Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የነዶን ኪኆቶች ሀገር

$
0
0
                        ምሕረቱ ዘገዬ (mz23602@gmail.com) በወጣትነቴ ካነበብኳቸው ጥቂት መጻሕፍት አንዱ የሰርቫንቴስ ዶን ኪኆት ነው፡፡ ይህ ገጸ ባሕርይ – ዶን ኪኆት – በጣም አስቂኝ ነው፡፡ ምናቡ የሚፈጥርለትን የጠባብ ዓለም ሕይወት ለመኖር በደራሲው ምናብ የተፈጠረ የሌለውን እንዳለው፣ ያልሆነውን እንደሆነ በመቁጠር ከንፋስና ከበጎች ጋር ሳይቀር “የጦፈ ጦርነት” ውስጥ የሚገባ ገልቱ ሰው ነው፡፡ ከነባራዊው ዓለም ተጨባጭ ሁኔታ ተነስተን ስናየው በምናብ […]

የሕወሓት ፍርድ ቤት “ድምጻችን ይሰማ ብላችኋል”ተብለው በተከሰሱ ሙስሊሞች ላይ የፍርድ ውሳኔ አሳለፈ

$
0
0
(ቢቢኤን ሰበር ዜና) ጥር 26/2009 | የካንጋሮው ፍርድ ቤት በሙሃመድ አጎናፍር ና ዋቢ አብራር የፍርድ ውሳኔ አስተላለፈ:: ድምጻችን ይሰማ ብላችሃል በመስጅድ ውስጥ ረብሻ አስነስታችሃል በሚል የመብት ጥያቄ በመጠየቃቸው ብቻ በግፍ ታስረው ሲሰቃዩ በነበሩት ላይ የካንጋሮው ፍርድ ቤት የመጨረሻ ውሳኔውን ሰጥቷል:: የጥፋተኝነት ብይን በተላለፈባቸው ጊዜ ሙሃመድ አጎናፍር አልከላከልም ሲል ዋቢ አብራር ደግሞ እከላከላለሁ ብሎ ነበር። በሁላ ላይ […]

በህወሓት መንግስት በሽብርተኝነት የተከሰሱ የአማራ ወጣቶች መቃወሚያቸውን አቀረቡ

$
0
0
BBN News | በአማራ ክልል ክረምት ላይ የተነሳውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ በቁጥጥር ስር የዋሉት ወጣቶች፣ በቀረበባቸው ክስ ላይ ያላቸውን ተቃውሞ አቀረቡ፡፡ በእነ ንግስት ይርጋ የክስ መዝገብ የሚገኙ ተከሳሾች ‹‹አርበኞች ግንቦት ሰባት ከተባለ ሽብርተኛ ቡድን ተልእኮ በመቀበል እና የሽብር ቡድኑ አባል በመሆን በአማራ ክልል ውስጥ ከ2008 መጨረሻ እስከ 2009 መጀመሪያ ከ200 መቶ ሚሊዮን ብር በላይ ንብረት […]

የቴዲ አልበም እንደተባለው ለፋሲካ ላይለቀቅ ይችላል |ቪዲዮ

$
0
0
ቪዲዮ: የቴዲ አፍሮ አልበም እንደተባለው ለፋሲካ ላይለቀቅ ይችላል

ጻዕረ ሞትና መስፍን ወልደ ማርያም

$
0
0
ጥር/ 2009 አንደኛ፣ ገና በልጅነቴ አሥር ዓመት ግድም ሲሆነኝ አንድ በድቀድቂት ከእንጦጦ ወደታች የሚወርድ ኢጣልያዊና እኔ ተጋጠምን፤ እሱ በዚያ በጥቁር ድንጋይ ኮረት በረበረበበት መንገድ ላይ ሲጓዝ ወደእንጦጦ የሚወጣ ወታደሮችን የጫነ ከባድ መኪና ቆሞ ነበር፤ በዚያ መኪና ላይ አንድ ዝንጀሮ ነበር፤ የኔ አትኩሮት በዚህ ዝንጀሮ ላይ ነበር! እንደሚመስለኝ ዝንጀሮውን እያየሁ ስሮጥ ከድቅድቂቱ ጋር ተገናኘን፤ እኔ ከስር […]

