Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የጥምቀት በአል በጎንደር አሳሳቢ ሆኗል!

$
0
0
የሚከተሉት ከጎንደር ህዝብ የተሰባሰቡ ሃሳቦች ናቸው! ለተመሳሳይ ውሳኔ መልእክቱ ለጎጃም ህዝብም ተልኳል! #ወያኔ ህዝብ ላይ ጉዳት ለማድረስ ሊጠቀምበት ይችላል። #የጎንደር የሃይማኖት አበው ሊቃውንት በጎንደር ታሪክ መስቀል አደባባይ እንዳይከበር የወሰኑት ለህዝቡ ደህንነት ብለው ነው! #መንገድ ጠርገው ምንጣፍ አንጥፈው ታቦት የሚያጅቡት ወጣቶች በጅምላ ታስረው እንዴት በአል ይከበራል?! በየመንገዱ የፈሰሰውን የወገኖቻችንን ደም እረግጠን አንሄድም። #በቱሪስት ድርቅ የተመታውና ጎንደር […]

የቤንሻንጉል ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ በአንባገነኑ የወያኔ መከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት አደረሰ

$
0
0
(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ) የቤንሻንጉል ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ በአንባገነኑ የወያኔ መከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት አድርሷል በታህሳስ ወር ተከታታይ ቀናት ወያኔ ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ብሎ በሚጠራው አካባቢ ጋማድ በተባለ ልዩ ቦታ የቤንሻንጉል ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ በህወሓት መሳሪያ አንጋቾች ላይ በከፈቱት ድንገተኛ ጥቃት 13 የወያኔ ሰራዊቶች ሲገደሉ ከ8 በላይ የቆሰሉ ሲሆን በርካታ የነፍሶከፍና የቡድን መሳሪያ መማረካቸውን […]

ጎንደር ኢንታሶል ሆቴል የተፈጸመው የቦምብ ጥቃት ሆን ተብሎ በሕወሓት የተቀናበረ ነው | 4 ሰዎች ሞተዋል

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በጎንደር ኢንታሶል ሆቴል የተፈጸመው የቦምብ ጥቃት ሆን ተብሎ በሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ መንግስት የተቀነባበረ መሆኑን የደህንነት ምንጮች አስታወቁ:: ከዚህ ቀደም ሕወሓት የሚመራው መንግስት አንዲትን የትግራይ ተወላጅ ወደ አማራው ክልል በመላክ ገበያ ልታወድም ስትል በሕዝብ መያዟ የማይዘነጋ ሲሆን አሁን በኢንታሶል ሆቴል የተፈጸመውም የቦምብ ጥቃት ሆን ተብሎ የተደረገ እንደሆነ ምንጮቹ አስታውቀዋል:: በጎንደር አማራው እያደረገው ያለውን ትግል […]

ዶ/ር ታዬ ወልደሰማያት፣ በአሥራ አንደኛው ሰአት |ይገረም አለሙ

$
0
0
ዶ/ር ታየ ወልደሰማያትን ቢያንስ በሁለት ጉዳይ የማያውቃቸው ያለ አይመስለኝም፡፡ በኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ፕሬዝዳንትነታቸውና ለአጭር ግዜም ቢሆን የቅንጅት ዓለም አቀፍ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት የነበሩ በመሆናቸው፡፡ ከእነዚህ ሥልጣናቸው ከተነሱ በኋላ ግን ላለፉት ሰባት ዓመታት የሚወራውና በጥርጣሬ የሚነገረው ከግምት ሳይገባ በአደባባይ አይተናቸው ሰምተናቸው አናውቅም፡፡ ሰሞኑን ግን በዋሽንግተን ዲስ በአንድ መድረክ ብቅ ብለዋል፡፡ ይሄ ብቅታቸው በሶስት መንገድ መነጋገሪያ ሊሆን […]

ወታደራዊ ደህንነቱ እና ብሔራዊ ጥብቅ መረጃዉ |የወያኔ ደህንነት እየተሽመደመደ ነው

$
0
0
ከልዑል ዓለሜ በወታደራዊ አስተዳደር ቀኝ ግዛት ስር የወደቀችዉ ሐገራችን ኢትዮጵያ ብሄራዊ ደህንነቷ በመሽመድመድ ላይ ይገኛል። ለዚህ ዉድቀት ከፍተኛዉን ሚና እየተጫወቱ የሚገኙት ወታደራዊ ደህንነቱና ብሔራዊ መረጃዉ የእርስ በእርስ ሽኩቻ ተጠቃሽነቱን ይይዛል። በጌታቸዉ አሰፋ የበላይነት የሚመራዉ ብሔራዊ መረጃ ላለፉት 25 አመታት በአጠቃላይ ሐገራዊ ምስጢር ጉዳዬች ላይ ይሰራ የነበረ ከመሆኑ ባሻገር በሐገር መከላከያ ሰራዊት ዉስጥ ድንበር ዘለል እና […]

