Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

በስዊድን ስቶኮልም – የዳግማዊ ዐማራ ሕዝብ ድርጅት ስብሰባ ማስታወቂያ

0
0
ዳግማዊ መዐሕድ የፊታችን February 18 2017 እ.ኤ.አ. በስዊድን ስቶኮልም ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ ያደርጋል። በወቅታዊ የአገራችን ሁኔታ ላይ ለመወያየትና ከሕዝብ የሚሰነዘሩ ጥያቄዎችንና አስተያየቶች ለመመልስ የድርጅቱ መሪዎች እና አባላት በአካል ይገኛሉ። ድርጅቱ የመላው ዐማራ ሕዝብ ተወላጆች ለሆኑ ሁሉ በዚሁ ስብሰባ እንዲገኙ ሲል ከታላቅ አክብሮት ጋር ጥሪውን ያስተላልፋል። በዝግጅቱ ላይ 1ኛ. አቶ ተፈሪ ቸርነት 2ኛ. ዶ/ር አፈወርቅ ተሾመ […]

ፓስተር ዴቭ ጸረ ልማት ሰይጣን በጠረባ ጣለ – (ቃልኪዳን ኃይሉ)

0
0
. አንድ ቪዲዮ  ፌስ ቡክ ላይ ተለቆ አየሁ፡፡ ፓስተር ዴቭ መቼም ሙደኛ ነው ጺሙን እንደ አርኬሊ ጽድት ብሎ በስታይል ተቆርጦ፤ ሸሚዙን ከሱሪው አውጥቶ ቀይ ከረቫቱን ላላ አድርጎ (መቼም ዴቭን የቸርች ደሞዝ አይችለውም በሱ በቸርነቱ እንደነገሩ ቂቅ ብሎ) መድረኩ ላይ አንድ “የፌስቡክ መንፈስ” ያለበትን ወጣት ያባረው ጀመር፡፡ . ከዚያም ባለ መንፈሱና መንፈስ አውጪው ፓስተር ዴቭ መድረኩ […]

አማራውን ፍለጋ

0
0
(መስቀሉ አየለ) የአማራው ህብረተሰብ በታሪክ አጋጣሚ እንደ ሎተሪ እጣ ከወጣላቸውና ከበታችነት ስሜት (የኢንፌሪየሪቲ ኮምፕሌክስ) ፣ ኤክዞኖፎቢያ፣ ወዘተ መገለጫ የሆነው የዘረኝነት ወይንም ስሙን ሲያጣፍጡት ብሄርተኝነት የሚሉትን የስነልቦና ቀውስ አምልጦ የወጣ፣ አማራዊነትን በኢትይጵያዊነት ተክቶ ማሳደግ (ማኒፌስት ማድረግ) የቻለ ህዝብ ነው። ይሕ መታደል ነው። ከማንነት ወደ ሰውነት ማደግ ነው። ከመንደርተኝነት ወጥቶ ዩኒቨርሳል የሆነ መገለጫን ገንዘብ ማድረግ ነው። ይህንን […]

የአማራ ህዝባዊ ተቃውሞን (#AmharaProtests) ተከትሎ የተቃውሞ ድምጽ በሚያሰሙ ዜጎች ላይ እስርና ወከባው ቀጥሏል

0
0
በአማራ የተቃውሞ ድምጽ በሚያሰሙ ዜጎች ላይ የሚደርሰው የመብት ጥሰት ግድያ፣ የእስርና ደብዛ መጥፋት መጠኑ ይለያይ እንጂ አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ በተለይም አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተከትሎ አሁንም ድረስ በጎንደር፣ በባህር ዳርና በምዕራብ ጎጃም ዞኖች ዜጎችን በገፍ የማሰሩ እርምጃ ቀጥሏል፡፡ በተቃውሞ ሰልፎች የተሳተፉ ወጣቶችን በተለያዩ ፖሊስ ጣቢያዎች በገፍ ማሰሩ ተቃውሞዎች በበረቱባቸው ከተሞች ከፍተኛ ነው ፡፡ ለምሳሌ በጎንደር ከተማ […]

