Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የሕወሓትን “ሌጋሲ” በጨረፍታ –ተሻለ መንግሥቱ

$
0
0
ተሻለ መንግሥቱ (teshalem1@gmail.com) የወያኔው መንግሥት ያላወረሰን ነገር የለም፡፡ ሁለመናችንን እከክ በእከክ አድርጎናል – በቀላሉ በማይድን እከክ አውርሶን ወያኔም እኛም ጣር ላይ እንገኛለን – አሸናፊው ባልለየለት እልህ አስጨራሽ የአውራ ዶሮዎች ጦርነት ተጠምደን፡፡ የመለስና የድርጅቱ የሕወሓት ውርስ (ሌጋሲ) በመቶዎች ቀርቶ በሺዎች ዓመታትም ተዝቆ የማያልቅ ዕዳ አሸክሞናል፡፡ በኢኮኖሚውና በትምህርቱ ረገድ የደረሰብን ኪሣራ ምናልባት በጊዜ ሂደትና ደጋግ ዜጎች የአስተዳደሩን […]

ኮሎኔል ደመቀን ለማፈን ወያኔ ግብግብ ላይ ነው |ጎንደር አንገረብ እስር ቤት ላይ ተኩስ አለ

$
0
0
ሙሉነህ ዮሃንስ | ሃሙስ ታህሳስ 20 ቀን 2009 ኮሎኔል ደመቀን በሃይል አውጥቶ ለመውሰድ ከሰባት ጊዜ በላይ የሞከረው ወያኔ አሁንም ተመሳሳይ ሙከራ እያደረገ እንደሆነ ነው የተነገረው። እንደተለመደው የጎንደር ሕዝብ እርብርቡን እንዲያደርግ ጥሪ ይተላለፍ ተብሏል። የይስሙላው የፌደራል ፍርድቤት ዛሬ በአዲስ አበባ ባደረገው ችሎት በግፍ የታሰሩ የወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ ኮሚቴ አባላትን ጉዳይ ለሁለተኛ ጊዜ አይቶ ለሌላ ቀጠሮ […]

የዛሬ የፍርድ ቤት ቆይታየና ከምስክራችን ከጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጋር ያደረኩት ውይይት

$
0
0
ዛሬ ዕንቁ መጽሔት ገበያ ላይ በነበረችበት ወቅት እኔ በዓምደኝነት ኤልያስ ገብሩ ደግሞ በአርታኢነት ስንሠራ መጋቢት ወር 2006ዓ.ም. ላይ የአኖሌ የጥፋት ሐውልት በጥፋት ኃይሎች ተገንብቶ ሊመረቅ ሰሞን “የተገነቡትና በመገንባት ላይ ያሉት የመታሰቢያ ሐውልቶች የሠማዕታት ወይስ የቅሱፋን?” በሚል ርእስ ጽፌው በነበረው ጽሑፍ ምክንያት “መገፋፋትና ግዙፍ ያልሆነ የማሰናዳት የወንጀል ተግባር” የሚል አንቀጽ ተጠቅሶብን እኔና ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ በተከሰስንበት ክስ ቀጠሮ ስለነበረን ነበር […]

በቁማችን ተሸጠን እያለቅን ነው |ሊነበብ የሚገባው ጥብቅ መረጃ

$
0
0
  ለኢሃድግ ጽህፈት ቤት ለፓርላማ አባላት ለተቃዋሚ ፓርቲዎች ለሚመለከታቸው ሁሉ የዛሬ 7 ዓመት ገደማ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እንደተለመደው አንድ አገርን ለውጪ ሰው የመሸጥ ወንጀል ፈጽመዋል። ይኸውም የባህረኛ ማሰልጠኛ ተቋም በኢትዮጵያ ባህርዳር እንዲገነባ በሚፈቀድበት ጊዜ ለ30 ዓመታት የዚህ ዓይነት ትምህርት ቤት በአገሪቱ ሌላ ማንም እንዳይገነባና ይህ ኩባንያ ብቻ እንዲሆን አገሪቱን ግዴታ ማስገባታቸው ነው። ጉዳዩ […]

በምስራቅ ሃረርጌ ቁምቢ በተነሳ ግጭት የሰዎች ሕይወት ማለፉ ተነገረ |የኦሮሚያ ክልል ፕ/ት “የትናንሽ ጎሳዎች የድንበር ግጭት ነው”ሲል አጣጥሎታል

