Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የህወሃት ሶሻል ሚዲያ ሰራዊት የጥቃት ስልት..

0
0
ልሁል አለሜ በመሃበራዊ ግንኙነት ዙሪያ ላይ መበለጣችን ለህዝባዊ አመጽና ለስልጣን መፈረካከስ አድርሶናል በማለት በአዲስ እራይ ልሳኑ በይፋ ያወጀዉ ወያኔ ሀርነት ትግራይ የተቃዉሞ ምንጭ በሚል ድምዳሜ በግንባር ቀደምትነት የፌስ ቡክ ሚዲያ ዘርፍን ለማጥቃት ዘመቻ መዉጣቱን ተንተርሶ ለቅጥረኞች የሶሻል ሚዲያ አጥቂ ሰራዊቱ የተሰጣቸዉን ግዳጅ በጥንቃቄ እንመለከተዉ ዘንድ በዘርፉ ከተሰማሩ ምንጮቻችን መረጃ ደርሶናል። · የሰራዊቱ ዋነኝ አላማ………………. _በተቃዉሞ […]

በባህርዳር የቦምብ ጥቃት መድረሱ ተሰማ |ፖሊሶች ላይም ቦምብ ተወረወረ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት የሚመራው ሰራዊት በአማራው ላይ እያደረሰ ያለውን ግፍ እና ግድያ በመቃወም በተለያዩ ቦታዎች እየተደረገ ያለው ትግል ተጠናቅሮ ቀጥሏል:: ዛሬ ማምሻውን ከ2 ሰዓት አካባቢ ባህርዳር ግራንድ ሆቴል አካባቢ የቦምብ ጥቃት መፈጸሙ ተሰምቷል:: ከአካባቢው የሚመጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ይህ የቦምብ አደጋ በግራንድ ሆቴል አካባቢ የተፈጸመው የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ አማራው እየተገደለና እየሞተ በሕዝብ ደም […]

አቶ ዮናታን ተስፋዬ ለመከላከያ ምስክርነት የጠራቸው ዶ/ር መረራ ጉዲና ያሰራቸው አካል ፍ/ቤት አላቀረባቸውም

0
0
*ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከቃሊቲ ማ/ቤት ቀርቧል የሰብዓዊ መብት አራማጁ አቶ ዮናታን ተስፋዬ በፌደራል አቃቤ ህግ የቀረበበትን የሽብር ክስ ለመከላከል በምስክርነት ከጠራቸው ምስክሮች መካከል በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ማዕከላዊ ፌደራል ወንጀል ምርመራ በእስር ላይ የሚገኙት የኦፌኮ ፕሬዚደንት ዶ/ር መረራ ጉዲና ለተጠሩበት ምስክርነት መጥሪያ ቢላክም ያሰራቸው አካል ሳያቀርባቸው ቀርቷል፡፡ ዛሬ ታህሳስ 26/2009 ዓ.ም የመከላከያ ምስክሮቹን ለማስደመጥ የፌደራሉ ከፍተኛ […]

በአ. ግንቦት 7 ጥናትና ምርምር ቡድን የተዘጀ: በህወሓት የበላይነት ስር የሚገኘው የኣገር መከላከያ ሠራዊት ከ25 ዓመታት በኋላ በድጋሚ ሲፈተሽ

0
0
በህወሓት የበላይነት ስር የሚገኘው የኣገር መከላከያ ሠራዊት ከ25 ዓመታት በኋላ በድጋሚ ሲፈተሽ (በአርበኞች ግንቦት 7 ጥናትና ምርምር ቡድን የተዘጀ) ታህሳስ 2009 ዓ.ም. መግቢያ   የዛሬ  ሰባት አመት (እ.ኤአ. 2009) ያኔ “ግንቦት 7- የፍትህ፤ የነጻነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ” ይባል የነበረውና አሁን አርበኞች ግንቦት 7: የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ ውስጥ የተጠቃለለው ድርጅት በዘር የተደራጀዉን የወያኔ መከላከያ ተቋም አደረጃጀት ምን […]

