Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

Hiber Radio: ረሃቡን የደበቀው አገዛዝ ስንዴ ከውጭ ለመግዛት ጨረታ አወጣ |ሕወሓት በአማራ ክልል ዘር እያጠፋ ነው |ኢትዮጵያዊቷ በኩዌት ከፎቅ ተወረወረች |ቻይና ኢኮኖሚውን ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያን ፖለቲካ ከሕወሓት ጀርባ እየሾፈረች ነው

$
0
0
የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 30 ቀን 2009 ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ! <…በሕወሃት የሚመራው መንግስት የመሰረታው የረፋ ስርዓት በይስሙላ የሙስና ዘመቻ መፍትሄ አያመጣም። መፍትሄው ለአገሪቱ ዋነኛ ችግር የሆነው ዘራፊው እና የዘረፋ ስርዓቱን የመሰረተው ሲወገድ ብቻ ነው። በኢትዮጵያ ሕዝ ብ ስም ከመጣው ብድርና ዕርዳታ ከፍተናውን ቁጥር ዘርፎ ከአገር ያሸሸ ስርዓት መፍትሄ ሊያመጣ አይችልም ዘረፋው […]

አስቸኳይ መልዕክት ጎንደር ቆላማ የወገራ ቀበሌዎችና ዳባት ላላችሁ ወገኖች

$
0
0
  ከሙሉነህ ዮሐንስ አስቸኳይ መልእክት! Urgent message! ወያኔ ስባ የነበረችውን ሃይል በድጋሜ ወደተለያዩ ቆላማ የወገራ ቀበሌወች ስላዘመተች ጥንቃቄ እንዲደረግ ባስቸኳይ ለሁሉም ይድረስ። ጎንደር ከተማ ላይ ደግሞ ከፍተኛ ፍተሻና አፈሳ እየተደረገ ስለሆነ ልዩ ጥንቃቄ ይደረግ። በታክሲና ባጃጅ ተሳፋሪዎች ላይ ደግሞ የተዘወተረ ፍተሻ ሁኗል። ዳባት ከተማ ላይ የዳባት ከነማ የእግር ኳስ ቡድን ለነበረው ግጥሚያ ከተማዋም ሜዳውም መትረጌስና […]

የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ እና የአገር አንድነትን “ያገቱት” ሦስት ተፃራሪ ኃይሎች |ዘዉዴ ጉደታ ሙለታ

$
0
0
ብዙዎቻችን በየቆምንበት ማዕዘን ላይ ሆነን ስለአገራችን ኢትዮጵያ ትክክለኛ የመሰለንን ሁሉ እንናገራለን፤ የዛሬ ችግሮቻችን ናቸዉ ለምንላቸዉ ጉዳዮችም ትክክለኛ መስለዉ የታዩንን የመፍትሔ ሃሳቦች ለማቅረብ እንሞክራለን:: ጥቂቶች ደግሞ የሚያምኑባቸዉን ጉዳዮች መሠረት በማድረግ አመቺ ሆነዉ ያገኟቸዉን መድረኮች ተጠቅመዉና ጊዜያቸዉንም ሰዉተዉ ማራኪ፣ አስተማሪና አሣማኝ የሆኑ ጽሑፎችን ለአንባቢያን በማቅረብ ጠቃሚ ዉይይቶችን ያስነሳሉ፤ በሚያቀርቧቸዉ ጽሑፎች አማካይነትም አንባቢዎቻቸዉን ያስተምራሉ፤ ከአንባቢዎቻቸዉም ይማራሉ፡፡ ከዚያ ከፍ […]

