Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የኢትዮጵያ ትግልና የአንዳርጋቸው ጽጌ ግንኙነት ለምን የቁርባን ግንኙነት ሆነ?!

$
0
0
መስቀሉ አየለ የአንዳርጋቸው አባት አቶ ጽጌ ስድስት እህትና ወንድሞቻቸውን አይናቸው እያየ ለጣሊያን ባደሩ ባንዳዎች እንደ አይሲስ በገጀራ ሲታረዱ እሳቸውና አንዲት እህታቸው ብቻ ነበሩ የተረፉት። እህቲቱ ባዩት ሁኔታ ልባቸው ከተሰበረበት አልጠገን ብሎ ከሰው ሳይነጋገሩ፣ በህጻንነታቸው መንኩሰው በዘጠና አመታቸው ሞቱ። አቶ ጽጌ ግን ሮጠው ከተደበቁበት ጫካ አርበኞቹን የሚመሩ አንድ የታወቁ ደጃዝማች አግኝተዋቸው ኖሮ ለአንድ ጉራጌ ገበሬ ደብዳቤ […]

ታላቁን ሰውዬ ያልፈቱት ለምን ይሆን ?!

$
0
0
(ይድነቃቸው ከበደ) — አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌ ከእስር እንዲፈቱ የቀረበውን የምህረት ጥያቄ ፤ ፕሬዚዳንት ሙላቱ በመቀበል ፈርመው ወደ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እንደላኩ ፤ዐቃቤ ሕግ በበኩሉ እንደገለጸው ከሆነ ” አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን ጨምሮ 745 ታሳሪዎች በልዩ ሁኔታ በይቅርታ ከእስር እንዲፈቱ ተወስኖል” በማለት መግለጫ መስጠቱ የሚታወቅ ነው። ሆኖም ግን ይህ መረጃ ይፋ እስከሆነበት ሰዓት ድረስ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ […]

ኮ/ል መንግስቱ ሃይለማርያም ዛሬ ልደታቸው ነው

$
0
0
(ዘ–ሐበሻ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ወታደራዊ መንግስት ፕሬዚዳንት ኮለኔል መንግስቱ ኃይለማርያም ዛሬ  የልደት በዓላቸውን እያከበሩ ነው:: ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለ ማርያም‘ ከ1966 እስከ 1983 ዓ.ም. ለ17 ዓመታት የኢትዮጵያ መሪ ነበሩ። ወደ ስልጣን የወጡት በደርግ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ንጉሠ ነገሥቱን ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን በመገልበጥ ሲሆን ተቃናቃኝቻቸው የነበሩትን የቅርብ ጓደኞቻቸውንና የደርጉን መሥራቾች ባማስወገድ ብቸኛ የአብዮቱ መሪ ሆነው ቆይተዋል:: በአሁኑ ወቅት […]

መስካሪ ያጣ ታሪክ፣ጠበቃ የሌለው አገር |ከእውነቱ ፈረደ

$
0
0
ለግለሰቦች የሥልጣን ማርኪያና መጠቀሚያ፣ጥላቻን መበቀያ ለማድረግ ሲሉ  የሰው ልጅ ህይወቱን የሰዋለት የኢትዮጵያ ታሪክ ተጣሞ ሲነገር፣ሲውረገረግና ጨርሶ እንዲጠፋ የውሸት ዘመቻ ሲደረግበት በዚህ ትውልድ በተደጋጋሚ አስተውለናል። የዛሬው የኤርትራ ወጣት ትውልድ ስለአገሩ ታሪክ ቢጠየቅ ኢትዮጵያዊ ነጻ ዜጋ እንደነበር መመስከር ያዳግተዋል።የጎሳ ፖለቲካ ውጤት የሆኑትም የእኛ ወጣቶች  ተመሳሳይ ችግር እንደሚገጥማቸው መገመት አያቅትም።እኔ ከዚህ ወይም ከዚያ ዘር ነኝ፤ቅድሚያ ማንነቴ ዘሬ ነው […]

