Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የሚገዛንን ሳናውቅ ያሰረንን ሣናውቅ የምንኖር ህዝብ |ለገሠ ወ/ሃና

$
0
0
ታህሳስ 25/2010 ዓም የኢሃዴግ ለረጅም ጊዜ አደረግሁ ባለው ስብሰባ ማጠቃለያ ላይ ባወጣው ኑዛዜ በሀገሪቱ ውስጥ ለተፈጠረው ቀውስ ማለትም ለጠፋው የሠው ህይወት ፣ ለደረሰው አካል መጉደል ፣ ለወደመው ንብረት ፣ በግፍ ታስረን ለተሰቃየነው እራሱን ተጠያቂ አድርጎ በማቅረብ በግፍ ታስረን የነበርነውን የፓለቲካ እስረኞች እንደሚፈታ ለተበደሉ ካሳ እንደሚከፍሉ በአደባባይ ደሰኮሩ በአራቱ የድርጅት መሪዎች በደብረጽዮን ፣ በለማ መገርሳ ፣ […]

ከሰው እና ከወርቅ የቱ ይበልጣል?

$
0
0
ከስዩም ተሾመ በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ለገ-ደንቢ (Lege Dembi) እና ሳካሮ (Sakaro) በሚባሉ አከባቢዎች ከሚገኙት የሜድሮክ (MIDROC) ወርቅ ማውጫዎች የሚወጣው መርዛማ የሆነ ኬሚካል በአከባቢው ነዋሪዎች፣ እንስሳት እና ስነ-ምህዳር ላይ የከፋ ጉዳት እያስከተለ ይገኛል፡፡ የአዶላ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር ቡሻ ባላኮ ለOBN በሰጡት አስተያየት ከፋብሪካው የሚወጣው መርዛማ ኬሚካል በሰውና እንስሳት ፅንስና አወላለድ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አስከትሏል፡፡ ለምሳሌ […]

የትግራዩ ወልዋሎ ተጫዋቾች ዳኛውን ሲደበድቡት ተመልከቱ

$
0
0
የትግራዩ ወልዋሎ ተጫዋቾች ዳኛውን ሲደበድቡት ተመልከቱ

ጠ/ሚ አብይ የእስር ማዘዣ ወጥቶባቸው እንደነበር የተናገሩባት ምሽት

$
0
0
አብራሃም ግዛው ዛሬ በቤተ- መንግስት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ብዙዎች ያስገረመ ንግግር አደረጉ ልንታሰር ነበር አሉ። ዛሬ ምሽት 12:00 ጥሪ ወደ ተደረገልኝ ፍልዉሃ የሚገኘዉ ብሔራዊ ቤተመንግስ አመራሁ ልክ ስደርስ 12:30 ሆኗል ጥሪ የተደረገላቸዉ እንግዶች ወደ ዉስጥ ለመግባት መኪናችን እያስፈተሽ ሞባይልእና ካሜራ ባልተፈቀደበት ልዮ የእራት ምሽት መጥሪያዉ የኢትዮጲያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ […]

የአማራ ድምጽ የዕለቱ ዜና

$
0
0
የአማራ ድምጽ የዕለቱ ዜና

Hiber Radio: ከመተከል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች ዳግም ከባህር ዳር ሊፈናቀሉ መሆኑን ተቃወሙ፣ዶ/ር አብይ የጠ/ሚኒስትር ስልጣን ገደብ ይኑረው ማለታቸው በኢህአዲግ ጎራ መደናገጥ ፈጠረ፣የኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞ ያቀረበበት የሚድሮክ ወርቅ ማዕድን በአዲሱ መከላከያ ሚኒስትር ተጨማሪ አስር ዓመት ተፈቀደለት፣ሀይለማርያም ደሳለኝ የደ/ሱዳን መሪዎች ስልጣን ይልቀቁ ማለታቸው ለመስቀለኛጥያቄ ዳረጋቸው፣የሶማሌ ሕዝብ ተቃውሞ፣ኢትዮጵያዊው የሁበር አሽከርካሪ መቀጣት ሌሎችም ዜናዎችም አሉን

$
0
0
የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 21 ቀን 2010 ፕሮግራም የአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣን መኖርና አለመኖር በተግባር እንዲገለጽ መጠየቅ ጀምሯል። በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከፕ/ር እስቅኤል ገቢሳ ጋር ተወያይተናል(አድምጡት) የሕወሓት ቀኝ እጅ የሆነው የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ኢሌን እና አብረውት የሚዘርፉ የሕወሓት ጄኔራሎችን ግፍ በመቃወም የተቀሰቀሰው የሽንሌ ሕዝባዊ እንቅስቃሴን በተመለከተ ከቀድሞ የፓርላማ አባል ጀማል ድሪዬ ጋር ያደረግነው ቆይታ(ውይይቱን ያድምጡት) […]

