Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ወደ ደሴ ሲሄድ በነበረ አውቶቡስ የተጫኑ 38 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ |አብዛኞቹ ወጣት ተማሪዎች ናቸው

$
0
0
የለጋምቦ ወረዳ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት እንደዘገበው: መጋቢት 03/2010ዓ.ም ከመካነ ሰላም ተነስቶ ወደ ደሴ ሲሄድ የነበረ ኮድ 3 አማ 12405 የሆነ አገር አቋራጭ ደረጃ ሁለት መኪና በለጋምቦ ወረዳ ከገነቴ ከተማ በቅርብ ርቀት አቧራ ጥግ የሚባለውን ጠመዝማዛ መንገድ እንደጨረሰ መንገዱን ስቶ በመውደቁ በሰው ህይወትና በንብረት ላይ የከፋና አሰቃቂ አደጋ አድርሷል፡፡ ተሳፋሪዎቹ ከመካነ ሰላም፣ ከወግዲ፣ ከሳይንትና ከለጋምቦ […]

አዲስ አበባ በጭንቅ ላይ ወድቃለች |ነዳጅ ጫኝ ተሽከርካሪዎች በያሉበት ቆመዋል

$
0
0
ልዑል ዓለሜ ነዳጅ ጫኝ ተሽከርካሪዎች በያሉበት ቆመዋል:: ከተማዋ ላይ ከባድ ድባብ ተንሰራፍቷል:: ነዳጅ ያልቀዱ ቀድተዉ ለማስቀመጥ እየተሯሯጡ ነዉ:: መበራት እንደሚቋረጥ ጭምር እየተነገረ ይገኛል:: ወፍጮ ቤቶች በወረፋ ተጨናንቀዋል:: የዉሀ ማጠራቀሙ ስራ ወከባን ፈጥሯ ከሰማይ የሚወርድ ዱብ እዳ ያለ እስኪመስል የፍርሀት ቆፈን ከተማዋን እያጨማደዳት ነዉ:: የወያኔ ኮማንድ ፖስት ላይ ህዝባዊ አዋጅ ተጥሎበት ግራ የተጋቡ መከላከያዎችን መመልከት ነጻነት […]

ኢትዮጵያን ባለፈው ሳምንት የጎበኙት የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚ/ር ከሥራቸው ተባረሩ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢትዮጵያን ባለፈው ሳምንት የጎበኙትን የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ሬክስ ቲለርሰንን አባረሩ:: እንደ ምንጮች ገለጻ ቲለርሰን የተባረረው የዶናልድ ትራምፕን አንዳንድ የውጭ ፖሊሶች ስለማይደግፍ እና በተለይ የአሜሪካንን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲዎችን በራሱ መንገድ ለማከናወን በመሞከሩ ነው:: ምንጮቹ እንዳሉት ዶናልድ ትራምፕ በቲለርሰን ላይ እምነት በማጣታቸው አሰናበተዋቸዋል::

ሰቆቃ ህይወት በእስር ቤት |በእነ ለገሰ ወ/ሀና : በእነ ዘመነ ጌጤ :መቶ አለቃ ማሰረሻ ሰጠኝ : አግባዉ ሰጠኝ ይ የሚፈጸመዉ ኢሰበአዊ አያያዝ በረታ

$
0
0
 ሸንቁጥ አየለ —————————— በዘመነ ጌጤ: በለገሰ ወልደ ሃና : በመቶ አለቃ ማሰረሻ ሰጠኝ : በአግባዉ ሰጠኝ እና በሌሎችም እስረኞች ላይ እየተፈጸመ ያለ ግፍ እየበረታ መጥቷል —-——————————————– በእነ ለገሰ ወ/ሀና : በእነ ዘመነ ጌጤ :መቶ አለቃ ማሰረሻ ሰጠኝ : አግባዉ ሰጠኝ እንዲሁም በሌሎችም እስረኞች ላይ የሚፈጸመዉ ኢሰበአዊ አያያዝ እንደበረታ መረጃዎች እየደረሱን ነዉ:: 1ኛ; ማረሚያ ቤቱ የሚያቀርብላቸው […]

