Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የአማራ ሃኪሞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ዶክተር ጋሹ ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ተዛወረ

$
0
0
ለገሠ ወ/ሃና የአማራ ሃኪሞች ማህበር ፕሬዚዳንት ዶክተር ጋሹ ክንዱ ከባህርዳር ፓሊስ ጣቢያ አ.አ. ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ እንደወሰዱት ዛሬ ታህሳስ 5/2009 ዓም እንዲጠይቁ የላኳቸው ሰዎች አረጋግጠዋል በአካል ማግኘት ባይቻልም እዛ ለመኖሩ ምርመራ ላይ ስለሆነ ማየት አትችሉም ብለው ስንቅ ተቀብለዋል:: ወጣቱ ሀኪም ዶክተር ጋሹ ክንዱ ሀሙስ ታህሳስ 27 /2009 ዓም ባህርዳር ከተማ ተይዞ እዛው ባህርዳር 9ኛ ፓሊስ […]

ጎንደር ላይ ታስራ የከረመችው አክቲቪስት ንግስት ይርጋ የሽብር ክስ ተመሰረተባት

$
0
0
በአማራ ክልል የተቀሰቀሰውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ ጎንድር ውስጥ ለእስር ተዳርጋ ወደ ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ተዛውራ ከአራት ወራት በላይ ያሳለፈችው አክቲቪስት ንግስት ይርጋና ሌሎች አምስት ሰዎች የሽብር ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ የፌደራል አቃቤ ህግ ታህሳስ 28/2009 ዓ.ም በጻፈውና ለተከሳሾች ጥር 1/2009 ዓ.ም እንዲደርሳቸው በተደረገው የክስ ቻርጅ ላይ እንደተመለከተው ንግስት ይርጋ ‹‹ከአርበኞች ግንቦት ሰባት የሽብር ድርጅት ጋር ግንኙነት በመፍጠር፣ […]

ጎንደር ሰላም የለም |አፈሳው ተጠናክሮ ቀጥሏል |በርካታ ሰራዊት የጫኑ ወታደሮች ወደ ጎንደር እየገቡ ነው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) “ጎንደር በውጥረት ውስጥ ናት:: በሕወሓት መንግስት የዘር ማጥፋት ታውጆባታል:: የታሰሩ ዋና ዋና አክቲቭስቶችም በድብቅ ከጎንደር ተጭነው ወደ አዲስ አበባ ማስቃያዎች እየተወሰዱ ነው:: ሕዝቡ ግን ከነሙሉ ልቡ የሕወሓትን መንግስት ለመፋለም ቆርጦ እንደተነሳ ነው::” ይላሉ ዘ-ሐበሻ ያነጋገረቻቸው የጎንደር ነዋሪ ምንጫችን:: ሰሞኑን የነበረው አፈና ቀጥሎ በመዋል በዛሬው ዕለት በጎንደር የመንግስት መስሪያ ቤትና በግል መስሪያ ቤቶችም ተቀጥረው የሚሰሩ […]

ኮማንድ ፖስቱ በጎንደር የሚከበረው የጥምቀት በዓል ላይ አደጋ ሊደርስ እንደሚችል ገለጸ |ሕዝቡ ሕወሓት በጥምቀት በዓል ላይ ልክ እንደ ኢሬቻው ዓይነት ፍጅት ሊፈጥር ነው እያለ ነው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ሰሞኑን በጎጃም እና በጎንደር በደረሱ የቦምብ ጥቃቶች ሆን ብሎ በመፈጸም የሚከሰሰው የሕወሃት መንግስት የሚያዘው ኮማንድ ፖስት ጥቅምት 11 በሚከበረው የጥምቀት በዓል ላይ ጥቃት ሊፈጸም እንደሚችል አስታወቀ:: በጎንደር ሰላማዊው ሕዝብ የዘንድሮውን የጥምቀት በዓል በቤቱ ለማሳለፍ ውስጥ ለውስጥ እየተነጋገረ ባለበት በዚህ ወቅት ሕዝቡ የትግራይ ነጻ አውጪው መንግስት በቢሾፍቱ ኢሬቻ በዓል ላይ የፈጸመው ዓይነት የዘር ማጥፋት አሸባሪዎች […]