ESFNA እና የዶ/ር አብይ ጥያቄ

$
0
0
ESFNA ታላቅ አገራዊ ኃላፊነት እጁ ላይ ወድቋል። ይህን እድል በጥንቃቄ መጠቀም ትልቅ የአመራር ብስለት ይጠይቃል። የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥያቄ ተከትሎ ከተለያዩ አቅጣጫዎች በርካታ አስተያየቶች ተሰንዝረዋል። ጉዳዩ ብዙዎችንም እያነታረከ ነው። ብዙዎች እንዳሉት ይህ ሁኔታ የESFNA አመራሮችን አጣብቂኝ ውስጥ እንደሚከታቸው ግልጽ ነው። እንደ እኔ እምነት ይህ የእስፓርት ቀን በያመቱ የሚመጣና የሚያመልጥም እድል ስላልሆነ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአገር ውስጥ ባሉት […]

ግንቦት 20ን ካድሬ በጭፈራ የኢትዮጵያ ህዝብ በዝምታ የፓለቲካ እስረኞች በረሃብ አድማ እየተከበረ ነው

$
0
0
ለገሠ ወ/ሃና ሀገራችን ኢትዮጵያ የ13 ወር ፀጋ ባለቤት መሆኗን የታወቀ ነው ይህም በአለም የተለየ የዘመን አቆጣጠር ባለቤት መሆናችን ትዝ ሲለኝ ደስ ይለኛል ወዲያው ደግሞ ክፍት ይለኛል ለመከፋቴ ምክንያቱ ግንቦት የሚባል ወር ነው የ13 ወር ፀጋ ባለቤት የሚለውን ብወደውም ግንቦት ተዘርዞ ወደ 12 ወር ብንመለስ እያልኩ አስባለሁ፡፡ ለነገሩ የኛ ድክመት እንጂ ወሩ እንደማንኛውም ወር ነው ዛሬ […]

ፕ/ሃይሌ ላሬቦ ስለ ኦሮሞ ለማስተማር ምሁራዊና ሞራላዊ ልዕልና ያንሳቸዋል

$
0
0
ከመኮንን ተስፋዬ ፕ/ሃይሌ ላሬቦ በመገናኛ ብዙሓን እየቀረቡ ስለኢትዮጵያ ታሪክ ገለጻ ሲያደርጉ ኦሮሞን በተመለከተ የተናገሩት ወይም የጻፉት ብዙ የኦሮሞ ምሁራንና አክቲቪስቶች ቁጣቸውን አንዲገልጹ አስገድዷል። በአንጻሩም ሐቅ ተነገረ፤ ኦሮሞዎች/ብሄረተኞች  ልክ ልካቸው ተነገራቸው በማለት ድጋፋቸውንና ደስታቸውን የገለጹ አሉ። የመናገር መብት አላቸው ተዉአቸው ብለው የጻፉም አሉ።በዚህ ምክንያት የተነሳው አቧራ እኔም አይን ውስጥ ስለገባ ዝም ማለት አልቻልኩምና የሚከተለውን ጽፌ ለኢትዮ […]

ማንዲንጎ አፈወርቅና እና ፍቅርአዲስ ነቅአጥበብን እናመሰግናለን!!

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጥር 1994 ዓ.ም ኢኦትዮጵያ ውስጥ በማሳትማት መዲና ጋዜጣ ላይ ቤተሰቦቹ ተገኔ እያሉ የሚጠሩትን እኛ ደግሞ ማዲንጎ አፈወርቅ በሚለው ዝነኛ ስሙ የምናወቀውን ይህን ድምጻዊ ቃለምልልስ ሳደርግለት ራሱን ያስገረመ ጥያቄ ጠይቄው “ይህን መረጃ ከየት አመጣኸው?” ሲል አስገርሜዋለሁ:: ይህን ዘገባ በቪድዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ ጥያቄው “ጎንደር እያለህ ከፍቅር አዲስ ጋር ምን ትሰሩ ነበር?” ይላል:: ማዲንጎ […]