በሃገሪቱ የነዳጅ ማስተጓጎል ውሎ አጫጭር መረጃዎች

$
0
0
—————– ⇒ ከዛሬ ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሰባት ቀናት በቄሮ የተጠራው የነዳጅ ትራንስፖርት የማስተጓጎል ዘመቻ ዛሬ በተሳካ ሁናቴ ሲካሄድ የዋለ ሲሆን እስካሁን ባለን ሪፖርት መሰረት አንዳችም ጉዳት በሰውም ሆነ በንብረት ላይ አልደረሰም። . ⇒ በምስራቅም ሆነ በሰሜን ምዕራብ መስመር ያሉ የነዳጅ ማስገቢያ መንገዶች ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች ሳያልፉባቸው ውለዋል። ከጂቡቲ ምንም ዓይነት ነዳጅ የጫነ መኪና ዛሬ አልተነሳም። . […]

የአዲስ አበባ ወጣቶች ከቄሮ ትግል ጎን መሰለፋቸውን ገለጹ

$
0
0
(BBN) የአዲስ አበባ ወጣቶች ቄሮ የጠራውን አድማ መቀላቀላቸውን አስታወቁ፡፡ ከአዲስ አበባ ለቢቢኤን የደረሰው መረጃ እንዳመለከተው፣ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የተቃውሞ ወረቀቶች የተለጠፉ ሲሆን፤ ወጣቶቹም የነዳጅ ምርቶች እንዳይንቀሳቀሱ የሚያግደውን አድማ መቀላቀላቸውን በይፋ አስታውቀዋል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ህዝባዊ ትግሉን በማደራጀት እና የትግል አቅጣጫዎችን በመጠቆም እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ቄሮ፤ ከዛሬ ጀምሮ ለመጪው አንድ ሳምንት የሚካሄድ አድማ መጥራቱ ይታወቃል፡፡ አድማው በዛሬው ዕለት […]

በኢትዮጵያ የድርቅ ተረጂዎች ቁጥር አሻቀበ

$
0
0
7 ነጥብ 8 ሚሊዬን ኢትዮጵያውያን የዕለት ጉርስ እንደሚያስፈልጋቸው ተገለጸ፡፡ ይህም ከባለፈው ዓመት የተረጂዎች ቁጥር ጋር ሲነጻጸር የ37 በመቶ ብልጫ እንዳለው ተነግሯል፡፡ በሀገሪቱ የተከሰተው ድርቅ እየተባባሰ በመምጣቱ፣ በቀጣይ አንድ ዓመት ውስጥ 7 ነጥብ 8 ሚሊየን የሚሆኑ ዜጎች የሰው እጅ ጠባቂ ሆነው እንደሚዘልቁ ተነግሯል፡፡ በመንግስት እና በለጋሽ ድርጅቶች አማካይነት በዛሬው ዕለት በተሰጠው መግለጫ ላይ እንደተገለጸው፣ ከጥር 2010 […]

ቄሮ ሸገር –ለቢቢኤን አሁን የደረሱ አስቸኳይ መረጃዎች

$
0
0
ቄሮ ሸገር – ለቢቢኤን አሁን የደረሱ አስቸኳይ መረጃዎች

አሲድ የተደፋባት ሰላማዊት ተፈራን አስመልክቶ ሳይካትሪስቷ እመቤት ጀማል ደባላችሁ (ሩም ሜት) ላይ የሚከተሉትን ምልክቶች ካዩ ጥንቃቄ ይውሰዱ ትላለች

$
0
0
በአሜሪካ አብሯት በሚኖረው ሰው አሲድ የተደፋባት ሰላማዊት ተፈራን አስመልክቶ ሳይካትሪስቷ እመቤት ጀማል የሰጠችው ሙያዊ ትንታኔ:: እመቤት ደባላችሁ (ሩም ሜት) ላይ የሚከተሉትን ምልክቶች ካዩ ጥንቃቄ ይውሰዱ ትላለች::

የኃይሌ ገ/ሥላሴ ችግሩ፣ በሀብት መክበሩ!

