Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

1 የአሜሪካን ዶላር በጥቁር ገበያ 37 ብር ገባ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ በቤተመንግስት የሃገሪቱን ‘ባለሃብቶች’ ሰብስበው ‘ኢትዮጵያ ሆቴል ጀርባ የሚደረገውን የዶላር ንግድ እናውቃለን’; “ዱባይ ያስቀመጣችሁትን ዶላር አምጡ” በማለት በሃገሪቱ የተከሰተውን የውጭ ምንዛሪ እጥረት በአደባባይ በተናገሩ ማግስት የአንድ የአሜሪካ ዶላር የጥቁር ገበያ ዋጋ 37 ብር መግባቱ ታወቀ:: እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክና በአዋሽ ባንኮች የአንድ የአሜሪካን ዶላር በ27.24 ብር እየተመነዘረ […]

የአሜሪካ ኤምባሲ ለአህመዲን ጀበልና አንዱአለም አራጌ ቪዛ አለመስጠቱ ታወቀ

$
0
0
BBN ሚያዚያ 12/2010 በአለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በመስጠት በተለያዩ አገራት ያሉ ተጽእኖ ፈጣሪና ተምሳሊት የሆኑ ሰዎችን ለጉባኤ የሚጋብዘው አትላንቲክ ካዉንስል ለአራት እውቅ ኢትዮጵያዉያን የጉብኝት ቪዛ እንዲያገኙ ቢጠይቅም ሁለቱ ተጋባዦች ቪዛ እንዳላገኙ ታወቀ።    በህወሃት በሚመራዉ መንግስት ለእስር ተዳርገው የነበሩት እነዚሁ ኢትዮጵያዉያን ለዉጥን በሰላማዊ ትግል ለማምጣት ከፈተኛ መስዋእት መክፈላቸውን ከግምት ዉስጥ በማስገባት አራቱ ኢትዮጵያዉያን ባገራቸውና በሌሎች አለማት […]

ዶ/ር ዓብይ አህመድ ጀግናው በላይ ዘለቀን አወደሱ |የባርዳሩን ንግግር ይዘነዋል

$
0
0
ዶ/ር ዓብይ አህመድ ጀግናው በላይ ዘለቀን አወደሱ | የባርዳሩን ንግግር ይዘነዋል

ስለፌደሬሽን ምክር ቤት ይዘትና አሰራሮች የተወሰኑ ነጥቦች እና በወልቃይት ጉዳይ አፈታት ረገድ ስለሚኖራቸዉ አንድምታ!!!

$
0
0
የሱፍ ኢብራሂም *** ዉድ በለጠ ሞላ ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ወደአማራ ክልል ሲመጡ ሊጠየቁ ይገባቸዋል ያላቸዉን መሰረታዊ ጥያቄዎች ከነአንድምታቸዉ ዘርዘር አድርገዉ ትላንት አስቀምጠዋል። በለጠ ካነሳቸዉ አንዱና ዘርዘር ባለ መልኩ ያቀረበዉ የፌደሬሽን ምክር ቤት ጉዳይ ነዉ። በዉነቱ የፌደሬሽን ምክር ቤት ታዋቂዉ ምሁር አሌክሳንደር ቢኬል “The counter-majoritarian difficulty ( የብዙሀኑን ድምፅ የመቃረን ችግር) በሚል ያቀረበዉ ዝነኛ ፅሁፍ ላይ በህገመንግስት […]

ከተሳዳቢ መሪ ወደ “ቆንጥጠኝ፤ ጸልዩልኝ”የሚል መሪ | (ቃል ኪዳን ኃይሉ)

$
0
0
ሰውየውን አለማድነቅ አይቻልም። አለማመስገንም የሚሆን አይደለም። ንግግራቸው እንደማር ነው። የታመመ ልብን ያክማሉ። የጥላቻ መንፈስን ያጠፋሉ። ከኢትዮጵያዊነት ንግግርና ስነ ስርአት በተጨማሪ ጎንደር ላይ ጃኖ ባህርዳር ላይ ፊደላችን ያለበትን ከረቫት አድርገው ህዝቡን ከራሳቸው፤ ራሳቸውን ከህዝቡ አቀራርበዋል። መልካምና ብሩህ ጅማሮ ነው። . ሰውየው ተችዎቻቸውን ይሰማሉ። ደጋፊዎቻቸው አይተቹ ቢሉም ሰውየው ግን ለተቺዎቻቸው መልስ አላቸው። እንዲህ ይላሉ “ቃል ይተክላል ቃል […]

“የዐቢይና፡ የገርበቾፍ ዘመናት”

