Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ትውልደ ኢትዮጵያዊው ለኔቫዳ ኮንግረስ የዴሞክራቲክ ፓርቲ ተወዳዳሪ ስለ ወቅታዊው የምርጫ ዘመቻው እና ተያያዥ ጉዳዮች ማብራሪያ ሰጥቷል

$
0
0
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ለኔቫዳ ኮንግረስ የዴሞክራቲክ ፓርቲ ተወዳዳሪ ስለ ወቅታዊው የምርጫ ዘመቻው እና ተያያዥ ጉዳዮች ማብራሪያ ሰጥቷል

የቤንሻንጉሉ የማንቂያ ደዎል ነው! በላዔ ሰቦቹ የመጨረሻውን ነጋሪት ሊመቱ ጫፍ የደረሱ ይመስላል

$
0
0
(መስቀሉ አየለ) ባንድ ወቅት በውቁቱ ስዩም የተባለ ገጣሚ ጽፎት መሰለኝ እንዲህ የሚል ነገር ማንበቤ ትዝ ይለኛል።መጀመሪያ የሰው ልጅ እንስሳትን ነፍስ የላቸውም ብሎ እራሱን አሳመነ፤ ከዚያ ቦሃላ የፈለገውን እያረደ ለመብላት የሚገድበው የሞራል እሴት ከውስጡ በኖ ጠፋ ይላል።ምናልባት ገጣሚው ሃይማኖት ስለሌለው አገላለጡን ዘውር አድርጎ አስቀመጠው እንጅ ነገሩ እውነት ነው። ዘፍጥረት በደመ ነፍስ ይኖራሉ ይላልና። ካሁን በፊት ለመጥቀስ […]

እግር ተወርች የታሰረው የአገራችን ቱሪዝም |ከሙሉጌታ ገዛኸኝ

$
0
0
ባለፈው ሰሞን ‘የቱሪዝሙ አባት’ እየተባሉ የሚጠሩት ክቡር አቶ ሀብተ ሥላሴ ታፈሰ ከዚህ ዓለም በሞት የመለየታቸው አሳዛኝ ዜና ተሰምቷል፡፡ ‘ኢትዮጵያ የአሥራ ሦስት ወር ፀጋ አገር’ የሚል ጥልቅ   መርሕ አንግበው ለበርካታ ዓመታት ለፍተዋል፡፡ በአበው አነጋገር መልካም ስም ከመቃብር በላይ ይውላል ነውና አቶ ሀብተ ሥላሴ ለዘመናዊው የኢትዮጵያ ቱሪዝም እድገት ፈርቀዳጅነት ውለታቸው ምንጊዜም በታሪክ ይታወሳሉ፡፡ የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስቴር […]

‹‹አውሬው  ቆስሎል ኢኮኖሚው ወድቆል!!! እናንተ ከላይ እኛ ከታች ሆነን እንጨፍልቀው!!!››

$
0
0
ኢት-ኢኮኖሚ           /ET- ECONOMY ‹‹አውሬው  ቆስሎል ኢኮኖሚው ወድቆል!!! እናንተ ከላይ እኛ ከታች ሆነን እንጨፍልቀው!!!›› ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር››  ዶክተር በፍቃዱ ደግፌ የእውቀት፣ የእውነትና የድፍረት መምህራችን የተበረከተ   ‹‹ተናገር አንተ ሀውልት፣ አንተ አክሱም ያለኸው፤ እስከዛሬ ድረስ፣ ብዙ ጉድ ያየኸው!!!›› አውሬው ቆስሎል እናንተ ከላይ እኛ ከታች ሆነን እንጨፍልቀው!!! ኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅናቄ፣ ለኢትዮጵያዊያን የጋራ ግበረ […]

