Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የኢትዮግልዛዊያን የአስተሳሰብ ሽርሙጥና ያስከተለው መፈንቀለ-ቋንቋ! –በዮሴፍ ሙሉጌታ ባባ (ዶ/ር)

0
0

kankokunmalimaali@gmail.com

ክፍል 11

west2ፈረንሳዊያን “የምታፈቅረው ነገር ሁሊጊዜ ቆንጆ ነው—what you love is always beautiful” የሚል የቆዬ አባባል አላቸው። አባባሉ ሳይክል ለመንዳት ያለኝን “ፍቅር” እንዳለ ይገልጻል የሚል እምነት አለኝ። እኔና ሳይክል የአንድ ሳንትም ሁለት ገጽታ የሆን ይመስል፣ ለዓመታት ተለያይተን አናውቅም። ከሁለት ወር በፊት ግን፣ ከሚወዳት “የሁለት ጎማ መክናዬ” ለስድስት ቀናት ለመለየት ተገደድኩ፤ በእድሳት ምክንያት። የነበረኝ አማራጭ፣ አድስ አበባ ውስጥ እንደ ልብ “የሚፈቀደውን” የታክስ ሰልፍን ለሁለት ቀን መቀላቀል ነበር። የለየልኝ “የገጠር ልጅ” ስለሆንኩ ነው መሰለኝ፣ “አንድ ፌርማታ ለማለፍ፣ አንድ ሰዓት ሙሉ መሰለፍ” የሚል የአድስ አበባ ልጆች ፍልስፍና ፈጽሞ አይመቸኝም። ስለዝህ፣ አራቱን ቀን ከጄኔራል ዊንገት እስከ ፒያሣ ሳስነካ የነበረው በእግር ነበር። ያንን ሁሉ “መጽሐፍ” ተሸክሜ በእግር ስጓዝ ሳሰለስል የነበረው ታድያ “እንዳንተ ትምህርት ገብቶኝ፣ ድሃ ሆኜ ነበር!”  የሚለውን አንድ የድሮ የት/ቤት ጓደኛዬ ያለኝን “ምርጥ” አባባል ነበር። “ከፀሐይ ጋራ የተፎካከረ ጤዛ የለም” የሚል ምላሽ ባልሰጠው ኖሮ፣ ራሱን የድሆች ፈጣር አድርጎ ማሰቡን ይቀጥል ነበር።

የሆነ ሆኖ፣ ከሁለት ሴቶችና አንድ ወንድ ኢትዮግልዛዊያን ጋር እንድገናኝ ጥሩ አጋጣም የፈጠረልኝ ከላይ በአጭሩ የጠቀስኩት ሁኔታ ነበር። “የሰው ልጅ አህምሮ በውበት ፊት ልፍስፍስ ነው” የሚል ከመጠን በላይ የተለጠጠ ፍልስፍናዊ አስተሳሰብ እንዳለ ሆኖ፣ ያ ቀን ቀልቤን የሳበው እንደ ጦር ዓይን የሚወጋ የሴቶቹ “ጡት ወይም መቀመጫ” አልነበረም፤ አስተሳሰባቸው እንጅ፤ ያውም የአስተሳሰብ ሽርሙጥና! በዕለቱ በማስታወሻዬ ላይ ቃል በቃል ካሰፈርኩት ግማሽ ገጽ ጹሑፍ ውስጥ ሁለት መስመር ብቻ ላስፍረው፡-

“…Actually እኔ መክረያት ነበር፤ No ብላ abort አደረገች፣ የእኔ advice ብትሰማ ኖሮ፣ ለዝ አደጋ expose አትሆንም ነበር፤ By the way brother-ዋ ቢሰማ ኖሮ ምን ዓይነት danger እንደምፈጠር አስበሽዋል! oh my Gad!! ማነህ ወራጅ አለ!….”

