Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

በሕወሐት/ኢሕአዴግ ከተሰነዘረብን የሁለት ስለት ሰይፍ ሀገራችንን ለመታደግ ሑሉም በያለበት ዘብ ይቁም!!! – (ከሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የተሰጠ መግለጫ)

0
0
ዛሬ ሀገራችን ኢትዮጵያ በሕወሐት/ኢሕአዴግ ባለ ሁለት ሰይፍ የጥፋት ተልዕኮ በደም እየዋኘች ትገኛለች፡፡ የመጀመሪያውና ዋነኛው የሕወሐት/ኢሕአዴግ ሰይፍ ስለት በጥላቻና በልዩነት ላይ ኢትዮጵያን ዘልዝሎና አዳክሞ ለመግዛት የተዘረጋው የአገዛዝ ዘይቤ ሲሆን ይህም ፍሬውን አፍርቶ የኢትዮጵያን ልጆች አባቶቻቸው ሀገራቸውን ከጠላት ለመከላከል ከአንተ እኔ ቀድሜ ልሙት እየተባባሉ በገነቧትና ባቆዩዋት ሀገር ዛሬ ላይ በሕወሐት/ኢሕአዴግ አገዛዝ የአንድ መንደር ሰው(ብሔረሰብ) ለሌላው ባዕድ ሆኖ […]

ሰበር መረጃ ከአክሱም ዩኒቨርሲቲ

0
0
ሰበር መረጃ ከአክሱም ዩኒቨርሲቲ በአሁኑ ወቅት አክሱም ዪኒቨርስቲ የአማራ ክልል ተማሪዎች በጣም እየተሰቃዩ ነዉ። “ዉጡ እናንተ ትምህክተኞቸ እዚህ ምን ትሰራላችሁ” እየተባሉ ወከባ እየደረሰባቸው ይገኛል:: ይህ መረጃ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ተማሪዎች ጊቢውን ትተዉ በመዉጣት ላይ ናቸዉ። ከጎንደር፣ ከባህርዳር፣ ከፍኖተ ሰላም፣ ከወሎና ከደብረማርቆስ ከተሞች አክሱም ዩኒቨርሲቲ ከተመደቡ ተማሪዎች መካከል የተወሰኑት ዩኒቨርሲቲውን ለቀው ወደ ትውልድ ሃገራቸው መመለሳቸውና ስም […]

11 ደቂቃ ከጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ጋር –“በመታሰሬ መንፈሴ የተጎዳው ነገር የለም –ጠንካራ ነኝ”

0
0
11 ደቂቃ ከጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ጋር “በመታሰሬ መንፈሴ የተጎዳው ነገር የለም – ጠንካራ ነኝ”

ወያኔን ከስልጣን ማስወገድ እንጂ መደራደር መፍትሄ አያመጣም – ልሳነ ግፉዓን

0
0
ጥቅምት 18 2010 ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደሚያስታውሰው በእንግሊዞችና በአሜሪካኖች ተቀነባብሮ በአቶ ሄርማን ኮሆን አጋፋሪነት(mediation) ከሦስት ብሄራዊ ድርጅቶች (EPLF, TPLF ና OLF) ጋር በ1991 በሎንዶን የተደረገዉ ስብሰባ በዋናነት ፀረ ኢትዮጵያ አንድነት ሃይሎችን ለስልጣን የሚያበቃና ጥቅም የሚያስጠብቅ ሆኖም ግን የኢትዮጵያ ሃገራችን እንድትበታተን የሚያስችል ስትራተጂ የተነደፈበት የኢትዮጵያውያን የጨለማ ቀን ነው።   የወያኔ ተገንጣይ ቡድን በሽፍትነት ዘመናቸው ኢትዮጵያን የማፍረስ ዓላማ […]

በቀለ ገርባ በዋስ እንዲፈቱ ተወሰነ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) እውቁ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ምክትር ሊቀመንበር ኦቦ በቀለ ገርባ በዛሬው ዕለት የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በዋስ እንዲፈቱ አዘዘ:: በቀለ ገርባ ዋስትና በማያስከለክል አንቀፅ እንዲከላከሉ ከተበየነ እና ከፍተኛው ፍርድ ቤት ዋስትና ከለከላቸው ከአራት ወር በኋላ፤ ጠቅላይ ፍርድቤት 30ሺ ብር አስይዘው ክሱን በውጪ ሆነው እንዲከላከሉ ነው የተወሰነው::