በሶስት ጠርዝ ጥቃት ለመሰንዘር የወረደው የኮማንድ ፓስት ትእዛዝ ተሰረዘ

$
0
0
የልዑል ዓለሜ ዘገባ በጎንደር በተለዩ አካባቢዋች በሚንቀሳቀሱ የነፃነት ፋና ወጊ ሐይሎች ላይ ጥቃት ለመፈጸም ትእዛዝ ወርዶለት ካስለፍነው ወራት ጀምሮ የተንቀሳቀሰው ከልዩ ሐይል. ከሰሜን እዝ እግርኛና ከአየር ሐይል እንዲሁም ከሁለር ብረት ለበስ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦሮች የተውጣጣው የህወሀት ቅጥረኛ ሰራዊት ባለበት እንዲቆምና አዲስ ትእዛዝ እንዲጠብቅ ተደረገ:: ቀድሞ የወረደው ትእዝዝ እንዲነሳ የተደርገበት ምክንይት ወታድራዊ መርጅዋች በነጻንት ሀይሎች እጅ […]

ህወሃት መራሹ አገዛዝ ባለሃብቶችን ከጎኑ ለማሰለፍ እያደረገ ያለው ሙከራ እንዳልተሳካ ሾልከው የወጡ መረጃዎች አመለከቱ

$
0
0
(ትንሳኤ ሬዲዮ) ቀደም ሲል በመንግሥት ይዞታ ሥር ይተዳደሩ የነበሩ የንግድ ድርጅቶችን፤ ሆቴሎችንና  ኢንዱስትሪዎችን ወደ ግል ይዞታ ለመለወጥ ህወሃት እርምጃ በወሰደበት ወቅት ድርጅቶቹን በመግዛት ተጠቃሚ የሆኑ ባላሃብቶች የተሳተፉበት ስብሰባ ባለፈው ሳምንት አዲስ አበባ ውስጥ ተደርጎ እንደነበር በመንግሥት መገናኛ ብዙሃን የተገለጸበት ሁኔታና በስብሰባው ላይ የተንጸባረቁ አስተያየቶች የማይገናኙ እንደነበር እንድ ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ የስብሰባው ተሳታፊ  ለዝግጅት ክፍላችን ገልጸዋል። […]

ወያኔ ወታደር ወደ ቋራ እየላከ ነውና ጥንቃቄ ይደረግ –ሙሉነህ ዮሃንስ

$
0
0
ዛሬ ጎንደር ምን ልዩ ነገር እንደተከሰተ ባይታወቅም ወታደሮችን የጫኑ ፓትሮሎች ከተማው ውስጥ በጣም በፍጥነት ይመላለሣሉ። ዘግይቶ የደረሰን ጥቆማ ወያኔ ወታደር ወደ ቋራ እየላከ ነውና ጥንቃቄ ይደረግ። ጎንደር ላይ ያሉ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች አንድ ሠው 480 ብር እንዲከፍል እንደተባለ መረጃ ደርሶናል። ሌላው ደግሞ ጤና ጣቢያ ባጀቱን መሸፈን ያለበት ወረዳው ከህዝብ እየሠበሠበ ካልሆነ ጤና ጣቢያው እንደሚዘጋው […]

ኃይለማርያም ደሳለኝ በትግራይ፣ በመተማና በቤኒሻንጉል በኩል ተቃዋሚዎች ጥቃት እንደሚፈጽሙ አመኑ |በወልቃይት በኦሮሚያና በሌሎችም ጉዳዮች የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ ይዘናል

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የሕወሓት መራሹ መንግስት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ዛሬ በአዲስ አበባ ከደጋፊ ጋዜጠኞቻቸው ጋር የ2017 የመጀመሪያውን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ:: በኢትዮጵያ ስለተከሰተው ድርቅ፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው የማንነት ጥያቄዎች፣ ስለታሰሩ የፖለቲካ መሪዎች፣ መንግስታቸው ከተቃዋሚዎች ጋር አደርገዋለው ስላለው ድርድር፣ በወልቃይት ጥያቄ፣ በኦሮሚያና የሶማሊያ ክልል ስላለው የድንበር ግጭቶችና ሌሎችም ጉዳዮች ማብራሪያ ሰጥተዋል:: ለግንዛቤ ይረዳዎት ዘንድ ሙሉውን ጋዜጣዊ መግለጫ ይዘንላችኋል […]

