Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ከመሳከር ስሜቱ ባሻገር በምድር ላይ የሚታየው ያገጠጠ ጽድቅ  –ከይኄይስ እውነቱ

$
0
0
ሰሞኑን በኢትዮጵያችን እየሆነ ያለውን ለሚታዘብ እውን መንግሥት አለ ወይ የሚያሰኝ ነው፡፡ ይህን ስናገር ባለፉት 27 የባርነት ዓመታት መንግሥት ነበር እያልኩ አይደለም፡፡ አብዛኛው ሕዝብ መጠነኛ ተሰፋ እያደረገ ባለበት የጠ/ሚ ዓቢይ ‹አስተዳደር› የጠ/ሚሩ ንግግርና መሬት ላይ ያለው ጽድቅ አልተገናኝቶም ቢሆንብኝ ያነሳሁት የትዝብት ቃል ነው፡፡ ይህ አስተያየት አቅራቢ አዲሱ ጠ/ሚ ከተሰየመ ጀምሮ ዕድል ተሰጥቶት ቢታይ፤ ይህም ሲደረግ ሕዝባዊ […]

ሰማያዊ ፓርቲ ለአንዳርጋቸው ጽጌ የመታሰቢያ ዝግጅት አከናወነ

$
0
0
BBN news May 12, 2018 በሀገር ውስጥ ከሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አንዱ የሆነው ሰማያዊ ፓርቲ፣ በዛሬው ዕለት አንዳርጋቸው ጽጌን አስቦ ውሏል፡፡ ዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 4 ቀን በፓርቲው የመሰብሰቢያ አዳራሽ በተካሄደው የመታሰቢያ ፕሮግራም ላይ፣ የአንዳርጋቸው ጽጌን የፖለቲካ ትግል የሚያወሱ የመወያያ ጽሁፎች ቀርበዋል፡፡ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆነችው ወጣት መስከረም አበራ፣ በዝግጅቱ ላይ የአንዳርጋቸውን ህይወት እና የፖለቲካ ትግል የሚያስታውሱ […]

በሶማሌ ክልል የእስር ዘመቻው ተጠናክሮ ቀጥሏል ተባለ

$
0
0
BBN news May 12, 2018 በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተጀመረው የእስር ዘመቻ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተነገረ፡፡ የክልሉን ፕሬዚዳንት አብዲ ኢሌን እና አስተዳደራቸውን ለመቃወም የተጀመረው ህዝባዊ ተቃውሞ አሁንም በተለያዩ የክልሉ ከተሞች የቀጠለ ሲሆን፤ የእስር ዘመቻውም በዚያኑ መጠን መቀጠሉ ታውቋል፡፡ የእስር ዘመቻው በክልሉ እየተካሄደ ያለውን ህዝባዊ ተቃውሞ ለማዳከም የተጀመረ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ ትላንት አርብ ግንቦት 3 ቀን በቀብሪደሃር አንዲት ወጣት […]

(ሰበር ዜና) በሚኒሶታ ወያኔ የጠራውን ስብሰባ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በተኑት |አምባሳደር ካሳ ተክለብርሃን አምልጦ ሄደ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የወያኔው መንግስት አምባሳደር ካሳ ተክለብርሃን በሚኒሶታ ከሚገኙ የ ሥር ዓቱ ደጋፊዎች ጋር ያደረገው ስብሰባ በሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ተሰናከለ:: ከ10 ሺህ ዶላር በላይ ወጪ ተደርጎበት በሚኒሶታ ብሎሚንግተን ከተማ ውስጥ በሚገኘው ክራውን ፕላዛ ሆቴል በተጠራው ስብሰባ ላይ ካሳ ተክለብርሃን ገንዘብ ለማሰባሰብና ሌሎችን በልማት ስም ፖለቲካ ለመደለል የነበረ ቢሆንም ኢትዮጵያውያኑ በተለይም በሶማሌ; በአማራና በኦሮሚያ ክልል ሰዎች እየተገደሉ […]

የሌንጮ ለታ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር የልዑካን ቡድኑን ወደ አዲስ አበባ ሊልክ ነው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በሌንጮ ለታ የሚመራው የኦሮሞ ዴሞራሲያዊ ግንባር ከመንግስት ተወካዮች ጋር ለሁለት ቀናት ያህል ንግግር ማድረጉን እና አሁን ደግሞ የልዑካን ቡድኑን ወደ አዲስ አበባ ሊልክ መሆኑን ባወጣው መግለጫ አስታወቀ:: “የኢትዮጵያ መንግሥት ከፍተኛ ልኡካን እና የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር አመራር አባላት በሀገሪቷ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ እየተስተዋሉ የመጡ የማሻሸያ ለውጦችን አስመልክቶ ከግንቦት 3-4፣ 2010 ዓም ውይይት ኣካሄደዋል።” ያለው ድርጅቱ  […]