ናዚ-ጀርመኒ ለ20ኛው መቶ ክ/ዘመን በጀርመን ሲነፃጸር ወያኔ/ህወሃት ለ21ኛው ክ/ዘመን በኢትዮጵያ

$
0
0
ወልደአብ ደንቡ (12 ጄንዋሪ 2017) ጀርመን የተልያዩ ዘሮች(races) ፣ቋንቋዎች ፣ባህሎች ፣እምነቶች ፣ፖለቲካዊ  አስተሳሰቦች ወዘተ..የነበራቸው ስዎች እንድ አንድ ሕዝብ የሚኖሩባት አገር ነበረች  ፤ ከ 1933 -1945 ዓ.ም ሂትለር የፋሺዝምና የናዚዝም የፖለቲካ ርዕዮቶችን መሥርቶና ተጠቅሞ -ጀርመንን ለመግዛትና ዓለምን በቁጥጥሩ ሥር የማድረግ ሙከራ ሲጀምር- መጀመርያ ያነጣጠረው የአርያን ደም(Arayan genetic make up) የላቸውም  ወይም እነዚያ (the other) በሚላቸው ጀርመናውያን […]

የዘንድሮው የገና በዓል አከባበር በኢትዮጵያዊያኖች እና በተቀረው ዓለም ዘንድ ሲዳሰስ |ልዩ ጥንቅር –በታምሩ ገዳ

$
0
0
የዘንድሮው የገና በዓል አከባበር በኢትዮጵያዊያኖች እና በተቀረው ዓለም ዘንድ ሲዳሰስ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

ማንነትና የብሄር ማንነት መገለጫ መርሆዎች

$
0
0
የኢትዮጵያውያን የጋራ ማንነትና የብሄር ማንነት መገለጫ መርሆዎች በኢትዮጵያ ጥናት ምርምርና ፓሊሲ ኢንስቲትዩት (EDF/ ERPI) ተዘጋጅቶ የቀረበ ፅሁፍ ጥር, 2017 ዋሽንግተን ዲሲ USA መግቢያ በኢትዮጵያውያን የውይይት መድረክ EDF (Ethiopian Dialogue Forum) የኢትዮጵያ ጥናት ምርምርና ፓሊሲ ኢንስቲትዩት ERPI ( Ethiopian Research and Policy Institute) ከተቋቋመባቸው ዓላማዎች መካከል አንዱ በኢትዮጵያ የፓለቲካ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ህይወት ውስጥ ምላሽ ያጡና ግልፅነት […]

ሰሜን ጎንደር ወልቃይት ጠገዴ ግንባር ከትግራይ የተነሳ ሃይል ተደመሰሰ | 16 ሙቶ ብዙ ቆሰለ |ገዱ አንዳርጋቸው በወታደሮች ታጅቦ ደባርቅ ይገኛል

$
0
0
የሙሉነህ ዮሐንስ ዘገባ ከትግራይ በሽራሮ በኩል ተከዜን ተሻግሮ ወደ ወልቃይት ጠገዴ ይጓዝ የነበረውን የወያኔ ወታደራዊ ኮንቮይ አድፍጠው የቆዩ የአካባቢው ጀግኖች ከፋኞች ድባቅ መተውታል። እጅግ የሚያስደስተው ደግሞ ወያኔ ይጠቅሙኛል ብሎ ያሰባቸው ያካባቢ ሚሊሺያ ታጣቂወች ከህዝቡ ጋር አብረው ተሰልፈው የወያኔ ሃይል መውጫ እንዳያገኝ አድርገው ቀጥተውታል። በደረሰን መረጃ መሰረት 16 ወያኔ ተገሎ ወደ 30 ሲቆስል ብዛት ያለው ቀላልና […]