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የሕወሓት ተላላኪ የሆነው ኦህዴድ “የትናንሽ ጎሳዎች የድንበር ግጭት ነው” ሲል ያጣጣለው በምስራቅ ሃረርጌ የተነሳው ግጭት ወደ አላስፈላጊ ሕይወት መጥፋት እያመራ መሆኑን ምንጮች ተናገሩ:: በምስራቅ ሃረርጌ ቁምቢ ወረዳ ዛሬ በሕወሓት መንግስት ጀነራሎች ይደገፋል እየተባለ የሚነገርለት የሶማሊ ክልል ልዩ ኃይል ፖሊስ በምስራቅ ሃረርጌ ሚኖ ወረዳ ከአካባቢው ነዋሪዎች እና ፖሊሶች ጋር በፈጠረው ግጭት የሰው ሕይወት መጥፋቱን የዘ-ሐበሻ […]

ዘ-ሐበሻ ጠቅላላ ዕውቀት: በ2016 ዓ.ም ሕይወታቸውን ያጡ 19 ታዋቂ ኢትዮጵያውያን

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት ሊጠናቀቀ የ2 ቀናት ዕድሜ ቀርቶታል:: ባሳለፍነው የ2016 ዓ.ም ሕወሓት በሚመራው መንግስት የበርካታ ኢትዮጵያውያን ሕይወት አልፏል:: የእሬቻው ጭፍጨፋን ጨምሮ በበኦሮሚያ፣ ጎጃምና በጎንደር እንዲሁም በኮንሶ በተጨማሪም በዲላ ከተማ የተፈፈጸሙ የዘር ማጥፋቶችም ሳይጠቀሱ የማያልፉ ጠባሳዎቻችን ናቸው:: ይህን በሌላ ዝግጅት የምንመለስበት ይሁንና ለዛሬው የዘ-ሐበሻ የጠቅላላ ዕውቀት ዝግጅታችን ይዘን የቀረበነው በዚህ በተገባደደው 2016 ሕይወታቸውን ያጡ 19 […]

በዶ/ር መረራ ጉዲና ላይ ፖሊስ ተጨማሪ 28 ቀን ጠይቆ ተፈቀደለት

$
0
0
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ሊቀመንበር እና የመድረክ ምክትል ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ከአሸባሪ ድርጅቶች ጋር በመገናኘትና የሽብር ተልኮ በመቀበል እንዲሁም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የሚጥሱ ድርጊቶች ፈጽመዋል በሚል የታሰሩት የዶ/ር መረራ ጠበቆች የዋስ መብት ቢጠይቁም የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፖሊስ የጠየውን የ28 ቀን ተጨማሪ የምርመራ ቀን ተቀብሎ ወደ እስር ቤት ተመልሰዋል:: የአሜሪካ ድምጽ ራድዮ ስለዶ/ር መረራ የፍርድ ቤት […]

​​ህወሓት ፀረ ወጣት!

$
0
0
ቃልኪዳን ካሳሁን (ከኖርዌይ) በህወሓት የሚመራው መንግስት ኢትዮጵያና ህዝቦቹን በሃይል ከተቆጣጠረበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን ድረስ በወጣቶች ላይ የሚያድርሰው በደል ተነግሮና ተፅፎ አያልቅም። በተለያዩ ጊዜያት ውስጥ ስርዓቱ በወጣቱ ክፍል ላይ እያሳደረ ያለው እንግልት ቀላል የሚባል አይደለም። በእንደዚህ ሁኔታ ውስጥ ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ወጣቶች ስለሀገራቸውም ሆን ስለህዝባቸው ፍትህና ነፃነት እንዲሁም እኩልነት በሚያደርጉት ሰላማዊ ትግል ውስጥ ውድ ህይወታቸውን መሰዋዓት […]

“ምሩፅ ፤ያልተዘመረለት ጀግና”–የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል አባላትና ቤተሰብ  

$
0
0
ዴሴምበር በካናዳዋ የንግድ መናኸሪያ ታላቋ ቶሮንቶ ከተማ የፈረንጆቹን የገና በዓልንና የአዲስ አመት ዘመን መለወጫን በድምቀት ለመቀበል ሽር ጉድ የምታበዛበት ወር ነው ። የአየሩ ቅዝቃዜ ያለንን ልብስ ሁሉ ደራርበን እንድንለብስ የሚያስገድደን ሲሆን አካባቢውን በነጭ ቡሉኰ ሸፋፍኖ ያለ ዕድሜዋ እድሜ የተጫናት አዛውንት ያስመስላታል። ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሰፊው እንደሰፈሩባት የምትታወቀው ቶሮንቶ በአበሾች የዘውትር እንቅስቃሴ ብትደምቅም አንድ በብዙውና እንደሚገባው ያልተዘመረለት […]

ከሎሳንጀለስ የጎንደር ሕብረት በካሊፎርኒያና አካባቢው ለምትገኙ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የተላለፈ ጥሪ

$
0
0
በሎሳንጀለስ የሚገኘው የጎንደር ሕብረት የድጋፍ ኮሚቴ በካሊፎርኒያ እና በአካባቢው ለሚገኙ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጥሪ አቅርቧል:: የጥሪውን በራሪ ወረቀት እንደሚከተለው አስተናግደናል::

ጂም መሥራት ያቆሙ ሰዎች ውፍረትን የሚከላከሉባቸው 10 ብልሃቶች!!

