Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ሃገር ቤት ያለውን ትግል እየመራሁት ነው ያለው የዳኡድ ኢብሳ ኦነግ በአትላንታው የኦሮሞ ኮንቬንሽን ላይ አለመሳተፉ ታወቀ

Previous: Hiber Radio: የአማራ ገበሬዎች ተጋድሎ ተጠናክሮ ቀጥሏል፣ታጣቂዎች በደቡብ ኢትዮጵያ በቱሪስቶች ላይ ባደረሱት ጥቃት የሰው ህይወት ጠፋ፣አትሌት ፈይሳ ሌሊሣ በወያኔ አገዛዝ ሳቢያ አገሪቱ እንደ ሊቢያ እንዳትበታተን ስጋቱን ገልጿል፣አትሌቱ የሕወሓት መንግስት በቤተስቦቹ ላይ ብቀላ ማካሄዱን ተናገረ፣ከሰሜን ጎንደር ደባርቅ የታፈሱ ወጣቶች ወዳልታወቀ ስፍራ ተወሰዱ፣ጦማሪ በፍቃዱ በድጋሚ የታሰረው ኮማንድ ፖስቱን በሬዲዮ ተችተሃል ተብሎ ነው፣አረብ ኢሚሬት በአሰብ ወደብ ላይ እጅግ ዘመናዊ ተዋጊ አሮፕላኖችን ማስፈሯ ተነገረና ሌሎችም
0
0
“ኦሮሞ በአንድ ላይ ቁጭ መነጋገሩ ሊያስደነግጥ የሚገባው ወያኔን ብቻ ነው” (ዘ-ሐበሻ) በመላው ኦሮሚያ ቄሮዎችን በማስተባበርና በማደራጀት ላለፉት 1 ዓመታት እየተደረገ ያለውን ትግል እየመራነው ያለነው እኛ ነን ሲሉ የኦነግ ሊቀመንበር የሆኑት ዳዑድ ኢብሳ ከ3 ሳምንት በፊት [...]

በኤድስ የሞተው አጎቴ እንዴት ኤች.አይ.ቪ የለበትም ተባለ??! –የዶክተሩን ምላሽ ያንብቡ

0
0
‹‹የ65 ዓመት አጎቴ ያሳድገኝ የነበረ ሲሆን በተለያየ ጊዜ በገጠመው ህመም ሳስታምመው ቆይቻለሁ፡፡ ይሁን እንጂ ሊሻለው ባለመቻሉ ከፍተኛ ህክምና እንዲደረግለት ወደ አዲስ አበባ ሪፈር ተደረገ፡፡ ሆኖም በተደረገለት ምርመራ ከኤድስት ጋር የተያያዘ እንደሆነና ነገር ግን ለዚህ በሽታ [...]

“አማራው ማንነቱን መሠረት አድርጎ መደራጀት አለበት።” –ደራሲና ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው

0
0
ደራሲና ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው፤ ስለ አዲሱ መጽሐፋቸው “የጥፋት ዘመን” ጭብጦችና ፋይዳዎች ይናገራሉ። – “አማራው ማንነቱን መሠረት አድርጎ መደራጀት አለበት።” – ሙሉቀን ተስፋው

Hiber Radio: አሚን ጁዲ ስለአትላንታው ኦሮሞ ኮንቬንሽን ተናገሩ “በአንድነት ለጋራ ነጻነት..”–ወያኔ የፈይሳ ሌሊሳ ቤተሰቦች ላይ ብቀላ አካሄደ –ስለአማራው ተጋድሎ ልዩ ዘገባዎች

0
0
የህብር ሬዲዮ  ህዳር 4 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በዚህ የአትላንታ የኦሮሞ መሪዎች ስብሰባ ላይ አስራ አንድ የሚሆኑ የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች ተሳትፈዋል።ምሁራን፣አክቲቪስቶች፣የሀይማኖት አባቶች፣ወጣቶች አዛውንቶች ሁሉም በአንድነት ስለ ኦሮሞ ትግልና የኦሮሞና የሌሎችም ብሄር ብሄረሰቦች ትግል በጋራ ተባብሮ ዳር [...]

