Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ኢጣሊያ ሆይ የግፍ ወረራሽ በቅድስቲቱ ሀገር ኢትዮጵያ ላይ ሆኗልና ትውልድሽ የተረገመ ይሁን!

$
0
0
በ ሙሉጌታ ገዛኸኝ gezahegn.mulu@yahoo.com ኢትዮጵያ በአለም መድረክ ፊት ሉዓላዊነቷ ተጠብቆ ለታሪካዊ ክብር ለመብቃት የቻለችው ቀደምት አበውና እመው የአገራቸውን ነጻነት እና ዳር ድንበር ለማስከበር በቆራጥነት ደማቸውን አፍስሰው፣ አጥንታቸውንም ከስክሰው ባበረከቱት መስዋዕትነት ነው፡፡ ፋሽስት ኢጣልያ በ1928ዓ.ም በቤኒቶ ሞሶሌኒ አማካኝነት እየተመራች በድጋሜ ኢትዮጵያን ለመውረር በቂ ዝግጅት ማድረጉን በይፋ አወጀ፡፡ ይህም ጣልያን የነበራትን ግልጽ የቅኝ ግዛት ህልም እውን ለማድረግ […]

አንዷለም አራጌ ጀርመን ገባ |ደማቅ አቀባበል ተደረገለት |በአውሮፕላን ማረፊያው ያሰማውን ድንቅ ንግግር ይዘነዋል

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በኢህአዴግ የማሰቃያ እስር ቤት ውስጥ ቆይቶ በቅርቡ የተፈታው የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ አመራር አንዷለም አራጌ ዛሬ ጠዋት ጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ ሲደርስ በርካታ ኢትዮጵያውያን በአውሮፕላን ማረፊያው በመገኘት ደማቅ አቀባበል አደረጉለት:: በጀርመን በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጥሪ ከሕዝብ ጋር ለመወያየት ወደዚያው ያቀናው አንዷለም አራጌ ከኢትዮጵያ ሲወጣ የአየር መንገዱ ጥበቃዎች ካለምንም ችግር እንዳሳለፉትና እንደውም ወረፋ መጠበቅ የለብህም እንዳሉት ቀደም ሲል […]

ከተለያየ የአማራ ክልል በግፍ ታሰረው በግንቦት 7 የተከሰሱ የአማራ ክልል ተወላጆች የደረሱበት አልታወቀም

$
0
0
ለገሠ ወ/ሃና በአንባገነኑ አገዛዝ ከመላው አማራ ክልል ታፍነው የታሰሩት የአማራ ክልል ተወላጆች ግንቦት ሰባት ምን እንደሆነ በቅጡ የማያውቁት ግን በግንቦት ሰባት ተከሠው መካራቸውን የሚያዩት የአማራ ልጆች በትላንትናው እለት ማለትም ግንቦት 2/2010 ዓም 10 ሰዓት አካባቢ ከ400 በላይ ልዩ ሀይል ባለ ቀይ ቦኔት ሀይል ወደ እስረኞች ቤት በመግባት በርካታ እስረኞችን በመደብደብ ከ97 በላይ የአማራ ክልል እስረኞችን […]

ሕዝብ እስከ መቼ በገዛ አገሩ ተፈናቃይ ይሆናል? ደራሲና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሸንቁጥ አየለ ጋር በስፋት ተወያይተናል

$
0
0
ሕዝብ እስከ መቼ በገዛ አገሩ ተፈናቃይ ይሆናል? ደራሲና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሸንቁጥ አየለ ጋር በስፋት ተወያይተናል

የመሳይ መኮንን ትንታኔ: ትኩረት ወደ አማራው

$
0
0
* በረከት ስምዖን ከሕወሓት የጦር መኮንኖች ጋር ያደረገው ምስጢራዊ ስብሰባ * የዓባይ ጸሐዬ ማረጋጋት * እንደለማ መገርሳ ገዱ አንዳርጋቸው ነጥሮ መውጣት ሌሎችም መረጃዎች…

