Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የወያኔን የጦርነት ግዳጅ ያልተቀበሉ በሶስት ተሽከርካሪዎች የተጫኑ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ሸዋ ሮቢት እስር ቤት መታሰራቸው ተገለጸ

$
0
0
በዘርይሁን ሹመቴ አገዛዙ የአማራና የኦሮሞ ብሄር ተወላጆች የሆኑ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን በሶስት መካከለኛ የጭነትት ተሽከርካሪ ወደ ሸዋ ሮቢት እስር ቤት ማስገባቱን ምንጮች ገለጹ። በትላንትናው እለት አመሻሹን ወደ እስር ቤቱ ከተወረወሩት ከእነዚህ አባላት ውስጥ ነባርና አዳዲስ ምልምሎች እንደሚገኙበት የውስጥ መረጃዎች ያመለክታሉ። እንደ ምንጮች ዘገባ መሰረት እነዚህ አባላት እጣ ፋንታቸው ወደ ሸዋ ሮቢት እንዲሆን ያደረገው ምክንያት ከአገዛዙ […]

የሮሃ ባንዱ ዝነኛ ሙዚቀኛ በአዲስ አበባ ቤተሰቡን በትኖ ቤት አልባ ሆነ

$
0
0
የሮሃ ባንዱ ዝነኛ ሙዚቀኛ ቤተሰቡን በትኖ ቤት አልባ ሆነ

121ኛው የአድዋ ድል ክብረ- በዓል ከዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ ጋር በአምስተርዳም , ሆላንድ ይከበራል

$
0
0
121ኛው የአድዋ ድል ክብረ- በዓል ለየት ባለ ዝግጅት በአምስታርዳም ይከበራል። ዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ የ እለቱ የክብር እንግዳ ሲሆኑ የአዲሱ መጽሃፋቸው የፊርማ ስርዓትም ይደረጋል። እሁድ ማርች 5 በአምስተርዳም Willem Roelofsstraat 9 ከቀኑ 13 ሰዓት ጀምሮ ቀጠሮዎ ከኛ ጋር ይሁን። የበለጠ መረጃ በፖስተሩ ላይ ያገኛሉ። ወገን ለወገን በሆላንድ እና የኢትዮጵያ ማህበር በሆላንድ

ሰማንያኛው የሰማዕታት ቀን

$
0
0
የዛሬ ሰማንያ ዓመት በፋሺስት ጣልያን ወራሪ ጦር ከሰላሣ ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን አዲስ አበባ ላይ የተጨፈጨፉበት የሰማዕታት ቀን ዛሬ በኢትዮጵያና በዓለም ዙሪያ ባሉ ኢትዮጵያዊያን ዘንድ ታስቦ ውሏል፡፡ ቫቲካን ለፋሺስቶች አበርክታ ለነበረው ቀጥተኛም ሆነ ተዘዋዋሪ ድጋፍ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ እንድትጠይቅ፤ የኢጣልያ መንግሥት ለኢትዮጵያ ተገቢውን ካሣ እንዲከፍል ይሚሉና ሌሎች ጥያቄዎችን የሚያነሳ ቡድን ስለጥያቄዎቹ በስፋት ያስረዳል። ዋሽንግተን ዲሲ — በሌላ […]

“ለኢትዮጵያ አንድነት አማራው ብቻ መስዋዕትነት መክፈል የለበትም”–ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው

$
0
0
“የአንድነት ኃይሎች የኢትዮጵያውያን አንድነት መጠበቅ የሚፈልጉት በአማራው መስዋዕትነት ላይ ነው” ሲል ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው ተናገረ:: የቀድሞው የቀለም ቀንድ ጋዜጣ አዘጋጅና በአሁኑ ወቅት በአውሮፓ በስደት ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛው ዳግማዊ መአህድ በሃገረ ስዊድን ላይ ነው ይህን የተናገረው:: ከሕዝብ ለቀረበለት ጥያቄ የሰጠውን ምላሽ ይመልከቱት – ለምስሉ ጥራት በቅድሚያ ይቅርታ እንጠይቃለን::

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሪቻርድ ፓንክረስት ቀብር በሥላሴ ቤተክርስቲያን እንዲፈጸም ተስማማች

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የካቶሊክ እምነት ተከታይ ናቸው በሚል ምክንያት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያ ባለውለታ የሆኑትን ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስትን በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን እንዳይቀበሩ ከልክላ የነበረውን ውሳኔ አነሳች:: የፕሮፌሰሩ ቀብር ነገ ሰኞ በቅድሥት ሥላሴ ቤተከርስቲያን እንዲፈጸም ቤተክርስቲያኒቱ በመጨረሻም የተስማማችው የሪቻርድ ፓንክረስት ቤተሰቦች ካቶሊክ ሳይሆኑ ኦርቶዶክስ ነበሩ የሚል ማስረጃ ስላቀረቡ ነው ተብሏል:: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቀኖናዬ […]

