ደደቦች ናቸው!»   ስራ ላይ ነበርኩኝ። ጅሃዳዊ ሐረካትን እናሳያለን ሲሉ ስራዬን አቋርጬ ወደቤት አቀናሁኝ። ጀሃዳዊ ሐረካት የሙስሊሙ ማህበረሰብ ሰላማዊ ትግልን ለማጠልሸት የተዘጋጀ ቀጣፊ ፊልም መሆኑን ባዉቅም፤ የህዝብ ወኪሎች በእስር ቤት ቆይታቸው ምን ይመስላሉ? የሚለውን ለማየት ጉጉት አደረብኝ። ኢቲቪን ከመክፈቴ በፊት የለበስኩትን ሱሬና ሸምዝ ቀየርኩኝ።ሰላምን ለማስፈን […]

በመቀሌ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በትግራይ ርዕሰ መዲና መቀሌ ከተማ በዛሬው ዕለት የተቃውሞ ሰልፍ ተደረገ:: በሕወሃት አቅራቢነት በኢህ አዴግ ሥራ አስፈጻሚ የተወሰነውን የአልጀርሱን ስምምነት የመቀበል ውሳኔን ለመቃወም በተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ “ዘሄግ ያስተላለፈው ውሳኔና የአልጀርስ ስምምነት በጭራሽ አንቀበልም” “መሬታችን አሳልፈን አንሰጥም” “እቃ እንጂ አገርና ህዝብ አይሸጥም” የሚሉ መፈክሮች መሰማታቸው ታውቋል:: የቀድሞው የሕወሃት ታጋይ አቶ አሰገደ ገብረሥላሴ እንገለጹት; የህወሓት አመራር […]

በጄነራል ከማል ገልቹ የሚመራው ድርጅት ወደ ኢትዮጵያ ሊመለስ ነው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ2005 ዓ.ም አንድ መቶ ሃምሳ ወታደሮችን አስከትለው ኤርትራ ገብተው የነበሩት ጀነራል ከማል ገልቹ የሚመሩት ራሱን የተባበረ ኃይል ለኦሮሚያ ነጻነት ድርጅት ከዶ/ር ዓብይ አህመድ ጋር አደረኩት ባለው ውይይት ወደ ሃገር ቤት ሊመለስ መሆኑን አስታወቀ:: ድርጅቱ ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫው በዶ/ር ዓብይ አህመድ አማካኝነት በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ አድንቆ በቅርብ ቀናት ውስጥ ወደ አዲስ አበባ […]

ለዶ/ር ዓብይ አህመድ ድጋፍ ለመስጠት በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ሊደረግ ነው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ሕወሃት በተላላኪዎቹ ዶ/ር ዓብይ አህመድን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ ነገ እሁድ ለማድረግ መወሰኗን ተከትሎ; በአዲስ አበባና ዙሪያዋ የሚገኙ ወጣቶች ለዶ/ር ዓብይ ድጋፍ የሚሰጥ ሰላማዊ ሰልፍ በሚቀጥለው qedame ለማድረግ ቅድመ ዝግጅት ተጀመረ:: የአዲስ አበባ ወጣቶች ከቄሮ ጋር በመጣመር ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓም. በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፉን ለማድረግ የታቀደ ሲሆን ለዚህም አንድ […]

ከባድመ በፊት ህወሓት ይውደም –ከባርናባስ ገብረማሪያም

$
0
0
ከባርናባስ ገብረማሪያም Bega22601@comcast.net   ጨቋኙን የህወሓት ሰው በላ ስርዓት ከነግሳንግሱ ተጠራርጎ ካልተወገደ በኢትዮ}ያ ምድር ላይ የተረጋጋ ሰላምና አስተማማኝ ለውጥ ይመጣል ብሎ ማሰብ አይቻልም                                                 የዝንጀሮ መንገድ ቢከተሉት መጨረሻው ገደል ነው እንደሚባለው ሁሉ በኮሜዲ የተጀመረውን የህወሓት ጉዞ በትራጀዲ መደምደሙ የሚገርም አይደለም:: ዛሬ ወደዱም ጠሉም ራሳቸው በቆፈሩት ጉድጓድ የሚገቡበት ፣ ራሳቸው በለኰሱት እሳት የሚለበለቡበት ፣ ራሳቸው […]

