Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

“ወርቅነህ ገበየሁ ካይሮ የኦሮሞ ተቃዋሚ ኃይሎችን ትደግፋለች ማለታቸው የሁለቱን ሀገራት ወዳጃዊ ግንኙነት ይጎዳዋል”–ግብፅ

$
0
0
የግብፅና የኢትዮጵያ መንግስት ሌላ የውዝግብ ምዕራፍ |  የአዲስ አድማስ ዘገባ – “የኢትዮጵያ መንግስት ግብፅን ያለማስረጃ ከመወንጀል ይቆጠብ” – ግብፅ – “የግብፅ መንግስትን ይፋ ምላሽ እየጠበቅን ነው” – ኢትዮጵያ አለማየሁ አንበሴ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊ፤ የኢትዮጵያ መንግስት በማስረጃ ላይ ያልተመሰረተ ውንጀላ ከማቅረብ እንዲቆጠብ ያስጠነቀቁ ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ፤ ‹‹ላቀረብኩት ጥያቄ አሁንም ቢሆን ይፋ ምላሽ […]

መንግስት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተነሳ ኢንተርኔት በማቋረጡ 9 ሚ. ዶላር አጥቷል ተባለ

$
0
0
ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንደዘገበው  ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጅና ከዚያ በፊት በነበረው ሁኔታ የኢንተርኔት መቆራረጥና መታገድ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ጉዳት ማድረሱ የተጠቀሰ ሲሆን  ባለፈው አንድ ዓመት አገሪቱን 9 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማሣጣቱን የአሜሪካው ብሩኪንግ ኢንስቲቲዩት ይፋ ያደረገው ጥናት አመልክቷል። ዴልዮት የተባለው ዓለማቀፍ አማካሪ ተቋም በበኩሉ፤ የሞባይል ኢንተርኔት መዘጋት ሀገሪቱን በቀን 5 […]

የኦሮሞን ሕዝብ ክብር ከፍ የሚያደርገው ሚኒሊክና ጎበና እውነተኛው ታሪክ |ሰርጸ ደስታ

$
0
0
ዛሬ ላይ ወያኔና አጋሮቿ እውነተኛውን የሚኒሊክና ጎበናን ታሪክ አጠልሽታ ታሪኩንና ማንነቱን ከጀግኖች፣ ብልሕና አርቆ አሳቢ አባቶቹ ነጥላ የባዘነና ራሱን ያጣ ባደረገቸው ትውልድ እንዲህ ያለው እውነት እጅግ ያስበረግገዋል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን የወያኔና አጋሮቿ ሴራ የገባቸው ከእንቅልፋቸው ባነው ወደማንነት ክብራቸው እየተመለሱ ያለ ይመስላል፡፡ እስኪ እኔም ስለጀግኖችና አስተዋይ አባቶቼ(ይህንኑ ብቻ ማለት ስለሚቻል እንጂ ከዚህ በላይ ቃል ቢኖር […]

ይድረስ ለክቡር የተከበሩ ፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ –ከ አብርሃም ቀጀላ

$
0
0
12/08/2016   ውድ ፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ ስለ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ የኦሮሞና የአማራ እውነተኛ የዘር ምንጭ ታሪክ በሚለው መጽሃፍ ላይ በሰጡት አስተያየት የሚከተለውን ቅን ሃሳብ አቀርብሎታለሁ፡፡ የአማን በላይ መጽሃፍት አንዳቸውም ………….አልፎ አልፎ በእውነት ታሪክ የተቀመሙ ናቸው …………….ብለዋል………? እዚህ ላይ ታዲያ እርስዎ እንዳሉት አልፎ አልፎ የእውነት ታሪክ ካለባቸው ያንን የእውነት ታሪክ ሃቅ አዲስ በሚፃፍ መፅሃፍ ቢጠቀስ ክፋቱና […]