ወጣቱ የወልቃይት ጠገዴ የዐማራ የማንነት ኮሚቴ አባል ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ |መርዝ ተሰጥቶት ሊሆን እንደሚችል ጥርጣሬ አለ፤

$
0
0
አሳዛኝ ዜና | ሙሉቀን ተስፋው ወጣት አብድልረዚቅ ሞሳ የወልቃይት ጠገዴ የማንነት ጥያቄን አንግበው ከሚንቀሳቀሱ የዐማራ ተወላጆች ግምባር ቀደም ይጠቀሳል። በአዲ ረመጥ፣ በኹመራ፣ በመቀሌና በሌሎችም ቦታዎች ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል በሕግ አግባብ ለመጨረስ ብዙ ለፍቷል። ወጣት አብድልረዚቅ ሞሳ የወያኔ አገዛዝ ሊይዘው በፈለገ ጊዜ ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ ከጊዜው እስር ቢያመልጥም የገጠመውን የጤና እክል በሚገባ እንዳይታከም ሆኗል። ሕመሙ ሲጠና […]

በድሬዳዋ ከተማ አንድ የካቢኔ አባል በማረሚያ ቤት ዉስጥ ህይወታቸዉ አልፎ ተገኘ

$
0
0
በድሬደዋ ከሁለት አመት በፊት በበጀት ማጉደል ተከሰው በእስር ላይ ይገኙ የነበሩ የከተማው የቀበሌ 02 የካቢኔ አባል አቶ ማዳኑ ተሰማ በማረሚያ ቤቱ ውስጥ ህይወታቸው እንዳለፈ ተገለጸ። በድሬዳዋ ከተማ የ02 ቀበሌ የካቢኔ አባላት ከሁለት አመት በፊት በ600 መቶ ሺ ብር በጀት ማጉደል እና በ 1 ሚሊዮን ብር ከበጀት ዉጭ ጥቅም ላይ በማዋል ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸዉ እንደነበረ ለማወቅ […]

በሞቃዲሹ መኪና ላይ በተጠመደ ቦምብ ፍንዳታ በትንሹ 34 ሰዎች ተገደሉ |ከ50 በላይ ጉዳት ደርሶባቸዋል

$
0
0
ዘርይሁን ሹመቴ በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሹ በመኪና ላይ በተጠመደ ቦምብ ፍንዳታ በትንሹ 34 ሰዎች መሞታቸውንና ከ50 በላይ ጉዳት እንደደረሰባቸው ተዘገበ። እንደ ከተማው ባለስልጣናት ገለጻ መኪናው በቦምቡ የጋየው በከተማዋ ደቡባዊ የማዲና አውራጃ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል። መሃመድ አብዱላሂ መሃመድን በዚህ ወር መጀመሪያ አገሪቷን ለመምራት በፕሬዝዳንትነት መመረጣቸው ይታወሳል። ፕሬዝዳንት መሃመድ አብዱላሂ መሃመድ አገሪቷን የማስተዳደር ሃላፊነት ከተረከቡ በሃላ በከተማው እንደዚህ ያለ ከባድ ጥቃት ሲሰነዘር ለመጀመሪያ ጊዜ […]

በአውሮፓ ለግዚያዊ ሰልፍ አስተባባሪ ኮሚቴ አባሎች የቀረበ ግልጽ ጥያቄ

$
0
0
አምስተርዳም የፕሮፊሰር መራራ ጉዲናን በግፍ መታሰር አስመለከቶ በኢትዮጵያ ውስጥ በወያኔ ግፈኛ መንግስት የታሰሩትን የፓለቲካና የህሊና እስረኞች በሙሉ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ በወያኔ መንግስት ላይ ጫና እንዲያደርጉ በአውሮፓ የምንኖር ኢትዮጵያዊያን በጋራ በቤልጅየም ብራስልስ በአውሮፓ ፓርላማ ጽ/ቤት ፊት ለፊት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ በአውሮፓ በተለያየ ሃገር የምንኖር ኢትዮጵያኖች ግዚያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ በማቋቋም አውሮፓ አቀፍ […]

ኦሮሞ ጀግና ነው!

