Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የጣቢያ እስረኞች ማታ ማታ… (“የዱርዬው ባሕል”) –ከበፍቃዱ ዘ-ኃይሉ

$
0
0
ለኢትዮጵያ ክርስትያኖች ዛሬ “የቅዳሜ ስኡር” ነው። የፋሲካ ዋዜማ። የሚያሳዝን እና የሚያስቆጭ ወሬ አላወራላችሁም። ስለእስር ቆይታችን የጻፍኩትን አጭር ማስታወሻ ሰኞ (ወይ ማክሰኞ) አዲስ ስታንዳርድ ላይ ታነባላችሁ ብዬ እተነብያለሁ። ለዛሬ ግን በየፖሊስ ጣቢያው ያሉ እስረኞች ቀን ጠያቂ በማስተናገድ፣ ፍርድ ቤት ደርሶ በመምጣት እና የመሳሰሉት ተጠምደው ውለው በጠባብ ክፍሎች ታጉረው ለማምሻ የሚጨዋወቱትን ነው የማስነብባችሁ። ጫወታው ከጣቢያ ጣቢያ ቢለያይም […]

ጠላቶቻችን ወገናችንን መግደል ሳያስፈራቸው እኛም አማራ እየሞተ መኖሩን መናገርና መታገል አይሰለቸንም!

$
0
0
✍ ፍፁም አየነው በኢትዮጵያ ቀድሞ በነበሩ ስርዓቶች አንድ ማህበረሰብ ለብቻው ከሌሎች ተለይቶ ከስርዓቱ የተጠቀመውም ሆነ ለብቻው ተለይቶ የተበደለም ብሔረሰብ የለም፡፡ሁሉም የሚጠቀሙትንም ሆነ የሚጎዱትን በጋራ ነበር ሚጋሩት፡፡ባለንበት ዘመን በዛሬው በዘመነ ወያኔ ህወሃት ግን ከሌሎች ተለይቶ የሚጠቀም ብሔረሰብም ሆነ ከሌሎች ተለይቶ የሚበደል፣እንዲጠፋ የተፈረደበት ብሔረሰብ መኖሩን በማረጋገጥ መናገር ስለማይሰለቸን አሁንም አድምቀን እንናገራለን፡፡አዎ አማራ የተጨፈጨፈና በተጨማሪም እንዲጠፋ በዚህ ስርዓት […]

የትንሳዔው ስጦታ – ሁሉም የፖለቲካ እስረኞች እስኪፈቱ ቀሪዎቹን አንርሳቸው! (በሀብታሙ አሰፋ)

$
0
0
የስቅለት በዓል ሲከበር የአማኙ ዕለቷን ወደ ራሱ መለስ ብሎ ያለፈውን የሚያይበት ፋታ ብዙ ጊዜ የተለያዩ ጥያቄዎች ያጭርብኛል።ደካማ ብጤ ስለሆንኩ ዛሬ ዛሬ ለዚህጭ ቀን እንኳን ለዚያ ሂደት ሳይሞላልኝ ይቀርና በሰበብ አስባብ እርቄያለሁ።ዛሬ በዚህ ቀን ግን ብዙ የሚመላለሱ ሀሳቦች ይጎበኙኝ ይዘዋል። አንዱ ሁሌ ይህን ቀን ባሰብኩ ቁጥር ወደ አእምሮዬ እመጣ ጥያቄ የሚያጭርብኝ ከአለቃ ለማ ቅኔ ውስጥ ደጋግመው […]

ፓትሪያሪክ አቡነ መርቆሬዎስ በትንሣኤ ቃለ ምእዳናቸው ጠንካራ መልዕክት አስተላለፉ

$
0
0
ፓትሪያሪክ አቡነ መርቆሬዎስ በትንሣኤ ቃለ ምእዳናቸው ጠንካራ መል ዕክት አስተላለፉ:: ቃለ ምእዳኑን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ – PDF

ይድረስ ለሳዲቅ አህመድ እያየን እንራመድ !! እያስተዋልን እንተንፍስ !!