ወያኔ የባዕዳን ወታደሮችን ሊያስገባ ማሰቡ ተጋለጠ – #የኢትዮጵያ የፖለቲካ እስረኞችን አንድነት ኮሚቴ (ኢፖእአኮ) ከ13 ሺ ሰዎች በላይ መታሰራቸውን ገለጸ

0
0
የፍኖተ ዴሞክራሲ ራድዮ አጫጭር ዜናዎች #Finote Democracy ፍካሬ ዜናኅዳር 4 ቀን 2009 ዓ.ም. #ርዕሰ ዜና #ወያኔ የባዕዳን ወታደሮችን ሊያስገባ ማሰቡ ተጋለጠ #የኢትዮጵያ የፖለቲካ እስረኞችን አንድነት ኮሚቴ (ኢፖእአኮ) ከ13 ሺ ሰዎች በላይ መታሰራቸውን ገለጸ #የኤች አይ [...]

በአማራነት መደራጀት- ሌላው ኢትዮጵያዊነትን የማጥፋት ስልት (ይገረም አለሙ)

0
0
በቅድሚያ መልእክት፤ ርእሱን አይተው የጽሁፉን አጠቃላይ መልእክት በጥሞና አንብቦ ለመረዳት ትእግስት በማጣት የጭቃ ጅራፍ ለማጮህ ለሚጣደፉ ወገኖቼ ለሀገር አንድነት፤ለሀዝብ አብሮነት፤ ለነጻነት ትግሉና ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ አንቅፋት እስካልሆነ ድረስ ማናቸውም ሰው በመሰለው መንገድ መደራጀት መብቱ መሆኑን [...]

የፅንፈኝነት አደጋ (ከአንተነህ መርዕድ)

0
0
ከአንተነህ መርዕድ ኢትዮጵያ እንደ አገር፣ ህዝቧም ነፃነት እንዳለው ዜጋ ለመኖር ያለው ተስፋ አደጋ ላይ እየወደቀ ያለበት ሁኔታ ምክንያቶች ብዙ ቢሆኑም ፅንፈኝነት ጉልህ ቦታ የያዘ ይመስለኛል። የፅንፈኝነትን ፅንሰ ሃሳብ መተንተን ለባለሙያዎች ልተወውና እንደ አንድ ዜጋ የህመማችንን [...]

“የቀውስ ተከላካይ ካቢኔ” – አክሎግ ቢራራ (ዶር)

0
0
ህወሓቶች ኢትዮጵያ የገጠማትን ቀውስ ራስን በመገምገምና ሹም ሽር በማድረግ እንወጣዋለን የሚል የተሳሳተ መርህ ሲከተሉ ቆይተዋል። አሁንም ስህተቱን ደግመውታል። በአጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥትና በደርግ አገዛዝም መሰረታዊ ችግሮችን ለመፍታት ሙከራ የተደረገው ባለ ሥልጣናትን በመተካት ነበር። የተተኩት [...]

አቃቤ ሕግ በእነ በቀለ ገርባ ላይ ያቀረባቸው ምስክሮች በዝግ ችሎት እንዲሰሙለት ጠየቀ

0
0
የፌ/አ/ህግ በእነ ጉርሜሳ አያኖ ላይ ያቀረባቸው ምስክሮች በዝግ ችሎት እንዲሰሙለት ጠይቋል የኦፌኮ ም/ፕሬዚደንት አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ በእነ ጉርሜሳ አያኖ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ የቀረበባቸው 22 ሰዎች ላይ የፌደራል አቃቤ ህግ ያቀረባቸው ምስክሮች በዝግ ችሎት [...]

