Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

“በአሪሲ…የሦስቱንም ወንድ ልጆቼን አስከሬን ደጄ ላይ ወድቆ አገኘሁት”–አባት

0
0
“እኔ ገጠር ተቀምጬ ልጆቼን ከተማ ነበር የማኖራቸው፡፡ በታጣቂዎች መገደላቸውን ሰምቼ ወደ ሚኖሩበት ከተማ ስሄድ የሦስቱንም ወንድ ልጆቼን አስከሬን ደጄ ላይ ወድቆ አገኘሁት” – አቶ ጀማል ሁሴን ለአሜሪካ ድምፅ ከተናገሩት የተወሰደ ነው፡፡ (VOA Amharic) ዋሺንግተን ዲሲ [...]

በቃፍታ ኹመራ የፀረ ሽምቅ ኃላፊው በ‹‹ከፋኝ›› ጦር ተገደለ፤ ይፋዊ የትጥቅ ትግል ተጀምሯል

0
0
ከሙሉቀን ተስፋው ከትናንት ኅዳር 7 ቀን ጀምሮ እስካ ዛሬ ድረስ በቆላ ቃፍታ ኹመራ እየተካሔዳ ባለው ጦርነት የከፋኝ ጦር በወያኔ አጋዚ ሠራዊት ላይ ድል መቀዳጀቱ ተሰማ፡፡ በርካታ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ የወያኔ ሠራዊት አባላት የተገደሉ ሲሆን የጸረ [...]

የአማራ ድምጽ ራድዮ የዛሬ ዜናዎች –በተለይ በጎንደር ስላለው ውጊያ

0
0
የአማራ ድምጽ ራድዮ የዛሬ ዜናዎች – በተለይ በጎንደር ስላለው ውጊያ

የድንገተኛ አዋጁን ተከትሎ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች እየታሰሩ ይገኛሉ።

0
0
በአገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች ተስፋፍቶ የነበረውንና በዋና ከተማዋ በአዲስ አበባ ባሉ አቅራቢያ ከተሞች ተከስቶ የነበረውን ህዝባዊ አመፅ ለማብረድ መንግስት መስከረም 29፣2009 ዓ.ም ያወጣውን የድንገተኛ ጊዜ አዋጅ ተከትሎ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ አባላት በፖሊስ ከያሉበት እየታደኑ እስር ቤት [...]

ኦሕዴድ ባካሄደው ግምገማ ጥፋተኛ ሆነው በተገኙ አመራሮች ላይ ዕርምጃ እወስዳለሁ አለ

0
0
የኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) በመካከለኛ አመራሮቹ ላይ ሲያካሂድ በቆየው ግምገማ በክልሉ በተፈጠሩ ችግሮች መግባባት ላይ መድረሱን፣ ሒስና ግለሒስ በማድረግ ጥፋተኛ ሆነው በተገኙት ላይ ዕርምጃ ለመውሰድ መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ከጥቅምት 25 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ ለስምንት [...]

በመጀመሪያው የ2006ቱ ኦሮሞ ህዝባዊ ተቃውሞ የተነሳ በእስር የከረሙት የኦሮሞ ተማሪዎች እነ አበበ ኡርጌሳ የቅጣት ብይን ተላለፈባቸው ፡፡

0
0
አንደኛ ተከሳሽ አበበ ኡርጌሳ የቅሊንጦ ማረሚያ ቤትን የእሳት ቃጠሎ ተከትሎ፣ ስቃጠሎው ምርመራ እየተደረገ ነው በሚል ሰበብ በአሁን ሰአት በሸዋሮቢት የሚገኝ በመሆኑ በተደጋጋሚም የማረሚያ ቤት ኦፊሰሮች እንዱያቀርቡ ታዘው ዛሬም በችሎት አልቀረበም። ስለሆነም ዳኞች የተቀሩትን ተከሳሾች ብይን [...]

በእነ ጉርሜሳ አያኖ ላይ የአቃቤ ህግ ምስክሮች መደመጣቸው ቀጥሏል *አራት ተከሳሾች የከፋ የሰብዓዊ መብት ጥሰት አቤቱታ ለፍ/ቤት አቅርበዋል፡፡

0
0
በእነ ጉርሜሳ አያኖ የክስ መዝገብ በሽብር ተከሰው ጉዳያቸው በፍ/ቤት እየታየ የሚገኙት የኦፌኮ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት እንዲሁም ሌሎች አብረዋቸው የተከሰሱት 22 ተከሳሾች ላይ የአቃቤ ህግ ምስክሮች መደመጣቸው ዛሬም ቀጥሎ ውሏል፡፡ ትናንት ህዳር 7/2009 ዓ.ም የአቃቤ ህግ [...]