የ20ኛው ክ/ዘመን ናዚ በጀርመን ከ21ኛው ክ/ዘመን ህወሃት/ወያኔ በኢትዮጵያ ጋር ሲነጻጸር

$
0
0
በወልደአብ ደንቡ  ጀርመን የተልያዩ ዘሮች(races) ፣ቋንቋዎች ፣ባህሎች ፣እምነቶች ፣ፖለቲካዊ  አስተሳሰቦች ወዘተ..የነበራቸው ስዎች እንድ አንድ ሕዝብ የሚኖሩባት አገር ነበረች፤ ከ 1933 -1945 ዓ.ም ሂትለር የፋሺዝምና የናዚዝም የፖለቲካ ርዕዮቶችን መሥርቶና ተጠቅሞ -ጀርመንን ለመግዛትና ዓለምን በቁጥጥሩ ሥር የማድረግ ሙከራ ሲጀምር- መጀመርያ ያነጣጠረው የአርያን ደም(Arayan genetic make up) የላቸውም  ወይም እነዚያ (the other) በሚላቸው ጀርመናውያን ላይ ነበር። ፋሺምና ናዚዝም- […]

የኢትዮጵያ የረጅም ርቀት ፈር ቀዳጅ የሆኑት አንጋፋው አትሌት ሻለቃ ባሻ ዋሚ ቢራቱ ዛሬ 100ኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን አከበሩ።

$
0
0
ሰለሞን ገ/መድህን የኢትዮጵያ የረጅም ርቀት ፈር ቀዳጅ የሆኑት አንጋፋው አትሌት ሻለቃ ባሻ ዋሚ ቢራቱ ዛሬ 100ኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን አከበሩ። አትሌት ዋሚ ባደረጉት ውድድሮች 30 የወርቅ፣ 40 የብርና 10 የነሐስ ሜዳሊያዎችን አስገኝተዋል። አበበ ቢቂላ ወደ ሩጫ እንዲገባና በማራቶን ለኢትዮጵያ ሁለት ወርቅ እንዲያስገኝም የአትሌት ዋቢ ድጋፍ ከፍተኛ ነበር። የአበበ ቢቂላ አሰልጣኝ ሆነውም ሰርተዋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ካፒታል ለማሳደግ ሲባል ህግ ሊወጣ ነው ተባለ

$
0
0
BBN News | የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ካፒታል የሚያሳድግ አዲስ የቦንድ ሽያጭ ህግ ሊወጣ መሆኑ ተነገረ፡፡ ባንኩ የተከፈለ ካፒታሉን ወደ 40 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ፣ የ26.5 ቢሊዮን ብር የመንግሥት ዕዳ ሰነድ (ቦንድ) ሽያጭ እንዲጀምር የሚያስችለው ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ የቀረበ ሲሆን፣ በቀጣይነትም ይጸድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ለማወቅ ተችሏለ፡፡ ረቂቅ ሰነዱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሁን ያለውን 13.5 ቢሊዮን ብር የተከፈለ […]

ሂውማን ራይትስ ስለኢትዮጵያ የ2016 ሁኔታ ጠቅለል ያለ ሪፖርት አወጣ |ይዘነዋል

$
0
0
እ.ኤ.አ. ከህዳር 2015 ዓ.ም. ጀምሮ የኢትዮጵያ በስፋት ትልቁ በሆነው በመላው ኦሮሚያ ክልል እና ከሃምሌ 2016ዓ.ም ጀምሮ ደግሞ በአማራ ክልል ያልተጠበቀ እና እጅግ ከፍተኛ የህዝብ ተቃዉሞዎች ተደርገው ነበር። የኢትዮጵያ የጸጥታ ሀይሎች ባብዛኛው ሰላማዊ የነበሩትን ሰልፈኞች ለመበተን በወሰዱት የሀይል እርምጃ ከ500 በላይ ሰዎችን ተገድለዋል። እ.ኤ.አ. ጥቅምት 2 ቀን2016 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል ብሾፍቱ ከተማ ዓመታዊዉን የኢሬቻ በዓል ለማክበር […]

ለሃገርና ለሕዝብ ደህንነት የቆሙ ሰዎች በሙስና ሰበብ እየታፈሱ ነው።

$
0
0
ሚኒሊክ ሳልሳዊ ንግድ ባንክ ሲበዘበዝ ጥያቄ ያነሱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮምኒኬሽን ስራ አስኪያጅ ኤፍሬም መኩሪያ የኢትዮጵያ ቴሌኮምን አሰራር በተመለከተ እንዲሻሻልና የወያኔን በቴሌኮም ጀርባ የሚሰራውን ስለላ የተቃወሙ ባለስልጣናት የኢትዮጵያ ቴሌኮም ምክትል ስራ አስኪያጅና ቺፍ ኦፊሰር አብርሃም ጓዴ በሙስና ሰበብ በቁጥጥር ስር ውለዋል። በኣጠቃላይ የሕወሓት ባለስልጣናት በሚሰሩት ሙስና ላይ ጥያቄ ያቀረቡ የተቹ ለውጥ የጠየቁ በቁጥጥር ስር እየዋሉ […]