የፕ/ር ብርሃኑ ነጋ አዲስ ቃለምልልስ –“የለውጥ ጅማሮ ማለት አሮጌ ካድሬ አንስቶ አዲስ መሾም አይደለም”

0
0
የፕ/ር ብርሃኑ ነጋ አዲስ ቃለምልልስ – “የለውጥ ጅማሮ ማለት አሮጌ ካድሬ አንስቶ አዲስ መሾም አይደለም”

በአዲሱ ጤና ጥበቃ ሚኒስትር ፕሮፌሰር ይፍሩ የተመሰቃቀለውን ጥቁር አንበሳ ሆስፒታልን አድኑት

0
0
ከጥቁር አንበሳ ሰራተኞች አንዷ  (ሕዳር 7 2009 ዓ.ም)፡- ከሳምንታት በፊት በኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃ/ማርያም ደሳለኝ አማካኝነት በርካታ ሰዎች ወደ ለሚኒስትርነት ደረጃ መሾማቸው ይታወቃል ፤ በወቅቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስተር ተደርገው ስለተሸሙት ስለ ፕሮፌሰር ይፍሩ የጥቁር [...]

የብአዴኗ ባለስልጣን ቢሮዋ ውስጥ ተገድላ ተገኘች |ሕወሓት በድንገተኛ ህመም ነው የሞተችው ሲል አስከሬን ሳይመረመር መግለጫ ሰጠ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) ብአዴንን ወክላ ፓርማ አባል የሆነችው ወ/ሮ አዲሴ ዘለቀ ቢሮዋ ውስጥ ተገድላ ተገኘች ተባለ:: ምንጮች ምንነቱ ባልታወቀ ሁኔታ ተገድላ ቢሮዋ ውስጥ ተገኝታለች ሲሉ የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት ባወጣው መግለጫ ወ/ሮ አዲሴ ዘለቀ የሞተችው በድንገተኛ ህመም [...]

የሐዋሳ ከነማ ስፖርት ክለብ ግብ ጠባቂና የሁለት ልጆቹ ሕይወት በእሳት አደጋ አለፈ

0
0
(ዘ-ሐበሻ) ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ23 ዓመት በታች ያለው; ተሰልፎ የተጫወተውና በአሁኑ ወቅት ለሐዋሳ ከነማ በግብ ጠባቂነት እየተጫወተ የሚገኘው ክብረአብ ዳዊት በመኖሪያ ቤቱ በተነሳ የ እሳት አደጋ የ እርሱና የ2 ልጆቹ ሕይወት በአሰቃቂ ሁኔታ ማለፉ ተሰማ:: [...]

የወያኔ ራዕይ ቅዠት ሆኖ የሚቀረው ሥርአቱን ተረክቦ የሚያስቀጥል ትውልድ ስለማያገኝ ነው (ከይገርማል)

0
0
የሀገራችንን የፖለቲካ ሁኔታ በተመለከተ በተደጋጋሚ የሚነገረው የፖለቲካ ድርጅቶች በዋናነት የአንድነት ኃይሎችና የጎሣ ኃይሎች በሚል በሁለት እንደሚከፈሉ ነው:: ልዩነታቸው የአይዲዮሎጂ ወይም የፖለቲካ ፕሮግራም ሳይሆን ባረጀ ባፈጀ የማርክሲስት ሌኒንስት አስተምህሮ ላይ በተመረኮዘ እሳቤ በዘርና በቋንቋ በተቧደኑ ጠባቦችና [...]

የወያኔ ራዕይ ቅዠት ሆኖ የሚቀረው ሥርአቱን ተረክቦ የሚያስቀጥል ትውልድ ስለማያገኝ ነው |ከይገርማል

0
0
የሀገራችንን የፖለቲካ ሁኔታ በተመለከተ በተደጋጋሚ የሚነገረው የፖለቲካ ድርጅቶች በዋናነት የአንድነት ኃይሎችና የጎሣ ኃይሎች በሚል በሁለት እንደሚከፈሉ ነው:: ልዩነታቸው የአይዲዮሎጂ ወይም የፖለቲካ ፕሮግራም ሳይሆን ባረጀ ባፈጀ የማርክሲስት ሌኒንስት አስተምህሮ ላይ በተመረኮዘ እሳቤ በዘርና በቋንቋ በተቧደኑ ጠባቦችና [...]

