Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ይድረስ የፈጣሪን ስም ለጠሩ ዶ/ር አብይ አህመድ |ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

0
0
  በ 44 ዓመታት ጊዜ ውስጥ የኢትዮጵያ መሪ በመሆን ለመጀመሪያ ጊዜ “ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ”  እያሉ ንግግርዎን ሲያሳርጉ አይቶ ሕዝበ ኢትዮጵያ በደስታ ተሞልቷል። እኔ ግን እያሉ ያሉት ይህ የማሳረጊያ ቃል በሕዝብ ፊት ብቻ ሳይሆን በአምላክ ፊት ምንና ምንን በሃላፊነት ሊያስጠይቅዎ እንደሚችል የነገሩ ክብደት እጅግ አሳስቦኛል። የፈጣሪ ስም ከተነሳ ዘንዳ፥ ይህ ፈጣሪ የሚሰጠን በረከት ምንነት ይታወቅ […]

ከፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነርነት የተነሱት ጄኔራል አሰፋ አብዩ አዲስ ሹመት አገኙ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) ዶ/ር ዓብይ አህመድ አዲሱን የካቢኔ ሹመት ባስታወቁበት ዕለት ከስልጣናቸው የተነሱት የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር የሆኑት ጄኔራል  አሰፋ አብዩ አዲስ ሹመት ማግነታቸውን አዲስ ስታንዳርድ ጋዜጣ ምንጮቹን ጠቅሶ ዘገበ:: እንደ ጋዜጣው ዘገባ አሰፋ አብዩን የቀድሞ የፈዴራል ፖሊስ ኮሚሽነርነት ስልጣን የያዙት ያሬድ ዘሪሁን ናቸው:: አሁን አቶ አሰፋ አብዩ የጠቅላይ ሚኒስተሩ የደህንነት ምክትል አማካሪ ሆነው ተሹመዋል ሲል አዲስ ስታንዳርድ ዘግቧል:: […]

ጎበዝ! ዶ/ር አብይን እንጥላው ወይስ እንጣላው? – (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

0
0
ባለፉት አመታት… ኢትዮጵያችን በዘረኞች የመርዝ ጦር ተወግታ፤ ኢትዮጵያዊነትም እንደገደል አፈር እየተፍረከረከ ሲፈራርስ አይተን፤ “ምነው አምላክ ኢትዮጵያን ዘነጋሃት?” ብለን ነበር። ዜጎች ሃሳባቸውን ስለገለጹ ብቻ፤ “አሸባሪዎች!” ተብለው በህግ ሽፋን እስር ቤት ሲወረወሩ አዝነን፤ “የህሊና እስረኞች ይፈቱ!” ብለን ድምጻችንን ከፍ አድርገን ጮኸን ነበር። ኢትዮጵያንና ሃብቷን በግል እና በቡድን ተደራጅተው ሲቦጠቡጧት ውስጣችን በንዴት ቆስሎ፤ “ኢትዮጵያ አገሬ፣ ሞኝ ነሽ ተላላ፤ […]

በጎንደር ደባርቅ በደረሰ አደጋ አስራ ሁለት ሰዎች ሕይወታቸው ተቀጠፈ

0
0
ቅዳሜ ሚያዝያ 20 2010 በስሜነኛው የጎሕ ዘጋቢ ደባርቅ ከተማ በትናንትናው አርብ እለት (19/08/2010) ከደባርቅ ተነስቶ ወደ ጎንደር ከተማ ሲጓዝ የነበረ በተለምዶ አባዱላ ተብሎ የሚታወቀው ሚኒባስ መንገድ ስቶ በመግባት ከባድ የሞትና የመቁሰል አደጋ አደረሰ። አደጋው የተከሰተው ከዳባት ከተማ መዳረሻ ካለው ፈጥኖ ካምፕ አካባቢ ሲደርስ ነው። አራት የደባርቅ ሆስፒታል ሰራተኞች እንዴሁም የሌሎች ስምንት ሰዎችና የሶስት ወር ህፃን […]

ሹክሹክታ: ቴዲ አፍሮ ያልታሰበ ሲሳይ እጁ ገባ

0
0
ሹክሹክታ: ቴዲ አፍሮ ያልታሰበ ሲሳይ እጁ ገባ

ተነግሮ የማያልቀው የነውረኛው ብአዴን ጉድ!

