Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

አላሙዲ ለሁለት አርቲስቶች በ14 ሚሊዮን ብር ቤት ገዙ

$
0
0
አላሙዲ ለሁለት አርቲስቶች በ14 ሚሊዮን ብር ቤት ገዙ

ሞዴል ሃያት አህመድ በምን ሁኔታ ላይ ትገኛለች? ከ6 ወር ቆይታ በኋላ ሃገር ቤት ስትመለስ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ምን ገጠማት?

$
0
0
ሞዴል ሃያት አህመድ በምን ሁኔታ ላይ ትገኛለች? ከ6 ወር ቆይታ በኋላ ሃገር ቤት ስትመለስ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ምን ገጠማት?

“ከአሜሪካው ሽልማት ይልቅ የኢትዮጵያው ሽልማት ይበልጥብኛል…”ግሩም ኤርሚያስ |ሰሞኑን የሚወሩበትን ነገሮች ምላሽ ሰጥቷል

$
0
0
አርቲስት ግሩም ኤርሚያስ ሰሞኑን በሚወሩበት አነጋጋሪ ጉዳዮች ላይ ከታዲያስ አዲስ ጋር ቃለምልልስ አድርጓል ያድምጡ::

ቱርኮች የሕወሓት ባንኮችን ዕዳ አሸክመው ከኢትዮጵያ እያመለጡ ነው

$
0
0
ቱርኮች የሕወሓት ባንኮችን በዕዳ አሸክመው ከኢትዮጵያ እያመለጡ ነው

ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል – (ሸንጎ)

$
0
0
14-01-2017 የእውነት ተናጋሪው ድምጽ በማይሰማበት፣የውሸታሞች ጩኸት በሚያስተጋባበት ሁኔታ ማንኛው ሃቅ አዘል መልእክት እንደሚናገር ለማወቅ ያዳግታል።በአድማጩ በኩል ብዥታ ይፈጥርና ስበቱ በየአቅጣጫው ለሚያስተጋባው የውሸት ነጋሪት ይሆናል፤የውሸት ነጋሪቱ ቦታውን ሙሉ ለሙሉ ከተቆጣጠረው ደግሞ ይለመድና ከሱ በላይ እውነተኛ ተናጋሪ ያለ አይመስልም።እንደገደል ማሚቶ እያስተጋባ የእውነተኞቹን ድምጽ ይውጠዋል። ለእውነት የቆመው አልሰማም ወይም ተቃውሞ ይወርድብኛል ብሎ ግን ድምጽን ማጥፋት ትክክል አይደለም፤ በሚችሉት […]

በሂውስተኑ ሙሉ ማራቶን መስከረም አሰፋ አሸነፈች |በወንዶች ግማሽ ማራቶን 2ኛ የወጣው ፈይሳ ሌሊሳ ዳግም እጆቹን ወደላይ በማጣመር የኢትዮጵያን ሕዝብ ብሶት አሰማ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በኦሎምፒክ መድረክ 2ኛ በመውጣት እጆቹን ወደላይ በማጣመር በኢትዮጵያ እየተፈጸመ ያለውን የሰብ አዊ መብት ጥሰት ለዓለም ሕዝብ ያሳየው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ዛሬም በሂውስተን አሜሪካ በተደረገ የግማሽ ማራቶን ውድድር ላይ 2ኛ በመውጣት ዳግም የሕዝብን ብሶት እጆቹን ወደላይ በማጣመር አሳይቷል:: በሂውስተን ግማሽ ማራቶን 2ኛ በመውጣት አኩሪ ተግባር የፈጸመው አትሌት ፈይሳ በቀጣይም ከቀነኒሳ በቀለ ጋር በአንድ መድረክ በለንደን […]

ሕወሓት ጭንቀት |በሰራዊት ብዛት የጎንደርን ሕዝብ አሸንፋለሁ ብሎ ማሰብ የማይታሰብ ሆኗል

$
0
0
የህወሓት ጭንቀት ለገሠ ወ/ሃና ወያኔ 17 በትግል 25 ዓመት በመንግሥትነት በጎንደር ህዝብ እና በሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ያደረሰው መጠነሰፊ ግፍ አልበቃ ብሎት ዛሬም ከመቼውም ጊዜ በላይ ግፉን አጠናክሮ ቀጥሎበታል የጎንደር ህዝብ ህውሃት ያደረሰበት ግፍ ሊሸከመው ከሚችለው በላይ ሆኖበት ከህወሓት ጋር እየተፋለመ ይገኛል የወያኔ ወታደር ከጀግኖቹ ጋር በሚያደርገው ውጊያ አይቀጡ ቅጣት እየተቀጣ የጀግኖቹን ብርቱ ግንድ መቋቋም […]