ሃጫሉ ሁንዴሳ መኪና ተሸለመ |ቴዲ አፍሮ በሰሜን አሜሪካ የተሳካ ኮንሰርቶችን በተለያዩ ከተሞች እያቀረበ ነው

$
0
0
  (ዘ-ሐበሻ) ድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ በሙያው እያደረገ ላለው የትግል አስተዋጽኦ በሚል በባለሃብቶች የመኪና ሽልማት ተበረከተለት:: ዜናውን በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ በካናዳ ካልግሪና ቶሮንቶ ከተሞች የሙዚቃ ሥራዎቹን አቅርቦ ወደ አዲስ አበባ የተመለሰው ሃጫሉ በኦሮሚያ ቄሮ ላደረገው ትግል ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል;’ ለዚህም ሽልማት ይገባዋል በሚል ትናንት በኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል በተካሄደ ስነ ሥርዓት የኦሮሚያ ባለሃበቶች መኪና ሸልመውታል:: ድምጻዊው […]

ጀነራል ሳሞራ የኑስ በቅርቡ ከእስር የተለቀቁትን ጀነራሎች መለማመጥ መጀመሩ ተሰማ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የሕወሓቱ ጀነራል ሳሞራ የኑስ  በጀነራል ተፈራ ማሞ የክስ መዝገብ ከመንግስት ግልበጣ ጋር ተያይዞ ከ9 ዓመታት ታስረው የተፈቱትን የጦር መኮንኖች አማላጅ በመላክ እየተለማመጠ መሆኑ ተሰማ:: ዜናውን በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ በቅርቡ ከእስር የተፈቱትን እነጀነራል ተፈራ ማሞ ከእስር ከተፈቱ በኋላ የሕዝብ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው በተለያዩ ሚዲያዎች ሲገለጽ ቆይቷል::  ሆኖም ግን እነዚህ ጀነራሎች በአሁኑ ወቅት ሥራ ስለማይኖራቸው ሊንበረከኩ […]

አሁንም ሰዎች እየታፈኑ የደረሱበት እንደማይታወቅ ተገለጠ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ)  የሰመራ ዩንቨርሲቲ የሰው ሀይል አደረጃጀት ኃላፊ አቶ ራሺድ ሷሊህ በህወሀት ደህንነት ከታፈኑ አምስት ወር እንዳለፋቸው የዘ-ሐበሻ የአፋር አዘጋቢዎች ገለጹ:: ዜናውን በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ በሕወሓት ታፍነው የተወሰዱ አቶ ራሺድ የት እንዳሉ እንደማይታወቅና ሥር ዓቱ የት እንዳደረሳቸው ለቤተሰብ እንዳላሳወቀ የሚገልጹት ዘጋቢዎቹ ላለፉት አምስት ወራት ቤተሰቦቹ በከፈተኛ ጭንቀት ውስጥ እንደሚገኙ ገልጸዋል:: በአፋር ክልል ወጣቶቹ አቶ ራሺድን […]

በጎንደር በሚገኝ አንድ ቤተክርስቲያን የዲያቆናት መኖሪያዎች ተቃጠለ |ሕዝብ ተቃውሞውን በአደባባይ ገለጸ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ጎንደር ቀበሌ 18 አበራ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ግቢ የሚገኝ የዲያቆናት መኖርያዎች መቃጠላቸውን ምንጮች ገልፀዋል ሲል ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ዘገበ። ህዝብ የመንግስት አካል እንዲደርስ ጥረት ቢያደርግን የእሳት አደጋም ሆነ ሌሎች የመንግስት አካላት/ተቋማት ሊደርሱ አልቻሉም።   የመንግስት አካል ሊደርስ ባለመቻሉ ሕዝብ እሳቱን ተረባርቦ አጥፍቷል። የከተማው ወጣቶች የመንግስት አካላት እሳቱን ለማጥፋት ጥረት አለማድረጋቸውን በመቃወም ጩኸት ሲያሰሙ እንደነበር ተገልፆአል።  ዜናውን […]

‹‹ጾሙ መላው ሙስሊም ማህበረሰብ በሁሉም የህይወት ዘርፍ በረከት እና ትሩፋት የሚያገኝበት እንዲሆን አላህን እንማጸናለን!›› –ከሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ:

