Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የሚድሮክ ጎልድ የለገደምቢ የወርቅ ማዕድን ማውጣት ፍቃድ ታገደ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በኦሮሚያ ክልል ሕዝቡን ለቁጣ ያስነሳው የሚድሮክ ጎልድ የለገደምቢ የወርቅ ማዕድን ማውጣት ፍቃድ ከዛሬ ጀምሮ መታገዱን የኢፌዴሪ የማዕድን፣ ነዳጅና ተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር ማስታወቁን ፋና ዘገበ:: ሚኒስቴሩ በኦሮሚያ ክልል ጉጅ ዞን ሚድሮክ ጎልድ በለገደምቢ በሚያካሂደው የወርቅ ማዕድን ልማት ስራ ላይ የአካባቢው ነዋሪ ቅሬታ ማንሳቱን ተከትሎ ነው ፍቃዱን ያገደው ብሏል ፋና:: በገለልተኛ አካል ጥልቀት ያለው ጥናት እስከሚጠና […]

የፕሬዚዳንቱ ጽህፈት ቤት የመንግስት ጋዜጠኞች ቤተመንስግት ሲመጡ አለባበሳቸው የፕሬዚዳንቱን ክብር የጠበቀ አይደለም ሲል ደብዳቤ ጻፈ

$
0
0
የፕሬዚዳንቱ ጽህፈት ቤት የመንግስት ጋዜጠኞች ቤተመንስግት ሲመጡ አለባበሳቸው የፕሬዚዳንቱን ክብር የጠበቀ አይደለም ሲል ደብዳቤ ጻፈ

አንዳርጋቸው ጽጌ

$
0
0
ከታደሰ ኬርሴሞ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ይበልጥ ባወቅሁት መጠን ይበልጥ እያከበርኩትና እያደነቅሁት የሄደ ወዳጄ፣ ጓዴና መሪዬ ነው። ለብዙዎች መሪዎች ከባድ የሆኑ አጣብቂኖችን (የአመራር ወለፈንዲዎች) አቻችሎ መምራት የቻለ ሰው ነው። አንዳንዶችን ልጥቀስ 1. ለውጥ እና ሥርዓት ጥሩ መሪ የለውጥ ሃዋሪያ ነው። ለለውጥ ያልተነሳሳ ሰው መሪ መሆን አይችልም። ለውጥ ደግሞ ነባር ህጎችንና ልማዶችን መቃወም እና በአዳዲስ ህጎችና ልማዶች እንዲተኩ […]

“ብርቱካንን አገኘኋት ፤ ብር ምን ያደርግልናል፤ አገራችን ሄደን መኖር ነዉ እንጅ አለችኝ”

$
0
0
ከአያሌው መንበር “ብርቱካንን_አገኘኋት ፤ ብር ምን ያደርግልናል፤ አገራችን ሄደን መኖር ነዉ እንጅ አለችኝ” ብርቱካን ለአንድ ወዳጀ ያለቸውን ሲነግረኝ ነው። ከቤኒሻንጉል ከተፈናቀሉ ወገናቻችን ውስጥ ትምህርታቸውን አቋረጠው የትምህርት ያለህ? የሚሉ ህፃናት፣ንብረታቸው ወድሞባቸው የምግብ ያለህ የሚሉ ቤተሰቦች፣ ቤታቸው ተቃጥሎባቸው መጠጊያ ያጡ…በደፈናው ሰማይና ምድር የተደባለቀባቸው አማራ ወገኖቻችን ከባለፈው ጥቅምት ወር ጀምረው መጠለያ ፍለጋ ላይ ሁነው የወገን ያለህ በማለት ላይ ናቸው።ከሰሞኑ ወደ ባህር ዳር ሄደው ቢያንስ […]

የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ(ብአዴን) ሆዱን የአማራ ህዝም የሚመክል አይመስለኝ