የዘመናችን ፍንዳታዎች ከመፌንቀለ-መንግስት ሌላ፣ መፌንቀለ-ቋንቋ የሚባል ነገር እንዳለ የሚያውቁ አይመስለኝም። በንግግር መሀል “Actually” ወይም “By The Way” የሚትለውን የእንግሊዝኛ ቃል መሰንቀር እንደ ስልጣኔ ከመወሰድ አልፎ እንደ ዕውቀት እየተቆጠረ ይገኛል። እንግሊዝኛና ዕውቀት አንድ አልጋ ላይ የሚተኙ ይመስል፣ እንግሊዝኛ የሚያወራ ሁሉ፣ “እንደ ጉንዳን ከአንገት በላይ የሚወፍር” ይመስላቸዋል! ስለዝህ፣ ኢትዮግልዛዊያን “የእንግሊዘኛ ቋንቋ የግለሰቦች የዕውቀት መለክያ ነው” ብሎ ያስባሉ።

እዝ ላይ አንድ ወሳኝ ጥያቄ ማንሳት የግድ ይላል፤ “ይህ የተሳሳተ ግንዛቤ በዘመኑ ኢትዮጵያዊያን ወጣቶች ዘንድ እንዴት ልከሰት ቻለ?” የሚለው ነው። መልሱ በጣም ቀላል ነው፤ በህልና ባርነት ምክንያት! ከዝ ቀደም በጻፍኩት አንድ መጣጥፍ ውስጥ የሚከተለውን ፍልስፍናዊ ጽንሰ-ሐሳብ አስፍሬ ነበር:- “አውሮፓዊያን በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚያዊና በወታደራዊ ሴራዎች በመታገዝ አፍሪካዊያን ‘ማንነታቸውን’ እንዲጠሉ ከፍተኛ ሚና የተጫወቱ ሲሆን፣ እስከ ዛሬ ድረስ ያንን እኩይ ተግባራቸውን ቀጥሎውበታል። ዛሬ በብዙ አፍሪካዊያን አህምሮ ዉስጥ ስር ሰዶ የሰረጸው አፍርካዊ ማንነት (ባህልና ቋንቋ) ሳይሆን፣ የምዕራቡ ‹ዓለም› የአስተሳሰብ ሽርሙጥና ነው። የአስተሳሰብ ሽርሙጥና የሚባለው እንድህ የሚል አንደምታ አለው፡- ‹የነጮች ታሪክና ባህል (ማንነት) ፍፁምና እንከን የማይወጣለት በመሆኑ፣ የሌሎች ሰዎች ሁሉ ባህልና አኗኗር መለኪያ መሆን አለበት!› ስለዚህ እንደ ነጭ የማያስብ ወይም የማይሰራ ወይም የማይበላ ወይም የማይጽፍ ወይም የማይናገር ወይም የማይለብስ ወይም የማይመራመር ወይም የማያመልክ ወይም….ወዘተ በአራዳ ልጆች ቋንቋ ‹ፋራ› ተብሎ ይፈረጃል። በሌላ አገላለጽ፣ ‹አልሰለጠነም!› ምክንያቱም የ‹ሌላ› ሰው ማንነት ወይም ምንነት ከነጮቹ ‹ህልውና› አንፃር መለካትና መተርጎም አለበት!

ከዝህ አንፃር ካየነው የምዕራቡ ዓለም አስተሳሰብ በዘመኑ ኢትዮጵያዊያን ወጣቶች ዘንድ ሰርጾ እንደገባና ለሀገር በቀል ባሕልና ቋንቋዎች ዝቅተኛ ግምት እንድኖራቸው ማድረጉን እንገነዘባለን። አንድ እንግሊዛዊ ወይም ጣልያናዊ ጉራግኛ ወይም ወላይተኛ ቋንቋ ባለመቻሉ አያፍርበትም። በምዕራቡ “ዓለም” ፍልስፍናዊ አስተሳሰብ ወጥመድ ውስጥ የገባ ኢትዮጵያዊ ግን እንግሊዘኛ ወይም ጣልያንኛ ቋንቋ አንድም ባለመቻሉ ያፍርበታል፣ ሁለትም ቢችል እንኳ ትንሽ ስህተት በፈጻመ ቁጥር ይሸማቀቅበታል። ይህንን ዝቃጭ አስተሳሰብ ወሰንሰገድ መሸሻ በላቸው በወርቃማ ብእሩ አንድ ሲል በድፍረት አስፍሯል፡-