የኢትዮጵያ መንግስት በአስገዳጅ ሁኔታ ከግል ባለ ሀብቶች ጋር ሊሰራ ነው

$
0
0
BBN News |  የኢትዮጵያ መንግስት አስገዳጅ በሆነ ሁኔታ ከግል ባለ ሀብቶች ጋር ለመስራት ጥሪ ማቅረቡ ተሰማ፡፡ ከስኳር ፋብሪካዎች ግንባታ ጋር በተያያዘ ከ70 ቢሊዬን ብር በላይ የሀገር ውስጥ እና የውጭ እዳ ያለበት የኢትዮጵያ መንግስት፣ እዳውን መክፈል ያለበት ጊዜ ቢቃረብም፣ በብድር በተገኘው ገንዝብ ግንባታቸው የተጀመረ ፋብሪካዎች አንዳቸውም አለመጠናቀቃቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡ እንደ ምንጮች ገለጻ ከሆነ፣ አንዳንድ የስኳር ፋብሪካዎች ግንባታቸው […]

በጎጃም ፍኖተ ሰላም የተካሄደውን የመምህራንና ተማሪዎች አድማ ተከትሎ በርካቶች ታሰሩ |በዚሁ ከተማ ሕወሓት የጠራው የተሃድሶ ስብሰባ ተቃውሞ ገጥሞታል

$
0
0
(ትንሣኤ ሬዲዮ) ካለፈው ረቡእ ታህሳስ 19 ጀምሮ ፎኖተ ሠላም በሚገኙ ሶስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋሞች ውስጥ በተጀመረው አድማ ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ ተማሪዎችና መምህራን መታሠራቸውን ከተማ ውስጥ የሚገኙ የትንሳኤ ምንጮች ለዝግጅት ክፍላችን አረጋግጠዋል። የፍኖተ ሠላም መምህራን ኮሌጅ፤ የሃይሉ ኮሌጅና የምዕራብ ጎጃም አጠቃላይ የሙያና የቴኪኒክ ትምህርት ቤት ተማሪዎችና መምህራን በጀመሩት በዚህ ተቃውሞ በከተማው የሠፈረው የአጋዚ ጦር በነዋሪዎች ላይ […]

ከአማራና ኦሮሞ ትብብር ይለምልም ፕሮጀክት (አኦትይፕ) የተላለፈ ግልጽ ደብዳቤ ለብአዴን እና ኦህዴድ አባላት

$
0
0
በአሁኑ ወቅት በአገራችን ኢትዮጵያ በተለይም በአማራና በኦሮሚይ ክልሎች ላይ በህወሃት ትእዛዝ እየደረሰ ያለውን የዜጎች ስቃይና እንግልት እያያቹት ነው። በሁለቱም ክልሎቹ የተነሳውን ፀረ – ህወሃት ተቃውሞ በሚገባ የተረዳችሁት መሆን አለበት። የተቃውሞዎቹ መሠረታዊ ጥያቄ የብአዲንና የኦህዲድ የአስተዳደር በደል ሳይሆን፤ የተቃውሞዎቹ መሠረታዊ ጥያቄ የህወሃት የባላይነት ይወገድና ኦህዲድና ብአዲን የህወሃት አገልጋዮች ወይም ሎሌዎች መሆናቸው ያብቃ ነው። ወገን እየሞተና እየተሰቃይ […]

20ኛው ኢትዮ-አውትራሊያ የስፖርትና የባህል ቶርናመንት በድምቀት ተከናወነ

$
0
0
በአውስትራሊያ የተለያዩ ስቴቶች የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን በዓመት አንዴ የሚያገናኘው ኢትዮ-አውስትራሊያ ቶርናመንት ዘንድሮም ለ20ኛ ጊዜ በሜልበርን አዘጋጅነት በድምቀት ተከናውኗል። ከዲሴምበር 26 እስከ ዲሴምበር 31 ለስድስት ተከታታይ ቀናት ሲከናወን የቆየው አመታዊ ቶርናመንት አዘጋጇን ሜልበርንን ጨምሮ ሲድኒ፤ ብሪዝበንና ታስማኒያ ተሳትፈውበታል። የእግር ኳስ ውድድርን ማእከል ያደረገው ይህ ቶርናመንት ከስፖርታዊ መዝናኛነቱ ባሻገር በመላው አውስትራሊያ ለሚገኘው ኢትዮጵያዊ ብቸኛው ዓመታዊ የመገናኛ መድረክ ሆኖ […]

ዉጥረትን ለማርገብ (በሔኖክ የሺጥላ ሃሳብ ላይና የእሱን ሀሳብ በማይጋሩት ላይ የተሰጠ  አስተያየት)