$
0
0
በመጀመርያ የከበረ ሰላምታዬ ከወደ አውስትራሊያ ካለህበት ሀገረ አሜሪካ ይድረስህ :: ኢትዮጵያን ሕወሀት ካጠላባት አደጋ ለመታደግ በሚደረገው ትግል ውስጥ ለውጥ ለማምጣት የድርሻውን አንዲት ጠጠር እንኳን ለሚወረውረው ሁሉ ታላቅ አክብሮት አለኝ :: በዚህም መሰረት አንተም በመጫወት ላይ ላለኸው ሚና አድናቆት ከሚሰጡህ አንዱ ነኝ :: ሆኖም ግን አልፎ አልፎ በሶሻል ሚድያዎች ላይ የምታቀነቀናቸው አመለካከቶችን ሳያቸው ስሜታዊ ይሆኑብኝ እና ብዙ […]

የኦሮሞ የትግል አብነቶች –ከብርቱ ጥቂቶች — ሜጫ ቱላማ — ቄሮ-ቃሬ

$
0
0
ከሰለሞን ስዩም ከዚህ ቀደም፣ መኩሪያ ቡልቻ (ፕ/ር) ያስቀመጠውን የትውልዶች እድሜ የጠየቀው የኦሮሞ ንቅናቄ ያለፈባቸው ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ እርከኖች መሠረት አድርጌ ሰፋ ያለ አስተያየት በፌስ ቡክ አስነብቤ ነበር፡፡ በወቅቱ የሌላኛውን የኦሮሞ ጉዳዮች ተመራማሪ መሀመድ ሀሰን (ፕ/ር) ምደባ መነሻ በማድረግ አስተያየት እንደምሰነዝርም ቃል ሰጥቼ ነበር፡፡ ነገር ግን፣ በቃሌ መሠረት መሄድ የተለያዩ ምሁራን የሚጋሯቸውን ተለዋዋጮች/አንጓዎች መደጋገም እንደሚያስከትል ተረዳሁ፡፡ […]

” ነፍስና ሥጋዬ ላይ እንደ ካስማ የተመታው መቋጫ የሌለው ግፍ ልቤን በጥልቅ ሀዘን ቢሞላውም – የፍትህ፣የነፃነትና የወንድማማችነት ዘመን ናፍቆት እንደ ኃይለኛ ጅረት በውስጤ ይፈሳል።” አንዷለም አራጌ።

$
0
0
” ነፍስና ሥጋዬ ላይ እንደ ካስማ የተመታው መቋጫ የሌለው ግፍ ልቤን በጥልቅ ሀዘን ቢሞላውም – የፍትህ፣የነፃነትና የወንድማማችነት ዘመን ናፍቆት እንደ ኃይለኛ ጅረት በውስጤ ይፈሳል።” አንዷለም አራጌ። አንዱ፣ ይህን ያህል በደል ተፈፅሞብህ አሁንም የወንድማማችነትን ዘመን መናፈቅህ ፣ምን ያህል በይቅርታና በፍቅር የተመላ ልብ እንዳለህ አመላካች ነው። ለወገንህና ለሀገርህ ስትል የከፈልከውን መስዋዕትነት መቼም አንረሳውም። ከረዥም ዓመታት በኋላ ፋሲካን […]

የኢትዮጵያም ትንሳዔ ይሁንልን! – (በአንዱ-ዓለም አራጌ)

$
0
0
ኢትዮጵያውያን በአገዛዝ ቀንበር ሥር ነበርን፤ አሁንም በነበርንበት ቀጥለናል። በኢትዮጵያ የኅላዌ ዘመን ሁሉ አገዛዝ ተለይቶን አያውቅም። ለአለፉት 27 ዓመታት የተጫነብን የአገዛዝ ቀንበር ደግሞ ከመቼውም ጊዜ የተለየ ነው። የተለየ ብቻ ሳይሆን የከፋም ነው። የከፋ ያልኩት ዘርን መሠረት ያደረገ በመሆኑ ነው። ዘርን መሠረት ያደረገው አገዛዝ በደምና ስጋ የተገመደውን የሕዝባችንን ቁርኝት ሳይቀር ለመበጠስ ትልቅ ተግዳሮት ጋርጦብን ነበር። ትዳሮች እንዲፈርሱ፣ […]

የዐመት በዐል ወጎች (በውቄ ፤ ከየረር በር)

$
0
0
ከሁሉ አስቀድሜ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድየ እንኩዋን አደረሰዎት ለማለት እፈልጋለሁ፤ (በስምአብ!ካድርባይነቴ የተነሳ ያባታቸውን ስም ሳይቀር አቆላመጥኩትኮ) አቢሻ ፤በቀጣይ በሚያዋቅሩት ካቢኔ ውስጥ እኒህን ቁልፍ ሰዎች ቢያካትቱልኝ ደስታውን አልችለውም፤ባልችለውም ከጉዋደኞቼ ጋር ተጋግዥም ቢሆን እሸከመዋለሁ፤ ፤ የቀድሞው ዋናተኛ ሮቤል ኪሮስ (የውሃና መስኖ ሚኒስትር) የቀድሞ ወጣት ፤አበበ ቶላ ፈይሳ (በንግሊዝ የኢቶጵያ አምባሳአደር ) አሳ-የ ደርቤ (አሳ ሃብት ሚኒስትር፤ ) […]