የትግራይ ክልል ለኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ደብዳቤ ጻፈ |ይዘነዋል

0
0
(ዘ-ሐበሻ) ሰሞኑን በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች ሕዝቡን ሆን ብለው እርስ በ እርሱ ለማጋጨት ከመንግስት ደህንነት የተላኩና የጦር መሳሪያዎች እና የኦነግን ባንዲራ የያዙ ሰዎች በሚዲያ ሲቀርቡ ብሄራቸው “ትግራይ” በሚል ቀርቧል በሚል የትግራይ ክልላዊ መንግስት ለኢትዮጵያ ብርድካስት ባለስልጣን ደብዳቤ ጻፈ:: የኦሮሞ ብሮድካስት ኔትወርክ በኦሮሚያ ክልል ግጭት ለመፍጠርና ከፈጠሩ በኋላ ተጠርጥረው የተያዙትን ሰዎች ማንነት ሲዘግብ ብሄራቸውን ስም መጥራቱ “ከጀርባው ያለው ዓላማው […]

ኢትዮጵያን ከመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ የማውጣት ፕሮጄክት – (ሉሉ ከበደ)

0
0
በ 2017 ኢትዮጵያ ስሟ ከመጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ እንዲሰረዝ ዋናውን ስራ የሰራው ኢትዮጵያዊ በኩራት ምክንያቱን ይነግረናል የኢዮጵያ ገዳዮቿ ልጆቿ እንዴት ሊሆኑ ቻሉ? ስንት ሺህ ዘመን ስንት ሺህ ወራሪዎችን አሳፍራ ፤ስንት መቶ ጦርነቶችን አካሂዳ ያልተንበረከከች፤ ተገንብታ እዚህ የደረሰች ምድር፤ ከአብራኳ በወጡ የበሰበሱ ልጆቿ ክፋት ለመውደቅ በቃች።ዛሬ ኢትጵያ ወድቃለች። መንግስት የላትም። ሉአላዊነቷ ተደፍሯል። ህዝቧ ጠባቂ አቶ ለጥቃት ተጋልጧል። […]

ዶ/ር ደብረጽዮን –ጀግናው የኅጻናት ገዳይ! (ባይሳ ዋቅ-ወያ)

0
0
**** “ህዝባችን መንግሥት ያሉበትን አሳሳቢ ጉዳዮች በግልጽ እንዲረዳ ተገቢው ሥራ የተሰራ አይመስለኝም፣ ለዚህም ማሳያ የሚሆነው በአሁኑ ጊዜ በአምቦ እየተካሄደ የሚገኘውን አመጽ ለማርገብ የፀጥታ ኃይሎች እየወሰዱት የሚገኘውን እርምጃ በመኮነን ላይ መሆኑ ነው፣ ሆኖም መንግሥት ይህን እርምጃ ለመውሰድ የተገደደው በአምቦ ከተማ ለረጅም ጊዜ ለፀጥታ ሥጋት የሆኑ ኃይሎችን ለመመከት በማሰብ ነው። በመሆኑም በአምቦና አካባቢው የሚገኙ የልማት እንቅፋቶችን ለአንዴና […]

ኢቢሲ ከካርታው ጋር በተያያዘ ጋዜጠኛ አበበ ባዩን አባረረ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ኢቲቪ(ኢቢሲ) የአማራ ክልልን ቆርጦ ትግራይ ክልልን ከቤንሻንጉል የሚያገናኘውን የሕወሓት ካርታ በማሰራጨቱ የተነሳ ይቅርታ መጠየቁ ይታወሳል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ የጣቢያው ጋዜጠኛ አበበ ባዩ ከስራው መባረሩን ከውስጥ አዋቂዎች ለመረዳት ችለናል፡፡ ጋዜጠኛ አበበ ባዩ የተባረረው ከጥቅምት 5 ቀን 2010 ጀምሮ ነው፡፡ ይህ ካርታ በተቀነባበረ ሁኔታ ፖለቲካዊ ይዘት ያለው ሆኖ ላለፉት 3 አመታት በኢቢሲ ሲሰራጭ የቆየ ሲሆን […]

