Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ መግለጫ –“የአገሪቱ ችግር በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅም ሆነ በኮማንድ ፖስት አስተዳደር አይፈታም”

$
0
0
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ መግለጫ “የአገሪቱ ችግር በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅም ሆነ በኮማንድ ፖስት አስተዳደር አይፈታም”

ወጣት ሆይ! እደግ! ተመንደግ!

$
0
0
በላይነህ አባተ  (abatebelai@yahoo.com) መልካም ነገር ካየንና ስለ መልካም ነገር ከጻፍን ሩብ ክፍለ ዘመን አልፎናል፡፡ ዛሬ ግን ለጅብ የሰጠነው ይህ ትውልድ በጥረቱ ጭንቅላቱን አስልቶ፣ አንገቱን አቅንቶና ክንዱን አፈርጥሞ ታሪኩንና ባህሉን ከሚደርስበት ጥፋት ተከላክሎ ወደነበረበት ለመመለስ እሚያደርገው ጥረት በሐዘን መሐል ደስታ ያጽፋል፡፡ በበደኖው የዘር ማጥራት ዘመቻ ባለቤታቸው ገደል ተወርውረው፤ አስራ ሶስት ልጆቻቸው ተበትነው ከአምሳ በላይ “ወታደሮች” በየተራ […]

አሸባሪው ወያኔ እያደረሰ ያለውን ገደብ የለሽ የዘር ማጥፋት ዘመቻውን ለማፋጠን ያወጀውን የዘር ማጥፊያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በማውገዝ ከቅዱስ ሲኖዶስ የወጣ መግለጫ

$
0
0
“በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻ አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ” ገላ 5:1 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ አሜን። በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትኖሩ የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ፤ (PDF) በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ከሚመራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በሀገራችን በኢትዮጵያና በሕዝባችን ላይ አሸባሪው ወያኔ እያደረሰ […]

የአማራ ድምጽ የዕለቱ ዜና

$
0
0
የአማራ ድምጽ የዕለቱ ዜና

የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ ስለሽግግር ሂደት ይወያያሉ (ቢቢሲ)

$
0
0
(ቢቢሲ) የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን በኢትዮጵያ ለዓመታት ስለዘለቅው ተቃውሞና በሃገሪቱ ስላለው የፖለቲካ ሁኔታ ከባለስልጣናት ጋር እንደሚነጋገሩ ይጠበቃል። በአፍሪካ የመጀመሪያቸው በሚሆነው በዚህ ጉብኝት አምስት ሃገራትን ይጎበኛሉ።የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ በጉዟቸው ኢትዮጵያን፣ ጂቡቲን፣ ቻድን፣ ናይጄሪያንና ኬንያን የሚጎበኙ ሲሆን ከሃገራቱ መሪዎችና ከአፍሪካ ህብረት የበላይ ኃላፊዎች ጋር ይወያያሉ። የአሜሪካ ባለሥልጣናት እንዳሉት የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጉብኝት ትኩረት የሚያደርጉት የኢኮኖሚ […]

አቶ መላኩ በቀለ በሚኒሶታ የተቋቋመው የኢትዮጵያውያን የዕርቅና የዲሞክራሲ መድረክ ስብሰባ ላይ ያደረጉት ንግግር

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ልዩነቶችን አቻችሎ አንድነትን ለማጎልበት በሚል ዋና ዓላማ በሚኒሶታ የተቋቋመው የኢትዮጵያውያን የዕርቅና የዲሞክራሲ መድረክ ባለፈው ቅዳሜ ፌብሩዋሪ 24, 2018 በሴንት ፖል ከተማ የተሳካ ሕዝባዊ ስብሰባ ተካሂዶ ነበር:: ከተለያዩ ማህበረሰብ አካላትና ከተለያዩ የሃይማኖት ተቋማት የተሰባሰቡት ኢትዮጵያውያን በወቅታዊ የሃገራችን ጉዳዮች እና እንዴት ልዩነቶችን አቻችሎ ወደ አንድነት መምጣት እንደሚቻል ውይይት ተደርጓል:: በዚህ ታሪካዊ መድረክ ላይ የተለያዩ ምሁራን እና […]

