Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ተስፋ አስቆራጩ የወያኔ ውሳኔ –የአፋር ነፃ አውጪ ግንባር ፓርቲ

$
0
0
በአገራችን ኢትዮጵያ የታየው የተስፋ ጭላንጭል አሁንም በወያኔ ሴራ ከሸፈ። በሕዝቡ ያላቋረጠ ትግልና ግፊት የፖሊቲካና የህሊና እስረኞችን ለመፍታት መንግሥት የወሰነው ውሳኔ በውስጥም ሆነ በውጭ ለሚኖረው ኢትዮጵያዊ የተስፋ ጭላንጭል እንዲያይ ስበብ ሆኖ ነበር። በአገራችን ሰላምና ፍትህ እንዲሰፍንና በእኩልነት ላይ የተመሰርተ የዲሞክራሲ ስርዓት እንዲኖር የሚፈልጉ ዜጎች ብቻ ሳይሆኑ የኢትዮጵያና የሕዝቦቿ ወዳጅ የሆኑ አገሮች ሁሉ ጥሩ ለውጥ ያመጣል ብለው […]

የዕለቱ ዜና ትንታኔ በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል –ይመልከቱት

$
0
0
የዕለቱ ዜና ትንታኔ በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል – ይመልከቱት

የሞያሌውን ጭፍጨፋ በአደባባይ ያጋለጠው የኦሮሚያ ክልል ባለስልጣን በፓሊስ ታፍኖ ተወሰደ

$
0
0
የኦሮሚያ ፍትህ ቢሮ ቃላ-ቀባይ ታዬ ደንደኣ የሞያሌውን ጭፍጨፋ በአጋለጠ ማግስት ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ከቤቱ ወደ ቢሮው ሲሔድ በፓሊስ ከመንገድ ታፍኖ ተወስዱዋል። አቶ ታዬ ከዚህ በፊትም ለሁለት ግዜ ታስሮ የተፈታ ሲሆን ከ10 ዓመት እስር በኃለ የመጀመሪያ ድግሪውን በህግ የተመረቀ ሰው ነው። ከዚህ በፊት ከትምህርት ገበታው ላይ ተወስዶ ይታሰር እንደነበር የሚያስታውሱትብ ምንጮች የሞያሌው ጭፍጨፋ ሆን ብሎ […]

የአድማስ ራድዮ 12ኛ ዓመት በዓል በአትላንታ ይከበራል

$
0
0
የአድማስ ራድዮ 12ኛ ዓመት በዓል በአትላንታ ይከበራል

ወቅታዊ ሪፓርት ስለ ዘርማ

$
0
0
በስዩም አርጋው የዘርማና የጉራጌ ማህበረሰብ እየጠየቀ ያለውን ትክክለኛ ጥያቄ ለመቀልበስ እንዲሁም ለማሰር፣ ለመደብደብና ለመግደል እንዲመቻቸው ለማስቻል ነፍሰ ገዳይ ካድሬዎችን ለመሾም የፐ/ሰርቫንት አባላት ስብሰባ ሊቀመጡ ነው። ለዚህም የተዘጋጀ መነሻ ሰነድ ከዚህ ፅሁፍ ጋር ለአባሪነት አያይዤዋለሁ። ከሰነዱ በመነሳት የሚከተለውን ለሚመለከተው ሁሉ ማሳሰብ እፈልጋለሁ፦ 1. የዘርማና የጉራጌ ማህበረሰብ ጥያቄ መሰረታዊና የህልውና ጉዳይ ስለሆነ ይህን ትግል ለመቀልበስ ከገዳዩ የወያኔ/ህወሃት-ኢህአዴግ […]

ለአንድ አማራ አስተባባሪ ግብረ ኃይል –የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር

$
0
0
በ«አንድ አማራ» ድርጅት መሥራች ስብሰባ ላይ እንድንገኝ ያደረጋችሁልን ጥሪ ደርሶናል። የዛሬዉ የኢትዮዽያ ዕዉነታ በየትኛዉም መንገድ ተደራጅቶ ሀገርንና ሕዝብን ካንዣበበበት የጥፋት አደጋ ለመታደግና ለመጭው ዲሞክራሲያዊ፤ ፍትሃዊና በእኩልነት ላይ የተመሠረተ ሥርዓት መሠረት ለመጣል በጋራ መታገልን እንደሚጠይቅ ግልፅ ነዉ። በተለይም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየከፋ የመጣዉን የሕወሐት-መራሹን ገዢ ቡድን የአፈና፣ የጭቆናና እና የዝርፊያ አገዛዝ በቃኝ በማለት ሕዝባችን ያቀጣጠለዉን እና […]

በአርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም የህክምና ጉዳይ ላይ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

$
0
0
በአርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም የህክምና ጉዳይ ላይ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

ፍትህ ለታዮ ደንዳኦና ለቀሩት ግፉአን! –ከያሬድ ኃይለማርያም

$
0
0
መጋቢት 15፣ 2018 ዛሬ ጠዋት በኮማንድ ፓስቱ የታሰረውን የኦሮሚያ ክልል ፍትህ ቢሮ ቃል አቀባይ አቶ ታዮ ደንዳኦን፤ የኢሰመጉ መርማሪ የነበርን ሰዎች የምናውቀው በአዲስ አበባ ዩንቨርሲት የሦስተኛ አመት ተማሪ በነበረበት ጊዜ ነው። በ1996 ወይም በፈረንጆቹ 2004 ዓ.ም በጥር ወር በስድስት ኪሎ ዩንቨርሲቲ ግቢ ውስጥ በተማሪዎች መካከል የተከሰተን ግጭት ተከትሎ የደንብ ልብስ የለበሱ የፖሊስ ኃይሎች በሌሊት የተማሪዎችን […]

የአዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ምርጫ በሚቀጥለው ሳምንት እንደሚካሄድ ተገለጸ

$
0
0
የኢህአዴግ ምክር ቤት በሚቀጥለው ሳምንት ስብሰባውን እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ ከእሁድ መጋቢት 2 ቀን 2010 ጀምሮ ስብሰባውን በማካሄድ ላይ የሚገኘው የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ፤ የያዘውን ስብሰባ ሲጨርስ የምክር ቤቱን ስብሰባ እንደሚያካሂድ ተናግሯል፡፡ የፓርቲው ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ ሽፈራሁ ሽጉጤ ዛሬ ከመሸ ለአገዛዙ መገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ፤ የድርጅቱ አዲስ ሊቀ-መንበር እና ጠቅላይ ሚኒስትር የሚመረጥበት የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ […]

ልጄ ሆይ፤ ሰው ሁን ! –መስፍን ማሞ ተሰማ

$
0
0
እነሆ ሰንበት ነበረ።   ምዕመኑ በሚኖርበት ከተማ በምትገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅድሰት ቤተ ክርስቲያን እንዳለፉት አያሌ ሰንበቶች ሁሉ ባለፈው ሰንበትም ተገኝቷል። ቃሉን ሊሰማ፤ ስለ ቃሉም ለመኖር ብርታትን ሊያገኝ፤ ስለራሱና ስለቤተሰቦቹ፤ ስለ ህዝቦቹና ስለ ሀገሩም ሊፀልይ፤ እጆቹንም ወደ ሰማይ አንስቶ ሊለምን። ማረን ለማለት። እግዚኦታም ለማቅረብ። ከትጉሁና ትሁቱ ካህንም ቃለ ህይወት ሊሰማ። ቃለ ህይወትንም ሊማር።   እነሆም […]

አገርኛ ሪፖርት፤ – SBS Amharic

$
0
0
አገርኛ ሪፖርት፤ – SBS Amharic

ስህተትን በስህተት በማረም የተሄደበት ረዥም መንገድ! –ዳዊት ከበደ ወየሳ

$
0
0
• ማንም ሰው ስህተት ይሰራል። ነገር ግን መሳሳቱን ሲያውቅ፤ ከስህተቱ ተምሮ እና ያስቀየመውን ሰው ‘ይቅር በለኝ’ ብሎ ወደፊት ይራመዳል እንጂ፤ ስህተትን በስህተት እያረመ አይሄድም። ኢህአዴግ እና ተከታዮቹ፤ ከሚሰሩት ስህተት የበለጠ፤ ስህተትን በስህተት ለማረም የሚወስዱት እርምጃ፤ ህዝብን ለሞት እየዳረገ እና ሃገርን ቁልቁል እየናደ በመሄድ ላይ ይገኛል። በተለይም የዝቅተኝነት ስሜት ውስጥ የሚናውዝ ግለሰብ፤ ወይም “የኔ ዘር ዝቅተኛ […]