የትግራዩ ወልዋሎ ተጫዋቾች በአዲስ አበባ ስታዲየም ዳኛውን አስተኝተው ሲደበድቡት ተመልከቱ

Previous: Hiber Radio: ከመተከል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች ዳግም ከባህር ዳር ሊፈናቀሉ መሆኑን ተቃወሙ፣ዶ/ር አብይ የጠ/ሚኒስትር ስልጣን ገደብ ይኑረው ማለታቸው በኢህአዲግ ጎራ መደናገጥ ፈጠረ፣የኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞ ያቀረበበት የሚድሮክ ወርቅ ማዕድን በአዲሱ መከላከያ ሚኒስትር ተጨማሪ አስር ዓመት ተፈቀደለት፣ሀይለማርያም ደሳለኝ የደ/ሱዳን መሪዎች ስልጣን ይልቀቁ ማለታቸው ለመስቀለኛጥያቄ ዳረጋቸው፣የሶማሌ ሕዝብ ተቃውሞ፣ኢትዮጵያዊው የሁበር አሽከርካሪ መቀጣት ሌሎችም ዜናዎችም አሉን
$
0
0
የወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቱ ስፖርት ክለብ በትናንትናው ዕለት ከተጫዋቾቹ ጋር በመሆን በአዲስ አበባ ስታዲየም ዳኛውን የደበደበውን የቡድኑ መሪ አቶ ማሩ ገብረጻዲቅን ከክለቡ አባረረ:: ተጫዋቾቹ ላይስ የሚወሰድ እርምጃ ይኖር ይሆን?? (ዳኛውን ሲደበድቡት የሚያሳየውን ቪዲዮ ላላያችሁት እነሆ) ጴጥሮስ አሸናፊ ከበደ በትናንትናው የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ በተፈጠረው አሳፋሪ የዳኛ ድብደባና ወከባ ላይ ኮከብ ደብዳቢ ሆኖ ያመሸው የወልዋሎ ዓዲግራት ቡድን መሪን […]

“ነፃነት”:- ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴራችን የኢትዮጵያ ሕዝብ የመጀመሪያው አጀንዳችን ነው ፤ አወቁም አላወቁም፤ ዲሞክራሲም፣ የሕውሃት-ኢሕአዴግ ጉዳይ አይደለም

$
0
0
ከአብይ ኢትዮጵያዊ ዶ/ር አቢይ አህመድ እባክህ ማስመሰሉን አቁመህ በዕውነተኛው ሥልጣንህ ተጠቅመህ፤ምን መቅደም አለበት ???…ብታውቅም ባታውቅም ይህ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጉዳይ ነው። የሕውሃት-ኢሃድግ መንግሥት ጉዳይ አይድለም። በምርጫህ ውጤት ማግስት ለትውውቅ ተብሎ ከቤተ-መንግሥት እንደገባህ፣ተጣድፈህም ይሁን አጣድፈውህ፤ወጣህ እና በአራቱም ማዕዘናት ጉዞህን ፈፀምክ።አንተ ወዲህ ወዲያ ስትል እነዚያ በሕዝብ አመፅ ተወግረው ሊዋረዱና በአደባባይ ሊለቀሙ የነበሩት አዛውንት የዘመኑ ዘረኞችና ዘራፊዎች ባለሥልጣናት ሽር-ጉድ […]

የሜይ ዴይ ሰማዕታት –የ«ያ ትውልድ ተቋም» ልሳን

$
0
0
የ«ያ ትውልድ ተቋም» ልሳን ያ ትውልድ ቅጽ 5 ቁጥር 4 ሚያዝያ ፳፩ ቀን ፪ ሺህ ፲ ዓ.ም. የሜይ ዴይ ሰማዕታት በኢትዮጵያ ሀገራችን በተለያየ ጊዜ የፈሰሰ የልጆቿና የጀግኖቿ ደም በታሪክ ይታወስ፣ ይወሳ ዘንድ መዘከር አግባብነት አለውና ዛሬም 41 ዓመት መለስ ብለን እናስታውሳለን። የዐድዋ፣ የማይጨው፣ የየካቲት 12፣ እያልን የሰማዕታትን ተጋድሎ ስንዘክር ሀገር ለልጆቿና ለጀግኖቿ ክብር እንድትሰጥ ነው። […]

ኦዶ ሻኪሶ: ወርቅ ‘መርዝ’ የሆነባት ምድር (BBC)