$
0
0
ከበፍቃዱ ዘኃይሉ ሻለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሴ የዛሬ 8 ዓመት ገደማ፣ በመስከረም ወር 2003ቱ የኢሕአዴግ ጉባዔ ላይ ተገኝቶ ንግግር አድርጎ ነበር። እናም “እናንተ ፖለቲካውን ሥሩ፣ ንግዱን ለኛ ተዉልን” የሚል ንግግር አድርጓል። ንግዱን አልተዉለትም። ሆኖም ምንጩ በሚታወቀው ሀብቱ እየተፎካከራቸው ነው። እነርሱ በወቅቱ የፈለጉት በሕዝቡ የሚወደደውን ሰው ወደ መድረካቸው በማምጣት ከሕዝባዊ መውደዱ መሻማት/መፎካከር ነበር። ከዚያ ቀጥሎ ለመጀመሪያ ግዜ ክብረወሰን […]

አንድ የሆነን የአማራ የነጻነት ትግል ኃይል መመሥረት ስናስብ ልናስባቸው የሚገቡን ነገሮች!

$
0
0
በጥፋት ኃይሎች አማራን የማጥፋት ጽንፈኛ ዓላማና አቋም የተነሣ ከፍተኛ የህልውና አደጋ በተጋረጠበት በአማራ ሕዝብ ጉዳይ ላይ ያገባናል የሚሉ ሁሉ በአንድነት ለመሥራት መስማማታቸው በጣም ቢዘገይም አልመሸምና በጣም ደስ የሚያሰኝ ጉዳይ ነው ትልቅም ስኬት ነው፡፡ እንኳን ደስ ያለን! ማለት እፈልጋለሁ፡፡ አስቀድሜ ይህ እንዲሆን ሳያሰልሱ የደከሙትን ወገኖች በእጅጉ ማመስገን እወዳለሁ፡፡ ስምምነት ላይ የደረሱት የአማራ ድርጅቶች መሪዎች ግንዛቤ ሊወስዱ […]

ማእከላዊ በምርመራ ወቅት በድብደባ ብልቱ የተኮላሸበት መሆኑን ያሳየው አስቻለው ደሴ የዘር ፍሬው ካልወጣ ወደ ካንሰርነት እንደሚቀይርበት ተነገረው

$
0
0
ማህሌት ፋንታሁን እንደዘገበችው አስቻለው ደሴ በሽብር ክስ ቀርቦበት ክሱን ቂሊንጦ እስር ቤት ሆኖ እየተከታተለ የሚገኝ ወጣት ነው። ማእከላዊ በምርመራ ወቅት በድብደባ ብልቱ የተኮላሸበት መሆኑን ከዚህ በፊት በችሎት ልብሱን አውልቆ አሳይቷል። አስቸኳይ ህክምና እንደሚያስፈልገው እና የዘር ፍሬው ካልወጣ ወደ ካንሰር እንደሚቀየርበት በጳውሎስ ሆስፒታል ሃኪም ተነግሮት ለየካቲት 27/2010 እንዲቀርብ ቀጠሮ ተሰጥቶት ነበር። የቂሊንጦ እስር ቤት ኃላፊዎች ግን […]