ፊፋ አሳውቁኝ ባለ ማግስት ዳኛውን የደበደበው የወልዋሎ ቡድን መሪ አቶ ማሩ ገብረጻድቅ ከማንኛውም የእግር ኳስ እንቅስቃሴ ዕድሜ ልክ ታገደ

$
0
0
ብስራት ራድዮ የዘገበው እንደወረደ: በ22/08/2010 በአዲስ አበባ ስታዲየም ከመከላከያ ጋር በተደረገው የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ላይ የተፈፀመውን ጥፋት በሚመለከት ከጨዋታ አመራሮች የቀረበን ሪፖርት ተንተርሶ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ ማስተላለፉን ብስራት-ስፖርት አረጋግጧል። የእለቱን አርቢትር እያሱ ፈንቴን የመታው የቡድን መሪ አቶ ማሩ ገብረፃድቅ ከማንኛውም የእግር ኳስ እንቅስቃሴ እድሜ ልክ እገዳ ተጥሎበታል። በቡድን መሪው ጥፋት ምክንያት […]

የዛሬ አርብ (03/9/2010 ዓ.ም) የተፈናቃዮች ሁኔታ (Update)

$
0
0
ከደሳለኝ ጫኔ የአማራና የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት የተፈናቀሉ አማሮችን ትላንት በ02/9/2010 ዓ.ም አወያይተዋል፡፡ የአማራ ክልል ባለስልጣናት በአቶ ንጉሱ ጥላሁን የተመሩ ሲሆን ከቤንሻንጉል የመጡ የክልል ፣ የወረዳና የቀበሌ አመራር አባላትም ተሳትፈዋል፡፡ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ የመጡ አንዳንድ አመራሮች በወቅቱ የነበረዉ ችግር ከነርሱም አቅም በላይ እንደነበር ገልፀዉ ፣ ተፈናቃዮች የደረሰባቸዉ ችግርና የደህንነት ስጋት ትክክለኛ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የቤንሻንጉል ጉሙዝ […]

(የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ጉዳይ): ይህንን የአብዲ ኢሌ ግፈኛ አገዛዝ ከክልሉ በማንሳት ተባበሩን!!!

$
0
0
በራጆ በአንድ ወቅት አስቸጋሪ የሆነ ዝሆን የነበረው ጨቛኝ መሪ ይኖር ነበር። ዝሆኑም እርሻን ያበላሻል፤ እንድሁም ቤቶችን ያፈርስ ነበር። ሕዝቡም የመሪውን ቁጣ በመፍራት ለብዙ ዓመታት ዝሆኑን በመታገስ ይኖሩ ነበር። መሪውን ሕዝቡን በመናቅ ዝሆኑን እንደልቡ እንድሆን ፈቀደለት። ብሶት ያንገሸገሸው ሕዝብም ምን ማድረግ እንዳለበት መምከር ጀመረ። ሕዝቡም የተከፋፈለ፡ከመሆኑ፡አንጻር ፍራቻውም ስለጸናበት መሐለኛውን መንገድ (ሠላማዊ ሰልፍ ) ለማድረግ ተስማማ።መፈክሩም ተዘጋጀ፤ […]

የመስታወት አራጋው ዘገባ

$
0
0
የመስታወት አራጋው ዘገባ

ዛሬስ? –አበራ የማነአብ እንደተሞክሮ

$
0
0
ዛሬስ? – አበራ የማነአብ እንደተሞክሮ

አንዷለም አራጌ ቢቢሲ ላይ ቀርቦ የተናገረው ልብ የሚነካ ቃል

$
0
0
አንዷለም አራጌ ቢቢሲ ላይ ቀርቦ የተናገረው ልብ የሚነካ ቃል

 ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ:-ሕዝቡ ግን በደም-ድምፅ በትዕግስት እያደመጠዎት ነው፤በዕርግጥ አልተዋሹም?