$
0
0
ወ/ሮ ሑጤ ደንቆ የሁለት ልጆቻቸው ሞት እንዲሁም የሴት ልጃቸው አካል መጉደል ካደርሰባቸው የሐዘን ስብራት ጋር በጉጂ ዞን ኦዶ ሻኪሶ ወረዳ ዲባ በቴ ቀበሌ ውስጥ ይኖራሉ። እኚህ እናት የመጀመሪያ ልጃቸውን ሁለት እግሯን አልታዘዝ ከማለት በተጨማሪ በኋላ የወለዷቸው ወዲያውኑ እንደተወለዱ ሞተውባቸዋል። ወ/ሮ ሑጤ ነፍሰጡር በነበሩበት ወቅት ከባድ የጤና እክል አጋጥሟቸው የነበረ ቢሆንም አሁንም የአጥንት ሕመም ህይወታቸውን አቀበት […]

“እኛም አገር ያለን ዜግነታችንም ኢትዮጵያዊ መስሎን ነበር! ከእርሻ ማሳችን ባዶ እጃችን ቀረን፤ ያለካሳ ከቤት ንብረታችን ልንፈናቀል ነው”–የጋሞ ጋፋ አርሶ አደሮች

$
0
0
አንድ ሰው በአንድ አገር ወይም ክልል ወይም አከባቢ ሲወለድ ወዶና ፈቅዶ በራሱ ምርጫ የሚያድረገው አይደለም። ነገር ግን ሲወለድ ያገኘው ሲያድግ የተለማመደውና የተቀበለው የራሱ አገር ይሆናል። ወላጆቹም ቢሆኑ ድሃ ሆኑ ሀብታም ያለምንም ማንገራገር የሚቀበለውና ራሱን አሳምኖ ለነገ ኑሮ ራሱን የምያዘጋጅበት እንጂ ይህ የኔ አገር አይደለም ምርጫዬም አይደለም አልቀበለውም ብል ከአምዕምሮ ወጭ ሆኖ እንደምናገር ሰው እንጂ ተቀባይነት […]

የከሽፈው የዛሬው አብዲ ኢሌይ የሽኒሌ ስላማዊ ስልፍ

$
0
0
የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ ኢሌይ የደረሰባትን የፖለቲካ ኪሳራ ለማካካስ የሺንሌ ዞን ነዋሪ የድጋፍ ሰልፍ እንዲወጣለት ጠይቆ ነበር:: ላለፉት ሳምንታት በተቃውሞ ላይ ያለው የሽንሌ ሕዝብ ጥያቄውን ውድቅ ቢያደርገውም የሺኒሌ ህዝብ ለመስማስል ከ600 በላይ የጀንጀውድ ልዩ ታጣቂዎችን የሲቭል ልብስ በማልበስ እና ከሌላ ቦታዎች ሰዎችን በማምጣት የይስሙላ ሰልፍ ማድረጉን ከስፍራው የደረስን መረጃ ይጠቁማል::

ሕብር ልዩ ዝግጅት –ከፕ/ር እሕዝቅኤል ጋቢሳ ጋር

$
0
0
ሕብር ልዩ ዝግጅት – ከፕ/ር እሕዝቅኤል ጋቢሳ ጋር

ዶ/ር አብይ ለቤንሻንጉል ሕዝብ ጥያቄ የሰጡት ምላሽ

$
0
0
ዶ/ር አብይ ለቤንሻንጉል ሕዝብ ጥያቄ የሰጡት ምላሽ

አፋን ኦሮሞ በግእዝ –ከተከበሩ አንጋፋ ኦሮሞ ጀነራሎች

$
0
0
ጀነራል ካሳዬ ጨመዳና ጀኔራል ዋሲሁን ንጋቱ ፣ ኢትዮጵያ የሚወዱ፣ ለኢትዮጵያ መስዋትነትን የከፈሉ፣ አሁንም በጦር ሜዳ ባይሆን ለኢትዮጵያ ብልጽግናል ለሰላም፣ ለፍቅርና ለአንድነት የሚተጉ፣ ጀግና የኢትዮጵያ ልጆች ናቸው። ጀነራሎቹ በአማራ ክልል ኦሮሞኛ ትምህርት እንዲሰጥ ከጥቂት ሳምንታት በፎት ጥሪ ያቀረቡ ምሁራንና አክቲቪስቶች በመደገፍ ለአቶ ገዱ እንዳርጋቸው፣ ኦሮምኛ በአማራ ክልል በግ እዝ ፊደል እንዲጻፍ ጥሪ አቅርበዋል። ስለ ግ እዝ […]

