Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

አንድነት ጋዜጣን በPDF ያንብቡ

$
0
0
አንድነት ጋዜጣን በPDF ያንብቡ

ዶ/ር አበባ ፈቃድ አቋሟን ግልጽ አደረገች

$
0
0
(SBS Amharic) ዶ/ር አበባ ፈቃደ፤ ስለ የአውስትራሊያ ጉብኝታቸው አስባብ፣ ወቅታዊው የኢትዮጵያ ጉዳዮችንና የአማራውን የትግል እንቅስቃሴ ከስነ ልቦናዊ ዕይታ ጋር አሰናስላ ትናገራለች:: “እኔ በዘር አላምንም። የሰው ልጅ ዘር አንድ ነው። በአማራ ላይ የሚደረገው ጥቃት በኢትዮጵያ ላይ የሚደረግ ነው። የሁላችንም አጀንዳ ሊሆን ይገባዋል ብዬ ነው የማምነው።” – ዶ/ር አበባ ፈቃደ

መጨረሻዎች እንደመነሻዎች አያምሩም (ጠ/ሚ ዶ/ር አቢይም አንብልኝ!)

$
0
0
ምሕረት ዘገዬ (mz23602@gmail.com) ከጠቅላላ ዕውቀት ግብይት ባለፈ ብልኅና አስተዋይ ትግሬዎች ይህን ወረቀት በተለዬ ትኩረት ቢያነቡልኝ ደስ ይለኛል፡፡ ሕወሓት በኢትዮጵያና ሕዝቧ ላይ ያደረሰውንና እያደረሰ ያለውን ተዘርዝሮ የማያልቅ ግፍና በደል የማያውቅ የትግራይ ማኅበረሰብ አባል ይኖራል ተብሎ አይገመትም፡፡ የዚህ ሁሉ ሰቆቃና ዋይታ የዞረ ድምር ምን ሊያከትል እንደሚችል ደግሞ – በአንዳንዶች ግንዛቤ ጥቂት እንደሆኑ ቢነገርም – ቢያንስ ጤናማ አስተሳሰብ […]

ዘ-ሐበሻ ዕለተ አርብ ዜናዎች

$
0
0
ዘ-ሐበሻ ዕለተ አርብ ዜናዎች

ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ አንዳርጋቸው ጽጌ እንዲፈታ ፈረሙ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የፌደራል የይቅርታ ቦርድ ምህረት እንዲደረግላቸዉ ስማቸው ለፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ካስተላለፈው ዝርዝር ውስጥ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ስም እንዳለበትና ፕሬዚዳንቱም በአቶ አንዳርጋቸው ላይ የቀረበውን የምህረት ጥያቄ አጽድቀው መፈረማቸው ታወቀ:: ዜናውን በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ የፕሬዚዳንቱ ደብዳቤም ወደ ፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ የተላከ ሲሆን አንዳርጋቸው ጽጌ ከአሁን በኋላ በማንኛውም ሰዓት ከ እስር ቤት እንደሚለቀቅ ይጠበቃል:: የፌደራል ጠቅላይ […]

ግልጽ ደብዳቤ ለኢሃደግ ጠቅላይ ሚነስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ –አራት ኪሎ ቤተ መንግስት ወይም ባሉበት |ከለገሠ ወ/ሃና

$
0
0
ቀን /16/9/2010 ዓም ቁጥር 0001 ግልጽ ደብዳቤ ለኢሃደግ ጠቅላይ ሚነስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ አራት ኪሎ ቤተ መንግስት ወይም ባሉበት ከለገሠ ወ/ሃና ጉዳዩ የሚከተለው ነው በመጀመሪያ ለጤናዎ እንደምን አሉ ? ቤተሰብዎስ ሠላም ናቸው የቤተመንግሥት ኑሮስ እንዴት ነው ለመዱት ? ልጆችዎስ በደንብ እየተማሩ ነው ? ከሀገር ሀገር መንከራተቱስ አላደከመዎትም ? እኔ እግዜር ይመስገን ደህና ነኝ በእርስዎ መንግሥት […]