$
0
0
ሰመረ አለሙ (semere.alemu@yahoo.com) ሰሞኑን ሔኖክ የሺጥላ አልፎ አልፎ በሚልከዉ መልእክቱና ለእሱ ምላሸ ከግምቦት 7ና የእነሱን ሃሳብ ከሚጋሩት ድርጅቶችና ግለሰቦች ጋር በሚደረገዉ እሰጥ አገባ ወላፈኑ አይሎ ጥግ ይዞ ነገሩን ማስተዋል ቢያስመርጥም ነገሩ ጊዜ ይገዛበት እንደሆን እንጂ የሚሸሺበት ስላልሆነና በርዶም ወደ ቦታዉ የሚመለስ መስሎ ስላልታየኝ ከእይታዬ አንጻር ወገን ግንዛቤየን እንዲያብላላዉ አስቤ ጣቴን ከኮምፒተር በማገኛኘት  መልእክቴን ወደ ድር […]

እንደሚሉት ነውን? –ለዲያቆን በጋሻው –ከበላይ አበራ (በግልባጩ ለዲያቆን ዳንኤል ክብረት)

$
0
0
ክርስትና የእግ/ር ፍቃድና ህግ የሚፈፀምበት መንፈሳዊ ሀይማኖት ነው፡፡ የክርስትና አስተምሮት በመፅሐፍ ቅዱስ ቀርቦ ለዓለም እየተዳረሰ ይገኛል፡፡ ከ1054 ግ.ካ በፊት ክርስትና አንድ አምልኮ ብቻ ነበር፡፡ ማለትም አንድ መፅሐፍ ቅዱስ፣ አንድ አምልኮ፣ አንድ አጥብያ ቤተክርስቲያንና አንድ የምዕመናን ህብረት ብቻ ነበር፡፡ በ1054 ግ.ካ ክርስትና ለሁለት ተከፍሏል፡፡ ክርስትና ምስራቃዊው ኦርቶዶክስና ምዕራባዊው ካቶሊክ በመባል ተከፈለ፡፡ ወደ 16ኛው ክፍለ-ዘመን ደግሞ ፕሮቴስታንት […]

ምላሻችሁ ይህ ነውን? –ከበላይ አበራ

$
0
0
የኢህአዴግ መንግስት በዓለም ደረጃ ከሩብ ምዕተ-ዓመት በላይ በስልጣን ላይ ከቆዩ ጥቂት መንግስታት አንዱ ነው፡፡ አሁንም በስልጣን ላይ ያለው አይጠግቤው ኢህአዴግ በስልጣን ዘመኑ ብዙ ውጣ ውረዶችን አሳልፏል፡፡ እያሳለፈም ይገኛል፡፡ በፍትሃዊ ምርጫ አንድ ጊዜም ያላሸነፈው ኢህአዴግ በሀገሪቱ ከተደረጉ 4 ብሄራዊ ምርጫዎች ሽንፈት ቢከናነብም አሻፈረኝ በማለት የምርጫ ኮሮጆዎችን በመመዝበር የምርጫውን ውጤት ቀይሮ አሸናፊ ነኝ በማለት የቅሌት አባወራ መሆኑን […]

ዶ/ር መረራ ጉዲና የ28 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተጠየቀባቸው –ማህሌት ፋሲል [ አዲስ አድማስ]

$
0
0
ከትናንት በስቲያ በአራዳ መጀመሪያ ደረጃ ምድብ ችሎት የቀረቡት ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ ፖሊስ፤ የ28 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ የጠየቀባቸው ሲሆን ፍ/ቤት ጥያቄውን ተቀብሎ ለጥር 18 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡ ፖሊስ ባለፈው በጠየቀው የ28 ቀን ቀጠሮ፤ ቅድመ ምርመራ ማድረጉን ጠቁሞ ከፌስቡክና ከኢ-ሜል ያገኛቸውን ፅሁፎች ትርጉም ቤት ልኮ ለማስተርጎምና ለተጨማሪ ምርመራ ተጨማሪ ጊዜ መጠየቁን አመልክቷል፡፡ ዶ/ር መረራ ለፍ/ቤቱ ሲያስረዱ […]

