Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የትግሉ ዋና ዓላማ ለስልጣኔ ወይንስ ስልጣንን ለመያዝ? በሰፊ ምሁራዊ እንቅስቃሴ ያልተደገፈ የፖለቲካ ትግል የስልጣኔ እንቅፋት ነው! –ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)

$
0
0
  ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)   ታህሳስ 14፣ 2016 መግቢያ  በአብዛኛዎቹ የሶስተኛው ዓለም ተብለው በሚጠሩ አገሮችና፣ በጠቅላላው የካፒታሊስት አገሮች ተብለው በሚታወቁትና  የሳይንስና የቴክኖሎጂ የበላይነትን በተጎናጸፉት አገሮች ያለውን ልዩነት ስንመለከት ልዩነቱ እጅግ ከመስፋቱ የተነሳ  እንደዚህ ዐይነቱን የተወሳሰበ ህብረተስብ ለመገንባት የብዙ መቶ ዐመታት ስራ እንደሚያስፈልገን ይታየኛል። በአጠቃላይ ሲታይ የካፒታሊስት አገሮች ይህ ዐይነቱ የዕድገት ደረጃ ላይ ደርሰው ዓለምን መቆጣጠር […]
↧

↧

የአማራው መደራጀት አስፈላጊነት፦ ለአቶ ተክለሚካዔል አበበ |ከሙሉጌታ አሻግሬ 

$
0
0
አቶ ተክለሚካዔል አበበ ምን እንደነካን ሳይሆን ምን እንደደረሰብንና ለምን እንደምንደራጅ ይህን ፅሁፍ አንብበው ይገባቸው ይሆናል።  ግልጽ ያልሆነላቸውንና ችግር አለበት የሚሉትን ሓሳብ ቢተቹ በቂ ማብራርያ ለመስጠት ዝግጁ ነኝ። እራሴን በዚህ መልኩ መግለፅ በጣም ይከብደኛል። ምክንያቱም እራሴን በኢትዮጵያዊነት እንጂ በአማራነት አልገልፅም የሚል ፅኑ አቋም ስለነበረኝ ነው። የዘር አደረጃጀት በመቃወሜና ማንነቴን በብሔር ለመግለፅ ባለመፈለጌ በህወሓት በርካታ ችግሮች ደርሰውብኛል። […]
↧

የህወኻት መንግስት በጌዴኦ ህዝብ ላይ እያካሄደ የሚገኘውን የኃይል እርምጃ አስመልክቶ፣ በውጭ ከሚኖሩ የጌዴኦ ተወላጆች ኮሚዩኒቲ በኩል የተላለፈ የአቋም መግለጫ

$
0
0
የኢህአዴግ/ህወኻት መንግስት በጌዴኦ ህዝብ ላይ እያካሄደ የሚገኘውን የኃይል እርምጃና የሠብዓዊ መብት ረገጣ አስመልክቶ፣ በውጭ የሚኖሩ የጌዴኦ ተወላጆች ኮሚዩኒቲ በኩል የተላለፈ የአቋም መግለጫ 1. የጌዴኦ ሕዝብ በዞኑ ከሚኖረው የህብረተሰብ ክፍል (ጉራጌ፣ሲልጤ፣አማራ፣ ወላይታ፣ኦሮሞ፣ሲዳማ…..ወዘተ) ጋር ተጋብቶና ተዋልዶ እንዲሁም በደም ተሳስሮ በአንድነት ለበርካታ ዓመታት የኖረ ሕዝብ ነው፡፡ የጌዴኦ ሕዝብ ለብዙ ሺህ ዓመታት በአንድ ቦታ ተወስኖ የሚኖር ከመሆኑም ባሻገር አጎራባች […]
↧

ሕወሓት የትግራይ ተወላጆችን ብቻ ሰብስቦ ትግሉን ለማዳከምና መሪ አልባ ለማድረግ ታዋቂ የተቃዋሚ ሰዎችን ስለማጥፋት መካከሩ ተዘገበ