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ፕሮጄክት ወርሃዊ ሰብአዊ መብት ላይ ያተኮሩ ኩነቶች

$
0
0
* በእነ ጉርሜሳ አያኖ የክስ መዝገብ ምስክር መሰማት ቀጥሏል። አቃቤ ህግ ክሱን ያስረዱልኛል ያለቸው ምስክር በግንደበረት አመፅና ሁከት ተነስቶ ንብረት እንደጠፋ የተናገሩ ሲሆን በነጉርሜሳ አያኖ የክስ መዝገብ ካሉት 22 ተከሳሾች ውስጥ አንዳቸውንም እንደማያውቁ ገልፀል። የኦሮሞ ፌደራሊስ ኮንግረስ ምክትል ሊቀመንበርን ጨምሮ 22 ተከሳሾችን በሽብር የከሰሰው የፌደራሉ አቃቤ ህግ ክሱን ያስረዱልኛል ያላቸውን ምስክሮች ማስደመጥ ቀጥሏል። የፌደራሉ ከፍተኛ […]

በጎንደርና ጎጃም ሕዝብ ላይ በአዲስ መልክ የታወጀውን የሕወሓት የደም ማፍሰስ እና የዘር ማጥፋት ዘመቻ የማይቃወም ኢትዮጵያዊ ካለ የህዝቡ ደም በእጁ ላይ እንዳለ ይወቅ!

$
0
0
በጎንደር እና ጎጃም ሕዝብ ላይ በአዲስ መልክ የታወጀውን የሕወሓት የደም ማፍሰስ እና የዘር ማጥፋት ዘመቻ የማይቃወም ኢትዮጵያዊ እና የኢትዮጵያ ክፍል የህዝቡ ደም በእጁ ላይ እንዳለ ይወቅ! (የጉዳያችን ማሳሰቢያ)  ጉዳያችን / Gudayachn | www.gudayachn.com የኢትዮጵያውያን ደም በከንቱ ሲፈስ እንዳላዩ ሆኖ ማለፍ በየትኛውም የኢትዮጵያ ጫፍ የሚገኝ ኢትዮጵያዊ ተግባር ሊሆን አይችልም። ጉዳዩ በዝምታም፣በቀጥታ እና በተዘዋዋሪ መንገድ የሕዝቡ ደም ሲፈስ […]

ለፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ – (ክፍል ሁለት)

$
0
0
  ውድ ፕሮፌስር ጌታቸው ኃይሌ፡ “ለውድ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ፣ የውውይቱ መንስኤ” በእሚል ርእስ ባለፈው ሳምንት ያቀረቡአቸውን  የትዕቢት ናዳዎችን፣ የብስጭት ውርጅብኞችንና የመከላከያ እሩምታዎችን ንቄ ትቼ፣ በእርስዎ ደረጃ ዝቅ ላለማለት ስል ከነሱ ውስጥ መልስ መስጠት ያለብኝን ብቻ በመጀመሪያ እሰጥና ወደ ቀድሞ ጥያቄዎቾ እመለሳለሁ፡፡ መልሶቼ ሁሉ ተደምረው የሌሎቹንም ግለሰቦች ሁሉ ጥያቄዎች ይመልሳሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ በጥንቃቄና በቀና ልብ […]

“በኢትዮጵያ የነገሰው ድርጅታዊ ምዝበራ ዋናዎቹን ሙሰኞች የማይነካና ከሕግ በላይ ስለሆኑ ስርዓቱ ካልተለወጠ መፍትዬ አይመጣም…”ዶ/ር አክሎግ ቢራራ የቀድሞ ዓለም ባንክ የኢኮኖሚ አማካሪ 

