Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ከጎንደር አርማጭሆ የመጣ መረጃ –ታች አርማጭሆ ሳንጃ የደህንነት ሃላፊ ታሰረ –የደንቢያ ቆላድባ፣ የመተማና የአርማጭሆ አብራሀጅራ አስተዳደሮች በሕወሓት ታሰሩ

$
0
0
ከሙሉነህ ዮሐንስ ጎንደር ላይ የፈነዳው ሕዝባዊ እምቢተኝነት የወያኔን ስርዓት አስጨንቆታል። አገሬ ጎንደር ሰሜን አርማጭሆ እንቢ ለወያኔ ብሏል፥ ሰሜን ጎንደር አርማጭሆ፥ መንደርጌ፥ እንቃሽ፥ ጃኗራ እስከ ቆላ ወገራ በተከታታይ ጥቃት እየደረሰበት ያለው የወያኔ ሰራዊት፥ ሰላማዊ ዜጎችን በጅምላ ማሰሩን አጠናክሮ ቀጥሏል። ታች አርማጭሆ ሳንጃ የራሳቸውን የደህንነት ሃላፊ አሰሩት:: ደንቢያ ቆላድባ አስተዳደሩ ታስሯል። የመተማው አስተዳደር ታስሯል። አርማጭሆ አብራሀጅራ አስተዳደሩን […]

በገዛ ዳቦዬ… አስፋ ጫቦ

$
0
0
በገዛ ዳቦዬ… አስፋ ጫቦ  Dallas Texas USA ዛሬ በሌላ ሰበብ በጨረፍታም ቢሆን ለማየትና ለማሳየት የምሞክረው አሜሪካ ኗሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን በንግዱ ዘረፍ ተሳታፊነት ነው።ዲያስፖራ አላልኩም!ቃሉን ስለማልወደው ነው! ሌላ ቀን እንወያይበታለን! ገና አሜሪካ እንደመጣሁ 1984(1992) ፣በፊት የሚያውቁኝና አዲስ ያወቁኝም አሜሪካኖች ዋሺንግቶን ዲ ሲ ፤ጆርጅ ታዎን(Goergetown) በሚባለው የሀብታሞች መንደር፤አበሻ ምግብ ቤት ምሳ ጋበዙኝ።በጫወታችን መካከል  በእንግድነቴ በዞርኩበት  ስለኢትዮጵያውያን የታዘብኩትንና […]

የጥንታዊት ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን አጭር ታሪክና ሥርዓት [ታሪኩ ዉብነህ ጌታነህ]

$
0
0
ክፍል ሁለት መግቢያ “ወርኢኩ ጽሑፍ በላዕሊሆሙ  እስመ ትውልድ ትኢብስ እስከ ትትነሣእ ትውልድ  ጻድቅ ወአበሳ ትትኃጉል ወኃጢአት ትትለሑስ እምዲበ ምድር ወኩሉ ሠናኢ ኢይመጽእ” “ጽሑፉን አነበበኩ፤ ከትውልድ ትውልድ የሚሰራው ኃጢአት በሚነሳው መልካሙ ትውልድ አባሳችን ከምድረ ገጽ ላይ ይደመሰሳል፤” እያለ መጽሐፉ ይጮሃል፤ እዚህ ላይ ጥያቄው መቼ ነው ያ መልካም ትውልድ የሚመጣው ? እንዴትስ ነው ትውልድ መልካም መሆን የሚችለው? […]

በወገራ ከ500 በላይ ቤተሰቦች ቤተሰቦች ቤታቸውና ንብረታቸው በመንግሥት ወታደሮች ተጥሏል o በዐማራ ገበሬዎች ላይ እየደረሰ ያለውን ሰቆቃ የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በቸልታ እያየው ነው

$
0
0
የትግሬ ወያኔ አገዛዝ በዐማራው ሕዝብ ላይ እያደረሰው ያለው በደል ከቀን ወደ ቀን እየተባባሰ ሒዷል፤ በዐማራ ሕዝብ ላይ ይፋ የእልቂት አዋጅ ታውጇል፡፡ ራሳቸውን ከጥቃት ለመከላከል እየተጋደሉ ያሉ ዐማሮች በሕይወታቸውና በንብረታቸው ላይ ይህ ነው የማይባል ጉዳት ደርሷል፡፡ በተለይ በሰሜን ጎንደር በአርማጭሆና በወገራ ወረዳዎች የዐማራ ገበሬዎች ቤት እየተቃጠለ፣ ንብረታቸው እየተወረሰና እወደመ ሕፃናት፣ ነፍሰ ጡር ሴቶችና አዛውንቶች በሜዳ ላይ […]