$
0
0
ከአየበል ራያ በቅርቡ አንድ የውጪ ቴሌቨዥን ጣቢያ በአጋጣሚ ስመለከት የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ(ብአዴን) ተብሎ የተቋቋመው ድርጅት በመረጃ አስተደግፎ ይተነትን ነበር፡፡ ትንተናው ሳበኝና እኔም በደንብ አዳመጥኩት፡፡ ትክክልም ሆኖ አገኘሁት፡፡ እኔ የማውቀውን አንድም ሳያዛንፍ ነበር የቀረበው፡፡ አማራ ያልሆኑ አርትራዊያንና ትግሬዎችን በአማራ ስም ብአዴን ውስጥ ተሰግስገው አማራዎቹም ቢሆኑ ለሆዳቸው አድረው ወይም ፈረተው አማራውን እንዴት ሰወግጡና ሲያሽቃብጡ እንደነበር ታየይን፡፡ […]

በዝምታ ተጀምሮ በጩኸት የተጠናቀቀው የፍርድ ቤት ውሎ

$
0
0
ለገሠ ወ/ሃና በጠም ዘግይቶ የተጀመረው የነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ የ38 ተከሳሾችን ጉዳይ የተመለከተው 4ኛ ችሎት በቅሊንጦ ቃጠሎ የተከሰሱት 38 ተከሳሾች ብይን ሰጥቷል ከ38ቱ ተከሳሾች መካከል 31ኛ ተከሳሽ ጌታቸር እሼቴ 32ኛ ተከሳሽ ቶፊቅ ሽኩር 33ኛ ተከሳሽ ሸምሱ ሰኢድ 34ኛ ተከሳሽ ፍፁም ጌታቸው በቂሊንጦ ቃጠሎ ሰበብ በተገደሉት ሰዎች ነፍስ እንዲከላከሉ ሲበየንባቸው 6ኛ ተከሳሽ አብዱሉሂ አልዩ 7ኛ […]

በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል 98 ሺህ ሰዎች መፈናቀላቸውን ተመድ አስታወቀ

$
0
0
(ቢቢኤን) ከኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል 98 ሺህ ሰዎች ከመኖሪያቸው መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ ባወጣው ሪፖርት እንደገለጸው፤ በክልሉ ሸበሌ በተባለው ዞን 165 ሺህ ሰዎች በጎርፍ ምክንያት ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ ከዚህ ቁጥር ውስጥ 98 ሺህ የሚሆነው ከመኖሪያ ቤቱ መፈናቀሉንም የመንግስታቱ ድርጅት ሪፖርት ያስረዳል፡፡ በተጠቀሰው ዞን ውስጥ በሚገኙ ሁለት ወረዳዎች ወደ አምስት ሺህ […]

የሚድሮክ የወርቅ ማውጫ ፈቃድ በህዝባዊ ጫና ታገደ

$
0
0
(ቢቢኤን) ሚድሮክ በለገደንቢ የሚያካሂደው የወርቅ ቁፋሮ የስራ ፈቃድ ታገደ፡፡ ኩባንያው እያደረሰ ያለውን የጤና ችግር ተከትሎ፣ በድጋሚ የታደሰለት የስራ ፈቃድ መታደሱን በማውገዝ ህዝባዊ ተቃውሞ ሲካሄድ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ይህን ህዝባዊ ጫና ተከትሎም የኩባንያው ፈቃድ መታደሱን አገዛዙ በዛሬው ዕለት ይፋ ለማድረግ ተገድዷል፡፡ ጉዳዩን አስመልክቶ መግለጫ የሰጠው የማዕድን፣ ነዳጅና ተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር ‹‹የሚድሮክ ጎልድ የለገደምቢ የወርቅ ማዕድን ማውጣት ፍቃድ […]

ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በየመን በአስከፊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ

$
0
0
(ቢቢኤን) በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በአስከፊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ኤጀንሲ የሰብዓዊ እርዳታ ማስተባበሪያ ዳይሬክተር ሞሐመድ አብዲከር፣ በየመን ተገኝተው የተለያዩ ሀገራት ስደተኞች የሚገኙበትን ወቅታዊ ሁኔታ ጎብኝተዋል፡፡ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የሌሎች ሀገራት ስደተኞች ወቅታዊ የየመን ኑሮን ‹‹አስደንጋጭ እና ሰብዓዊነት የጎደለው!›› ሲሉ የገለጹት ዳይሬክተሩ፤ ስደተኞቹ የተሻለ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው በመጠቆም፤ ለዓለም ዓለም ዓቀፍ የረድኤት ተቋማት […]