0
0
አቻምየለህ ታምሩ ከታች በፎቶው የሚታዩት ገበሬዎች ከጎጃም መተከል አማራ በመሆናቸው ብቻ ከተፈቀሉት 500 አርሷደሮች መካከል ከፊሎቹ ናቸው። እነዚህ ባገራቸው የተፈናቀሉት የአማራ ገበሬዎች ባህር ዳር አካባቢ በሚገኝው የዐባይ ማዶ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ ተጠልለው ይገኛሉ። አርሷደሮቹ አገርና መንግሥት ያላቸው መስሏቸው አንዳች መፍትሔ ይሰጣቸው ዘንድ ስምንት ተወካዮቻቸውን ወደ ብአዴን ልከው ነበር። ነብር ዥንጉርጉርነቱን ብአዴን […]

በ”ሽብር”የተከሰሱ 139 እስረኞች ለመንግስት ደብዳቤ እንዳይልኩ ተከልክለዋል

0
0
ከጌታቸው ሽፈራው ቂሊንጦ ታስረው የሚገኙ እስረኞች በየ ክሳቸው ደብዳቤ ይፅፋሉ። በሙስና ክስ የቀረበባቸው አንድ ላይ፣ በሽብር ከተከሰሱት መካከል ደግሞ 139ኙ በአንድ ላይ (ያልፃፉም አሉ) መንግስት በየመድረኩ በሚናገረው መሰረት ክሳቸው እንዲነሳ የሚጠይቅ ደብዳቤ ይፅፋሉ። በእስር ቤት በይፋ የሚወጣ ፅሁፍ ማህተም ያስፈልገዋል። በሙስና ለተከሰሱት ሳይውል ሳያድር ማህተም ተመትቶላቸው ደብዳቤው እንዲላክ ሲደረግ፣ በሽብር የተከሰሱት ግን መንግስትን “ቃልህን አክብር” […]

ዶ/ርአብይ ሙስሊሙን ሊያናግሩ ይገባልን? –ከሳዲቅ አህመድ

0
0
የኔ መልስ፥ ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው!! ከሳዲቅ አህመድ ይህንን ሐሳብ የሚያንሸራሽሩ ጽሁፎችን ተመልክቼያለሁ።እዚህ ደረጃ ላይ በመድረሳችንም አዝኛለሁ።እኔ ዉስጥ ላይ የሚፍለቀለቀው ስሜት “ባያናግሩስ ምን ይመጣል” የሚል ነው። ሐምሳ ሚሊዮን ህዝብ ይዞ አንገት መድፋት የለም። ጠ/ሚው ካናገሩ መልካም…ካላናገሩ ግን ‘ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ’ ነው ነገሩ።ለምን ብሎ የሚጠይቅ ካለ “ሰላማዊ አቅም አለንና-ነው።ይህንን ሰላማዊ አቅም ተጠቅሞ፣አግላይ የሆነን ፖሊሲ […]

እናት በልጇ ሀዘን ተንሰልስላ ሞተች፤ ልጇ ግን ከወህኒ ቤት በነጻ ተለቆ እናቱን አጣት

0
0
ከብሩክ አበጋዝ (አባ ቦና) ሀብታሙ(ቴዎድሮስ) አያሌው የወልዲያ የአዳጎ ልጅ ነው፤ ትንታግ ጎበዝ ወጣት እንደሆነ የሚያውቁት ይናገራሉ። ለትህነግ/ኢህአዴግ ፈጥሞ የማይተኛ ላይ ታች እያለ የግፍ አገዛዙን ጊዜ ለማሳጠር ጉልበቱን እውቀቱን ያበረከተ ጎበዝ ነው። ሀብታሙ(ቴዎድሮስ) የመኢአድ አባል የነበረ ሲሆን በወልዲያና በሰሜን ወሎ ዞን ባሉ አካባቢወች አገዛዙን በመቃወም፣ መኢአድን በማጠናከር በርካታ ተግባራትን አድርጓል። የአገዛዙን ግፍ እና በደል እያወቀ እኔ […]