$
0
0
የአማራ ድምጽ ከሕወሓት መንግስት በምስጢር የደረሰኝ መረጃ ሲል ዛሬ በራድዮው ባሰራጨው ዘገባ የሕወሓት መንግስት የትግራይ ተወላጆችን ብቻ በመሰብሰብ አሁን እየተቀጣጠለና አጣብቂኝ ውስጥ የከተተውን ትግል ለማዳከምና መሪ አልባ ለማድረግ ታዋቂ የተቃዋሚ ሰዎችን ስለማጥፋት መመካከሩን ዘገበ:: ቀሪውን ዘገባ ከራድዮው ከታች ያድምጡት::
↧

በጋምቤላ በእርሻ ሥራ ላይ የተሰማሩ የትግራይ ተወላጆች “ትግሬ በመሆናችን እንድንሸማቀቅ ተደረግን፤ ተሴረብን፤ ብድር ተከለከልን”አሉ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የአሜሪካ ድምጽ ራድዮ ዛሬ ከመቀሌ ያነጋገራቸው የትግራይ ኢንቨስተሮች በጋምቤላ እርሻ ሥራ ላይ ተሰማርተው የነበረ ቢሆንም በማንነታቸው ላይ ጫና እንደደረሰባቸው ገለጹ:: “በጋምቤላ በ እርሻ ሥራ ለመሰማራት ከ1ሺህ በላይ የምንሆን የትግራይ ተወላጆች ሄደናል” ያሉት ተወካዩ “ትግሬ በመሆናችን በክልሉ እንድንሸማቀቅ ተደረግን፤ ተሴረብን፤ የዘራነውን እንዳናጭድ ከባንክ ብድር ተከለከልን” ብለዋል:: ዝርዝሩን ያድምጡት::
↧
↧

ወያኔ ጎንደር ላይ የአማራ የፖሊስ አባላት ከአማራ ጦር ጋር ጦርነት እንዲያካሂዱ እያደረገ ነው—!

$
0
0
ጎንድር ላይ እየተካሄደ ያለው ጦርነት አማራዎች ከአማራዎች ጋር እንደሆነ እየተነገረ ነው፡፡ ወያኔ በአካባባዊ የተደራጀ የአማራ ጦር መኖሩን ስላረጋገጠ አካባቢን እንዲቆጣጠሩ የሚልካቸው የመከላከያ የፖሊስ አባላት አማራዎች ብቻ እንዲሆኑ እያደረገ ነው፡፡ ይህ ተቀነባበረ አማራን በአማራ የማስገደል ዘመቻን በወያኔ ውስጥ የሚሰሩ የአማራ ተወላጆች ያለውን እውነታ ተረድተው ከወገኖቻቸው ጋር የሚያካሂዱትን ጠርነት ማቆም ይኖርባቸዋል፡፡ ከቻሉ የአማራን ጦር መቀላቀል ካልሆነም ከወያኔ […]
↧

8 ቀናት…..ዛሬም ለ8ኛ ቀን ተመስገንን ፈለጋ

$
0
0
ውጥተን – እንመለሳለን ገብተን – እንወጣለን ይህ ሲሆን እናታችን በጥያቄ ዓይን ትመለከተናለች መልስ የለንም በቆምንበት እናቀረቅራለን – በተቀመጥንበት እናጎንብሳልን – ከዓይኗ ለመሽሽ፡፡ ተመስገን የት አንዳለ እናውቅ ከተባልንበት ቀን ጀምሮ እኛ እራሳችን እንዴት አንደምንኖር አናውቅውም፡፡ ከሁለት ወንድሞቼ ጋር ከቤት አንወጣለን ለፍለጋ – በየፊናችን ሲመሽ ተመስገን የደረሰበትን ሳናውቅ እንመለሳል ጠዋት ስንወጣ እናታችን የተቀመጠችበት ቦታ ላይ አናገኛታለን ታየናለች […]
↧

ወታደራዊ የፍተሻ ኬላ –በወገራ/ጎንደር ወያኔ በፍርሃት ተውጣለች!