የአማራ ብሔርተኝነት ወግ በቤተ መንግሥት፤

$
0
0
ከሚኪ አማራ በአማራ ክልል ከሚገኙ ዞኖች የተጠሩ በርካታ ሰዎች ታድመዋል፡፡ ከአዲስ አበባም በጣት የሚቆጠሩ አማራዎችም ተገኝተዋል፡፡ አመሻሹ 11፡30 ላይ ከታችኛው ቤተ መንግሥት (ኢዮቤልዩ ቤተ መንግሥት) ተገኘን፡፡ 12፡00 ገደማ ላይ በቤተ መንግሥቱ የእንግዳ መቀበያ የተለያዩ መጠጦች ለሚፈልግ ሰው ይሰጡ ነበር፡፡ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ጃንሆይ (ዐጼ ኃይለ ሥላሴ) ግብር ከሚያበሉበት አዳራሽ ገብተን ታደምን፡፡ በጣት ከሚቆጠሩ ደቂቃዎች በኋላ […]

24 ዓመታት በትግራይ በሚገኝ ድብቅ እስርቤት የሚማቅቁት መምህር እንደሥራቸው አግማሴ

$
0
0
መምህር እንደስራቸው አግማሴ እስካሁኗ ደቂቃ ድረስ ላለፉት 24 አመታት በትግራይ ድብቅ እስር ቤት ስቃይ እየተፈጸመባቸው መሆኑን ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው አስታወቀ:: የጋዜጠኛውን ሪፖርት ቀጥለን እናቀርባለን:: መምህር እንደስራቸው አግማሴ ይባላሉ። እውቅ የዜማ እና የቅኔ ምሁር ናቸው። በኢትዮጵያ ብቸኛዋ የድጓ ምስክር ቅድስት ቤተ ልሔም (ታች ጋይንት) ገብተው ድጓ አስመስከረው የድጓ መምህር ሆነው አገልግለዋል። በጎንደር መንበረ መንግሥት መድኃኔዓለም ቤተ […]

በሲኖዶሳዊው ዕርቀ ሰላም ጉዳይ ጠቅ/ሚኒስትሩ ፓትርያርኩን አነጋገሩ፤ “ልዩነታችሁን ሥበሩና ለእኛ አርኣያ ኹኑን” – ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ

$
0
0
በግላቸውም ኾነ በመንግሥት ደረጃ፣ለዕርቀ ሰላሙ ሥምረት ድጋፍ እንደሚያደርጉ አስታወቁ አንዲትና ታላቅነቷ የተጠበቀ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን የማየት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ “ለአንድነት ታሪካዊ ሚና ያላት ተቋም፣ራሷ መከፋፈሏ ለብሔራዊ ተግባቦቱ ተግዳሮት ነው፤” “ልዩነቱ ምንም ቢኾን የማይፈታ አይደለም፤ችግር ፈቺዎቹ ከተቸገሩ ትልቁ ችግር እርሱ ነው፤” “በጥረታችሁ ግፉበት፤ ድጋፍ ለመስጠት ዝግጁ ነን፤ልዩነቱን ሥበሩና ለኛም አርኣያ ኹኑን፤” “የልኡካን አባቶችን ስጋት የሚያስወግድና የሰላም […]

ፕሮፌሰር መስፍን ምን ነካቸው?

$
0
0
(ጌታቸው ሺፈራው) በጠዋቱ የፕሮፌሰር ገፅ ላይ አንድ ፅሁፍ አነበብኩ። “የአማራ ፋሽዝም” ይላል። ጥቅስ ውስጥ እንኳን አላስገቡትም። እንደተረጋገጠ ሀቅ የፃፉት ነው። አላመንኩም። ደግሜ አየሁት። ከሌላ ሰው ጋር አየሁት። ያው ነው! ፋሽዝም ወንጀል ጭምር ነው። ሌሎች ላይ የዘመተ፣ የፈጀ ርዕዮት አለም ነው። በጀት ብቻ ሳይሆን በመርዝ ጋዝ፣ የሰውን ልጅ ታይቶ በማይታወቅ ጭካኔ የጨረሰ ርዕዮት አለም ነው። ፋሽዝም […]

ማብራሪያ ተሰጠ

Health in Amharic: የወር አበባ መዛባት ከማህጸን መንሸራተት ጋር ግንኙነት አለውን?

$
0
0
Health in Amharic: የወር አበባ መዛባት ከማህጸን መንሸራተት ጋር ግንኙነት አለውን?