የህወሃት ጦር በዳባት፣ በቀዝቃዚትና በወገራ በተደረጉት ጦርነቶች ተሸነፈ

$
0
0
በዘሪሁን ሹመቴ በሰሜን ጎንደር ዞን የሚንቀሳቀሱ የነጻነት ሃይሎች ከህወሃት/ኢህአዴግ ጦር ጋር እያደረጉ ባለው ጦርነት ድል እየቀናቸው መሆኑን። በውጊያው በመሳተፍ ላይ ካሉት መካከል አንዱ በሰሞኑ ወጊያ መትረጊስ ሳይቀር መማረኩን እና በርካታ ወታደሮች መገደላቸውን ገልጿል። የሰሞኑን የውጊያ ውሎ በማስመለከት አገዛዙ የበቀል እርምጃ ለመውሰድ እየተንቀሳቀሰ ነው።  በዳባት ወረዳ በአጅሬ ጃኖራ ከህዳር 22 እስከ ህዳር 25 ድረስ የአገዛዙ ጦር በታጋዮቹ ላይ ድንገተኛ ጥቃት […]

Video: ተገደን የገባንበት ጦርነት –የአክቲቭስት ሙሉነህ ዮሐንስ የቪዲዮ ትንታኔ በጎንደር እየተካሄደ ስላለው ጦርነት

$
0
0
ተገደን የገባንበት ጦርነት – የአክቲቭስት ሙሉነህ ዮሐንስ የቪዲዮ ትንታኔ በጎንደር እየተካሄደ ስላለው ጦርነት

አርበኛ በለጠ ገብሬ ከ60 በላይ የትግራይ ነጻ አውጪ ወታደሮችን ሙት አድርገው ተሰዉ

$
0
0
የአማራ ድምጽ በዛሬው ዝግጅቱ በጎንደር ከሕወሓት ስርዓት ጋር እየተደረገ ስላለው ጦርነት ውሎና ሌሎች መረጃዎችንም ይዟል – አርበኛ በለጠ ገብሬ ከ60 በላይ የወያኔ ወታደሮችን ሙት አድርገው ስለመሰዋታቸውም መረጃ ይዟል:: ያድምጡት::

የበረከት ስምኦን “የምስክርነት ቃል”–“እኛን ያሰቃየን ከሕዝቡ ይልቅ በውስጣችን ያለው የውስጥ አርበኛ ነው”

$
0
0
የበረከት ስምኦን “የምስክርት ቃል” ከታደሰ ብሩ | የአርበኞች ግንቦት 7 አመራር ባለፈው ሮብ በረከት ስምዖን ከፍተኛ የኢህአዴግ ከፍተኛ ካድሬዎችን አፍሪካ አዳራሽ ውስጥ ሰብስቦ በአገራችን የሰፈነውን አምባገነን አገዛዝን ውስጥ ውስጡን አየተቃወሙ ያሉትን የኢሕአዴግ አባላትን ሲወርፍ ….. “እኛን ያሰቃየን ከሕዝቡ ይልቅ በውስጣችን ያለው የውስጥ አርበኛ ነው” ዓይነት ዓረፍተ ነገር ተናገረ። እኔ ይህችን ዓረፍተነገር ብቻ ወሰድኩ እንጂ በረከት […]

ልዩ መግለጫ ከጎበዝ አለቆች –ከቆላማው ወገራ የጦር ግንባር ልዩ ሪፖርት! –ምክትል ሳጅን ዋጋየ ጫቅሉ በጦርነቱ ተገሏል

$
0
0
ህዳር 27 ቀን 2009 ዓ.ም. እኛ በቆላማው ወገራ ጥረን ግረን የምንኖር ገበሬወች ላይ በግፈኛው ወያኔ በህልውናችን ላይ የተቃጣብንን ጥቃት እውነትንና ፈጣሪን ይዘን ተከላክለን እያጠቃን እንገኛለን። ሁለተኛ ሳምንቱን ያስቆጠረው ጦርነት አሁንም ለአምስተኛ ዙር 11 መኪና ሞልተው በላኩት መደበኛ ወታደርና ባንዳ ጉጀሌ ጋር በቆራጥነት እየተጋፈጥን ነው።   ይህ ጦርነት የተነሳው እራሳችንን ስንጠብቅበት የኖረውን መሳሪያ ካልገፈፍን ብሎም አስረን […]