‹አካኪኖስ ተራ ዝርያዎች ተብለን ሰው ነን ብለው እራሳቸውን በመደቡት ወገኖች እንደ ከብት ተፈረጅነው አፊሪካዊያን አካኪኖስነታችንን አምነን መቀበላችንን ማረጋገጫወቹ እራሳችንን ፈረንጆቹን ለማስመሰልና በምንም መመዘኛ ላንመስላቸው ግን መስለን ለመገኘት ጨንጓራችንን አስገልብጠን እንታገላለን። የነሱ ዘፈን፣ የነሱ ልብስ፣ የነሱ ቋንቋ፣ የእነሱ ማንነት፣ የእኛ እንደሆነ አድርገን በብብታችን የያዝነውን የራሳችንን ማንነት ጥለን እነሱን ለመሆን እንቋምጣለን። የቂጡን አንድ ጎን ሙሉ በሙሉ ባዶ ያደረገ ሱሪን ያለውስጥ ሱሪ (ፓንት) ሰው ነን የሚሉት ቢለብሱ እኛም እነሱን የሆንን መስሎን ተሽቀዳድመን እንለብሳለን። ይልቁንም ሁለቱም ቂጣችንን ባዶ አድርገን አሻሽለን የሱሪውን ሌላውን ጎን ቀደን በመልበስ ድጋፋችንን በታመኝነት በፍፁም የበታችነት ስሜት እናሬጋግጥላቹዋለን። ፈረንጅ ወይም ሌላ ዜጋ በሌለበት አዳራሽ ስለ ህዝባችንና ስላገራችን ችግርና መፍትሄው ለመመካከር በሚካሄድ ስብሰባ በስውር ቅኝ ገዥነት ባለሟልነታችንን በእንግልዝኛ እንደሰኩራለን። አገር በቀል የላቀ እውቀትና ክህሎት እያለንና እነሱም ከሰው መገኛ አገር ከአፊሪካ በየምክንያቱ በዘመናት ብዛት እየፈለሱ መበተናቸውንና የሰው ዘር መነሻዎች ኦርጅናሎቹ እኛ፣ የስልጣኔ ምንጮቹ እኛ፣ እናንተ እንዳላችውን አካክኖስ ነን ብለን በመቀበል የነሱን ዘፈንና እብደት ሳይቀር እየኮረጅን አካኪኖስ አይደለንም እናንተ ነን ለማለት ያዙኝ ልቀቁኝ ብለን እነሱኑ ለእብድ ገላገይነት ከመካከላችን እንሰገስጋቹዋለን› (ወሰንሰገድ መሸሻ በላቸው፣ ‹አካክኖስ ደረጃ የተሰጣቸው አፊሪካዊነት ሰብአዊያን›፣ ሰንደቅ ጋዜጣ፣ 11ኛ ዓመት ቀ. 560፣ ረቡዕ  ግንቦት 24 2008)

በህልና ባርነት ሥር ያሉ ግለሰቦች፣ የሚያደርጉትን ነገር ብዙም የሚረዱ አይመስልም። በእርግጥ ምዕራቡ ዓለምም ያለ የሌለ ኋይሉን ተጠቅሞ፣ በአፊሪካዊያን ላይ የአህምሮ አጠባ ወይም የአመለካከት ማስቀየር (brain washing) አውዳም ጦርነት እያደረገ ይገኛል። ከቀይ መስመር ያለፈ የማንነት ግራ መጋባት (identity crisis) ውስጥ መግባት ግን ስበዛ አደገኛ ነው። የራስን ማንነት (የኑሮ ዘይቤ) እንደ ‹‹ኋላ-ቀር›› የነጮችን ባህልና አሠራር ደግሞ እንደ ‹‹ስልጣኔ›› መውሰድ ከወጣለት ድንቁርና የሚመነጭ ነው። አንድ የውጭ ዜጋ ዕድሜ ልኩን የእኛን ሀገር በቀል ቋንቋ ስያጠና፣ የገዛ ራሱ ቋንቋ ‹‹ኋላ-ቀር›› ስለሆነ ሳይሆን፣ ከድንቁርናችን የተነሳ እኛ እንደ መዳብ የቆጠርነው ‹‹ማንነታችንን›› ወርቅ ሆኖ ስላገኘው ብቻ ነው።

