Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ዶናልድ ትራምፕ የሰባት ሃገራት ዜጎች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ የሚያግደው ሕግ ላይ ፊርማቸውን ሊያኖሩ ነው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንትድ ዶናልድ ትራምፕ አዳዲስ ሕጎችን ማስተላለፉን ቀጥለውበታል:: “ቅድሚያ ለአሜሪካ” በሚል እየሰራሁ ነው የሚሉት ዶናልድ ትራምፕ የሃገሬን ደህነንት ለማስጠበቅ የሚቻለኝን ሁሉ አደርጋለሁ እያሉ ነው:: በብዙ ውዝግብ ላይ ያለውን የሜክሶና የአሜሪካንን ድንበር የሚለየውን ግድግዳ እንደሚገነቡ ቃል የገቡት ትራምፕ በዚህ ውሳኔ ላይ ዛሬ እንደሚፈርሙ ይጠበቃል ተብሏል:: በምርጫ ቅስቀሳ ወቅት የኢሚግሬሽን ፖሊሲውን እንደሚቀይሩ ሲናገሩ የከረሙት ትራምፕ የሰባት […]

ዶናልድ ትራምፕ የሰባት ሃገራት ዜጎች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ የሚያግደው ሕግ ላይ ፊርማቸውን ሊያኖሩ ነው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንትድ ዶናልድ ትራምፕ አዳዲስ ሕጎችን ማስተላለፉን ቀጥለውበታል:: “ቅድሚያ ለአሜሪካ” በሚል እየሰራሁ ነው የሚሉት ዶናልድ ትራምፕ የሃገሬን ደህነንት ለማስጠበቅ የሚቻለኝን ሁሉ አደርጋለሁ እያሉ ነው:: በብዙ ውዝግብ ላይ ያለውን የሜክሶና የአሜሪካንን ድንበር የሚለየውን ግድግዳ እንደሚገነቡ ቃል የገቡት ትራምፕ በዚህ ውሳኔ ላይ ዛሬ እንደሚፈርሙ ይጠበቃል ተብሏል:: በምርጫ ቅስቀሳ ወቅት የኢሚግሬሽን ፖሊሲውን እንደሚቀይሩ ሲናገሩ የከረሙት ትራምፕ የሰባት […]

በቂሊንጦ ለደረሰው ቃጠሎ ተጠያቂዎች ናችሁ በሚል በሽብር የተከሰሱት እስረኞች ፍ/ቤት አቤቱታ ለምን አቀረባችሁ ተብለው ጨለማ ክፍል ታሰሩ

$
0
0
በቂሊንጦ ለደረሰው ቃጠሎ ተጠያቂዎች ናችሁ በሚል በሽብር የተከሰሱት እስረኞች ላይ የሚደርሰው ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ቀጥሏል *ለፍ/ቤት አቤቱታ ማሰማታቸውን ተከትሎ ጨለማ ቤት እንዲታሰሩ ተደርገዋል   (የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ፕሮጀክት ዘገባ) ነሐሴ 28/2008 ዓ.ም በቂሊንጦ እስር ቤት የደረሰውን የእሳት ቃጠሎ ተከትሎ ለጠፋው የሰው ህይወትና ለደረሰው የንብረት ውድመት ተጠያቂዎች ናችሁ በሚል የፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ መስርቶባቸው በእስር ላይ […]

ፓስተር ኦሞት አግዋ በ50ሺ ብር ዋስ እንዲፈቱ ቢታዘዝም የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ተከሳሹን እስካሁን አለመፍታቱ ተሰማ

$
0
0
(የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ፕሮጀክት ዘገባ)  ከ2007 ዓ.ም. መጋቢት ወር ጀምሮ በእስር ላይ የሚገኙት የመሬት መብት ተሟጋቹ ኦሞት አግዋ የቀረበባቸው የሽብር ክስ በህዳር 05/2009ዓ.ም በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ተነስቶ ወደ መደበኛ ወንጀለኛ መቅጫ ሕግ አንቀፅ ቁጥር 256/ሀ “ወታደሮችን፣ የሽምቅ ተዋጊዎችን፣ ሽፍቶችን” መመልመል ከተቀየረ በኋላ የዋስትና ጥያቄያቸው በፍርድ ቤቱ ውድቅ መደረጉ ይታወሳል። በጋምቤላ ክልል […]