ታዘበው አሰፋ ለኤርትራ መንግስት ስላቀረቡት ጥያቄና ስለአስመራ ጉዟቸው በዝርዝር ተናገረ

$
0
0
የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ አቶ ታዘበው አሰፋ በቅርቡ ከትግል አጋሮቹ ጋር ወደ ኤርትራ አድርጎት ስለነበረው ጉዞ እና እዚያም ስላጋጠመው ነገር በዝርዝር ተናገረ:: ከኤስ ቢኤስ ራድዮ ጋር ባደረገው በዚሁ ቃለምልልስ ለኤርትራ መንግስት ስላቀረቡት ጥያቄና ስለተሰጣቸው ምላሽ ተናግሯል – ይመልከቱት::

በ16 ኦራል የተጫነ አጋዚ ሰሜን ጎንደር ተሰማርቷል |አርማጭሆ ከባድ ውጊያ ላይ ነው |ከትግራይ የመጣው 4 ኦራል አጋዚ ሊማሊሞ ታገተ

$
0
0
♦ሮቢት ላይ መሳሪያ አናወርድም ተብሎ ውጊያ አለ! ♦አርማጭሆ ከባድ ውጊያ ላይ ነው! ♦ከትግራይ የመጣው 4 ኦራል አጋዚ ሊማሊሞ ታገተ! ♦መሳሪያ እንዲገፉ ወደ ገጠሩ አቅንተዋል! ♦ለህዝባችን መረጃው በፍጥነት ይድረስና ይቅደማቸው! ሙሉነህ ዮሃንስ በ12 ኦራል የተጫነ የአጋዚ ሰራዊት ወደ ሰሜን ጎንደር ተሰማርቷል። ስድስቱ ወደ አርማጭሆ መስመር እያለፉ መሆናቸው ሲታወቅ ቀሪው ስድስት ኦራል ወደ ዳባትና ደባርቅ መስመር እያለፉ […]

የኢህአዴግ ችግር ምንድነው? –ከአብርሃ ደስታ

$
0
0
የትግራይ ህዝብ ታግሎ መስዋእት ከፍሎ አምባገነናዊውን የደርግ ስርዓት ከስልጣን በማባረሩ ሊመሰገን ይገባ ነበር። ግን ሲመሰገን አላየንም። ለምን? ምክንያቱም የደርግ አምባገነናዊ ስርዓት ቢባረርም በሌላ የኢህአዴግ አምባገነን ስርዓት ስለተተካ። የኢትዮጵያ ህዝብ ከደርግ ቢላቀቅም ከአምባገነን ስርዓት ግን አልተላቀቀም። ደርግ ቢሄድም ስርዓቱ ግን አሁን ድረስ አለ። እንዲያውም አዲሱ ትውልድ የደርግን መጥፎነት አያውቅም። ማወቅም አያስፈልገውም። የኢህአዴግን መጥፎነት ማወቅ በቂው ነው፤ […]

ጅብን ከመውቀስህ በፊት የአህያ ፀባይህን ተወው! (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

$
0
0
ከአራቱ የሸዋ ዞኖች ህዝብ (5,947,455) ከግማሽ በላይ የሚሆነው ማለትም 3,384,569 የሚኖረው አዲስ አበባ ነው። አዲስ አበባ የሃገሪቱ ዋና ከተማ፣ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ባህላዊና ምሁራዊ በረከቶች አስተሳሰቦች የሚቀረፁበት፣ የሚፋጩበትና የሚወቀሩበትና የሚወሰኑበት ማዕከል ናት። ሀ). የአዲስ አበባ ህዝብ ዝምታ ምንጩ ምንድነው? በተደጋጋሚ ጊዜ እንደምንሰማውና እንደምናነበው የአዲስ አበባ ህዝብ የህዝባዊ እምቢተኝነቱ አለመሳተፉ ፖለቲከኞቻችንን ማስከፋቱን ነው። የአዲስ አበባ ህዝብ በድፍን […]

የኢትዮጵያ ህዝብ በጽኑ ኮማንድ ፖስቱን የተቃወመዉ ለህዝብ የቆሙ ለአገር ተቆርቋሪ ወጣቶችን ለማሰርና አንጡራ ሃብት ለመዝረፍ የተሰየመ መሆኑን ጠንቅቆ ስላወቀ ነዉ

