Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የኦሕዴድና የብአዴን ልዩነት –አቻምየለህ ታምሩ

$
0
0
1. ኦሕዴድ ለተፈናቀሉ የኦሮሞ ተወላጆች ጊዜያዊ መጠለያ ከመስራት ጀምሮ የተፈናቃዮችን ደህንነት በተቻለ መጠን ለመጠበቅ ሲሞክር፤ ነውረኛው ብአዴን ግን ለተፈናቃዮቹ ጊዜያዊ መጠለያ መስራት ይቅርና ያስጠለላቸው ቤተ ክርስቲያን እንኳ ማረፊያ እንዲነሳቸውና ከግቢው እንዲያስወጣቸው ትዕዛዝ በማስተላለፍ ሕጻናት፣ሴቶችና አረጋውያን ሜዳ ላይ እንዲወድቁ ያደርጋል። 2. ኦሕዴድ ለተፈናቀሉ የኦሮሞ ተወላጆች የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑ አትሌቶች፣ ድምጻውያንና ባለሐብቶት የተካተቱበት የእርዳታ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ሲያደርግ፤ […]

ሕዝብ “የግብረሰዶማውያን የሚለው”የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻን የሚደግፉ ወገኖች የሚጠቀሙበት ባንዲራ በኢምባሲዎች ደጃፍ ሲውለበለብ መዋሉ ሕዝቡን አስቆጣ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) (ዜናውን በቪድዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ)  በተለምዶው የኢትዮጵያ ሕዝብ “ግብረሰዶም” እያለ የሚጠራው ተመሳሳይ ጾታ ጋብቻንና ጾታ መቀየርን ፍርሃትና ጥላቻ ለመመስበር በሚል በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ የተለያዩ ኢምባሲዎች ሬንቦው ባንዲራ ሰቅለው መዋላቸው የኢትዮጵያን ሕዝብ እያነጋገረ ነው:: የአውሮፓ ሕብረት የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ እና ጾታ መቀየርን ሰዎች መጥላት እንዲያቆሙና ሌሎች ሰዎች የነዚህን ወገኖች መብት እንዲያከብሩ በየዓመቱ ሜይ 17 […]

በጎጂና በጌዲዮ ብሔረሰቦች መካከል የተነሳው ግጭት አስፈሪ ሆኗል

$
0
0
(ዘ- ሐበሻ) (ዜናውን በቪድዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ) በኢትዮጵያ ዛሬም ድረስ ቀጥሎ በዋለው   በጉጂና  በጌዲዮ  ብሔረሰቦች  መካከል  በተነሳው  ግጭት  ምክንያት የተፈናቀሉት  ዜጎች ቁጥር ከ200 000 በላይ መድረሱ ተዘገበ::  የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ግንቦት 2 ቀን ይፋ ባደረገው ሪፖርቱ ላይ እንደተገለጸው ተፈናቃዮቹ ስልጣን ላይ ካለው መንግስትም ሆፕነ ከሌላ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ወገን ምንም ዓይነት እርዳታ እያገኘ አይደለም::  […]

ብአዴንን መታገል ወይስ ብአዴንን ማታገል /ረዥም ሙግት/ –ከጎልዲ ገበየሁ

$
0
0
“እሾህን በእሾህ” እንዲሉ ባለፉት ሀያ ሰባት አመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ያስተዋልነው ነገር ቢኖር አማራ ነኝ ያለው እና ለአማራ ሕዝብ እታገላለሁ የሚለው ፓርቲና አባላቱ በአይንህ ቀለም አላማረኝም አማራውን እርስ በእርስ እየከፋፈሉና እያከፋፈሉ እርስ በእርስ ሲያላፉት፣ ሲያደክሙት፣ ሲያቆረቁዙት ሮረዋል፡፡ ለኦሮሞ ሕዝብ እታገላለሁ የሚለውና የኢሕአዴግ አባል የሆነውን ኦሕዴድም በተመሳሳይ ለኦሮሞ ሕዝብ እንታገላለን የሚሉትንና የኦሮሞን ሕዝብ ሲያላፉ፣ ሲያደክሙ፣ ሲያታክቱ… […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ ያኮረፉ ባለስልጣናት እንዳሉ አመኑ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ በኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች በመሄድ ከሕዝብ ጋር ከተወያዩ በኋላ; ከሕዝብ ጋር የተወያዩባቸውንና ከህዝቡ የወሰዱትን ጥያቄዎች ይዘው ካቢኔያቸውን ሲያስተምሩ በዋሉበት የቤተመንግስቱ ምሽት ላይ አንዳንድ ባለስልጣናት ከነበሩበት የሚኒስተርነት መስሪያ ቤት ስለተነሱ ማኩረፋቸውን በአደባባይ ተናገሩ:: (ዶክተር ዓብይ አህመድ ስላኮረፉት ባለስልጣናት የገለጹበትን ቪድዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ) በተለይ የደህዴን ባለስልጣናት የሆኑት ሽፈራው ሽጉጤ; አምባሳደር ተሾመ […]

“በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው በደል፥ ሰቆቃ፥ ስደታና ሞት ቀጥሎሏል”ሲል የአንድ አማራ ንቅናቄ አስታወቀ

$
0
0
(ዘ- ሐበሻ) (ዜናውን በቪድዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ)  “በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው በደል፥ ሰቆቃ፥ ስደታና ሞት ቀጥሎሏል።” ሲል የአንድ አማራ ንቅናቄ አስታወቀ:: ንቅናቄው “ዘራፊዎችን ለማጋለጥ ሁሉም ይተባበር!!” በሚል ርዕስ  ባወጣውና ለዘ-ሐበሻ  በላከው መግለጫ  “እዉነተኛ አማራ እንኳንስ ተነጋግሮ፥ ተያይቶ ብቻ መግባባት አለበት!!” ብሏል:: “በአንድ አማራ ጽኑ እምነት አሁን ካለው የባሰና የከፋ ከመምጣቱ በፊት ጠላት በመቀነስ ላይ […]

ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ተስፋ የሰጧቸው በርካታ ወጣት ኢትዮጵያዊያን ወደ ጦርነቷ አገር የመን በገፍ የመሰደዳቸው ጉዳይ ሲዳሰስ (ልዩ ዘገባ) በታምሩ ገዳ

$
0
0
ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ተስፋ የሰጧቸው በርካታ ወጣት ኢትዮጵያዊያን ወደ ጦርነቷ አገር የመን በገፍ የመሰደዳቸው ጉዳይ ሲዳሰስ (ልዩ ዘገባ) በታምሩ ገዳ

የዘ-ሐበሻ የዕለተ ሐሙስ ዜናዎች

$
0
0
የዘ-ሐበሻ የዕለተ ሐሙስ ዜናዎች

ያልተሰማው የእንዳባ ጉናው ታንክ ማራኪ ባላምባራስ ተሰማ ታሪክ

$
0
0
ያልተሰማው የእንዳባ ጉናው ታንክ ማራኪ ባላምባራስ ተሰማ ታሪክ

ባለሃብቱ በላይነህ ክንዴ አበጥር ወርቁን ሙሉ ወጪውን ችለው ሊያሳክሙት ነው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በመተከል ከተማ ብልቱ ተሰልቦ፣ አይኑ ተጎልጉሎ፣ በሞትና በሕይወት መካከል ሆኖ በፓዌ ሆስፒታል የህክምና እርዳታ ሲደረግለት የቆየው አበጥር ወርቁ ወደ አዲስ አበባ ጳውሎስ ሆፒታል የተላከ ሲሆን እርሱን ለማሳከም ባለሃብቱ በላይነህ ክንዴ ቃል ገቡ:: በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል አሰቃቂ ጉዳት የደረሰበት የ14 ዓመቱ አበጥር ሕይወትን በማትረፍ የፓዌና ፈለገ ሕይወት ሆስፒታሎች ከፍተኛውን ሚና የተጫወቱ ሲሆን […]

ዶ/ር ዲማ ነገዎ የአገራዊ ንቅናቄ ሊ/መንበርና ፣ የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር ም/ሊቀመንበር ስለ ድርጅታቸው ወደ ኢትዮጵያ መግባትና ስለ አገራዊ ንቅናቄ ተናገሩ