$
0
0
ታላቁ የኦሮሞ ህዝብ ባህልና ወግ ፣ታሪክና ትውፊት :-በአሁን ጊዜ በእስር ላይ በሚገኘው በአናንያ ሶሪ ብዕር። አናንያ ሶሪ ‹‹ኦሮሞ ጀግና ነው!›› ማለት፡- እንደ ሕዝብ መገለጫው የሆነውን ገዢ ባህርይ መናገርና ማወጅ ነው፡፡ ለዘመናት በብዙ ፈተናና ዕድሎች ውስጥ ያለፈው ይህ ትልቅ ሕዝብ የገድሉን ያህልም ያልተነገረለት ነው፡፡ ዛሬ በዚህ ጽሁፍ፡- በግሌ ለዓመታት ከነበሩኝ ዕይታዎችና አስተውሎቶች ተነስቼ ይህን ድንቅ ሕዝብ […]

“ቤት የለለው ትግራዋይ ሁሉ የቤት ባለቤት ለማድረግ ፓርቲያችን ህወሐትና ዲሞክራሲያዊ መንግስታችን በቁርጠኝነት ወስኗል”–አባይ ወልዱ

$
0
0
ከአስገደ ገብረስላሴ መቀለ ፣ የህወሐት አመራር በህዝብ የተጠላው ስርአቱ እድሜ ለመራዘም ታሳቢ በማድረግ ትናንትና የመኖርያ ቤት ከሊዝ ኪራይ ውጭ ፣ በማህበር ፣በግለ ሰው ሊሰጥ ከሆነ በህወሐት መቃብር ነው የሚደረግ ሲል ቆይቶ አሁን የትግራይ ህዝብ ብሎም የመላው ሀገራችን ህዝቦች የመኖርያ ቤት እጦት የወለደው ብሶት ለስልጣኑ ወይ የአፋኝ አገዛዙ እድሜ ለመራዘም በማይችልበት ደረጃ ስለደረሰና ስለሰጋ ተገድዶ እንደ […]

ቢጫ ንቅናቄዎች (Yellow movements) ችግር አቅላይ ወይስ ችግር ፈጣሪ?

$
0
0
የዛሬ አራት ዓመት አካባቢ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (መካነ ትምህርት) ሴት ተማሪዎች ግቢ ውስጥ የሚገጥሟቸውን ዘርፈ ብዙ ችግር ለማቅለልና ለመቅረፍ አሰብን ያሉ ሴት ተማሪዎች “Yellow movement!” የሚል እንግሊዝኛ ሥያሜ ለራሳቸው በማውጣት ንቅናቄያቸውን መሠረቱና መንቀሳቀስ ጀመሩ፡፡ ከሚናገሩት መረዳት እንደሚቻለው የንቅናቄው ዓላማ የተቀደሰ ነበር፡፡ በአንድ እጃቸው የገነቡትን በሌላኛው እጃቸው የሚያፈርሱ መሆኑ እንጅ ክፋቱ፡፡ ስማቸውን ቢጫ ንቅናቄ በማለት ወደ አማርኛ እንመልሰውና (ምክንያቱም እነሱ […]

በኢንጂነር ይልቃል የሚመራው ሰማያዊ ፓርቲ በኣዲስ መልክ ተደራጀ። ሕዝቡና ዲያስፖራው ከጎኑ ቆመዋል።

$
0
0
በኢንጂነር ይልቃል የሚመራው ሰማያዊ ፓርቲ በኣዲስ መልክ ተደራጀ። ሕዝቡና ዲያስፖራው ከጎኑ ቆመዋል። በፅኑ ኢትዮጵያዊነት ፣ በተለየ የትግል ጽናትና መስዕዋትነት የሚታወቀው ሰማያዊ ፓርቲን አንደ ኣንድነትና ሌሎች ፓርቲዎች ኣፍርሶ ዳግም ለመስራት ወያኔ እስር ቤት ሰልጥነው በወጡ የራሱ ሰዎች ያደራጀው ኣዲስ ሰማያዊ ፓርቲ ተቀባይነት ያጣ ሲሆን ምርጫ ቦርድና ወያኔ እንደተለመደው ከጎኑ ቆመው እየደገፉት ቢገኙም በኢንጂነር ይልቃል የሚመራው ሰማያዊ […]

ፕሮፌሠር ፍቅሬን ለቀቅ ቧልትህን ጠበቅ (ኤርሚያስ ቶኩማ)

$
0
0
ሰሞኑን በፕሮፌሠር ፍቅሬ ስራዎች ለማሾፍ እና የእርሳቸውን ክብር ለማውረድ በጅምላ እየተካሄደ የሚገኝ የስም ማጥፋት ስራ እየተመለከትኩኝ ነው አንዳንዶቹ ባለማወቅ እና ከብስለትማነስ የሚያደርጉት መሆኑን ባውቅም የተወሰኑት ግን ሆን ብለው የሚፈፅሙት ተግባር መሆኑን ለማወቅ ችያለው፡፡ በፕሮፌሰሩ ላይ እየተካሄደ የሚገኘው የማንቋሸሽ ተግባር ከየትእንደመነጨ ለምን እንደሚካሄድና እነማን እንደሚፈፅሙት መመልከቱ መልካም ይመስለኛል፡፡ ፕሮፌሠር ፍቅሬ በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ2008 ዓ.ም ለንባብ ያበቁት […]

