Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

አባ መርቆሬዎስ ፓትርያሪክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የ2009ን የልደት በዓል በማስመልከት ቃለምዕዳን ሰጡ |ይዘነዋል

$
0
0
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፤ ከሁሉ አስቀድሞ በሀገራችን በኢትዮጵያና በመላው ዓለም የምትኖሩ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ፣ ካህናት ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን እንዲሁም ኢትዮጵያውያን ሁሉ አምላካችን እግዚአብሔር በሕይወትና በሰላም ጠብቆ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ። «ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር ሥምረቱ ለሰብእ = ምስጋና ለእግዚአብሔር በሰማያት ፣ ሰላም በምድር ፣ […]

አቻምየለህ ታምሩ “ይሄ ሁሉ መስዋዕትነት ተከፍሎ ሕዝባዊ ተቃውሞውና ተጋድሎው ለምን እንደ ሌሎች አገሮች መንግስት አልለወጠም?”ለሚለው ጥያቄ ምላሽ ሰጥቷል

$
0
0
አክቲቪስት አቻምየለህ ታምሩ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከህብር ሬዲዮ ጋር ያደረገው ቃለ መጠይቅ(ሙሉ ቃለ መጠይቅ ያድምጡት)

ከ ጃንዋሪ 13 እስከ 14፤ በዋሽንግተን ዲሲ በጉጉት ሲጠበቅ የቆየው የኢትዮጵያ ኃይሎች ምክክር ጉባኤ ይካሄዳል

$
0
0
በሀገራችን ውስጥ የሚታየውን የግፍ አገዛዝ አስወግዶ በኢትዮጵያ አንድነት ስር የስርአት ለውጥ ለማምጣት የሚችል ሰፋ ያለ የተቃዋሚዎች ትብብር መፍጠር ጊዜ የማይሰጥ አንገብጋቢ አገር አድን ጉዳይ ነው። ይህንንም ተገንዝበን፤ ላለፉት ተከ ታታይ ወራቶች ለተግባራዊነቱ በጋራ ሰፋ ያሉ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ላይ ነን። እነዚህን ተግባራዊ እንቅስቃሴዎች አስመልክቶ፤ ተከታታይ መግለጫዎችን በማውጣትና ለተለያዩ የዜና አውታሮቻና ማብራሪያዎችን በመስጠት ላይ እንገኛለን ። ያደረግንውን […]

የ’ዲያቆን ዳዊት ፈተና’አሁን ደግሞ በድምጽ ቀርቦላችኋል –ያድምጡት

የ“ዘመን” ፈርጦች

$
0
0
(የጀርመን ድምጽ ራድዮ ዘገባ) በኢትዮጵያ የጥበብ ተሰጥኦ ያላቸው ወጣቶች ችሎታ እና አቅማቸውን የሚያሳዩባቸውን መድረኮች ማግኘት ከባድ እንደሆነ ይናገራሉ፡፡ ዝንባሌ ያላቸዉ ወጣቶች-ሁሉም ማለት ባንችልም- ቦታ ቢያገኙ ብቃታቸውን ሊያሳዩ እንደሚችሉ ለመታዘብ አሁን በዕይታ ላይ ያለውን “ዘመን” ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማን መመልከት በቂ ነው፡፡ የአንድ ቤተሰብ ፍንካቾች፣ የ“እናት ሆድ ዥንጉርጉር” ማሳያዎች ፣ የዘመኑ ወጣት ምሳሌዎች ናቸው፡፡ እርሷ የግል ኮሌጅ […]

የፕ/ር ጌታቸው ኃይሌና የፕ/ር ፋቅሬ ቶሎሳ ነገር

$
0
0
  የ”ኦሮሞ እና የአማራ እውነተኛ የዘር ምንጭ” የተሰኘ መዘዘኛ መፀሐፍ ሁለቱን ፕሮፌሰሮች በሰፊው እያወዛገባቸው ነው። ክርክሩ ወይም ንትርኩ ፀያፍ ከሆኑ ቃላቶች ፀድቶ እውቀት ላይ ብቻ ትኩረት ካደረገ አስተማሪነቱ ቀላል አይሆንምና ታዳሚዎቹ በጉጉት እየተከታተልን መኮምኮም ነው። እንደ መብረድ ሲል ቆስቆስ ቆስቆስ በማድረግ ድብድቡን ማስቀጠል ብቻ ነው ከኛ የሚጠበቀው። :) ።   ቀስ በቀስ ወደ ግል እኔ […]