5 የብሄር ታጋዮች ብዥታዎች/ስህተቶች

0
0
ነጻነት አብዜማ ከጥቂት ወራት በፊት በሀገር ቤት ገዢውን ቡድን ያስጨነቀ ፤ ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ደግሞ መነቃቃትና የለውጥ ተስፋን ያጫረ ተቃዉሞ ተከስቶ ነበር። የእኩልነት ፣ የፍትህና ፣ የነጻነት ጥማት በአንድ በኩል ፤ የኑሮ ወድነት ፣ በልቶ ማደር ያለመቻልና ፣ ተስፋ ማጣት በሌላ በኩል ያንገፈገፈው ኢትዮጵያዊ በተለይም በኦሮሞና በአማራ አካባቢዎች ያለአደራጅ አንድነን ብሎ ተነስቶ ነበር። መያዣ መጨበጫ ያጣው […]

የዛ ሰውዬ ድምጽ … 

0
0
ወለላዬ ፊቱ አሸቦ መስሎ፣ እንደደነገጠ፣ ተጎልጉሎ ወጥቶ፣ ዓይኑ እንደፈጠጠ፣ ባንኮኒው ጋ ሄዶ፣ ቢራውን ጨበጠ። የሆነውን እንጃ! ሁኔታው ያስፈራል፣ እንባው በጉንጩ ላይ፣ አቋርጦ ይፈሳል አልቅሶ ሲበቃው፣ ውጪ እየሰለለ፤ ያየውን በውስጡ፣ እያሰላሰለ፣ ገድለው ሲጥሏቸው፣ በዓይኖቼ አየሁ አለ። ወደ ተናጋሪው፣ አፍጠን እያየን፤ እንደልማዳችን፣ ዝም ተባባልን። ሰውዬው ቀጠለ፣ ገድለው ሲጥሏቸው፣ በዓይኖቼ አየሁ አለ! ዘለው ያልጠገቡ፣ እህል የተራቡ፣ አገር የተቀሙ፣ […]

ከባህር ዳር ወጣቶች የተሰጠ መግለጫ: ወያኔ እስካልወደቀ ድረስ አንተኛም

0
0
እኛ የባህር ዳር ወጣቶች ወያኔ እስከሚወድቅ ድረስ ያለንን አቅም በሙሉ በመጠቀም የዜግነት ድርሻችንን ለመወጣት አይናችን እያየ ባህር ዳር ኮበል ላይ በተሰውት ወንድሞቻችን ስም ቃል ገብተናል።ከዚህ ቀደም ባደረስናቸው ጥቃቶች የሰው ህይወት ላይ ምንም አይነት ጉዳት አላደረስንም።ባለስልጣኖችን ፈልገን አጠናቸው እንዳይመስላችሁ : እነሱን መግደል አቅቶንም እንዳይመስላችሁ ፧ ወይም ደግሞ ስለእነርነሱስ ሙሉ መረጃ የሌለን እንዳይመስላችሁ እመኑን ለእኛ የባህር ዳር […]

በሐሮልድ ማርከስ የተጻፈው የዐጼ ምኒልክ የሕይወት ታሪክ በአማርኛ ታተመ

0
0
ዋዜማ ራዲዮ -The Life and Times of Menelik II  በሚል ርዕስ እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር በ1961 ተጀምሮ በ1975 የተጠናቀቀውና በአሜሪካዊው ሀሮልድ ጂ ማርከስ ተጽፎ የነበረው መጽሐፍ በዚህ ሳምንት መግቢያ ላይ ወደ አማርኛ ተመልሶ ለአንባቢዎች ቀርቧል፡፡ ስድስት መቶ ገጾችን ሊሞላ ጥቂት የቀረው ይህ ባለ ወፍራም ጥራዝ መጽሐፍ ወደ አማርኛ የተመለሰው “የዐጼ ምኒልክ የሕይወት ታሪክ እና የሥልጣን ዘመን” […]