አምባሳደር አሚን አብዱል ቃደር ከሳውዲ አረቢያ በመነሳታቸው ኢትዮጵያውያኑ ደስታቸውን ገለጹ

$
0
0
ኢንጂነር መሃመድ አባስ ከሪያድ ሳውዲ አረቢያ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚንስተር መ/ቤት ባደረገው ድንገተኛ የአምባሳደሮች ለውጥ እና ሽግሸግ በሳውዲ አረቢያ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መንግስት ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አንባሳደር አሚን አብዱል ቃደርን ከኃላፊነታቸው ተነስተው ወደ አልጄሪያ እንዲዘዋወሩ በመደረጉ በሳውዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ደስታቸውን ገልጸዋል። እርምጃው የአንባሳደሮችን የስራ ልምድ እና የትምህረት ደረጃ ያገናዘበ መሆኑን የሚገልጹት ምንጮች አንባሳደር አሚን አብዱል […]

ከራሱ ሐሳብ የተጣላው ኃይሌ –ከካሳሁን ይልማ

$
0
0
አትሌት ኃይሌ በጌጤ ዋሚ መታመም ዙሪያ ጋዜጠኛ አበበ ጊደይ ሸገር ላይ ላቀረበለት ጥያቄዎች አስተያየት ሰጥቷል። ኃይሌ በመልሱ ያነሳቸውን ነጥቦች አንድባ’ንድ እንመልከት 1.”ሶሻል ሚዲያ ሊያጠፋን ነው – scoial media is social crisis” ይህን ያለው የጌጤን ቪዲዮ ማህበራዊ ድረገጽ ላይ ስለተመለከተው ነው። ይሁን እንጂ ቪዲዮው የተቀረጸው በአባ ግርማ የቪዲዮ/የሚዲያ ክፍል ለመሆኑ ከዚህ በፊት የሳቸውን ስራዎችን የተመለከተ በቀላሉ […]

ሜቴክና ኢፈርት

$
0
0
ዶ/ር አብይ ሜቴክን በተመለከተ ሹም ሽር አድርገዋል። ደመቀን አንስተው አምባቸውን ተክተዋል። ወ/ሮ አዜብንና አቶ አስመላሽ ወልደስላሴን በቦርድ አባልነት ሰይመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሜቴክና በኢፈርት ላይ የሚወስዷቸው እርምጃዎች ይጠበቁ ነበር። ህወሀት ኢትዮጵያን እንድጥገት ላም እያለበ፡ በአጥንቷ እንድትቀር ያደርጋት በእነዚህ ተቋማት አማካኝነት ነው። ዓይን ያወጣ ዘረፋ የሚከናወንባቸው እነዚህ ተቋማት ህወሀትን በኢኮኖሚ ጡንቻው እንዲፈረጥም በማድረግ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ መጠነ […]

ሰበር ዜና: ዶ/ር ዓብይ አህመድ ዘንድሮ ዳላስ ላይ በሚደረገው የኢትዮጵያ ስፖርት ፌስቲቫል ላይ ለመገኘት ጥያቄ አቀረቡ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) 35ኛው የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል ፌስቲቫል በቴክሳስ ግዛት ዳላስ ከተማ ከጁላይ አንድ እስከ ጁላይ 7 ቀን 2018 ይደረጋል:: በዚህ ታሪካዊው ዝግጅት ላይ በቅርቡ የጠቅላይ ሚኒስተርነቱን ቦታ የያዙት ዶ/ር ዓብይ አህመድ በ እንግድነት ለመገኘት ጥያቄ ማቅረባቸውን የቅርብ ምንጮች ለዘ-ሐበሻ አረጋግጠዋል:: ሰበር ዜናውን በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ በተጨማሪም ዶ/ር ዓብይ አህመድ በአውሮፓው የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽንም ተመሳሳይ ጥያቄ […]

ፖሊሶች የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን አባት ልጅዎን እኛ ቤትዎ ድረስ እናመጣዋለን እርስዎ ይሂዱ አሉ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) እነ አቶ መላኩ ፈንታና ባለሃብቱን አቶ ከተማ ከበደን ጨምሮ በነሱ የክስ መዝገብ የተከሰሱ እስረኞች በዛሬው ዕለት ከ እስር ቢለቀቁም አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ግን ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ከ እስር ቤት እንዳልወጡ ታወቀ:: ዜናውን በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ የፌደራል የይቅርታ ቦርድ ምህረት እንዲደረግላቸዉ ስማቸው ለፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ካስተላለፈው ዝርዝር ውስጥ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ስም […]

