Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

አረመኔያዊ የጅምላ ጭፍጨፋ ማውገዝ በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ከሚመራው ከሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ፤

$
0
0
”የወንድምህ የደሙ ድምጽ ከምድር ወደኔ ይጮኻል”ዘፍ 4፤10 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ አሜን። Date: 15-03-2018 Ref. No: 07-0-/2018 የዘር ማጥፋት ዘመቻውን ለማፋጠን በከፍተኛ ፍጥነት በሩጫ ላይ የሚገኘው ራሱን ወያኔ እያለ የሚጠራው የትግራይ ነጻ አውጭ በሀገራችን በኢትዮጵያና በሕዝባችን ላይ ያወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የዘር ማጥፍያ መሠሪያ በማድረግ በደቡብ ኦሮምያ ክልል በቦረና ዞን በሞያሌ ከተማና […]

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል አስፋ አብዩ የኢትዮጵያ ሕዝብ ላነሳው ለውጥ ጥያቄ የኤርትራ እጅ አለበት ሲሉ ወነጀሉ

$
0
0
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል አስፋ አብዩ የኢትዮጵያ ሕዝብ ላነሳው ለውጥ ጥያቄ የኤርትራ እጅ አለበት ሲሉ ወነጀሉ

በአጋዚ ላይ ጠመንጃ ማዞር…. |ኮ/ል ደረሰ ተክሌና ሃሰን በሪሶ |ሕብር ልዩ ዝግጅት 👍

$
0
0
በአጋዚ ላይ ጠመንጃ ማዞር…. | ኮ/ል ደረሰ ተክሌና ሃሰን በሪሶ | ሕብር ልዩ ዝግጅት

ዘመቻ ኮማንድ ፖስት፦ የመዳን ቀን ዛሬ ነው!

$
0
0
ከቱሉ ሊበን ዘመቻ የሚባል የደምስስ፣ ውቃው፣ ፍጀው ቀረርቶ በኢትዮጵያ መታወቅ ከጀመረ የሰነበተ መሰለኝ። ከሰገሌ ዘመቻ በኋላ ሥር ሰደደ ልበል? የሰገሌ ዘመቻ ሸዋ ወሎ ላይ ዘምቶ የንጉሥ ሚካኤልን ( መሐመድ አሊን) ጦር ድል ነስቶ፣ ንጉሡንም ማርኮ የበላይነቱን ያወጀበት ጦርነት እንደነበር ይታወቃል። የዘመቻው መሪ ፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ (ቁሴ) ዲነግዴ ነበሩ። በዚያ ሽንፈት ነበረ የልጅ ኢያሱ ከሥልጣነ መንግሥቱ እስከመመጨረሻው […]

ዝነኛው አርቲስት ፈቃዱ ተክለማርያም አሁን በአድማስ ራድዮ ቀርቦ የተናገረው

$
0
0
ዝነኛው አርቲስት ፈቃዱ ተክለማርያም አሁን በአድማስ ራድዮ ቀርቦ የተናገረው

የኢትዮጵያውያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ በኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፅ/ቤት የምስረታ ውይይት ተደረገ

$
0
0
ዛሬ መጋቢት 8/2010 ዓ/ም የኢትዮጵያውያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ በኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፅ/ቤት የምስረታ ውይይት ተደረገ:: በውይይቱ የንቅናቄው መሰረታዊ ሀሳቦችና እምነቶች በኢ/ር ይልቃል ጌትነት በውይይቱ ለተገኙ ኢትዬጵያውያን ተብራርቷል:: ኢ/ር ይልቃል የንቃናቄው መመስረት ያስፈለገው ፓርቲ መስርቶ ሌሎች ፓርቲዎችን ለመወዳደር ሳይሆን ከአገዛዝ ወደ ዲሞክራሲ ለምናደርገው ትግል ኢትዮጵያውያንን ያካተተ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ለመፍጠር ነው ብለዋል:: የውይይቱ ተሳታፊዎችም የሚመሰረተው የስነ መንግስት […]

የህውአት መቀበሪያው የት ይሆን? አንቦ ወይስ ጎንደር ወይንስ አዲስ አበባ ላይ። (ከተማ ዋቅጅራ)

