Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የበረከት የአትርሱኝ ተማጽኖ |ፋሲል የኔዓለም

$
0
0
ሰሞኑን በረከት ስምዖን በኢቢሲ ብቅ ብሎ የአትርሱኝ ተማጽኖውን አቅርቧል። አምና በረከት ስምዖን ከአባይ ጸሃዬና አባዱላ ጋር የኢቢሲን ሰዓት ለአንድ ሳምንት ያክል ተቆጣጥሮት ነበር። ብዙም ሳይቆይ እሱና አባ ዱላ “ስራ ለቀናል” በማለት ትንሽ አቧራ አስነሱ። ኩርፊያቸው ሲያበቃ ደግሞ “ተመልሰናል” አሉ። የበረከትን የተለመደ የመልቀቅና የመመለስ ባህሪ የሚያውቁ የድርጅቱ አባላት “ በረከት ቢሸፍት ከጓሮ አያልፍም” እያሉ ተሳለቁበት። በረከትም […]

ወይ አድዋ! ባለሁለት ቢላዋ! (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

$
0
0
ክብርና ዝና ለጀግናው አፄ ሚኒሊክና ለአድዋ አርበኞች! አድዋና የካቲትት 23 ቀን 1888 ዓ.ም! ‘የነፃነትን ጥቅም የሚያውቅ ነፃ የሆነ ህዝብ ብቻ ነው’ ነፃነት ምሴ ነውና ኢትዮጵያዊነቴ የአድዋ ድል ባለቤት አድርጎኛል! ወይ አድዋ! ‘አድዋ በሁለት ገፅታዋ ማለትም በመከራዋ ጊዜ አንድም ኢትዮጵያውያን ጀግኖችን በማስጠለል ሌላም ወራሪን፣ ባንዳና ሹምባሽ በመፈልፈልና በማብቀልና ትታወቃለች።’ ‘የነፃነትን ጥቅም የሚያውቅ ነፃ የሆነ ህዝብ ብቻ […]

“የሕዝቡ ትግል በአቶ ሀይለማሪያም ወንበር አብይን ወይ ሌላ ለማስቀመጥ ወይስ ለስር ነቀል ለውጥ?”–የቀድሞው የኦነግ ከፍተና አመራር ጋር የተደረገ ውይይት

$
0
0
“የሕዝቡ ትግል በአቶ ሀይለማሪያም ወንበር አብይን ወይ ሌላ ለማስቀመጥ ወይስ ለስር ነቀል ለውጥ?” – የቀድሞው የኦነግ ከፍተና አመራር ጋር የተደረገ ውይይት

ኢትዮጵያ የዘነጋቻቸው ድምፆች –ከጌታቸው ሺፈራው

$
0
0
  ምርጫ 97 ኢትዮጵያውያን አደባባይ ወጥተው ድምፃቸው እንዲያሰሙ ያስቻለ ክስተት ነበር። መጨረሻው ባያምርም ሕዝብ የሰጠው ድምፅ እንዲከበር የቻለውንና ወቅቱ የፈቀደውን አድርጓል። መሪዎቹ ሲታሰሩ ጮኋል። ሆኖም በዚህ ሁሉ ጩኸት ሀገርና ሕዝብ የዘነጋቸው ድምፆች ሞልተዋል። ከቅንጅት ጋር ተገናኝታችኋል የተባሉትን ከፍተኛ መኮንኖች መጥቀስ ይቻላል። ለመሆኑ ከቅንጅት ጋር ተገናኝታችኋል ተብለው አሁንም ድረስ በእስር የሚማቅቁ ስለመኖራቸው የምናውቅ ስንቶች ነኝ? የቅንጅት […]

ወንጀለኛን ወንጀለኛ ለማለት የሚደፍር ትዉልድ እስኪነሳ ድረስ ሀገር ብዙ ዋጋ እየከፈለ ይቀጥላል:- የጸረ ዲሞክራሲያን የጠቅላይ ሚኒስቴር ምርጫ ቅስቀሳ እንደ ማሳያ ሸንቁጥ አየለ

$
0
0
ኢህአዴግ/ወያኔ/ብአዴን/ደኢህዴን/አቢይ/ደመቀ/ሽፈራዉ ሽጉጤ ሁሉም ወንጀለኛ እና ጎሰኞች ናቸዉ::የኢትዮጵያን ህዝብ በዘር የከፋፈሉ::የጎሳን ፖለቲካ በኢትዮጵያ ህዝብ ዉስጥ የዘሩ:: የወያኔን የጎሳ ፖለቲካ ከማንም በተሻለ አሳምረዉ የተጫወቱ:: ኢትዮጵያዊነት ከጎሳ ማንነት በታች እንዲወርድ እና በእግር እንዲረገጥ የሰሩ::ኢትዮጵያዉያንን በቅኝ ገዥና በቅኝ ተገዥ ማህበረሰብ የከፋፈሉ::የኢትዮጵያን ጥንታዊ ታሪክ የካዱ::ለሃያ ሰባት አመታት ሲገሉ: የእኔጎ ጎሳ አይደለም የሚሉትን ሲያፈናቅሉ: ህዝብ ሲያስለቅሱ: በአምባገነንነት ኢትዮጵያ ዲሞክራሲ አጥታ በኢህአዴግ […]

