Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ጠዳ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ታሸገ

$
0
0
የልዑል አለሜ ዘገባ በጎንደር ከተማ ጠዳ አካባቢ የሚገኘውን የቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያንን ፅንፈኛው የትግራይ ነጻ አውጭ ቡድን ኮማንድ ፓስት ባዘዘው መሰረት ታሽጎአል ። የሀይማኖት እባትችንና ምእመናንን ከሽብር ጋር በተይያዘ መልኩ በመክስስ በማንገላታት በማሳደድ በማሰቃየት እና በመግደል ያልታቀበው የትግራይ ነጻ እውጭው ቡድን በእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን ላይ እየፍጽመ በሚገኘው የግፍ መጠን በተዛማጁ የኦርቶዶክስ ቤተ እምነትን ለማፈረስ መጥረቢያውን […]

ከጥልቅ ተሃድሶው ማግስት ዘመቻ ዘ-ፀዓት |ገለታው ዘለቀ

$
0
0
ለወትሮው ከገዢው ፓርቲ አካባቢ የተለመደው የተሃድሶ ትርጉም ለየት ያለ ነበር።  “ኢህአዴግ” ስብሰባዎችን ያደርግና ሲጨርስ “የተሃድሶ ሰኣት!” ይባልና በዚያን ጊዜ የማእድ አገልግሎትና የተለያዩ መጠጦች የኪነት ትርኢት የሚቀርብበት ሰኣት ተሃድሶ ይባላል። ለአንድ የገዠው ፓርቲ አባል ተሃድሶ ሲባል ቶሎ ወደ ህሊናው የሚመጣው ነገር ድግስ ይመስላል።  ከስብሰባ በኋላ ዘና ማለት።  ይሁን እንጂ በቅርቡ ጠቅላይ ሚንስትሩ በጥልቀት በመታደስ ላይ ነን […]

በጎሳ ፖለቲካ መፍሰስ ከጊዜያዊ ፕሮፓጋንዳ አይዘልም።

$
0
0
በጎሳ ፖለቲካ መፍሰስ ከጊዜያዊ ፕሮፓጋንዳ አይዘልም። ካለፉት የፖለቲካ ታሪክ ሒደቶች እንደምንረዳው ኦነግ ላለፉት 50 አመታት ሲለፋ የነበረበት አጀንዳ የኣጀንዳውን አራማጆች ቆዳ ከመሸብሸብና በሰው አገር ከማንከራተት በስተቄር ምንም አልፈየደም። ሕወሓት ለድል የበቃው ይዞ የተነሳውን የትግራይ መገንጠል ማሌሊታዊ እቅድ እርግፍ አድርጎ ጥሎ በኢትዮጵያዊነት ማንነት ተከልሎ ኢሕአዴግ የተባለ ድርጅትን በይፋ ካወጀ በኋላ ነው። በረሃ በነበረበት ጊዜ ያራምደው የነበረው […]

ከየት እንደመጣ ማብራሪያ የማይሰጥበት ሀብት የፊት ለፊት ማስረጃ ነው!! ፎቆቹ በአደባባይ ይናገራሉ፡፡ ቤቶቹ መሬቶቹ በይፋ ያሳብቃሉ፡፡

$
0
0
ከየት እንደመጣ ማብራሪያ የማይሰጥበት ሀብት የፊት ለፊት ማስረጃ ነው!! ፎቆቹ በአደባባይ ይናገራሉ፡፡ ቤቶቹ መሬቶቹ በይፋ ያሳብቃሉ፡፡ማር መላስ የማይፈልግ የለም፡፡ ያም ሆኖ ግን አንዱ አንዱን እየጠለፈ፣ አንዱ የአንዱን እየዘረፈ ወይም ከመንግስት እየመዘበረ፣ የሚኖርበትን ሥርዓት ማስወገድ ተገቢ ነው፡፡ እጅግ የተወሳሰበና የተቆላለፈው የሙስና መረብ፣ በተለይ ከፖለቲካው ጋር ሲተበተብ ለያዥ ለገራዥ ማስቸገሩን እያየነው ነው!! የሙስናን አሻጥር ለመረዳት በተለይ ዛሬ […]