$
0
0
ህውአታውያን በውጭም በአገር ውስጥም ተወጣጥረዋል። አሁን ያለው የፖለቲካ ጡዘት የሰሩት   ግፍ። በቆፈሩት የጥፋት ጉድጓድ ውስጥ ሊከታቸው ገፍቶ ገፍቶ ጫፍ አድርሷቸዋል። በዚህ የተነሳ ያለ የሌለ ሃይላቸውን ህውአትን ለማዳን ታላቅ መፍጨርጨር ውስጥ ገብተዋል። አቅማቸውን በሙሉ አሟጠው በመጠቀም የመጨረሻ የሞት ሽረት ትግል ውስጥ  ናቸው። በኢትዮጵያ ምድር የተነሳው የለውጥ ማእበል ህውአትን የቆፈረው ጉድጓድ ውስጥ ቀብሮ ካልሆነ መቆሚያ እንደማይኖረው በሚገባ […]

‘ያመናል በለው’የተሰኘ አዲስ የትግል ነጠላ ዘፈን ተለቀቀ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሕዝብ ራሱን ከአፓርታይዱ የሕወሓት መንግስት ነጻ ለማውጣት የሚያደርገውን ትግል በኪነጥበብ የሚያግዝ አዲስ ነጠላ ዜማ በወጣቱ ድምጻዊ አየነው አረጋ ተለቀቀ:: የፋሲል ደሞዝን ‘ማንነቴ’ ዘፈን ግጥም የሰራው ትንሳኤ አድማሱ ይህንንም አዲስ የወጣውን ‘ያመናል በለው’ ዘፈን ግጥም የሠራው ሲሆን ዜማው ከሕዝብና በራሱ በድምጻዊው አየነው አረጋ መሠራቱ ታውቋል:: ያመናል በለው የተባለውን ይህንኑ ዘፈን ያቀናበረው ዝነኛው የሙዚቃ አቀናባሪ […]

ዛሬ ራሴን ልወቅስ ነው –መሳይ መኮንን

$
0
0
ዛሬ ለወቀሳ መጣሁ:: ራሴን ጨምሬ በጽሁፍ ጅራፍ ልጋረፍ ነው። በእውነት ይህን ጽሁፍ ስሞነጫጭር ውስጤ በእልህና ቁጭት ድብን እያለብኝ ነው። በዚህም አሰብኩት። ወደዚህም ወሰድኩት። አገለባብጬ ተረጎምኩት። ዝምታችን ከፍርሃት በቀር ምክንያታዊ አልሆንልህ አለኝ። መቼም የትግራዩ አገዛዝ ስልጣን ላይ ከወጣ በኋላ የሞራል ልኬታችን ፈሩን ስቷል። የህሊና ፍርዳችን ተዛብቷል፡፡ ሰው የመሆን ሚዛናችን ጎድሏል። አገዛዙ ይዞብን የመጣው እሴት አልባ፡ ራዕይ […]

በአማራ ክልል ኦሮሞኛ መሰጠት የለበትም የሚሉ በስሜት ሳይሆን በመረጃ ይከራከሩን –ግርማ ካስ

$
0
0
በቅርቡ እኔም ያለሁበት የምሁራንና አክቲቪስቶች ስብስብ ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው በአማራ ክልል ከአማርኛ ከእንግሊዘኛ በተጨማሪ ሶስተኛ ቋንቋ እንዲሰጥና ሶስተኛው ቋንቋም አሮምኛ ከሆነ በላቲን ሳይሆን በግእዝ ፊደል እንዲጻፍ የሚጠይቅ ፣ ከአባሪ ሰነዶች ጋር በማያያዝ ደብዳቤ ጽፏል። ደብዳቤው ከቀድሞ የኦህዴድ አመራርና የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት የተከበሩ ግርማ ወልደጊዮርጊስ ይፋዊ ድግፍ ያገኝ ሲሆን ከሁሉም ማእዘናት ኢትዮጵያዊያን አዎንታዊ ምላሽ እየሰጡበት ነው። ሆኖም […]

“ጨዋታው አላበቃም”–ሕብር ራድዮ ከፕሮፌሰር ሕዝቅኤል ጋቢሳ ጋር |ሊታይ የሚገባው ቃለምልስል

$
0
0
“ጨዋታው አላበቃም” – ሕብር ራድዮ ከፕሮፌሰር ሕዝቅኤል ጋቢሳ ጋር | ሊታይ የሚገባው ቃለምልስል

“ኮማንድ ፖስት” ምን ማለት ነው?