በአርበኞች ግንቦት 7 ስም የተከሰሱት እነ ንግስት ይርጋ በቀረበባቸው ክስ ላይ ያለቸውን ተቃውሞ አቀረቡ |መቃወሚያውን ይዘነዋል

0
0
በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ፕሮጀክት የተዘጋጀ (ጥር 23/2009) አርበኞች ግንቦት ሰባት ከተባለ ሽብርተኛ ቡድን ተልእኮ በመቀበል እና የሽብር ቡድኑ አባል በመሆን በአማራ ክልል ውስጥ ከ2008 መጨረሻ እስከ 2009 መጀመሪያ ከ200 መቶ ሚሊዮን ብር በላይ ንብረት ላይ ጉዳት እንዲደርስ ማድረግ የሚል ክስ የቀረበባቸው እነ ንግስት ይርጋ ( ስድስት ሰዎች)፤ በ1996 ዓም የወጣውን የወንጀል ህግ አንቀፅ 32[1] (ሀ) […]

ግራ አጋቢዎቹ የቂሊንጦ ቃጠሎን የተከተሉ ክሶች

0
0
ከበፈቃዱ ዘ-ኃይሉ* በነሐሴ 2008 የቂሊንጦ እስር ቤት ባልታወቀ ምክንያት በእሳት ከተቃጠለ በኋላ መንግሥት 23 ሰዊች ሞተዋል ሲል፣ የኢትዮጵያ ሰብኣዊ መብት ፕሮጀክት ደግሞ ከ70 ሰዎች በላይ ሞተዋል ብሏል። መንግሥት ለቃጠሎው በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ምክንያት ናቸው ያላቸውን ሰዎች በሦስት መዝገብ ከሷል። ሀ) 38 ሰዎች በሽብር ወንጀል (ቀደም ብለው ከእስርቤት የማምለጥ ዕቅድ ሲያወጡ ነበር፣ ቃጠሎው የዛ ዕቅድ ቀጣይ […]

[ፓትርያርክ አቡነ ማትያስን] በማሸነፌ ተደስቻለሁ፣ በማሸነፌ አልተደሰትኩም !!

0
0
ከፍሬው አበበ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ጠቅላይ መንበረ ፓትርያርክ ጽ/ቤት በኩል «ስሜ ጠፍቷል» ብለው ከመሰረቱብኝ የወንጀል እና የፍትሐብሄር ክስ በአንዱ (በወንጀሉ) በነጻ የመሰናበቴ ጉዳይ ተሰምቷል፡፡ ብዙ ወዳጆቼና ጓደኞቼ እንደወጉ «እንኳን ደስ ያለህ» ሲሉኝ እኔም እንደ ወግ ልማዱ «እንኳን አብሮ ደስ አለን!» ስል ሰንብቻለሁ፡፡ ነገሩ ግን በፍርድ አደባባይ ባላንጣን እንደመርታት የሚያስፈነድቅ፣ የሚያስደስት ነገር […]

የአዲስ አበባ ኤርፖርት ከአሜሪካ ዲፖርት በተደረጉ ዜጎች ተጨናንቋል

0
0
(ዘ-ሐበሻ) ከአዲስ አበባ የዘ-ሐበሻ ምንጮች እንደዘገቡት የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በተመለሱ ዜጎች ተጨናንቋል:: ዶናልድ ትራምፕ የ7 ሃገራት ዜጎች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ ከከለከለ በኋላ የአሜሪካ መኖሪያ ፈቃድ ያላቸው የነዚህ ሃገር ዜጎች ጭምር ከውጭ ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ ማገዱ ይታወሳል:: የአሜሪካ መኖሪያ ፍቃድ እንዳላቸው የተነገረላቸው በመቶዎች የሚቆጠሩ የሶማሊያ; የሱዳንና የየመን ዜጎች ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ ዲፖርት የተደረጉ […]