ደቡብ ጎንደር እስቴ እየተናወጠ ነው

$
0
0
ሙሉነህ ዮሃንስ በአሁኑ ሰአት በደቡብ ጎንደር እስቴ ወረዳ ከላይ በምትመለከቷቸው ፅሁፎችና በተለያዩ መፍከሮች በደቡብ ጎንደር ድብረታቦር ዙሪያ በሚንቀሳቀሱ የህዝብ ብሶት በወለዳቸው ጀግኖች ክንፍ አባላት መካነየሱስ ከተማን እስቴ ወረዳን አጥለቅልቀዋታል። ዜናውን ለህዝብ እንድናደርስ የመጣው ሪፖርት ይገልፃል። አሁን ከሌሊቱ 7:30 እስቴ በእሳት ተያይዟል። ምንነቱ አልታወቀም። ተኩስ አለ። የመኪና ክላክሱ ከተማውን እያናወጣት ነው። ወረቀቶችን ከተበተኑ በሳእታት ልዩነት ነው።

ለስኳር ፕሮጀክት ተብሎ የተፈናቀሉ አርሶ አደሮች ከፍተኛ ችግር ላይ መሆናቸው ተጠቆመ

$
0
0
BBN news Friday Feb. 3, 2017 | ለስኳር ፕሮጀክት ግንባታ ተብሎ ከመሬታቸው የተፈናቀሉ አርሶ አደሮች ቅሬታ አሰሙ፡፡ ፕሮጀክቱ ሰበብ ተደርጎ የተነሱት አርሶ አደሮች ቁጥር ከ2 ሺህ 800 በላይ ሲሆን፣ እስካሁን ድረስም፣ ተተኪ ቦታ እንዳልተሰጣቸው አርሶ አደሮቹ ገልጸዋል፡፡ አርሶ አደሮቹ ለሁለት የስኳር ፕሮጀክት ግንባታ ተብሎ መፈናቀላቸውን የጠቆሙት መረጃዎች፣ ከፍተኛ ችግር ላይ እንደሚገኙም መረጃዎቹ ያክላሉ፡፡ ከስኳር ፕሮጀክት […]

ደብረብርሃን፣ ባህርዳር፣ አዳማና ሐረር የተከሰተው ብርድ አነጋጋሪ ሆኗል |‘በጣም ይቀዘቅዛል –ከዜሮ በታች ወርዷል’

$
0
0
ደብረብርሃን ከተማ ወትሮም ብርዳማ ናት:: የዘንድሮው ግን አይጣል ነው:: እጅግ ከመብረዱ የተነሳ ከ0 በታች ወርዷል ይላሉ ነዋሪዎቹ:: ምን ይሄ ብቻ ባህርዳር፣ አዳማና ሐረርም ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ብርድ ተከስቷል:: ቀጣዩ የዶቼቬሌይ ዘገባን ይመልከቱ::

“የሚዳኘን አፈታሪክ አይደለም –በመጽሐፍ ቅዱስ እንጂ በተረት አንድንም”መጋቤ ሐዲስ በጋሻው ደሳለኝ | Video

$
0
0
“የሚዳኘን አፈታሪክ አይደለም – በመጽሐፍ ቅዱስ እንጂ በተረት አንድንም” መጋቤ ሐዲስ በጋሻው ደሳለኝ

እንደ አዲስ የገነፈለው ኤርታአሌ ስር አነጋሁ |…ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም አፋር ገብቷል

$
0
0
…ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም አፋር ገብቷል የእሳተ ገሞራው ጢስ ዓይን የሚቆረቁር፣ ጉሮሮ የሚቧጥጥ መሰለኝ፡፡ በርካታ ጋዜጠኞች አብረውኝ አሉ፡፡ አፋችን ላይ የአየር ማጣሪያ አድርገናል፡፡ ምሽቱን ተጉዘን አይተን ለመጀመር ያደረግነው ጉዞ የቀድሞውን የኤርታኤሌ መንገድ ለቀን አዲስ ወደ ፈነዳው የእሳተ ገሞራ ባህር ለማድረግ መንገዱን ከተገነጠልንበት ጀምሮ ጉዞአችን የአበሳ ነበር፡፡ እሳት እንደ መስታወት ቀላል ያደረጋቸው ዐለቶች ሲረግጡዋቸው ክደው ቁልቁል […]

ሴቶችና ወንዶች ከትዳራቸው ውጭ ለምን ይማግጣሉ? |በውስልትና የተሰበረን ፍቅርንስ መጠገን ይቻላል?