$
0
0
ነፃነት ዘለቀ ስያሜና የስም አወጣጥ እጅግ አነጋጋሪ ከሆኑ የዕለት ከዕለት ገጠመኞቻችን ውስጥ የሚካተቱ ይመስሉኛል፡፡ ስያሜን በተመለከተ በርካታ አባባሎች ቢኖሩም “ስም አይገዛም” የሚለው አሁን ለማነሳው የነገር ብልት በጣም የቀረበ ነው፡፡ “ስም አይገዛም” የምንለው ስያሜና ተሰያሚ ማለትም ወካይና ተወካይ እየተለያዩብን ስንቸገር ነው፡፡ ለምሣሌ በመንደራችን ውስጥ በስስታምነቱ የምናውቀው ሰው ስሙ “ቸርነት” ቢሆን፣ ቁርሱን እንደምንም አንድ ነገር ቀምሶ ለምሣው […]

Hiber Radio: ለአማራ ሕዝብ በድብቅ አደገኛ መድሐኒት መሰጠት፣ ለእነ አቶ ለማ እና ኦህዴድ የቀረበ የመጨረሻ ጥሪ |እስክንድር ነጋ |የኤርትራ መንግስት ማስተባበያ |ለትግራይ ሕዝብ የቀረበ ጥሪ |የአላሙዲ ጉዳይ ደብዛ መጥፋት እና ሌሎችም

$
0
0
የህብር ሬዲዮ  መጋቢት 9 ቀን 2010  ፕሮግራም የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት(መዐሕድ) በአሁኑ ወቅት በአገር ቤት ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ፣ድርጅቱ እያደረገ ስላለው የፖለቲካ ትግልና ተያያዥ ጉዳዮች ከፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ጋር በስፋት ተወያይተናል  (ክፍል አንድን ያድምጡት) የሰሞኑ የሕወሓት ፉከራና በኦህዴድ ላይ የተጀመረውን ዘመቻ መሰረት አድርገን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከፕ/ር እስቅኤል ገቢሳ ጋር ተወያይተናል(ያድምጡት) የአማራ የፖለቲካ ድርጅቶች፣የሲቪክ […]

“እህትክን እንድንፈታልህ ከመንግስት ጋር ስራ”ተብሎ የተሰቃየው የንግስት ወንድም ህይወቱ አደጋ ውስጥ ነች

$
0
0
ከጌታቸው ሽፈራው ሚኪያስ የንግስት ይርጋ ታናሽ ወንድም ነው። ንግስት ከመታሰሯ በፊት ታናሽ ወንድሟ ሚኪያስ ከጎኗ አይጠፋም ይባላል። ንግስት ይርጋ ከተከሰሰችበት የአማራ ሕዝባዊ ንቅናቄ በፊት ወደአርማጭሆ(ደብረሲና) ተመልሶ በግል ስራ ተሰማርቶ ነበር። ንግስት መስከረም 5/2009 ዓም ታሰረች። ንግስት ከታሰረች ከወር በኋላ ታናሽ ወንድሟ ሚኪያስ ስራው ላይ እያለ ታፍኖ ታሰረ። የተወሰደው ወደ ጎንደር ወይንም ወደ አዲስ አበባ ሳይሆን […]

በጎንደር በነዳጅ እጥረት ባጃጆች ችግር ውስጥ ወድቀዋል

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በስኬት እየተካሄደ ባለው የነዳጅ እቀባ አድማ የተነሳ በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የነዳጅ እጥረት ተከስቷል:: በተለይ ቄሮ ያደረገውን ጥሪ ተከትሎ ፋኖ ከመተማ የሚመጡ የነዳጅ ቦቴዎችን ያስቆመ ሲሆን ይህም ከፍተኛ የነዳጅ እጥረት እንዲከሰት ምክንያት ሆኗል:: መንግስት የነዳጅ እጥረት በሃገሪቱ እንዳልተከሰተ የነዳጅ ድርጅት ባለስልጣንን አቅርቦ በሚዲያው ሲያስነገር ቢቆይም አርብ ምሽት ለመንግስት ጋዜጠኞች ቃለምልልስ የሰጡት የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነሩ በተቃውሞው […]