ምስጋና፣ ውዳሴ እና ተግሳጽ! –አስራት አብርሃም

$
0
0
በዚህ አጋጣሚ ግን ማመስገን የምፈልጋቸው የቁጥር ቀን ወዳጆቼ አሉ፣ በቅድሚያ የህትመቱን ወጪ ላበደሩኝ ሁለት ወዳጆቼ ማመስገን እፈልጋሉ። ላለው ማደር እንኳ ችግር በሆነበት ዘመን ምንም (ቤትም መኪናም ስራም) ለሌለው ሰው ያን ያህል ገንዘብ ማበድር መቻል የዜግነት ግዴታ ለመወጣት ያላቸውን ፅኑ አቋም ነው የሚያሳየው። እንግዲህ ብድሩን መላሽ ያድርገኝ ነው የሚባለው። በመቀጠል የህትመቱን መቋረጥ ሰምተው፣ በአሜሪካን ሀገር መፅሐፉን […]

Hiber Radio: በኦሮሚያ እና በሶማሊያ ጎሳዎች መካከል የተቀሰቀስው ውጥረት አልበረደም |ግጭቱ የስው እና የንብረት ጥፋት ማስከተሉን ቀጥሏል

$
0
0
የህብር ሬዲዮ የካቲት 12 ቀን 2009 ፕሮግራም አቶ ኪዳኔ አለማየሁ የዓለም አቀፍ ሕብረት ለፍትሕ የኢትዮጵያ ጉዳይ ዋና ስራ አስኪያጅ ጋር የየቲት 12 የሰማዕታትን መታሰቢያ በተመለከተ ከህብር ተጠይቆው ከሰጡት ማብራሪያ የተወሰደ( ቀሪውን ያድምጡት) የዘንድሮ የታክስን በተመለከተ የተለያዩ ታክስን የተመለከቱ ጥያቄዎችን አንስተን ውይይት ከአትላንታ የቲኬ ሾው አዘጋጅ አቶ ተካ ከለለ ጋር የተደረገ ቆይታ (ልዩ ቃለ ምልልስ) መላው […]

አስፋው ፈለቀና እጅጋየሁ ያለው –በጦርነቱም በድሉም ያልተለያዩ ጀግና ባልና ሚስት |ከታሪክ ማህደር

$
0
0
ከመንግስት ቁጥጥር ሥር ወጥቶ የማያውቀው አዲስ ዘመን ጋዜጣ “ምን ሠርተው ታወቁ?” በሚል ርዕስ ግምቦት 15 ቀን 1980 ዓ.ም ስለ ጀግናው አስፋው ፈለቀ እና እጅጋየሁ ያለው ገድል ጽፎ ነበር:: አዘጋጁ ነብዩ ኢያሱ “አስፋው ፈለቀና እጅጋየሁ ያለው – በጦርነቱም በድሉም ያልተለያዩ ጀግና ባልና ሚስት” በሚል ርዕስ ሰጥቶ በጋዜጣው ላይ የጻፈውን ዛሬ ለዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ማካፈሉን ወደድን:: ጽሁፉ በፎቶ […]

‹‹ቼልሲ በቀሪዎቹ ጨዋታዎች እንደማይደረስበት እርግጠኛ ነኝ›› |የጃሚ ካራገርና ፍራንክ ላምፓርድ ውይይት

$
0
0
  ጃሚ ካራገርና ፍራንክ ላምፓርድ ለበርካታ ዓመታት በሊቨርፑል የተከላካይ መስመርና በቼልሲ አማካይ ክፍል በመሰለፍ በተቃራኒ ቡድን ሆነው በርካታ የእርስ በርስ ፍልሚያዎችን ያደረጉት ናቸው፡፡ አሁን ጃሚ ካራገር የዴይሊ ሜይል የፉትቦል ተንታኝ ሆኖ በመስራት ላይ ነው፡፡ ጃሚ ካራገር ከላምፓርድ ጋር በእንግሊዝ ወጣት ብሔራዊ ቡድንና በዋናው ቡድን ብዛት ያላቸው ኢንተርናሽናል ግጥሚያዎችን አብሮ አድርጓል፡፡ በዚህ የተነሳም በሁለቱ መካከል ተፈጥሮ […]

ጸጋዬ እሸቱ የሚስቱን ፍቅር በፐርሰንት ይነግረናል

$
0
0
ጸጋዬ እሸቱ የሚስቱን ፍቅር በፐርሰንት ይነግረናል
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live