በቆላ ወገራ የዐማራ ገበሬዎች ተጋድሎ በሦስት ጊዜ ውጊያ የሚከተሉት ድሎች ተመዝግበዋል

$
0
0
በቆላ ወገራ የዐማራ ገበሬዎች ተጋድሎ ያስመዘገቡት ዝርዝር መረጃ ከሙሉቀን ተስፋው በቆላ ወገራ የዐማራ ገበሬዎች በትግሬ ወያኔ ፋሽስታዊ ድርጅት የተቃጣባቸውን ጀምላ ዕልቂት በሚገባ ለመመከት ችለዋል፡፡ በጎበዝ አለቆች የተደራጁት የቆላ ወገራ ገበሬዎች በተደጋጋሚ ከሦስት ጊዜ በላይ የመጣውን የወያኔ ነፍሰ ገዳይ ቡድን እንዳለ ሲያረግፉት በቤታቸውና ንብረታቸው ላይ በከባድ መሣሪያ ማቃጠልን መርጧል፡፡ ይህንንም በተደጋጋሚ መዘገባችን ይታወሳል፡፡ በሦስት ጊዜ ውጊያው […]

“የገዳ ስርዓት በUNESCO መመዝገብ የኦሮሞ ህዝብ የነጻነት ትግል ካስመዘገባቸው አንኳር ድሎች ውስጥ አንዱ ነው”– (የኦነግ መግለጫ)

$
0
0
“የገዳ ስርዓት በUNESCO መመዝገብ የኦሮሞ ህዝብ የነጻነት ትግል ካስመዘገባቸው አንኳር ድሎች ውስጥ አንዱ ነው” – ሲል የኦሮሞ ነጻነት ግንባር አስታወቀ:: ሙሉውን መግለጫ በPDF ያንብቡት

በአትላንታ ቅድስት ማርያም ካቴድራል የመንፈቀለ  ሲኖዶስና አባቶችን የማሳደድ ሴራ ግልፅ ሆነ!!

$
0
0
“የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለም” ሉቃ 12-2 በአትላንታ የሰአሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም ካቴድራልን በአሳዳጁ ማኀበረ ቅዱሳን አማካይነት ኢትዮጵያ ወደሚገኘው እና ህገ ወጡ ሲኖዶስ ለማቀላቀል እየተካሄደ ያለው የስውር እንቅስቃሴ ግልፅ እየሆነ በመምጣት ላይ ነው። አባቶችን እያሳደደ ቤተክርስቲያንን በቅኝ አገዛዝ የተቆጣጠረው ራሱን የቅዱሳን ማኀበር እያለ የሚጠራው ቡድን ካቴድራላችንን ሊቆጣጠራትና ፖለቲካዊ አጀንዳውን እውን ሊያደርግ አንድ ሃሙስ ቀርቶታል። […]

 በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የህወሃት ቡድን ተቃዋሚዎች ከደቡብ አፍሪካ ከፍተኛ የፖሊስ ጄኔራል ጋር ዉይይት አደረጉ

$
0
0
ከልዑል ዓለሜ የህወሃት ዘረኛ አገዛዝ በመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሚፈጽመዉን የሰባዊ መብት ረገጣና ሐገር እና ህዝብን የማጥፋት ወንጀል ሲቃወሙ የነበሩና በመቃወም ላይ የሚገኙ በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ወገኖችን ለማጥቃት አመመኝ ደከመኝ የማይለዉ የወያኔ የደህንነት ክንፍ ያሳለፍነዉ ሳምንት በ06/06/2016 እንዲሁም በ10/06/2016 ፕርቶሪያ የሚገኘዉ የህወሃት መጠቀሚያ ኢንባሲ ዉስጥ በተደረገ ስብሰባ ላይ በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ 12 ግለሰቦችን ስም ዝርዝርና […]

“አማራ ነኝ ብሎ የተነሳው ሕዝብ በሕወሃትም ‘ኢትዮጵያዊ ነኝ’በሚለው ኃይልም እየተብጠለጠለ ነው…”–ጀዋር መሐመድ ስለአማራ ተጋድሎ ተናገረ

$
0
0
የኦሮሚያ ሚድያ ኔትወርክ ዳይሬክተርና አክቲቭስት ጀዋር መሐመድ ዛሬ በኦሮሚያ ሚድያ ኔትወርክ የቀጥታ ስርጭት ላይ ቀርቦ አማራው እያደረገው ስላለው ተጋድሎ ትንታኔ ሰጠ:: አማራ ነኝ ብሎ ለትግል የተነሳው ሕዝብም በሕወሓትና በሌሎች ኢትዮጵያኒስቶች በመደራጀቱ እየተብጠለጠለ ነው… አማራውን ለማዳከም ሁለቱም ኃይሎች እየሰሩ መሆኑን ተናግሯል:: ቭዲዮውን ይመልከቱ::

