Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ነገር. . . [ክፍል ፩]

$
0
0
አቻምየለህ ታምሩ ብሔተኝነት የሚባለው ነገር የኢትዮጵያ ችግር የሚሆነው አማራ ብቻ ሲያነሳው የሆነ ይመስላል። በርግጥ እኔ ብሔርተኛነት የሚባለው የነገድ እንቅስቃሴ አቀንቃኝ አይደለሁም። የነገድ ብሔርተኛነትን የማላቀነቅነው ብሔርተኛነት የሚለው የፖለቲካ እንቅስቃሴ ወደ ኢትዮጵያ ፖለቲካ የገባባበትንና ሕጋዊ የሆነበትን አውድ ስለማውቅ ነው። ነገር ግን ብሔርተኛነትን ጉዳይ ከአማራ የመደራጀት አስፈላጊነት ጋር መለያየት ይገባል፤ የአማራ በአማራነት መደራጀት የአማራ ብሔርተኛነት ማራመድ ማለት አይደለምና። […]

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ –ጌታቸው ኃይሌ

$
0
0
ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የአቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝን ወምበር ስለወሰደ ብዙ ሰዎች የሆነውን ትተው ያልሆነውን እንደሆነ አድርገው የራሳቸውን ምኞትና ፍላጎት ሲተቹ ሰነበቱ። እኔም አንዱ ሆኜ፥ በአንዳንድ የውይይት መድረኮች ላይ የመሰለኝን ገልጫለሁ። ይህ ጽሑፍ የነዚያ ሐሳቦቼ ጥርቅም ነው። የሆነው የኢሕአዴግ ፓርቲ አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ  የለቀቀውን ሥልጣን የሚተካበት ሰው ፈልጎ ዶክተር ዐቢይ አሕመድን አግኝቶ መተካቱ ነው። ዶክተር […]

“ለዶ/ር ዓብይ አህመድ 3 ወር ይሰጠው”–እስክንድር ነጋ |ልዩ ቃለምልልስ ከሕብር/ዘ-ሐበሻ ጋር

$
0
0
“ለዶ/ር ዓብይ አህመድ 3 ወር ይሰጠው” – እስክንድር ነጋ | ልዩ ቃለምልልስ ከሕብር/ዘ-ሐበሻ ጋር

በኢትዮጵያዊነት መንፈስ የተነሱትን ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዓብይን በቅንነት መንፈስ ማገዝ የዜግነት ግዴታችን ነው (ጉዳያችን ኦድዮ ያዳምጡ)

$
0
0
ጉዳያችን / Gudayachn ሚያዝያ 16/2010 ዓም (April 25/2018) የጦር እና የፖሊስ ሰራዊት ምን ያድርግ? የሲቪል ሰርቪሱ ሰራተኛ እንዴት ይራዳ? ወጣቱስ? የዲያስፖራው ሚና ምንድን ነው?

ጠ/ሚ ዓቢይን የወራት ዕድሜ ተሰጥቶት ይታይ የምንለው በወያኔ ትግሬ ላይ ያለን አቋም ስለተቀየረ አይደለም

$
0
0
ከይኄይስ እውነቱ አለመታደል ሆኖ ላለፉት 27 የሰቆቃ ዓመታት ጥንታዊቷና የገናና ታሪክ ባለቤት የሆነችው አገራችን ኢትዮጵያ ‹‹በታችኛው ዓለም ገዥዎች›› (በተደራጁ የወያኔ ትግሬ ወንጀለኞች) እጅ ወድቃ አገሪቱንም ሆነ ሕዝቡን ለውርደት ጥግ ዳርገውታል፡፡ በዚህም የወያኔ ትግሬና ታማኝ ሎሌዎቹ ለይቅርታ የማይመች ሰይጣናዊ ድርጊቶችን ፈጽመዋል፡፡ መተኪያ የሌለው የእልፍ አእላፋትን ሕይወት ቀጥፈዋል፤ ከቀረንው ኢትዮጵያውያን ላይ ደግሞ የማይተኩ 27 ዓመታትን ዘርፈዋል፡፡ ዝንተ […]