ዶ/ር ዓብይ አህመድ ነገ በአስቸኳይ ስብሰባ ፓርላማ ተጠሩ

$
0
0
ኢህአዴግ 100% የሚቆጣጠረው የኢትዮጵያ ፓርላማ በአገሪቱ ወቅታዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ለማብራሪያ መጥራቱ ተዘገበ:: ከአዲስ አበባ የመጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ በመጪው ሰኞ ሰኔ 11 ቀን 2010 ዓ.ም. በምክር ቤቱ ተገኝተው ከሕዝብ ተወካዮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለሚቀርብላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እንዲሰጡ ምክር ቤቱ ባደረገው ጥሪ መሰረት በነገው ዕለት ተገኝተው ገለጻ ያደርጋሉ:: ለመንግስት […]

የሃረሪ ክልል ፕሬዚዳንት የስልጣን መልቀቂያ አቀረቡ

$
0
0
የሃረሪ ክልላዊ መንግስትን ላለፉት 15 አመታት በፕሬዚዳንትነት የመሩት አቶ ሙራድ አብዱላዲ፤ የስልጣን መልቀቂያ ጥያቄ አቀረቡ፡፡ አቶ ሙራድ አብዱላዲ ከ1995 ዓ.ም ጀምሮ የሃረሪ ክልልን በፕሬዚዳንትነት መምራታቸው የሚታወቅ ሲሆን ከስልጣን የሚለቁበት ምክንያት ግን አልታወቀም፡፡  ምንጮች በበኩላቸው ፕሬዚዳንቱ በቅርቡ ከክልሉ የህዝብ ተወካዮች ጋር ባካሄዱት ውይይት ላይ በክልሉ የመልካም አስተዳደር ችግር መስፋቱ፣ ብሄርተኝነትና ጎሰኝነት መንሰራፋቱ ይህም የግጭት መንስኤ እየሆነ […]

በአንዳርጋቸው ጽጌ ላይ በሃሰት እንዲመሰክር የተሰቃየው የለንደኑ ኢትዮጵያዊ ወጣት ከ እስር ቤት ከወጣ በኋላ ምስጋናውን አቀረበ

$
0
0
ይድነቃቸው ከበደ በእንግሊዝ ሃገር ከሚገኙት ሻለቃ ማሞ ለማ ጋር በተደጋጋሚ በዱባይና ለንደን በመገኘት የፈንጂ ጥቃት ለማድረስ የሚያስችል ስልጠና በኤርትራ በመውሰድ ፤ ግለሰቦችን በመመልመል የትጥቅ ትግል ለማድረግ በማሰልጠን እና ጥቃት በማድረስ በሚል የሽብር ክስ የተመሰረተበት እና በግፍ 11 ዓመት የተፈረደበት አበበ ወንድማገኝ 5 ዓመት ከ7 ወር አስከፊ የእስር ጊዜ አሳልፎ በትላንትናው እለት ከእስር ተፈቷል ፤ በእስር […]

ጣሊያን ኤምባሲ የተጠለሉት የደርግ ባለስልጣናት ሌተና ኮሎኔል ብርሃኑ ባየህ እና ሌተና ጄነራል አዲስ ተድላ ከቤተሰባቸው ጋር ሊቀላቀሉ ነው