በኦሮሚያ ክልል የሚፈጸሙ ግድያዎች ጨምረው ተገኙ

$
0
0
(ቢቢኤን) በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ያለውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ እየተፈጸሙ ያሉት ግድያዎች መጠን ጨመረ፡፡ ትላንት ብቻ በክልሉ አዶላ ከተማ በተካሄደ ህዝባዊ ተቃውሞ ሁለት ሰዎች ተገድለው በርካቶች መቁሰላቸውን መዘገባችን ይታወቃል፡፡ በአጋዚ ወታደሮች እየተፈጸመ ያለው ግድያ ማቆሚያ አጥቶ በዛሬው ዕለት ደግሞ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ሁለት ሰዎች በጥይት ተመትተው መገደላቸውን ከአካባቢው የወጡ መረጃዎች አመልክተዋል፡፡ እንደ መረጃዎቹ ጠቋሚነት፤ በአጋዚ […]

ማስታዋሻ ቁጥር 4፡ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ሕያው መልዕክት ለዲያስፖራ ኢትዮጵያውያን ብሩህ ተስፋ

$
0
0
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “… አሁን ከፊታችሁ ቆሜ ልገባላችሁ የምፈልገው ቃልኪዳን በአሜሪካ የብዙሀን መገናኛ ያላችሁ እና በኢትዮጵያ ዴሞክራሲ እንዲሰፍን ለምትጥሩ፣ ድምጻችሁን ከፍ አድርጋችሁ ለምትጮሁ፣ የኃይል እርምጃ ለምትወስዱ እና ስለኢትዮጵያ ለምትጨነቁ ሁሉ አሁን በፊታችሁ ቆሜ ዋና ጽህፈት ቤታችሁን በአዲስ አበባ እንድታደርጉ ቃልኪዳን ልገባላችሁ እፈልጋለሁ፡፡ ወደዚህ በመምጣት በሀሳብ ሊሞግቱን ይችላሉ፡፡ አማራጭ ሀሳቦች ካሏቸው እና የተለየ አቅጣጫን [ለሀገሪቱ ] ለመከተል የሚፈልጉ […]

የጉዞ ማስታወሻ 1 |እስክንድር፣ የጽናት ስር! |ከካሳሁን ይልማ

$
0
0
ከካሳሁን ይልማ “ዳግም እስር ሊሆን ይችላል፣ የሕይወትም መስዋዕትነት ሊሆን ይችላል…ሀገራችን ዴሞክራሲያዊ እስክትሆን እታገላለሁ” =========================================== እስክንድር ነጋ በእስር በቆየባቸው ዓመታት ያለወንጀል በግፍ ሰቆቃ ሲፈጸምበት በሀገራችን መምሸትና መንጋት፣ ቀናትና ዓመታት መቆጠር ብቻ ሳይሆን በፖለቲካው መስክ አያሌ ክሰተቶች ተመዝግበዋል። *ነፃነቴን ስጡኝ ወይም ሞቴን ያለው መምህር የኔሰው ገብሬ ራሱ ላይ እሳት ለኩሶ ከባርነት ይልቅ ሞትን መርጦ ሰማዕት ሆኗል *ከፋፋዩ፣አሳሪውና […]

በቂሊንጦ እስር ቤት እና በፖለቲካ እስረኞች መካከል ውጥረት ነግሷል –ጌታቸው ሽፈራው

$
0
0
~ዛሬ ግንቦት 2/2010 ዓም ከሁሉም የእስር ቤቱ ማማዎች መሳርያዎች ወደ እስረኛው ተጠምደው እንዳረፈዱ ለማወቅ ተችሏል ~ሚያዝያ 30/2010 ዓም ቀጠሮ የነበራቸው በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ክስ መዝገብ 38ቱ ተከሳሾች ችሎት ከተረበሸ በኋላ ቂሊንጦ ዞን 5 የታሰሩት ተከሳሾች ድብደባ ተፈፅሞባቸዋል ~ ከ38 ተከሳሾች መካከል 11ተከሳሾች ከፍርድ ቤት እንደተመለሱ ጨለማ ቤት ገብተዋል። ፍፁም ጌታቸውን ጨምሮ ፍርድ ቤት ላይ […]