$
0
0
ከበቀለ መኮንን በዚህ ዓለም ውስጥ ሙሉ በሙሉ የሚመሳሰል ወይም የሚደገም ነገር የለም ይባላል ። ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ወቸ ጉድ የሚያሰኝ ድንገተኛ የመልክ ወይም የባህርይ መቀራረብ ያጋጥማል። ይህ በሰውና፡በሌላ ተፈጥሮ ብቻ ሳይሆን በታሪክ ሂደትም ውስጥ፡ ሲከሰት ይታያል ። አሁን በዚህ ሰሞን በኢትዮጵያ ውስጥ እየሆነ ያለው ሁሉ ልክ የዛሬ ሃያ አምስትና ሰላሳ ዓመታት በሶቪየት ህብረት ከሆነው […]

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሰማያዊ ፓርቲ የሰብሰባ አዳራሽ ውይይት ተካሄደ

$
0
0
(ይድነቃቸው ከበደ) — በአምቦ ዩኒቨርስቲ መምህርና በማህበራዊ ድረ ገጽ በለውጥ አራማጅነቱ የሚታወቀው ስዩም ተሾመ ፤ በወቅታዊ ጉዳይ በሰማያዊ ፓርቲ የሰብሰባ አዳራሽ ሰፊ ገለፃ እና ማብራሪያ ሰጠ። — በአስቸኳይ አዋጁ ምክንያት ከ1ወር በላይ ታስሮ በቅርብ የተፈታው መምህር ስዩም በውይይቱ ላይ ያነሳው የሃገራችን ፖለቲካዊ ሁኔታ እና የለውጡ ሂደት የደረሰበት ደረጃ ፤ ከአዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ […]

ኮ/ል ጎሳዬ ቦጋለ ከትናንት በስቲያ ከእስር ተፈቱ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ከቅንጅት ጋር ግንኙነት አላችሁ በሚል ክስ 23 አመት ተፈርዶባቸው በእስር ቤት የቆዩት ኮ/ል ጎሳዬ ቦጋለ ከትናንት በስቲያ ከ እስር መፈታታቸውን ሳንዘግብ በመቅረታችን ይቅርታ:: ዘ-ሐበሻ ላይ ስለኮ/ል ጎሳዬ ቦጋለ በተደጋጋሚ ስንዘግብ መቆየታችን አይዘነጋም:: በተያያዘም የኢትዮጵያ አየር ኃይል አባላት የነበሩ መኮንኖችን ጨምሮ 41 የፖለቲካ እስረኞች ከዝዋይ ማረሚያ ቤት ተለቀዋል። ከተፈቱት መካከል በነመቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ መዝገብ […]

ከእስር የተፈቱት የዋልድባ መነኮሳት ከቪኦኤ ጋር ያደረጉት ቆይታ

$
0
0
በቅርቡ ከእስር የተፈቱት የዋልድባ መነኮሳት፣ በእስር የቆዩበትን ሁኔታና “ደረሰብን” የሚሉትን በደል በስፋት አስረዱ። ዋሺንግተን ዲሲ — በቅርቡ ከእስር የተፈቱት የዋልድባ መነኮሳት፣ በእስር የቆዩበትን ሁኔታና “ደረሰብን” የሚሉትን በደል በስፋት አስረዱ።“በቤተክርስቲያን ይፈፀማል” ስለሚሉት ጉቦኛነትና ሙስናም ተናግረዋል። የዋልድባ መነኮሳት አባ ገብረኢየሱስ ኪዳነማርያም እና አባ ገብረሥላሴ ወልደ ሃይማኖት ናቸው። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። VOA Amharic

ለጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ክብር የተዘጋጀ የራት ምሽት ነገ እሁድ በአምስተርዳም ሆላንድ

$
0
0
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በኔዘርላንድ አፕሪል 21 አምነስቲ ኢንተርናሽናል 50ኛ አመቱን የወርቅ እዩቤልዮ በሚያከብርበት እለት የክብር እንግዳ ለምሆን አንስተርዳም ገብቷል። በዚህ ዝግጅት ላይ የሆላንድ ንጉስ ዊለም አሌክሳንደር እና የሃገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ይገኛሉ። እሁድ አፕሪል 22 ከቀኑ 16:30 ደግሞ ሆላንድ ካሉ ኢትዮጵያዊያን ጋር ወርቃማ የሆነ ጊዜ ያሳልፋል ። ይሄ ታሪካዊ ቀን እንዳያልፋችሁ ባዘጋጀነዉ የጀግናው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ […]

ማህደረ ወልቃይትን በወፍ በረር  (መስቀሉ አየለ)