የኢትዮጵያ ወርሃዊ የዋጋ ግሽበት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተነገረ

$
0
0
በኢትዮጵያ በየወሩ እየተመዘገበ ያለው የዋጋ ግሽበት አሳሳቢነቱ እየጨመረ እንደሚገኝ ተነገረ፡፡ በሀገሪቱ የዋጋ ግሽበት ከተከሰተ ዓመታት የተቆጠሩ ቢሆንም፤ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይ ደግሞ ይህ ዓመት ከገባ በኋላ፣ እየታየ ያለው ወርሃዊ የዋጋ ግሽበት ከአቅም በላይ ሆኗል ይላሉ-ከሀገር ቤት የተገኙ መረጃዎች፡፡ ለዚህ ዘገባ አስተያየታቸውን ያካፈሉ ነዋሪዎች እንደገለጹት ከሆነ፤ የዕቃዎች መወደድ እንዳለ ሆኖ፤ ብዙውን ጊዜ በውድም ቢሆን ተፈልገው የማይገኙ […]

ኤች አር 128 የተባለው ሰነድ ማክሰኞ ድምጽ ይሰጥበታል ተባለ

$
0
0
ቢቢኤን መጋቢት 29/2010 ኤች አር 128 በመባል የሚታወቀው ሰነድ በመጪው ማክሰኞ ለአሜሪካ ምክር ቤት ቀርቦ ድምጽ እንደሚሰጥበት ተገለጸ፡፡ ሰነዱ በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ያለውን አገዛዝ የሚመለከት ሲሆን፤ አገዛዙ የሰብዓዊ መብትን እንዲያከብርም ያስገድዳል፡፡ በኮንግረስ ማን ማይክ ኮፍማን ብርቱ ሚና እና በሌሎች የአሜሪካ ኮንግረንስ አባላት ያላሰለሰ ጥረት የተረቀቀው ይኸው ሰነድ፣ በኢትዮጵያ የተፈጸሙ ግድያዎች፣ እስራት እና ሌሎች የሰብዓዊ መብት […]

የነዋይ ደበበ ባለቤት ለልጇ ኩላሊቷን ሰጠች

$
0
0
የነዋይ ደበበ ባለቤት ለልጇ ኩላሊቷን ሰጠች

ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልል ግጭት ‘አንገታችንን አስደፍቶናል’ አሉ

$
0
0
በኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልል የድንበር አዋሳኝ ቦታ ላይ ተፈጥሮ የነበረው ግጭት ‹‹የሁላችንንም አንገት ያስደፋ ነው›› ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ፡፡ ዶ/ር አብይ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ከተሰየሙ በኋላ በአጭር ቀናት ውስጥ፣ ወደ ጅጅጋ በማምራት የመጀመሪያ የተባለውን የሀገር ውስጥ የስራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ቅዳሜ መጋቢት 29 በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ርዕሰ መዲና ጅግጅጋ ተገኝተው፤ በሁለቱ […]

የኢትዮጵያም ትንሳዔ ይሁንልን ! –በአንዱ-ዓለም አራጌ

$
0
0
ኢትዮጵያውያን በአገዛዝ ቀንበር ሥር ነበርን፤ አሁንም በነበርንበት ቀጥለናል። በኢትዮጵያ የኅላዌ ዘመን ሁሉ አገዛዝ ተለይቶን አያውቅም። ለአለፉት 27 ዓመታት የተጫነብን የአገዛዝ ቀንበር ደግሞ ከመቼውም ጊዜ የተለየ ነው። የተለየ ብቻ ሳይሆን የከፋም ነው። የከፋ ያልኩት ዘርን መሠረት ያደረገ በመሆኑ ነው። ዘርን መሠረት ያደረገው አገዛዝ በደምና ስጋ የተገመደውን የሕዝባችንን ቁርኝት ሳይቀር ለመበጠስ ትልቅ ተግዳሮት ጋርጦብን ነበር። ትዳሮች እንዲፈርሱ፣ […]

በህወሃት ሰማይ ላይ እየጠለቀች ያለችው የምሽት ጀንበር! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