ዮናስ ጋሻው ሕይወቱ አደጋ ላይ እንደወደቀ ለፍርድ ቤት አመልክቷል –”ወደ ሽንት ቤት ለመሄድ በጣም በመቸገሬ፣ ውሃና ምግብም በአግባቡ ባለማግኘቴ በስቃይ ውስጥ እገኛለሁ።”

$
0
0
ከጌታቸው ሽፈራው ~”የጤናዬ ሁኔታ ከዕለት ዕለት እየተባባሰ ህይወቴ አደጋ ላይ ወድቋል” ~” ወደ ሽንት ቤት ለመሄድ በጣም በመቸገሬ፣ ውሃና ምግብም በአግባቡ ባለማግኘቴ በስቃይ ውስጥ እገኛለሁ።” (በማዕከላዊ ጉዳት ደርሶበት በሕመም ላይ የሚገኘው ዮናስ ጋሻው ለፍርድ ቤት ካቀረበው አቤቱታ የተወሰደ) ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት አዲስ አበባ ቀን 18/07/2010 ዓም ተከሳሽ ዮናስ ጋሻው […]

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ – ጌታቸው ኃይሌ

$
0
0
ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የአቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝን ወምበር ስለወሰደ ብዙ ሰዎች የሆነውን ትተው ያልሆነውን እንደሆነ አድርገው የራሳቸውን ምኞትና ፍላጎት ሲተቹ ሰነበቱ። እኔም አንዱ ሆኜ፥ በአንዳንድ የውይይት መድረኮች ላይ የመሰለኝን ገልጫለሁ። ይህ ጽሑፍ የነዚያ ሐሳቦቼ ጥርቅም ነው። የሆነው የኢሕአዴግ ፓርቲ አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የለቀቀውን ሥልጣን የሚተካበት ሰው ፈልጎ ዶክተር ዐቢይ አሕመድን አግኝቶ መተካቱ ነው። ዶክተር […]

አሁንም ኑ አብረን እንፈር!

$
0
0
(ጌታቸው ሺፈራው) በተደጋጋሚ በግንቦት 7 የሚከሰሱት እስረኞች የሚገጥማቸውን ችግር እንፅፋለን! 90 በመቶ የሚሆኑት የአማራ ተወላጆች ናቸው። እነዚህ እስረኞች “በኢትዮጵያዊ” አቋማቸው ነው የታሰሩት የሚሉ እና በ”አማራነታቸው ነው።”የታሰሩት የሚል አካልም አለ። ከሁለቱም አካል ዘወር ብሎ የሚያያቸው ጥቂት ነው። በተለይ በስማቸው፣ ፎቷቸው እየሸጠ የተጠቀመበት ደግሞ እንዳለ ሲሰማ ይበልጡን አሳዛኝ ያደርገዋል። በቅርቡ በኦነግ ተከስሰው ከተፈቱት መካከል ደስ የሚል እውቅና […]

ስትራቴጅና ታክቲካችን ምን መሆን አለበት?  – [ቬሮኒካ መላኩ]

$
0
0
የአለማችንና የሰው ልጆች የሚሊዮኖች አመታት ታሪክ የትግል ፣ የመቆራቆስና የፍጭት ታሪክ ነው። የኢትዮጵያም ታሪክ ከአለም ነባራዊ አውድ የሚቀዳ ስለሆነ ታሪካችንን የተሞላው በፍጭትና በጦርነት ነው ። ጀርመናዊው ፈላስፋ ኒቼ እንደሚለው ” የአለማችን የደስታ የሰላምና የፍቅር ዘመናት የታሪክ ባዶ ገፆች ናቸው ። ( The periods and years of peace and happines are the empety pages of histroy) […]

የኦርቶዶክሱ ጠቅላይ ቃል ከአቡኑ አንደበት- አምስቱ ቃላት

$
0
0
ከዲ/ን አባይነህ ካሴ እኒህ አባት ደጋግመው ይናገራሉ፡፡ የከንፈራቸውን ሳይኾን የአንጀታቸውን፡፡ ለበጎቻቸው ወግነው መንግሥትን ከእነወታደሩ ሲገስጹ ዐይተናል ሰምተናል፡፡ እውነትን ለመከላከል ብቁ መንፈሳዊ ትጥቃቸውን እንደታጠቁ ያሉ አንደበተ ርቱዕ! ፍሬ ከናፍራቸው ስንቱን እንደፈወሰ ጊዜው አልራቀምና ከዐይናችን ሥር ይገኛል፡፡ አቡነ አብርሃም በባሕር ዳር መስቀል አደባባይ ያደረጉት ታሪካዊ ንግግር በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ እንደፈነጠቀ ብርሃን ታይቶናል፡፡ የምንኩስና ግብሩን አስመልክተውናል፡፡ ያን ጊዜ […]

ከጉራ ፋርዳ የተፈናቀለዉ የአማራ ህዝብ ምን ዉስጥ ገባ? አሁን በምን አይነት መከራስ ዉስጥ ይገኛል?