በኦሮሚያ ክልል እየተደረገ ያለው የሥራ ማቆም አድማ ለሁለተኛ ቀን እየተካሄደ ነው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በሕገወጥ መንገድ ሕዝብ ላይ የተጫነውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በመቃወም እና መንግስት ቁጭ ብሎ ከባለድርሻ አካላት ጋር ለሃገሪቱ ሰላም እና አንድነት ሲል እንዲደራደር ለማስገደድ በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ያለው የሥራ ማቆም አድማ ዛሬም ለሁለተኛ ቀን ቀጥሎ ዋለ:: በትናንትናው ዕለት የሥራ ማቆም አድማ በተደረገባቸው ከተሞች በአጠቃላይ የሥራ ማቆም አድማው የቀጠለ ሲሆን የትራንስፖርት አገልግሎትም እንደቆመ ነው:: ተቃውሞ እየተደረገባቸው […]

ከኦሮሞ የሕግ ባለሙያዎች ማህበር ዋና ጸሐፊ አክቲቪስት ሁንዴ ዱጋሳ ጋር የተደረገ ቆይታ

$
0
0
ከኦሮሞ የሕግ ባለሙያዎች ማህበር አመራር አባል ጋር አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚባል የለም ወድቋል የሚለውን ጨምሮ ወቅታዊ ውይይት ከዋና ጸሐፊው አክቲቪስት ሁንዴ ዱጋሳ ጋር አድርገናል (ያድምጡት)

ደባርቅ ከተማ ላይ የቦንብ ጥቃት ተፈፀመ |በነጋዴ ባህር መተማ መስመር ህዝቡ ተቆጥቷል

$
0
0
ሙሉነህ ዮሐንስ እንደዘገበው ከጎንደር ከተማ 100 ኪ.ሜ እርቃ በምትገኘው የራስ ዳሸን ተራራ ፈርጥ በሆነችው ደባርቅ ከተማ ውጥረት ነግሷል። የእጅ ቦንብ ጥቃቱ የተፈፀመው በ25/06/2010 ከምሽቱ አምስት ሰዓት ሲሆን የከተማውን ከንቲባ ቢሮና ፍትህ ፅህፈት ቤትን ኢላማ በማድረግ እንደነበር ምንጮች ይጠቅሳሉ። በሚቀጥለው ቀን የስርአቱ የፀጥታ ኃይሎችን እንዲሁም የደህንነት ኃላፊዎችን ለታላቅ ድንጋጤ፣ ስጋትና ፍርሃት ዳርጓቸው ተስተውሏል። የአካባቢው ሚሊሻና ልዮ […]

‘ጊዚያዊ የሽግግር መንግስት’አሁኑኑ! (ሃይሉ አባይ ተገኝ) –ህወሃት ሻግቷል። ተሽመድምዷል!!

$
0
0
ህወሃት ሻግቷል። ተሽመድምዷል!! ብቸኛ መፍትሄውም ‘የሽግግር መንግስት’ ምስረታ እንጂ ህዝብን ጦርነት መግጠም አይደለም። ያለንባት ዓለም ከዳር እስከዳር የተጫረ ህዝብ አቀፍ አመፅን የሚገታ የጦርነት ስልትና መሣሪያ እስካሁን አላየችም። የህዝብ ሃይል አሸናፊ ነው። ወያኔ የሁቱ ኢንተርሃሞይ፣ የካምቦዲያው ፖል ፖት፣ የጀርመኑ ናዚና የጣሊያኑ ፋሺዝም ድቅል ውላጅና ጥቁሩ አረመኔ ፋሺስት ነው። ኢትዮጵያን ወሮ፤ የኢትዮጵያውያንን ገልበትና ሃብት እየመዘበረ፣ ደማቸውን በዋግምት […]

የአገዛዙ ሹማምንት ግራ መጋባታቸው ታወቀ

$
0
0
በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ የሚገኘው አገዛዝ ሹማምንት በወቅታዊው የሀገሪቱ የፖለቲካ አካሄድ ግራ መጋባታቸውን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ብርቱ ህዝባዊ ትግል ተከትሎ፣ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ብቻ ከአንዴም ሁለቴ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያወጀው አገዛዙ፤ ትግሉን መቀልበስ አለመቻሉ ግን ግራ እንዳጋባው ታውቋል፡፡ ገዥው ቡድን፣ በህዝባዊ ትግል አስገዳጅነት የህሊና እስረኞችን ለመፍታት መወሰኑ የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው፡፡ እስረኞችን በማስፈታት ብቻ […]