$
0
0
ላለፉት 26 አመታት አዲስ አበባ በሚገኘው የጣሊያን ኢምባሲ በቁም እስር ላይ የቆዩት ሁለት ከፍተኛ የደርግ ባለስልጣናት ምህረት ተደርጎላቸው ከቤተሠቦቻቸው ጋር ሊቀላቀሉ መሆኑን ምንጮች ለአዲስ አድማስ ጠቁመዋል፡፡ የ82 አመቱ አዛውንት ሌተና ኮሎኔል ብርሃኑ ባየህ እና የ74 አመቱ ሌተና ጄነራል አዲስ ተድላ በህዳር 2010 ዓ.ም ከተጠለሉበት የጣሊያን ኢምባሲ በምህረት ወጥተው ከቤተሠቦቻቸው እንዲቀላቀሉ የተለያዩ አካላት ለመንግስት ጥያቄ ማቅረባቸው […]

‘የሞት መድኃኒት’ የሚምሰው ህወሃት |በመስከረም አበራ

$
0
0
ህወሃት የተባለው ብልጣብልጥ ፓርቲ ኢህአዴግ በሚባለው መጋረጃ ተከልሎ የልቡን ሲሰራ እንደኖረ አያነጋግርም፡፡ኢህአዴግ በሚባለው ማዕቀፍ ውስጥ ያሉ አጋር ሆኑ አባል ፓርቲዎችም ህወሃት የሚተርከው የአስራ ሰባት አመት ጠመንጃ ነክሶ ዱር የማደር ታሪክ የላቸውምና የተጋዳላዮቹን ወንበር ከመሸከም የዘለለ ተግባር አልነበራቸውም፡፡ ፓርቲው አድራጊ ፈጣሪ ሌሎቹ አቤት ባይ ተላላኪ ሆነው የኖሩበት ዘመን ህወሃት በጎ ሊሰራ የተዘጋጀ ፓርቲ ቢሆን ኖሮ ብዙ […]

“የአልጀርስ ስምምነትና የድንበር ኮሚሽኑ ውሳኔ ውድቅ ይደረጉ፤ የመለስ ተከታዮች ከስልጣን ይወገዱ”–የኢትዮጵያውያን ተጋሩ የውይይት መድረክ

$
0
0
የኢትዮጵያውያን ተጋሩ የውይይት መድረክ June 15, 2018 በቅርቡ የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያን ህዝብ ጥቅምና ክብር አሳልፎ የሰጠውን የአልጀርስ ስምምነትና የድምበር ኮሚሽኑን ፍርደ-ገምድል ውሳኔ ሙሉ በሙሉ ተቀብሎ እንደሚተገብረው አሳውቋል፡፡ ኢትዮጵያ ከድል መንጋጋ ሽንፈትን መንጭቃ አወጣች እንደተባለው ከበርካታ መስዋዕትነት በኋላ ለምን ወደ ድርድር ተሂዶ መራራ ዲፕሎማሲያዊ ሽንፈት ማምጣት እንዳስፈለገ በውል ባይታወቅም፣ከዚያም በኋላ የአልጀርስ ስምምነት ውድቅ […]

ጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት ደግሞ ጣናን ለመታደግ ይረዳ ዘንድ የእንቦጭ መሳሪያ ሊልክ ነው

$
0
0
ጎንድር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት የተላከልን ዜና እንደወረደ:- ጣና በኢትዮጵያ ትልቁ ሐይቅ ሲሆን በአፍሪካ ደግሞ ሁለተኛው ነው።  ጣና የአካባቢው ነዋሪ የህልውና መሰረት የሆነ በአገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ታሪካዊ፤ ኢኮኖሚያዊ  ባህላዊ እንዲሁም ሃይማኖታዊ ቅርስ ከመሆኑም በላይ በዓለም አቀፍ ደረጃ UNESCO የብዙ አእዋፍ፣ ኣሳዎች እንዲሁም እፅዋት ምንጭ ( biodiversity) እውቅና ያገኘ ሐይቅ ነው። ሃይቁን የአካባቢው ሕዝብ ለማጓጓዣ፤ ለአሣ […]