 የኢትዮጵያ ታሪክ ጽሁፍ ገና ገና ተጀመረ እንጂ አላለቀም   “ለዶር ጌታቸው ኃይሌና ለዶር ጳውሎስ ሚልኪያስ መልስ ”

$
0
0
  ላቀች አክሊሉ ስሜ ላቀች አክሊሉ ይባላል፡ እዚህ አሜሪካ ሃገር ከመምጣቴ በፌት በፈረንሳይ አገር ፓሪስ ጥቂት ዓመታት ኖሬአለሁ፤ እኔ የታሪክ ጸሃፊም ተመራማሪም አይደለሁም። ብዙ ግዜም በሜድያ ለሚወጡ ጹሑፎችም መልስ አልጽፍም። ነገር ግን የኢትዮጵያን ታሪክ ጥናት ከሚያካሂዱ ሰዎች ዘንድ ፡ (ነፍሳቸውን ይማርና ከእነ ፕሮፌሰር ዮሴፍ ቱቢያና)ለተወሰነ ጊዜ ተሳትፌአለሁ። የሃገሬም ታሪክ እግዚአብሄር ኢትዮጵያዊት አድርጎ እስከፈጠረኝ ድረስ በሰፊው […]

የፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳን መፀሐፍ”የአማራና ኦሮሞ እውነተኛው የዘር ምንጭ” የተባለውን የምትተቹና የምትቃወሙ ኢትዮጵያን ባለማወቅ፣ ከቅናትና ምቀኝነት በተነሳ ሃሰት ነው።

$
0
0
ከይሁነው አሰፋ አስተያየትና መተቸት አግባብ ያለው ተመክሮ ሆኖ ሳለ በተለይ ሶስት ስዎች የተቻችሁትና ያቀረባችሁ ነቀፌታ ከእውነትና ሃቅ እጅግ የራቀ ከመሆን ጋር ከቅናትና ምቀኝነት የተነሳ ውሸትና ሃስትን ያካተተ ለመሆኑ በጉልህ አሳይቶባችኋል።እውነትን ፈላጊ ትክክለኛ ነገሮችን የሚሻ፣እንዲሁም የተማርንና አወቅን ከሚሉ፣እኩል የትምህርት ችሎታና ማዕረግ፣ ኢትዮጵያንና ታሪኳንም እናውቃለን ከምትሉ በተለይ ከፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌና ፕሮፌሰር ጳውሎስ ሚልክያስ በመጸሃፉ ላይ የሰነዘራችሁት አስተያየት […]

በባህርዳር እስር ቤት ወያኔዎች መርፌ እየወጉ አማሮችን በመግደል ላይ መሆናቸውን የአማራ ድምጽ ራድዮ አጋለጠ

$
0
0
በባህርዳር እስር ቤት ወያኔዎች መርፌ እየወጉ አማሮችን በመግደል ላይ መሆናቸውን የአማራ ድምጽ ራድዮ አጋለጠ

አርእስት የሌለው ጽሑፍ

$
0
0
“እማየው እምሰማው ሁሉ እያሳቀቀኝ: አገሬ ላይ ሆኜ አገሬ ናፈቀኝ::” ‘ …..ያለው አዝማሪ ይሁን ገጣሚ ባለቅኔ ባላውቀውም ወይም ባላስታውሰውም እንደመጣልኝ ስለተጠቀምኩበት አንባቢዎች ሆይ ይቅርታ እላለሁ:: ከእራሴ ከግሌ እይታና እሳቤ ስነሳ በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ ያለው ጦርነት አላባራ እያለ ይልቁንም እያየለ ሲሄድ አስተዋልኩ መሰለኝ:: መሰለኝ ስል ግርግር ውስጥ መሀል ቆሜ ተወናበድኩ ልበል? ወይስ ከግርግሩ የተነሳ ግራ ገባኝ ልበል? […]