ብፁዕ ወቅዱስ ፓትሪያርክ አቡነ ማትያስ በጋዜጠኛው ተረቱ

$
0
0
መ/ር ዘመድኩን በቀለ ለጋዜጠኛው ነጻ መባል የዲያቆን ዳንኤል ክብረት የመከላከያ ምስክርነት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ማድረጉ እየተነገረ ነው ። ረቡዕ ፣ ጥር 17 ቀን ጠዋት 4 ሰዓት አዲስአበባ – ኢትዮጵያ ። ተከሳሽ አቶ ፍሬው አበበ ፦፣ ቅዱስነታቸው የሚመሩት ተቋም ከከሰሰኝ አይቀር ፍርድ ቤት ቀርበው በምስክርነት ይቆጠሩልኝ ። እንዲያውም በክሴ ጉዳይ ፥ በቤተ ክርስቲያኒቱ ውስጥ የሚታየውን የሙስናና ብልሹ […]

ኩዌት በስቅላት ከምትቀጣቸው መካከል ኢትዮጵያዊ ትገኝበታለች

$
0
0
ነቢዩ ሲራክ የኩዌት መንግሰት ዛሬ ማለዳ ባሰራጨው መረጃ በሰሩት የግድያ ወንጀል የሞት ፍርድ የተላለፈባቸው 7 ሰዎች በስቅላት እንደሚቀጡ አስታውቋል ። ከስቅላት ከሚቀጡት መካከል አሰሪያዋን ገደለች በሚል የተወነጀለችውና የሚት ፍርድ የተላለፈባቸው ኢትዮጵያዊት የምትገኝበት ሲሆን የኩዌት ፣ የፊሊፒን ፣ የግብጽና የባንግላዲሽ ዜጎችም እንደሚገኙበት ተጠቁሟል ። ኩዌታዊው የንጉሳዊ ቤተሰቡን የገደለው ኩዌታዎ መኮንን አንዱ ነው ። ሌላዋ የ25 ዓመቷ […]

ቪዲዮ: የዶናልድ ትራምፕ የሕይወት ታሪክ

$
0
0
ቪዲዮ: የዶናልድ ትራምፕ የሕይወት ታሪክ

ለብዙዎች ሕይወት መጥፋት ምክንያት የሆነው 10ኛዉ የአዲስ አበባ ከተማ መሪ ፕላን ተግባራዊ ሊሆን ነው

$
0
0
ለብዙዎች ሕይወት መጥፋት ምክንያት የሆነው 10ኛዉ የአዲስ አበባ ከተማ መሪ ፕላን ተግባራዊ ለማድረግ ከከተማዋ ነዋሪ ጋር የተደረገው ውይይት ተጠናቀቀ:: DW

የመንግስት መስሪያ ቤቶች ገቢ እየተመናመነ እንደሚገኝ ተገለጸ

$
0
0
BBN News | የኢትዮጵያ መንግስት ከማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ አገኛለሁ ብሎ ያቀደውን የውጭ ምንዛሪ ሳያገኝ መቅረቱ ተገለጸ፡፡ በስድስት ወራት ውስጥ ከተጠቀሰው ዘርፍ 349 ሚሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቅዶ የነበረ ቢሆንም፣ ሊገኝ የቻለው ግን 198.5 ሚሊዮን ዶላር ብቻ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ አህመድ አብተው ባቀረቡት ሪፖርት ላይ የስድስት ወራቱ የገቢ መጠን በመቶኛ ሲሰላ 56.5 በመቶ ብቻ ሆኖ […]

ታላቅ አውሮፓ አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ = ፌብሯሪ 16/2017 –ብራስልስ ቤልጄም የአውሮፓ ኮሚሽን ፊት ለፊት

$
0
0
ታላቅ አውሮፓ አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ = ፌብሯሪ 16/2017 ከ13.00ጀምሮ ቦታ = በሹማን ብራስልስ ቤልጄም የአውሮፓ ኮሚሽን ፊት ለፊት ዝርዝር መረጃ ከስልክ ቁጥሮች ጋር በማስታወቂያው ምስል ያገኛሉ። በኢትዮጵያ ውስጥ እየተደረገ የሚገኘውን ግድያ ኣፈናና እስር የጭቆናና የኣምባገነን አገዛዝ በመቃወም የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ ድምጻችንን በጋራ ለማሰማት እንሰባሰብ በሰቆቃ ውስጥ የሚገኙ ወገኖቻችንን ተሰባስበን ነፃ እናውጣ።

በነገራችን ላይ ‘ውይይቱ’ የት ደረሰ? –ክንፉ አሰፋ

$
0
0
  የሙስናውን የመረጃ እጦት ኩምክና ሰምተን ስቀን ሳንጨርስ ሰሞኑን ደግሞ የውይይት ፉገራ አመጡ። ልክ እንደቀበሌ ስብሰባ ተቃዋሚዎችን በአዳራሽ ውስጥ አጉረው ሲያበቁ እነሱ ከመድረክ ሆነው ይቀልዱባቸዋል።  የNBC ውን፤ የዴቭድ ሌተርማን ‘ሌት ናይት ሾው” (late night show) የሚመስል ነገር በቴሌቭዥን ለቀውብን ነበር።  ሁለቱ ባለስልጣኖች፤ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ እና አቶ አስመላሽ ወልደሥላሴ መድረክ ላይ ጉብ በለዋል። በአነስተኛና በጥቃቅን […]

የህወሃት ድራማ ተዋናኞች ሆይ! እጃችሁን ከወልቃይት ላይ አንሱ !