የቂሊንጦ እስር ቤት መነኮሳቱን ልብሳቸውን እንዲያወልቁ ቢያስገድዳቸውም ፍርድ ቤቱ ዛሬ ውሳኔ መስጠት አልቻለም

$
0
0
ጌታቸው ሽፈራው የቂሊንጦ እስር ቤት መነኮሳቱን ልብሳቸውን እንዲያወልቁ አስገደዳቸው። “አናወልቅም” ሲሉ መሬት ላይ ተጎተቱ። ይህን ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4 ወንጀል ችሎት አመልክተው ለዛሬ ቀጠሮ ተሰጥቶ ነበር። ፍርድ ቤቱ ይህን የሰብአዊ መብት ጥሰት ላይ ብይን መስጠት አልቻለም። “አልሰራነውም” ብሏል። ጠበቃ አምሃ መኮንን አባ ገ/እየሱስ ኪዳነ ማርያም ያሉበት ሁኔታ አሳሳቢ እንደሆነ በመግለፅ በአስቸኳይ ብይን […]

ከሞያሌው የአጋዚ ጭፍጨፋ ተርፈው ወደ ኬንያ ሞያሌ የተሰደዱት ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

$
0
0
ሃምዛ ቦረና እንደዘገበው ቅዳሜ እለት የአጋዚ ጦር በቦረና ዞን በሞያሌ ከተማ በሰላማዊ ዜጎች ላይ በወሰዱት እርምጃ ምክኒያት ወደ 60 ሺ የሚጠጉ ዜጎች መፈናቀላቸው ይታወቃል ። እነዚህ ተፈናቃዮች ድንበር ተሻግረው በአሁኑ ሳአት በሞያሌ ኬኒያ የሚገኙ ሲሆን በዛሬው እለት አለማቀፍ ጋዜጠኞች እና የኬኒያ ባለስልጣናት በተገኙበት ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ዜጎቻችን ከፍተኛ ሰላማዊ ሰልፍ እዳደረጉ የራዲዮ ዳንዲ ሃቃ ምንጮች […]

ዶ/ር አብይ እና ኦቦ ለማ መገርሳ ሕወሐትን ማስጠንቀቃቸው ተሰማ

$
0
0
ከሚልኪ አዱኛ እሁድ የተጀመረው የኢሕአዴግ  ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ዛሬ ወይም ነገ ይጠናቀቃል ተብሎ እየተጠበቀ ነው:: በስብሰባው የኢሃዲግ ሊቀመንበር የሚሆነውን መሪ ምርጫን ጨምሮ በሌሎች የተለያዩ የከፍተኛ የፌዴራል መንግስት ስልጣኖችና ተቃማት ላይ ሪፎርም ማድረግን በተመለከተ እልህ አስጨራሽ ድርድር እና ክርክር እየተደረገ መሆኑ ታውቋል:: በትላንትናው እለት ከሞላ ጎደል በቀጣዩ የኢሃዲግ ሊ/መ እንዲሆኑ በዶ/ር አብይ ላይ ከተስማሙና ጋዜጣዊ […]

ፕ/ር ኤፍሬም -ትናንት አይረሳም –ይገረም ዓለሙ

$
0
0
የመለስ የነብስ አባት ፕ/ር ኤፍሬም ይስሀቅ ሰሞኑን ደግሞ ብቅ ብለዋል!! መለስ ባይኖርም ድርጅቱንህውኃትን ለመታደግ!! አስር አመት እንዲህ ሩቅ ሆኖ በምርጫ 97 ማግሥት የፈጸሙት የተረሳ መስሎአቸውይሆን ወይንስ የእምነት ነገር የዓላማ ጉዳይ ሆኖባቸው አይኔን በጨው ብለው መዝለቃቸው!! በማናቸውምአለማዊ ነገሮቸ ተደልሎ ወይንም ፈርቶ እውነትን ለመናገር የማይደፍር ሰው ሽማግሌ ሆኖ በአስታራቂነትሊሰልፍ፣ ስለ እርቅና ፍቅር ሰላምና መቻቻል በአደባባይ ሊደሰኩር የሞራል […]