የኮ/ል መንግስቱ ኃይለማርያም ልጅ ዶ/ር ትዕግስት አስቸኳይ ጥሪ አቀበረች

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የቀድሞው የኢትዮጵያ መሪ ኮ/ል መንግስቱ ኃይለማርያም ልጅ የሆነችው ዶ/ር ትዕግስት መንግስቱ ራሷን በተንቀሳቃሽ ምስል ቀርጻ ለኢትዮጵያ ሕዝብ አስቸኳይ ጥሪ አቀረበች:: በወቅታዊው የሃገራችን ሁኔታ ላይ ሃገር ቤት እየታገለ ስላለው ሕዝብ; ስለዲያስፖራውና ተቃዋሚዎች ተናግራለች:: አዲስ ስለሚሾመው ጠቅላይ ሚኒስተርም በተለይ ተቃዋሚው ወገን ጊዜውን አጥፍቶ ማውራቱን በጽኑ ተቃውማለች:: ይመልከቱት::

ማንም ጤነኛ የሆነ ሰው እየሰጠመ ባለ ጀልባ ላይ አይሳፈርም፤ በተለይ ለአማራና ኦሮሞ የፓርላማ አባላት!

$
0
0
እንደሚታወቀ በአማራና ኦሮሞ መከራ ላይ ድሎቱን ያደላደለው የፋሽስት ወያኔ አገዛዝ የትግራይ ወታደሮችን እያሰማራ አማራንና ኦሮሞን በይፋ መጨፍጨፍ ከጀመረ ሶስት አመታትን አስቆጥሯል። ሕዝባችን እስካሁን ድረስ ባካሄደው ፍትሐዊና ሰላማዊ ትግል በሺዎች የሚቆጠሩ ንጽሐን ኢትዮጵያውያንን ለትግራይ ወታደሮች ገብሯል። ባሁኑ ሰዓት በሺዎች የሚቆጠሩ ንጹሐንን በግፍ የረሸነው ፋሽስት ወያኔ ተጨማሪ ሺዎችን በእሩምታ ለመጨፍጨፍና ለመረሸን የፓርላማ አባላቱ ከጎኑ እንዲሰለፉና ይፋዊ ፍቃድ […]

የሞት አዋጁ ጸድቋል |ከመሳይ መኮንን

$
0
0
ብዙዎቻችን ትንሽ ዕድል ሰጥተናቸዋል። ምናልባት የዘመናት ሃጢያታቸውን በዚህች ቆራጥ ውሳኔያቸው ሊያካክሱ ይችሉ ይሆን በሚል ግመል በመርፌ ቀዳዳ የመሽሎክ ዓይነት የሚመስል ተስፋ ያሳደርን ጥቂቶች አይደለንም። የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር በጉልበት ለመቀጠል በሚል ያወጣውን የሞት አዋጅ ፓርላማው ተባባሪ እንዳይሆን ጥረቶች ተደርገዋል። በአብዛኛው የፓርላማ አባላት ዘንድ በስልክና በአካል በመድረስ አዋጁን በማጽደቅ የታሪክ ተወቃሽ እንዳይሆኑ በሚገባ ተነግሯቸዋል። የድርጅት ማዕከላዊነትን […]

ዓይን ያወጣ ስርቆት!!

$
0
0
አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በውሸት ቁጥር ነው ጸደቀ እየተባለ በመንግስት ሚድያዎች የሚወራው!! ዛሬ በመንግስት ሚዲያዎች 395 ሰዎች ደግፉ ተብሎ የተዘገበው ውሸት ነው:: – አጠቃላይ የፓርላማ አባላት 547 ሲሆኑ – ዛሬ ፓርላማው ውስጥ የተገኙት 441 – አዋጁን የተቃወሙት ቁጥር 88 – በአዋጁ መጽደቅ ላይ ድምጸ ተአቅቦ ያደረጉት 7 – 346 አዋጁን ደግፈዋል:: (አባዱላ ገመዳ ይህን ቁጥር ሲናገር […]

አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመቃወም በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች ሕዝብ አደባባይ በመውጣት እየተቃመ ነው |በወለጋ የ2 ሰው ሕይወት ተቀጥፏል