$
0
0
የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ህዝብ በፋሽስቱና በተስፋፊው የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጭ ቡድን የተፈጸመበትን የዘር ማፅዳትና በትግሪያዊነት የመተካት እኩይ ወንጀል ለመመከትና ለመቀልበስ እንዲሁም በመጥፋት ላይ የሚገኘውን ዘሩን ከፈፅሞ ጥፋት ለማዳን ከ1972 ዓ.ም ጀምሮ ሲያደርግ የኖረውን ህዝባዊ ተጋድሎ በወልቃይት ህዝብ አማራ ብሔርተኝነት የማንነት ጥያቄ አቅራቢ ኮሚቴ አማካኝነት የካቲት 24, 2008 ዓ.ም ጎንደር ከተማ “ላንድ ማርክ” አዳራሽ ውስጥ በተጠራ […]

ከፍተኛው ፍርድ ቤት ሼህ ኑሩን ገላችኋል የተባሉ ግለሰቦች ላይ እስከ 16 አመት በሚደርስ ፅኑ እስራት ፈረደ

$
0
0
(የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ፕሮጀክት እንደዘገበው) የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ በዋለው ችሎት በደሴ ከተማ በሚገኝ መስኪድ ውስጥ ኢማም የነበሩትን ሼህ ኑሩ ሁሴንን ገላችኋል ተብለው የተከሰሱ 13 ግለሰቦች ላይ የእስር ቅጣት አስተላለፈ። በዚህም መሰረት:- 1ኛ ተከሳሽ አህመድ እድሪስ ገበየሁ 15 አመት 2ኛ ተከሳሽ አንዋር ኡመር ሰኢድ 12 አመት 3ኛ ተከሳሽ ሷሊህ መሀመድ አብዱ […]

በአፋር የሚገኘው የኤርታዓሌ እሳተ ጎመራ ገንፍሎ እየፈሰሰ ነው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በመንግስት ቁጥጥር ሥር የሚገኙት የመገናኛ ብዙሃን ዛሬ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጠቅሰው እንደዘገቡት በዓፋር ክልል የሚገኘው ኤርታዓሌ እሳተጎመራ ከፍተኛ እንቅስቃሴ አድርጎ ሞልቶ እየፈሰሰ ነው:: ፕሮፌሰር ገዛኸኝ ይርጉ ለመንግስት መገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ “የዓለምና የአገር ውስጥ ቱሪስቶች መስህብ የሆነው አስደናቂው ኤርታዓሌ እሳተጎመራ ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ ፍሳሹ ገንፍሎ መልቶና ከዋናው መያዣው ጉድጓድ ወጥቶ በብዛት እየፈሰሰ ነው:: የኤርተዓሌ […]

የወያኔ ብሄራዊ መረጃ ተደማጭነት አላቸው የሚባሉ ግለስቦች እንዲታፈኑ በሚስጥር ማሳሰቡ ተሰማ

$
0
0
የልዑል ዓለሜ ዘገባ በብሄር ብሄረሰብ አስተዳደር ክልል ውስጥ የተዋቅሩ የብሄራዊ መረጃ ቅርንጫፍ አስተዳደር ባለስልጣን አካሎች እነርስም ተጠሪነታቸው ለክልል የደህንነት ብሄራዊ መርጃ ክንፍ የሆኑ የየወረዳው የፀጥታ ዘርፍ ሀላፊዋች በአካባቢያቸው የሚኖሩ የተቃራኒ ፓርቲ አባላቶችንና አመራሮችን የእለት ተእለት እንቅስቃሴ በማጥናት እንዲያቀርቡ ከብሄራዊ መረጃ የህዝብ ግንኙንት እና መምሪያ አምራር ባልስልጣናት ቀጭን ትእዛዝ ወርዶላቸዋል:: ብሄርዊ መረጃው ያወረደው ትእዝዝ በተለየ መልኩ […]

በወልቃይት ‹‹ዐማራ ነኝ››በማለታቸው ይቅርታ እንዲጠይቁ የተነገራቸው የሃይማኖት አባት ታሰሩ |በባሕር ዳር ለስብሰባ የተጠሩ ወጣቶች የብሔራዊ ውትድርና ግዳጅ እንዲሔዱ ተነገራቸው