ድምጻዊ አቤል ሙሉጌታ እና ባለቤቱ ስለትዳር ሕይወታቸው ይናገራሉ

$
0
0
ድምጻዊ አቤል ሙሉጌታ እና ባለቤቱ ስለትዳር ሕይወታቸው ይናገራሉ

የስብሰባ ጥሪ በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች

$
0
0
የስብሰባ ጥሪ በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች

የጣና በለስ ታሪካዊ የልማት ፕሮጀክት፤ ከመፈራረስና ውድመት እስከ መሸጥ – (ልዩ ሪፖርታዥ)

$
0
0
የጣና በለስ ፕሮጀክት አጭር ታሪክ የጣና በለስ ፕሮጀክት ልማታዊ ግቦች/ህልሞች ምን ነበሩ? የጣና በለስ ፕሮጀክት በአፄው ስርዓት ተጠንስሶ፥ በደርግ አብቦ፥ በህወሀት/ኢህአዴግ እንዴትና ለምን ፈራረሰ? ዛሬ በጣና በለስ ላይ የተጋረጠው አዲስ እና አስደንጋጭ አደጋስ ምንድን ነው? መፍትሄውስ? መግቢያ የአባይ ተፋሰስ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ተፋሰሶች የላቀ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ፋይዳ ያለው ልዩ ቦታ በመሆኑ በርካታ ጥናቶች ተደርገውበታል:: የመጀመርያው […]

ዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የስብሰባ ጥሪ በስዊድን ስቶኮልም

$
0
0
ዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት በስዊድን እና መላው አውሮፓ የሚገኙ ዐማሮችና የዐማራ ወዳጆች የሆኑ ሁሉ በዚህ ስብ ሰባ እንዲገኙ ሲል የማክበር ጥሪውን ያቀርባል። በስብሰባው የድርጅቱ አመራሮች የዳግማዊ መዐሕድን አላማ ያብራራሉ፤ ስለወቅታዊ የትግሉ ሁኔታ ውይይት ይደረጋል፣ በቀጣይ መወሰድ ስላለባቸው እርምጃዎች ይመክራል። በዚህ ስብሰባ በመገኘት የወገንዎን አደራ ይወጡ! ቦታ፡-  Studiefrämjandet           Nortullesgatan 12 N 11327           Odenplan, Stockholm […]

Health; ‹‹ከባለቤቴ ጋር ስምምነት መፍጠር ተሳነኝ  እባካችሁ አንድ በሉኝ››

$
0
0
  ዕድሜዬ ሰላሳዎቹ መጨረሻ አካባቢ ሲሆን ባለቤቴም በዚሁ ክልል አጋማሽ ላይ ናት፡፡ ለአስር ዓመት ያህል በትዳር ህይወት አሳልፈናል፡፡ ደስ የሚሉ ሁለት ህፃናት ያሉን ሲሆን ሁለታችንም ዲግሪና ቤተሰባችንን ሊያስተዳድር የሚችል በቂ ገቢ እናገኛለን፡፡ ችግሬ ከባለቤቴ ጋር በነገሮች አለመስማማት ነው፡፡ ከሰዎች ጋር ተግባቢና ተጫዋች ስሆን ኧረ ለሌላው ችግርም አማካሪ ነኝ፡፡ ሚስቴ እኔ የማደርገው በብዛት አይጥማትም፣ የሆነ ነገር […]

ዶ/ር ፍስሃ እሸቱ፣ ሄኖክ የሺጥላ እና ሌሎች የፌስ ቡክ ታጋዩች! –ታፈሰ ወርቁ

$
0
0
አንዷ ያገሬ ሴት ደጋግማ ስታወራኝ ነው አንዱን የፌስ ቡክ ዝነኛ ታጋይ ያወቅሁት። እንዴት እስካሁን እንዳላየሁት ገርሞኝ በስሙ ፈልጌ ገባሁ። ጊዜየን አላጠፋሁም። ዘጋሁት። ካሁን ቀደም እንዴት የፌስ ቡክ ገጼ ላይ እንደመጣ ሳላውቀው ገጭ ብሎ ባገኘው ከፍቼ አይቸው፣ ሰምቼው… ወዲያው ነበር የዘጋሁት። ያኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳየው፣ ነብያችን ድንገት ተከስተውለት ኖሮ፣ አዲስ ሙስሊም (convert) ሆኖ ነው መሰለኝ፣ ጥቂት […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live