$
0
0
<…በሕወሃት የሚመራው መንግስት የመሰረተው የዘረፋ ስርዓት በይስሙላ የሙስና ዘመቻ መፍትሄ አያመጣም። መፍትሄው ለአገሪቱ ዋነኛ ችግር የሆነው ዘራፊው እና የዘረፋ ስርዓቱን የመሰረተው ሲወገድ ብቻ ነው። በኢትዮጵያ ሕዝብ ስም ከመጣው ብድርና ዕርዳታ ከፍተናውን ቁጥር ዘርፎ ከአገር ያሸሸ ስርዓት መፍትሄ ሊያመጣ አይችልም ዘረፋው አገሪቱንና ሰፊውን ሕዝብ የሚአደኸይ ከፍተኛ አለመረጋጋትና ብጥብጥ የሚአስከትል ነው  …>  ዶ/ር አክሎግ ቢራራ የዓለም ባንክ የቀድሞው […]

ሃላፊነት የጎደለውና ሞያዊ ያልሆነ ስራ በመረራስ አማን በላይ ና በዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ

$
0
0
የጣናዉ ከምድረ አዉሮፓ ባላፉት ሳምንታት (ወራት) ከሀገራችን ፖለቲካ ጎን ለ ጎን ሰዉን ያወያየ ና ያከራከረ በዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ የተጻፈዉ “የኦሮሞ እና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ” መጽሃፍ ነው። ቅጥ ላጣው የሀገራችን ፖለቲካ ካለው በጎ አስተዋጾ በመነሳት የመጽሃፉን መልክት ና ይዘት የወደዱ ና የተቀበሉት ብዙ ናቸው። ጥቂቶች ትንሽ እልፍ ብለው መጽሃፉ ዉሸት ቢሆንሰ ምን ክፋት አለው? ዞሮ […]

በአውስትራሊያ በባለቤቷ ሕይወቷ የተቀጠፈው የውባንቺ አሳዛኝ ሕይወትና እየባሰ የመጣውን የቤት ውስጥ አመጽን ለመቀነስ የተቀየሰ ስልት

$
0
0
ኤስቢኤስ ራድዮ አውስትራሊያ ውስጥ በመጤ ማህበረሰብ ውስጥ የቤት ውስጥ አመጽ (ዶመስቲክ ቫየለንስ) እየተባባሰ ነው ይለናል:: “በአውስትራሊያ በባለቤቷ ሕይወቷ የተቀጠፈው የውባንቺ አሳዛኝ ሕይወትና እየባሰ የመጣውን የቤት ውስጥ አመጽን ለመቀነስ የተቀየሰ ስልት” በሚል ያቀረበው ዘገባ እየተሰራ ያለውን ሥራ ያስቃኛልና ያድምጡት::

“የብሄር ጥያቄ የተነሳው ዋለልኝ ስለጻፈው አይደለም፤ ብሔራዊ ጭቆና እንጂ የብሔር ጭቆና አልነበረም የሚለውን አልጋራም”–ዶ/ር መላኩ ተገኝ

$
0
0
ዶ/ር መላኩ ተገኝ፤ ስለ የብሔር ጥያቄ በኢትዮጵያ አነሳስና የተማሪዎችን ንቅናቄ ሚና አስመልክተው ይናገራሉ። “ኢትዮጵያ ውስጥ ብሔራዊ ጭቆና እንጂ የብሔር ጭቆና አልነበረም” የሚለውን አተያይ አልጋራም ይላሉ። ዶ/ር መላኩ የቀድሞው የኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ ተሳታፊና “State and Civil Society, Ethiopia’s Development Challenges” መጽሐፍ ደራሲ ናቸው። ከኤስቢኤስ ራድዮ ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ ያድምጡት:-

የአላሙዲና የሌሎች ባለሃብቶች ድርጅቶችና ሆቴሎች በባህርዳር ሰራተኞችን እየቀነሱ ነው

$
0
0
ከአያሌው መንበር ባህር ዳር ውስጥ ያሉ የግል ተቋማት በተለይም ሆቴሎች ሰራተኞቻቸውን እየቀነሱ ነው።ገቢ የለንም በሚል ምክንያት የእነ አላሙዲ ሪዞርትን ጨምሮ ሌሎች ስመጥር ሆቴሎች ሰሞኑን ብዙ ሰራተኞች ቀንሰዋል። ይህ አማራውን ከስራ ውጭ በማድረግ ለዕለት እንኳን የሚበላው በማሳጣት ለህወሃት ተገዥ ይሆን ዘንድ የማጥቂያ መንገድም ነው። በርካታ የአማራ ወጣቶች በስራ አጥነት እየተሰቃዩ የቤተሰብ ሸክም በሆኑበትና አማራጭ አጥተው በህገ […]