ስለ ድሬዳዋ ዝም አንልም! –በሓይላይ ብርሃነ

$
0
0
ስለ ድሬዳዋ የምንጮኽው ስለተወለድንባት ስለአድግንባት ወይም ስለ ኖርንባት ብቻ አይደለም:: ስለ ድሬዳዋ የሚገደን ከተቆረቆረችበት ጊዜ ጀምሮ አብሯት የኖረው የአብሮነት እሴት :የኢትዮጵያውያን ሁሉ የማንነት አሻራ: የፍቅር ከተማነቷ: ኗሪዎቿን ሁሉ ሳትለያይና በጎሳ በሃይማኖት ሳትነጣጥል አቅፋ ና ደግፋ የመያዝ ባህሏ እየተሸረሸረ በምአስመሳይነት እየተታካ ስለሆነ ጭምር ነው:: ተወልደህ አድገህ መኖር የማትችልባት ከተማ! ድሬዳዋ በአሁን ሰአት እንኳን በቅርብ ለሚመጡ ተወልደውና […]

ዶ/ር አብይ አህመድ ለፌዴሬሽኑ ያቀረቡት ጥያቄ እና ድምጸ ውሳኔው! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

$
0
0
ከአርባ አመታት በፊት በውጭ አገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያውያን፤ የመጀመሪያ ጠቅላላ ስብሰባቸውን ቦሰተን ከተማ ላይ ሲያደርጉ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ፤ የስብሰባውን አላማ አድንቀው ለተማሪዎቹ ደብዳቤ ልከውላቸው ነበር (ሙሉውን ደብዳቤ ከዚህ በፊት ለህትመት አብቅተነዋል)። በወቅቱ የነበሩት የተማሪዎቹ መሪዎች ግን፤ የቀዳማዊ ኃይለስላሴን መንግስት የሚቃወሙ በመሆናቸው፤ ይህንን የንጉሠ ነገሥቱን አክብሮት የተሞላበት ደብዳቤ ለመላው ተማሪ ሳያስነብቡ ቀሩ። ይልቁንም የወቅቱ ተማሪዎች ንጉሠ ነገሥታቸውን […]

“አንቺ ታቦኪያለሽ .. ይደፋብሻል”– ከመኳንንት ታዬ(ደ.ፀ) 

$
0
0
ሃገር ሁልግዜም ሃገር ናት ።ሃገር ማለት አፈሩ ድንጋዩ ማለት አደለም እና  ህዝቡ በፅናት ለራሱ የሚጠቅመውን እየወደደ እና እየፈፀመ እንዲኖር ህግ ያስገድዳል ።አንድ ሃገር፤ ሃገር የምትሆነው ብዙ ህዝብ ስለተቆጠረባት ብሎም ስለኖረባት ብቻም አደለም።ሃገር ሃገር መሆን የምትችለው ወይም የምትሆነው  ህዝብ ህዝብ ሲሆን ነው ።ህዝብ የመሆኑ ነገር እንደምን ነው ቢሉ ፤ታሪካዊ እና ማህበራዊ እሴቶቻቸውን ጠብቆው በመኖር ላይ የጋራ […]

“ዶክተር ኢንጅነር” ሳሙኤል ዘሚካኤልና ዶክተር ኢንጅነር አብዲ ኢሌ?

Next: Hiber Radio: አንዳርጋቸው ጽጌ ከእስር ተፈቷል፣ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ሊቢያ ውስጥ ከአፋኞቻቸው አመለጡ፣አንዷለም አራጌ አገራዊ የፖለቲካ ፓርቲ አቋቁሞ ትግሉን ሊቀጥል ነው፣ዶ/ር አብይ የሕዝቡን አጀንዳ እየነጠቁ ድርጅታቸውን መሪ አድርገው ሊቀጥሉ ነው ተባለ፣በወያኔው አምባሳደር የተላከው ዶ/ር አብይ ዳላስ ይገኙ ጥያቄ ፌዴሬሽኑን ለመክፈል ያለመ ነው ተባለ፣አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ ብዙዎችን ባስቆጣ ንግግሩ ከፍተኛ ተቃውሞ አስተናገደ፣ቤተ እስራኤላውያን በኢየሩሳሌም ከተማ ለታላቅ ተቃውሞ ሊወጡ ነው ሌሎችም አሉን
$
0
0
ከራጆ “ዶክተር ኢንጅነር” ሳሙኤል ዘሚካኤል ለምን ታሠሩ? ሕዝቡን በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ስላጃጃሉት ወይስ በዝህ ውሸታቸው የተታለሉላቸውን ባለሀብቶች ስለዘረፉ? በአንዱ ወይም በሁለቱም ጉዳይ ዘብጥያ ከወረዱ የአብዲ ኢሌን ጉዳይ መንግስት ለምንድነው ቸል ያለው? ከአብዲ ረጅም መጠሪያዎች በጥቅቱ ክቡር የዕድሜ ልክ የሶማሌ ክልል ፕሬዝደንት፤ ኣቦ (አባት)፤ ኣቦ መዓን (ተወዳጁ አባት)፤ ሼክ፤ አል ሐጅ፤ ጄኔራል፤ ዶክተር፤ ኢንጅነር አብዲ መሐሙድ […]