የሕብር ራድዮ የዛሬ ዜናዎች

0
0
የሕብር ራድዮ የዛሬ ዜናዎች

መምህር ምህረተአብ አሰፋ በወቅታዊው የሃገራችን ሁኔታ ዙሪያ አቋሙን ይፋ አደረገ

0
0
መምህር ምህረተአብ አሰፋ በወቅታዊው የሃገራችን ሁኔታ ዙሪያ አቋሙን ይፋ አደረገ

Hiber Radio: የቤንሻንጉሉ በአማራ ላይ የተደረገ ጭፍጨፋ፣ የአቶ ሌንጮ ለታ ጥሪ፣ ታሪካዊ የእየሱስ ክርስቶስ ጥንታዊ ስዕል ለጨረታ መቅረብ፣ ለትግራይ ተወላጆች የቀረበ ጥሪ እና ሌሎችም

0
0
የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 19 ቀን 2010 ፕሮግራም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ሊቀመንበር አቶ ሊንጮ ለታ ጋር ያደረግነው ቃለ መጠይቅ(ያድምጡት) ከቤንሻንጉል ከማሺ ዞን በአማራ ላይ የተደረገውን ጭፍጨፋ የዐይን እማኝ ምስክርነት(ቀሪውን ያድምጡት) የትግራይ ተወላጆች ዝምታና የለውጡን እንቅስቃሴ በተመለከተ በውጭ ከሚገኘው የአረና አባል አክቲቪስት ናትናኤል አስመላሽ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ ከአቶ ካሳዬ መርሻ የአርበኞች ግንቦት […]

የሰማያዊ ፓርቲና መኢአድ ጥሪ በቺካጎ እና አካባቢዋ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች

0
0
በአቶ የሺዋስ አስፋ የሚመራው ሰማያዊ ፓርቲ እና በዶ/ር በዛብህ ደምሴ የሚመራው መኢአድ በችካጎ ከተማ ህዝባዊ ስብሰባ ጠርተዋል::

አፈትልኮ የወጣ መረጃ: “ስዩም ተሾመን ጨምሮ ሁለት ፀሃፊዎችን ለመግደል ታቅዷል!”

0
0
ስዩም ተሾመ ይህ “ከከፍተኛ የደህንነት ኃላፊዎች አፈትልኮ ወጣ” የተባለው መረጃ ለመጀመሪያ ግዜ የደረሰኝ ባለፈው ሳምንት ሲሆን የስልክ ቃለ ምልልስ ይህን ማያያዣ (Link) በመጫን ማዳመጥ ይቻላል። በተደጋጋሚ እንዲህ ያለ የማስጠንቀቂያና ማስፈራሪያ ስለሚደርሰኝ ብዙም ትኩረት አልሰጠሁትም። ባለፈው ሳምንት መረጃውን ያደረሰኝ ግለሰብ ትላንትም በድጋሜ ከአሜሪካ በቀጥታ የስልክ መስመር ደውሎ ስለሁኔታው በዝርዝር ገለፆልኛል። ከግለሰቡ ጋር ያደረኩትን የስልክ ቃለ ምልልስ ቀድቼዋለሁ። ሁለተኛውን […]

ስለድምጻዊ ኬኔዲ መንገሻ ያልተነገሩ ታሪኮች – (በፊልም የቀረበ)

0
0
ስለድምጻዊ ኬኔዲ መንገሻ ያልተነገሩ ታሪኮች – (በፊልም የቀረበ)

የአማራ ድምጽ የዛሬ ዜናዎች

0
0
የአማራ ድምጽ የዛሬ ዜናዎች Voice of Amhara Daily Ethiopian News October 30, 2017

በተፈጠረው ችግር የአቶ ኃይለማርያም መንግስት ሥልጣን መልቀቅ ነበረበት –ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ በአገሪቱ ወቅታዊ ችግሮች ዙሪያ