ጤናዎን ጠብቀው ዶክተር ጋር እንዳይመላለሱ የሚያደርጉ 7 የአትክልትና ፍራፍሬ ዓይነቶች |ቪድዮ

$
0
0
ጤናዎን ጠብቀው ዶክተር ጋር እንዳይመላለሱ የሚያደርጉ 7 የአትክልትና ፍራፍሬ ዓይነቶች | ቪድዮ

ጥምቀት 2009 በጎንደር በአጥቢያ ቤተክርስቲያን እንጂ በአደባባይ እንዳይከበር የቀረበ ጥሪ

$
0
0
ወያኔ ኢህአዴግ አሁን ከሚገኝበት የቅዠት መፍጨርጨር እንደነዚህ ያሉ በዓላትን በግብረ በላዎቹ አዘጋጅነት እንዲከበሩ በማድረግ ለእድሜው ማራዘሚያ ለመጠቀም እንጅ ለኢትዮጵያዊያንም ሆነ ለኢትዮጵያ በማሰብ አይደለም። ወያኔ ከመነሻው ኢትዮጵያን በተለይ ኢትዮጵያ ማለት አማራ ነው በሚል የተንሸዋረረ አስተሳሰብ አማራን በቀንደኛ ጠላትነት በመፈረጅ የአማራ ዘርን በማያወላውል ጭካኔ ለማጥፋት ያለ አቅሙን እየተጠቀመ ይገኛል። ሞረሽ አማራ ምስጋና ይድረሳቸውና እኛ ከምናውቀው በመጨመር መረጃን […]

በነከድር መሃመድ መዝገብ እስከ 5 ዓመት የተፈረደባቸው 10 ሙስሊሞች ወደ ዝዋይ ተወሰዱ

$
0
0
ዘጋቢ አብዱረሂም አህመድ የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኡስታዝ አቡበክር አህመድ ጨምሮ በሱ መዝገብ የተከሰሱት 29 ኡስታዞችን ከእስር በሃይል ልታስፈቱ ነበር፣በታላቁ አንዋር መስጅድ እና በፒያሳ ኑር መስጅድ ህዝበ ሙስሊሙ ሲያደርገው በነበረው ተቃውሞ ተሳትፋችሃል፣ድምፃችን ይሰማ የሚል ወረቀት በትናቹሃል፣መንግስት በሃይማኖታችን ጣልቃ ገብቱዋል ብላቹሃል በማለት በሃሰት የተከሰሱት የአዲስ አበባ እና የጅማ ወጣቶች የካንጋሮ ፍርድ ቤት ከ 4 […]

ዓለም አቀፍ ክርስትና ጥናት ማዕከል በዓለም ላይ በየስድስት ደቂቃው አንድ ክርስቲያን ይገደላል አለ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ዓለም አቀፍ ክርስትና ጥናት ማዕከል (The Center for Study of Global Christianity) ባወጣው የ2016 አጠቃላይ ሪፖርት በየ 6 ደቂቃው አንድ ክርስቲያን እንደሚገደል አስታወቀ:: እንደ ሪፖርቱ ገለጻ ከሆነ በ2016 ዓ.ም: – 90,000 ክርስቲያኖች በእምነታቸው ምክንያት ተገድለዋል:: – በየ ስድስት ደቂቃው አንድ ክርስቲያን ይገደላል:: – 63.000 ክርስቲያኖች በአፍሪካ ውስጥ በነነሱ የጎሳ ግጭቶች ውስጥ ሞተዋል:: – 27,000 […]