የትግራይ ቱሪዝም አምባሳደር ፍርያት የማነ የኢትዮጵያን ባህል ልብሶች ወደ ውጭ ለመላክ ፍቃድ ተሰጣት

0
0
የትግራይ ቱሪዝም አምባሳደር ፍርያት የማነ የኢትዮጵያን ባህል ልብሶች ወደ ውጭ ለመላክ ፍቃድ ተሰጣት

ለኢህአዴግ ግዜ ምኑ ነው? –ከተማ ዋቅጅራ

0
0
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ኢህአዴግ ከሚባል ድርጅት መጣ እንጂ በህዝብ ምርጫ አልመጣም። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ህውአት ሲጨንቀው አነገሰው እንጂ ህዝብ ፈቅዶ አልሾመውም። ባልተለመደ መልኩ የሚፈልጉትን አውርደው የማይፈልጉትን የመሾሙ ምስጢር ለአገርና ለህዝብ ታስቦ ሳይሆን በአገርና በውጪ የተነሳባቸውን የለውጥ ማእበል በዚህ መልኩ እናልፋለን ከሚል እሳቤ ነው። ዶክተር አብይ ከህዝብና ከአገር ክብር የድርጅቱን ክብር አስበልጦ ድርጅቴን እታደጋለው የሚል ከሆነ […]

የአማራ ብሔርተኝነት ትኩረቶች!

0
0
✍ፍፁም አየነው በሀገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ የህዝብ አስተዳደሮችም ሆነ የተለያዩ አደረጃጀት ተፈጥረዋል፡፡በእነዚህ ውስጥ አንዱ የብሔረሰብ አደረጃጀት ነው፡፡ዘርን መሰረት በማድረግ ሀገራችን ውስጥ ካሉ ብሔረሰብ ያልተደራጀ የለም ማለት ይቻላል፡፡በፓለቲካ ድርጅትነት ያልተደራጀ ቢኖር እንኳን በማህበር ተሰባስቧል፡፡ከእነዚህ ውስጥ በዕድሜ አጭሩ ነገር ግን በፍጥነቱ አስደማሚ የአማራ ብሔርተኝነት ነው፡፡የአማራ ብሔርነትነት ታዲያ ከሌላው ብሔርተኞች የሚለየው አንድን ህዝብ ጠላት አድርጎ አለመነሳቱ እና በበደል ግፊት […]

የአዲስ አበባ ባቡር

0
0
ከአዲስ ቸኮል ከኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ፋይዳቸው ይልቅ ለታይታ ያላቸው ፋይዳ ተፈልጎ ከተገነቡ ሜጋ ፕሮጀክቶች አንዱ የአዲስ አበባ ባቡር ነው፡፡ 500ሚሊዮን ዶላር ገደማ ገንዘብ ተረጭቶበት(85%ቱ የቻይና እዳ ነው) የተገነባው የባቡር መስመር በእቅድ ደረጃ ሲያስቡት ማራኪ ፕሮጀክት ነው፡፡ የፈጀውን ይፍጅ ተብሎ በትክክል ታቅዶ ቢተገበር ኖሮም ከኢኮኖሚያዊ ሚናው ባሻገር በቅርስነት ተከብሮ የሚኖር ይሆን ነበር፡፡ የኢትዮ ጂቡቲ ምድር ባቡር ያለኮሽታ […]

ዳኛ አ/ቶ በሪሁ ታረቀኝ በከባድ የዲሲፕሊን ጥፋት ምክንያት ከዳኝነት ሥራቸው እንዲሰናበቱ ተደረገ።

0
0
(BBN) እንደ ጅምር ጥሩ ቢሆንም ጉባፄው በሽብር ችሎቶች ላይ ያሉ ዳኞች ላይ እርምጃ ሲወስድ አልታየም። የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤቶች ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ባቀረበው የውሳኔ ሀሳብ ዳኛ አ/ቶ በሪሁ ታረቀኝ ምስክሮችን ከመስማታቸው በፊት ውሳኔ መስጠታቸውን በመግልፅ ከዳኝነት ስራቸው እንዲሰናበቱ አድርጓል። የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤት ዳኛ ዳኛ አ/ቶ በሪሁ […]

Memorandum No. 3: Ask Not What Abiy Ahmed Can Do for Ethiopia, Ask What You Can Do for Your Ethiopia!