የሕወሓት ጥልቅ ተሓድሶ :- የአዲስ አበባና የመቀሌ ኣንጃ የሚባል ቃል የተቃዋሚን ጆሮ ለማደንቆር የተሰራ ሴራ ነው።

0
0
(ምንሊክሳልሳዊ) ሕወሓቶች ጓዳዊና ድርጅታዊ ፍቅራቸው ኣይጣል ነው። በኣደባባይ የተባሉ ይመስላሉ እንጂ ውስጥ ውስጡን ግን ከፍተኛ የሆነ የፖለቲካ ዲሲፕሊን እና መደማመጥ ኣላቸው። በደጅ በሚነዙት ፕሮፓጋንዳ ሕወሓት እንዳበቃላት እንደፈረሰች እንደተከፋፈለች ተደሮ የሕዝብን ስሜት ለመሳብ የሚደረጉ ውሸቶች የውስጥ [...]

በቆላ ቃብቲያ ኹመራ ከፍተኛ ጦርነት ተቀስቅሷል፤

0
0
ሙሉቀን ተስፋው ዛሬ ኅዳር 7 ቀን 2009 ዓ.ም ከቀኑ 11.00 አካባቢ ጀምሮ የወያኔ ጦር ከአማራ ገበሬዎች ላይ ጦርነት ከፍቷል። በአካባቢው የጎበዝ አለቆች የሚመራው የአማራ ገበሬዎች ጦር በአጋዚ ጦር ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን ለማጥቃት የሄደው [...]

ዶናልድ ትራምፕ እና እያስተናገዱት ያለው ሰሞነኛው ሕዝባዊ ድጋፍ እና ተቃውሞ፣ታላላቅ መሪዎች የሰጡት አስተያየት |ልዩ ጥንቅር

0
0
የአሜሪካው ተመራጭ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና እያስተናገዱት ያለው ሰሞነኛው ሕዝባዊ ድጋፍ እና ተቃውሞ፣ታላላቅ መሪዎች የሰጡት አስተያየት | ልዩ ጥንቅር – በታምሩ ገዳ

በእነ አቶ በቀለ ገርባ ላይ የአቃቤ ህግ ምስክሮች መደመጥ ተጀመረ |ደጀኔ ጣፋ ቤታቸው ውስጥ ተገኘ የተባለው የኦነግ መተዳደሪያ ደንብ ላይ ‹‹የእኔ አይደለም፣ ቤቴም ተገኘ ብየ አልፈርምም›› በማለት ሳይፈርሙ እንደቀሩ ተረጋግጧል

0
0
በእነ አቶ በቀለ ገርባ ላይ የአቃቤ ህግ ምስክሮች መደመጥ ተጀመረ፤ በዝግ ችሎት ይታይልኝ የሚለው የአቃቤ ህግ አቤቱታ ውድቅ ተደርጓል * አቶ ደጀኔ ጣፋ ቤታቸው ውስጥ ተገኘ የተባለው የኦነግ መተዳደሪያ ደንብ ላይ ‹‹የእኔ አይደለም፣ ቤቴም ተገኘ [...]

አቶ ዮናታን ተስፋዬ ቀንና ሌሊት በሰንሰለት እንደሚታሰር ተሰማ

0
0
ፌስቡክ ላይ በጻፋቸው ጹሁፎች ምክንያት የሽብር ክስ ቀርቦበት ጉዳዩ በፍ/ቤት እየታየ የሚገኘውና በእስር ቂሊንጦ ያለው የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ በሚገኝበት እስር ቤት ውስጥ ከአርብ ህዳር 2/2009 ዓ.ም ጀምሮ ቀንና ሌሊት [...]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live