ፔፕ ጋርድዮላ ስለ ማንቸስተር ሲቲ ስለ እንግሊዝ እግርኳስ ይናገራል

$
0
0
ከዚህ በፊት በባርሴሎናና በባየር ሙኒክ አሰልጣኝነት ዘመኑ በርካታ የትላልቅ ውድድሮች የዋንጫ ድሎችን በመቀዳጀት ከዓለማችን ውጤታማ ባለሙያዎች ውስጥ አንዱ መሆኑን ለማስመስከር የቻለው ስፔናዊው አሰልጣን ፔፕ ጋርዲዮላ በማንቸስተር ሲቲ ስራው በእንግሊዝ ፉትቦል ለመጀመሪያ ጊዜ ያደረገውን ተሳትፎ የጀመረውም የዘንድሮው ሲዝንን ቡድኑ በተከታታይ ግጥሚያዎች ተደናቂ ውጤቶችን ለማስመዝገብ እንዲችል በመርዳት ነው፡፡ ባለፉት ሳምንታት ውስጥ ግን በጋርዲዮላ የሚመራው ማንቸስተር ዩናይትድ በአንዳንድ […]

አስደናቂ የሰው ጭንቅላት ዝውውር ሊጀመር ነው |የዓለም ሳይንቲስቶች ግን በጉዳዩ ለሁለት ጎራ ተከፍለዋል

$
0
0
  (ዘ-ሐበሻ) የሚፈልጉት የሰው ጭንቅላት ነው ወይስ የሰው አካል? ጭንቅላትዎን ይዘው ወደ ሌላ ሰው አካል መግባት ወይስ አካልዎን ይዘው ወደ ሌላ ሰው ጭንቅላት መግባት? የትኛውን ይፈልጋሉ? በእርግጥ ይህ ጉዳዳይ የሰዎችን ማንነት እና ምንነትም የፈተና ጉዳይ ነው፡፡ የሰው ልጅ ማንነት /ነፍስ/ ያላቸው በሰዎች ጭንቅላት ውስጥ ባለው አንጎል ላይ ሳይሆን በአካሉም ውስጥ ጭምር ነው፡፡ የሰው ልጅ ሰውነት […]

ከጥልቅ ተሃድሶው ማግስት ዘመቻ ዘ-ፀዓት (ገለታው ዘለቀ)

$
0
0
ገለታው ዘለቀ ለወትሮው ከገዢው ፓርቲ አካባቢ የተለመደው የተሃድሶ ትርጉም ለየት ያለ ነበር።  “ኢህአዴግ” ስብሰባዎችን ያደርግና ሲጨርስ “የተሃድሶ ሰኣት!” ይባልና በዚያን ጊዜ የማእድ አገልግሎትና የተለያዩ መጠጦች የኪነት ትርኢት የሚቀርብበት ሰኣት ተሃድሶ ይባላል። ለአንድ የገዠው ፓርቲ አባል ተሃድሶ ሲባል ቶሎ ወደ ህሊናው የሚመጣው ነገር ድግስ ይመስላል።  ከስብሰባ በኋላ ዘና ማለት።  ይሁን እንጂ በቅርቡ ጠቅላይ ሚንስትሩ በጥልቀት በመታደስ […]

አብነት አጎናፍር ስለፍቅር ሕይወቱ ይናገራል

$
0
0
አብነት አጎናፍር ስለፍቅር ሕይወቱ ይናገራል

የአቶ አቻምን ስቃይ ሳስበው፤ ከመፈናቀል እስከ ኮማንድ ፖስት የእስር ስቅይት |‹‹ወዴት እንሒድ?›› ያልመለስኩት ጥያቄ!