$
0
0
የሰዉ ልጆች በርሃብ እንዲሞቱ በድፍረት የፈረደዉ ብአዴን:- የጉራፋርዳ አማራ ተፈናቃይ ነገር ————- የባርነት ሀሳብ ተሸካሚዉ ብአዴን ነጻነት እና እኩልነት የሚባሉ ነገሮች መኖራቸዉን ያዉቅ ይሆን?:- እዉን ገዱስ የሰዉ ቁመት አለዉ? ——- ሸንቁጥ አየለ ======= የግል ገጠመኜ እንደ መነሻ:- ———— -ገዱ ሰሞኑን ጎንደር ላይ ለተገኘዉ አቢይ “ጠቅላይ ሚኒስቴር ካሁን ብኋላ ለህዝቦች ነጻነት ፍትሃዊነት: እና እኩልነት እንዲሰሩ አሳስባለዉ” […]

ዶ/ር ዓብይ አህመድ በአዋሳ ስታዲየም ያደረጉት ንግግር ሙሉው ቪድዮና በጽሁፍ

$
0
0
የተከበራችሁ የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች የሀይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች የሀዋሳ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች ክቡራትና ክቡራን ታቦር ተራራን ከራስጌ፣ የሀዋሳ ሀይቅን በግርጌ አድርጋ ከዕድሜዋ በላይ በፈጣን የእድገት ግስጋሴ ላይ በምትገኘው የክልሉ መዲና በሆነችው በውቢቷና የፍቅር ከተማ ሀዋሳ እና በእንግዳ ተቀባይ ሕዝቦቿ መሀል በመገኘቴ የተሰማኝን ልባዊ ደስታና ክብር ለመግለጽ እወዳለሁ፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ኢትዮጵያዊነት በህብረ ብሔራዊ ቀለማት ያጌጡ […]

የዕለቱ የሕብር ዜና ትንታኔ በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል

$
0
0
የዕለቱ የሕብር ዜና ትንታኔ በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል

ለሰላማዊ ተቃዉሞ አደባባይ በወጡ የአምቦ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ አጋዚ ተኩስ ከፈተ

$
0
0
የተማሪዎቹ ሰላማዊ ተቃውሞ መነሻ ከዩኒቨርስቲው በኮማንድ ፖስቱ ታፍሰው የታሰሩ ተማሪዎችን ጨምሮ በሀገሪቱ ያሉ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ ለመጠየቅ ቢሆንም ያገኙት ምላሽ ጥይት ነው ። አስለቃሽ ጭስን ጨምሮ በጥይት ተማሪዎቹ ላይ ተኩስ የከፈተው አጋዚ ምን ያህሉ ላይ ጉዳት እንዳደረሰ ማወቅ ባይቻልም በጥይት የቆሰሉ ተማሪዎች እንዳሉ የአካባቢው ምንጮች ይገልፃሉ።

“EFFORTን” መውረስ የኢኮኖሚውን ጥገኛ ተውሳክ እንደማስወገድ ነው!

$
0
0
ስዩም ተሾመ ትላንት በፌስቡክ ገፄ ላይ የትእምት (EFFORT) ድርጅቶች በመንግስት መወርስ እንዳለባቸው ለመጠቆም ሞክሬ ነበር። ለዚህ ያቀረብኳቸው ምክንያቶችና ማስረጃዎች እንዳሉ ሆነው እነዚህን ድርጅቶች መውረስና ወደ ግል እንዲዘዋወሩ ማድረግ ምን ፋይዳ አለው?፣ በሀገሪቱ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ላይ ምን ዓይነት አሉታዊ ሆነ አዎንታዊ ተፅዕኖ ሊፈጥር ይችላል? እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን በዝርዝር መመልከት ያስፈልጋል። በቅድሚያ ግን ስለ ትእምት (EFFORT) ድርጅቶች አጠቃላይ […]