Hiber Radio: አንዳርጋቸው ጽጌ ከእስር ተፈቷል፣ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ሊቢያ ውስጥ ከአፋኞቻቸው አመለጡ፣አንዷለም አራጌ አገራዊ የፖለቲካ ፓርቲ አቋቁሞ ትግሉን ሊቀጥል ነው፣ዶ/ር አብይ የሕዝቡን አጀንዳ እየነጠቁ ድርጅታቸውን መሪ አድርገው ሊቀጥሉ ነው ተባለ፣በወያኔው አምባሳደር የተላከው ዶ/ር አብይ ዳላስ ይገኙ ጥያቄ ፌዴሬሽኑን ለመክፈል ያለመ ነው ተባለ፣አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ ብዙዎችን ባስቆጣ ንግግሩ ከፍተኛ ተቃውሞ አስተናገደ፣ቤተ እስራኤላውያን በኢየሩሳሌም ከተማ ለታላቅ ተቃውሞ ሊወጡ ነው ሌሎችም አሉን

$
0
0
የህብር ሬዲዮ ግንቦት 19 ቀን 2010 ፕሮግራም ከዚህ በሁዋላ በኢትዮጵያ ፖለቲካ መሸዋወድ አይሰራም የሚሉት የቀድሞ የኦነግ ከፍተኛ አመራር አክቲቪስት አሚን ጁዲ ስለ ወቅታዊው የአገራችን ሁኔታ አቋማቸውን በተወሰነ ደረጃ ስለቄሩበት የዶ/ር አብይ ጉዳይና በሌሎችም ወቅታዊ ጉዳዮች ተነጋግረናል(ክፍል አንድን ያድምጡት) በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ የተነሳውን ግጭት በተመለከተ የደህዴን/ሕወሓት ምን አደረጉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝብ ህብረት የድርጅት ጉዳይ መምሪያ […]

የአማራ ድምጽ የዛሬ ዜናዎች

Previous: Hiber Radio: አንዳርጋቸው ጽጌ ከእስር ተፈቷል፣ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ሊቢያ ውስጥ ከአፋኞቻቸው አመለጡ፣አንዷለም አራጌ አገራዊ የፖለቲካ ፓርቲ አቋቁሞ ትግሉን ሊቀጥል ነው፣ዶ/ር አብይ የሕዝቡን አጀንዳ እየነጠቁ ድርጅታቸውን መሪ አድርገው ሊቀጥሉ ነው ተባለ፣በወያኔው አምባሳደር የተላከው ዶ/ር አብይ ዳላስ ይገኙ ጥያቄ ፌዴሬሽኑን ለመክፈል ያለመ ነው ተባለ፣አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ ብዙዎችን ባስቆጣ ንግግሩ ከፍተኛ ተቃውሞ አስተናገደ፣ቤተ እስራኤላውያን በኢየሩሳሌም ከተማ ለታላቅ ተቃውሞ ሊወጡ ነው ሌሎችም አሉን
$
0
0
የአማራ ድምጽ የዛሬ ዜናዎች