ፈይሳ ሌሊሳ ዛሬ በድጋሚ ታሪክ የሰራበት ቪዲዮን ይዘናል

$
0
0
ፈይሳ ሌሊሳ ዛሬ በድጋሚ ታሪክ የሰራበት ቪዲዮን ይዘናል

አሜሪካ ለህክምና የገባው ሃብታሙ አያሌው ለደጋፊዎቹና ጓደኞቹ የቪዲዮ መልዕክት አስተላለፈ |ይዘነዋል

$
0
0
አሜሪካ ለህክምና የገባው ሃብታሙ አያሌው ለደጋፊዎቹና ጓደኞቹ የቪዲዮ መልዕክት አስተላለፈ | ይዘነዋል

የአቦይ ስብሃት ነጋ የሙስና ወጎች |ክንፉ አሰፋ

$
0
0
  በአሜሪካ ሃገር፤ አንድ ባለስልጣን በሙስና ሲባልግ እስር ቤት ይገባል።  በፊሊፒንስ ሃገር አንድ ባልስልጣን የሙስና ወንጀል ቢፈጽም አሜሪካ ይገባል።  የኛ ሃገር ባለግዜ ግን ሙስና ሲሰራ አሜሪካ እየተመላለሰ ይነግዳል። ለግዜው ልዩነቱ የዚህን ያህል ነው። ገለልተኛ የፍትህ አካል  ባለበት ሃገር፤  ሙስና አፍ አውጥቶ አይናገርም፣  እግር አውጥቶም አይራመድም። አዲሱ ቀልድ፤  “ሙስና አለ፣ ማስረጃ የለም!” በያዝነው “ጥልቅ ተሃድሶ” ዘመን […]

የኢትዮጵያ ፈተናዎችና መፍትሔ መንገዶች አስተያየት |በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር)

$
0
0
መንደርደሪያ፤ በ20ኛዉና 21ኛዉ ክፍለ ዘመን ሌሎች አገሮች ከጊዜ ወደጊዘ በእድገት ጎዳና ወደፊት ሲራመዱ እኛ ሁልጊዜ ወደኋላ ነዉ የምንሄደዉ። ከራሷ ተርፋ ሌሎች አገራትን መመገብ የምትችል ኢትዮጵያ ተመጽዋች ሆና ስትቀጥል ሳይ እጅግ በጣም ያስገርመኛል፤ ያሳዝነኛል፤ ያበግነኛል። የሕዝባችን መከራና ሰቆቃ እየከፋ ሄደ። የአገሪቷ ህልዉና ራሱ በጥያቄ ዉስጥ እየገባ መጥቷል። ለዚህም አላስፈላጊ ሰቆቃ ዛሬ በሥልጣን ላይ ያለዉ የወያኔ/ኢሕአደግ አስተዳደር […]

የስብሃት ነጋና የቤተሰቡ የሙስና ምስጢሮች ወግ

$
0
0
የስብሃት ነጋና የቤተሰቡ የሙስና ምስጢሮች ወግ

“ኢትዮጵያዊ ማንነት የሚባል ነገር የለም!” ያልከው ግለሰብ ኢትዮጵያዊ ማንነት መኖሩን ስለማመንህ

$
0
0
ይድረስ በቅርቡ “ኢትዮጵያዊ ማንነት የሚባል ነገር የለም!” በሚል ባልተሟላ ሃሳብ ወይም አገላለጽ ብዙዎችን በማነጋገር ላይ ለምትገኘው ግለሰብ:- በመጀመሪያ የማክበር ሰላምታዬን ላስቀድም። በመቀጠልም ይህንን ኢትዮጵያዊ ማንነትን በተመለከተ የሰጠኸው ንግግር የሰሙና ከነጉድልቱም ቢሆን ኢትዮጵያዊ ማንነት መኖሩን በራሳቸው መኖር እርግጠኛ የሆኑ ብዙሃን ወገኖችህ ሁሉ በትዝብት አነጋገርህን እንድትስታካክል ሲነገሩህ ምንም የምታስተካክለው ነገር እንደማይኖር ስትናገር መቆየትህ የሚታወስ ነው። ከዚያም ብዙዎች […]

ከአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ በስዊድን ስቶክሆልም ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን የቀረበ ጥሪ

$
0
0
በስዊድን ስቶክሆልም ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን የቀረበ ጥሪ – ከአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ

የማናውቀው ታሪካችን |ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም

$
0
0
ጥር 2009 (ከህንድ) ታሪካችንን ባለማወቃችን ሁሌም ወደኋላ በመገስገስ ላይ እንገኛለን፤ ሰሞኑን አንዳንድ ዜና መዋዕሎችን ማንበብ ጀምሬ እስካሁን አራት ያህል አንብቤአለሁ፤ ከዚህ በፊት እየተንገዳገድሁ በግዕዝ አንብቤአቸዋለሁ፤ ዛሬ የሲራክ አሳታሚ ድርጅት በአማርኛ እያሰተማቸው በመሆኑ ምስጋና ይድረሰውና ሳልንገዳገድ በአማርኛ እያነበብሁ ነው፤ በዚህ ንባቤ ውስጥ አንዳንድ ያገኘኋቸው ሀሳቦች ስለራሳችን ያለን እውቀት ምን ያህል ጎደሎ መሆኑን የሚያሳዩ ናቸው፤ ለዛሬው ሁለት […]