ኢህአዴግ አዲስ ከሚመረጠው ጠቅላይ ሚ/ር ምንም አዲስ ነገር አትጠብቁ አለ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) አዲሱ የኢህአዴግ ሊቀመንበርና ጠቅላይ ሚ/ር የሚሆነው ሰው በዚህ ሳምንት የሚታወቅ ሲሆን አዲስ በሚመረጠው ሰው ላይ ገና ማንነቱን ሳያውቁ ተስፋ ለሚያደርጉ ሰዎች ድርጅቱ ምንም የተለየ ነገር አትጠብቁ ሲል መግለጫ ሰጠ:: የኢህአዴግ የአዲስ አበባ ፌስቡክ ገጽ ላይ ድርጅቱ አቋሙን እንደገለጸው “ከኢህአዴግ የተለየ ፕሮግራም የሚፈፅም ጠቅላይ ሚኒስቴር ሊመጣ የሚችለው ከኢህአዴግ ውጪ ብቻ ነው!” ሲል በግልጽ ለውጥ እንደማይኖር […]

ኦፌኮ “እንደሰጋነው አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሃገራችንን ችግር እያባባሰ ስለሆነ መንግስት አዋጁን አንስቶ ከሃቀኛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ይደራደር”ሲል አሳሰበ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ዛሬ መጋቢት 11, 2010 ባወጣው መግለጫው ” “እንደሰጋነው አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሃገራችንን ችግር እያባባሰ ስለሆነ መንግስት አዋጁን አንስቶ ከሃቀኛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ድርድር እንዲያካሂድና ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጠር” አሳሰበ:: ድርጅቱ ከአዲስ አበባ (ፊንፊኔ) በላከው በዚሁ መግለጫ ላይ ግድያና እስራት ሕዝብን ከሕዝብ ጋር ማጋጨት እንዲቆም; የፖለቲካ እስረኞች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ; አሳታፊ የሆነ የድርድር መድረክ […]

እንግሊዝ ራሷን ከሩሲያው የዓለም ዋንጫ የምታገል ከሆነም በፊፋ ደንብ መሰረት በ2022 የኳታር ዓለም ዋንጫ እንዳትሳተፍ ትታገዳለች

$
0
0
ብርሃን ፈይሳ ሩሲያ ከምዕራባዊያኑ ሃገራት ጋር ለረጅም ጊዜ ሆድ እና ጀርባ ሆና መቆየቷ ይታወቃል። በቅርቡ ግን በተለይ እንግሊዝ እና ሩሲያ ፖለቲካዊ ውጥረት ውስጥ የገቡ ሃገራት ሆነዋል። በዚህ ምክንያትም እንግሊዝ በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት መጨረሻ በሩሲያ አዘጋጅነት ከሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ብሄራዊ ቡድኗን ልታገል ትችላለች የሚል ስጋት ተፈጥሯል። የዓለምን እግር ኳስ ተቆጣጣሪው(ፊፋ) በበኩሉ እንግሊዝ በዓለም ዋንጫው የማትሳተፍ ከሆነ […]

“የበደልኳቸው ካሉ ይቅርታ እጠይቃለሁ” –በረከት ሃብተስላሴ

$
0
0
“የበደልኳቸው ካሉ ይቅርታ እጠይቃለሁ” – በረከት ሃብተስላሴ

በዲያስፓራ የዓረና ትግራይ አባላትና ደጋፊዎች የተሰጠ የጋራ የአቋም መግለጫና ውሳኔ

$
0
0
በሀገራችን የተከሰተውን የፓለቲካ ቀውስ በሚመለከት ሰሞኑን በዲያስፓራ የዓረና ትግራይ ድጋፍ ኮሚቴ ባዘጋጀው ቴሌኮንፈረንስ መላ አባላቱንና ደጋፊዎች እንዲሁም፣  ጥሪ የተደረገላቸው አንጋፋ ምሁራንና በርካታ ወጣቶችን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጆች የተሳተፉበት ውይይት በማካሄድ ከዚህ ቀጥሎ ያለውን የጋራ የአቋም መግለጫና ውሳኔ አውጥቷል:: የህወሓት አምባ ገነን መሪዎች ዙሪያቸውን በወታደራዊ ሐይል ተከቦ ሲያዩት ልባቸውን በትዕቢትና በትምክህት ስለሚሞላ ነገ ፈራሽ መሆናቸውን […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live