Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

“ጎንደር ህብረት ለኢትዮጵያ አንድነት (ጎህ) ለአሉባለታ የሚባክን ጊዜ የለውም!”–መግለጫ

$
0
0
ከጎንደር ህብረትለኢትዮጵያ አንድነት የተሰጠ መግለጫ በሁሉም አውራጃዎች የሚገኜው የጎንደር ህዝብ የሚያደርገውን መራር ግን አኩሪ የሆነ ትግል ሁሉም ኢትዮጵያዊ በቅርብ በመከታተል የሚያውቀው ነው። ህዝባችን በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ፣በወታደራዊ እና በማህበራዊ ኖሮ የሚደርስበትን ግፍ እና በደል ከአብራኩ የተፈጠርን ሁሉ በአካል ተገኝተን ማገዝ ባንችልም በስደት በምንገኝበት የአለም ዙሪያ ሁሉ ጎንደሬዎች ተሰባስበን በጉልበት፣ በእውቀት ትግሉን ለማገዝ በጎህ ስር ተሰባስበን የምናደርገውን እንቅስቃሴ […]

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት የሕትመት ዘርፉ ተሸመድምዷል-ሳንሱር ተመልሷል

$
0
0
ዋዜማ ራዲዮ- መጻሕፍትን ጨምሮ ልዩ ልዩ የሕትመት ዉጤቶችን ለማሳተም ማተሚያ ቤቶች ፍቃደኛ ሊሆኑ ባለመቻላቸው ሙሉ ክረምቱን መነቃቃትና እምርታን እያሳየ የነበረው የሕትመት ዘርፍ መቀጨጭ ይዟል ይላሉ በዘርፉ የተሰማሩ ግለሰቦች፡፡ አንዳንድ ደራሲዎች በተለይ ረቂቅ ሥራዎቻቸውን ወደ ማተሚያ ቤት ይዘው ሲሄዱ ቅድመ ምርመራ (ሳንሱር) እየተደረገባቸው እንደሆነ ለዋዜማ ተናግረዋል፡፡ “ረቂቁን በባለሞያ እስመርምረን ዉጤቱን በሳምንት ዉስጥ ደውለን እናሳውቅሀለን” ተብሎ እንደነበር […]

በማሰር ወኔውን ሊሰብሩ ቢሞክሩም አይሆንላቸውም – #ግርማ_ካሳ

$
0
0
የማታወቁት ካላችሁ ፣ ኤሊያስ ገብሩ ይባላል። ኢትዮጵያ ነው የሚኖረው። ጋዜጠኛ ነው። ቀደም ሲል የአዉራምባ ታይምስ ጋዜጠኛ ነበር። ከዚያ በአንድነት ፓርቲ ኤዲቶሪያ ቦርድ በሚዘጋጀው የሚሊዮኖች ድምጽ ጋዜጣ አዘጋጅ ነበርም ከሌላው አንጋፋ ጋዜጠኛ፣ እጆቹ በወያኔ ታጣቂዎች በድብደባ ከተሰበሩበት ከስለሺ ሃጎስ ጋር።በቅርቡ አዲስ ገጽ የምትባል ግሩም መጽሔትን በዋና አዘጋጅነት ጀመሮ ነበር። ከዚህ በተጨማሪ በአገራችን አሉ ከሚባሉት የታወቁ ጦማሪያን […]

የሕወሓት አገዛዝ ሕዝባዊ ትግሉን ይደግፋሉ ያላቸውን የብአዴን አመራር አባላት ላይ እርምጃ መውሰድ ጀመረ

$
0
0
ለገሠ ወ/ሃና እንደዘገበው የህወሓት አገዛዝ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣውን ህዝባዊ ትግል ይደግፋሉ ብሎ የጠረጠሯቸውን የብአዴን አመራሮችን ወደ እስር ቤት እያጋዘ ይገኛል:: የአንገረብ እስር ቤት ሀላፊ የእንፍራንዙን ተወላጅ ኢንስፔክተር አየልኝን አርብ ህዳር 23/2009 ዓም ማሰሩ ተረጋግጧል:: የዕስሩ ምክንያት ኮ/ል ዘዉዱን ፍርድ ቤት ሲቀርብ ደህንነቶች ለምን በካቴና አስረህ አታቀርብም ብለው ሲጠይቁት ምን አገባችሁ ካመለጠ የምጠየቀው እኔ […]

“ወያኔን አስቀምጠው የታሪክ ቁርሾን በዚህ ጊዜ ለመቆስቆስ የሚሞክሩ ከሁሉም ወገን ያሉ ጥቂቶች ናቸው”–አሚን ጁንዲ (የኦነግ የፖለቲካ አማካሪ)