ጤናዎን በጉሮሮዎ ያስገቡ

$
0
0
“ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ” ይላሉ አስተዋዮች ሲተርቱ እውነት ነው! ለመድሀኒትና ለህክምና የምናወጣው ገንዘብና ጊዜ የህይወታችንን ሰፊ ድርሻ ይይዛል:: ምግባችንን እንደመድሀኒት ካልወሰድን መድሀኒትን እንደ ምግብ የምንወስድበት ጊዜ ይመጣል :: ይህንን ለማስተካከል ደግሞ ጊዜው አሁን ነው :: ከምግቦች የምናገኘውን ጥቅም ለማወቅ ይረዳችሁ ዘንድ ይህን ጽሁፍ እንሆ ብለናል:: 1. ፓፓያ – የሞቱ የቆዳ ሴሎችን ለማስወገድ ይረዳል:: – የቆዳ […]

ፔፕ ጋርድዮላ ስለ ማንቸስተር ሲቲ ስለ እንግሊዝ እግርኳስ ይናገራል

$
0
0
ከዚህ በፊት በባርሴሎናና በባየር ሙኒክ አሰልጣኝነት ዘመኑ በርካታ የትላልቅ ውድድሮች የዋንጫ ድሎችን በመቀዳጀት ከዓለማችን ውጤታማ ባለሙያዎች ውስጥ አንዱ መሆኑን ለማስመስከር የቻለው ስፔናዊው አሰልጣን ፔፕ ጋርዲዮላ በማንቸስተር ሲቲ ስራው በእንግሊዝ ፉትቦል ለመጀመሪያ ጊዜ ያደረገውን ተሳትፎ የጀመረውም የዘንድሮው ሲዝንን ቡድኑ በተከታታይ ግጥሚያዎች ተደናቂ ውጤቶችን ለማስመዝገብ እንዲችል በመርዳት ነው፡፡ ባለፉት ሳምንታት ውስጥ ግን በጋርዲዮላ የሚመራው ማንቸስተር ዩናይትድ በአንዳንድ […]

ባልሽ እያንኮራፋ ያስቸግርሻል?

$
0
0
ማንኮራፋት የምንለው በምንተኛበት ጊዜ በመተንፈሻ አካላችን ላይ በሚፈጠሩ ለውጦች ምክንያት በሚመጣ ድምፅ ነው። ማንኮራፋት አብሮ የሚተኛን ሰው ከመረበሽ ባለፈ አንዳንድ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ የጤና እክሎች ምልክት ሊሆን ይችላል:: ለማንኮራፋት ተጋላጭነት የሚዳርጉ ሁኔታዎች የሰውንት ክብደት መጨመር:- በተፈጥሮ የሚኖር ጠባብ መተንፈሻ አየርየምናስገባበት አካል መጥበብ የምንስበው አየር ግፊት እንዲጨምር በማድረግ ድምፅን ይፈጥራል አልኮል መጠጥ ማብዛት፡- የአልኮል መጠጥ የጉሮሮ […]

(የሳዑዲ ጉዳይ) ስለ እናት!  የእህት ሰሚራ ምሬትና “ወደ ሀገሬ አስገቡኝ ”ተማጽኖ |ከነብዩ ሲራክ

$
0
0
የማለዳ ወግ …  * በገና መባቻ * የእህት ሰሚራ እናት  * የእህት ሰሚራ ምሬትና “ወደ ሀገሬ አስገቡኝ ” ተማጽኖ  * ዘባተሎው ፖለቲካ የሚያመጣው ጣጣ  * ትንታጉ አረቡ ብላቴና ስለ እናት  በገናን በዓል ከልጆቸና ከመላ ቤተሰቤ ጋር ባለሁበት ስደት እንደ አቅሜ አደማምቄ አከብር ዘንድ ምክንያቴ ዛሬም እናቴ ነበረች ። ያን ሰሞን በስልክ ስናዎራ በልጇ ናፍቆት የተጎዳች […]