ለማንነታችን መከታ ያልሆነን፣ ለመጠቃታችን ምክንያት እየሆነ ነው! –ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

$
0
0
ዛሬ በኢትዮጵያ ምድር ዘረኛው የትግሬ ወያኔ አገዛዝ በሕዝባችን ላይ፣ በተለይም በዐማራው ነገድ ላይ የሚፈጽመው የዘር ማጥፋትና የዘር ማጽዳት ወንጀል በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ በ«አርበኞች ግንቦት 7»  እያመካኘ ነው።  ለዚህም ምክንያት የሆነው አርበኞች ግንቦት ሰባት፣ በሚቆጣጠረው የብዙኃን መገናኛ ያላደረገውን አደረኩ፣ ያላዘመተውን ወታደር አዘመትኩ፣ «የክተት አዋጁ ፊሽካ ተነፋ»፣ በሁሉም ሕዝባዊ እንቢተኝነት እንቅስቃሴዎች እኔ አለሁበት፣ የምመራው እኔ ነኝ፣ […]

ለወያኔ ትግሬዎች ሲባል ሀገሪቱ ብትፈርስስ

$
0
0
ወያኔ ትግሬዎች ያገኙትን ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ የማስቀጠል እድል ማንም አላገኘም ነበር፡፡ ቢሆንም ግን በስግብግብነት፤በዘረኝነት እና ከአኛ ወድያ ላሳር በማለት ይሄዉ አሁን አገርቱ ለማንም ወደማትሆንበት እና ወደማትዎጣበት አዘቅት ዉስጥ ገብታለች፡፡ ለጊዜዉ ሀገሪቱ ለትግሬዎች ብቻ እያገለገለች ትገኛለች፡፡ ይሄ መሆኑ ለማንኛዉም ኢትዮጵያዊ ግልጥልጥ ያለ ሀቅ ነዉ እራሱን ለማታለል ወይም ለመሸወድ ካልሞከረ በቀር፡፡ በሀገሪቱ ቀን ተቀን የማያቁርጥ እና አስተማማኝ […]

ሰሞንኛው ጉዳይ ላይ። ለትግሉ ቅድሚያ በመስጠት –ዳዊት ዳባ

$
0
0
የከፋ መሰዋትነት እየተከፈለበት ያለ ትግል ውጤታማ ይሆን ዘንድ ሁላችንም ሊያስጨንቀን የሚገባ ነው፤ መሉ  ጭንቅላታችን የተባበረ አቅማችን  ትግሉ ላይ መዋል አለበት።  ድርጊታችንም ንግግራችንም ሆነ  ሀሳባችን ሁሉ ትግሉን አሸናፊ ከማድረስ አኳያ የተሰላ መሆኑ ላይ እርግጠኛ መሆን አለብን። እንደዚህ መሆን እስካልቻልን የባርነት ዘመን ይቀጥላል። በትግሉ ሂደት የበዛ ሀላፊነትን የተሸከማችሁ ወገኖች ትግሉ እዚህ ደረጃ ላይ ከደረሰ በሗላ አገዛዙ በሚወስዳቸው […]

Hiber Radio: በመተማ የሕወሓት የደህነት ወኪል ተገደለ ፣የሕወሓት/ኢህአዴግ የሰሞኑ የሙስና ዘመቻ ዋነኛ ሌቦቹን እነ አባይ ጸሐዬን ካላሰረ ከፕሮፖጋንዳ ፍጆታ አያልፍም ተባለ

$
0
0
የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 23 ቀን 2009 ፕሮግራም አክቲቪስት አቻምየለህ ታምሩ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከህብር ሬዲዮ ጋር ያደረገው ቃለ መጠይቅ(ክፍል አንድን ያድምጡት) የቀድሞው የኢራቁ ፕ/ት ሳዳም ሁሴን ለአሜሪካኖች የስጡት ምክር እና እውነታው ሲገጣጠሙ “ፕ/ት ሳዳም በህይወት ኖረው ኢራቅን ዛሬ ቢገዙ እመርጣለሁ”ሳዳም ሁሴንን ለመጀመሪያ ጊዜ የመረመረው የሲአይ ኤው ሹም ሰሞኑን ከሰጠው እማኝነት የተወሰደ(ልዩ ዘገባ) ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ […]

ለሕወሓት ትግሬዎች ሲባል ሀገሪቱ ብትፈርስስ?

