Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ወደለውጥ የማያመራው የትግላችን ጉዞ መሰናክሎች! ያልተቃኙ እዉነታወች!!

0
0
ክፍል አንድ    ኢትዮጵያ በታሪኳ እንዳሁኑ ወደ አዘቅት የተጓዘችበት ያለ ዘመን አላሳለፈችም:: ከአትንኩኝ ባይ እንቢተኝነት ባሻገር እንደማንኛውም የዓለማችን ሃገራቶች የመደብ ጭቆናንን አስተናግዳ አልፋለች:: እንደማንኛውም ህብረተሰብ የራሷ የሆነ አሉታዊና አወንታዊ ታሪኮችም አሏት:: ብልህ ህብረተሰብ ወይም ሃገራት [...]

Sport: ‹‹ግራንት ዣካን ሌላው ፓትሪክ ቪየራ የማድረግ አላማ አለኝ›› ቬንገር

0
0
የአርሰናሉ አሰልጣኝ አርሴን ቬንገር አዲስ ካስፈረሟቸው ተጨዋቾች ውስጥ ስዊዘርላንዳዊው አማካይ ግራንት ዣካ ከወዲሁ ከቡድናቸው የጨዋታ ሲስተም ጋር በፍጥነት በመዋሃድ በእያንዳንዱ ግጥሚያዎች ታላቅ ፐርፎርማንስን ማበርከቱ ትልቅ ደስታን እንደፈጠረላቸው ያረጋገጡበት መግለጫን ሰጥተዋል፡፡ አርሰናል የዛሬ 10 ዓመት ገደማ [...]

Health: ለሙሽሪትና ሙሽራው 10 የውጤታማ ትዳር ቅመሞች

0
0
  ይሄ ትውልድ ለትዳር የሚሰጠው ግምት ዝብርቅርቅ ያለ ይመስላል፡፡ ገሚሱ ትዳርን ከእስር ቤት እና ነፃነትን በራስ እጅ አሳልፎ ከመስጠት ጋር አጎዳኝቶ፣ ‹‹ትዳርና ኤሌክትሪክን በሩቅ ነው›› ሲል ይደመጣል፡፡ ደግሞ አንዳንዶቹ በትዳር አብሮ ለመኖር ሰው ሆኖ መገኘት [...]

የአማራ ተጋድሎን እያቀጣጠሉት ካሉት መካከል የትግሉ መሪ መልዕክት አስተላለፉ |ቪዲዮውን ይዘናል

0
0
ላለፉት 1 ሳምንታት ካለማቋረጥ በትግራይ ነጻ አውጪ ወታደሮች ላይ በሰሜን ጎንደር እርምጃ እየወሰዱ መሆኑን የሚናገሩት የአማራው ማንነት ታጋዮች ስለማንነታቸውና ስለተነሱለት ዓላማ በመሪያቸው በኩል ከጫካ መልዕክት አስተላለፉ:: በትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት በከባድ መሳሪያዎች ሳይቀር እየተጨፈጨፈ ያለውን [...]

ደቡብ ወሎ ዞን በአርጎባ ልዩ ወረዳ የፖሊስ አዛዡ በታጠቁ ኃይሎች ከተገደለ በኋላ ከተማዋ በተኩስ እየተናጠች መሆኑ ተሰማ

0
0
ቆንጅት ስጦታው አርጎባ ልዩ ወረዳ ደቡብ ወሎ መውጫ መግቢያ ኬላዎች ተዘግተው በተኩስ በመናጥ ላይ ይገኛል :: ዛሬ ጠዋት በደቡብ ወሎ ዞን በአርጎባ ልዩ ወረዳ ፣ የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር አብረሀም በታጠቁ የህብረተሰቡ አካላት በጥይት ተደብድቦ [...]

አዲስ የተሾሙትና ‘የተማሩ’የተባሉት ሚኒስተሮች የካድሬነት ስልጠና በበረከት ስምዖን እና አባይ ጸሐዬ እየተሰጣቸው ነው

0
0
(ዘ-ሐበሻ) “በጥልቅ ተሐድሶ” ውስጥ ገብቼ ያልተማሩትን ሚኒስተሮች አውርጄ የተማሩትን ሾሜያለሁ ያለው የትግራዩ ነጻ አውጪ መንግስት እነዚህ የተማሩ የተባሉ አዲስ ተሿሚዎችን የካድሬነት ስልጠና እየሰጣቸው መሆኑን የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታወቁ:: ምንጮች እንደሚሉት ይህን የካድሬነት ስልጠና ላለፉት 10 ቀናት [...]