“ለአማራው ጠላት ያተረፈለት ሃገሩን መውደዱ፣ አልነካም ባይነቱና ራሱን ማስከበሩ ነው”–አክቲቪስት ሊድያ ዘውዱ |ቃለምልልስ

$
0
0
“ለአማራው ጠላት ያተረፈለት ሃገሩን መውደዱ፣ አልነካም ባይነቱና ራሱን ማስከበሩ ነው” – አክቲቪስት ሊድያ ዘውዱ | ቃለምልልስ

የድምጻዊ ኢዮብ መኮንን ባለቤት ስለአዲሱ የባለቤቷ አልበም ትናገራለች

$
0
0
የድምጻዊ ኢዮብ መኮንን ባለቤት ስለአዲሱ የባለቤቷ አልበም ትናገራለች

በሃገር ቤት የገና በዓል የገበያ ሁኔታ ምን ይመስል ነበር? |የበግና የበሬ ዋጋ አይቀመስም ነበር

$
0
0
የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ሪፖርተሮች ዘገባ በዘንድሮ የገና በአል ገበያ ሸቀጦች ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ያሳዩ ሲሆን በተለይ የበግና የበሬ ዋጋ ከዓምና ተመሳሳይ የበአል ወቅት በእጅጉ መጨመሩን ነጋዴዎችና ሸማቾች ገልፀዋል፡፡ አቃቂ በሚገኘው የእርድ ከብቶች ገበያ፣ ባለፈው አመት የገና በአል የቅልብ ሰንጋ በሬ ዋጋ 22 ሺ ብር ገደማ የነበረ ሲሆን፤ በዘንድሮው በዓል እስከ 31 ሺህ ብር ሲሸጥ ሰንብቷል፡፡ […]

ለኢሕአደግ መንግሥት የቀረበ አቤቱታና ምክር –ጣሰው ደስታ (ኮሞዶር)

$
0
0
በመጀመሪያ መንግስቱ ኃይለማሪያም የጀግናውን መሪያችንን የአጼ ተዎድሮስን ታሪክ በሚያዋርድ ሁኔታ የኢትዮጵያ ሰራዊትን አውላላ ሜዳ ላይ በትኖ በሚያሳፍር ሁኔታ አገር ጥሎ ወደ አዘጋጀው ቤቱ ሸሽ። ጥሎላችሁ በሄደው በአዲስ አበባ በገባችሁ ጊዜ የርስ በርስ ዕልቂት እንዳይደርስ፣ ዝርፊያ እንዳይፈጸም፣ አድርጋችሁ የሽጝጝር መንግሥት አቋቁማችሁ ሰላም በመፍጠር የመንግሥት ስልጣን ተረክባችሁ ሕዝቡን በማረጋጋትና ሰላም ለመፍጠር በመቻላችሁ የሚገባችሁን ምስጋና አቀርባለሁ። በአሜሪካ ወዳጆቻችንም […]

የአማራ ሐኪሞች ማህበር ፕሬዚዳንት ከባህርዳር ከታፈነ ከ3 ቀናት በኋላ የት እንደታሰረ ታወቀ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የአማራ ሃኪሞች ማህበር ፕሬዚዳንት በመሆን እያገለገለ የነበረው ወጣቱ ዶክተር ጋሹ ግንዱ በባህህር ዳር ከተማ በስርዓቱ ወታደሮች ከተያዘ በኋላ ወደ የት እንደሰወሩት ሳይታወቅ የቆየ ሲሆን ከ3 ቀናት በኋላ ባህርዳር 09 ፖሊስ ጣቢያ እስር ቤት ታስሮ እንደሚገኝ ታወቀ:: አክቲቭስት ለገሰ ወልደሃና ካሰራጨው መረጃ ለመረዳት እንደተቻለው ዶ/ር ጋሹ በስርዓቱ ወታደሮች የታፈነው ባለፈው ሃሙስ ታህሳስ 27 ነበር:: ከምሽቱ […]