$
0
0
ሙሉነህ ዮሃንስ ፨ በደባርቅ ወረዳ የቦዛ ድምብልግሳ ቀበሌ ተወላጅ የሆነዉ የልዩ ሀይል ኢንስፔክተር በዛብህ ተገደለ። ከወያኔ ጋር በሚሊሽያነት የሚያገለግሉ የአካባቢው የአማራ ተወላጆች ስርአቱን እየጣሉ እየወጡ ነው። ለተቀሩትም ህዝቡ ጥሪና ማስጠንቀቂያ እያስተላለፈላቸው ነው። ወያኔ የአማራውን ህዝብ እርስ በርስ እንዲገዳደል የዶለተውን ሴራ ተገንዝበው ለወያኔ ያደሩ ሆዳሞች ከህዝባቸው ጎን እንዲቆሙ ግፊቱ አይሎባቸዋል። ለወያኔ አልታዘዝ የሚሉት ብዛታቸው እየጨመረ በመሆኑ […]
↧

የዓለምነህ ዋሴ ዜና ትንታኔ በታንዛኒያ ወንዝ ውስጥ ተጥለው ስለተገኙት 7 ‘ኢትዮጵያውያ’ን አስከሬኖች

$
0
0
የዓለምነህ ዋሴ ዜና ትንታኔ በታንዛኒያ ወንዝ ውስጥ ተጥለው ስለተገኙት ‘ኢትዮጵያውያ’ን አስከሬኖች
↧
↧

በጎንደር ብጹዕ አቡነ ኤልሳዕ በኮማንድ ፖስቱ ታስረው ተፈቱ |ሊቀ አዕላፍ ቀለመ ወርቅ አሻግሬ እንደታሰሩ ነው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የሰሜ ጎንደር ሃገረ ስብከት ሊቀጳጳስ የሆኑት ብጹዕ አቡነ ኤልሳዕ በጎንደር ኮማንድ ፖስት ትናንት ታህሳስ 4, 2009 ዓ.ም ከ9፡00 ሰዓት ታስረው የቆዩ ሆን ሕዝብ ቁጣውን ሲያሰማ ወዲያውኑ እንደተለቀቁ ሆኖም ግን ከርሳቸው ጋር አብረው ታስረው የነበሩት ሊቀ አዕላፍ ቀለመወርቅ አሻግሬ በኮማንድ ፖስቱ እንደታሰሩ መሆኑን የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታወቁ:: የሰሜን ጎንደር ዞን ሀገር ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ ሊቀ […]
↧

የአላሙዲና የሕወሓት ፍቅር ወዴት? በአዋሳ የፔፕሲ ማምረቻ ፋብሪካ ታሸገ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የትግራዩ ነጻ አውጪ መንግስት ዋነኛ ደጋፊ የሆኑት ሼህ መሐመድ አላሙዲ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያን ለማስተዳደር እየተሻኮተ በሚገኘው የመቀሌው እና የአዲስ አበባው ሕወሓት አባላት ልዩነት የተነሳ ወይም በመቀሌው አልያም በአዲስ አበባው ሕወሓት ጥርስ ውስጥ ሳይወድቁ እንዳልቀረ የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታወቁ:: የዘ-ሐበሻ ምንጮች እንዳስታወቁት የአዲስ አበባውም ሆነ የመቀሌው የሕወሓት ቡድን ሼኩን የራሱ ደጋፊ ለማድረግ ሽኩቻ ውስጥ ያሉ ሲሆን […]
↧

ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ ስለ ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ መጽኃፍ የሰጡትን አስተያዬት –የፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ አስተዋፅኦ

$
0
0
የፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ አስተዋፅኦ ጌታቸው ኃይሌ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ “የኦሮሞ እና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ” በሚል ርእስ ባለፈው ሐምሌ (2008 ዓም) አዲስ አበባ ላይ አንድ መጽሐፍ አሳትሞ ኖሮ፥ አንድ ዘመድ አንድ ቅጂ አመጣልኝ። አነበብኩት። ስለመጽሐፉ የሚባለውንና ደራሲው ከሰጣቸው ቃለ ምልልሶች (interviews) አንዳንዶቹን ሰምቻቸዋለሁ። ከዚህ በታች የምጽፈው፥ የጽሑፌ ርእስ እንደሚያመለክተው፥ የደራሲውን አስተዋፅኦ ነው። ድርሰቴ የመጽሐፍ […]
↧