ጋዜጠኛ አናንያ ሶሪና ኤልያስ ገብሩ ከ እስር ቤት ደብዳቤ ላኩ –“ከታሰርን ሁለት ወራት ቢያልፍም እስከአሁን ፍርድ ቤት አልቀረብንም”

0
0
ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ፡- ባንኪ ሙን በአፍሪካ ህብረት የአሜሪካ አምባሳደር ፡- …………………… በአንድ ሉአላዊ ሀገር ውስጥ፣ ሕዝብና መንግሥት የሚግባቡበት ጤናማ ግንኙነት እንዲኖራቸው የህግ እና ህገ-መንግሥታዊ ሥርዓት መኖሩ ቀዳሚው መሠረት መሆኑ ይታመናል፡፡ በህግ አግባብ ሥርዓትን ተከትላ የምትተዳደር ሀገርም ወደ እድገትና ብልፅግና በሂደት መሸጋገሯ አይቀርም፡፡ ከእዚህ በተቃራኒው የሚጓዙ ሀገራት ደግሞ ችግርና መከራዎቻቸው ተዘርዝረው አያልቁም፡፡ መስከረም 28 […]

ትራምፕ ከሰባት ሙስሊም አገራት በሚመጡ ስደተኞች አሜሪካ እንዳይገቡ የጣሉት ገደብና ከሜክሲኮ ጋር ያላቸውን ድንበር ለማጠር ያሳለፉት ውሳኔና የተከተለው ተቃውሞ ሲቃኝ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

0
0
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከሰባት ሙስሊም አገራት በሚመጡ ስደተኞች አሜሪካ እንዳይገቡ የጣሉት ገደብና ከሜክሲኮ ጋር ያላቸውን ድንበር ለማጠር ያሳለፉት ውሳኔና የተከተለው ተቃውሞ ሲቃኝ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

“ሕወሓት ለድርድር በረሃ የመጡትን ገድሏል…አሁንም ድርድር የሚለው ማጭበርበሪያ ነው”|ልዩ ቃለምልልስ ከአክቲቪስት ነጌሳ ኦዶ ዱቤና መስፍን አማን ጋር |ሊደመጥ የሚገባው

0
0
(ቃለምልልሱን ለማድመጥ እዚህ ይጫኑ) “…ተቃዋሚዎች ጋር እንደራደራለን የሚሉት እነሱ ቀለብ ከሚሰፍሩላቸው የስም ተቃዋሚዎች ጋር አንዳንዶችም በስልክ እየተጠሩ ገና ለገና እንታሰራለን በሚል የሚደረግ ሕወሃት/ኢህአዴግ ለራሱ ፕሮፖጋንዳ የሚያደርገው እንጂ ዶ/ር መረራ፣በቀለ ገርባን ጨምሮ በርካታ የተቃዋሚ መሪዎችና አባላት፣ ጋዜጠኞች ታስረው ተቃዋሚ አጥፍተው ያው ለምዕራባውያን ፍጆታ ካልሆነ እንዲህ ያለው ማታለያ አይሰራም…” – አክቲቪስት ነጌሳ ኦዶ ዱቤ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ […]

አደር ባዮች የዓላማ ፅናት ስለሌላቸው ፅኑዎችን ይረግማሉ፡፡

0
0
Minilik Salsawi : ወያኔ ስልጣኑን ለማስረዘም ከሚጠቀምባቸው ስልቶች አንዱ በጥቅም የታሰሩ ሃሳብ የለሽ የሆኑ አደር ባዮችን መፈልፈል ነው። አድር ባይነት በየዘመን መለወጫው እንደልክፍት ብቅ ይላል፡፡ አብዛኞቹ አድር-ባዮች ሰብዕናን ባወጣው ዋጋ የሚሸጡ ናቸው፡፡ በዚህ ሽቀላና ደጅ-ጥናት ላይ የተሰማሩ ሁሉ፤ አቋም ለበስመ-አብ-ወልዱም ስለሌላቸው፤ አቋም ያለው አይጥማቸውም ወይም ከናካቴው ይጠላሉ፡፡ አደር ባዮች ቀን ለሰጠው መልካም መደላድል ለመሆኑ ዝግጁ […]