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ከትዳር ውጭ ከሌላ ሰው ጋር አካላዊ ግንኙነት ማድረግ ለብዙዎቹ የትዳር ጥምረቶች መፍረስ በምክንያትነት ይቀመጣል፡፡ የረጅም ጊዜ የጤና እክል፣ በልጆች አስተዳደግ ላይ የሚፈጠር የሐሳብ ልዩነት፣ የአንድ ወገን ግላዊ ሩጫ ለዚህ ተቋም መናጋት ብሎም መፍረስ ተጠቃሽ ሰበቦች ናቸው፡፡ ነገር ግን ከትዳር ውጪ መሄድን የግንኙነቱ ጥንካሬና ጤናማነት ማሳያ አድርገው የሚወስዱት አሉ፡፡ የቅርብ ጊዜ የምርምር ውጤቶች ደግሞ ሚስቶች፣ […]

ዶናልድ ትራምፕ በሰባት የሙስሊም ሃገራት ላይ ያወጡት የቪዛ እገዳ ተቀለበሰ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በአሜሪካም ውስጥ ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ቁጣን ቀስቅሶ የሰነበተው የዶናልድ ትራምፕ አዲሱ የኢሚግሬሽን ትዕዛዝ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ከታገደ በኋላ የአሜሪካው የአገር ጥበቃና ደህንነት ባለስልጣን (ሆምላንድ ሴክዩሪቲ) የትራምፕን የቪዛ እገዳ መቀልበሱን አስታውቋል:: ዶናልድ ትራምፕ በሶማሊያ፣ በሱዳን፣ በኢራን፣ በሊቢያ፣ በሶሪያና በየመን ዜጎች ላይ ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ የሚያግድ ከ90 ቀናት ህግ ከፈረሙ ወዲህ የሃገሪቱ ፖለቲካ ሲታመስ ቆይቷል:: […]

ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ግሪን ካርድ ለማግኘት ሲሉ የኢትዮጵያ መንግስትን ያጥላላሉ ሲሉ ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ከሰሱ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የሃገር ውስጥ ጋዜጠኞችን ሰብሰበው በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ የሰጡት የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ የኢትዮጵያ መንግስትን የሚያጥላሉት ግሪን ካርድ ለማግኘት እንጂ እውነት መንግስትን ጠልተው ከልባቸው አይደለም አሉ:: ሚኒስትሩ በዚሁ ጋዜጣዊ መግለጫቸው በኢትዮጵያ በጣለው እና በመጪው መጋቢት ስድስተኛ ወሩን በሚይዘው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት ዙሪያ በቀረበላቸው ጥያቄ ላይ […]

ኢትዮጵያ ለቻን አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከጅቡቲ ጋር ትጋጠማለች

$
0
0
(ሶከር ኢትዮጵያ) ኬንያ በ2018 ለምታስተናግደው የአፍሪካ ሃገራት ዋንጫ (ቻን) የማጣሪያ ጨዋታዎች ድልድል ካፍ ይፋ አድርጓል፡፡ በ2014 እና 2016 ቻን ላይ ተሳታፊ የነበረው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በማጣሪያው ምስራቅ እና መካከለኛው ዞን ላይ ተኳቷል፡፡ የሁለት ዙር ማጣሪያ ባለበት ዞኑ ኢትዮጵያ በመጀመሪያው ማጣሪያ ከጅቡቲ ጋር ተደልድላለች፡፡ በእግርኳሱ እምብዛም የማትታወቀው ጅቡቲ በአፍሪካ ዋንጫ ይሁን በቻን ወድድሮች ላይ ተሳትፋ አታውቅም፡፡ […]

ፀጋዬ እሸቱ ለምን አዲስ ሙዚቃ አልሠራም?

$
0
0
ፀጋዬ እሸቱ ለምን አዲስ ሙዚቃ አልሠራም?