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የሕወሓት አገዛዝ በፓርላማው የተገኘውን ቁጥር በማጭበርበር “አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን” ማጸደቁን ተከትሎ በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች ሕዝባዊ ተቃውሞ ተነሳ:: በም ዕራብ ወለጋ እና በም ዕራብ ሸዋ ዞኖች አካባቢ ከፍተኛ የሆነ የሕዝብ ቁጣ መቀስቀሱ ተዘግቧል:: በተለይም በም ዕራብ ወለጋ መንዲ ከተማ በሰላም ተቃውሞውን ለመግለጽ በወጣው ህዝብ ላይ አጋዚ በመተኮስ 2 ሰዎችን መግደሉ ተገልጿል:: የቁስለኞች ቁጥርም ከ10 በላይ […]

አዋጁ የበላቸው ወጣቶች

$
0
0
(በጌታቸው ሺፈራው) ዛሬ ጠዋት ነው። አንድ በቅርቡ የተፈታ ወዳጄ ደውሎ፣ ባለፈው አመት በታወጀው አዋጅ ከባህርዳር ታፍኖ የተወሰደ ወጣት ቤተሰቦች፣ ወጣቱ ተገድሏል ብለው ማቅ ለብሰው እያለቀሱ እንደሆነ፣ ምን አልባት እስር ቤት ውስጥ የሚያውቀው ሰው ከተገኘ እንዳጣራ ጠየቀኝ። ታፍኖ ተወሰደ የተባለውን ወጣት ፎቶ ቤተሰቦቹ እንዲልኩልኝና እንዳጣራ ለደወለልኝ ጓደኛዬ ነገርኩት። ፎቶው ተላከልኝ። ቂሊንጦ እያለሁ አንድ መሰረት የሚባል ከባህርዳር […]

የፋሽስት ወያኔን የግድያ አዋጅ የተቃወሙት 88ቱ የፓርላማ አባላት የአድዋ መንፈስ የወለዳቸው ጀግኖች ናቸው

$
0
0
አቻምየለህ ታምሩ ከዛሬ 122 ዓመታት በፊት ጀግኖች የኢትዮጵያ አርበኞች እስካፍንጫው የታጠቀውን የጥሊያንን ጦር በትክሻቸው፣ ባህያና በበቅሎ የተያዘ በሶ፣ቆሎና ጥሬ እየበሉ፤ በወጣ ገባው አስቸጋሪ የአገራችን መልክዓ ምድር እየተንገላቱ፤ ባህር አቋርጦ ከመጣው የማይመጣጠን ጦር ጋር በመግጠም ክቡር መስዕዋትነት ከፍለው ፤ በደምና በመከራ የዋጀች፤ በቅኝ በተያዘው የአፍሪካ አህጉር መካከል የምትገኝ ብቸኛ የነፃነት ደሴት አቆይተውናል። ከ122 ዓመታት በኋላ ፋሽስት […]

አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የፓርላማ አባላቱን ሕጋዊ ድምጽ ባለማግኘቱ የተጭበረበረ ቁጥር ይፋ ሆነ

$
0
0
አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የፓርላማ አባላቱን ሕጋዊ ድምጽ ባለማግኘቱ የተጭበረበረ ቁጥር ይፋ ሆነ <<አዋጁ በ346 ድምጽ በ88 ተቃውሞና በ7 ተአቅቦ ጸድቋል…>> አፈጉባዔ አባዱላ ገመዳ፣ <<.አዋጁ በም/ቤቱ ከተገኙት 490 አባላት በ395 ድጋፍ በ88 ተቃውሞ በ 7 ድምጸ ተአቅቦ ጸድቋል..>> የሕወሓት ልሳን ፋና ሬዲዮ አዋጁ ሕጋዊ ለመሆን ከ547 አባላት 2/3ተኛ የ365 አባላት ድጋፍ ያስፈልገው ነበር አልተገኘም   ሕወሓት […]

ኤርትራ ተጉዞ የነበረው የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ከፍተኛ አመራር ልዑካን ቡድን ስራውን በስኬት አጠናቆ ተመለሰ

$
0
0
ከአዴሃን ሕዝብ ግንኙነት የደረሰን ዜና እንደወረደ የልዑካን ቡድኑ ከአዴኃን ከፍተኛ አመራር ፣ከአዴኃን የጦር ሰራዊት አባላትና ከአስተናጋጅ መንግስት ተወካዮች ጋር ስለብሄራዊ ፣ህዝባዊና ድርጅታዊ የውጭ ጉዳዮች ግልጽ ውይይትና ምክክር አካሄዷል። ለጦር ሰራዊቱ የተለያዩ ወሳኝ ቁሳቁሶችን ካቀረበው የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ልዑካን ቡድን ጋር በተካሄዱት ውይይትና ምክክሮች የጋራ ስምምነትና መግባባት ከመደረሱ ባለፈ ጥልቅ ጓዳዊ ስሜትና ትስስር ተፈጥሯል። የድርጅቱ የውጭ […]