$
0
0
ከሙሉቀን ተስፋው በግንቦት 2005 ዓ.ም. ቻግኒ መናኽሪያ አንድ ሰው ተዋወቅኩ፡፡ አጋጣሚው እንዲህ ነው፤ ከቻግኒ መናኻሪያ ወደ ቡለን ወረዳ ባሮዳና ዶቢ ለመሔድ ነው አውቶቡስ ተራ የገባሁት፡፡ በሰው ብዛት (ሁሉም ተመላሽ ተፈናቃይ ነው) የተነሳ መኪና ማግኘት አስቸጋሪ ነው፡፡ ብዙ ሰዎችን እንዴት መኪና ማግኘት እንዳለብኝ ጠይቄያለሁ፡፡ ግን ጥያቄው ብዙም መፍትሔ አላመጣልኝም፡፡ መናኻሪያው በር አካባቢ ከዶቢ የተመለሰ ሰው አገኘሁ፡፡ […]

ዘረኝነት በሕወሓት የተነደፈና ዲያስፖራው ውስጥ ዘልቆ ገብቶ የሚጦዝ አደገኛ አጀንዳ

$
0
0
ሕወሓት በፈጠራና በቆሸሸ ታሪክ ውስጥ የሚርመሰመሱ ሰዎችን በመጠቀም በጎሳ ፖለቲካ ኣጀንዳውን ለማስፈጸም አየሮጠ ነው። Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የሚራገቡ የዘረኝነት ኣጀንዳዎች እየበረቱ ነው፤በስሜት የሚነዱ ጥቂቶች ፣የሕወሓትን መሰረታዊ የዘረኝነት ኣጀንዳ የሚያራግቡ ጥቂቶች፣ ታሪክ ቀመስ ምሁር ነን ባዮች የኣንድ ብሄር የበላይነት የሚያጦዙ ሹምባሾች፣በዕልህ የገቡበት ሃገር ወዳድ የዋሃን፣አንዲሁም በሕዝብ ደም ላይ ቆመው በኣንድነት ስም ተሸፍነው ሕዝብ ለሕዝብ […]

የዶናልድ ትራምፕ ስልጣን መጨበጥን ተከትሎ በዓለም ላይ የተስተዋሉት የድጋፍ፥ የተቃውሞ እና የስጋት አስተያየቶች ሲቃኙ |በታምሩ ገዳ

$
0
0
የአሜሪካው አዲሱ ፕ/ት ዶናልድ የትራምፕ ስልጣን መጨበጥን ተከትሎ በዓለም ላይ የተስተዋሉት የድጋፍ፥የተቃውሞ እና የስጋት አስተያየቶች ሲቃኙ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

ኢትዮጵያ አባይን በሚመለከት «ፈረመቻቸው» እየተባሉ የሚቀርቡት ስምምነቶች ሁሉ የውሸት ውሎች ስላለመሆናቸው ሊጣሩ ይገባል!  

$
0
0
ከአቻምየለህ ታምሩ ፋሽስት ወያኔ በአባይ ወንዝ ዙሪያ ኢትዮጵያ «ፈረመቻቸው» በሚል በተደጋጋሚ የሚጠቅሳቸው ሶስት ስምምነቶች አሉ። የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴዋ ኢትዮጵያ ግን የጣናን ልማን በሚመለከት ከግብጽና ሱዳን ቅኝ ገዢ ከታላቋ ብሪታኒያ ጋር የተፈራረመቻቸው ስምምነቶች የተጭበረበሩ ውሎች መሆናቸው ተደርሶበት እንደሰረዘቻቸው ከታች የታተመው ከፋሽስት ጥሊያን ወረራ በፊት የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር የነበሩ የታላቁ ብላቴን ጌታ ህሩይ ወልደ ስላሴ ደብዳቤ […]

“ሕወሓት የኦሮሞን ህዝብ ዋነኛ ጠላቱ አድርጎ በመፈረጅ በጭካኔ የተሞላ ሁሉን አቀፍ ዘመቻ በሁሉም አቅጣጫ ከፍቶበታል”–የኦሮሞ ነጻነት ግንባር

