Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

በሚጠበቀው እና በሚሆነው መካከል ያለው ልዩነት ዜሮ ካልሆነ የእርስ በርስ ጦርነት ያሰጋናል (Expectation – Actual= 0) (የጉዳያችን ማሳሰቢያ)

$
0
0
ጉዳያችን / Gudayacn ሚያዝያ 26/2010 ዓም (May 4/2018 ዓም) ——————————— ከላይ የተሰጠው  ርዕስ የተጋነነ የሚመስለው ካለ እንዳልተጋነነ ቢረዳው ደስ ይለኛል።ይህ የግል አስተያየቴ ነው።አጉል ትንቢት ግን አይደለም።ዶ/ር ዓብይ  በጠቅላይ ሚኒስትርነት ከተሰየሙ ጊዜ ወዲህ በከፍተኛ ውጥረት ላይ ደርሶ የነበረው የሀገሪቱ የፖለቲካ ውጥረት የረገበ የመሰለው በአጭር ዕይታ ተስፋ ከንግግራቸው ብዙዎች በመሰነቃቸው ነው።ይህ ተስፋ እና እንዲሆን የሚጠበቀው እና የሚሆነው […]

በአማራ ላይ ለዘመናት እየደረሰ ያለው ይህ የዘር ማጥፋት ወንጀልን የጎጃም ዓለምአቀፍ ትብብር በጽኑ ይቃወማል

$
0
0
የዘር ማጥፋት ወንጀል አሁንም በጠራራ ጸሃይ በቤንሻንጉል ክልል በሚኖሩ አርሶ አደሮች ላይ ዘራቸው ተመርጦ ህጻን፣ ሽማግሌ፣ ሴት ወንድ ሳይባል እንደጠላት እየታደኑ እንዲገደሉ እና ቤት ንብረታቸው እንዲቃጠል ተደርጓል፡፡ የሞቱት ሞተው የተረፉት ደግሞ ነፍሳቸውን ለማትረፍ እንዲሁም ህግን በመሻት ካለ ማንም ተከላካይነት አሁን ለስድስተኛ ግዜ ተፈናቅለዋል፡፡ ይህ ግፍ እና በደል ተደጋግሞ የደረሰባቸው ሲሆን ከጥቂት ወራት በፊት ጀምሮ ግን […]

ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ከ15 በላይ የአማራ ተወላጅ የተባሉ ቄሶች ተባረሩ

$
0
0
ከጌታቸው ሽፈራው የተረጋገጠ የመሬት ይዞታ እያላቸው፣ የመሬት ግብር እየከፈሉ የተባረሩበት ሰበብ አንድ ሰው በመገደሉ ነው። ቀሳውስት የሚያስተምሩት የእግዚያብሔርን ቃል ነው። ከቃሉ ዋነኛው ደግሞ “አትግደል” ነው። ሆኖም ግብር ሲያስከፍላቸው የኖረው የቤንሻንጉል ክልል መንግስት ቀሳውስቱ ለሚቃወሙት ወንጀል በጅምላ ተጠያቂ አደረጋቸው። እናቶችን፣ ህፃናትን፣ ምስኪን ገበሬዎችን በጅምላ እንዳባረረው ቀሳውስትንም አሳደዳቸው። እንደ እግዚያብሔር ፈቃድ ሆኖ ህይወታቸውን ተርፏል። በምስሉ የሚታዩት ቄስ […]

ኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ አሁን ያሰራጨው ልዩ ዜና

$
0
0
ኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ አሁን ያሰራጨው ልዩ ዜና

ብአዴን የሚባለው በድን ስብስብ ፍርሃትን ትግስት፣አድርባይነትን ሆደ ሰፊነት በማስመሰል እንዲያጭበረብረን አንፈቅድም!!! |ከይልቃል ጌትነት (ኢ/ር)

$
0
0
27 ዓመት ያስቆጠረው የተጨቁዋኝና ጨቁዋኝ ድልድል የህወሃት/ኢህአዴግ ህገ መንግስት በአማራ ህዝብ ላይ የከፈተው የጥላቻ ብሮፓጋንዳ የኢትዮጵያንም ሆነ የአማራን ህዝብ ከባድ መስዋዕትነት እያስከፈለ ዛሬ ሁላችንም ለማየት በሚዘገንን የተግባር ምሳሌ እና አስፈሪ ሃቅ ጋር ተጋፍጠናል። እኔን በጣም የገረመኝ ታስቦበትና ታቅዶ እዚህ የደረሰው የህወሃት ተግባር ሳይሆን በአማር ስም ተደራጅቻለሁ የሚለው ብአዴን የሚባለው ስብስብ የራሱን ሎሌነትና አሽከርነት ሆደ ሰፊነትና […]