ታሪክ የወረሰ ትውልድ፣ ያልተወለዱ ህልሞችና የማዋለጃው መንገድ (አንዷለም አራጌ)

$
0
0
የዛሬ 150 ዓመት በሕይወት ብንኖር ኑሮ ብዙዎቻችን ምንአልባት ሁላችንም በዘመኑ ከኖሩት አባቶቻችን ጋር በአንድ የአስተሳሰብና የኑሮ ዘይቤ ምህዋር ላይ እንደምንተም እገምታለሁ፡፡ የነበረውን የህይወት ከባቢ እንደዘላለማዊና የማይቀየር እውነት በመቁጠር እንደምንመላለስ አስባለሁ፡፡ ፈጣሪ በማይቋረጠው የዘመናት ጐዳና ላይ በየዘመኑ የሚያስነሳቸው ታላላቆች ግን ጨለማ ባጠቆረው ሰማይ ላይ እንደሚበር አብሪ ኮከብ ለሁሉም እንዲታዩ ሆነው ይምዘገዘጋሉ፡፡ ኢትዮጵያ በታሪክ ደርሳናቷ ላይ የሚንቦገቦጉ፣ […]

“በቀለ ገርባ የኢትዮጵያ ልጅ ነው”

$
0
0
“በቀለ ገርባ የኢትዮጵያ ልጅ ነው”

ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና

$
0
0
ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና

“ሁሌም ለፍትህ እና ለነጻነት ነው የምቆመው”–አቶ በቀለ ገርባ (ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ ክፍል 2)

$
0
0
“ሁሌም ለፍትህ እና ለነጻነት ነው የምቆመው” – አቶ በቀለ ገርባ (ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ ክፍል 2)

መንግስት ከሌንጮ ለታ የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ግንባር ጋር ስላደረገው ድርድር መግለጫ ሰጠ

$
0
0
ከመንግስት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚ/ር የተሰጠ መግለጫ: ራሱን የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ግንባር ብሎ ከሰየመው ግንባር ጋር ስለተካሄደው ውይይትና ድርድር ከመንግስት የተሰጠ መግለጫ፡፡ ይህች ሀገር የሁሉም ኢትዮጰየዊ የጋራ ቤት ናት፡፡ ሁሉም ኢትዮጵያዊም ይህችን ምትክ የሌላት ቤቱን ሰላሟን የመጠበቅ፣ ለብልጽግናዋ የመትጋት፣ ወደፊት ያራምዳታል ብሎ ያሰበውን አመለካከትም በግሉ እና በቡድን በመሆን የማራመድና ተከታዮችንም የማፍራት ህገመንግስታዊ እና እንደዜጋም ያለገደብ የሚጠቀምበት ሙሉ […]

ዶ/ር ዓብይ አህመድ የብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ዘራይ አስግዶምን አባረሩ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ከሶማሌ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች መርጃ በሚውለው የሙዚቃ ኮንሰርት ላይ ያቀረበውን ዘፈን እንዴት የኦሮሚያ ክልል ቴሌቭዥን ቀጥታ ያስተላልፋል?’ የአማራ ክልል ቴሌቭዥን ጣቢያ የቴዲ አፍሮ ባንዲራን ከፍ አድርጎ ያስተዋውቃል የሚሉ አሳፋሪ ንግግሮችን በመናገር ሕወሓትነታቸውን ተጠቅመው ሊያሸማቅቁ የሞከሩት የ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ዘራይ አስግዶም በዶ/ር ዓብይ ት ዕዛዝ ከስልጣናቸው ተባረሩ:: […]

ፖለቲካ በባህሪው ተለዋዋጭ ነው |ቬሮኒካ መላኩ

Next: Hiber Radio News: ብአዴን ዛሬም የአማራን ሕዝብ ለማጥቂያ እየሰራ መሆኑን የደህነቱ ሰው አጋለጡ፣ አነጋጋሪው የእነ አቶ ሌንጮ አገር ቤት የመሔድ ውሳኔ ላይ ማብራሪያ ሰጡን፣አገራዊ ንቅናቄው አልተጠራም፣በውጭ ካለው ሲኖዶስ አባ በርናባስ ለዶ/ር አብይ አህመድ ጊዜ ይሰጣቸው አሉ፣እስረኞች ታፍነው የደረሱበት አልታወቀም፣የጦር መሳሪያ የማስፈታት ዘመቻ ሊጀመር ነው፣ የወሎ ፖሊሶች ከሕወሃት ደህነት መ/ቤት ማስጠንቀቂያ ደረሳቸው፣ ትውልደ ኢትዮጵያኖች በጉዞ ላይ ያጧቸውን እስራኤል ውስጥ ዘከሩ እና ሌሎችም
$
0
0
ፖለቲካ በባህሪው ተለዋዋጭ ነው። የአገራችን ፖለቲካ እንደዚህ እንደምንመለከተው እየሆነ ነው ። ግልብጥብጡ እየወጣ አሳሪው ታሳሪ እየሆነ ነው። አንዳርጋቸው ዛሬ እንድፈታ ተወስኗል ። ነገ ይፈታል ብለን እንጠብቃለን። አንዲአርጋቸውን በማፈን ሂደት ውስጥ የተሳተፉ አገሮችና ሰዎች ዛሬ ያኔ እንደነበሩት አይደሉም። … 1 ~ አንዳርጋቸውን በማፈን ሴራ ውስጥ ዋና አገር የነበረችው የመን በሰማይ በሚወነጨፍ ሚሳዬልና በሚወረወር ቦምብ ፈራርሳና ተደረማምሳ […]