ትንሽ ገለጥለጥ |አሰፋ ጫቦ

$
0
0
  Dallas Texas USA እነደመግቢያ ይህ የማሕበራዊ ገጾች(Social Media)፣ በተለየም Facebook፣ የአንድ ስሞን ውሎ የቀነጫጨብኩት ነው። እስቲ እንየው! እስቲ እንታዘበው! ለማለት ያክል: በዚህ ጉዳይ ላይ እጽፍበታለህ የሚል ሀሳብ የነበረኝ አይመስለኝም። ሆኖም በማሕበራዊ ገጾች አንዳንዶች ተንኮስ  ሲደርጉኝ  “ልበለው አልበለው !”የሚል ነገር ይመጣብኝ ነበር። ፈረንጅ Thinking Out Loud  የሚለው ሳይሆን አይቀርም ። የThinking Out Loud ትርጉሙ ይኸውና:- […]

የአማራ ድምጽ ራድዮ ዜናዎች: ጥምቀት በጎንደር በቤት ውስጥ ብቻ ይከበር ይሆን? –መረጃ ይዟል

ሃብታሙ አያሌው ከብዙ እንግልትና ስቃይ በኋላ ከደቂቃዎች በኋላ ዋሽንግተን ዲሲ ይደርሳል

$
0
0
በእስር ቤት ከፍተኛ ስቃይ ሲደርስበት የቆየው የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ አመራር ሃብታሙ አያሌው ከሃገር እንዳይወጣ ሲሰቃይ ከቆየ በኋላ በመጨረሻም ዛሬ ከደቂቃዎች በኋላ ዋሽንግተን ዲሲ ደለስ ኤርፖርት እንደሚደርስ ጋዜጠኛ አበበ በለው አስታውቋል:: ተጨማሪ መረጃዎች እንደደረሱን እናቀርባለን::

ሰበር ዜና ,,,አቶ ሃብታሙ አያሌው በሰላም ለሕክምና አሜሪካ ገብቷል

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) – አገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ሰላማዊና ሕጋዊ በሆነ መንገድ ለሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች፣ ለጋዜጠኞች፣ ለብሎገሮችና ለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ሲኦል እንደሆነች ነው።ብዙዎች ለአገራቸውና ለሕዝባቸው ሲሉ ከፍተኛ ዋጋ እየከፈሉ ነው። የሕግ ስርዓቱ የበሰብሰ ነው። በአሥር ሺሆች ከሚቆጠሩ ከራሳችው ትቅም ይልቅ የአገርን ጥቅም ካስቀደሙ ታጋዮች መካከል አቶ ሃብታሙ አያሌው አንዱ ነው። አቶ ሃብታሙ በሕወሃት ሕግ ወጥ በሆነ መንገድ […]

Interview with Dr Melakou Tegegn – Pt 1 – SBS Amharic

$
0
0
Interview with Dr Melakou Tegegn – Pt 1 – SBS Amharic

“ኢትዮጵያ ፈርስት? ወይስ አማራ ፈርስት?”ብሎ የአንድነት ኃይል የሆነውን አማራን መጠየቅ ሲበዛ ነውር ነው

$
0
0
ኢትዮጵያ ፈርስት? ወይስ አማራ ፈርስት??? ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው እጅግ ያልበሰለው የጋዜጠኛ ጥያቄ!! አንድ የኢሳት ጋዜጠኛ ነው አሉ “አማራ በአማራነቱ መደራጀት አለበት!” ብሎ የሚያምንን የዝግጅቱ እንግዳ አድርጎ ያቀረበውን የአማራ ስሉጥ (አክቲቪስት) “ኢትዮጵያ ፈርስት (መጀመሪያ) ? ወይስ አማራ ፈርስት (መጀመሪያ) ?” ብሎ ጠይቆ ለማሳፈር እንደሞከረ ሰማሁ፡፡ አማራ በአማራነቱ መደራጀቱ የማይጥማቸው ገለሰቦች አማራ የሚደራጀው ሌሎቹ የወያኔ ቅፍቅፍ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live