የባላምባራስ ሻህእርገጥ ስለአድዋ ጦርነት የዓይን ምስክርነት

$
0
0
(አቅራቢ፥ ጌታቸው ኃይሌ) ባ፲፰፻፸፱ ዓ ም ታኅሣሥ ፳፱ ቀን ጃንሆይ አጼ ምኒልክ ሐረር ጨለንቆ አሚር አብዱላሂን ድል አድርገው ወዲያው ባላምባራስ መኰንን ነበሩና ደጃዝማች ብለው ሐረርን ሾሟቸው። ባ፲፰፻፹፩ ዓ ም አጼ ዮሐንስ ጐጃም ነበሩና ጐጃምንና ሸዋን ለመውጋት ስላሰቡ ደጃዝማች መኰንን ከሐረር ታዘው አዲሳበባ ወጥተው ግንደበረት ተቀምጠው በዚያ በኩል አጼ ዮሐንስ ወደሸዋ እንዳይመጡ ይጠባበቁ ነበር። አጼ ዮሐንስም […]

የቢቢኤን የዕለቱ ዜናዎች

$
0
0
የቢቢኤን የዕለቱ ዜናዎች

ድምጽ የመስረቅ አባዜ –ክንፉ አሰፋ

$
0
0
አይን እና እግር ያወጣ ውሸት ሲሰማና ሲታይ ይህ የመጀመርያው አይደለም። “ጨፍኑ እናሞኛችሁ” አይነት ንቀት ግን አሁን ላይ ፈሩን እየለቀቀ ይመስላል። ወያኔ እንደለመደው በአደባባይ ህግ አፍርሷል። ይህ ስርዓት ራሱ ያላከበረውን ህገ-መንግስት ሌላው፣ ሕዝብ እንዴት አድርጎ ሊያከብርለት ይችላል? ሃገሪቷን  በወታደራዊ አገዛዝ ስር የሚያስገባ ሕግ ወጥ አዋጅ በተጭበረበረ ድምጽ ዛሬ አጽድቀዋል።ይህ በታሪክ መዝገብ ላይ ከሚሰፍሩ የጨለማ ቀናት አንዱ […]

አባዱላ ገመዳ የተጋለጡበት “የመስረቅ አባዜ”ዘገባ በቪዲዮ ቀረበ

$
0
0
አባዱላ ገመዳ የተጋለጡበት “የመስረቅ አባዜ” ዘገባ በቪዲዮ ቀረበ

የደመቀ መኮነን ኦህዴድን መክዳት፤ የለማ ቡድን መነጠል፤ ጠቅላይነቱና ሌሎችም

$
0
0
ከሚኪ አማራ የብአዴን ማፈግፈግ/የደመቀ ክህደት ————- እነ ለማ ጀማሪ ፖለቲከኞች ናቸዉ፡፡ ጀማሪ ስትሆን ambitious ትሆናለህ፡፡ የሚያጨበጭብልህ ይበዛል፤ተቀባይነትህ ይጨምራል፡፡ በዚህ ዉስጥ ግን የፖለቲካን ተንኮል፤አካሄድና conspiarecy አብረህ ጎን ለጎን እየተማርከዉ ካልሄድክ አስቸጋሪ ይሆናል፡፡ ለምሳሌ ደመቀ መኮነን ላይ ኦህዴደዶች ትልቅ እምነት ጥለዉ ነበር፡፡ ኦህዴድም ባላሰበዉ መንገድ የብአዴን በተለይም የደመቀ መኮነን ክህደት ደርሶበታል፡፡ እጅግ የተዳከመዉ ህወሃት ለኦህዴድ ያን ያህል […]

በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞችና በጎንደር አርማጭሆ ተቃውሞ ተቀጣጠለ |አጋዚ አምቦ ላይ የኦሮሚያ ፖሊስ አባልን ገደለ ፤ በጉደር አባትና ልጅ ላይ ተኮሰ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ሕወሓት መራሹ መንግስት ሰላማዊ ሕዝብን እንደፈለገው ለማሰርና ለመግደል እንዲሁም ለማፈን በሕገ ወጥ መንገድ ያወጀውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በመቃወም በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች እንዲሁም በጎንደር አርማጭሆ ሕዝባዊ ተቃውሞ መቀጣጠሉ ተሰማ:: በኦሮሚያ ከተሞች ጊንጪ፣ ጊምቢ፣ አምቦና ደምቢ ዶሎ ከተሞች ከፍተኛ የሆነ ሕዝባዊ ተቃውሞዎች የተነሱ ሲሆን ሕዝቡ ራሱን ከአጋዚ ጥይት ለመከላከል መንገዶችን በድንጋይ በመዝጋት፣ ጎማዎችን በማቃጠል እርምጃ የወሰደ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live