ለማይቀረው ለውጥ በህብረት እንነሳ! –ነዓምን ዘለቀ

$
0
0
የኢትዮጵያ ህዝብ ከፋሽስቱ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ነፍሰ ገዳዮች ጋር እያደረገ በሚገኘው   የሞት ሽረት ትግል߹  የህዝቡን ትግል ለማገዝ በሀገር ውስጥ ባሉን መስመሮች ሁሉ ማስተላለፍ የሚገባን ወቅታዊ መልእክት ! በህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ የበላይነት ስር የሚገኘው አገዛዝ የኢትዮጵያ ህዝብ እየጠየቀ ፣ እየቆሰለ እና እየሞተለት የሚገኘውን የስርዓት ለውጥ ትግል ለማዳፈን߹ በአሁኑ ወቅት ህወሓት እየወሰዳቸው የሚገኙትእርምጃዎች በዋነኝነት ወደ […]

ሶስቱ የህወሃት ቀለበቶች ታወቁ! ዳገት ላይ ሰው እንዳይጠፋ ይሁን !

$
0
0
መስቀሉ አየለ የትግራዩ ገዥ ጉጅሌ ላለፉት አራት አስርተ አመታት የተጓዘባቸው “የብሄር ብሄረሰቦች ጭቆና” ወዘተ የሚለው የፖለቲካ ድሪቶ ሞቶ የተቀበረ መሆኑን በራሱ የውስጥ ግምገማ ተማምኗል። ከዚህ ቦሃላ የኢትዮጵያን ህዝብ የሰናፍጭ ቅንጣት ታክል እምነት አግኝቶ አንዲት ስንዝር የሚያራምደው የፖለቲካ አጀንዳ እንደሌለ እርግጠኛ ሆኗል። በመሆኑም ከደደቢት ጽንሰቱ ጀምሮ እስካሁኗ ደቂቃ ድረስ የተጏዘባቸውን መንገዶች አሁን ከተፈጠረበት ህዝባዊ ማእበል አንጻር […]

የዛሬው የሕብር ዜና ትንታኔ –በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል

$
0
0
የዛሬው የሕብር ዜና ትንታኔ – በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል

ለተከበሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የአማራው ክልላዊ መንግስት ፕሬዘዳንት |ጉዳዩ:- ኦሮምኛን በአማራው ክልል በግእዝ ስለማስተማር

$
0
0
“በባዕዳን ፊደል የሚጽፉ አፍሪካውያን፣ በአውሮፓውያን ቅኝ ገዢዎች ሲገዙ የነበሩና ራሳቸው የፈለሰፏቸው የፊደላት አማራጭ ያልነበራቸው ሕዝቦች ናቸው። እኛ በጀግኖች አባቶቻችንና እናቶቻችን ደምና አጥንት ነፃነታችን ተከብሮልን የኖርንና አኩሪ ቅርስ የሆነ የራሳችን ፊደል ያለን ሕዝቦች ቅኝ እንደተገዙትና እንደተዋረዱት ያልታደሉ ሰዎች ልንሆን አይገባም።” ሲሉ ታዋቂ ምሁራን እና አክቲቪስቶች ፣ አሮምኛ በአማራ ክልል በግእዝ ፊደል እንዲሰጥ የሚጠይቅ ጥናታዊ ሰነድ አዘጋጅተው […]

ያልተነገረው የደጃዝማች በየነ ወንድም አማገኘሁ ታሪክ |አቻምየለህ ታምሩ

$
0
0
ዛሬ ወድቃ የምትገኘው ኢትዮጵያ አገራችን በተለያዩ ዘመናት ከራሳቸው በላይ ላገራቸው የሚያስቡ፤ ምክራቸው አገር የሚያውል ትላልቅ ሰዎች ነበሯች። የሀያኛው መቶ ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ ከነበሯት ልጆች መካከል በዳግማዊ ምኒልክ ዘመን በደጅ አጋፋሪነት፤ በልጅ እያሱ ዘመን በሊጋባነትና በንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱና በአልጋ ወራሽ ተፈሪ መኮንን ጊዜ ደግሞ በደጃዝማችነት የሚታወቁት፤ በፈረስ ስማቸው አባ ሰብስብ በመባል የሚጠሩት በየነ ወንድማገኘሁ ቀዳሚው ናቸው። (ይህን […]

የአማራ ፖለቲካ ሃይሎችን ወደ አንድነት ለማምጣት የተደረገ ጥረት ፤ ሂደትና ፤ ውጤቱ!