በዶ/ር ፀጋየ አራርሣ “De-Amharicization” ቃል ላይ የሚሰማኝን ልበል? –ማስተዋል በለጠ

0
0
ሰሞኑን በኢትዮጵያውያን መሀል የገባብን ወያኔያዊ ንፋስ ደግሞ ከሌላው ጊዜ ለየት ይላል፡፡ ከአንዱ ንትርክ ወጣን ስንል ሌላ ይተካል፤ “መቃቃርን አስወገድን፤ ወደ አንድነትም መጣን” ብለን ከመደሰታችን በአንዱ አቅጣጫ የካብነውን የሚያፈርስ ነገር ብቅ ይላል፡፡ ከለንደኑ የኦሮሞ የሕግ ምሁራን [...]

‹‹ያለመንግሥትና ያለፖለቲካ ድርጅት ጣልቃገብነት ሕዝቡ የራሱን ሸንጎ በየደረጃው መሥርቶ ችግሩን ተወያይቶ ሊፈታ ይገባል›› አያልነህ ሙላቱ

0
0
ግዕዝ ካማርኛ አስተባብሮ ሲያውቅ? ከውጭ ሐገር ቋንቋ ያን ጊዜ ይንጠቅ፡፡ አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ በ1941 ዓ.ም በቀድሞው ጎጃም ክፍለ ሀገር አገው ምድር የተወለዱት ደራሲ፤ገጣሚና ፀሐፌ ተውኔት አያልነህ ሙላቱ በስነ ፅሑፍና በጋዜጠኝነት የትምህርት መስክ ከሞስኮ ዩኒቨርሲቲ የማስትሬት ዲግሪያቸውን አግኝተዋል፡ ፡ ሃያ ያህል የሙሉ ጊዜ ቴአትሮችን የፃፉና ለመድረክ ያበቁት አቶ አያልነህ ስድስት የሥነ ግጥም መድብል መፅሐፍና ከሩሲያ […]

የዐማራ ወጣቶች አዲ ጎሹን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠሩ፤

0
0
ሙሉቀን ተስፋው ዛሬ ኅዳር 10 ቀን 2009 ዓም ምሽቱን በተደረገው ከፍተኛ ጦርነት የዐማራ አናብስት የአዲ ጎሹን አካባቢ ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥረዋል። የወያኔ መከላከያ አካባቢውን ለቆ የወጣ ሲሆን ፀረ ሽምቅ ኃይል ይገባል ተብሎ ይጠበቃል። የዐማራ ወጣቶች በደማቸው ደማቅ ታሪክ እየጻፉ ነው። ከፋኝ!!

3 ሚ. ብር የሚገመት ወርቅ በድብቅ ወደ ህንድ ያስገባች ኢትዮጵያዊት ታሰረች

0
0
(አዲስ አድማስ ጋዜጣ) 3.1 ኪሎ ግራም ክብደት ያለው ወርቅ በህገ-ወጥ መንገድ በድብቅ ወደ ህንድ ለማስገባት የሞከረች ኢትዮጵያዊት፣ ከትናንት በስቲያ በአውሮፕላን ጣቢያ የጉምሩክ ፍተሻ ሰራተኞች ተይዛ መታሰሯን “ዚኒውስ” የተባለው የአገሪቱ ድረገጽ ዘገበ፡፡ ስሟ ያልተገለጸው ይህቺው ኢትዮጵያዊት፣ ከአዲስ አበባ በመነሳት ወደ ህንድ ያደረገቺውን ረጅም የአውሮፕላን ጉዞ አጠናቅቃ፣ ኒው ደልሂ በሚገኘው ኢንድራ ጋንዲ አውሮፕላን ማረፊያ ጣቢያ ስትደርስ፣ የጉምሩክ […]

በእሳት ቃጠሎ ከነ2 ልጆቹ ያለፈው በረኛ አሟሟት…‘ተጠርጣሪ የነበረችው’ባለቤቱም አረፈች

0
0
(ዘ-ሐበሻ) የሃዋሳ ከነማ ግብ ጠባቂ ክብረአብ ዳዊት ከሁለት ህፃናት ልጆቹ ጋር ባለፈው ማክሰኞ ማታ በቃጠሎ መሞታቸውን ዘ-ሐበሻ ቀደም ብላ መዘገቧ አይዘነጋም:: ዛሬ ከወደ አዋሳ የተሰማው ዜና እንደሚያመለክተው ደግሞ የሃዋሳ ነዋሪዎች ተጠርጣሪ አድርገው ሲከሷት የነበረችው የበረኛው ባለቤቱ ወ/ሮ ቤቴል በላይ በህክምና እና በፖሊስ ምርመራ ላይ ከቆየች በኋላ በዛሬው ዕለት ሕይወቷ አልፏል:: በአራት ፖሊሶች ታጅባ በሃዋሳ ሪፈራል […]