የሚሊዮኖች የነፃነት ድምፅ ይሰማ –ጋዜጠኛ ወብሸት ታየ

$
0
0
ውስጤን ሲሞግተኝና ዛሬ ነገ ስለው ባጅቼ በዕለተ ልደታ ግን  ሳላነሳው ላልፈው ያልፈለኩትን ጉዳይ ላጋራችሁ። – የወንድሜ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የ”ይፈታ ዘመቻ” ነው። ዜጠኛ ወብሸት ታየ ከሁሉም በፊት ግን ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች(ዕለቱን ለምታከብሩ) እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ ለማለት እፈልጋለሁ። በውዳሴዋም “ቅድስት አንቲ እም አነስት ወብሩክ ፍሬ ከርስኪ፤ ተፈስሂ ፍስህት ኦ ምልዕተ ፀጋ እግዚአብሔር ምስሌኪ …. ሰዓሊለነ […]

ሕወሓትና የአማራ ሕዝብ |ሊታይ የሚገባው ያልተሰማ ሴራ

$
0
0
ሕወሓትና የአማራ ሕዝብ | ሊታይ የሚገባው ያልተሰማ ሴራ

“ሊያጠፋህ አቅዶ የተነሳ አዳኝህ ሊሆን አይችልም”–የአማራ ድምጽ ርዕሠ አንቀጽ

$
0
0
“ሊያጠፋህ አቅዶ የተነሳ አዳኝህ ሊሆን አይችልም” – የአማራ ድምጽ ርዕሠ አንቀጽ

ፕሮፌሰር አብይ ፎርድ በ83 ዓመታቸው አረፉ

$
0
0
የፕሮፌሰር አብይ ፎርድ የሕይወት ታሪክ እንደሚከተለው ቀርቧል:: ፕሮፌሰር አብይ ፎርድ እ.ኤ.አ መጋቢት 5፣ 1935 እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ ነው የተወለዱት፡፡ አባታቸው የሙዚቃ ሊቅ ሲሆኑ እናታቸው ደግሞ የአባታቸው የጊታር እና የቫዮሊን ተማሪ ነበሩ፡፡ አሜሪካ የተዋወቁት እነዚህ ጥንዶች በ1923 የንጉሱ የዘውድ በዓልን ለማክበር እና ኢትዮጵያን ለመርዳት ከመጣው የካሪቢያን ቡድን ጋር አብረው ወደ ኢትዮጵያ መጡ፡፡ በዚሁም ትዳር መስርተው […]

የዕለቱ የሕብር ዜና ትንታኔ በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል –ይመልከቱት

$
0
0
የዕለቱ የሕብር ዜና ትንታኔ በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል – ይመልከቱት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ ዛሬ የሾሟቸው ባለስልጣናት ስም ዝርዝር

$
0
0
1. አምባሳደር ደግፌ ቡላ- በሚኒስትር ማዕረግ የፌዴራል የፍትህና የህግ ምርምር እና ስልጠና ኢንስቲትዮት ዋና ዳይሬክተር 2. አቶ ፍቃዱ ተሰማ- በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባባሪያ ማዕከል አስተባባሪ 3. አቶ ሳዳት ናሻ- በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል 4. አቶ ዛዲግ አብርሃ- በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል 5. ዶክተር ተመስገን ቡርቃ- በሚኒስትር ዴኤታ […]

የታማኝ በየነ ግሎባል አልያንስ ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ለተፈናቀሉት የአማራ ተወላጆች 800 ሺህ ብር ሰጠ |የታማኝን አስተያየት ይዘናል

$
0
0
የታማኝ በየነ ግሎባል አልያንስ ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ለተፈናቀሉት የአማራ ተወላጆች 800 ሺህ ብር ሰጠ | የታማኝን አስተያየት ይዘናል
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live