$
0
0
“ወያኔን አስቀምጠው የታሪክ ቁርሾን በዚህ ጊዜ ለመቆስቆስ የሚሞክሩ ከሁሉም ወገን ያሉ ጥቂቶች ናቸው”

ከአዲስ አበባ 100 ኪሎሜትር ርቀት ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ |ጀሞ አካባቢም የመሬት ሌሊቱን መንቀጥቀጥ ነበር

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በቅድሚያ ዜናው የደረሰን ከአዲስ አበባ ነበር:: አንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ለዘ-ሐበሻ በላኩት መረጃ ሌሊት 11 ሰዓት ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ስለመከሰቱ ጠቁመውናል:: በአዲስ አበባ የነበረው መንቀጥቀጥ ስሜቱ የመጣው ከከተማዋ 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ሳይሆን እንዳልቀረ የዘ-ሐበሻ ምንጮች ቢገልጹም በአዲስ አበባ ጀሞ አካባቢም የመሬት መንቀጥቀጥ እንደነበር ለማረጋገጥ ተችሏል:: ከአዲስ አበባ ከተማ ስሜን […]

አበበ ተካ ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ ዳግም ሊሞሸር ነው | Video

$
0
0
አበበ ተካ ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ ዳግም ሊሞሸር ነው | Video

የመኢአድ አባል ዓስራት እሸቴ ከደብረብርሃን እስር ቤት ደብዳቤ ጻፉ |“ግፍና ሰቆቃን አባቶቼ ባስረከቡን ሀገር ኢትዮጵያ እየተጋትኩ ያለሁ ኢትዮጵያዊ ነኝ”

$
0
0
*ለሠብአዊ መብት ተከራካሪዎች *ለአለም መንግሥታት *ለአለም ሠላም ወዳድ ህዝብ * ለሚዲያ ተቋማት ዓስራት እሸቴ የመኢአድ አባል ደብረብርሃን እስር ቤት ክፍል አንድ ================== ግፍና ሰቆቃን አባቶቼ ባስረከቡን ሀገር ኢትዮጵያ እየተጋትኩ ያለሁ ኢትዮጵያዊ ነኝ ፡፡ የግፉ ምክንያት ሀገሬ አይደለችም በጠመንጃ የሚያምኑት ገዥዎች እንጂ ፡፡ ከዚህ በታች የምገልጸው ችግር ተቀባይ ባለታሪክ በ07/2009 ዓም ከጠዋቱ በግምት 3:00 አካባቢ በፓሊስ […]

ስቴፋን ዤራርድ በሊቨርፑል የመጀመሪያውን የአሰልጣኝነት ሥራ ሊረከብ ነው

$
0
0
በወንድወሰን ጥበቡ |  ኢትዮአዲስ ስፖርት እንደእንግሊዙ ጋዜጣ ሚረር ስፖርት ዘገባ ከሆነ የቀድሞው የሊቨርፑል አምበልና ታሪካዊው ተጫዋች ስቴቨን ጄራርድ በሊቨርፑል የታዳጊዎች ማጎልበቻን በአሰልጣኝነት በመረከብ ለጋዎቹን እና የወደፊቱ የክሎፕ ከዋክብትን ሊያሰለጥን ነው። ጄራርድ ራሱ እንደማይክል ኦዌን፣ ሮቢ ፎውለር እና የመጨረሻውን ወቅታዊ ተስፈኛ ቤን ውድበርንን ያሉ ተጫዋቾችን ያፈራው የቀዮቹ የወጣቶች ማጎልበቻ ፍሬ ነበር። የሻምፒዮንስ ሊጉን ዋንጫ ማስናት የቻለው የቀድሞው […]

የሕወሓት መንግስት ሃገራዊ ዘፈኖችን በስታዲየም እንዳይዘምሩ የከለከላቸው የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ቅዱስ ጊዮርጊስን ካሸነፉ በኋላ የጎንደር አደባባዮችን ሲያደምቁት ውለዋል

$
0
0
የሕወሓት መንግስት እንዳይጨፍሩ ሃገራዊ ዘፈኖችን ከዘመሩ እንደሚቀጡ ማስፈራሪያ የደረሰባቸው የአማራው ተወካይ ፋሲል ከነማ ቡድን ደጋፊዎች ቡድናቸው ዛሬ ቅዱስ ጊዮርጊስን ካሸነፈ በኋላ በጎንደር አደባባይ ወጥተው ደስታቸውን ሲገልጹ የሚያሳዩ ፎቶዎች ደርሰውናል – ይመልከቷቸው:: ደጋፊዎቹ በአደባባይ ሃገራዊ ዘፈኖችን ሲዘምሩ ውለዋል:: ፕሪምየር ሊጉን እያደመቀው የሚገኘው ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከፍፁም ጨዋታ ብልጫ ጋር ነው 2-1 ያሸነፈው:: በሌላ የፕሪምየር ሊግ […]

ራስ ጎበና ዳጬ –የኦሮሞ አርበኛ ወይስ ከሐዲ?