ጎንደር ለሁለተኛ ቀን ዛሬ በደረሰው የፈንጅ አደጋ ሰው ተጎዳ

$
0
0
ከሙሉነህ ዮሃንስ አሁን ከመሸ 2:00 ሰዓት አካባቢ ቀበሌ 18 ኢንታሳል ሆቴል ቦንብ ፍንድታ ነበር የተጎዳ ሰውም አለ ምን ያህል እንድሆነ መረጃውን እየተከታተልን ነው። እስካሁን ባለው ግን አንድ ሰው ሞቶ አንድ ከባድ ጉዳት ደርሶበታል ተብሏል። ወያኔ የሚታወቅና እኩይ ባህሪው ፈንጅ እራሱ አፈንድቶ ህዝብ ለማንገላታት እንዲመቸው በተቃዋሚ ያሳብባል። ይህ ብዙ ወያኔ የሚገባበት ሆቴል ነው የሚል መረጃ አለ። […]

ኮማንድ ፖስት/ አዘአኮ – ከአንተነህ መርዕድ

$
0
0
ጃኗሪ 2017 በማንኛውም ጊዜና በየትም የዓለም ክፍል የተከሰቱ አምባገነኖች በአንድ ማህፀን ውስጥ እንደተፈጠሩ ፍፁም መንትያዎች (አይዴንቲካል ትዊንስ) በገፅታና በባህርይ በጣም ይመሳሰላሉ። አዲስ የተፈጠሩ አምባገነኖች ታሪክ ሆነው ካለፉት ጨካኞች ብዙ ትምህርት ቀስመውና ልቀው ግፍን ያለገደብ በህዝብ ላይ ይፈፅማሉ። ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ አገር ሆና ባታውቅም በተለይ ባለፉት አርባ ዓመታት የታዩት ደርግና ወያኔ አገራችን በታሪኳ አይታ የማታውቀን ግፍ የሚፈፅሙ […]

ሕወሓት ወሎን እና ሸዋን በማስታጠቅ በጎንደር እና በጎጃም ሕዝብ ላይ ለማዝመት የሚወጥነው ሴራ ተጋለጠ

$
0
0
የዛሬው የአማራ ድምጽ ራድዮ ሕወሓት መራሹ መንግስት ወሎን እና ሸዋን በማስታጠቅ በጎንደር እና በጎጃም ሕዝብ ላይ ጥቃት ለማዝመት የሚወጥነው ሴራ ተጋለጠ የሚልና ሌሎችንም ዜናዎችን ይዟል ያድምጡት::

አረንጓዴው ዘመቻና ተሀድሶ በብር ሸለቆ (ከይገርማል)

$
0
0
ከሰሞኑ በአሜሪካ ሬዲዮ የአማረኛው ክፍል “ተሀድሶ ምንድን ነው?” የሚል ነገር ተነስቶ ብዙ ሰዎች የየራሳቸውን አስተያየት ሲሰጡበት ሰምቼ ነበር። እኔስ ከማውቀው ተነስቼ የተሀድሶን ምንነት ለምን አልገልጽም አልሁና ይህችን ጽሁፍ መጻፍ እንደጀመርሁ በኮማንድ ፖስቱ ተይዘው በብርሸለቆ ተሀድሶ የተደረገላቸው ወጣቶች እንደነበሩ መስማቴ ትዝ አለኝ። ብርሸለቆን ደግሞ አውቀዋለሁ።ከህሊና የማይፋቅ ትዝታም አለኝ። ልማት ይሁን ጥፋት፣ ቅጣት ይሁን ተሀድሶ ባይታወቅም የ1970ወቹ […]

ከየት ተነስተን ያለንበት ደረስን? [ክፍል ፬] – አቻምየለህ ታምሩ

$
0
0
እ.ኤ.አ. በ1960 አ.ም. የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርት የነፍስ ወከፍ ድርሻ ከዩናይትድ ስቴትስ አጠቃላይ የነፍሰ ወከፍ ድርሻ [GDP per person or GDP per capita relative to the United States] አኳያ ሲነጻጽር 1/ 32 [አንድ ሰላሳ ሁለተኛ] ነበር። እ.ኤ.አ. በ2016 አ.ም. የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርት የነፍስ ወከፍ ድርሻ ከዩናይትድ ስቴትስ አጠቃላይ የነፍሰ ወከፍ ድርሻ አኳያ ሲታይ ግን ወደ 1/ […]

