Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ኢትዮጵያ፡ ጆሮ ያለው ይስማ (ከዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

$
0
0
  ይድረስ ለተከበሩ ዶ/ር አብይ አህመድ። በመጀመሪያ ፓርቲዎ ኢሕአዴግ ሕዝብን የመስማት አገልግሎት ለመጀመር እርስዎን በጠ/ሚኒስቴርነት በመሾም ተስፋ እንዲጭር መልካም ምኞቴ ነው። ከጦረኛ መንግስትነት ወደ አዋላጅ መንግስትነት መሸጋገር የእርስዎ ብቸኛ ትኩረትዎ እንዲሆን ማስተዋል እንዲበዛልዎት እመኛለሁ። አብዮት ከመወለዱ በፊት ኢትዮጵያ እንደገና እንድትወለድና ሁላችንም በእኩልነት የምንኖርበትና በዲሞክራሲ የምንዳኝበት አዲሲቷን ኢትዮጵያ ዕውን በማድረግ መንግስትዎንና ሀገራችንን ከጉድ ለማትረፍ ጥሪዎን እንዲወጡ […]

ሕብር ራድዮ ልዩ ዜና

$
0
0
ሕብር ራድዮ ልዩ ዜና

የአጋዚ ጦር በሞያሌ ቦረና ንጹኃንን ጨፈጨፈ

$
0
0
በህወሓት የሚመራው የአጋዚ ጦር በሞያሌ ቦረና ጭፍጨፋ መፈጸሙ ታወቀ”” ጦሩ በዛሬው ዕለት በፈጸመው አስከፊ ጭፍጨፋ 13 የኦሮሞ ተወላጆች መገደላቸውን መረጃዎች ጠቁመዋል”” እንደዚሁም በርከት ያለ ቁጥር ያላቸው ሰዎች መቁሰላቸውን የመረጃው ምንጮች ገልጸዋል”” ጭፍጨፋው የተፈጸመው ሞያሌ ውስጥ በምትገኘው ቦረና ዞን ውስጥ መሆኑም ተሰምቷል”” የህወሓት ጦር እንዲህ ዓይነት ጭፍጨፋ ሲፈጽም ይህ የመጀመሪያው ባይሆንም፤ ዛሬ በሞያሌ ቦረና ዞን ውስጥ […]

በእስር ላይ የሚገኙት አቶ ስዩም ተሾመ ድብደባ እንደተፈጸመባቸው ተነገረ

$
0
0
ከሁለት ቀን በፊት ለእስር የተዳረጉት አቶ ስዩም ተሾመ በመከላከያ ሰራዊት አባላት ድብደባ እንደተፈጸመባቸው ተነገረ”” በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ወሊሶ ካምፓስ መምህር የሆኑት አቶ ስዩም ሐሙስ የካቲት 29 ቀን 2010 ከጠዋቱ 3 ሰዓት ከመኖሪያ ቤታቸው በፖሊሶች ተይዘው መታሰራቸው የሚታወቅ ሲሆን፤ በዕለቱ አቶ ስዩምን ለማሰር ወደ መኖሪያ ቤታቸው የሄዱት የመከላከያ ሰራዊት አባላት፣ በመምህሩ ላይ ከፍተኛ ድብደባ እንደፈጸሙባቸው ተገልጿል”” አገዛዙን […]

የአሁኑ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከባለፈው የባሰ መሆኑን የህወሓት ሊቀ- መንበር ተናገሩ

$
0
0
ለሁለተኛ ጊዜ የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከባለፈው ጋር ሲነጻጸር፣ ባስ ያለ መሆኑንዶ/ ር ደብረጽዮን ገ. ሚካኤል ተናገሩ”” በቅርቡ የትግራይ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት እና የህወሓት ሊቀ- መንበር ሆነው የተሾሙት ደብረጽዮን፤ ይህን ያሉት ትላንት አርብ የካቲት30 ቀን 2010 በሰጡት መግለጫ ሲሆን፤ በመግለጫቸውም ስለ አዋጁ እና ስለ ሀገሪቱ ‹‹ ››የጸጥታ ሁኔታ አውርተዋል”” የአሁኑ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከበፊቱ ጠበቅ […]

የኛ ሕብረት ለወያኔ ሞት ነው፤ የኛ ሞት የነፃነት ዋጋ ነው! (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