የሐዋሳ ዩኒቨርስቲ ኦርቶዶክሳውያን የወቅቱ ክርስቲያኖች ትእምርት |ከዲ/ን አባይነህ ካሴ

$
0
0
  የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኦርቶዶክሳውያን ሰሞኑን ያደረጉት ተጋድሎ በቀላሉ የሚታይ አይደለም፡፡ ኦርቶዶክሳውያን ወቅታዊ ትእምርት እንጅ፡፡ ከዩኒቨርሲቲው ቅጽር አልፈው ወደ እመቤታችን ቤተ ክርስቲያን የሚሔዱበትን የአጥር በር “ክፋት የተሞሉ ሰዎች” ያለምንም ማስጠንቀቂያ ዘጉባቸው፡፡ በዚህም ምክንያት ለመሳለም የወጡት ተመልሰው ለመግባት አልቻሉም፡፡ ዞረን በሌላ በር እንገባለን ሲሉ እንደ ወንጀለኛ አንዳንዶችን ለእስራት ሌሎችንም መታወቂያ በመቀማት አጣደፏቸው፡፡ በዚህ ተነሣ ተማሪዎች ምስካዬ ኅዙናን […]

በኦሮሚያ የተቀሰቀሰው ህዝባዊ ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ዋለ

$
0
0
(ቢቢኤን) ትላንት በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ውስጥ የተጀመረው ህዝባዊ ተቃውሞ ዛሬም ጠንክሮ መደገሙ ታወቀ፡፡ ትላንት ሰኞ ሚያዝያ 23 ቀን 2010 በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ፊንጫ ከተማ፣ ሚድሮክ ኢትዮጵያ የወርቅ ቁፋሮ የሚያካሂድበት የስራ ፈቃድ መታደሱ ያስቆጣቸው ነዋሪዎች ቁጣቸውን በአደባባይ ሲገልጹ እንደነበር መዘገባችን ይታወሳል፡፡ ይኸው ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ውሎ፣ በምስራቅ እና በምዕራብ ጉጂ ዞኖች ውስጥ ታላቅ ህዝባዊ […]

ኢትዮጵያ እና ሱዳን የአባይን ግድብ ለመጠበቅ የጋራ ጦር ሊያቋቁሙ ነው ተባለ

$
0
0
(ቢቢኤን) ኢትዮጵያ እና ሱዳን የአባይን ግድብ ከጥቃት ለመጠበቅ የጋራ ወታደራዊ ጦር ለማቋቋም መስማማታቸው ተገለጸ፡፡ የሁለቱ ሀገራት ወታደራዊ አዛዦች ያደረጉትን ውይይት ዋቢ ያደረገው የሚድል ኢስት ሞኒተር ዘገባ፣ ሱዳን እና ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለውን ግድብ ከጥቃት ለመከላከል ጨምሮ በሌሎች ወታደራዊ ጉዳዮች ላይ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ጠቁሟል፡፡ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ሳሞራ የኑስ እና የሱዳን […]

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በአምነስቲ ኢንተርናሽናል ግብዣ ወደ ኬንያ ተጓዘ

$
0
0
(ቢቢኤን) ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ ዓለም ዓቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባቀረበለት ግብዣ መሠረት ወደ ኬንያ ተጓዘ፡፡ ድርጅቱ ዓለም ዓቀፉን የፕሬስ ነጻነት ቀን አስመልክቶ በሚያሰናዳው ዝግጅት ላይ እንዲታደም ነው ጋዜጠኛውን በክብር የጠራው፡፡ በግብዣው መሠረትም ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ትላንት ከለሊቱ 8 ሰዓት ገደማ፣ በኬንያ ጆሞ ኬንያታ ዓለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ፤ በዚያ ኗሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን […]

የትግራይ ክለብ መሪ ዳኛ መደብደባቸው አሳፋሪ መሆኑ ተገለጸ

$
0
0
(ቢቢኤን) ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተባለው የእግር ኳስ ክለብ ቡድን መሪ የሆኑ ግለሰብ፣ ዳኛ መደብደባቸው አሳፋሪ ድርጊት እንደሆነ ተገለጸ፡፡ ብዙዎች በተለይም የስፖርት ቤተሰቡ በአሳፋሪነት እና በእብሪተኝነት የፈረጀው ይኸው ድርጊት የተፈጸመው፣ ትላንት ሰኞ በአዲስ አበባ ስታዲዬም በተካሄደ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ላይ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች መርሐ ግብር መሠረት በዕለቱ ወልዋሎ እና መከላከያ ግጥሚያ እያካሄዱ ነበር፡፡ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live