$
0
0
ከኤፍሬም እሸቴ ይህ ጽሑፍ ጥያቄ እንጂ ማብራሪያም ሆነ መልስ አይደለም። ብዙ ውይይቶችን ከማዳመጥ፣ የተለያዩ ጽሑፎችን ከማንበብ እና መገምገም እንዲሁም የፖለቲካ ሒደቶችን እና አስተምህሯቸውን ከመከታተል የመነጨ ነው። ወደ ሐሳቡ ልዝለቅ። ባለፉት 60 ዓመታት የተቀጣጠለው የብሔረሰብ-ተኮር ፖለቲካችን (ለምሳሌ የሕወሐት እና የኦነግ ፖለቲካ) የሚጠላቸው ሁለት ግለሰቦች አሉ። እነዚህም ዳግማዊ ምኒልክ እና ራስ ጎበና ዳጬ ናቸው። የኦሮሞ ልሒቃን እነዚህን ሁለት […]

ለ“ሰማዬ-ሰማያት!” –የጎንቻው!

$
0
0
እኮ ለምን? ደመናህን ገፈህ የምድር ገመናህን አታጋልጥ፤ ፍጥረቶችህ ከሰው አንሰን በዘር ቅንጣት ተበጥረን ስንወቀጥ፤ ላንበቅል፤ላናፈራ በከይሲዎች ክፉ መዳፍ ስንዳመጥ፤ በባዕዳን  አሎሎ፤ በእጅ  አዙር  አለቅጥ  ስንቀጠቀጥ፤ ለምን ዶፍህ አያባራ፤ሃሩርህ አይበርድ ለምድራችን ፋታ አትሰጥ?፤ ፍጥረትህ  ሁሉ  እንደተዘራ  በየማሳው  መክኖ  እንዳይቀልጥ። በጨለማ  ለተዘጉት  በስቃይ  አንጋጠው  ለሚማጸኑህ፤ በኃልፈታቸው እስትንፋስ  የሲቃ ጣዕራቸውን እየሰማህ፤ እነሆ ሩብ መቶ ዓመት!  እንዴት  እስካሁን  አስቻለህ? […]

የአማራው ጉዳይ ያገባናል የምትሉ ሰዎች – ጣና በለስ ሌላኛዋ ወልቃይት ጠገዴ |ሱር ኮንስትራክሽን የጣና በለስ ነው ይመለስ

$
0
0
ሱር ኮንስትራክሽን የጣና በለስ ነው ይመለስ!!! በወታደራዊው ደርግ ዘመን መንግስት በ1978 ተጀምሮ ወንበዴዎች እስከመጡበት 1983 ቆይቷል። ይህ ትልቅ ፕሮጀክት በጎጃም ክፍለሃገር በመተከል አውራጃ የሚገኝ ሲሆን 1600 ስኬር ኪሎሜትር ያጠቃልላል ሲጠናቀቅም ከ80 ሺህ በላይ የሆኑ ህዝቦችን እንዲጠቅም ሆኖ የተጀመረ አገራዊ ፋይዳ ያለው ፕሮጀችት ነበር። የጣና በለስ ፕሮጀክት ዋና ገጽታው ከሞላ ጎደል ይሄን ይመስል ነበር:- 1.35 ሜትር […]

ጎንደር፣ ወሎ: ‹‹የወያኔ ወታደሮች አስከሬን በየቦታው ወዳድቋል›› የጎበዝ አለቆች • በወልዲያ ዩንቨርሲቲ የዐማራን ጥያቄ ያነሱ ተማሪዎች ታስረዋል፤

$
0
0
ከሙሉቀን ተስፋው በሰሜን ጎንደር በወገራ፣ በአርማጭሆና በወልቃይት አካባቢዎች የዐማራ ተጋድሎ ከፍተኛ ድል አስመዝግበዋል፡፡ ትናንት ኅዳር 24 ቀን 2009 ዓ.ም. ከሰዐት በኋላ በሁለት ባንዳዎች እየተመራ የመጣው የወያኔ ሠራዊት በገበሬዎች ላይ ድንገተኛ ተኩስ ከፍቶ ነበር፡፡ ቆራጦቹ የዐማራ ገበሬዎች የመጣውን የወያኔ ጦር ፊት ለፊት በመግጠም ሙትና ቁስለኛ ብቻ አድርገው በድል አጠናቀዋል፡፡ ተስፋ የቆረጡት ወታደሮች ጥቂት የገበሬ ቤቶች ማቃጠላቸውም […]