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) አምባገነኑ የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት የኦሮሞን እና የሶማሊ ክልል ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን እርስ በ እርሳቸው በማጋጨት የስልጣን እድሜውን ለማራዘም የሚያደርገውን ሴራ አሁንም እንደቀጠለ ነው:: ይህን አስመልክቶ አስመራ የሚገኘውና በዳኡድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ባወጣው መግለጫው “የሕወሓት መንግስት የኦሮሞን ህዝብ ዋነኛ ጠላቱ ኣድርጎ በመፈረጅ በጭካኔ የተሞላ ሁሉን ኣቀፍ ዘመቻ በሁሉም ኣቅጣጫ ከፍቶበታል” ብሏል:: “ፋሽስቱ […]

የእነ ጉርሜሳ አያኖ (በቀለ ገርባ) መዝገብ ቀሪ ምስክሮችን ለመስማት የመጨረሻ ቀጠሮ ተሰጠ |አቶ በቀለ በአቃቤ ሕግ ምስክሮች ላይ ለፍ/ቤቱ ተናገሩ

$
0
0
(የጥር 15 ውሎ የፍርድ ቤት ውሎ) ሁለት ምስክሮች ይቀራሉ የእነ ጉርሜሳ አያኖ መዝገብ ለጥር 15/2009 የተቀጠረው አቃቤ ህግ ይቀሩኛል ያላቸውን 5 ምስክሮች ለመስማት ነበር፡፡ ከአምስቱ ምስክሮች ሶስቱ በዛሬው እለት የምስክርነት ቃላቸውን ለመስጠት መቅረባቸውን አቃቤ ህግ አሳውቋል፡፡ ሁለቱ ምስክሮች በተመሳሳይ ጭብጥ በ18ኛ ተከሳሽ ላይ ፤ አንዱ ምስክር ደግሞ በ5ኛ ተከሳሽ ላይ እንደሚመሰክሩለት ተናግሯል፡፡ በቅድሚያ የመሰከረው አብረሃም […]

ይድረስ መልእክቴ  ለአቶ (ሰላ አባሞስ)

$
0
0
ጌታቸው ረዳ (የEthiopian Semay ድረገጽ አዘጋጅ)   በቅርቡ ለተከበሩ ፕሮፌሰር ጌታቸው ሐይሌ በማለት በየድረገጹ ሲልኩ ለኔም በአድራሻየ ልከውልኝ በአግራሞት ተመልክቸዋለሁ። ያስገረሙኝ ነገረችዎንም አንዳንዱ እጠቅሳለሁ። በቅድሚያ ግን ስለ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ እና ስለ ዶክተር ፍቅሬ ቶሎሳ አንድ ነገር ብየ ወደ እርስዎ አልፋለሁ። ሁለቱም የቅርብ ወዳጆቼ ናቸው። ሁለቱም በየሙያቸው የተከበሩ ምሁራን ናቸው። በቅርቡ ዶ/ር ፍቅሬ “የኦሮሞ እና […]

የአወዛጋቢው ት.እ.ም.ት (EFFORT) ምሥጢሮች በከፊል |ሊነበብ የሚገባው ጥብቅ መረጃ

$
0
0
በኦማን ኡሊያህ፣ ለአዲስስታንዳርድ የተጻፈ (ትርጉም) ሁሉም አምባገነኖች የኢኮኖሚ ምዝበራ እና የበላይነታቸውን የሚያረጋግጡበት የቢዝነስ ዓይነት ወይ በግለሰቦች ሥም አሊያም በድርጅት ጭምብል ይኖራቸዋል፡፡  ኢትዮጵያ፣ ምንም እንኳ ምዕራባዊ ወዳጆቿን ድህነትን በፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት እየተዋጋች እንደሆነና ዴሞክራሲዋን እያሻሻለች እንደሆነ ማሳመን ብትችልም፣ በጣም ድሃ እና ዝግ ሆነው ሀብትና ሥልጣን በጥቂት ሰዎች እጅ ከተወሰነባቸው አገሮች አንዷ መሆኗ አልቀረም፡፡ ከሁሉም በላይ የሆነው […]