የብልት መጠን ማነስ ችግርና 8 አማራጭ ህክምናዎቹ

$
0
0
የብልት መጠን ማነስ ችግርና 8 አማራጭ ህክምናዎቹ

እውነት እውነት እላችኋለው ኢትዮጵያን ማፍረስ የሚችል ምንም ኃይል የለም!!! –ከተማ ዋቅጅራ

$
0
0
የመሸ ሌሊት እንደሚነጋ  የሚጠራጠር የለም። በማታ ጨረቃ በቀን ደግሞ ፀሐይን እንደሚወጣ ለደቂቃም የማያምን ከቶውኑ የለም። ምክንያቱም ጨለማን እና  ብርሃንን የሚያፈራርቃቸው የሰው ልጅ ሳይሆን ፈጣሪ ስለሆነ ሳይዛነፍ ውእደቱ ስለሚከናወን። ታዲያ  ኢትዮጵያ  የማን አገር ሆነችና  ነው የፈለገው ተነስቶ ሊያፈርሳት የሚችለው? ብዙዎች ታሪኳን ለማጠልሸት ተነስተው ለመገነጣጠልም ተነስተው ነበር ግን አልቻሉም ለምን ይመስላችኋል? ባላት የጦር መሳሪያ ብዛት ነውን? ወይንስ […]

የኢትዮጵያዊነት ስሌት ለነፃነት ብቻ፤ –ከአቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ

$
0
0
ቀላል አቀራረብ። ከአቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ እንደመግቢያ፤          እኔ ከአባቴ የአምቦ ጉደር ሙቱሉ ኦሮሞነቴ ወደኋላ አስር በሚቆጠሩ ዘሮቼ  ከአያቴ ተቆጥሮልኝ ባጠናሁት፤እና በእናቴ ደግሞ ከኮንሶ-ኦሮሞነት በነገረችኝ የዘር ሓረጓ አዲስ አበባ ተወልጄ ባድግም ኢትዮጵያዊነቴን እንጂ ፤አንዳንድ ትግሬነትን እንዳሸመቁበት፣ጉጅሌው ባለፉት ሃያ አምስት ዓመታት ቋንቋ እያስተማረና ለምድ እያለበሰ ሲያሰለጠናቸው በድብቅ ደም እንዳፈሰሱት  ለአገር ሻጭ ጀሌዎች የገዳይ ተመልካች አልነበርኩም፤አልሆንምም። የዚህ ሁሉ መገለፅ ምክንያቱ የኢትዮጵያዊነትን አሊያም […]

የህወሓት ተላላኪ ሆኖ በርካታ በደሎችን በህዝብ ላይ ሲፈፅም የነበረው ደረጄ መከታው የተባለው ግለሰብ በአርበኞች ግንቦት 7 የውስጥ አርበኞች እርምጃ የተወሰደበት መሆኑ ታወቀ

$
0
0
(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ) አባይ ሚዲያ የህወሓት ተላላኪ ሆኖ በርካታ በደሎችን በህዝብ ላይ ሲፈፅም የነበረው ደረጄ መከታው የተባለው ግለሰብ በአርበኞች ግንቦት 7 የውስጥ አርበኞች እርምጃ የተወሰደበት መሆኑ ታወቀ፡፡ ሰሞኑን በአርበኞች ግንቦት 7 የውስጥ አርበኞች የተገደለው ደረጄ መከታው የተባለው ግለሰብ ከዚህ በፊት የቀድሞው የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር አባል የነበረና በድርጅቱም ግዳጅ በመላክ ወደ ኢትዮጵያ ሲሄድ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live