አስቸኳይ ጥሪ ለአማራ ተወላጆች በሙሉ |ይህን መረጃ ቢያንስ ለ5 ሰዎች ያስተላልፉ

$
0
0
አስቸኳይ ጥሪ ለአማራ ተወላጆች በሙሉ | ይህን መረጃ ቢያንስ ለ5 ሰዎች ያስተላልፉ ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ – PDF
↧
↧

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከታሰረበት ዝዋይ እስር ቤት ‹የለም› ከተባለ ስድስተኛ ቀን ተቆጥሯል

$
0
0
ፍትህ ጋዜጣ ላይ ለንባብ ባበቃቸው ጽሁፎቹ ‹ህዝብን ለአመጽ የሚያነሳሳ ጽሁፍ ለንባብ አብቅተሃል› በሚል በኢትዮጵያ መንግስት ክስ ቀርቦበት የሦስት አመት እስራት ተፈርዶበት በዝዋይ እስር ቤት የከረመው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ታስሮ ከነበረበት እስር ቤት ቤተሰቦቹ ሊጠይቁት ባመሩበት ወቅት ‹ተመስገን እዚህ እስር ቤት የለም› ከተባሉ ዛሬ ታህሳስ 3/2009 ዓ.ም ስድሰተኛ ቀን ተቆጥሯል፡፡ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ህዳር 28/2009 ዓ.ም […]
↧

“እንኳን በሳይበር የሚደረግ ጥቃት ይቅርና የወያኔ ተገንጣይ መንግስት እስር ቤትም ከዓላማችን አላሰናከለንም”–ከዘ-ሐበሻ የተሰጠ መግለጫ

$
0
0
ዘ-ሐበሻ ድረገጽ ከተመሰረተች 9 ዓመት ሆኗታል:: ባለፉት 9 ዓመታት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታዎችን መረጃ ከሚያቀብሉ የመረጃ መረቦች መካከል አንዷ በመሆን በአማራጭነት ሚድያነት አገልግላለች:: በየዕለቱ ድክመቶቻችን በማረም ከዘመኑ ቴክኖሎጂ ጋር በመራመድ አሁንም ተመራጭና ተአማኒ ሚዲያ ለመሆን ተግተን እየሰራን ነው:: እንደሚታወቀው የዘ-ሐበሻ አዘጋጆች የሚዲያን ሥራ የጀመሩት እዚህ ስደት ላይ ከወጡ በኋላ አይደለም:: በሃገር ቤት በኢትዮጵያ ነጻው ፕሬስ ውስጥ […]
↧

የተደበላለቀ የትግል ስልት: ያልጠራ የትግል ቅራሬ የሚያመነጨዉን የሻገተ አተላ ላለመጠጣት የሀሳብ ጥራት ብቸኛዉ መፍትሄ ነዉ

$
0
0
ሸንቁጥ አየለ የኢትዮጵያ ህዝብ በጠላት እጅ ስለወደቀ መሮት በሚያመጽበት ጊዜ ሁሉ ድብልቅልቅ ያሉ የትግል ስልቶችን እያነገቡ ወደ ትግል ሜዳዉ ለመግባት የሚወለጋገዱ ፋኖ ግለሰቦች: የፖለቲካ ሳይንስ እዉቀት የሌላቸዉ ተቃዋሚ ድርጅቶች: በነፈሰበት የሚነፍሱ አክቲቪስቶች ብሎም ሰዎችን ተከተለዉ ወደ ግራ እና ወደ ቀኝ የሚወዛወዙ የለዉጥ ደጋፊዎች ብዙ ናቸዉ::ወያኔ ከ1933 ዓም (ከቀዳማዊ ወያኔ ) እስከ አሁን (ሳልሳዊ ወያኔ) ድረስ […]
↧

ዐማራ … ዐማራነት … ዐማርኛ … ኢትዮጵያዊነት – መምህር ልዑለቃል አካሉ ዐለሙ (መጋቤ ሐዲስ) (ለሁለተኛ ጉዜ ተሻሻሎ የወጣ)