$
0
0
የሞያሌ ወገኖቼ – ነብስ ይማር!! እስካሁን በወያኔ የተጨፈጨፋችሁ ኢትዮጵያዊ ወገኖቼ ሁሉ – ነብስ ይማር እላለሁ! ኢትዮጵያዊነቴ የሚነግረኝና እኔም መስማት የምችለው የማንኛውም ኢትዮጵያዊ ስደት፣ እንግልትና ሞት የኔም መሆኑን ብቻ ነው። የሃገሬን ልጆች ደም በዋግምት የሚመጠው ቫምፓየሩ ጥቁር ፋሺስት ወያኔ መግደል የሚያቆመው እራሱ ሲሞት ብቻ ነው። ይህን የአረመኔ ከሃዲዎች ቡድን ማሸነፍም የሚቻለው በሕብረት ነው። ይህ ሕብረታችን ወያኔ […]

የነዳጅ አቅርቦት ለማስተጓጎል በቄሮ የተጠራ ዘመቻ |“የነዳጅ ማመላለሻ አሽከርካሪዎች ከመጋቢት 4 እስከ 10 ይህን ጥሪ ከተላለፉ እርምጃ ይወሰዳል”

$
0
0
ቄሮ ያስተላለፈው ጥሪ እንደወረደ ——- እንደሚታወቀው የወያኔው ቡድን በፓርላማውም ውድቅ የተደረገውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ካወጀ ወዲህ አጋዚ ወታደሮቹን በሰላማዊ ህዝብ ላይ በማሰማራት በየቀኑ ከህጻን እስከ አዛውንት ያሉ ዜጎቻችንን እየገደለ ይገኛል። እስካሁን ድረስ በነቀምቴ፣ በአምቦ፣ በደምቢዶሎ፣ በጊምቢ፣ በጊንጪ እንዲሁም ዛሬ ደግሞ በሞያሌ በርካታ ንጹሃን ዜጎች በአጋዚ ጥይት ተገድለዋል። ይህም ከፍተኛ የሆነ ቁጣ በህዝባችን ውስጥ ፈጥሯል። ስለዚህም […]

ቢቢኤን የዕለቱ ዜና


ኢትዮጵያዊቷ መስከረም አሰፋ የጃፓን ናጎያ ማራቶን ድልን ተቀዳጀች

$
0
0
ጴጥሮስ አሸናፊ በአለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ለሴቶች ብቻ በተዘጋጀውና 21 ሺ 915 እንስቶች በተሳተፉበት የናጎያ ጎልድ ሌብል የጎዳና ውድድር መስከረም አሰፋ ውድድሩን ለማጠናቀቅ 2 ሰዐት 21 ደቂቃ 45 ሰከንድ ፈጅቶባታል። ለውድድሩ አሸናፊነት ቅድሚያ ግምት ተሰጥቷት የነበረችው ኬንያዊቷ ቫለሪ አያቤይ በ2:22:48 በሁለተኛነት ስታጠናቅቅ ጃፓናዊቷ ሃናሚ ሰኪኔ በ2:23:07 ሶስተኛ ሆናለች። በ2012 የለንደን ኦሎምፒክ ኢትዮጵያን በመወከል በ1500 ሜትር […]

የቀለም አቢዮት፤ የኢኮኖሚዉ ሁኔታና ሌሎችም |ከሚኪ አማራ

$
0
0
—————- የቀለም አብዮት ——— ሲራጅ ፈጌሳ በቀለም አቢዮት መልክ ስልጣንን ከመንግስት እጅ የመቀማት ሁኔታ ይታያል ሲል በቀደም መግለጫ ሰቶ ነበር፡፡ በእርግጥ ነገሩ ቀልድ ቢመስልም ግን መልክት አለዉ፡፡ አንደኛ ለማሰር የሚፈለጉትንና የሚታሰሩትን ሰዋች ፍርድ ቤት ላይ ክስ የመመስረቻ መንገድ ነዉ፡፡ ሁለተኛ ስልጣንን ለመንጠቅ የሚለዉ ምናልባትም ከህዝቡ በላይ የራሱን ሰወች ወይም ፓርቲዎች ለምሳሌ ኦህዴድን የሚመለከት ይመስላል፡፡ በዚህም […]

አገር ሲያረጅ ጃርት ያፈራል –ወልደማርያም ዘገዬ

$
0
0
እንዳጀማመራቸው የማያልቁ ብዙ ነገሮች አሉ፡፡ የአንዳንዶቹ አስተላለቅ ግን ከሌሎቹ በበለጠ የሚያስጠላና መፈጠርን እስከሚያስረግሙ ድረስ የሚዘገንን ነው፡፡ ለዚህም ነው ባላገር በርዕሴ የገለጽኩትን ተረትና ምሣሌ የቀመረውና የነገሮች ግምኛ አስተላለቅ ሲገጥመው የሚጠቀምበት፡፡ በጀመርነው የነገር ዐውድ ዙሪያ ሊጠቀሱ ከሚችሉ መጥፎ አስተላለቆች አንዱና ዋናው የኢትዮጵያ እንደሀገርና የኢትዮጵያውያን እንደሕዝብ መቀጠልን ክፉኛ እየተፈታተነ ያለው የሀገራችን የመጨረሻ ዕጣ ፋንታ ነው – እንዳሁኑና እንደእስካሁኑ […]