“ላለፉት 25 አመት አማራነት እንደዱር አራዊት ሲያሳድን…አማሮች ከነነብሳቸው ገደል ሲጣሉና ሲቃጠሉ የሚያሳይ ማስረጃ አለኝ”–ታማኝ በየነ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) አርቲስትና አክቲቭስት ታማኝ በየነ በቅርቡ በቶሮንቶ ካናዳ በተደረገው የጎጃም እና የጎንደር ሕብረት የገቢ ማሰባሰብ ስብሰባ ላይ ባደረገው ንግግር “አንዳንዶች አማራው እየደረሰበት ያለውን ችግር አታየውም ይሉኛል” ባለው ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ሰጠ:: ታማኝ “ባለፉት 25 ዓመታት አማራው በአማራነቱ ብቻ እንደዱር አራዊት እየታደነ ሲሰቃይ… ገደል ሲጣልና ሲቃጠሉ የሚያሳይ ማስረጃ አለኝ” ካለ በኋላ በአማራው ላይ እየደረሰው ያለውን ነገር […]

ብአዴን በሐረር ቤተ መንግሥት የጠራው ስብሰባ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠመው

0
0
ከሙሉቀን ተስፋው ብአዴን 36ኛ ዓመቱን ለማክበር በዓለማያ ዩንቨርሲቲ የሚማሩ ተማሪዎችንና በሐረር ከተማ ይደግፉኛል ያላቸውን ነዋሪዎች ሰብስቦ ለማነጋገር ኅዳር 9 እና 10 ቀን 2009 ዓም ሙከራ አድርጎ ነበር። ከዓለማያ ዩንቨርሲቲ ዋና እና ሐረር ግቢዎች ተማሪዎችን ወደ ቤተ መንግሥት አዳራሽ የሚወስዱ ዐሥር አውቶቢሶችን ዩንቨርሲቲው መድቦ ነበር። የዐማራ ተማሪዎች “እናንተ እነማን ናችሁ የምትሰበስቡን? ለዐማራ ሕዝብ ሳትቆሙ የ36 ዓመት […]

አዲስ አበባና አዳማን ጨምሮ ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ ቤት ሰብሮ ማሰርና መሰወር ተባብሶ ቀጥሏል

0
0
(ቢቢኤን) በኢትዮጵያ ያለው የፖለቲካ ሁኔታ እጅግ እየተባባሰ መምጣቱን መረጃዎች ጠቆሙ፡፡ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሰበብ የሚደረገው የእስር እና የአፈና ዘመቻ መበርታቱን የጠቆሙት መረጃዎች፣ አዲስ አበባን ጨምሮ በአዳማ እና በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች ሰዎች እየታሰሩ እንደሚገኙ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ እንደ መረጃዎች ገለጻ ከሆነ፣ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በተሰማሩት የአስቸኳይ ጊዜ አስፈጻሚ ወታደሮች የሚፈጸመው ግፍ እጅግ ጨምሯል፡፡ ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ […]

የዳግማዊ መሕአድ የውጭ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ምስጋናው አንዷለም በወቅቱ የአማራ ሕዝብ ትግል ዙሪያ ቃለምልልስ ሰጠ |ሊደመጥ የሚገባው

0
0
“…ዳግማዊ መዐሕድ ከተመሰረተ ከአስራ አምስት ወራት በላይ ሆኖታል። ለምን ብዙ ድርጅቶች እያሉ እናንተ ዳግማዊ መላው አማራ ድርጅት ብላችሁ  መሰረታችሁ የሚለው እኛ እስከምናውቀው አማራው በተለያዩ ድርጅቶች ያለው ተሳትፎና ትግል የአማራን ህልውና ለማጥፋት በወያኔ የሚደረገውን የዘር ማጥፋት ለማስቆም ሳይሆን በአጠቃላይ በኢትዮጵያዊነት ስር ነው። የአማራ ትግል በህልውናው ላይ የተከፈተበትን የዘር ማጥፋት ለመከላከል ስለሆነ ጠንካራ ድርጅት ያስፈልገዋል። ዳግማዊ መዐድ ዛሬ […]