$
0
0
ወልቃይት በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመን በወገራ አውራጃ ውስጥ የነበረ ወረዳ ሲሆን ከተማውም አዲረመጥ ይሰኛል። በወልቃይት እና በትግራይ መካከል ያለው የተፈጥሮ ድንበር የተከዜ ወንዝን የተከተለ ሲሆን በውስጡ ከአማራዎች በተጨመማሪ ደግሞ እስከ አስራዘጠኝ አርባ አከባቢ ድረስ በጣም ውስን የሆኑ ቤተእስራኤልውያን፣ አገዎችና ሴሜቲክ ያልሆኑ የጉምዝ ተወላጆች ይኖሩበት እንደነበር ፍንጭ መስጠቱ እንድሁም በዚሁ በወልቃይት ውስጥ የተገኙት ዘመን ጠገብ የፈራርሱ […]

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ አምስተርዳም ገባ፤ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል – ቪዲዮ

$
0
0
ከሀገር እንዳይወጣ ፓስፖርቱን ተቀምቶ ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ ጉዞውን ወደ ኔዘርላንድ ያቀናው አንጋፋው ጋዜጠኛና የሰብአዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ በኔዘርላንድ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ደማቅ አቀባበል ተደረጎለታል። በስፍራው የተለያዩ የሚዲያ ባለሙያዎችና የእስክንድርን መምጣት በጉጉት ሲጠባበቁ የነበሩ በዚያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የአበባ ጉንጉን ያበረከቱለት ሲሆን የቄሮ ተወካዮችም የአባ ገዳ ስካርፍ አልብሰውታል። እስክንድርም አጭር ንግግር ያቀረበ ሲሆን በንግግሩም ለኢትዮጵያ የሰላምና […]

ጠቅላይ ሚንስቴር አብይ አህመድን አስመልክቶ አጭር አስተያየት –አበጋዝ ወንድሙ

$
0
0
 የካቲት 8 ቀን 2010 ዓም ከ ኢህአዴግ ሊቀ መንበርነትና ከ ጠቅላይ ምኒስቴር ስልጣኑ ለመውረድ  የስራ ‘መልቀቂያ ማመልከቻ’ ያስገባው ሀይለማርያም ደሳለኝን ፣በማን ልተካ በሚል ባለፉት ሁለት ሶስት ወራት ኢህአዴግ በስብሰባ ተወጥሮ ምጥ ውስጥ ነበር።   ይሄንን በማስመልከት ከዛሬ ወር በፊት ‘የኢህአዴግ ምናልባት ብቸኛ የተስፋ ገመድ በለማ መገርሳ የሚመራው አዲሱ  ኦህዴድ ነው’ በሚል አጭር ጽሁፍ ውስጥ፣ ከኦህዴዱ […]

ምክር ለጠ/ሚኒሰቴር አብይ አህመድና ለሁላችንም –ሰርፀ ደስታ

$
0
0
ዛሬ በአየሁት ጉዳይ ዶ/ር አብይ አሳዝኖኛል፡፡ ለማንኛውም ጊዜ እንስጠው ላላችሁ ጊዜ መስጠቱን አጥተንበት ሳይሆን በጊዜው ወሳኝ ነገሮችን መሥራት ስለሚጠበቅ ነው፡፡ ለነገሩ እኔ ብሆን ምን አደርግ ነበር በሚለው እሳቤ ማሰቡ ሳይቀለኝ አይቀርም፡፡ ምክነያቱም እንዲደረግልኝ የምፈልገውን ከሆነ እኔ ራሴም ብሆን ማድረግ እችል ነበር ወይ የሚለውን ሳስብ ነው እስኪ እኔ ማድረግ ይቻላል ብዬ የሚከተሉትን ነጥቦች አብይ ማስተላለፍ የፈለኩት፡፡ […]

የዶ/ር አብይ አህመድ አዋላጅነት ጉዳይ |ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

$
0
0
  ዶ/ር ዘላለም እሸቴ ቃሉ የሕዝብ ነው። ቃሉንም በተግባር የሚተረጉመው ሕዝብ ነው። የወንዝ ውሃ ሽቅብ እንደማይፈስ ሁሉ፥ ይህም ቃል ወደ ተግባር ሳይቀየር ይቀለበሳል ብሎ መጠበቅ ተገቢ አይደለም። ይልቁንስ ይህን ቃል ለመተግበር የዶ/ር አብይ ድርሻ ምንድነው ብሎ አውቆ በዚያው ሚዛን ብቻ እርሳቸውን መመዘን ያስፈልገናል። ለሕዝብ ታማኝ ባይሆኑ፥ እሳቸው ከታሪካዊነት ይጎድላሉ እንጂ የሕዝብ ቃል ዕውን መሆኑ አይቀሬ […]