$
0
0
የዚህ ጽሁፍ መነሻ ፕሮፌሰር መሥፍን ወልደ ማርያም ስለ ዐማራ ሕዝብ «የክህደት ቁልቁለት» በተሰኘው መጽሐፍ ገጽ 120-124 ያሰፈሩት አሳብ ነው። መረጃወቻቸውንም አንድ በአንድ እየጠቀሰ በሁሉም ላይ ማብራያ በመስጠት «የዐማራ ሕዝብን» ህልውና የሚክድ መረጃ ማቅረብ አልመቻላቸውን ያሳል። ጸሐፊ ፕሮፌሰሩ የጠቀሱአቸውን መረጃወች አልተረዱአቸውም ወይንም አዛብተው ጠቅሰዋቸዋል እያለ ይሞግታል። በአንፃሩም ታላቁን የዐማር ሕዝብ ህልውና ጥያቄ ውስጥ ለማስገባት መከጀል ከመልካም […]
↧
↧

በኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ ዙሪያ ፕ/ር አርበኛ ብርሀኑ ነጋ እንዳሉት እና እንደገባኝ

$
0
0
አይቸው መንግስቴ 1. የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ በአራት ፓርቲዎች ተመስርቷል እነዚህ ፓርቲዎች አርበኞች ግንቦት ሰባት ለ አንድነት እና ዴሞክራሲ ንቅናቄ፣የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር፣ የአፋር ህዝብ ፓርቲ እና የሲዳማ አርነት ንቅናቄ ሲሆኑ አገራዊ ንቅናቄው ለሁሉም ያገባኛል ባይ የኢትዮጵያ የፓለቲካ፣የሲቪክ እና ሌሎቾ ድርጅቶች በሩ ክፍት ነው። ምክንያቱም የተወሳሰበው የኢትዮጵያ ችግር በጥቂት አካላት ይፈታል የሚል ትእቢት በድርጅቱ የለምና። 2. ድርጅቱ […]
↧

የጎንደር ሕዝብ ትግል ከቋራ እስከ ጃናሞራ –ወያኔ የተዳከመውን ሰራዊት በአዲስ ልትቀይር ነው

$
0
0
ሙሉነህ ዮሃንስ ሃሙስ ታህሳስ 6 ቀን 2009 እንደሰደድ እሳት እየተቀጣጠለ የመጣው የጎንደር ሕዝብ ትግል ከሱዳን ጠረፍ ከቋራ እስከ ታላቁ ራስ ዳሸን ተራራ ጥግ ጃናሞራ ተዛምቷል። በአርማጭሆ፣ በቆላማው ወገራ፣ በወልቃይት ጠገዴ፣ በመተማና ቋራ በገበሬወች ላይ ሲካሄድ የነበረው ውጊያ ሰሞኑን ወደ ስሜን በኩል ስማቸውን መጥቀስ የማልፈልጋቸው አዳዲስ ሶስት ግንባሮች ላይ ጦርነት ተከፍቶ ፍልሚያ አለ። የተገፋው ገበሬ እራሱን […]
↧

እነ ከድር መሃመድ በድጋሜ ለፍርድ ቀጠሮ ተሰጣቸው *ተከሳሾቹ የሰብዓዊ መብት ጥሰት አቤቱታ ለፍ/ቤቱ አሰምተዋል

$
0
0
በእነ ከድር መሃመድ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸው በፍ/ቤት እየታየ የሚገኙት የራዲዮ ቢላል ጋዜጠኞችን ጨምሮ 19 ተከሳሾች ላይ ፍርድ እንደሚሰጥ ቀጠሮ ተይዞ የነበር ቢሆንም ፍ/ቤቱ ተጨማሪ ጊዜ እንደሚያስፈልገው በመግለጽ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡ በዕለቱ ተከሳሾች በማረሚያ ቤት እየደረሰብን ነው ያሉትን የሰብዓዊ መብት ጥሰት አቤቱታ ለችሎት በቃል አሰምተዋል፡፡ ታህሳስ 4/2009 ዓ.ም የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ […]
↧
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live