በአህመድ እንዲሪስ የክስ መዝገብ የተከሰሱት የደሴ ወጣቶ ፍርድ ቤት ቀረቡ ፍርድ ቤቱ ኢ— ፍትሃዊ ፍርድ አስተላለፈ

0
0
ሰበር ዜና ልደታ ፍርድ ቤት ✔በአህመድ እንዲሪስ የክስ መዝገብ የተከሰሱት የደሴ ወጣቶ ፍርድ ቤት ቀረቡ ፍርድ ቤቱ ኢ— ፍትሃዊ ፍርድ አስተላለፈ ✔ለቅጣት ውሳኔ ለጥር 9 ተቀጥረዋል የደሴ ወጣቶችን ጥፋተኛ ያላቸው ሲሆን 5ኛ፣6ኛ፣10፣12ኛ እና 13ኛ ተከሳሾችን አንቀፃቸውን ዝቅ አድርጎላቸዋል። ቢቢኤን ታህሳስ 27/2009 መንግስት የደሴን ሙስሊሞች ለማሰርና ለማንገላታት በ2005 ሃምሌ 2 ሸህ ይማምን ገድሉዋቸው ሲያበቃ መንግስት በቅርቡ […]

ዘመቻ አርበኞች ግንቦት 7 ይቁም!!!!

0
0
ከሳሙኤል አሊ ትግል ሲጀመር ከፍተኛ መስዋትነት እንደሚያስፈልገው ታስቦበት እና  ታቅዶበት በከፍተኛ ዝግጅት ነው። ለዚህ ከፍተኛ የአቅም የሞራል እንዲሁም የእስትራቴጂካዊ ስልቶችን ተነድፈውና  ታንጸው ውድ እውነተኛ  ትግል የገነባን ሃይል ውድ የተባለውን  ህይወቱን ሳይቀር ለሚወዱት አገርና ህዝብ ለመሰዋት ቆርጠው በመነሳት ብዙ ተጉዘው የነጻነት ፋና ሊበራ ሲል የድል ብስራት ሊበሰር ሲል አርበኞች ግንቦት ሰባት ላይ  በሚደረጉ አጓጉል የስም ማጠልሸት […]

የውይይቱ መንሥኤ፤ ለውድ ፕሮፌሰር ፍቅሬ |ከፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ

0
0
የውይይቱ መንሥኤ፤ ለውድ ፕሮፌሰር ፍቅሬ፤ ከጌታቸው ኃይሌ “የኦሮሞ እና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ” ብለህ የጻፍከው፥ እውነተኛው የዘር ምንጭ አይደለም ጥሩ ተረት ነው ብየ ምክንያቴን ብሰጥ ቁጣህ ከመጠን አልፎ ስድብ ውስጥ ገባህ። “ተረቴን እንደታሪክ አልቀበል ያልክ ሁሉ ጌታቸው የደረሰበትን አይተህ ተቀጣ” ማለትህ ይመስላል። ውይይታችን በመጽሐፍህ ውስጥ ስላካተትካቸው ሐሳቦች እንጂ፥ አንተንና አንዳንድ አራጋቢዎችን እንደመሰላችሁ፥ ስላንተ ወይም ስለኔ […]

አሜሪካ ሳዳምን ማደኗም ሆነ ኢራቅን መውረሯ በተሳሳተ መረጃ እንደነበር የሲ.አይ.ኤው መርማሪ ያጋለጠው ዕውነታና ሰሚ ያላገኘው የሳዳም ምክር |ልዩ ዘገባ በታምሩ ገዳ

0
0
“ፕ/ት ሳዳም በህይወት ኖረው ኢራቅን ዛሬ ቢገዙ እመርጣለሁ”ሳዳም ሁሴንን ለመጀመሪያ ጊዜ የመረመረው የሲአይ ኤው ሹም ሰሞኑን ከሰጠው እማኝነት የተወሰደ (ልዩ ዘገባ) በታምሩ ገዳ

ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ!! –ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