የኤርትራ ወታደሮች በሁመራ በኩል ገብተው 14 ኢትዮጵያውያንን አፍነው መውሰዳቸው ተነገረ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የኤርትራ ወታደሮች ድንበር ጥሰው በመግባት 14 ኢትዮጵያውያንን አፍነው መውሰዳቸውን የአረና ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አምዶም ገብረሥላሴ ገለጸ:: “ሻዕብያ 14 ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ኣግቶ ወሰደ” በሚል ርዕስ አቶ አምዶም በሰበር ዜና በፌስቡክ ገጹ እንደዘገበው የኤርትራ ወታደሮች የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው በመግባት 14 ወጣቶችን አግተው የወሰዱት በሑመራ ኣከባቢ ልዩ ሱሙ ዲማ ከተባለ ቦታ (ከሱዳንና ኤርትራ ድንበር)ነው:: በአምዶም […]

የወልዲያ ከነማና የሲዳማ ቡና ጨዋታ በአስለቃሽ ጭስ ለ10 ደቂቃዎች እንዲቋረጥ ተደረገ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በሜዳው እንዳይጫወት. የተፈረደበት የወልዲያ ከነማ ቡድን በገለልተኛ ሜዳ ሰበታ ላይ ከሲዳማ ቡና ጋር ዛሬ እንዲገናኙ መርሃ ግብር ወጥቶ የነበረ ሲሆን የዛሬው ጨዋታ ደጋፊዎች ባስነሱት ተቃውሞ ለ10 ደቂቃዎች መቋረጡን የዘ-ሐበሻ ምንጮች ዘገቡ:: እንደምንጮቻችን ዘገባ ወልዲያ ከነማ ያገባቸውን 2 ጎሎች የመስመር ዳኛው በመሻሩ በተፈጠረው የደጋፊ ቁጣ ፖሊስ አከታትሎ በተኮሰው አስለቃሽ ጭስ ጨዋታው ከ86ኛው ደቂቃ ጀምሮ ለ10 […]

ዶ/ር አብይን ጠ/ሚ ያደረገው የህወሃት የስለላ መዋቅር |እንግዳ፦ የቀድሞው የደህንነት ባለስልጣን አቶ አያሌው መንገሻ

$
0
0
ክፍል 2 ህወሃት በደህንነት አማካኝነት በሐይማኖት ዉስጥ የሚያደርገው ጣልቃ ገብነት፣ህወሃት በሽብር ተግባር ላይ በመሰማራት በመስጊድ ዉስጥ ፈንጅ ማፈንዳቱ፣ህወሃት ከአል-ሸባብ ጋር የሚያደርገው ስልታዊ ትብብር ይቃኛል። ዶ/ር አብይ ስልጣን የለሽ ጠ/ሚ መሆናቸው፣ዶ/ር አብይ የህዝብን የለውጥ ንቅናቄ ለማኮላሸት በህወሃት የተመረጡ ቅይጥ ማንነት ያላቸው የፖለቲካ ተዋናይ መሆናቸው በሰፊው ይቃኛል። ቢቢኤን የናንተው ድምጽ!!

ታምራት ደስታና ትዝታችን (ቃል ኪዳን ኃይሉ)

$
0
0
“አይከብድም ወይ በልብ ያለን ሰው መርሳት!” . ታምራትን በአካል ከማወቄ በፊት እንደማንኛው ሙዚቃ ወዳጅ ዘፈኖቹን መስማቱን የጀመርኩት ዘጠነኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ነበር፡፡ ያኔ ሁለተኛ ደረጃ መግባት ብርቅ ነበር፤ የትምህርት ቤት ብቻ ሳይሆን የእድሜና የአስተሳሰብ ለውጥ ነበር፡፡ ኳስ ከመርገጥ፤ ቴዘር ከመጠምጠ፤ አባሮሽ ከመባረር፤ በእረፍትና በምሳ ሰአት ከጓደኞቻችን ጋር ቁጭ ብለን ማውራት የጀመርንበት ጊዜ ነው፡፡ ከዚያም ከፍ […]

ሕብር ልዩ ዝግጅት –ሳዲቅ አህመድ እና ነጌሳ ኦዶ ዱቤ ስለ ዶ/ር ዓብይ አህመድ

$
0
0
ሕብር ልዩ ዝግጅት – ሳዲቅ አህመድ እና ነጌሳ ኦዶ ዱቤ ስለ ዶ/ር ዓብይ አህመድ
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live