ከኢሕአፓ የተላለፈ የስብሰባ ጥሪ –ለሳንሆዜ ካሊፎርኒያ አካባቢ ነዋሪዎች

$
0
0
ከኢሕአፓ የተላለፈ ጥሪ – በሳንሆዜ ካሊፎርኒያ አካባቢ ነዋሪዎች

የአርበኞች ግንቦት 7 ወታደር የነበረው ሻንቆ ብርሃኑ አሳዛኝ የፍርድ ቤት ውሎ

$
0
0
ጌታቸው ሽፈራው እንደዘገበው ሻንቆ ብርሃኑ የአርበኞች ግንቦት 7 ወታደር ነበር። “ምህረት ግባ” ባሉት መሰረት “ምህረት” ይገባል። ምህረት የማያውቁት ግን እስከ ሞት የሚያስቀጣ “የሽብር” ክስ መስርተውበት ጉዳዩን እየተከታተለ ይገኛል። ዛሬ ሚያዝያ 19/2010 ዓም በ”ሽብር” የተከሰሱ እስረኞች “መንግስት ክስ አንስቻለሁ ካለ የሁሉንም ሊያነሳ ይገባል” ብለው ወደ ችሎት አልገቡም። ሻንቆ ብርሃኑ ደግሞ ወደ ችሎት ቢገባም ሲጠራ አልተነሳም። “ለምን […]

ዶናልድ ያማማቶ ከዶ/ር መረራ ጉዲና፣ በቀለ ገርባ፣ አንዱአለም አራጌ፣ እስክንድር ነጋ ጋር ሰፊ ውይይት አደረጉ

$
0
0
በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት በስቴት ዲፓርትመንት የአፍሪካ ጉዳይ ሃላፊ ዶላንድ ያማማቶ ስለሀገሪቱ ወቅታዊ ፖለቲካ እንዲሁም ዲሞክራሲ ዕውን እንዲሆን ምን መደረግ አለበት? በሚለው ዙሪያ ከዶ/ር መረራ ጉዲና ፣ኦቦ በቀለ ገርባ ፣አንዱአለም አራጌ፣ እስክንድር ነጋ ጋር ሰፊ ውይይት ማድረጋቸውን ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል ምንጮቿን ጠቅሳ ዘግባለች። አምባሳደሩ በቀጣይ ከጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ ጋር እንደሚነጋገሩ ለማወቅ ተችሏል።በስብሰባው ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ […]

ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ

$
0
0
~”በእስር ቤት አንድም ቀን አሳልፈው ስለማያውቁ የእስር ቤት ሕይወት ይገባዎታል ብለን አንደፍርም። በማንነታቸው………በማያምኑበትና ባልፈፀሙት ታስረው፣ በምርመራ ወቅት አሰቃቂ ግፍ ደርሶባቸው፣ አካላቸው ጎድሎ፣ የዘር ፍረያቸውን እየተኮላሸ መሃን የሆኑ፣ ወገባቸው፣ እጅና እግራቸው ተሰብሮ፣ አካለ ስንኩል የተደረጉ ያለ ማስረጃ በሀሰት ምስክር እየቀረበባቸው በእስር ላይ ይገኛሉ። አይጥ፣ ትኋንና ቁንጫ ጋር ተገደው ዝምድና ፈጥረው በእስር አስከፊ ሕይወት ይመራሉ። ~”ይህ የተማረረ […]

ዓለማቀፉ ጣናን መልሶ ማቋቋም ማህበር የእንቦጭ ማጨጃ ማሽን ከኮንቬየር ጋር መግዛቱን አስታወቀ

$
0
0
ዓለማቀፉ ጣናን መልሶ ማቋቋም ማህበር ከዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው “ጤና ለጣና” በሚል በቅርቡ ባዘጋጀው ፕሮግራም ባሰባሰበው ገንዘብ ዘመናዊ የእንቦጭ ማጨጃ ማሽን ከኮንቬየር ጋር መግዛቱን አስታወቀ :: ከማህበሩ የደረሰንን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ – PDF
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live