Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ወያኔ ከተወሰኑ የፖለቲካ እስረኞች ጋር በገደብ ተቃዋሚ ነን ከሚሉ ግለሰቦች ጋር መደራደር ጀምሯል

0
0
የኣይኑ ከለር ያላማረ ከድርድሩ በሻይ ሰዓት ይባረራል።እንዲህ ነው ድርድር መርህ ኣልባ የፖለቲካ ፉገራ።ድርድር ፣ እርቀ-ሰላም፣ ስምምነት ፣ ውይይት ፣ፍቅር፣ አንድነት ማንም የሚጠላ የለም። ወያኔ ከተወሰኑ የፖለቲካ እስረኞች ጋር በገደብ መደራደር ጀምሯል።በሌላ በኩል ደግሞ ተቃዋሚ ነን ከሚሉ ግለሰቦች ጋር መደራደር ጀምሯል።የታሰሩ ከፍተኛ የተቃዋሚ ድርጅት አመራሮችና ኣባላቶች እንዲሁም ንጹሃን ዜጎች ሳይፈቱ ለድርድር ተቀመጥን የሚሉ ተቃዋሚ ነን ባዮች […]

“5 ዓመታት የሞላው ሰላማዊ ትግላችን ብሄራዊ ጭቆናውን ለመግታት በሚያስችሉ መርሆች መንገድ መጓዙን ይቀጥላል!”–ድምፃችን ይሰማ

0
0
5 ዓመታት የሞላው ሰላማዊ ትግላችን ብሄራዊ ጭቆናውን ለመግታት በሚያስችሉ መርሆች መንገድ መጓዙን ይቀጥላል! የሰላማዊ ትግላችንን ሂደት የሚቆጣጠረው የትግል መርሃችን እንጂ ውጫዊ ክስተት አይደለም!ሕዝበ ሙስሊሙ ትንኮሳ እንደማያደናቅፈው ሁሉ ሽንገላም አያማልለውም!!! ሐሙስ ጥር 11/2009 መንግስትን የመረጠውን የእምነት አስተሳሰብ ሙስሊሙ ህብረተሰብ ላይ በኃይል ለመጫን ያደረገውን እንቅስቃሴ እና ጣልቃ ገብነት ተከትሎ በአወሊያ ተማሪዎች ፊት-አውራሪነት የተጀመረውና ሙስሊሙ ህብረተሰብም በባለቤትነት ተረክቦ […]

የጥምቀት በዓል ኣከባበር ቪዲዮዎች ይመልከቱ

0
0
የጥምቀት በዓል ኣከባበር ቪዲዮዎች ይመልከቱ

ትንሽ ስለ “ብሔረ አግአዝያን”|ከአብርሃ ደስታ*

0
0
“ብሔረ አግአዝያን” የማህበራዊ ሚድያ እንቅስቃሴ ነው። እርስበርሳቸው እንኳ የማይተዋወቁ ትግርኛ ተናጋሪ አክቲቪስቶች ይሳተፉበታል። በተለያየ ምክንያት ለተለያየ ዓላማ ግን በአንድ ስም ይፅፋሉ። ስለ እንቅስቃሴው ትንሽ ለማለት ይቻል ዘንድ አክቲቪስቶቹ በአስተሳሰባቸው መሰረት በአራት ከፍለን እን ያቸው። የብሔረ አግአዝያን አራማጆች አራት ዓይነት ናቸው። (1) ምክንያታውያን፣ (2) በጥላቻ የታወሩ፣ (3) በስሜት የሚነዱና (4) የፖለቲካ ዓላማ ያነገቡ ናቸው። (1) ምክንያታውያን […]

Troops enter Gambia to back Adama Barrow as president, remove Jammeh

0
0
Troops enter Gambia to back Adama Barrow as president, remove Jammeh Senegalese troops on Thursday entered The Gambia to back Adama Barrow as president as strongman Jammeh refuses to stand down. Gambia’s new president Barrow took the oath of office in the country’s embassy in Senegal earlier on Thursday. Barrow was sworn in days after […]

ጥምቀት በዓል በጠንካራ ጥበቃ ስር መከበሩን ነዋሪዎች ገለጹ

0
0
በሌላ በኩል የጥምቀት በዓል አከባበርን በዩኒስኮ ለማስመዝገብ ቅድመ ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስታውቃለች። የጥምቀት በዓል አከባበርን በዩኒስኮ ለማስመዝገብ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስታወቀች። በሌላ በኩል በኢትዮጵያ በአማራና በኦሮሚያ ክልል ከነበረው የተቃውሞ እንቅስቃሴ በኋላ የተከበረው የከተራና የጥምቀት በዓል ጠንካራ ፍተሻና ጥበቃ እንደነበር ተነግሯል። ከተለመደው ውጪ ጳጳሳት ከታቦቱ ጋር በእግር […]

በኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልል ድንበር ላይ ውጥረት ነግሷል

0
0
BBN News | የኦሮሚያን ክልል ከኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ጋር በሚያዋስኑት አጎራባች ወረዳዎች ላይ የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ አካባቢው ውጥረት ላይ እንደሚገኝ ተሰማ፡፡ በተጠቀሰው አካባቢ ግጭት መኖሩን ያመነው የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት፣ ግጭቱን ለመፍታት ከሶማሌ ክልል ጋር እየተነጋገርኩ ነው ቢልም፣ በግጭቱ የሰው ሕይወት እያለፈ ይገኛል፡፡ ከሰው ህይወት በተጨማሪም በንብረት ላይ ከፍተኛ ውድመት እየተከሰተ እንደሚገኝ ከስፍራው የተገኘው መረጃ […]

“ኢትዮጵያ የምትባል አገር ትኑረን ብለን የምናስብ ከሆነ፤ ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ መሆን አለብን”–የሰብዓዊ መብቶች ቀስቃሽዋ ወ/ሮ አሳየሽ ታምሩ

0
0
(SBS Amharic) የሰብዓዊ መብቶች ቀስቃሽዋ ወ/ሮ አሳየሽ ታምሩ፤ ስለ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ፖለቲካዊ፣ የማኅበራዊ ፍትሕና ሰብዓዊ መብቶች ተሣትፎና ሚናዎች ይናገራሉ።

በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን ሴት አትሌቶች ከ1 እስከ 9 ወጡ |በወንዶች አንድ ኬኒያዊ መሃላቸው አስገብተው ከ1 እስከ 10 ወጥተዋል

0
0
(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ ጠዋት በዱባይ በተደረገ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚያኮራ ውጤት አስመዘገቡ:: በወንዶች ውድድር ታምራት ቶላ 2:04:10 በመግባት አንደኛ ሲወጣ በሴቶች ወርቅነሽ ደገፋ 2:22:35 በመግባት አሸናፊ ሆነዋል:: ውድድሩን እንደሚያሸንፍ እና በጥሩ ብቃት ላይ እንደሆነ ሲናገር የቆየው ቀነኒሳ በቀለ 22ኛው ኪሎ ሜትር ላይ አቋርጦ ወጥቷል:: በዱባይ ማራቶን ከአንደኛ እስከ ዘጠነኛ የወጡት ሴት ኢትዮጵያውያን ናቸው:: 1ኛ. ወርቅነሽ […]

ህዝብ መሪዎቹን  መፈተሽ አለበት!!! –ክፍል ሁለት ( ነጋ አባተ)

0
0
  ባለፈው በክፍል አንድ ጽሁፌ ላይ “ ህዝብ እንደ ህዝብ የመለኪያ ሚዛኑን መጠበቅ አለበት” በሚለው ርዕስ ስር ህዝብ ያለውን እምቅ ችሎታና አቅም ተጠቅሞ መሪዎቹን ፤የፖለቲካ ድርጅቶችንና ሚዲያዎችን የመፈተሽ ሃላፊነት እንዳለበት ለማሳሰብ ሞክሪያለሁ።  ዛሬም በዚያው ዓቢይ ርዕስ ስር ህዝብ መሪዎቹን እንዴት መፈተሽ እንዳለበት ለመጠቆም ወደ ዝርዝሩ እገባለሁ። ቀሪዎቹን ማለትም የድርጅቶችንና የሚዲያዎችን ጉዳይ በሚቀጥሉት ጽሁፎቼ እመለሰባቸዋለሁ። ከዚህ […]

የማይገታው የነፃነት ጉዞ –ርማ ቢረጋ

0
0
አዎ በየትኛውም አቅጣጫ ተስፋ የሚያስቆርጥ የሚባል ነገር በጭንቅላታችን ውስጥ ቦታ ልንሰጠው ወይም ሊኖረው አይገባም ። በቃ ይኸው ነው ከሰሞኑ የምናያቸው ወያኔ በዘረኝነት ጥላቻው ወስልቶ የፈጠራቸው የሳይበር ባለጌዎች በአገራችን እና ዜጎችዋ የምንፈልገውን የነፃነትና የፍትህ ምኞት ሳይሆን ትግል ለማድበስበስና የራሳቸውን እድሜ የማራዘም ስራ ሊሰሩልን ይችላሉ ብለው በለቀቁዋቸው ጋጠወጥ ቡችሎቹ ጉድ ጉዱን ተያይዘውታል ። በጣም የሚገርመውና የሚያሳዝነው ግን […]

ሳይጀመር የተጨረሰው የኢህአዴግ ውይይትና ድራማው!!! |የኢ/ር ይልቃል ተወካዮች ለምን ከእረፍት በኋላ ተባረሩ?