ዶ/ር ዓብይ በፓርላማው ያደረጉት ንግግር

$
0
0
“ጥቂቶች በስሙ ነግደው ይሆናል እንጂ የትግራይ ህዝብ የተለየ ያገኘው ነገር የለም። ሚስተር ኤክስ አጠፋ ብለን የማያውቀውን መፈረጅና ማጥቃት ተገቢ አይደለም። የትግራይ ህዝብ መታገዝ መደገፍ የሚገባው ህዝብ እንጂ ተደምሮ የሚፈረጅ አይደለም። ደሃ ነው፤ ..ምንም የለውም..” “ሕገ መንግስቱ የታሰረ ሰውን ግረፉ ጨለማ ቤት አስቀምጡ ይላል ወይ? ይህ የእኛ አሸባሪነት ተግባር ነው” “ባድመ ጦርነት አቁሙ ሲባል እያለቀሱ ከተመለሱት […]

የዶ/ር ዓብይ ንግግር በተክሌ ዕይታ: ለዶ/ር ዓብይ የዛሬው ጥሪ የግንቦት 7 ምላሽ ምን መሆን አለበት?

Next: Hiber Radio:ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ አገሪቱ ያለባትን ዋና ችግር በፓርላማ ገለጹ፣ሰው ከእስር ሲፈታ አይናቸው የሚቀላ እንደሉ ጠቆሙ፣አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ስለ ሚጸጽታቸው ጉዳይ ተናገሩ፣የሕወሃት የጦር መኮንኖች ዶ/ር አብይን የሚያጥላላ ቅስቀሳ ማድረጋቸው ተገለጸ፣ጣሊያን ኤምባሲ 27 ኣመት የተጠለሉት ባለስልጣናት መውጣታቸው ተገለጸ፣አዲሱ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ከሁሉም ሕዝቦች ጋር በአጋርነት እንደሚሰለፍ አስታወቀ፣ የኤፈርት ጉዳይ፣በእየሩሳሌም በአባቶች ላይ የተወሰደው እርምጃ ያሰነሳው ዲፕሎማሲያዊ ቁርሾ ማስነሳት እና ሌሎችም
$
0
0
የዶ/ር ዓብይ ንግግር በተክሌ ዕይታ: ለዶ/ር ዓብይ የዛሬው ጥሪ የግንቦት 7 ምላሽ ምን መሆን አለበት?

Hiber Radio:ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ አገሪቱ ያለባትን ዋና ችግር በፓርላማ ገለጹ፣ሰው ከእስር ሲፈታ አይናቸው የሚቀላ እንደሉ ጠቆሙ፣አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ስለ ሚጸጽታቸው ጉዳይ ተናገሩ፣የሕወሃት የጦር መኮንኖች ዶ/ር አብይን የሚያጥላላ ቅስቀሳ ማድረጋቸው ተገለጸ፣ጣሊያን ኤምባሲ 27 ኣመት የተጠለሉት ባለስልጣናት መውጣታቸው ተገለጸ፣አዲሱ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ከሁሉም ሕዝቦች ጋር በአጋርነት እንደሚሰለፍ አስታወቀ፣ የኤፈርት ጉዳይ፣በእየሩሳሌም በአባቶች ላይ የተወሰደው እርምጃ ያሰነሳው ዲፕሎማሲያዊ ቁርሾ ማስነሳት እና ሌሎችም

$
0
0
የህብር ሬዲዮ ሰኔ 10 ቀን 2010 ፕሮግራም በአዋሳና በወልቂጤ የተፈጠረው ዘር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በሕወሓትና ደህዴን በጋራ የተቀነባበረ መሆኑ ተገለጸ ልዩ ቃለ መጠይቅ ከደቡብ ኢትዮጵአ አረንጓዴ ኮከቦች ህብረት ሊቀመንበር አቶ ሽመልስ ኪታንቾ ጋር (ያድምጡት) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ መሪ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ከህብር ሬዲዮ ጋር አደረገው ሰፋ ያለ ውይይት (ክፍል አንድን አድምጡት) በምርጫ ያሸነፈው ትውልደ ኢትዮጵያዊ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live