$
0
0
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ፣ለመንግሥትዎ የሚያደርጉለት ዕርዳታ ሁሉ ያስመሰግዎታል፤ሕዝቡ ግን በደም-ድምፅ በትዕግስት እያነበበዎት ነው።       ጥረትዎ ያበረታታል፤ዳሩግን ከሚፈሰው ደም እና ከሚገበረው ሕይወት አንፃር ሕዝብ በጉርሻዎ አይሞኝምና በጊዜዎት ያስቡበት።ከታሪክ ብዙ ተምረዋል ብዬ አምናለሁ፤በተግባር ግን ብዙዎች ያዩትን ያህል ያውቃሉ ብዬ አላምንም።ስለዚህም የትንሿን ብሎን(በምሳሌ በምድረ-እንግሊዝ የሚታወቀውን ልስጥዎትና ወደ መሠረታዊ ጥፋቷ እንገባለን።ንግስቲቱ ሰረገላዋን በሚጎትቱት ስድስት ፈረሶች […]

የሱዳኑ ደርቡሽ ለገደላቸው በመተማ ሐውልት ከመቆሙ በፊት «የትግሬው ደርቡሽ» ዐፄ ዮሐንስ ጎጃምን ስላጠፉት ሐውልት ሊቆም ይገባል

$
0
0
ከአቻምየለህ ታምሩ ዐፄ ዮሐንስ አራተኛ ጎጃምን ለማጥፋት ሁለት ጊዜ በዘመቱበት ወቅት «ሴቱን ጡቱን ወንዱን ብልቱን አይተርፈኝም» ብለው አዋጅ በማስነገር ነበር። ሰማኒያ ሺ የዐፄ ዮሐንስ ሰራዊት ጎጃም የተሰማራው ይህንን ንጉሣዊ ትዕዛዝ ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ ነበር። የዐፄ ዮሐንስ ዜና መዋዕል ጸሐፊም ይህን አልደበቁም። ዜና መዋዕል ጸሐፊያቸው ሊቀ መርዓዊ የዐፄ ዮሐንስን የጎጃም ዘመቻ ሲገልጹ «ወሖረ ሀገረ በላዕተ ሰብእ […]

ኤርትራን ማን አስረከባት? |ሊታይ የሚገባው ያልተሰማው ታሪክ

$
0
0
ለአጼ ዮሐንስ መተማ ላይ ሐውልት ሊቆም ነው የሚለው ዜና አነጋጋሪ ሆኗል:: የተለያዩ አስተያየቶችን ዘ-ሐበሻ እያስተናገደች ነው:: ቀጥሎ ደግሞ የምናቀርበው የዛሬ ዓመት አካባቢ አቅርበነው የነበረውን ኤርትራን ማን አስረከባት? የሚለውን በቬሮኒካ መላኩ የተጻፈውን ታሪክ ይሆናል:: ያላያችሁት ተመልከቱት::

ደስታ እና ሀዘን ተደበላለቀብኝ |ለገሠ ወ/ሃና

$
0
0
በጣም የምወደው የማከብረው ወንድሜ አሸናፊ አካሉ ከ2005 ዓም ጀምሮ ተሰቃይቷል የመጀመሪያውን ክስ ፍርድ ሳይጨርስ በቃጠሎ ተከሰሰ የሱ እና የሌሎች ክስ መቋረጡን ሠማሁ በጣም ደስ አለኝ:: በሌላ በኩል እነ:- ገብረስላሴ ደሴ /አሰግድ / ዘርዓይ አዝመራው /ጎለንታው / ደበበ ሞገስ ዘመነ ጌቴ ክንዱ ዱቤ ፍስሃ እያዩ አጋየ አድማስ ደሳለኝ ማንደፍሮ ነጋ የኔው አግማስ ዋጋው ጌታ አስራደ ጎይቶም […]

“ቂም በመቋጠር የወደፊቱን ማጨለም አያስፈልግም” –አቶ በቀለ ገርባ | VOA

$
0
0
(VOA) በቅርቡ ከእስር የተፈቱት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ተቀዳሚ ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ ዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ስቱዲዮአችን ተገኝተው ቃለ ምልልስ አካሂደዋል። በሕክምና ሥራ ከዚያም በመምህርነት አገልግለዋል። ከማኅበረሰብ ግልጋሎት እስከ ፖለቲካ ተሳትፎ ያላቸውን ጉዞ ከጽዮን ግርማ ጋራ ባደረጉት ቃለ ምልልስ አብራርተዋል። ለዛሬው ስለወጣትነት ዘመናቸውና ስለቤተሰባቸው የተወያዩትን የመጀመሪያ ክፍል ይዘናል።