ደም እና አጥንት የተከፈለውም ሆነ እየተከፈለ ያለው፥ በነፃነት ለሚቋጨው ኢትዮጵያዊነት ነው። የቀደመ፤ ቀላል ስሌት

$
0
0
ከአቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ እንደመግቢያ፤              ለኢትዮጵያ አገራችን ዛሬም የኢትዮጵያን ሕዝብ አመፅ የሚቀላቀል ኢትዮጵያዊ ሁሉ:-መጀመሪያ ጠላቷን “የወያኔ ጉጅሌን” ለመዋጋት፥የጀርመን ናዚዎችን እና የፋሺሽት ጣሊያኖችን ዕውነተኛ ታሪካቸውን ጠንቅቆ ማወቅ ይኖርበታል።እነዚህ ሁለት አሕጉራትበተጨማለቁበት የሕዝብ ደም ምክንያት አንገታቸውን ቢሰብሩም ገና ትውልድ ረግሟቸው አላበቃም። በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ፍጻሜ ጃፓንን ጨምሮ  ሁለቱንም አገሮች የዓለም ሕዝብ ለምን […]

የሜጄር ጀነራል ሙልጌታ ቡሊ የሕይወት ታሪክ በመጽሐፍ ታተመ

$
0
0
ዋዜማ ራዲዮ- የዘመናዊ ዉትድርና አባት በመባል የሚሞካሹት ሜጀር ጄኔራል ሙሉጌታ ቡሉ የሥራና የሕይወት ዘመንን የሚተርክ መጽሐፍ ሰሞኑን ገበያ ላይ ዉሏል፡፡ ፀሐፊው አቶ ዓለምነህ ረጋሳ ሲኾኑ በቀድሞው የባህል ሚኒስቴር የሥነ ጽሑፍ አደራጅ ኾነው ከመሥራታቸው በላይ በርካታ የመንግሥታዊ መሥሪያ ቤቶች የሕዝብ ግንኙነት ሥራ ላይ ተሠማርተው ቆይተዋል፡፡ ከቅርብ አመታት ወዲህ በኢፌድሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፕሬስ ሕዝብ ግንኙነትና የቃለ ጉባኤ […]

ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ከብራሰልስ እስከ እስር ቤት –ሊደመጥ የሚገባው

ጀግናን መምከር ይቻላል?

$
0
0
ሸንቁጥ ======= ይሄ መልዕክት ለጀግኖቹ ነዉ::በተግባር እየተጋደሉ ላሉት:: ብዙ ጊዜ ጀግናን መምከር ከባድ ነዉ:: እንዴዉም አንዳንዴ የሚነሳዉ ጥያቄ ጀግናን መምከር ይቻላል? የሚል ነዉ:: ምክንያቱም ጀግና ጀግና ነዋ::ሞት አይፈራ::ልቡ ተራራ::እምነቱ ሙሉ::ድንጉጥ አይደል:: እርምጃዉ እንዳንበሳ:: ቢሆንም ጀግና ሲመከር ቢያደምጥ ደግሞ ጥበበኛ ይሆናልና ከዚህ በታች ያሉትን ነጥቦች ጀግኖች ቢያላምጧቸዉ ጥሩ ነዉ::በትግል ወቅት ነገሮች ድብልቅልቅ ይላሉ::እናም ንጹሁ ዉሃ እና […]

ወግ እድገት  ወይስ የእድገት ኮፒ –በነጋ ደምሴ 

$
0
0
እድግት ይሚባለው ነገር የሚሰጠው ትረጓሜ እንደየ ሀገሩ ባህል፣ ቋንቋ እና የአኗኗር ሁኔታ በቃላት፣ ሃረጋት ና በዓ.ነገረ ቢለያይም እንኳን ሃሳቡ እና የመጨረሻ አንድምታወ ተመሳሳይነት ያለው ሲሆን፣ የመጨረሻድምዳሜዉም ከነበረው መሻሻል ማደግ እንደሆነ ሊካድ የማይገባው የአደባባይ ሀቅ ነዉ።   ይሄውም እድግት በቴክኖሎጅ፣ ባስተሳሰብ በመሰረተ ልማት፣ በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ በማህበራዊ ህወት፣ በሚድያ እና  በመሳሰሉ ነገሮች ከነበረበት መሻሻል ሲያሳይ አና በጥራቱም በይዘቱም […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live