0
0
ይድነቃቸው አዲስ ኢህአዴግ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ውይይት አድርጋለው ካለበት ቀን ጀምሮ ስለ ጉዳዩ ያለኝን መረጃ ለጠየቃችሁኝ በሙሉ ነገሩን ከፈረሱ አፍ እንዲሉ እንደሚከተለው ላካፍላችሁ ወድጃለው። ድራማው የሚጀምረው ጥር 9 2009 ዓ.ም ወደ 10፡55 አካባቢ ለኢንጂነር ይልቃል ጌትነት በተንቀሳቃሽ ስልኩ ከኢህአዴግ ፅ/ቤት ስልክ የተደወለለት ዕለት ነበር። ደዋይዋ ስሟን ከተናገረች በኃላ የደውለችበትን ምክንያት ተናገረች። እንዲህ በማለት ” ኢህአዴግ […]

ዳባት ላይ በዕለተ ጥምቀት ታሪክ ተሰራ |እነ ሻምበል፣ ፋሲል፣ ይሁኔና መሃሪ ነፃ ወጡ

0
0
ሙሉነህ ዮሃንስ አወን ጥንታዊው፣ ታሪከኛው፣ ፈረሰኛው አረደጃን ጊወርጊስን፤ መድሃኒአለምንና ኪዳነምህረትን ሊያነግስ ግልብጥ ብሎ የወጣው ጀግናው የዳባት ህዝብ ጥምቀትን በድጋሜ ነፃነት አውጆበታል። በወያኔ ኮማንድ ፖስት ዘፈናቸው እንዳይሰማ የታገደባቸው አርቲስቶች…አወ ወኔ ቀስቃሽ ዜማወቻቸው ከቀን እስከምሽት የዳባትን አየር በነፃነት ሲቀዝፉት ውለዋል። የነበረው ፉከራና ሽለላ ጠላትን አርዶታል። በርሃ ቤቴ ብለው ትግል ላይ ያሉ ስመጥር ጀግኖች ሲፎከርላቸው ህዝቡ ስሜቱን መቆጣጠር […]

ለተከበሩ ፕሮፌሰር ጌታቸው ሐይሌ

0
0
ለተከበሩ ፕሮፌሰር ጌታቸው ሐይሌ ለጤናዎት እንደምነዎት:: በእርሶና በፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ መሃል ያለውን የሃሳብ ልውውጥ ከተመለከትኩኝ በሃላ የግሌን አስተያየት ለመስጠት ወሰንኩኝ::  የሃሳብ ለውውጡን እንደተመለከትኩኝ ከሆነ መሪራስ አማን በላይ አንዱ የክርከሩ አካል እንደሆኑ ተረዳው:: በዚህም መሰረት ስለ መሪራስ አማን በላይ ለማወቅና እሳቸውን በአካል ለማግኘት ካልሆነም ያሳተሟቸውን ለማግኘት ሞከርኩኝ:: በአካል ማግኘት ባይሳካልኝም  10 የሚሆኑ ያሳተሟቸውን መጸሃፍት አገኘውኝ:: እነዚህም […]

የ24 ዓመቷ ወጣት ንግስት ይርጋ ከአርበኞች ግንቦት 7 ተልእኮ ትቀበል ነበር የሚል ክስ ተመሰረተባት |የክሱን ቻርጅ በPDF ይዘናል

0
0
የክሱ ቻርጅ በPDF እነ ንግስት ይርጋ የቀረበባቸው ክስ ተነበበላቸው እነ ንግስት ይርጋ ( ስድስት ሰዎች) በማእከላዊ ለአራት ወራት ጊዜ ከቆዩ በኋላ አቃቤ ህግ ክስ ታህሳስ 28 ቀን 2009 የሽብር ክስ መስርቶባቸዋል። የዛሬ ቀጠሮ የነበረው ክሱ በችሎት እንዲነበብላቸው ሲሆን የቀረበባቸው 18 ገፅ ክስ ተነቦላቸዋል። በሁሉም ተከሳሾች ላይ የቀረበው ክስ አንድ ሲሆን፤ በ1996 ዓም የወጣውን የወንጀል ህግ […]