$
0
0
በአንድ ወቅት ጥሩ አድርገን የገነባነውን የሰውነት ቅርፅና ወደምንፈልገው ደረጃ ያመጣነውን ክብደት እንዲሁም ጤናችንን በቶሎ እንዳናጣ የተለያዩ አማራጮችን መከተል ያስፈልጋል፡፡ ባለሙያዎች በዚህ ረገድ እንቅስቃሴ በማቆም ላይ ለሚገኙት መፍትሄ ያሉትን በየጊዜው ይፋ ያደርጋሉ፡፡ እነዚህ ምክሮች እንቅስቃሴን በስንፍና ለማቆም ለወሰኑ ብዙ አይፈይዱም ብለዋል የምክሩ ባለቤቶች፡፡ ወደ አካላዊ እንቅስቃሴ እንዲገቡ ከሚጠየቁ ሰዎች የሚሰማ የተለመደ ምላሽ ነው፡፡ ‹‹የእንቅስቃሴ ጥቅሙ ምንድነው? […]

እንደ አዲስ ይከለሳል በተባለው የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን መሰረት ከ10 የሚበልጡ ቤቶች ይፈርሳሉ

$
0
0
በዘርይሁን ሹመቴ አዲስ በሚከለሰው ማስተር ፕላን ስም በአዲስ አበባ ከተማ እና በዙሪያዋ በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች የመኖሪያ ቤቶችን ለማፍረስ አዲስ ዘመቻ ሊጀመር መሆኑን መስተዳድሩ አስታውቋል።በዚህ ዘመቻ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ያለምንም ተተኪ ቤቶች ይፈናቀላሉ። እንዲፈርሱ ትእዛዝ የተላለፈባቸው አካባቢዎች ፈረንሳይ፣ ካራ፣ የካ፣ አባዶ፣ ወሰን፣ ምኒሊክ፣ ኮተቤ፣ ሲኤምሲ፣ ቦሌ እና የካን የሚያዋስነው መስመር፣ መገናኛ፣ አዲስ አበባን ከኦሮሚያ ክልል […]

የጀግናው አትሌት ሻምበል ምሩጽ ይፍጠር እሳዛኝ እና አስገራሚ ገድሎች |በታምሩ ገዳ

$
0
0
የማርሽ ቀያሪው ፥ለበርካታ አትሌቶች መንገድ ጠራጊው እና የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ የጀግናው አትሌት ሻምበል ምሩጽ ይፍጠር እሳዛኝ እና አስገራሚ ገድሎች(ዝክረ ምሩጽ ይፍጠር)በታምሩ ገዳ

ኮለኔል ደመቀ ዘውዴ –ዘመን ተሻጋሪው ኮከብ

$
0
0
መስቀሉ አየለ ከጥቂት ወራት በፊ እዚህ ግባ የሚባል እውቅና የሌለው አንድ መናኛ ሰው ነበር፤ ደመቀ ዘውዴ ። ያን ለማወቅ እንደ እርሱ የታሰሩትን ሌሎች አራት ኮሚቴዎች ማየት ነው። አሁን እንኩዋንስማቸውን በቅጡ የሚያውቃቸው ስንቱ እንደሆን አላውቅም። በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉም የሚያስታውሳቸው የለም። ነገር ግን ለምን የኮሎኔል ደመቀ ነገር በዚህ ፍጥነት የሚሊዮኖች አጀንዳ የሚሊዮኖች ማተብ ለመሆን በቃ። ምክንያቱ […]

MEMOIRS OF MY DETENTION AT AWASH 7: TALES OF INDOCTRINATION, OF LAUGHTER AND THE UNKNOWN

$
0
0
BefeQadu Z. Hailu for Addis Standard Wakoma Tafa was planning to get married on Sunday, Oct.10, 2016. But just three days before his wedding he was arbitrarily detained around Alem Gena, 25k west of Addis Abeba, a city within the special zone of the Oromia Regional State. On the day set for his wedding, Wakoma […]

ስለ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ አስተዋፅኦ –ለፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ክፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ የተሰጠ መልስ

$
0
0
        (ክፍል አንድ) ውድ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ለጤናዎ ባያሌው እንደምን ሰነበቱ? ድምፆቻችንን ከተሰማማን ብዙ ጊዜ ሆነን ኣይደል? እኔ ለጤናዬ እግዚአብሄር ይመስገን ደህና ነኝ፡፡ ርስዎን እንደ አላመምዎት ተስፋ አደርጋለሁ;; የእኔን አዲስ መጽሃፍ አስመልክቶ ርሰዎ ስተለተቹት ከመመለሴ በፊት፣ የተከበሩት ሊቀ-ሊቃውንት መሪራሰ አማን በላይ ለአንባብያን አስተላልፍላቸው ዘንድ የሰደዱልኝን የአደራ መልእክት አቀርባለሁ፡፡ ከዛ በሁዋላ ወደ ራሴ […]