0
0
• በተፈጠረው ችግር የአቶ ኃይለማርያም መንግስት ሥልጣን መልቀቅ ነበረበት • በየዞኑና በየወረዳው የሚፈጠረውን ግጭት የሚያነሳሱት ካድሬዎች ናቸው • ህዝቡ የህግ ጥበቃ ያስፈልገዋል፤ አጥፊዎች በህግ መጠየቅ አለባቸው • የኢትዮጵያ ህገ መንግስት ዶግማ አይደለም፤መከለስ ይችላል አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተነሳው ሰላምና መረጋጋት ሰፍኗል በሚል ቢሆንም ግጭቱና አለመረጋጋቱ በየጊዜው እየተባባሰ ነው የመጣው። ለዚህ ምክንያቱ ምን ይመስልዎታል? ህዝብ ጥያቄዎቹን በዝርዝር […]

ኢትዮጵያን ከመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ የማውጣት ፕሮጄክት (ሉሉ ከበደ)

0
0
በ 2017 ኢትዮጵያ ስሟ ከመጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ እንዲሰረዝ ዋናውን ስራ የሰራው ኢትዮጵያዊ በኩራት ምክንያቱን ይነግረናል የኢዮጵያ ገዳዮቿ ልጆቿ እንዴት ሊሆኑ ቻሉ? ስንት ሺህ ዘመን ስንት ሺህ ወራሪዎችን አሳፍራ ፤ስንት መቶ ጦርነቶችን አካሂዳ ያልተንበረከከች፤ ተገንብታ እዚህ የደረሰች ምድር፤ ከአብራኳ በወጡ የበሰበሱ ልጆቿ ክፋት ለመውደቅ በቃች።ዛሬ ኢትጵያ ወድቃለች። መንግስት የላትም። ሉአላዊነቷ ተደፍሯል። ህዝቧ ጠባቂ አቶ ለጥቃት ተጋልጧል። […]

በህወሓት/ኢህአዴግ ውስጥ የተፈጠረው አለመግባባት ብሶበታል ተባለ

0
0
BBN news October 30, 2017 በህወሓት/ኢህአዴግ ውስጥ የተፈጠረው አለመግባባት እየባሰበት እንደመጣ ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ፓርቲው አጣብቂኝ ላይ በወደቀበት በዚህ ሰዓት፣ ባለስልጣናቱ የተለያየ አስተሳሰብ ውስጥ እንደሚገኙ ታውቋል፡፡ በተለይ በኦሮሚያ ክልል የተፈጠረው ህዝባዊ ንቅናቄ በፓርቲው አመራሮች ዘንድ የሚወሰነውን ውሳኔ ጉራማይሌ እንዲሆን እንዳደረገው የጠቆሙት ምንጮች፣ ፓርቲው ትልቅ ችግር ውስጥ እንደሚገኝ አክለው ገልጸዋል፡፡ ፓርቲው ከፍተኛ መናጋት እና ክፍፍል እየገጠመው እንደመጣ […]

አይነኬ የህወሓት ጀነራሎች!!! በኮንትሮባንድ የሰከሩ፣የደም ገንዘብ!!!

0
0
ኢት-ኢኮኖሚ     ET-ECONOMY ክፍልአንድ | ፀ/ት ፂዩን ዘማርያም ላንባው ተነቃነቀ!!! የሳኦል መንግሥት ወደቀ!!!   ‹‹በፊት በፊት እኛን መመርመር አይቻልም” ያሉ የዘመናችን የመንግስት ተቋማትን አይተናል፡፡ ይሄ እንግዲህ የፖለቲካ አይነኬዎች መፈጠራቸውን ያረጋግጥልናል፡፡ መሬት የዘረፉ እጃቸውን ቸብ ቸብ ተደርገው፣ ተቀጡ ተብለው ወዲያው ይለቀቃሉ፡፡ አንድ ሞባይል የመነተፈ ግን አደገኛ ቦዘኔ ተብሎ ከ2 ዓመት በላይ ይታሰራል፡፡ የፖለቲካ ኃይልና የዘረፋ ኃይል […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live