$
0
0
‹‹ለታላቁ የረመዳን ወር እንኳን አላህ አደረሰን!!›› ‹‹ጾሙ መላው ሙስሊም ማህበረሰብ በሁሉም የህይወት ዘርፍ በረከት እና ትሩፋት የሚያገኝበት እንዲሆን አላህን እንማጸናለን!›› አርብ ግንቦት 10/2010 አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ በመጀመሪያ አላህ (ሱወ) ለተከበረው ታላቅ ወር ረመዳን ስላደረሰን ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡ ረመዳን የሰማያት በር የሚከፈቱበት፣ የጀሐነም በር የሚዘጋበት እና ኢብሊስም የሚታሰርበት የተባረከ ወር ነው፡፡ ረመዳን መላውን የሰው ዘር ከጭለማ ወደብርሃን ለማስገባት […]

የዘ-ሐበሻ የዕለተ ቅዳሜ ዜናዎች

$
0
0
የዘ-ሐበሻ የዕለተ ቅዳሜ ዜናዎች

በዓለም አቀፉ ፊልም ፌስቲቫል ላይ አኩርታን እርሷ ግን ያለቀሰችው ዮርዳኖስ ሽፈራው |በተለይ አረቢኛና እንግሊዘኛ የምትሰሙ እዩት

$
0
0
በዓለም አቀፉ ፊልም ፌስቲቫል ላይ አኩርታን እርሷ ግን ያለቀሰችው ዮርዳኖስ ሽፈራው በተለይ እንግሊዘኛና አረቢኛ የምትሰሙ እዩት

እስክንድር ነጋ ባለቤቱን ሰርካለም ፋሲልን እንዴት እንደገለጻት ይመልከቱ

$
0
0
እስክንድር ነጋ ባለቤቱን ሰርካለም ፋሲልን እንዴት እንደገለጻት ይመልከቱ

በቅርቡ ከእስር የተፈታው ወጣት መምህር ዮናታን ተስፋዬ ከአዲስ አበባ ሕዝብ ጋር ተወያየ

$
0
0
(ይድነቃቸው ከበደ) በመምህር ዮናታና ተስፋዬ የውይይት መነሻ ሃሳብ አቅራቢነት በሰማያዊ ፓርቲ ሰፊ ውይይት ተካሄደ ። ” ወቅታዊ የአገራችን ፓለቲካ ተስፋ እና ስጋቶች ” አስመልክቶ መምህር ዮናታና በሰጠው ገለፃ ፤ፖለቲካ ምንድነው? ከሚለው ጥያቄ በመነሳት ፣ በኢትዮጵያ ቀደምት ታሪካዊ ክስተት እና እሱን ተከትሎ የተፈጠረው ብሔራዊ አንድነት እና የዘውግ ፖለቲካ አራማጅነት ዋነኛ መንስኤዎችን በመዳሰስ ፣ አሁን ላይ የምንገኝበት […]

ረሃብ…ጊዜ ይሰጣል?! –ጋዜጠኛ ወብሸት ታየ

$
0
0
ሰሞኑን በማሕበራዊ ሚዲያው ከሚቀርቡና ትኩረት ከሳቡ ጉዳዮች አንዱ የብሔር ማንነትን አማክሎ፤ በዜጎቻችን ላይ እየተፈፀመ ያለው ከማፈናቀል አንስቶ የማንኛውንም ሰብአዊ ፍጡር ልብ በሐዘን የሚሰብር የአካል ጉዳትና የሕይወት መጥፋት መከሰት ነው። ማዘን፣ መቆጨትና ሁኔታውን ማጋለጥ፤ ከዚያ ባለፈም ተጎጂ ወገኖቻችንን ቢያንስ ካሉበት ነባራዊ ችግር ለመታደግ እየተደረገ ያለው እንቅስቃሴ አክብሮት የሚቸረው ነው። በተለይ ሳይማር ያስተማረ፣ ከጉድለቱ አካፍሎ ለቸገረው የደረሰ፣ […]

ኢትዮጵያዊው ፓስተር ሴቶችን ለሴተኛ አዳሪነት በመመልመልና በማሰማራት ሥራ ተጠርጥረው ታሰሩ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በአሜሪካ ሂውስተን ቴክሳስ ፖሊስ ተከታትዬ ደረስኩበት ባለው ጥፋት፣ ሴቶችን ለሴተኛ አዳሪነት በመመልመልና በማሰማራት ሥራ ተጠርጥረው ከተያዙት 34 ሰዎች መካከል፣ በሚዙሩ የኢትዮጵያ ክርስቲያን ፌሎውሺፕ ችርች ፓስተር የሆኑት አለማየሁ ደምሴ አንዱ ናቸው ብሏል። ዜናውን በቪድዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ አድማስ ራድዮ የፖሊስን ሪፖርት ጠቅሶ እንደዘገበው፣ ፓስተሩና ሌሎች 34 ተጠርጣሪዎች ወጣት ሴቶችን ለወሲብ ንግድ በማሰማራት ወንጀል ተከሰው ወደ […]