የንፁሓን ደም ይጮሃል! –በላይነህ አባተ

$
0
0
ካርባ ዓመት በላይ ሆኖታል፣ የንፁሓን ደም ይፈሳል፣ ወልቃይት ጠለምት ጀምሮ እስከ ሞያሌ ይጮሃል!   የንፁሓን ደም ይፈልቃል፣ ዓባይ ተከዜን አቅልሟል፣ አንገርብ ቀሃን አቅልቷል፣ ተምጫ ጨሞጋን ሱፋሌ ጣና በለስን ጃኖ አርጓል፡፡   የንፁሓን ደም ይጎርፋል፣ ደዴሳ ጊቤን ሞልቶታል፣ ባሮ ገናሌን አጉሽቷል፣ አዋሽን ቆቃን ጢም አርጎ የሞያሌን ምድር አርሷል፡፡   የንፁሃን ደም ይጮኻል! ባድርባይ ምሁር ተከፍቷል፣ በጳጳሳቱ […]

የወያኔን ግድያ ለማስቆም የአንድ ሲቪል ኢትዮጵያዊን ህይወት በአንድ ሲቪል ወያኔ መበቀል የግድ ያስፈልጋል

$
0
0
ከዘመቻ ራስ አድን የወያኔን የሰላማዊ ኢትዮጵያውያንን የግድያ ዘመቻ ለማስቆም የምንችልበት ያለን አማራጭ ይህ ብቻ ነው። ወያኔ የወጠነው በግድያ፣ በእስራትና በማሰቃየት የኢትዮጵያን ህዝብ የለውጥ ፍላጎት ለመግደል ነው። በወያኔዎች ስሌት ለውጥ፣ ሪፎርም፣ ፍትህ ወይም እኩልነት ማለት ከመቶ ፐርሰንት ወደ አምስት ፐርሰንት መውረድ ማለት ነው። ይህንን እውነታ ወያኔዎች በውይይትና በፀጋ ይቀበላሉ ብሎ መድከም ሠይጣነዊ የሆኑትን ወያኔዎች ስለሰላም ማሰብ […]

Hiber Radio: ሰራዊቱ በአጋዚና በዘረና መሪዎቹ ላይ ዘምቶ ከሕዝቡ ጎን እንዲቆም ጥሪ ቀረበ |ቄሮ የጠራው የነዳጅ ዝውውር እቀባና ማስጠንቀቂያ |የሕወሓትና ስልጣን አልባዎቹ የአማራ ጄኔራሎች የሰሞኑ ስብሰባ |እና ሌሎችም

$
0
0
የህብር ሬዲዮ መጋቢት 2 ቀን 2010 ፕሮግራም የመከላከያ ሰራዊቱ ዘረኛ መሪዎቹንና ለጭፍጨፋ ያዘጋጁትን የአጋዚ ጦር የገዛ ወገኑን እየገደለ እስከመቼ ይታገሳል? ሰራዊቱ የታለ የተነሳው? በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሰራዊቱ ጥናትና ምርምር ሀላፊ ከነበሩ እና ከሰብዓዊ መብት ተሟጋች ጋር በጋራ ተወያይተናል (ክፍል አንድን ያድምጡት) አገር ቤት በህዕቡ የሚንቀሳቀሰው የኢትዮጵያ ሕዝብ ብሔራዊ ፓርቲ(ኢሕብፓ) ማነው? በእርግጥ በትጥቅ በአገር ቤት እየታገለ […]

ኩሪፍቱ ሪዞርት እሳት አደጋ ደረሰበት

$
0
0
(አድማስ ሬዲዮ) በደብረዘይት ከተማ የሚገኘው ኩሪፍቱ ሪዞርትና ስፓ፣ የ እሳት አደጋ እንደደረሰበት ተነገረ። እሳቱ የተነሳው ዛሬ ጠዋት፣ በኤሌክትሪክ መስመር ምክንያት ነው ተብሏል። በዚህ የእሳት አደጋም የሪዞርቱ አብዛኛው የማደሪያ ክፍሎች መቃጠላቸውም ተሰምቷል። ኩሪፍቱ በ2000 ዓመተምህረት የተከፈተና፣ ለበርካታ ታዋቂ ሰዎች ማረፊያና መዝናኛ እንደነበርም ይታወቃል።