በማንነት ፖለቲካው ምስቀልቅል የአማራ ብሔረተኛነት ተጽዕኖና ተግዳሮቶቹ |የሱፍ ያሲን

$
0
0
1. አማራ ከሰኔ (1983) ኮንፊረንስ እስከ ጥቅምት (2009) ስብሰባ አማራ ወያኔ ኢሕዴአግ በጠራው የአዲስ አበባ 1983ቱ (1991) የሰኔ ኮንፊረንስ አልተወከለም ነበር። በቅርቡ በዋሽንግተኑ የጥቅምት 2009 (2016) በኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅናቄ (ኢሃን) ስብሰባ ላይም አልተወከለም ተባለ። በሁለቱም ስብሰባዎች አማራ ተገቢ ውክልና አላገኘም ነው አንዱ ቅሬታው። በመጀመሪያው ኮንፊረንስ ውክልና የተነፈገው በብሔረሰቡ ስላልተደራጀ ነው የሚል ምክንያት ነበር በኮንፈረንሱ አዘጋጆች […]

የትግራይ ተወላጆች “በጦርነት ሳቢያ ለተጎዳችው” ትግራይ የኢትዮጵያ ህዝብ ካሳ ይከፍል ዘንድ ጠቅላይ ሚኒስቴሩን ጠየቁ

$
0
0
(አቻምየለህ ታምሩ) የጉድ አገር! “ጉዳዩ ያሳሰባቸው የትግራይ ተወላጆች” የበታችነት ስሜቱን “በወታደራዊ የበላይነት” ለማሳየት ወያኔ ከቀድሞው አሳዳሪው ከሻዕብያ ጋር ባደረገው የእብሪት ጦርነት ሳቢያ “ለተጎዳችው” ትግራይ የኢትዮጵያ ህዝብ ለትግራይ ካሳ ይከፍል ዘንድ ጠየቁ። ለወያኔ ኪሳራ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲከፍል የሚጠየቅባት አገር! ግፈኞች! የጠያቂዎቹ መቆርቆር ግላዊ ሳይሆን ሰብዓዊ ቢሆን ኖሮ ማቅረብ የነበረባቸው አቤቱታ ግፈኛው የወያኔ አገዛዝ የበታችነቱ ወይም መንፈሰ […]

በአንድ ሕፃን ላይ በተፈጸመ የሕክምና ስህተት ሳቢያ ከ3.2 ሚሊዮን ብር በላይ ካሳ ተፈረደ ::

$
0
0
ዮሐንስ ዘውዱ ዓይናለም የተባለ የአራት ዓመት ሕፃን ለቀዶ ሕክምና ጥር 14 ቀን 2007 ዓ.ም. በየካቲት ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ገብቶ በተፈጠረ የሰመመን መድኃኒት አሰጣጥ ስህተት (ቸልተኝነት) ምክንያት፣ የአካል መጉደል እንዲደርስበት ማድረጋቸው የተረጋገጠባቸው ሆስፒታሉና የሕክምና ባለሙያው ከ3.2 ሚሊዮን ብር በላይ ካሳ እንዲከፍሉ ተፈረደባቸው፡፡ የሕፃን ዮሐንስ ዘውዱ ወላጆች አቶ ዘውዱ ዓይናለምና ወ/ሮ ጥሩወርቅ ገብረ መስቀል፣ ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ […]

ዛሬ ወደ ዝዋይ የተዘዋወረው ጋዜጠኛ ካሊድ ሙሀመድ ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ያስተላለፈው መልዕክት –“የአንድ ብሔር የበላይነት አገዛዝ እስኪያበቃ ትግሌ ይቀጥላል”

$
0
0
ከጋዜጠኛ ካሊድ ሙሀመድ ከቂሊንጦ ታህሣስ 25/2009  ይድረስ ፍትህን ለተጠማችሁ፣ ፍትሃዊ ስርአት ናፋቂ ለሆናችሁ፣ለትክክለኛ ዲሞክራሲያዊ ስርአት ምስረታ የአበኩላችሁን አስተዋጾ እያበረከታችሁ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን  ይድረስ የሀይማኖት ነፃነታችሁን ለተነፈጋችሁና የተጣሰባችሁን የእምንት ነፃነት ለማስመለስ በትግል ላይ ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ፡፡  ይድረስ አንባገንናዊው የወያኔ ስርአት በህዝባችን ላይ እያደረሰ የሚገኝውን በደል በማጋለጥ ሞያዊና የዜግነት ግዴታችሁን እየተወጣችሁ ለምትገኙ ጋዜጠኞች ፡፡ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live