ውዥንብር = ወከባ = የተሳሳተ መረጃ = የሕወሓት ሴራ ተደርሶበታል።

0
0
ውዥንብር = ወከባ = የተሳሳተ መረጃ = የሕወሓት ሴራዎች Minilik Salsawi – mereja.com – ወያኔ ከባድ የፕሮፓጋንዳ ኪሳራ በተደጋጋሚ ደርሶበታል።ይህንን ኪሳራውን ለማወራረድ እውነት መሰል አነት ጨረፍ የሆኑ ውሸቶችን በመደጋገም ትልቅ እውነት ለመፍጠር በደህንነት ቢሮ የሳይበር ስለላ ጉዳይ ክፍል ከኢንሳ ጋር በመቀናጀት ያላሰለሰ ጥረት እያደረገ ነው፤ ከዚህም ጥረቶቹ አንዱ ውዥንብር ወከባና የተሳሳቱ መረጃዎችን በስፋት ማሰራጨት ነው። […]

“እኛና ልጆቻችን!” –ኤርሚያስ ለገሰ

0
0
ለዚህ ጽሁፍ መነሻ ያሆነኝ ባለፉት ጊዜያቶች “የለውጥ ሐይሎች ግልጽና ደፋር ውይይት ለመፍትሄና የጋራ ድል” በሚል ርእስ ተዘጋጅተው ከተሰራጩት ግብረ-መልሶች በመነሳት ነው። መጣጥፎቹ ከቀረቡና በተለያዩ የሚዲያ ተቋማት ላይ ማብራሪያ ከተሰጠ በኋላ ሃሳቡን በመደገፍም ሆነ በመቃወም የተለያዩ አስተያየቶች ተሰጥተዋል። በተደጋጋሚ እንደተጠቆመው ከተራ ስድብ ባሻገር የቀረቡትን ሃሳቦች በሙሉ ከፍተኛ አክብሮት የሚሰጣቸው ናቸው። የተፈለገውም “ግልጽና ደፋር ዉይይት” ማድረግ ስለሆነ […]

“ድሃ ተበደለ፤ ፍርድ ተጓደለ” –ኢህአዴግ የማይቀርፈው ሙስና | አክሎግ ቢራራ (ዶር) 

0
0
አክሎግ ቢራራ (ዶር) “ድርጅታዊ ምዝበራ” ብየ የሰየምኩትን መጽሃፍ ስጽፍ ከሁሉም በላይ ያሳሰቡኝና ያስጨነቁኝ አስኳል ጉዳዮች ሶስት ናቸው፤ አንድ፤ አብዛኛው በድህነት፤ በረሃብ፤ በበሽታ፤ በሰብአዊ መብቶት ረገጣ፤ በአስተዳደር ብልሽት የሚሰቃየው ከ90 በመቶ በላይ የሚገመተው የኢትዮጵያ ሕዝብ አሰቃቂ ደረጃ ላይ መድረሱ ነው። ሁለት፤ አስደናቂ እድገት ታሳያለች በምትባለው የምግ ጥገኛዋ ኢትዮጵያ፤ መብቱ ተገፎ፤ የስራ እድል አጥቶ፤ በአገሩ በኢትዮጵያ እየኖረ […]

ለተከሰተው አመፅና አለመረጋጋት ዋናው ተጠያቂ አንድ ሰው ነው

0
0
ከስዩም ተሾመ ካለፈው ዓመት ጀምሮ በሀገራችን የታየውን አመፅና አለመረጋጋት በማነሳሳት ረገድ ተጠያቂ ናቸው የሚባሉት አካላት ብዙ ናቸው። ግብፅና ኤርትራ፣ ኦነግና ግንቦት7፣ የኒዮሊብራል አራማጆች እና የቀለም-አብዮት አቀንቃኞች፣…ወዘተ። ከእነዚህ ውስጥ እኔ በየትኛው እንደምመደብ ባላውቅም “ሕዝብን ለአመፅ በማነሳሳት” በሚል ወንጀል ተከስሼ ለ82 ቀናት ያህል በእስር ቤት እና በተሃድሶ ስልጠና ላይ ቆይቼያለሁ። በጦላይ በተሰጠኝ የተሃድሶ ስልጠና መሰረት አንድ የተገነዘብኩት […]

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የተዘጋጀ ጉባዬ ጃንዋሪ 21 – 22 2017 በስታንፎርድ ዩንቨርስቲ

0
0
Summit on Ethiopia – Jan 21-22 2017 – at Stanford University The Program Starts Saturday Jan 21st at 08:30AM Be there በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የተዘጋጀ ጉባዬ ጃንዋሪ 21 – 22 2017 በስታንፎርድ ዩንቨርስቲ
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live