ቪዲዮ: የመሬት መንቀጥቀጥና የቅልጥ አለት ሞልቶ መፍሰስ (ቮልካኖ) በኢትዮጵያ |ሊያዩት የሚገባ

0
0
ቪዲዮ: የመሬት መንቀጥቀጥና የቅልጥ አለት ሞልቶ መፍሰስ በኢትዮጵያ | ሊያዩት የሚገባ

ወደ ኋላ እያዩ ወደ ፊት መሄድ |ይገረም አለሙ

0
0
የመንገዳችን ርዝመት የድላችን ህልምነት ነበር የመነጋገሪያ ርእሰ ጉዳያችን፣ብዙ አይደለንም አጋጣሚ ያገናኘን ሁለት ሰዎች እንጂ፤ተቀራርቦ ለማውራት ብዙ ትውውቅ አላስፈለገንም፣በሁለታችንም ውስጥ ያለው የቁጭትና የብሽቀት ስሜት ከመቅጽበት ተናቦ ለመተዋወቂያ የሚሆን መንደርደሪያ ጨዋታም ሳያስፈልገን ነው ዘው ብለን በወያኔ ሀያ አምሰት አመታት ለመገዛት ስላበቃን ምንነትና እንዴትነት ማውጋት የጀመርነው፡፡ እኝህ ድንገቴ ያገናኘን ወዳጄ ችግሩ የዛሬ ሳይሆን ስር የሰደደ ትውልድ የተሻገረ መሆኑን […]

ውጭ ሃገር ቁጭ ብለው ሕዝብን ከሕዝብ ለማባላት የሚጥሩትን ሃገር ቤት ያለው ሕዝብ እንደማይሰማቸው ይህ ቪዲዮ ብቻውን በቂ ምስክር ነው

0
0
ከወያኔ ባልተናነሰ መልኩ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ቁማር እየተጫወቱበት ያሉት በውጪው ሃገር የሚኖሩት ጥቂት ፖለቲከኛ ነኝ ባይ ‘ምሁሮችም’ ጭምር ናቸው:: በየቀኑ ሕዝብ ከጫፍ ያደረሰውን ትግል ወደ ኋላ ለመጎተትና በሕዝብ ዘንድ መከፋፈልን ለመፍጠር ሲጥሩ መመልከቱ በራሱ ብዙዎችን እያስተዛዘበ አንዳንዶችንም በኢትዮጵያ ፖለቲካ ተስፋ እንዲቆርጡ በማስደረግ ላይ ነው:: እውነታው ግን ሃገር ቤት ያለው ሕዝብ እዚህ ውጪ ሃገር ያለውንና በፖለቲካው […]

የኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት ተመሰቃቅሏል፤ መጪው የህዝብ አመፅ ይህንን መሰረት አድርጎ ይነሳል |የጉዳያችን ልዩ ሪፖርት

0
0
ጉዳያችን / Gudayachn ጥር 26፣2009 ዓም ( ፈብርዋሪ 3፣2017) ============================ የኢትዮጵያን የአሁኑን ምጣኔ ሀብት ሁኔታ ለመግለፅ በጣም ከባድ ነው።የተመሰቃቀለ፣አቅጣጫ እና ግብ ያልተቀመጠለት ነገር ግን ለጥቂት ወገኖች ብቻ የተመቻቸ መንገድ ሲፈልግ የሚውል ባለ አነፍናፊ ፖሊሲ  እና በማናቸውም ጊዜ ለጥቂት ወገኖች እስከተመቸ ድረስ ኢትዮጵያን እና ጥቅሟን ለሽያጭ ለማቅረብ የተዘጋጀ ግብስባሽ ሃሳቦች ውስጥ የታጨቀ ምጣኔ ሀብት ነው። ምጣኔ ሀብት ሂደቱን […]

የአፍሪካ ሀገራት ከዓለም ዓቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት አባልነት እንዲወጡ የአፍሪካ ህብረት ጠየቀ