በድል ቀን ስለ አቢቹ እና ባልቻ አባ ነፍሶ |ቬሮኒካ መላኩ

$
0
0
ዛሬ ሁልቆ መሳፍርት ከሌለው አኩሪ ታሪካችን አንዱ የሆነው የድል ቀን ነው። የታሪክ ተመራማሪዎች ” ታሪክ ራሱን ይደግማል ” የሚሏት ሀይለ ቃል አለቻቸው። ጆርጅ ኦርዌል የተባለው ታዋቂው እንግሊዛዊ ደራሲ ደሞ << ያለፈውን ታሪክ የተቆጣጠረ የአሁንን ብሎም የወደፊቱን መቆጣጠር ይችላል ።>> ይላል። የባለፈውን ታሪክ ጀግኖች አባቶቻችን ተቆጣጥረውታል የወደፊቱን ደሞ እኛ ልጆቻቸው እንደምንቆጣጠረው እርግጠኛ በመሆን ቀኑ ሳያልፍብኝ ይችን […]

አንዱዓለም አራጌ በፍራንክፈርት ከተማ – መዘክረ ቴዎድሮስ – ሜይ 12 ቀን 2018

$
0
0
በጀርመን የኢትዮጵያዉያን የዉይይትና የትብብር መድረክ አዘጋጅነት ሜይ 12 ቀን 2018 በፍራንክፈርት ከተማ የሚካሄደዉ ጉባዔ ላይ አንዱዓለም አራጌ በክብር እንግድነት ይገኛል። በእለቱ ጥናታዊና ወቅታዊ ጽሁፎች ከሚያቀርቡ ተጋባዥ እንግዶች ውስጥ ጋዜጠኛ ተክሌ የኋላ እና የዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ ቤተዘመ ፤ አብዩ በለዉ ይገኙበታል። ለበለጠ መረጃ መድረኩ ለኢ.ኤም.ኤፍ የላከው ማስታወቂያ ከዚህ በታች ይመልከቱ። በጀርመን የኢትዮጵያዊያን የዉይይትና ትብብር መድረክ Ethiopian […]

መንስር እና መንግስት (state & government) በቅጡ ይለይ! (ኣረጋዊ በርሀ)

$
0
0
በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ምህደራ (governance) ዙርያ መንግስታዊ-ስርዓትን (መንስር) እና መንግስትን በተመለከተ በርካታ ተመራማሪዎች ተከታታይ ጥናታዊ ጽሑፎች እያበረከቱ የሚያስነብቡን ቢሆንም፣ ከጉዳዩ ውስብስብነት የተነሳ ይመስላል፣ መንስር እና መንግስት በውል ተለይተው ስራ ላይ የዋሉበት ወቅት የለም ማለት ይቻላል። መንስር ሲባል በኣንድ ጂኦግራፍያዊ ክልል የሚኖር ማሕበረሰብ ለራሱ ደህንነትና እድገት ሲል የሚመሰርተው ዘለቄታና ተገቢነት (legitimacy) የተላበሰ ግዙፍ ተቋም ሲሆን፣ መንግስት ደግሞ […]

ዝም የማንለው፤ ለነገ የማናሳድረው! –ጋዜጠኛ ወብሸት ታየ

$
0
0
   ይህችን አጭር ጽሁፍ ለወዳጆቼ ለማጋራት ያነሳሳኝ በዚሁ ማሕበራዊ ሚዲያ የተላከልኝ አንድ  መልዕክት(ጥያቄ) ነው። መልዕክቱ ወይም ጥያቄው በአጭሩ ከቤኒሻንጉል ክልል እየተሰደዱ ስላሉ የአማራ ተወላጆች ምነው ዝም አልክ? የሚል ነው። ጥያቄውን ዝም ብሎ ማለፍ ወይም ለነገ ማሳደር በጣም አስቸጋሪ ነው። ከተጨባጭ ሁኔታ አንፃር በዚህ ጉዳይ ላይ የተደራጀ መረጃና ትንታኔ ለመስጠትም ይቻለኛል ብዬም አላምንም። – አብረውኝ በእስር […]