Sport: ዝላታን ኢብራሂሞቪች ሁልጊዜም የማያረጀው ጎል አዳኝ

0
0
ማንቸስተር ዩናይትድ ከፒኤስጂ በነፃ ዝውውር ያስፈረመው ስዊድናዊው ኢንተርናሽናል ዝላታን ኢብራሂሞቪች ከወዲሁ ለአዲሱ ክለቡ ውጤታማ ፉትቦልን በማበርከት ላይ መሆኑን ከግንዛቤ በማስገባት ለ34 ዓመቱ አጥቂ የተለያዩ ባለሙያዎች ያላቸውን አድናቆትን በመግለፅ ላይ ናቸው፡፡ ከእነዚህ ውስጥ አንዱ የሆኑት የዋትፎርዱ [...]

በአምስተርዳም ቢምሃውስ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ሲነግሥ አመሸ

0
0
የኢትዮጵያን ባህልና ሙዚቃ በየዓለማቱ እየዞሩ ሲያስተዋውቁ ይህ የመጀመሪያቸው ባይሆንም ትላንት ምሽት (16 ኞቬምበር 2016) አምስተርዳም ቢም ሃውስ በነጮች ተጠቅጥቆ በሰርከስ ደብረብርሃን እና ከፈንድቃዎች  ባንድ ጋር ሲዝናና ነበር ያመሸው:: ከውዝዋዜዎቹ አንዱ – አያ ጎንደሬ እንዳገርሽ እንዳገሬ [...]

Health: የሪህ ነገር! መንስኤው፤ መከላከያውና ሕክምናው – (ከህክምና ባለሙያ ጋር የተደረገ ልዩ ውይይት)

0
0
  ዩሪክ አሲድም እና ካልሼም የሚባሉ ንጥረ ነገሮች ለሰውነታችን እጅግ አስፈላጊ ናቸው፡፡ ሆኖም እነዚህ ንጥረ ነገሮች በሰውነት ውስጥ ከሚፈለገው መጠን በላይ ሲሆኑ ሰውነታችን ሊያስወግዳቸው አቅም ያጣል፡፡ በዚህን ጊዜ ካልሼም ፎስፊት ወደሚባል ጠጣር ንጥረ ነገርነት ተቀይረው [...]

በቅድሚያ የአርበኞች ግንቦት 7ን የትግል ስልት ተረዱ

0
0
ከደረሰ ለማ በአርበኞች ግንቦት 7 ላይ እየተደረገ ያለውን የወያኔ ተልእኮ አስፈጻሚነት እና ባልተረዱት የትግል ስልት ውስጥ ገብቶ መዘባረቅን አጥብቀን እንቃወማለን ሰሞኑን አንዳንድ ግለሰቦች ወያኔን ከሥልጣን ሊያስወግድ የሚቻልበትን ትክክለኛውን መንገድ በመረጠው አርበኞች ግንቦት ሰባት ላይ የማጥላላት [...]

ሽግግሩ ከአንዱ የመከራ አዙሪት ወጥተን በአይነቱ ልዩ ወደሆነ ሌላ የመከራ አዙሪት የምንዘፈቅበት ወይንስ ከታሪካዊ ችግሮቻችን የምንገላገልበት? |አቻምየለህ ታምሩ

0
0
ይህ ጽሁፍ Vision Ethiopia October 22, 2016 አ.ም. ባዘጋጀው ጉባዔ ላይ በሰዓት እጥረት ምክንያት በከፊል ብቻ የቀረበው ጽሁፍ ሙሉ ዘገባ ወይንም ሀተታ ነው። 1. መግቢያ ይህ ጽሁፍ ወድቃ በምትገኘው ኢትዮጵያ የመጣንባቸው ያለፉት አርባ ሁለት የመከራ [...]

ሰበር ዜና: ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ እና አናንያ ሶሪ መታሰራቸው ተሰማ: –ከ15 ሺህ ሰው በላይ በኮማንድ ፖስቱ ታስሯል

0
0
(ዘ-ሐበሻ) በሶሻል ሚድያ ላይ ከፍተኛ እንቅስቃሴ የሚያደርጉትና በተደጋጋሚ በትግራይ ነጻ አውጪው መንግስት ሲጎሳቆሉ የቆዩት ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩና ጋዜጠኛ አናኒያ ሶሪ መታሰራቸው ተሰማ:: የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች ከአዲስ አበባ እንደገለጹት ከሳምንት በፊት የዞን 9ና የውይይት መጽሔት ጋዜጠኛ በፍቃዱ [...]

የጥንታዊት ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አጭር ታሪክና ሥርዓት –ታሪኩ ውብነህ ጌታነህ

0
0
ክፍል አንድ መቅድም [ማሳሰቢያ፦ በዚህ ጽሑፍ ዉስጥ የዉጭ አገር ቋንቋዎች በጽሑፉ ዉስጥ አልፎ አልፎ ተካተዋል፤ ይህም የሆነበት ምክናያት የሥነ መለኮትን ምርምር በዉጭ አገር ቃላት ስለነበር ተዋህዶ የተባለዉን ሥረ ቃል ከየት እንደመጣ ለአንባቢ ለማሳወቅ ነው። ለምሳሌ [...]