0
0
BBN news Wednesday Feb. 01, 2017 28ኛውን የፍሪካ መሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ እያካሔደ የሚገኘው የአፍሪካ ህብረት፣ አባል ሀገራቱ ከዓለም ዓቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት አባልነት ራሳቸውን እንዲያገልሉ ጠየቀ፡፡ የአፍሪካ ህብረት ሀገራቱ በጅምላ ከዓለም ዓቀፉ ፍርድ ቤት ራሳቸውን እንዲያገልሉ ቢጠይቅም ከአንዳንድ ሀገራት ተቃውሞ ገጥሞታል፡፡ በዚህም መሰረት ናይጄሪያ እና ሴኔጋል ህብረቱ ያቀረበውን ጥሪ ተቃውመዋል፡፡ የአፍሪካ ህብረት በበኩሉ ጥሪውን […]

የኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት ተመሰቃቅሏል መጪው የህዝብ አመፅ ይህንን መሰረት አድርጎ ይነሳል (የጉዳያችን ልዩ ሪፖርት)

0
0
ጉዳያችን / Gudayachn ጥር 26፣2009 ዓም ( ፈብርዋሪ 3፣2017) ============================ የኢትዮጵያን የአሁኑን ምጣኔ ሀብት ሁኔታ ለመግለፅ በጣም ከባድ ነው።የተመሰቃቀለ፣አቅጣጫ እና ግብ ያልተቀመጠለት ነገር ግን ለጥቂት ወገኖች ብቻ የተመቻቸ መንገድ ሲፈልግ የሚውል ባለ አነፍናፊ ፖሊሲ  እና በማናቸውም ጊዜ ለጥቂት ወገኖች እስከተመቸ ድረስ ኢትዮጵያን እና ጥቅሟን ለሽያጭ ለማቅረብ የተዘጋጀ ግብስባሽ ሃሳቦች ውስጥ የታጨቀ ምጣኔ ሀብት ነው። ምጣኔ ሀብት ሂደቱን […]

የጅቡቲ አፋሮች ትግል እንዴት ከሸፈ? ክፍል 6 (ከይገርማል)

0
0
በሻምበሎች የተፈጸመ ክህደት ከራንዳወች ምንም ነገር ሳንሰማ ቀን ቀንን ሣምንት ሣምንትን እየተኩ ነጎዱ። ለምን ድምጻቸውን እንዳጠፉ ሊገባኝ አልቻለም። ሀሳብ እያብሰለሰለኝ ሳወጣ ሳወርድ የሆነ ተባራሪ ወሬ መሰማት ጀመረ። እንደወሬው ከሆነ በራንዳና በጦር ግምባር ያሉት ኢትዮጵያውያን ተሰባስበው ኮሚቴ መርጠዋል። ቀስ በቀስ ወሬው እየጠራ ዕውነትነቱ ተረጋገጠ። የሆነ ነገር ጭንቅላቴን ሲወቅረኝ ተሰማኝ። እኛ እንዳናውቀው የተፈለገበት አንድ ተንኮል ቢኖር ነው […]

የመቀሌው ሚላኖ ሆቴል ከሕወሓት በወረደለት ማስፈራሪያ የዓረና ፓርቲን ጉባዔ ሠረዘ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) ከጥር 27 እስከ 28 4ኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ለማድረግ በርካታ እንግዶችን የጋበዘው ዓረና ፓርቲ በትግራይ ከፍተኛ የሆነ አፈና እየተደረገበት መሆኑ ተሰማ:: ዓረና ፓርቲ በትግራይ ክልል ራሱን እስከ ወረዳ ድረስ አደራጅቶ ለዚህ ጉባዔ የሚበቁ ጉባዔተኞችን ከየወረዳው ምርጫ አድርጎ ያጠናቀቀ ቢሆንም በሚላኖ ሆቴል አዳራሽ ሊያደርገው የነበረው ጉባዔ በሕወሓት ጣልቃ ገብነት የተነሳ መሰናከሉ ታውቋል:: እንደ ዘ-ሐበሻ ምንጮች ገለጻ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live