የወያኔ እብሪት ጭፍጨፋና የትግሉ አቅጣጫ |በኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ የተደረገ ውይይት

$
0
0
የወያኔ እብሪት ጭፍጨፋና የትግሉ አቅጣጫ | በኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ የተደረገ ውይይት

ደኢህዴን –የወቅቱ የህወሓት “ምርጥ ባርያ”

$
0
0
ከታደሰ ብሩ ኬርሴሞ የህወሓት መሰሪ የአገዛዝ ስልት የባርያ አሳዳሪ ሥርዓትን ይመስላል። ህወሓት በመላው ኢትዮጵያ አገልጋዮች አሉት። እነዚህ አገልጋዮች ጌታቸው ህወሓት ያዘዛቸውን ይፈጽማሉ፤ ውረሩ ሲባሉ ይወራሉ፤ ግረፉ ሲባሉ ይገርፋሉ፤ ግደሉ ሲባሉ ይገድላሉ፤ ዝረፉ ሲባሉ ይዘርፋሉ። ህወሓት እነዚህን በቁጥር የበዙ አገልጋዮቹን የሚቆጣጠረው ከእነሱ በላይ ታማኝ በሆኑ “ምርጥ ባርያዎቹ” አማካይነት ነው። ጌታው ህወሓት ያለብዙ ድካም ኢትዮጵያዊያንን በአገልጋዮቹ፤ አገልጋዮቹን […]

ሞያሌ ዉስጥ በሠላማዊ ዜጎች ላይ ለተፈጸመው ጭፍጨፋ ተጠያቂዉ ህወሓትና ኮማንድ ፖስቱ ናቸው!

$
0
0
ከአርበኞች ግንቦት 7 የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ህዝብ እያካሄደ ያለውን የፍትህና የእኩልነት ጥያቄ ለማፈን ሙሉ በሙሉ የሚቆጣጠረው የራሱ ፓርላማ ሳይቀር እየተቃወመው በጉልበት አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በህዝባችን ላይ የጫነው እብሪተኛው የህወሃት አመራር በሞያሌ ከተማ ያሰማራው ነፍሰ ገዳይ የአጋዚ ጦር ከትናንት በስቲያ ቅዳሜ መጋቢት 1 ቀን 2010 ዓም በሞያሌ ከተማ ሠላማዊ ዜጎች ላይ የሚዘገንን ጭፍጨፋ በመፈጸም በርካታ ሠለማዊ ዜጎችን […]

ዘመነ መሣፍንት እና ክልላዊ የስልጣን ሽኩቻው (በ ሙሉጌታ ገዛኸኝ)

$
0
0
ኢትዮጵያ በረጅም ዘመን ታሪኳ ልዩ ልዩ አስተዳደራዊ ዘይቤዎችን ስትከተል የኖረች አገር ናት፡፡ ከገጠሟት ብዙ ውጣ ውረዶች መካከል የኢማም አህመድ ግራኝ ወረራ ሰፊ ሽፋን ይይዛል፡፡ ጦርነቱን አጼ ገላውዲዎስ በድል ቢያጠናቅቅም የተስተጓጎለው አገግሞ ወደ ነባራዊው ሁናቴው የመመለሱ ጉዳይ ግን ቀላል አልነበረም፡፡ በተከታታይ የነገሱ ወራሾችም ጎንደር ላይ ከትመው አገሪቱን ማስተዳደር ቀጠሉ፡፡ ቀስ በቀስ ሀይላቸው እየተዳከመ መጣና በምትካቸው አውራጃዊ […]

ይድረስ ለሃይሌ ገ/ስላሴ –ከሰይፈ ቴክሳስ ኦስተን

$
0
0
     ሃይሌ ገ/ስላሴ ከግርማዊ ቀዳማዊ ኋይለስላሴና ከአበበ በቂላ በመከተል ወይም በሚመጥን በሚባል መልኩ ኢትዮጵያ በበጎ መልኩ የምትታይበት ነገር ባጣችበት ዘመን፣ በበጎ እንድትታይ በማድረግህ እንዲሁም የተረሳችው ኢትዮጵያ ባንዲራዋ በአለም አደባባዮች ከፍ ብላ እንድትታይ ምክንያት በመሆንህ ከኢትዮጵያውያን ወገኖችህ ዘንድ ትልቅ ከበሬታ ማግኘትህ አሌ የማይባል ሃቅ ነው፡፡ ለአላማህ በአለህ ጽናት ለሌሎች ምሳሌ መሆን በመቻልህ፣ ከአንተ በኋላ የመጡ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live