ህዝባዊ አመፁ አድጓል

$
0
0
ከአንተነህ መርዕድ መጋቢት 2018 ህወሃት ላለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት የኢትዮጵያን ህዝብ ረግጦ የገዛበት ምክንያትና ስልት ህዝቡን በፍርሃት ሸብቦ መያዝ መቻሉ ነበር። ባልታጠቀ ህዝብ መሃል እስከ አፍንጫው ታጥቆ የህዝቡል ልጆች በጠራራ ፀህይ እየገደለ፣ አንድ ለአምስት አደራጅቶ ወንድም ወንድሙን፣ ወላጅ ልጁን ልጅም ወላጁን እንዳያምን አድርጎ፤ ኢኮኖሚውን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮ ህዝቡን አቅም በማሳጣት፤ ተቃዋሚ እንዳይነሳ ብቅ ሲሉ እያዳፈናቸው፤ […]

የብሪታንያ መንግስት 23 የሩሲያ ዲፕሎማቶች ሀገሪቱን ለቅቀው እንዲወጡ አሳሰበ

$
0
0
23 የሩሲያ ዲፕሎማቶች እንግሊዝን ለቅቀው እንዲወጡ በሀገሪቱ መንግስት ታዘዙ፡፡ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬዛ ሜይ በዛሬው ዕለት እዳስታወቁት፣ ለጊዜው ስማቸው ያልተጠቀሰ 23 የሩሲያ ዲፕሎማቶች ሀገሪቱን ለቅቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል፡፡ ዲፕሎማቶቹ ሀገሪቱን ለቅቀው እንዲወጡ የተቀመጠላቸው የጊዜ ገደብም አንድ ሳምንት ብቻ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሯ ተናግረዋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሯን ቀጭን ትዕዛዝ ተከትሎ በብሪታንያ የሚገኘው የሩሲያ ኤምባሲ እንዲህ ዓይነቱ እርምጃ ተገቢ […]

ይኽንን ወንጀል ምን እንበለው? መስቀሉ አየለ

$
0
0
በናዚ ተጀምሮ በብዙ የምእራብ አውሮፓና የአሜሪካ መንግስታት ለአመታት ተግባራዊ ሲሆን የነበረው, እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር እስከ አስራዘጠኝ ሰባ አምስት ድረስ በስዊድን የቀጠውለው እና በህክምና ጥበብ የማይፈልጉትን የሰው ዝርያ የማጽዳት ወንጀል ኢውጀኒክ (Eugenic) ይባላል። ያው ድምጽ አልባ ጀኖሳይድ ማለት ነው። በክሪሚኖሎጅ ሳይንስ ውስጥ ደግሞ የሰውን ልጅ ለምርምር ማዋል ከወጅል ሁሉ የከፋ ወንጀል ተብሎ በሳይንስ ማህደር የተመዘገበ ነው።ከዚህ […]

የነዳጅ ምርቶችን የማገድ አድማው ለሁለተኛ ቀን ቀጥሎ ዋለ

$
0
0
የነዳጅ ምርቶች እንዳይንቀሳቀሱ ለማድረግ ትላንት የተጀመረው አድማ ዛሬም ቀጥሎ ዋለ፡፡ አድማው በዛሬው ዕለት ለሁለተኛ ቀን ቀጥሎ ሲውል፣ ነዳጅ አመላላሽ ቦቴ መኪኖች እንቅስቃሴያቸው ተገትቶ ተስተውሏል፡፡ በሞያሌ ከተማ ቦረና ዞን ውስጥ በአጋዚ ጦር የተፈጸመውን ጭፍጨፋ ተከትሎ፣ የተጠራው ይኸው አድማ፣ በህግ ሽፋን ግድያ እየተፈጸመበት የሚገኘውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅም ይቃወማል፡፡ አድማው ከመጋቢት 4 እስከ መጋቢት 10 ቀን 2010 ድረስ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live