0
0
ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ዐርብ ታሕሳስ ፳፰ ቀን ፪ሺህ ፱ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፴፬ እንሆ ፈጣሪያችን ልዑል እግዚአብሔር ፍጹም አምላክ ሲሆን፣ በፈጠረው ፍጡር የማይጨክን፣ ርኅሩኅ የባህርይ አምላክ መሆኑን እናምናለን። እኛን ከኃጢያት ዕዳ ሊያድነን ስለፈቀደ፣ ፍጹም ሰው ሆኖ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደ። ስለዚህም ዛሬ ታህሣሥ ፳፱ ቀን ፪ሺህ፱ ዓ.ም. የኢየሱስ ክርስቶስን ፪ሺ፱ኛ የልደት በዓል […]

ዘመቻ አርበኞች ግንቦት 7 ይቁም!!!! –ከሳሙኤል አሊ

0
0
  ትግል ሲጀመር ከፍተኛ መስዋትነት እንደሚያስፈልገው ታስቦበት እና  ታቅዶበት በከፍተኛ ዝግጅት ነው። ለዚህ ከፍተኛ የአቅም የሞራል እንዲሁም የእስትራቴጂካዊ ስልቶችን ተነድፈውና  ታንጸው ውድ እውነተኛ  ትግል የገነባን ሃይል ውድ የተባለውን  ህይወቱን ሳይቀር ለሚወዱት አገርና ህዝብ ለመሰዋት ቆርጠው በመነሳት ብዙ ተጉዘው የነጻነት ፋና ሊበራ ሲል የድል ብስራት ሊበሰር ሲል አርበኞች ግንቦት ሰባት ላይ  በሚደረጉ አጓጉል የስም ማጠልሸት ዘመቻዎች […]

ትንሽ ድፍረት፤ ራስን ለማየት |ይገረም አለሙ

0
0
በማናቸውም  እንቅስቃሴ የበላይነትን/ አሸናፊትን ለመቀዳጀት መሰረታዊ ቁልፍ ከሆኑ ጉዳዮች ውስጥ ራስንና ተፎካካሪን/ ጠላትን ማወቅ ግንባር ቀደሞች ናቸው፡፡ እነዚህን ሁለቱን በሚገባ ሳያውቅ የሚነሳ ወይንም በሂደት እነዚህን ለማወቅ የማይጥር ግለስብም ይሁን ቡድን ውጤታማ አይሆንም፡፡ይህ ጉዳይ በተለይ በወታደራዊና ፖለቲካዊ ጉዳይ ሲሆን ውድቀቱ በግለሰብና በቡድን ብቻ የሚገታ አይደለም፡፡ ለሀገርና ለሕዝብ ይተርፋልና፡፡   ስለ ራስ ለማወቅ መስተዋቱን ወደ ራስ አዞሮ […]

በእነ ጉርሜሳ አያኖ መዝገብ 4ት የአቃቤ ህግ ምስክሮች ተሰሙ |አቶ በቀለ ገርባ ለዳኞች ቅሬታቸውን አቅርበዋል

0
0
 [ ታህሳስ 26/2009]   በእነ ጉርሜሳ አያኖ መዝገብ 7ኛ ተከሳሽ የሆነው ጭምሳ አብዲሳ ላይ የሚመሰክሩ ሁለት ምስክሮች መቅረባቸውን አቃቤ ህግ ለችሎት አሳውቋል፡፡ ሁለቱም ምስክሮች የሚመሰክሩበት ጭብጥ ተመሳሳይ ሲሆን፤ ጥር 9/2008 ዓም ተከሳሽ በፌደራል ወንጀል ምርመራ ማእከል ቃሉን በሚሰጥበት ወቅት በታዛቢነት እንደተገኙ እና በፈቃደኝነት ቃሉን ሲሰጥ መመልከታቸውን የሚያስረዱ ናቸው፡፡ በቅድሚያ የምስክርነት ቃላቸውን ለመስጠት የቀረቡት ምስክር አቶ […]

ዶ/ር ያእቆብ ኃይለማርያምና ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ለዮናታን ተስፋዬ ምስክር ሆነው ፍርድ ቤት ቀረቡ |በፍርድ ቤት የተናገሩትን ይዘናል