በኮንሶ ለብዙ ሺህዎች መታሰርና ሞት ምክንያት የሆኑ ጠቋሚዎች ስም ዝርዝር ወጣ

$
0
0
ከኮንሶ ህዝብ የመዋቅር ጥያቄ ጋር ተያይዞ ላለፉት 15 ወራት የኮንሶ ህዝብ በከፍተኛ ሁኔታ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየደረሰበት ይገኛል፡፡ ሆኖም ከሠላማዊ ጥያቄው ማግስት ጀምሮ በርካታ የኮንሶ ተወላጆች በእነዝህ ግለሰቦች ውንጀላና ጥቆማ ባልፈፀሙት ወንጀል ለከፍተኛ ድብደባና እስራት እንዲሁም ለሞት ተዳርገዋል፡፡ በአሁኑ ሰዓት ከ2000 (ሁለት ሺህ) በላይ የሚሆኑ ሠላማዊ የኮንሶ ተወላጆች በካራት ደረቅ ፖሊስ ጣቢያ ፤ በጊዶሌ ማረሚያ […]

መሬት ኢትዮእስራኤል ድምፅ –ወልቃይ ጠገዴ ማነው! |ሊደመጥ የሚገባው

$
0
0
መሬት ኢትዮእስራኤል ድምፅ – ወልቃይ ጠገዴ ማነው! | ሊደመጥ የሚገባው

የአትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ፣ ገብረእግዚአብሔር ገ/ማርያም፣ አማረ አረጋዊና ኖህ ሳማራ አዲስ ቴሌቭዥን ጣቢያ ስርጭት ሊጀምር ነው

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ የኢትዮጵያ አትሌትቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆኖ የተመረጠው አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ከሸሪኮቹ ጋር በመሆን የቴሌቭዥን ጣቢያ ባለቤት ሊሆን መሆኑ ተሰማ:: የአትሌቱት ኃይሌና የሸሪኮቹ የሪፖርተር ጋዜጣ መስራችና አዘጋጅ አማረ አረጋዊ፣ አትሌት ገብረእግዚአብሔር ገ/ማርያምና የወርልድ ስፔስ ራድዮ መስራች አቶ ኖህ ሳማራ ቴሌቭዥን ጣቢያ በመዝናኛና መረጃ (ኢንፎቴይመንት) ላይ እንደሚያተኩር ምንጮች አስታውቀዋል:: ለዚህ አዲስ የቴሌቭዥን ጣቢያም በሰሜን አሜሪካ ካሉት […]

የፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ማኒፌስቶ –በዓለምነህ ዋሴ |ሊደመጥ የሚገባው

$
0
0
የፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ማኒፌስቶ – በዓለምነህ ዋሴ | ሊደመጥ የሚገባው

ዶ/ር መራራ ጉዲና ፋና ብሮድካሲቲንግ ባዘጋጀው መድረክ ላይ ለቤረከት ስምኦን በዚህ መልኩ ነበር መልስ የሰጡት

$
0
0
ዶ/ር መራራ ጉዲና ፋና ብሮድካሲቲንግ ባዘጋጀው መድረክ ላይ ለቤረከት ስምኦን በዚህ መልኩ ነበር መልስ የሰጡት

Hiber Radio: ሕወሓት በሕዝቡ ላይ የከፈተውን ጦርነት ለመመከት የአማራ ገበሬዎች ተጋድሎ ተጠናክሮ ቀጥሏል –ሽንፈት የደረሰበት የሕወሓት ሰራዊት የገበሬ ጎጆና ሰብል ወደማቃጠል ገብቷል

$
0
0
የህብር ሬዲዮ  ህዳር 25 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በኢትዮጵያ ያለው የሰብዓዊ መብት ረገጣ እየተባባሰ መሄዱን በተመለከተ ምዕራባውያን አሁን የሚያወጡት መግለጫ ጠንካራ ቢሆንም ዛሬም የተለመደ የዲፕሎማሲ መሞዳሞድ ያለበት ነው።ከዚህ አልፈው ሕዝቡ ላይ ግፍ እየፈጸመ ባለው ስርዓት ላይ ለምን ማዕቀብ አይጥሉም የሚለው አግባብ ቢሆንም ያንን አላደረጉም። እነሱ ትኩሳቱን የሚለኩት በሕዝቡ ላይ በሚደርሰው የሰብዓዊ መብት ረገጣ ሳይሆን አገዛዙ ሕዝቡን […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live