የኮማንድ ፖስቱ እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

$
0
0
BBN News  | የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በበላይነት አስፈጽማለሁ የሚለው አካል እርምጃውን አጠናክሮ እደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ ራሱን የአዋጁ አስፈጻሚ አድርጎ የሾመው የህወሓት የደህንነት ቡድን ወይም ኮማንድ ፖስቱ፣ አዋጁ ከወጣ ወዲህ ሀገሪቱ እየተረጋጋች እንደመጣች የገለጸ ሲሆን፣ ሀኖም ሀገሪቱ ተረጋግታለች ቢልም አዋጁን ለማንሳት ፈቃደኛ እንዳልሆነ ከሰጠው መግለጫ ለመረዳት ተችሏል፡፡ የመከላከያ ሚኒስትር እና የኮማንድ ፖስቱ ዋና ጸሐፊ እንደሆኑ የሚነገርላቸው አቶ ሲራጅ […]

ወያኔን እየታገልን ዴሞክራሲያዊ ባህልንም እናዳብር!

$
0
0
ያሬድ በላይነህ ከብራሰልስ ቤልጀም ወያኔን መርገምና ማሳጣትን ብቻ የፖለቲካ ግባቸው አድርገው የሚሰሩ የፖለቲካ ድርጅቶች ቆም ብለው ማሰብ ይገባቸዋል።ለተግባቦት እና አብሮ ለመስራት አስቸጋሪ የሆነውን ነባር የፖለቲካ ባህላችንን ፈትሸው ህዝቡን በጋራ እንዲቆም የሚያስችል ስልት መቀየስ ይገባቸዋል።ለውጡን ከላይ ብቻ ሳይሆን ከስር የህዝቡንም ስነ ልቦና ጠጋ ብሎ በመፈተሽ ከሚመጣ ሁለንተናዊ ለውጥ ጋር ካልተጣጣመ በቀር የወያኔ መወገድ በራሱ ኢትዮጵያን በአንዴ […]

ሉዊስ ሱዋሬዝ የምንጊዜውም ምርጡ 9 ቁጥር ሊሆን ይችላልን?

$
0
0
  ሉዊስ ሱዋሬዝ በቅርቡ እስከ 2022ዓ.ም. ድረስ በባርሴሎና የሚያቆየውን አዲስ የኮንትራት ውል ፈርሟል፡፡ ኡራጓዊው ኢንተርናሽናል በ2014 ክረምት ሊቨርፑልን ለቅቆ ፊርማውን ለባርሴሎና ካዋለ በኋላ በካታላኑ ክለብ ማሊያ ድንቅ ችሎታውን በማሳየት ላይ ይገኛል፡፡ በመጀመሪያው ሲዝን ከተጣለበት ቅጣት ተመልሶ መጥፎ 16 ጎሎችን ከመረብ ለማሳረፍ ችሏል፡፡ የሶስትዮሽ ዋንጫ ባለቤትም ለመሆን በቅቷል፡፡ በሁለተኛው ሲዝን ቆይታው 40 ጎሎችን በማስቆጠር የቡድን ጓደኛውን […]

ደም ግፊት ሕመም በመድሐኒት እንዴት ይታከማል?

$
0
0
ዕድሜ 50 ዓመት ነው፡፡ ደም ግፊትን ጨምሮ ለበርካታ በሽታዎች ምክንያት የሆነው የውፍረት ችግር ባይኖርብኝም በደም ግፊት በተደጋጋሚ ታምሜ ሆስፒታል እስከመተኛት ደርሻለሁ፡፡ በዚህ ሁኔታም ላለፉት 10 ዓመታት ዘልቄአለሁ፡፡ የተለያዩ ሕክምናዎችን ተከታትዬም የተወሰኑ ለውጦችን ባገኝም ሙሉ ለሙሉ ግን ከግፊቴ መዳን እና ቀሪ ዕድሜዬን በጤና መኖር አጥብቄ እናፍቃለሁ፡፡ በምን አይነት መድሃኒት ብታከም ከደም ግፊት እገላገል ይሆን? አውላቸው ጌታቸው […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live