$
0
0
(ገበታ ሚዲያ) * የኢትዮጵያ መንግሥት ንውና ጥሪ ያደረገልን ኦዴግ (ODF) ከአመሠራረቱም በሰላማዊ መንገድ ሕዝቡ መሀል ተገኝቶ መታገልን ስለሚሻ አሁን የተገኘውን እድል ለመጠቀም እንደድርጅት ወስኗል። * የአገራዊ ንቅናቄ ሕብረት አባላት፤ እያንዳንዱ ድርጅት የየራሱ ውሳኔና የትግል ስልት አለው። በዚሁ መሰረት አባል ድርጅትም ከዚህ ቀደም የተለያዩ ድርድር ሲያካሄዱ ስለነበርናይህ እኛ የወሰድነው እርምጃ አዲስ ነገር አይደለም ብለዋል።

የጌዲዮ ማህበረሰብ –ተጨማሪ የኢትዮጵያ ህዝብ የስቃይ ማሳያ እና ቅድመ ማስጠንቀቂያ |ሸንቁጥ አየለ

$
0
0
በአንድ ጊዜ 100 ሽህ የጌዲዮ ማህበረሰብ ከኖረበት ቀዬ ተፈናቅሏል::ስንት ሰዉ ሞተ? መልሱ አይታወቅም::ግን መቶ ሽህ ህዝብ ከፍተኛ ስቃይ ዉስጥ ገብቷል::ማደሪያ የለዉም: የሚቀምሰዉ የለም: የሚጠይቀዉ አይኖርም: ንብረቱ ይወድማል: የስነልቦና ቀዉሱ ብዙ ነዉ:: በርኩስ መንፈስ የሚመራዉ ወያኔ የሰበከዉና የተጋደለለት ታላቅ መርገምታዊ ተልዕኮ ግን እየተሳካ ነዉ:: የጥፋቱ ጅምር እና የተጠናከረዉ ሂደት በአማራ ህዝብ ላይ ብቻ ተወስኖ ይቀር የመሰላቸዉ […]

የራት ምሽት በአምስተርዳም –ከነጻነት ታጋይ አንዷለም አራጌ ጋር –ሜይ 27

$
0
0
ወጣቱ ፖለቲከኛና የነጻነት ታጋይ አንዷለም አራጌ ሰሞኑን ጀርመንን እየጎበኘ ነው። በመጭው እሁድ ሜይ 26  አምስተርዳም  ከተማን ይጎባኛል።  በቅርቡ ከእስር የተለቀቀው አቶ አንዷለም አራጌ በጀርመን ፍራንክፈርት እና በርሊን ከተሞች እጅግ ሞቅ ያለ አቀባበል ተደርጎለታል። በሁለቱም ከተሞች ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጋርም ተወያይቷል። በሆላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ይህንን የነፃነት ታጋይ የክብር እንግዳ አድርገው በመቀበል ከሱ ጋር የራት ምሽት ያደርጋሉ። ስለሆነም […]

ሕልውናው አደጋ ያንዣበበት ታሪካዊው የላሊበላ ቅርስ ደብር (ከ ሙሉጌታ ገዛኸኝ)

$
0
0
ኢትዮጵያ የሰው ልጅ ጥንተ ታሪክ መገኛ ሙዚዬም ናት፡፡ ጥንታውያን ነገሥታት በዘመናቸው ከሠሯቸው ታላላቅ የስልጣኔ ክዋኔዎች መካከል የዋሻና የድንጋይ ቅርፀ-ፍልፍል አብያተ መቅደሶች የላቀ ድርሻ እንደሚይዙ ላሊበላን ለአብነት መጥቀስ ይቻላል፡፡ የታሪክ ፈለግ በመከተል የአሁኑ ትውልድ በሚያካሂደው የመካነ ጥናት ቁፋሮ (አርኪዮሎጂ) ምርምር መሰረት አገራችን በሳጥነቷ በአደራ የተቀበለቻቸውን የብዙ ሺህ ዘመናት ታሪክ ቅርስ ለዘመኑ ትውልድ እያስረከበች ትገኛለች፡፡ ለተመራማሪ ሊቃውንቶች […]

እናት ሐሊማና ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶር አቢይ ወግ !