$
0
0
•በባሕር ዳር ለስብሰባ የተጠሩ ወጣቶች የብሔራዊ ውትድርና ግዳጅ እንዲሔዱ ተነገራቸው የሙሉቀን ተስፋው ዘገባ ጥር 9 ቀን 2009 ዓ.ም በወልቃይት አዲረመጽ ከተማ በትግራይ ቴሌቪዥን እየተቀረጹ ‹‹ዐማራ ነኝ›› ማለታቸው ስህተት እንደሆነ በማመን ይቅርታ እንዲጠይቁ የተነገራቸው ዐማሮች ባለመስማማታቸው መታሰራቸውን ከቦታው የደረሰ መረጃ አመልክቷል፡፡ ከታሰሩት ሰዎች መካከል የእስልምና እምነት ተከታይ አባቶች እንዳሉበት ተገልጧል፡፡ ሼክ ኢብራሒም ሰይድ የተባሉት አባት ትግራይ […]

ቴዲ አፍሮ የአዲሱን የሙዚቃ አልበሙን መጠሪያ አስታወቀ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በአድናቂዎቹ ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው የቴዲ አፍሮ አዲሱ የሙዚቃ አልበም በሚያዝያ ወር ላይ እንደሚወጣ ድምጻዊው አረጋገጠ:: ቴዲ አፍሮ በፌስቡክ ገጹ ላይ “አዲሱን ኢትዮጵያ የተሰኘውን አልበም ሙሉ በሙሉ አጠናቀን በወርሃ ሚያዚያ ለእናንተ ለማድረስ በመጠባበቅ ላይ ነን።” ብሏል:: “ኢትዮጵያ” የተሰኘው የቴዲ አፍሮን አዲስ የሙዚቃ አልበም ብዙዎች ምን መልዕክት ሊይዝ ይችላል በሚል ከወዲሁ በጉጉት እየጠበቁት ነው::

አርበኞች ግንቦት 7 የት አለ? ለሚለው ጥያቄ የድርጅቱ አመራር ምላሽ ሰጡ |አማራ ነን ብለው የተነሱትን “ለመደራጀት ጥሩ ሰዓት የመረጡ አልመሰለኝም”አሉ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ከአውስትራሊያ የሚሠራጨው ኤስ ቢኤስ ራድዮ ላይ እንግዳ ሆነው የቀረቡት የአርበኞች ግንቦት 7 የፍትሕ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ የውጭ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አበበ ቦጋለ በአሁኑ ወቅት ድርጅታቸው በምን ዓይነት የትግል እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል? በሚል ላቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ ሰጡ:: ጋዜጠኛው በአማራ ስም ስለተደራጁ ወገኖች ዙሪያም ጥያቄ ያቀረበ ሲሆን አቶ አበበ “በአማራ ስም የተደራጁት ወገኖች ለመደራጀት የመረጡበት ሰዓት […]

የኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ቡድን በኢትዮዽያ እየተካሄደ ያለዉን የሰብአዊ መብት ጥሰት በማስመልከት የተቃዉሞ ሰልፍ ጠርቷል

$
0
0
የኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ቡድን March 22, 2017 በኢትዮዽያ እየተካሄደ ያለዉን የሰብአዊ መብት ጥሰት በማስመልከት የተቃዉሞ ሰልፍ ጠርቷል:: ኢትዮዽያኖች በሰልፉ እንድትሣተፉ ተጋብዛችኋል:: በኒዉዮርክ የሚገኙ አራት ትምህርት ቤቶች በሰልፉ የሚሳተፉ ሲሆን እኛ ባለቤቶቹ ደሞ በብዛት በብዙ ቁጥር መገኘት ይጠበቅብናል:: በግፍ የተገደሉ ዜጎች መታሰቢያ የሻማ መብራትም የተባበሩት መንግስታት ጽ/ቤት ፊትለፊት ይካሄዳል::በዚህ ሰልፍ በመሳተፍ የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ!

አገሬን ሊያፈርሱ ተመካከሩባት

$
0
0
ጠላታችን ነግሶ በደም የሚኖረው ሰው-በላው ስርዓት የወያኔ መንግስት ህጻናት ገዳዩ በትረ-አጋዚ ህውሃት፣ ምን ነክቷቸው ይሆን የጥበት ቁንጮዎች እነ አባ ሜንጫ ምሁር ነን የሚሉ  የጥላቻ ጠበብት የሰይጣን መፈንጫ፣ አውሬው ተቀምጦ የሁላችን ጠላት እምዬን ጠመዱ ተመካከሩባት አገሬን ሊያጠፉ ዘግተው አሴሩባት የናት ጡት ነካሾች  ኢትዮጲያን ሊያፈርሷት፣ ዥጉርጉሯ ነብር ቁስል ቢበዛባት ጅቦች ተጠራሩ ቁርሳቸው ሊያደርጓት፣ ቀን አይቶ እንዲነሳ ተላላፊ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live