ህወሃት ወያኔ በመላዉ ሐገራችን ኢትዮጵያ ላይ የደነገገዉ የአስቸክዋይ ግዜ አዋጅ በሰሜን ጎንደር ፈጽሞ ሊሰራ አለመቻሉን ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎች እያመላከቱ ይገኛሉ ዛሬ ለሶስተኛ እለት ቀጥሎ የዋለዉ የሰሜን ጎንደሩ ዉጊያ የህወሃታዊያንን ጉልበት በእጅጉ አዳክሞታል።

0
0
ሉሁል አለም በቃብትያ ሁመራና አጎራባች ቀበሌዎች የህወሃት ኮማንድ ፖስት በመደምሰሱ ተጨማሪ ሐይል ሲያሰባብስብ የነበረዉ የትግራይ ነጻ አዉጩዉ ቡድን ሰርከሌት በተባለዉ ስፍራ ወታደራዊ ማዘዣና ቁልፍ የአደባይ ተራራማ ቀጠናዎችን ለአርበኖች ግንቦት 7 ሰራዊት አስረክቦ እንዲፈረጥጥ ተገዷል። በአርበኞች [...]

ጎሠኛነት በባዶ ሜዳ (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም)

0
0
በተለያዩ የኢትዮጵያ አንገብጋቢ ጉዳዮች ላይ ሁሉ የሚደረገው ውይይትና ክርክር እንደተጠናቀቀ ተቆትሮ የአማራና የኦሮሞ ጎሠኛነት ትልቁ አንገብጋቢ ጉዳይ እየሆነ ነው፤ (ስለኢትዮጵያ ለማያውቅ ሰው በኢትዮጵያ ውስጥ ከጠሩና ከጸዱ አማራና ኦሮሞዎች በቀር በአገሪቱ ውስጥ ሌላ ሰው ያለ አይመስልም!) [...]

ልትሸፍቱ ትችላላሁ በሚል ስጋት ዐማሮች በገፍ እየታሰሩ ነው፤

0
0
ሙሉቀን ተስፋው የወያኔ አገዛዝ ዐማሮችን በገፍ ማሰሩ እንደገና አገርሽቶበታል። በሁሉም አካባቢዎች ዐማሮች እየተለቀሙ እየታሰሩ ቢሆንም በወልቃይትና በአርማጭሆ የተባባሰ መሄዱን ምንጮቻችን ገልጸዋል። ዛሬ ኅዳር 9 ቀን 2009 ዓም የእነ አቶ አታላይ ዛፌ የቅርብ ጓደኛና የወልቃይት ተወላጅ [...]

በእነ ጉርሜሳ አያኖ የክስ መዝገብ ( በቀለ ገርባና የኦፌኮ አመራሮች የሚገኙበት) በ5 ተከሳሾች ላይ ቀሪ የአቃቤ ህግ ምስክሮች ተሰምተዋል

0
0
በእነ ጉርሜሳ አያኖ የክስ መዝገብ በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ የቀረበባቸው 22 ተከሳሾች ላይ የከሳሽ አቃቤ ህግ ምስክሮች መደመጥ ቀጥሎ ዛሬ ህዳር 9/2009 ዓ.ም በአምስት ተከሳሾች ላይ የቀረቡ ሁለት የአቃቤ ህግ ምስክሮች ተሰምተዋል፡፡ የፌደራል ከፍተኛ [...]

የውይይት ጥሪ ከፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ጋር በአምስተርዳም 

0
0
የመድረክና የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ መሪ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ በአምስተርዳም ገለጻ ያደርጋሉ፣ ቀን፣ እሁድ 20 ኖቬምበር 2016 /20 November 2016  ሰዓት፣ ከቀኑ 16.00 ጀምሮ ቦታ፣ Borgerstraat 45, 1053 PB Amsterdam በዚህ [...]

“ለነጻነታችን መኪናችንን ሸጠን፤ ሃብታችንን ጥለን ነው በርሃ ገብተን እየታገልን ያለነው”–የአማራ ታጋዮች በወልቃይት

0
0
ሰለሞን ቦጋለ ዘአማራ ወልቃይት ብረሳሽ ቀኘ ትርሣኝ ፣አማራነት ደም ነው! አማራ ክብር ነው! በማለታቸው TPLF/EPRDF እያሣደዳቸው የሚገኙ ገንዘብ ሃብትና ንብረት አንገታቸው ድረስ ያላቸው የሞላቸው የደላቸው ሶስት አራት የትራንስፓርት እና የጭነት መኪና ያላቸው፣ በእግር ሣይሆን በመኪናቸው [...]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live