በቤንሻንጉል የወርቅ ማእድን ማውጫን ለመቆጣጠር በተደረገ ጦርነት 4 የወያኔ ወታደሮች ተገደሉ። ብዛት ያላቸው ቆስለዋል

$
0
0
በዘርይሁን ሹመቴ በቤኒሻንጉል ጉምዝ የህውሃት ወያኔ ወታደሮች በክልሉ ሸምቀው ከሚታገሉ የነጻነት አርበኞች ጥቃት እንደደረሰባቸው ተሰምቷል። ይህ ከፍተኛ የወርቅ ክምችት ያለበት ክልል የመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሃብትነት መሆን ቀርቶ በአገዛዙ እና ስርአቱን በመደገፍ በሚታወቁት በሼክ አላሙዲን ስር የሚገኝ ነው። እንደ ምንጮች ገለጻ መሰረት በሸረቆሌ የሚገኘውን የወርቅ ማእድን በሚጠብቁ የወያኔ ወታደሮች ላይ በተከፈተ ጥቃት የአገዛዙ ወታደሮች ለጉዳትና ለሞት […]

.“ቀረጥ ነጻ” የአረብ ሀገር ስደተኛ ጥያቄ የሀሰት መረጃዎች | * ቀረጥ ነጻ ተፈቅዷል ! ”በሚል የሚሰራጨው የሀሰት መረጃ

$
0
0
የማለዳ ወግ…“ቀረጥ ነጻ ” የአረብ ሀገር ሰድተኛ ጥያቄ የሀሰት መረጃዎች! ============================================ * የተሟጠጠው ተስፋና አረብ ሀገር ሰድተኛ ቀዳሚ ጥያቄ * ቀረጥ ነጻ ተፈቅዷል ! ” በሚል የሚሰራጨው የሀሰት መረጃ የተሟጠጠው ተስፋ … =============== የሳውዲን ነዋሪ ጭምሮ በአረብ ሀገር ያለውን ከፍተኛ ቁጥር ከአንድ ሚሊዮን በላይ የሚሆነው ኢትዮጵያዊ ሰደተኛ የአረብ ሀገሩ ኑሮ እንደቀደመው የተመቸ አልሆን እያለ መቸገሩ […]

እስቴ ግለቱ ጨምሯል |ወያኔዎች የሚሰበሰቡበት ታረቀኝ መታሰቢያ ሆቴል በከፊል በእሳት ወደመ |በሰሜን ጎንደር በምዕራብ በለሳ የወያኔ ጦር ተቀጥቶ ተመለሰ

$
0
0
ሙሉነህ ዮሃንስ የተቃጠለው ቤት ወያኔወች የሚመገቡበት ታረቀኝ መታሰቢያ ሆቴል ሲሆን የሆቴሉ ስቶር እና የሆቴሉ1/3ኛው የወደመ መሆኑ ተረጋግጧል። በተኩስ ልውውጡ ወቅት ከወገን በኩል ምንም ጉዳት አልደረሰም። በመጨረሻም የመንገድ ስራ መኪኖች ስለነበሩ እና ህዝቡም እየተጠጋ እና እየጨመረ በመምጣቱ ንፁሀን እንዳይሞቱ ለማፈግፈግ ተገደዋል። እስቴ፣ አንዳቤት፣ ወለሽ፣ ምክሬ፣ ጥናፋ፣ ማጎት እና ስማዳ ከባድ ትግል እንደሚደረግባቸው ይጠበቃል ሲሉ ከቦታው አስታውቀዋል። […]

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዶናልድ ትራምፕ ትዕዛዝን ተከትሎ በመንገደኞች ላይ ጥሎት የነበረውን እገዳ አነሳ

$
0
0
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዶናልድ ትራምፕ ት ዕዛዝን ተከትሎ በመንገደኞች ላይ ጥሎት የነበረውን እገዳ አነሳ

የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት የዘጠንኛው ማዕከላዊ ምክር ቤት ስብሰባን አጠናቆ በአምስት ነጥብ የአቋም መግለጫ አወጣ |ይዘነዋል

$
0
0
ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ቅዳሜ ጥር ፳፯ ቀን ፪ሺህ ፱ ዓ.ም. ቅፅ፭፣ ቁጥር ፲፩ እኛ የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት ማዕከላዊ ምክር ቤት አባላት ዛሬ ጥር ፳፯ ፪ሺ፱ዓ.ም[ ፌብሩዋሪ 4/2017 ] በአካልና በዘመናዊ ቴክኖሎጅ በመታገዝ ባደረግነው የአንድ ቀን ስብሰባ፣ በሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው የቀረበውን የምክር ቤቱን የ፮ ወር የሥራ ክንውን ሪፖርት፣ የድርጅቱ የቁጥጥርና ፍተሻ ሪፖርት፣ የአካላት ሪፖርትን […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live