አርበኞች ግንቦት 7 ከመቀሌ የተላከ ኮማንድ ፖስት ግብረኃይል ጋር ተዋግቼ ድል ተጎናጸፍኩ አለ

0
0
ከዚህ ቀጥሎ እንደወረደ የሚነበበው ዜና አርበኞች ግንቦት 7 ራድዮ ከፎቶግራፍ ጋር አስደግፎ የዘገበው ዘገባ ነው:: የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሰራዊት ህዳር 7 ቀን 2009 ዓ.ም በቃፍቲያ ሁመራ ልዩ ስሙ ማይነብሪ በተባለው ቦታ ከመቀሌ የተላከ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ግብረ ሀይል ጋር ባደረገው ውጊያ ከፍተኛ ድል ተጐናፅፏል። ይህ ከመቀሌ የተንቀሳቀሰው የወያኔ የአስቸኳይ ጊዜ […]

 የጅብ ጥላ የራስክን ቁስል ተንከባከብ እንጂ የሌላውን,,,,,,ግርማ ቢረጋ

0
0
ኢትዮጵያ ማለት የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ምሳሌ እና መከታ መሆንዋን ዓለም በሚመሰክርበት ዘመን ጥቂት የራሳቸው ቀፈት ካልሆነ በስተቀር የምስኪኑ ህዝብ ረሃብ ፣ስደትና እንግልት የማይሰማቸው እሱ ሳይማር ያስተማራቸውን ደሃ ገበሬ ሊያስቡለት ሲገባ ለሱ ሰደትና እንግልት እንዲሁም ሞት ምክንያት ከመሆን ባለፈ አሳደው ገዳይ እራሳቸው መሆናቸውን እያየን ነገር ግን ለሆዳቸው  ያውም በኩርማን እንጀራ ለሚታገስ ሆድ እራሳቸውን ሸጠው  ባሉ ዘረኛ […]

የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት የመከላከያና የድህነነት አመራሮች ባደረጉት ምስጢራዊ ስብሰባ ኮ/ል ደመቀ ዘውዱን ወደ አ.አ ለመውሰድ ወሰኑ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) የአማራው ተጋድሎ እንቅስቃሴ በአዲስ መልክ ያስጀመረው ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ በአሁኑ ወቅት በጎንደር እስር ቤት ውስጥ የሚገኝ ቢሆንም እስካሁን ድረስ ክሱ በአማራ ክልል ሲታይ ቆይቷል:: ሕዝብ በማመጹ የተነሳ ኮለኔል ደመቀን አሳልፎ ለፌደራል መንግስቱ አልሰጥም ብሎ የነበረው የአማራው ክልል አስተዳደር ፈተና ውስጥ ወድቆ ሰንብቷል:: የትግራይ ባለስልጣናት ኮነኔሉን ቤቱ ድረስ ለመውሰድ ሞክረው በሕዝቡ ተጋድሎ ያልተሳካ ሲሆን ከታሰረ […]

ፕሮ. መስፍንና ክሽፈታቸው!

0
0
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ሰውየው ሳይጃጁ የቀሩ አልመሰለኝም፡፡ ለነገሩ እኔ ፕሮፌሰር (ሊቀ ማእምራን) መስፍን እንኳን አሁንና እንዲህ እየዘባረቁ ድሮም ቢሆን ለአንድም ቀን ቢሆን ተመችተውኝ አያውቁም፡፡ ለምን እንደሆነ አላውቅም ብስልን ከጥሬ ቀላቅሎ መናገር ወይም መጻፍ ይወዳሉ፡፡ አንዳንዴ ሆን ብለው ነው እንዲህ የሚያደርጉት፡፡ በቀረው ጊዜ ግን የሚሉት ነገር ትክክል ስለሚመስላቸው ነው፡፡ እንዲህም ሆኖ እኔ ለወትሮው ሰው እሳቸውን […]

3 የኢትዮጵያ ወታደሮች ኪስማዮ ከተማ አካባቢ በቦምብ ተገደሉ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) በትንሹ 3 የኢትዮጵያ ወታደሮች በደቡብ ሶማሊያ ኪስማዮ ከተማ አካባቢ በቦምብ መገደላቸው ተዘገበ:: እንደ ዘ-ሐበሻ ምንጮች ዘገባ የአፍሪካ ህብረትን ጦርን በሶማሊያ በማገልገል ላይ የነበሩት የኢትዮጵያ እነዚሁ 3 ወታደሮች በቦምብ መገደላቸው ይዘገብ እንጂ የሟቾች ቁጥር ከዚያም በላይ ሊሆን ይችላል ተብሏል:: የኢትዮጵያ ወታደሮችን የያዘው የአፍሪካ ሕብረት ጦር ለኪስማዩ ከተማ 35 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ቡሉ ጋዱድ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live