$
0
0
የህወሃት መሪዎች ስለኢትዮጵያ አንድነት ሳይሆን፤ እነሱ ከሌሉበት ተበጣጥሳ ስለምትጠፋዋ ኢትዮጵያ ነው ማውራት የሚያኮራቸው። በራሳቸው አምባገነናዊ ምህዋር ውስጥ ሆነው፤ ከነሱ ውጪ የሆነን ሰው ሁሉ በጠላትነት ይፈርጃሉ፤ እንደጠላትም ቆጥረው ህዝብን ያለርህራሄ ይፈጃሉ። ይህን መሰረታዊ የሆነ የህወሃት ባህሪ፤ በአጭሩም ሆነ በረዥሙ ስናብራራ ብንውል፤ በአማርኛም ሆነ በሌላ ቋንቋ ብንጽፈው… ስሜቱም ሆነ ውጤቱ ተመሳሳይ ነው። ጥያቄው “ይህ ጥላቻን መሰረት ያደረገ […]

እነ አቦይ ስብሃት ያላደረጉትን የትግራይን ህዝብ ዶ/ር አብይ ያድኑት ይሆን?

$
0
0
ከ ተስፋሁን _ አትላንታ መቼም የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው፤ ደግነቱ አያልቅበትም። ይህን ሁሉ ግፍ ይፈፀምበት የነበረውን ኢህአዴግ አነደዚህ በከፍተኛ ችግር ውስጥ በገባበት ወቅት ችግሩን በሰላም አንዲፈታ ምኞቱን ይገልፅለት ነበር። ለዚህ ነው ብዙ ኢትዮጵያውያን ዶ/ር አብይ አህመድ የወያኔ የኢህአዴግ መሪና የሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስቴር አንዲሆኑ መመረጣቸውን በበጎ አይን የሚያዩት። አዎን ዶ/ር አብይ የኢህአዴጉ OPDO ልጅ ናቸው። ከዚህ […]

Hiber Radio: ዶ/ር አብይ ደህነቱንና መከላከያውን ለመለወጥ አይችሉም መባሉ |የዋልድባ አባቶች |ኤርትራ |ፋሲካ የበዓል ገበያ |አማራ ሕዝብ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ

$
0
0
የህብር ሬዲዮ መጋቢት 30 ቀን 2010 ፕሮግራም ዶ/ር አብይ ምርጫ ላይ የደህነት ባለስልጣኑ አቶ አያሌው መንገሻ አስተያየታቸውን ለሕብር በስፋት ሰጥተዋል። ዐይናችንን እንጂ ጆሯችንን አንመን ባይ ናቸው። በእርግጥ ዶ/ር አብይ ከአቶ ሀይለማሪያም የተሻለ ሚና አይኖራቸውም? ያድምጧቸው(ክፍል አንድ ቀርቧል) ሁለቱ አክቲቪስቶች ዶ/ር አብይ በትግል ተመርጠዋል ብለው ያምናሉ ከዚህ አልፈው ጊዜ ይሰጣቸው ባይ ናቸው አክቲቪስት ገረሱ ቱፋና ጋዜጠኛ […]

ከሞተች በኋላ አራት ነፍስ ያዳነችው ኢትዮጵያዊት!

$
0
0
አድማስ ሬዲዮ – ክብረት ተክሌ በካሊፎርኒያ ግዛት ነዋሪ ነበረች፣ የሚያውቋት ሁሉ እጅግ ተጫዋች፣ ሳቂታ፣ ለህይወት ልዩ ፍቅር ያላት፣ ለሰው የምትጨነቅ ነበረች ይሏታል። ሩቅ የምታስብና አንድ ቀን ትልቅ ቦታ ደርሳ ለዚህ ዓለም ጠቃሚ ነገር ለማድረግ ህልም ነበራት። የዛሬ 11 ዓመት ባልታሰበ አጋጣሚ ሰዎች ርስ በርስ ሲታኮሱ ፣ ተባራሪ ጥይት መትቷት ህይወቷ ሊያልፍ ችሏል። ሩቅ የምታሰበው በአጭሩ […]

የአጋዚ ሰራዊት አንድ ነብሰ ጡር ሴት ገደለ

$
0
0
በፎቶው ላይ የምትመለከቷት ትናንት ምሽት በቆቦ በኮማንድ ፖስቱ በግፍ የተገደለችው አያንቱ መሐመድ ናት:: አያንቱ ነብሰ ጡር ነበረች:: የኮማንድ ፖስቱ ሰራዊት የአስገድዶ መድፈር ሙከራ አድርጎባት የነበረ ሲሆን ሰዎች እንዲደርሱላት ስትጮህ ተኩሰው ገደሏት:: የአጋዚ ሰራዊት አንድ ነብሰ ጡር ሴት ገደለ

ግልጽ ደብዳቤ ለዶ/ር ዓብይ አህመድ

$
0
0
ግልጽ ደብዳቤ ለዶ/ር ዓብይ አህመድ
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>
<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596344.js" async> </script>