0
0
“… All this will not be finished in the first 100 days. Nor will it be finished in the first 1,000 days, nor in the life of this Administration, nor even perhaps in our lifetime on this planet. But let us begin.” President John F. Kennedy, <a href=”http://www.ushistory.org/documents/ask-not.htm”>Inaugural Address</a>, January 1961. <strong>Author’s Note</strong>: This Memorandum is […]

የቀድሞ ጦር ሐይሎች የመከላከያና የፖሊስ ሰራዊት መሐበር መስራች ጉባኤ በደቡብ አፍሪካ ተካሄደ

0
0
በነጻነት ታጋዩ በገዛኽኝ ነበሮ ህልፈተ ህይወት ምክንያት ከመላዉ አለም የተሰባሰብቡት የቀድሞ የመከላከያና የፖሊስ ባልደረባዎች በመስራች ጉባኤዉ ላይ ተገኝተዋል። ስብሰባዉን በመክፈቻ ንግግር የመሩት ሻለቃ ደምሴ ዮሐናስ በሀምሳ አለቃ ገዛኝ ነብሮ የክብር ሞት ምክንያት የተሰማቸውን ዉስጣዊ ስሜት ከገለጹ በኍላ ለዚህ ጀግና ወንድማችን የተደረገዉን ፕሬዘዳንታዊ የቀብር ስነ ስርአት ስመለከት የቀድሞ የመከላከያ ሰራዊት አባል በመሆኔ ኮርቻለዉ። በአለም አቀፍ ደረጃ […]

ዜና ደቡብ አፍሪካ……የቀድሞ ጦር ሐይሎች የመከላከያና የፖሊስ ሰራዊት መሐበር መስራች ጉባኤ በደቡብ አፍሪካ ተካሄደ

0
0
ልዑል አለሜ በነጻነት ታጋዩ በገዛኽኝ ነበሮ ህልፈተ ህይወት ምክንያት ከመላዉ አለም የተሰባሰብቡት የቀድሞ የመከላከያና የፖሊስ ባልደረባዎች በመስራች ጉባኤዉ ላይ ተገኝተዋል። ስብሰባዉን በመክፈቻ ንግግር የመሩት ሻለቃ ደምሴ ዮሐናስ በሀምሳ አለቃ ገዛኝ ነብሮ የክብር ሞት ምክንያት የተሰማቸውን ዉስጣዊ ስሜት ከገለጹ በኍላ ለዚህ ጀግና ወንድማችን የተደረገዉን ፕሬዘዳንታዊ የቀብር ስነ ስርአት ስመለከት የቀድሞ የመከላከያ ሰራዊት አባል በመሆኔ ኮርቻለዉ። በአለም […]

የማንነት ጥያቄ አወሳሰን በሕገ መንግሥቱ ወልቃይት በምሳሌነት –በዘላላም እሸቱ

0
0
በዘላላም እሸቱ በቅርቡ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር መቐሌ ላይ ያደረጉትን ንግግር ተመርኩዞ የወልቃይት ጥያቄ አጀንዳ ሆኗል፡፡ እንግዲህ በአገራችን የተመሠረተው ፌዴራላዊ ሥርዓት ብሔርን መሠረት ያደረገ በመሆኑ ሌሎች የአፍሪካ አገሮች የብሔር ጉዳዮችን ለመፍታት ከሄዱበት መንገድ የተለየና ድፍረት የተሞላበት ስለመሆኑ በርካቶች ይስማማሉ፡፡ የብሔር ጥያቄ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ከተማሪዎች እንቅስቃሴ ጀምሮ ዋና አጀንዳ ሆኖ ለዘመናት በመቆየቱ ሕገ መንግሥቱ ይህን ጥያቄ […]

ተግባር! –ጌታቸው ሽፈራው

0
0
በአማራ ክልል የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ጉዳይ እጅግ አሳዛኝ መሆኑን ብዙ ሰው የተረዳ ይመስላል። የክልሉም ሆነ የፌደራል መንግስት እነዚህን ትምህርት ቤቶች ይሰራቸዋል ተብሎ አይታሰብም። እነዚህ ትምህርት ቤት እንዲህ የሆኑት በበጀት እጥረት አይደለም። ሆን ተብሎም ነው! እነዚህ ትምህርት ቤቶች መሰራት አለባቸው። ትምህርት ቤቶቹ ልክ እንደ ጣና የሕዝብ ርብርብ ይፈልጋሉ! ለዚህም:_ ~ስለ ትምህርትና ትምህርት ቤቶች የመምህራንን ያህል እውቀት […]

SBS ልዩ ዝግጅት: ነገደ ጎበዜ ዝምታቸውን ሰበሩ |አረጋዊ በርኼ…

0
0
SBS ልዩ ዝግጅት: ነገደ ጎበዜ ዝምታቸውን ሰበሩ | አረጋዊ በርኼ…
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live