$
0
0
በትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር ቅጥ ያጣ ዘረኝነት ኢትዮጵያ ሃገራችን በታሪኳ አይታ ወደማታውቀው የትርምስና የጭለማ ዘመን የደረሰችበት ሁኔታ ላይ ከወደቀች ቆየች:: የአማራው ህዝብም በማንነቱ ምክንያት በተከፈተበት የጥላቻ ዘመቻ ለከፋ የህልውና አደጋ ተጋልጦ ሃገሩንና አብሮነቱን አስጠብቆ ለማስቀጠል በታላቅ ትዕግስት መሪር መስዋዕትነትን እየከፈለ ቆይቷል:: የትግራይ ወያኔዎች በተለይ የአማራውን ሕዝብ  በሁለንተናዊ መልኩ አዳክሞ ለበቀል አገዛዛቸው የተመቸ እንዲሆን ባለፋት 27 […]

አማራ አማራ ያልሆኑ መሪዎቹን ማጽዳት አለበት –ሉሉ ከበደ

$
0
0
ሀገር አቀፍ አድማ በመላ ሃገሪቱ እየተጠራ ባለበት አጋጣሚ ሁሉ በመላ ሃገሪቱ ያሉት ክልልሎች በሰመረ ሁኔታ የመደማመጥና የመናበቡ ችግር እየቀጠለ የሄደበት አጋጣሚ ያሳስባል።በኦሮሚያ ውስጥ እየተካሄደ ያለው የሰመረ የተቀናጀና በፍጥነት ተግባር ላይ ሲውል የሚታየው ህዝባዊ እርምጃ የሚያኮራና አርአያነት ያለው ነው። እርግጥ ሁሉም ባይሆኑም ክልልሎች በተለይ አማራውና ኦሮሞው ከደቡብም ጉራጌ ይህንኑ አኩሪ ተጋድሎ በተለያየ ጊዜ ይሁን እንጂ ተያይዘውታል። […]

ሕወሓት ኦህዴን ለማፍረስ እየሠራ ነው |የኦሮሚያ ፖሊስ ኮማንደሮች በኮማንድ ፖስቱ እየታሰሩ ነው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ሕወሓት ኦህዴድን ለማፍረስ ቀን ለሊት እየሰራ መሆኑ ተገለጸ:: በኮማንድ ፖስቱ አማካኝነት የተለያዩ የክልሉ ባለስልጣናትን ወደ እስር ቤት መውሰዱን ቀጥሎበታል:: ከሁለት ቀናት በፊት የነቀምት ከተማ ከንቲባና ምክትል አስተዳደሩን ማሰሩን ዘ-ሐበሻ መዘገቧ የሚታወስ ሲሆን እስሩ ቀጥሎ የኢሊባቡር ፖሊስ ኮማንደር ነገራ ዱፌራ; የምስራቅ ወለጋ ዞን ፖሊስ ኮማንደር ጫላ ተሰማ; የሐረር ፖሊስ ምክትል ኮማንደር እያሱ በኮማንድ ፖስቱ መታሰራቸው […]

የአምቦ ዩኒቨርሲቲ መምህር ስዩም ተሾመ ታሰረ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በተለያዩ ድረገጾች ላይ ሳይታክት በየዕለቱ በሃገራዊ ጉዳዮች ላይ አስተያየት በመስጠት የሚታወቀው የአምቦ ዩኒቨርስቲ መምህር፣ የአምደ-መረብ ጸሀፊ እና የፖለቲካ ተንታኝ ስዩም ተሾመ ታሰረ:: ዛሬ ጠዋት 3 ሰዓት ገደማ ወሊሶ ከሚገኘው መኖሪያ ቤቱ በጸጥታ ኃይሎች የተወሰደው ስዩም ተሾመ የኮማንድ ፖስቱ ታጣቂዎች ወደ አዲስ አበባ እንዳጓጓዙት የዓይን እማኞች ተናግረዋል:: ስዩም ተሾመ ከዚህ ቀደምም እንዲሁ ታስሮ የተፈታ ሲሆን […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>
<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596344.js" async> </script>