$
0
0
የሕወሓት ትግሬዎች ያገኙትን ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ የማስቀጠል እድል ማንም አላገኘም ነበር፡፡ ቢሆንም ግን በስግብግብነት፤በዘረኝነት እና ከአኛ ወድያ ላሳር በማለት ይሄዉ አሁን አገሪቱ ለማንም ወደማትሆንበት እና ወደማትዎጣበት አዘቅት ዉስጥ ገብታለች፡፡ ለጊዜዉ ሀገሪቱ ለለሕወሓት ትግሬዎች ብቻ እያገለገለች ትገኛለች፡፡ ይሄ መሆኑ ለማንኛዉም ኢትዮጵያዊ ግልጥልጥ ያለ ሀቅ ነዉ እራሱን ለማታለል ወይም ለመሸወድ ካልሞከረ በቀር፡፡ በሀገሪቱ ቀን ተቀን የማያቁርጥ እና […]

የመሳይ ከበደና የጽንፈኛ ብሒረተሰቦኞች ወግ |ታሪኩ ወብነህ ጌታነህ |ክፍል አራት

$
0
0
 [ማሳሰቢያ፡ ምኒልክና አድዋ ብዙ ቅድመ “ሁኔታዎች” ስለ አሉት ታሪኩን ቀንጠብ እያደርግን ተከስተው የነበሩትን “ሁኔታዎች” አጥብቀን መመርመር አስፈላጊ ነው፤ የታሪክ አጻጻፍ መላ ምት “ይባላል” ወይም “ሳይሆን አይቀርም” ተብሎ እንዲጻፍ አይፈቅድም፤ “በምን አልባት” እየተባለ በተለምዶ የሚጻፍ አፈ ታሪክና ንግርት ነው። የፕሮፌሰሩና የጽንፈኛ ብሒረተሰቦኞች ወግ የተመሰረተው በአፈ ታሪክና በንግርት ነው። አፈ ታሪክ የሚስተካከለው በንግርት አይደለም፤  ታሪክን ታሪክ የሚያደርገው […]

በሰበታ የሚገኘው የአቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን ተቃጠለ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በሰበታ የሚገኘው የአቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን በደረሰበት ቃጠሎ ሙሉ በሙሉ መውደሙ ተሰማ:: በሕዝብ መዋጮ ከተገነባ 4ኛ ዓመቱን የያዘውና በአዲስ አበባ ዙሪያ በሰበታ የሚገኘው ይኸው የአቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን ሙሉ በሙሉ ሲወድም በቤተክርስቲያኑ ውስጥ የነበሩት የድንግል ማርያም እና የአቡነ አረጋዊ ጽላቶች ምንም ዓይነት እሳት እንዳልነካቸው ከቤተክርስቲያኑ አስተዳደሪዎች የተገኘው መረጃ ጠቁሟል:: ቤተክርስቲያኑ ውስጥ የነበሩ ገንዘቦች እና አልባሳት በሙሉ […]

የዳዊት ፈተና

$
0
0
ከበፈቃዱ ዘ-ኃይሉ | በፌስቡክ ገጹ ካሰፈረው የተወሰደ አዋሽ ሰባት በነበረኝ “የተሀድሶ” ቆይታዬ ተዋውቄያቸው ከወደድኳቸው ሰዎች መካከል ሁለት ዳዊት በሚል ሥም የሚጠሩ ወጣቶች ነበሩበት። አሁን የማጫውታችሁ ግን ስለ ዲያቆኑ ዳዊት ነው። ዲያቆን ዳዊት ተወልዶ ያደገው ትግራይ ውስጥ ነው። የሚያገለግለው ሥላሴ ካቴድራል ነው። የፖለቲካ ተሳትፏቸው እምብዛም እንደሆኑትና በአዲስ አበባ እንደሚኖሩት አብዛኛዎቹ የትግራይ ተወላጆች የሚያውቀውም፣ የሚያምነውም፣ የሚወደውም ኢሕአዴግን ብቻ ነበር።  […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live