ዶ/ር ዓቢይ አሕመድ ሁሉም አፍሪካውያን በቅርቡ ካለምንም ቪዛ ወደ ኢትዮጵያ መግባት እንዲችሉ እንደሚፈቅዱ አሳወቁ

$
0
0
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዓቢይ አሕመድ ሁሉም አፍሪካውያን በቅርቡ ካለምንም ቪዛ ወደ ኢትዮጵያ መግባት እንዲችሉ እንደሚፈቅዱ አሳውቀዋል። ዜናውን በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ ይህ ርምጃ የአፍሪካውያንን በነፃ የመዘዋወር ነፃነትን ከማቅለሉም በተጨማሪ የቱሪስት ፍሰቱን በመጨመር ለሃገሪቱ ኢኮኖሚና የንግዱ ማኅበረሰብ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ አዎንታዊ ሚና ይኖረዋል በማለት የአፍሪካ ልማት ባንክና የአፍሪካ ኅብረት በበጎ ተቀብለውታል። የምስራቅ አፍሪካዊቷ ሩዋንዳ ከባለፈው ጥር […]

ድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ሕዝቡ ፍላጎቱን የሚያዳምጠው መሪ ይፈልጋል አለ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በኦሮሚያ ሙዚቃዎቹ እጅግ ገናና ዝና ያለው ድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ ከሚወጣው ሸገር ታይምስ መጽሔት ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍላጎቱን የሚያዳምጥ መሪ ይፈልጋል አለ:: የብሮድካስት ባለስልጣኑን ስላናደደውና በሚሊኒየም አዳራሽ ስላደረገው ኮንሰርት ሲናገር ባለስልጣናቱ እዚያ እንደነበር እንደማያውቅ  እንዲህ ሲል ገልጿል:: ዜናውን በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ

መንግስት በጎንደር መሳሪያ እያስፈታ ነው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በጎንደር በተለይም በመተማ ዮሐንስ ከተማ አካባቢ መንግስት በድንገት ሕዝቡ ውስጥ በመግባት መሳሪያ እያስፈታ መሆኑ ታወቀ:: ዜናውን በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ ኮማንድ ፖስቱና የመከላከያ ሰራዊቱ ወደ ሕዝቡ ጋር በመሄድ እንዲሁም መንገድ ላይ በመጠበቅ ሕዝቡን መሳሪያውን እያሰፈቱት ሲሆን ሕዝቡም ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠይቋል:: ሕወሓት አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን የአማራውን ሕዝብ ትጥቅ እንዲያስፈታ በተደጋጋሚ ሲወተውት ቆይቷል:: አቶ ገዱም አማራው […]

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሊቨርፑል ደጋፊዎች ደረሰላቸው

$
0
0
በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ፍጻሜ ውድድር ዛሬ ምሽት ሊቨርፑልና ሪያል ማድሪድ ኬቭ ላይ ይፋለማሉ፡፡ የቻምፒየንስ ሊግ ፍጻሜን ውድድር ለመከታተል ደጋፊዎች በዩክሬን ዋና ከተማ ኬቭ መከተማቸው ተነግሯል፡፡ የዘንድሮውን የቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ሪያል ማድሪድ የሚያነሳ ከሆነ ለአስራ ሶስተኛ ጊዜ ሲሆን፥ እንዲሁም ለሶስት ተከታታይ ዓመታት ለማሸነፍ ነው የሚፋለመው፡፡ ሊቨርፑል ዋንጫውን የሚያነሳ ከሆነ ደግሞ በታሪኩ ለስድስተኛ ጊዜ ያነሳ ተብሎ ታሪክ […]

ውሉን የሳተ የትግል ጉዞ –ከእውነቱ ፈረደ   

$
0
0
የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚቋቋሙበት አንዱና ዋነኛው ዓላማ የመንግሥትን ሥልጣን ለመጨበጥ ነው።የመንግሥቱን ሥልጣን የሚጨብጡበት መንገድ እንደ አገሩ የፖለቲካ ሥርዓት የተለያዬ ቢሆንም ተልእኮአቸውን ግን አይቀይረውም። አንድ የፖለቲካ ድርጅት የራሱ ህልውና መግለጫ የሚሆን ራዕይ ፣ርዕዩተዓለም(ፍልስፍና ወይም አይዶሎጂ)፣አማራጭ የፖሊሲ ሃሳብ መዋቅርና በመዋቅር የታቀፉ አባላት ፣አባላቱን ከሕዝቡ የሚያገናኝበት መረብና ለሕዝቡ የሚያቀርበው መርሃግብር(ፕሮግራም)አባላቱ የሚተዳደሩበት ደንብና መመሪያ ካለው ድርጅት ይባላል።ይኸው ድርጅት ለመንግሥት ሥልጣን […]