Hiber Radio News: ብአዴን ዛሬም የአማራን ሕዝብ ለማጥቂያ እየሰራ መሆኑን የደህነቱ ሰው አጋለጡ፣ አነጋጋሪው የእነ አቶ ሌንጮ አገር ቤት የመሔድ ውሳኔ ላይ ማብራሪያ ሰጡን፣አገራዊ ንቅናቄው አልተጠራም፣በውጭ ካለው ሲኖዶስ አባ በርናባስ ለዶ/ር አብይ አህመድ ጊዜ ይሰጣቸው አሉ፣እስረኞች ታፍነው የደረሱበት አልታወቀም፣የጦር መሳሪያ የማስፈታት ዘመቻ ሊጀመር ነው፣ የወሎ ፖሊሶች ከሕወሃት ደህነት መ/ቤት ማስጠንቀቂያ ደረሳቸው፣ ትውልደ ኢትዮጵያኖች በጉዞ ላይ ያጧቸውን እስራኤል ውስጥ ዘከሩ እና ሌሎችም

$
0
0
የህብር ሬዲዮ ግንቦት 5 ቀን 2010 ፕሮግራም ቤንሻንጉልን የሚመራው ሕወሃት ነው። የወርቁን ሀብት ሆነ ለም መሬቱን በሙሉ የተቆጣጠሩት እነሱ ናቸው ሌላው በርታው ጭምር የእነሱ ዘበኛ ነው። የብሄር ጥቃቱም ሆነ ማፈናቀሉ ላይ…የቀድሞው የደህነት ሹም አቶ ኤአሌው መንገሳ አምስት ዓመት ስላገለገሉበት ክልል ያለውን እውነታ ስለ ብአዴን በስፋት አብራርተዋል (ክፍል አንድን ያድምጡት) ኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ቃል አቀባይ ዶ/ር […]

ዳግማዊውን አለቃ ተክሌ መልሱልን |በዲ/ን ዳን ኤል ክብረት

Previous: Hiber Radio News: ብአዴን ዛሬም የአማራን ሕዝብ ለማጥቂያ እየሰራ መሆኑን የደህነቱ ሰው አጋለጡ፣ አነጋጋሪው የእነ አቶ ሌንጮ አገር ቤት የመሔድ ውሳኔ ላይ ማብራሪያ ሰጡን፣አገራዊ ንቅናቄው አልተጠራም፣በውጭ ካለው ሲኖዶስ አባ በርናባስ ለዶ/ር አብይ አህመድ ጊዜ ይሰጣቸው አሉ፣እስረኞች ታፍነው የደረሱበት አልታወቀም፣የጦር መሳሪያ የማስፈታት ዘመቻ ሊጀመር ነው፣ የወሎ ፖሊሶች ከሕወሃት ደህነት መ/ቤት ማስጠንቀቂያ ደረሳቸው፣ ትውልደ ኢትዮጵያኖች በጉዞ ላይ ያጧቸውን እስራኤል ውስጥ ዘከሩ እና ሌሎችም
$
0
0
‹አራቱ ኃያላን› የተባለውን መጽሐፍ በ2006 ዓ.ም. ጎንደር ላይ ስንመርቅ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ኤልሳዕ መሪጌታ እንደ ሥራቸው ስለሚባሉ የተክሌ አቋቋም ሊቅ አንሥተው ‹የተክሌ አቋቋም ከጊዜ በኋላ ቢጠፋ ወይም እኔ አንድ ነገር ብሆን ብለው 9 ካሴት የሚሆን ዜማ በካሴት ቀርጸው አስቀምጠዋል› ሲሉ ተናገሩ፡፡ ሌሎች ሊቃውንትም ‹እንደሥራቸው መቋሚያ ይዞ ሲዘም እንኳን ሰዎች ንቦች ይመሰጣሉ› ሲሉ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>
<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596344.js" async> </script>