ጃንሆይና ሚያዝያ 27 –ሊታይ የሚገባው ወቅታዊ ዘገባ

$
0
0
ጃንሆይና ሚያዝያ 27 – ሊታይ የሚገባው ወቅታዊ ዘገባ

ቤኒሻንጉል –የደም ጎርፍና መፈናቀል! (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

$
0
0
በሰማዕታት ሣምንት የተተገበረ ወያኔያዊና አረመኔያዊ የዘር ማፅዳትና የዘር ፍጅት በቤኒሻንጉል እንመክት! ወያኔ አማራን ማጥፋት የትግል ግቡ ያደረገው ዛሬ አይደለም:: ወያኔ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን የሚያየው በጣሊያን ዓይን ነው:: የሚገለውም ጣሊያን በቅርስነት ጥሎለት በሄደው ጭካኔና አረመኔነት ነው:: የዘር ማፅዳት ዓለማቀፋዊ ወንጀል ነው:: የተባበሩት መንግስታት የሴኩሪቲ ካውንስል ውሳኔ ቁጥር 780 የዘር ማፅዳት ወንጀልን “በአንድ የተወሰነ መመልክዐምድር የሚኖሩን ሲቪል የጎሣ […]

የኢህአዴግ የወደፊት ዕጣ ፈንታ |ባይሳ ዋቅ-ወያ

$
0
0
መግቢያ ባገራችን ባለፉት ሶስት ዓመታት ያለማቋረጥ ባገራችን የተካሄደው ሕዝባዊ ዓመጽ ያስከተለው የፖሊቲካ ውስብስብ ይህ ነው አይባልም። ሕዝቡ ያላንዳች አማካይ መሪና የተቀነባበረ አመራር ከዳር እስከዳር ባንድ ላይ ተነስቶ ህገ መንግሥታዊ መብቱን ለማስከበር ፍርሃትን ደፍሮና ደረቱን ለጥይት ገልጦ የተዋጋበት ጊዜ ነበር። ባዶ እጁን ሆኖ እስከ ጥርሱ የታጠቀውን መንግሥት በሰላማዊ ዓመጽ ሲያንገዳግደው፣ በውጥረት የተያዘው ኢህአዴግ ካንዴም ሁለቴ የአስቸኳይ […]

አንዳርጋቸው ፅጌ፦ በጨቋኞች እጅ የወደቀ ሃብት! |መስከረም አበራ

$
0
0
የሃገራችን ፖለቲካ ህማሙ ብዙ ነው፡፡ የህማሙ ራስ ደግሞ በፖለቲካው ሰፌድ ወደፊት የሚመጡ ፖለቲከኞች የስብዕና ችግር ነው፡፡ ግብዝነት፣ ሴረኝነት፣ በግልፅ የማይነገር የስልጣን ጥም፣ ልታይ ባይነት፣ የእውቀት እጥረት፣ ከንባብ መጣላት፣ እብሪት፣ የፖለቲካ ግብን ጠንቅቆ አለማወቅ፣ ስህተትን ያለመቀበል ካፈርኩ አይመልሰኝ ድርቅና፣ ቡድንተኝነት፣ አድመኝት፣ በግልፅም በስውርም የሚንፀባረቅ ዘረኝነት… በተቃውሞውም ሆነ በገዥው ጎራ በተሰለፉ አብዛኞቹ ፖለቲከኞቻችን ልቦና ያደረ ክፉ ነቀርሳ […]

ኢትዮጵያዊያኑ ለእስክንድር ነጋ እና ለበቀለ ገርባ በዋሽንግተን ዲሲ ደማቅ አቀባበል አደረጉ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በገዢው መንግስት እስር ቤት በተደጋጋሚ እየታሰሩ ሲማቅቁ የነበሩት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና አቶ በቀለ ገርባ ከእስር ከተለቀቁ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ አሜሪካ ገቡ:: በወቅታዊው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ስማቸው በጉልህ የሚጠራው እነዚሁ ሁለት ታላቅ ሰዎች በዋሽንግተን ዲሲ ደለስ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ከሰሜን አሜሪካ የተለያዩ ከተሞች በመጡ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች አቀባበል ተደርጎላቸዋል:: _____   […]