“ማኅበራዊ ሚዲያ ሊያጠፋን ነው” ኃይሌ ገ/ሥላሤ –ነፃነት ዘለቀ

$
0
0
ነፃነት ዘለቀ (netsanetz28@gmail.com) “ማኅበራዊ ሚዲያ ሊያጠፋን ነው” ፣ “ጌጤ ያለችው በውስጧ የምታስበውን ነው። እንደዚህ ዓይነት ቦታዎች ስትሄድ የምትናገረው በወስጥህ ያለውን በመድገም ነው” “አጋንንት የለም፣ የት ነው ያለው? ጥንቆላ፣ መተት የለም፡፡ ስፖርት ላይ የለም ውሸት ነው፣ ወሬ የወለደው ነው” “ለገንዘብ፣ለፕሮፓጋንዳ፣ የራስን ተፈላጊነት ለማጉላት… ገንዘብ ለማግኘት የሚደረገው ስራ የፈጣሪ ስራ አይደለም። ይኼ የፈጣሪ ስራ ሳይሆን የአጋንንት ስራ ነው” ከፍ […]

የአማራ ህዝብ መድህን ዴሞክራሲ ወይስ ብሔርተኝነት?

$
0
0
ከመሐመድ እድሪስ (በቅዳሜው የግዮን መጽሔት እትም ላይ የቀረበ እና ለውይይት ወደዚህ የመጣ ነፃ ሀሳብ)፡፡ በጨዋ ደንብ በሀሳብ ለሚወያይ ከወዲሁ ምስጋናዬን አቀርባለሁ እንደ መንደርደሪያ… ብሔርተኝነት (Nationalism) ከ12ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ በዋናነት የትውልድ ቦታን ጠቋሚ በሆነ መልኩ ጥቅም ላይ ይውል የነበረ ቃል ቢሆንም እስከ 18ኛው ክፍለዘመን ድረስ ግን ፖለቲካዊ ትርጉም የሚሰጠውና ለፖለቲካ ዓላማ ጥቅም ላይ የሚውል አልነበረም፡፡ […]

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ አራት ወታደራዊ ጥቃቶችን መሰንዘሩን አስታወቀ

$
0
0
(ዘ–ሐበሻ) የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ /አዴኃን/ ትላንት ግንቦት 18 ግንቦት ለ ግንቦት 19 አጥቢያ ከሌሊቱ 6፡ 00 ላይ በስናን ወረዳ አባ ጃኒ ጫካ በሚገኘው የወያኔ ህወሃት ወታደራዊ ጦር ሰፈር ላይ ወታደራዊ ጥቃት መሰንዘሩን ለዘ–ሐበሻ በላከው መግለጫ ገለጸ:: ንቅናቄው በተጨማሪም በተመሳሳይ ቀንና ስዓት ከህወሃት ወያኔ አገዛዝ ጋር ጋብቻ በመፍጠር አማራን አሁንም ለባሰ ህወሃታዊ ምርኮና ባርነት አሳልፎ […]

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ሳይፈታ አደረ

$
0
0
(ዘ–ሐበሻ) የአርበኞች ግንቦት 7 አመራር አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በትናንትናው ዕለት በተለያዩ ሚዲያዎች ከ እስር እንደተለቀቀ ሲዘገብ ቢውልም; እውነታው ግን ሳይፈታ አድሯል:: በትናትናው ዕለት በቃሊቲ እስር ቤት በር ላይ አባቱን ጨምሮ የተለያዩ የአንዳርጋቸው ወዳጆች ሲጠባበቁ ቢውሉም ፖሊስ “ልጅዎን ቤት ድረስ ይዘነው እንመጣለን እርስዎ ይሂዱ” ብሎ እንዳሰናበታቸው በትናንቱ የዜና እወጃችን መዘገባችን ይታወሳል:: ፖሊሶች ከአሁን አሁን ወደ ቤቱ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live