$
0
0
* ለፈጣሪ አምላክ ምስጋና ይድረሰው ! ብርቱ ናት የምላችላሁ እናት ሐሊማ ለገንዘብ ሰብዕናዋን ሽጣ ለልጇ ፍትህ መከበር ስለ እውነት ቃል እምነቷን ሳታዛንፍ 13 አመት በመከራና ስቃይ ተጓዘች … በ13 ኛው አመት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶር አቢይን አገኘች …እውነቷን ዘርግፋ አጫውታቸው ፣ ዶር አቢይም “እህ ” ብለው መስማት ያውቃሉና እናት ሐሊማን አዳመጧት ! በመጨረሻም ” አይዞሽ በልጅሽ […]

የአማራውን ጩኸት የምትሰማ ኢትዮጵያ አልተገኘችም!

$
0
0
ከጌታቸው ሽፈራው በአለም ሰቆቃው ያልተነገረለት ሕዝብ ማለት የአማራ ሕዝብ ነው። ~27 አመት ሙሉ በመንግስት መዋቅር ተፈናቅሏል፣ ታርዷል፣ ወደ ገደል ተወርውሯል፣ ቤት ተዘግቶ ተቃጥሏል፣ እርጉዝ በስለት ሆዷን ተወግታ ከእነ ልጇ ተገድላለች። ~በተወለደበት ቀየ ሀብት ንብረቱን ተቀምቶ፣ ተገድሎ፣ ተዘርፎ ሲባረር ኖሯል። ሲፈናቀል አማራጭ ቦታ የሚያዘጋጅለት አልነበረም። በመንግስት መዋቅር ሲሳደድ የኖረው ይህ ህዝብ “አማራ ክልል” ተብሎ ወደተከለለው ሲመጣ […]

ዶ/ር ዓብይ አህመድ በሳዑዲ አረቢያ ከ12 ዓመታት በፊት በሕክምና ስህተት መናገር የማይችለውን ኢትዮጵያዊ ህጻን ሆስፒታል ድረስ ሄደው ጠየቁ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ትናንት ማምሻውን ሳዑዲ አረቢያ የገቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ ከ12 ዓመታት በፊት በሳውዲ በደረሰበት የህክምና ስህተት እስካሁን ድረስ መናገር የማይችለውን ህጻን ጎበኙ:: ህጻን መሐመድ ከ12 ዓመት በፊት አፍንጫው ላይ ቀዶ ህክምና ለማድረግ አንድ ሆስፒታል ከገባ በኋላ በደረሰበት የህክምና ስህተት እስካሁን ድረስ እራሱን እንደማያውቅና መናገር እንደማይችል በተደጋጋሚ ሲዘገብ የቆየ ሲሆን ይህ ህጻንም እስካሁን ድረስ […]

ራሱን ነብይ ነኝ ብሎ የሚጠራው እስራኤል ዳንሻ በጅግጅጋ ከወዲሁ ተቃውሞ ገጠመው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ራሱን ነብይ ነኝ ብሎ የሚጠራው እስራኤል ዳንሳ በጂጂጋ ሊያካሂድ ቀጠሮ የያዘው ፕሮግራም ላይ ሕዝቡ እንዳይገኝ ጥሪ ቀረበ::  ዜናውን በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ የጂጂጋ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ሕብረት ትናንት ግንቦት 9 ቀን 2018 ለጅግጅጋ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን በጻፈው ደብዳቤ በውሸት ትንቢቶቹና በባእዳዊ ልምምዶቹ የሚታወቀውን ሐሰተኛ ነብይ እስራኤል ደንሳን የኢትዮጲያ ወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት ሕብረት ባሣለፈው የውግዘት መግለጫ […]

የሕወሓት ደህንነቶች በአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ላይ አዲስ ዘመቻ ጀመሩ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የሕወሓት ደህነንቶች በአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ላይ አዲስ ዘመቻ መክፈታቸው ተሰማ:: በትግራይ እና በአማራ ክልል ወሰኖች አካባቢ መረጋጋት እንዳይኖር ገዱ አንዳርጋቸው ጠንቅ እየሆነ ነው በሚል ውንጀላ ጀምረዋል ሲሉ ምንጮች አስታወቁ:: ዜናውን በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ የትግራይ ኮምዩኒክሼን በጠገዴ ወረዳ ዳንሻ ከተማ 353 ሽግጦችን የጫነ የጭነት መኪና ኬላ ላይ ያዝኩ ብሎ በሚዲያው የተለቀቀውም አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን […]

ዘ-ሐበሻ የዕለቱ አርብ ዜናዎች

$
0
0
ዘ-ሐበሻ የዕለቱ አርብ ዜናዎች
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live