0
0
ትላንት በዋለው ችሎት በጊዜ እጥረት ምክንያት መከላከያ ምስክሮችን ለመስማት ባለመቻሉ ታህሳስ 26 ተቀጥሮ ነበር። ዮናታን ተስፋዬ እንዲከላከሉለት ከዘረዘራቸው የሰው ምስክሮች ከአንዱ (ዶ/ር መረራ ጉዲና) በስተቀር የተቀሩት መከላከያ ምስክሮች መቅረባቸውን የዮናታን ጠበቃ የሆኑት አቶ ሽብሩ በለጠ ለችሎት አሳውቀዋል፡፡ መከላከያ ምስክሮች መሰማት ከመጀመራቸው በፊት አቶ ዮናታን የራሱን የምስክርነት ቃል አቅርቧል፡፡ “በፌስቡክ አካውንቴ እፅፍ የነበረው ሃሳቤን ለመካፈል ፈቃደኛ […]

የመለስ ዜናዊ ወዳጅ ቦብ ጊልዶፍ አዋሽ ወይን ጠጅ ፋብሪካን «ገዛ»

0
0
አቻምየለህ ታምሩ በወሎና ትግራይ ተከስቶ ለነበረው ርሃብ እርዳታ የሚውል ከአለም አቀፉ ማህበረሰብ ወደ 100 ሚሊየን ዶላር ተለግሶ ነበር። ይህንን አለማቀፍ ጥረት ካስተባበሩት መካከል ቦብ ጊልዶፍ ቀዳሚው ነበር። እነ ቦብ ጊልዶፍ ያሰባሰቡትን ገንዘብና የእርዳታ እህል ፋሽስት ወያኔ የእርዳታ እህሉን መንገድ ላይ አራግፋ ለሱዳን በመሸጥ የጦር መሳሪያ እንደገዛችበት የወያኔ ፊታውራሪዎች አጋልጠዋል። የአለማቀፍ ጥረቱ አስተባባሪ የነበረውና የመለስ ዜናዊ […]

በጎንደር ዳባት ተማሪዎች ዛሬ ተቃውሞ ሲያሰሙ ዋሉ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) በጎንደር ዳባት ወረዳ ውስጥ ባለችው የጭላ ቀበሌ ተማሪዎች ዛሬ አደባባይ ወጥተው ተቃውሞ ሲያሰሙ መዋላቸው ተሰማ:: ምንጮች ከስፍራው እንደዘገቡት ለተማሪዎቹ ተቃውሞ መነሻ የሆነው ስርዓቱ በወገኖቻቸው ላይ እየፈጸመ ያለው ግፍ እና በደል ነው:: በወገኖቻችን ላይ የሚደርሰው እስር, ግድያ, ማንገላታትና በደል ይቁም ሲሉ በተቃውሟቸው ጥያቄያቸውን ያቀረቡት የዳባት ጭላ ቀበሌ ተማሪዎች የተለያዩ መፈክሮችን ሲያሰሙ እንደነበር ተነገሯል:: እንደምንጮች ገለጻ […]

ምን ተይዞ ጉዞ!

0
0
አገሬ አዲስ መንገድ ከመጀመር በፊት የሚሄዱበትን ቦታ ማወቅ፣ለምን እንደሚሄዱና እንዴትስ ሊደርሱ እንደሚችሉ ማሰብና ማጥናት ተገቢ ነው።አቅጣጫ መሪ፣ ጠቋሚ መሳሪያና(ኮምፓስ) የካርታ ንድፍ ማዘጋጀትና መያዝ ለጉዞው መሳካት ይረዳል፡፤ መንገድ ስቶ ከመደናበርና አላስፈላጊ ድካም ውስጥ ከመግባት ያድናል። ሌላው ደግሞ እረጅም መንገድ ሲያስቡ ስንቅ መሰነቅና ሊደርስ የሚችለውን አደጋ አጢኖ ለአደጋው መከላከያ የሚሆን መሳሪያ ማዘጋጀቱም አንዱ ሊዘነጋ የማይገባው ጉዳይ ነው።የአውሬ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live