ለምሳሌ፡-እነ እስራኤል፣ ኢራን ወይም ለሎች የእስያ ሀገሮች በዓለም ላይ ተጽእኖ ፈጣር መሆን የቻሉት፣ በበታችነት መንፈስ የራሳቸውን ‹ማንነት› (ቋንቋ፣ አለባበስ፣ ሐይማኖት ወዘተ) አንቋሸው አውሮፓዊነትን ስለተላበሱ አይደለም። ባህልና ቋንቋቸውን እንድህ የወደዱበት ዋነኛ ምክንያት፣ ‹ማንነት› የሌለው ሕዝብ እንስሳ እንጅ ሰው አለመሆኑን በትክክል ስለተገነዘቡ ነው። አንድ ሕዝብ ለማንነቱ ደሙን የሚያፈስበትና አጥንቱን የምከሰክስበት ትልቁ ምስጥርም የሰው ልጅ ተፈጥሮ እንደ እንስሳ በልቶ ጠጥቶ መኖር ብቻ እንዳልሆነ በሚገባ ስለምረዱ ነው። በሀገራችን፣ ለማንነታቸው ስሉ ሕይወታቸውን መስዋዕት ያደረጉ ጀግኖችን ለዘለዓለሙ የሚንዘክራቸው ለዝህ ይመስለኛል።

ወደ እንስሳነት እያደጉ ያሉ ኢትዮግልዛዊያን ግን፣ ሀገር በቀል ቋንቋችንን “ወንዝ የማያሻግር ቋንቋ”፣ “ራድዮ የሚሰብር ቋንቋ”፣ “የሞተ ቋንቋ”…ወዘተ እያሉ ይፈላሰፉበታል። “ሞኝ አሞራ የአባቱን ዋሻ ይጸየፋል” የሚባለው እንግድህ ይሄው ነው! ሌላው ቀርቶ፣ ማንኛውም ሀገር-በቀል ቋንቋ፣ የሁላችን ሀብት መሆኑ እየታወቀ፣ እነኝን ቋንቋዎች ከውጭ-ሀገር ቋንቋዎች አሳንሶ የማየቱ ጉዳይ፣ ከውርደትም አልፎ ከሰውነት በታች የሚያደርግ በጣም አሳፋርና ቆሻሻ ሥራ ነው። “You see to change does not mean to be European!—this confusion ought to be cleared from the minds of many educated Africans!” Prof. Kihumbu Thairu

ደግነቱ በምዕራቡ ዓለም እንቶ ፈንቶ ጭንቅላታቸውን ያፈላሰፉ ኢትዮሮፕያንስ፣ አንድም ፈጽሞ ፈረንጅ ሊሆኑ አይችሉም፣ ሁለትም ‹ከዝ ወገን› አይደሉም። አንድ ቀን ‹‹ማንነታቸውን›› ይነግሩናል የሚል ተስፈ ግን አለን! በነገራችን ላይ፣ ማን ነበር ‹there is much pleasure in useless knowledge› ያለው!!!!!!!!!!!

በክፍል 12 ስለ ‹‹ሰውሻዊያን›› እንመለከታለን!

ቸር እንሰንብት !!!

↧

↧

የዘር ማጥፋት በኦጋዴን መሬት –በሳዲቅ አህመድ

0
0

  • ሐሳባዊ እድገትና የዘር ማጥፋት

f88f782f-4b7d-43fc-bb15-1b1b488cb43bፈጣን እድገት ታይቶባታል በምትባለዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ፈጣን የሆነ የሰብዓዊ መብት ረገጣ ብቻ ሳይሆን የዘር ማጥፋትም እየተከናወነባት እንደሆነ መገለጽ ከጀመረ ቆይቷል።በተባበሩት መንግስታ የእድገት ሰንጠርዥ ዉስጥ ከ187 አገራት ዉስጥ 173ኛ የሆነችዋ ኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ በሆነ መመዘኛ ከበታች ካሉት እገራት የምትመደብ ናት።

ኢትዮጵያ በሰዎች የእድሜ እርዝመት፣በትምርትና በእለታዊ ገቢ አለም ላይ ካሉት አገራት ከመጨረሻዎቹ ተርታ  የምትመደብ ቢሆንም፤በምስራቅ አፍሪካ ዉስጥ ላለዉ የፖለቲካ፣የዲፕሎማሲ አጣብቂኝና የደህንነት ችግሮች ሲባል በህወሃት የሚመራዉ መንግስት ያልሆነዉን ሆኖ እንዲታይ ነጻ የሆነ የይለፍ ፍቃድን አግኝቷል በማለት ተንታኞች ያስረዳሉ።

ላለፉት 25 አመታት በኦጋዴን ዉስጥ የሚገኙ ሙስሊም ኢትዮጵያዉያን በህወሃት የሚመራዉ መንግስት የጅምላ ግድያ፣የጅምላ እስር፣የአስገድዶ መድፈር ሰለባ መሆናቸዉ እምብዛም አለም አቀፋዊ ትኩረት ያላገኘ የዘር ማጥፋት ወንጀል እንደሆነ ይታወቃል።