ዶ/ር ዓብይ አህመድ የሳዑዲ ዜጋ ያለውን አላሙዲንን ለማስፈታት ሳዑዲ ድረስ ከመሄዳቸው በፊት ቃሊቲ ያለውን አንዳርጋቸው ጽጌን መፍታት ነበረባቸው በሚል ተተቹ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በሳዑዲ አረቢያና እስካሁን ድረስ ለምን እንደሄዱ ባይታወቅም የተባበሩት አረብ ኤመሬት ግዛት በሆነችው አቡዳቢ ከተማ ደርሰው እንደተመለሱ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ለተሰበሰበው ሕዝብ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር ዓብይ አህመድ በኢትዮጵያ ውስጥ ኪራይ ሰብሳቢ ነው የሚባሉትን ሼክ መሐመድ አላሙዲንን ለማስፈታት ከሳዑዲ መንግስት ጋር ከመነጋገራቸው አስቀድመው በሃገር ቤት አስረው እያሰቃዪት ያለውን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን መፍታት ነበረባቸው […]

ዶክተር አብይን እጠይቃለሁ! መጠየቅ ግዴታቸው ነው! የመጠየቅ/የመቃወም እንጅ የመደገፍ ግዴታ የለብኝም!

$
0
0
ከጌታቸው ሽፈራው ዶክተር አብይ ብዙውን ማስጨብጨብ ቀጥለዋል። መልካም ይሁንላቸው። መደገፍ ሀጥያት አይደለም። አይፈረድምም። ደግሞ ክፉ ክፉውን ብቻ ሲናገሩ የኖሩትን እነ መለስን እንጅ በቅርብ በጎ ሰው ያላየ ሕዝብ ለአብይ ድጋፍ ቢሰጥ አይደንቅም። የአንዳንዶቹ ግን ስሜቱ በዝቷል! ~ነውሩ ግን፣ ገና ጥሩ የሚናገሩት አብይ ስልጣን ላይ ናቸውና ጥያቄም ተቃውሞም አያሰሙ የሚል ሰሞነኛ ወቀሳ ነው። “አዲስ እረኛ ከብት አያስተኛ” […]

ዘ-ሐበሻ የዕለተ ዕሁድ ዜናዎች

$
0
0
ዘ-ሐበሻ የዕለተ ዕሁድ ዜናዎች

ከመተከል (ቤኒሻንጉል) የተፈናቀሉት አማሮች የት ይሂዱ?

$
0
0
ከበላይ ማናየ ከመተከል (ቤኒሻንጉል) ተፈናቅለው ለ1 ወር ከሳምንት በባህር ዳር ከተማ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ተጠልለው የሚገኙት ወገኖች ሁለት አማራጭ ቀርቦላቸው ሁለቱንም አልተቀበሉትም። እነሱ ያቀረቡት አማራጭ ደግሞ በመንግስት ተቀባይነት አላገኘም። የመንግስት አካላት ተፈናቃዮች ወደነበሩበት አካባቢ እንዲመለሱ፣ አልያ ግን ቤተሰቦቻቸው ይኖሩበታል ወደሚባል ቀበሌና ወረዳ እንዲበተኑ ውሳኔውን ነግሯቸዋል። ሆኖም ተፈናቃይ ወገኖች ወደነበሩበት ቦታ ለመመለስ የደህንነት ዋስትና እንደሌላቸው በመግለፅ […]

ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የአማራን መፈናቀል ከጀርባው ያሉ የሕወሓት ምስጢሮችን የደህነነቱ ሹም አጋለጡ

$
0
0
ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የአማራን መፈናቀል ከጀርባው ያሉ የሕወሓት ምስጢሮችን የደህነነቱ ሹም አጋለጡ
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live