የ “ESFNA” ቦርድ ህዉሃት/ኢህአዴግን እና የአግ7 መሪዎችን የማደራደር ሂደቱን ጥሩ አድርጎ አቀላጠፈዉ

$
0
0
ሸንቁጥ አየለ ============ ESFNA  ቦርድ  5 ሰዓታት የፈጀ ዉይይት አድርጎ “ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተጋበዙ ከተቃዋሚ ድርጅቶችም ሰው ይጋበዝ:: እናም ተቃዋሚዎችም አንድ ሰው ወክለው ይቅረቡ” የሚለው የውሳኔ ሃሳብ አሳልፏል የሚል ዜና አሁን ዘሀሻ አስነበበን:: እኔም ይሄን አይነት ዉሳኔ እንደሚሆን ገምቼ ነበር:: የቦርዱ ዉሳኔ ልክ ብዙ የተደከመበት እንዲመስል ብዙ ተራገበ::ስሌቱ ግን ቀላል ነዉ::እነ ሌንጮ ለታ የጀመሩትን የማደራደር እቅድ […]

አቶ በረከት ስምዖን አምባሳደር ሆኖ እንዲሾም ቢጠየቅም እምቢ ማለቱ ተሰማ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ከንግድ ባንክ የቦርድ ሊቀንበርነቱን ከ6 ወር በፊት ራሱን ያነሳው አቶ በረከት ስምዖን አምባሳደር ሆኖ እንዲሾም ቢጠየቅም እምቢ ማለቱ ተሰማ:: እንደ ዘ-ሐበሻ ምንጮች ገለጻ በረከት ስምዖን እንዲሾም የተፈለገው በብራሰልስ ቤልጂየም. ነበር:: ሆኖም ግን ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ በርከት ጥያቄውን እንዳልተቀበለው ነው የተገለጸው:: በርከት በድርጅቱ ውስጥ የመገፋት ስሜት እንደሚሰማው የሚገልጹት ምንጮች በተለይ ከዚህ በፊት አሰናብቱኝ ብሎ የመልቀቂያ […]

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በአዲስ አበባ ያሉ ቤተሰቦቻቸውን ተቀላቀሉ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከቤተሰቦቹና ከወዳጆቹ ጋር ተገናኘ:: አንዳርጋቸው ጽጌ ከ እስር ቤት ትናንት ተለቆ በቤተመንግስት ነበር እየተባለ ቢነገርም በወላጅ አባቱ ቤት ቤተሰቡና ወዳጆቹ ላለፉት አራት ቀናት ከአሁን አሁን ይመጣል በሚል ሲጠባበቁ ቆይተዋል:: በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ አባት ቤት የአንዳርጋቸውን መምጣት የሚጠባበቁት የአዲስ አበባና ከክልል የመጡ ወጣቶች ድንኳን ጥለው; ቄጤማ ጎዝጉዘው; አበባ መሬት ላይ ነስንሰው የአቶ […]

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ተናገሩ –“የተላለፈብኝ የሞት ፍርድ ተፈጻሚ እንዲሆን ጠይቄያቸው ነበር”አሉ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በአዲስ አበባ በአባታቸው መኖሪያ ቤት ደማቅ አቀባበል ከተደረገላቸው በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ድምጻቸውን አሰሙ:: አንዳርጋቸው ‹ብዙ ሰው እንደሚጨነቅ ብዙ ካምፔይን እንደሚደረግ መረጃ ባይኖረኝም እጠረጥራለሁ፡፡ ምክንያቱም ኢትዮጵያውያን ዝምብለው እንደማይተኙ አቃለሁ፡፡ እዚህ ያየሁት ዓይነት አቀባበል ግን ፈጽሞ ይሆናል ብይ ያላሰብኩት፣ ያላለምኩት ነገር ነው፡፡ በዝርዝር መሄድ አልችልም፡፡ ለዚህ ቀን መምጣት ለደከሙት… ለሁሉም ከፍተኛ ምስጋና አቀርባለሁ፡፡ […]

አንዳርጋቸው የወርቅ ሜዳሊያ ከመሸለሙ አስቀድሞ ያደርገው ንግግር

$
0
0
አንዳርጋቸው የወርቅ ሜዳሊያ ከመሸለሙ አስቀድሞ ያደርገው ንግግር

የዘ-ሐበሻ የዕለተ ማክሰኞ ዜና

$
0
0
የዘ-ሐበሻ የዕለተ ማክሰኞ ዜና
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live