$
0
0
አቶ ታዬ ደንደአ እዉንት በመናገሩ ታሰረ የኢትዮጵያ ህዝብ በጽኑ ኮማንድ ፖስቱን የተቃወመዉ ለህዝብ የቆሙ ለአገር ተቆርቋሪ ወጣቶችን ለማሰርና አንጡራ ሃብት ለመዝረፍ የተሰየመ መሆኑን ጠንቅቆ ስላወቀ ነዉ። የኦሮሚያ ክልል የፍትህ ቢሮ ቃል አቀባይ ፍጹም ለእስር መሰቃዬት የለበትም፤ እንዲሁም ህዝብ አንገልም ያሉ በኦሮሞና በአማራ ክልል ፖሊሶች ላይ የሚደርሰዉ ጫናና እስራት መሳሪያ አዉርዱ ዛቻ በዋዛ ቁሞ የሚታይ ነገር […]

ሕወሓት ተጨማሪ የኦህዴድ ባለስልጣን አሰረ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የሕወሃት ኮማንድ ፖስት የኦህዴድ ባለስልጣናትን እየተከታተለ ማሰሩን ቀጥሎበታል:: በትናትናው ዕለት ምሽት ጨለማን ተገን በማድረግ የምዕራብ ሐረርጌ ጭሮ ከተማ ከንቲባ የሆኑትን አቶ ጠኻ ዋቆን ከቤታቸው ወስዷቸዋል:: እኚሁ የኦህዴድ ባለስልጣን ትናንት ምሽት ታፍነው መሳሪያ በታጠቁ የህወሃት ኮማንድ ፖስት አባላት ከተወሰዱ በኋላ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ እንደደረሱ ቤተሰብ የት እንዳሉ እንደማያውቅ የደረሰን መረጃ ያመለክታል:: የኦሮሚያ ፍትህ […]

ህወሃት የቀድሞ አቋሙን ለመመለስ በሁለት ቡድን ላይ ተመስርቶ ላይ ታች እያለ ነዉ

$
0
0
ሚኪ አማራ ህወሃት የቀድሞ አቋሙን ለመመለስ በሁለት ቡድን ላይ ተመስርቶ ላይ ታች እያለ ነዉ፡፡ የኢህአዴግ ቁንጮወቹን የሲቪል ፖለቲከኛዉ ቡድን ሰብስቦ የተዛነፈ (በወያኔ ቋንቋ) አስተሳሰብ መታረም አለበት እስካልተራረምን ድረስ አንላቀቀም እያለ ይገኛል፡፡ ታችኛዉን ባለስልጣንና ህዝቡን ደግሞ የወታደሩ ክፍል በአስቸኳይ አዋጅ ስም በማሰርና በማፈን የተነሳበትን ተቃዉሞ ለማዳፈን እየሞከረ ነዉ፡፡ በተለይም በኦሮሚያ ክልል ያሉ የታችኛዉ አመራርና የአዲሱ ኦህዴድ ስሪት […]

ይድረስ በኢትዮጵያ ህዝብ ፍትህና ብልፅግና ለሚታገሉ በያሉበት –አክሎግ ቢራራ (ዶር)

$
0
0
መታሰቢያነቱ   እውነትንና   ፍትህን   ለማስፈን   ለሞቱ፣   ለተሰቃዩ፣   ለተሰደዱ ውድ ወገኖቼ /የኢትዮጵያ ሕዝብ/ ብሎም የመላው የአማራ ተወላጆች በመጨረሻም የሰው   አስተሳሰብ ለአላችሁ  በሙሉ፡፡ ይህነ ፅሑፍ እስከምፅፍበት ጊዜ ድረስ ሰው ነኝና በማወቅም ባለማወቅም      በስህተት ለደገፍኩት አስተሳሰብም ሆነ ተግባራት ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ይቅር እንደምትሉኝ ተስፋ በማድረግ ባለችኝ አቅም የተሰማኝንና ያየሁትን ለመግለፅ   በበጎ   ህሊና   ተነሳሁ፡፡   እስካሁን   ምንም   ሳላደርግ ተጠርጥሬ   በተንገላታሁበት   ጥንካሬን   አግኝቻለሁ፡፡  […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live