የሕወሓት መንግስት የአማራ አንድ ከፍተኛ ባለስልጣንን ከስልጣን አንስቶ የቁም እስረኛ አደረገ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በአማራ ክልል በተለይም በጎንደር እና በጎጃም እየተደረገ ያለው ሕዝባዊ አመጽ በተቀጣጠለበት በዚህ ወቅት የትግራዩ ነጻ አውጪ መንግስት የክልሉን ጸጥታና አስተዳደራዊ ዘርፍ ዋና ኃላፊን ከስልጣን አንስቶ አባረራቸው:: እንደ ምንጮች ገለጻ ከሆነ ለሕወሓት መንግስት ታማኝ ናቸው ተብለው በተደጋጋሚ ይነገርላቸው የነበሩት አቶ ደሴ ዓለሜ በአማራ ክልል ከተነሳው ሕዝባዊ አመጽ ጋር በተያያዘ ስልጣናቸውን አጥተዋል:: በአሁኑ ወቅት ካለምንም ሥራ […]

“በኢትዮጵያ አገዛዙ በሕዝቡ ላይ የሚያደርሰውን ችግር ከሕግ አንጻር ለመተንተን ያስቸግራል”–ዶ/ር አወል ቃሲም አሎ |ሊደመጥ የሚገባው ቃለምልልስ

$
0
0
“…በኢትዮጵያ አገዛዙ በሕዝቡ ላይ የሚያደርሰውን ችግር ከሕግ አንጻር ለመተንተን ያስቸግራል:: ዝም ብሎ ሕገ ወጥ ነው ማለት ብቻ ያለውን የሰብኣዊ መብት ጥሰት የስርዓቱን በዜጎች ላይ የሚፈጽመውን ግፍ አይገልጽም::” “ሁኔታው ግራ የሚያጋባ ፍጹም ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት ነው።” “…በውጭ ያለው ወገን የሚያደርገው እንቅስቃሴ በአገር ውስጥ ባለው ላይ ተጽዕኖ ይኖረዋል:: ለውጥ የምንፈልግ ከሆነ በውጭ ያለነውም ልዩነትን አቻችሎ ለውጡን የሚያግዝ […]

ዘ-ሐበሻ ርዕሠ አንቀጽ: ለዲሞክራሲና ለነጻነት የሚደረገዉን ትግል ከመቼዉም ጊዜ በላይ እንደምናግዝ ቃል እንገባለን!!

$
0
0
በማንኛውም ቤተሰብና ማህበረሰብ እውቀት ሃይል ነው፤ መረጃ ነጻ የሚያወጣ ነው፤ ትምህርት የእድገት መሰረት ነው”  ነበር ያሉት የተባበሩት መንግስታት ሁለተኛው አፍሪካዊ ዋና ጸሃፊ ሆነው ያገለግሉት፣ ጋናዊው ኮፊ አናን።  መረጃ የሌለው ማህበረሰብ የተበደለና የተጎዳ ማህበረሰብ ነው። የመረጃ ጉድለት፣ ዜጎች እንደ ሕዝብ፣  ያላቸውን አቅምና ጉልበት  እንዳይጠቀሙ፣ ለመብታቸውም  እንዳይቆሙ የሚያደርግ ነው። ይሄም ከምንም በላይ የሚጠቅመዉና የሚረዳው ሕዝብን እየበዘበዙና  እየጨቆኑ […]

ራሱን እያደለበ  ለዕርድ ተራውን  የሚጠበቀው ፍሪዳ –በገ/ክርስቶስ ዓባይ

$
0
0
  አዎ! ፍሪዳ ለተለያዩ ዝግጅቶች ያስፈልጋል። ለሠርግ፤ ለዓውደ ዓመት፤አንዳንዴም ለሐዘን እንዲሁም በአዘቦት ጊዜም ፍሪዳ በየ ሉካንዳ ቤቶች በየጊዜው በቄራ እየታረዱና እየተወራረዱ ለየባለጉዳዮች ይከፋፈላሉ። ነገር ግን ፍሪዳው በየማድለቢያ ቤቱ የሚቀርብለትን የማወፈሪያ መኖ እየተመገበና ውሀውን በገፍ እየሸመጠጠ እኖራለሁ በሚል ተስፋ ራሱን አዝናንቶ በምቾት ይቆያል። አንድ ቀን ጊዜው ሲደርስ ድንገት ባልታሰበ ወቅት የደለበው ፍሪዳ እንደገና ሳያፈስ (ተመልሶ ሳይከሳ) […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live