ሁለቱ አርበኞች ሳይጋጩ እንዲኖሩ |ገለታው ዘለቀ

$
0
0
በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ህይወት ውስጥ ሁለት ዓይነት የአርበኝነት ስሜቶች ገዝፈው ወጥተዋል። በርግጥ በአንድ ሃገር ውስጥ የተለያዩ የአርበኝነት ስሜቶች መፈጠራቸው በራሱ የሚያመጣው ችግር የለም። በአንድ ማህበረሰብ ወይም አገር ውስጥ የአርበኝነት ስሜቶች በተለያየ መንገድ መገለፃቸው የሚያመጣው ችግር የለም ብቻ ሳይሆን ዜጎች የአርበኝነት ስሜት ሲይዛቸው ይህንን ስሜት በነፃነት የሚገልፁበትን መስመር መዘርጋት ዴሞክራሲያዊ አስተሳሰብ ነው። በዚህ በዛሬው ፅሁፍ ውስጥ በኢትዮጵያ […]

“በአማራ ጉዳይ ያልተስማሙ እንዴት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ሊስማሙ እንደሚችሉ አይገባኝም”–ዶ/ር መላኩ ተገኝ

$
0
0
ዶ/ር መላኩ ተገኝ፤ ስለ የብሔር ጥያቄ በኢትዮጵያ አነሳስና የተማሪዎችን ንቅናቄ ሚና አስመልክተው “ኢትዮጵያ ውስጥ ብሔራዊ ጭቆና እንጂ የብሔር ጭቆና አልነበረም” የሚለውን አተያይ አልጋራም ያሉበትን ክፍል አንድ ቃለምልልስ ከቀናት በፊት አስተናግደን ነበር:: ኤስቤኤስ ራድዮ በክፍል ሁለትም ወቅታዊ ጥያቄዎችን አንስቶላቸው እርሳቸውም መልሰዋል:: ያድምጡትና አስተያየትዎን ይስጡ::

የጠቅላይ ሚኒስቴር ሐይለማርያም ንግግርና እንደምታው |ከጊዜው ደረሰ

$
0
0
ጠቅላይ ሚኒስቴር ሐይለማርአም ደሳለኝ ከታላንት ወዲያ ፓርላማ ተገኝተው በሰጡት ሀተታ፣ ባልተለመደ ሁኔታ የስርአቱን ጠንካራነት ደግመው ደጋግመው አንስተዋል፡፣ለወትሮ የሚፎክሩት በኢኮኖሚ አደግን ተመጠቅን በዴሞክራሲም ተንበሸበሽን በማለት ነበር ። አሁን ታዲያ ለምን ስለስርአቱ ጥንካሬ መናገር ላይ አተኮሩ ብሎ መጠየቅና ሁኔታውን መተንተን ሁሉም ኢትዮጵያዊ በቀላሉ የሚረዳው ቢሆንም አንድ ሁለት ነገር ልሰንዝር፡ለመሆኑ ለምንድነው ደግመው ደጋግመው ስርአቱ ጠንካራ ነው የሚሉት? የህወሀት/ኢህአዴግ […]

ንቃተ ህሊና ያላቸዉን ዜጎችን የማጥፋት ዘመቻ:- ዶ/ር ጋሹን እንደ ማሳያ |ሸንቁጥ አየለ

$
0
0
ኢትዮጵያ በታላቅ መከራ ዉስጥ ወድቃለች::በብዙ አስር ሽህ የአማራ እና የኦሮሞ ወጣቶች እና ምሁራን ንቃተ ህሊናቸዉ የዳበረ ሆነዉ ስለተገኙ ብቻ በየእስር ቤቱ በከፍተኛ መከራ ዉስጥ እንዲማቅቁ እየተደረገ ነዉ::የቁጥር መበላለጥ ካልሆነ በቀር በርካታ ኢትዮጵያዉያን ወጣት እና ምሁራን አለ ወንጀላቸዉ በከፍተኛ መከራ ዉስጥ እየማቀቁ ነዉ::ከሶማሌ መሆን : ከጋምቤላ መሆን: ከኮንሶ መሆን ወይም ከአፋር መሆን ይሄን መከራ እና የአንባገነንነት […]

Hiber Radio: ሕወሓት በአዜብ መስፍን በኩል በመተማና በሌሎችም የአማራ አካባቢዎች በቤ/ክ ስም ሕዝቡን ለመከፋፈል እየሰራ ነው |ተጨማሪ ሚሊሻዎችን አሰልጥኖ ሕዝቡን እርስ በርሱ ሊያዋጋ ነው

$
0
0
የህብር ሬዲዮ ጥር 7 ቀን 2009 ፕሮግራም ዶ/ር ኤርሚያስ አለሙ ከኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ አመራር አንዱ በዋሽንግተን ሶስት የአንድነት ድርጅቶች ጠርተውት የነበረውን የምክክር ጉባዔ በተመለከተ ከህብር ተጠይቀው ከሰጡት ማብራሪያ የተወሰደ( ክፍል አንድን ያድምጡት) አቶ ስለሺ ጥላሁን የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ም/ቤት የወቅቱ ሊቀመንበር ስለ ዋሽንግተኑ የምክክር ጉባዔ ላይ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ክፍል አንድን ያዳምጡት) አክቲቪስት […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live