ዶ/ር ዘሪሁን ሙላቱ: የኦርቶዶክሳውያን ይኹንታና ውክልና የተሰጣቸው ምእመናን፣ ሊቃውንትና ምሁራን የሚሳተፉበት ሕዝባዊ ሲኖዶስ እንዲቋቋም ጠየቁ

$
0
0
የጽሁፉ ዋና ዋና ነጥቦች በሐራ ተዋሕዶ የቀረበውን ይመልከቱና ከታች ሙሉ ጽሁፉን ያንብቡት:: ቅዱስ ሲኖዶስ፣ መንፈስ ቅዱስ የሚመራው ሳይኾን የግለሰቦች ፍላጎትና ጥቅም የሚዘውረው ከኾነ እግዚአብሔር ስለማይደሰትበት፣ ልዕልናው እና ቅድስናው አጠያያቂ ይኾናል፤ ይህን አሠራር እግዚአብሔር ስለማይደሰትበት፣ ቡራኬውን ወደ እርግማን ይቀይረዋል፤እናስተምር ቢሉ አእምሮውን ጥበቡን ይነሳቸዋል፤ ጩኸታቸውንም የማይሰማቸው ይኾናሉ፤ ምእመኑን በትውልዱና በጎሣው ምክንያት እየለዩ ጭፍን ጥላቻ የሚያንጸባርቁና ከሕግ አግባብ […]

በፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ የሚመራው ሲኖዶስ ለዶ/ር ዓብይ አህመድ ጥሪ አቀረበ |ባለ 7 ነጥቡን የአቋም መግለጫ ሙሉውን ይዘነዋል

$
0
0
ከሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ። በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የሚመራውና በስደት የሚገኘው፤ ሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ፤ ከግንቦት 1-3 ቀን 2010 ዓ.ም (May 9-11, 2018) በካሊፎርኒያ፤ ሳንሆዜ መካነ ራማ ቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ካቴድራል 47ኛውን የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ አካሂዷል። የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ትምህርተ […]

የፓለቲከኞቻችን ዥዋዥዌና የጠ/ሚ አቢይ አህመድ ተስፋ! (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

$
0
0
ፓለቲከኞቻችን አንድም በፖለቲካዊ የዋህነት (political innocence) ሌላም በፖለቲካዊ መሰሪነትና አሻጥር (political intrigue) ጠ/ሚ አቢይ ባስጨበጧቸው የንግግር ተስፋ (demagogue) መቅዘፍ ከጀመሩ ሰነባብቷል:: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ማድረግ በሚችሉትና ማድረግ በማይችሉት፣ መስራት በሚፈልጉትና መስራት በማይችሉት ጉዳዮች መካከል ያለውን ልዩነት አንድም ባለማወቅና ባለመረዳት ሌላም ስሜትን ከእውነታ በማስቀደም ትላንትናና ዛሬ ‘ፋታ ይሠጣቸው’ የሚሉ ድምፆችን መስማት የተለመደ ሆኗል:: ይህ ፋታ በቀዳማዊ […]

‹‹አይ ኤም ኤፍ፣ የኢትዮጵያ የዕዳ መሸከም ጫናና ወለድ የመክፈል አቅም አስጊ ደረጃ ላይ ደርሶል አለ!!!!››

$
0
0
ኢት-ኢኮኖሚ           /ET- ECONOMY ‹‹አይ ኤም ኤፍ፣ የኢትዮጵያ የዕዳ መሸከም ጫናና ወለድ የመክፈል አቅም አስጊ ደረጃ ላይ ደርሶል አለ!!!!›› ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር›› ከሳህራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሃገራት የዕዳ ጫናቸው እያደረ ወደ ሰማይ መጥቶል ምክንያቱም ከፍተኛ ብድርና ያጋጠማቸውን ኪሳራና እጥረት ለመሸፈን ሲሉ በእዳ ይዘፈቃሉ ምንም እንኮን አጠቃላይ የኢኮኖሚ እድገት እያደረጉም ቢሆን ይላል […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live