ለእስክንድር ነጋ በዋሽንግተን ዲሲ የተደረገለት የጀግና አቀባበል |ቪድዮ


እስክንድር አሜሪካ ከገባ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የተናገረው

$
0
0
እስክንድር አሜሪካ ከገባ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የተናገረው

ውሳኔ-ሕዝበ የሚያስፈልጋቸው ብሔራዊ ጉዳዮች –ተፈራ ድንበሩ

$
0
0
የመላውን አገር ሕዝብ የሚመለከቱ ጉዳዮች መወሰን ያለባቸው በራሱ በባለቤቱ በመላው ሕዝብ ነው። ዲሞክራሲ ባለበት አገር ሕዝብ የሚመራበት ሕገመንግሥት በሕዝብ ፈቃድ ይወሰናል። የመሬት ይዞታ፤ መሪ ሥር ዓተ-ትምህርት፣ ብሔራዊ ቋንቋ፣ የአገር አከላለል፣… ወዘተ በቀጥታ በሕዝብ ፍላጎት መወሰን ያለባቸው ዋናዋና የአገር ጉዳዮች ናቸው። ይህ ጽሑፍ የወቅቱና ምን ጊዜም መነጋገሪያ የሆኑትን የአሰብ የባህር በር፣ ተጨማሪ ብሔራዊ የኢትዮጵያ ቋንቋንና የአዲስ […]

እስክንድር ነጋ አውሮፕላን ውስጥ የገጠመው አስገራሚ ክስተት –ክንፉ አሰፋ

$
0
0
እስክንድርን የያዘው አውሮፕላን ከፍራንክፈርት ተነስቶ፣ ልክ በ7.15 ዲሲ፤ ዳላስ አውሮፕላን ማረፍያ ላይ ሲያርፍ አዲስ ክስተት ተፈጥሮ ነበር። ተሳፋሪዎችን የስደነገጠ ክስተት። እንዲህ ነው የሆነው። አውሮፕላኑ እንዳረፈ ፖሊሶች ወደ ውስጥ ይገቡና እስክንድር ነጋ ብለው ይጣራሉ። እስክንድር ከተቀመጠበት ተነስቶ እኔ ነኝ ይላቸዋል። ወደ ፊት ብቅ እንዲል ይጠይቁትና ሲወጣ አጅበው ይወስዱታል። ግን ይህ ለምን ሆነ? ነገሩ ለእስክንድርም ሆነ ለተሳፋሪዎች […]

እስክንድርን የያዘው አውሮፕላን ከፍራንክፈርት ተነስቶ፣ ልክ በ7.15 ዲሲ|ዳላስ አውሮፕላን ማረፍያ ላይ ሲያርፍ አዲስ ክስተት ተፈጥሮ ነበር |ተሳፋሪዎችን የስደነገጠ ክስተት

$
0
0
ክንፉ አሰፋ እስክንድርን የያዘው አውሮፕላን ከፍራንክፈርት ተነስቶ፣ ልክ በ7.15 ዲሲ፤ ዳላስ አውሮፕላን ማረፍያ ላይ ሲያርፍ አዲስ ክስተት ተፈጥሮ ነበር። ተሳፋሪዎችን የስደነገጠ ክስተት። እንዲህ ነው የሆነው። አውሮፕላኑ እንዳረፈ ፖሊሶች ወደ ውስጥ ይገቡና እስክንድር ነጋ ብለው ይጣራሉ። እስክንድር ከተቀመጠበት ተነስቶ እኔ ነኝ ይላቸዋል። ወደ ፊት ብቅ እንዲል ይጠይቁትና ሲወጣ አጅበው ይወስዱታል። ግን ይህ ለምን ሆነ? ነገሩ ለእስክንድርም […]

እስክንድር ነጋ… በጥቁር ነጻነት ውስጥ የኖረ ጋዜጠኛ! – (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

$
0
0
“ኢትዮጲስ ጋዜጣ እንደገና ታተመ!” ከሚለው ወሬ ጀምሮ፤ “አንዱ ጋዜጣ 10 ብር ተሸጠ!” እስከሚለው ዜና ድረስ… ብዙ ሰምተን ነበር – ከሃያ አምስት አመት በፊት። በወቅቱ ጋዜጣዎች የሚሸጡት ከ1ብር ባነሰ ዋጋ ስለነበር፤ የአንድ ጋዜጣ ዋጋ በአስር እጥፍ ጨምሮ ሲሸጥ መስማትም ሆነ ማየት እጅግ ያስገርማል። ኢትኦጲስ ጋዜጣ በወቅቱ ይዞት ከወጣው ዜናዎች መካከል፤ “ጎንደር ጦርነት አለ!” የሚለው የጋዜጣውን የፊት […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live