  • የኢትዮጵያ መንግስት የዘር ማጥፋት በዘጋቢ ፊልም ሲጋለጽ

መቀመጫዉን እንግሊዝ እገር ያደረገው The create trust በመባል የሚታወቀዉ የግብረሰናይ ተቋም “ኦጋዴን የኢቶጵያ ምስጢራዊ ሐፍረት” በሚል ርእስ ስር በሰራዉ አጭር ዘጋቢ ፊልም ላይ አነብ፣መርየም እና ፋጡማ የተባሉ ሶስት ሴቶች በኢትዮጵያ የጦር ሰራዊት የደረሰባቸዉን ዘግናኝ መከራ አሳይቷል። የኦጋዴን ሴቶች በጫንቃቸዉ ላይ የተሸከሙት ስቃይና መከራ በከፊል በዘጋቢ ፊልሙ ቢገለጽም የሚደርስባቸዉ ጥቃት በዘጋቢ ፊልሙ ላይ ከተገለጸው የላቀ እንደሚሆን የሚጠቁሙ መረጃዎች ሞልተዋል።

በምእራባዉያን አገራት ድጎማ እያገኘ ዜጎቹን የሚያሰቃየዉ ህወሃት መራሹ መንግስት በሚፈጥረዉ ሁከት ለጂኦ ፖለቲክሱ አስጊ ነዉ በማለት የሚገልጹ አሉ።በዚህም ሳቢያ የከፋ ነገር በአፍሪካ ቀንድ ላይ ከመፍጠሩ በፊት ለጋሾች እጃቸዉን ሰብሰብ ያደርጉ ዘንድ አለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች አቤቱታ እያሰሙ ነዉ።

የአስገድዶ መደፈር ሰለባ የሆኑ እማኞችን ያናገረዉ The create trust በመባል የሚታወቀዉ የተራድኦ ተቋም የኢትዮጵያን መንግስት በድጎማ የሚጠግኑት አሜሪካ፣እንግሊዝና የአውሮፓዉ ህብረት እርዳታቸዉን እንዲመረምሩ ተጣርቷል።

አብዛኛዎቹ የአስገድዶ የመድፈርና የወሲብ ተጠቂዎች ስቃያቸዉን ለመናገር ፍቃደኛ  አይደሉም።የኢትዮጵያ መንግስት ከሚያደርስዉ ጥቃት እራሳቸዉን ለማዳን በእግር ወደ አጎራባች አገራት ይጓዛሉ።የህይወት መስዋእትነትን በመክፈል ኬንያ ስደተኛ ካምፕ የሚገቡ ቁጥራቸዉ በርካታ ነዉ።ከዚያም በላይ ዘግናኝ በሆነ መልኩ በጅልባዎች ተጭነዉ የመን የሚደርሱ አሉ።ከነዚህ መስዋእትነት ከተከፈለባቸዉ እልህ አስጨራሽ ጉዞዎች በኋላ አገር ሳሉ ኦጋዴን ዉስጥ የደረሰባቸዉን የሚናገሩት በጣም ጥቂቶቹ ናቸዉ።

  • የአነብ፣የመርየም እና የፋጡማ ዘግናኝ ስቃይ

መርየማ የተባለችው ሙስሊም የኦጋዴን ተወላጅ ድብደባ፣ግርፋት፣ አስገድ ከመደፈር ወሲባዊ ጥቃት አምልጣ ደደብ የስደተኛ መጠለያ ካምፕ ኬንያ መድረሷን ትናገራለች።መርየማ ኦጋዴን ዉስጥ እስር ቤት በቆየችባቸዉ ሁለት አመታት ዉስጥ ይደርስባት ስለነበረዉ ቶርቸር (የስቃይ) አያያዝ እንባዋን እያፈሰሰች ታስረዳለች። ሌላዉ ቀርቶ የሞተን ሰዉ አስክሬን ቀጥ አርጋ እስክትዝለፈለፍ ድረስ ተገዳ ትይዝ እንደነበር ትናግራለች።ሚጥሚጣ የተሞላበት ከረጢት በጭንቅላቷ እድሸከም ተደርጎ

ነፍሷን እስክስት ድረስ ተገዳ ት ሸከም እንደነበር በራሷ አንደበት አስረድታለች።

አንገቷ ላይ የገመድ ሸምቀቆ እስክትታነቅ ድረስ ታስሮ ነፍሷን በሳተችበት አስገዳጅ የወሲብ ጥቃት (አስገድዶ የመደፈር) ይደርስባት እንደነበር መርየማ በአንደበቷ ገልጻለች።

መርየማ በተደጋጋሚ አስገድዶ የመድፈር የወሲብ ጥቃት ስለባ መሆኗን እየገለጸች በስተመጨረሻም በተደጋጋሚ መደፈሩ የተለመደና ተቀባይነት ያገኘ ጉዳይ ሆነ ስትል እምባዋን እያፈሰሰች አስረድታለች።ብዙዎች አይነስዉር አካላ ጎዶሎ እንደሆኑ ያስረዳችዋ መርየማ የሰዉነት መንቀጥቀጥና የሚጥል በሽታ ሰለባ እንደሆነች ገልጻለች።እስር ቤት እንደገባሁ አንገቴ ላይ ሰንሰለት ታሰረ።በዚሁ መልክ እስር ቤት ዉስጥ ቀረሁ።ገና ከመያዜ በጎማ ዱላ ተደብድቤ ነበር።ጀርባዬን፣እጄን እና ትከሻዬን ተደብድቤያለሁ። እኔ ስያዝ አምስት ሴቶች አብረዉኝ ታስረዉ ነበር።እድሜዋ ትልቅ የሆነዉ አስራ ዘጠን ስጦን ትንሿ ደግም አስራ አመስት አመቷ ነበር።ስንያዝ ሴቶች በጣሙን በጦር ሰራዊት ሰደፍ በጣሙን ሲደበደቡ አይቼያለሁ።ሴቶቹ ልብሶቻቸዉ ተቀዳዶ ነበር።አንዳንደም እራፊ ጨርቅ ገላቸዉ ላይ ጣል ተደርጎ ይመለሱ እንደነበር አስታዉሳለሁ። ስትልም ሁናቴዉን በምሬት እዉስታለች።

ሌላኛዋተጠቂ አነብ ስትናገር  የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት የጅምላ መቃብሮችን ለመሸፈን በጣሙን ይጥራል። ከሟቾች መካከል የገሚሱ አስክሬን የት እንደሚወሰድ እይታይም።ገሚሱ  በመጸዳጃ ቦይ (ትቦዎች) ላይ ይወረወራል በማለት በኦጋዴን ዉስጥ እየደረሰ ያለዉን የዘር ማጥፋት ወንጅል ገልጻለች።

የኢትዮጵያ የጦር ሰራዊት ተጠቂ የሆነችዋ ፋጡማ ወታደሮቹ “እናንተ የኦጋዴን ተወላጆችን ሁላችሁንም እናጠፋችኋለን፣ማንኛዉንም የኦጋዴን ነዋሪ አንሻም፣ጥቃት እናደርስባችኋለን” በማለት ያደርጉት የነበረዉን ዛቻ ገልጻለች።

ዘጋቢ ፊልሙ የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት አስገድዶ በመድፈር የወሲብ ጥቃትን ያደርሳል፣ የወሲብ ባርነትን እንደ ቶርቸር (የስቃይ አያያዝ) ይጠቀማል፣ወታደራዊ ቅጥር ግቢዎችን ሴቶችን አስገድዶ በህብረት  በተደጋጋሚ ለመድፈርና ለወሲብ ባርነት ይጠቀማል ሲል የኢትዮጵያን መንግስት ይከሳል።

  • ኦጋዴን ኢትዮጵያዊ ሆኖ በህወሃት ጭቆና ሾር መኖር

ከአምስት ሚሊዮን የኦጋዴን ነዋሪ መካከል 98% ሙስሊም ነዉ። ሶስት አራተኛዉ የሚሆነዉ የኦጋዴን ተወላጅ በቂ ዉሃና የጤና አገልግሎት አያገኝም።ህወሃት መራሹ መንግስት በኦጋዴን ህዝብ ላይ እያደረሰ ባለዉ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሳቢያ የኦጋዴን ኢትዮጵያዉያኑ ብሔራዊ ስሜት እየተሸረሸረ የመገንጠል ጥያቄ በአስገንጣዮቹ በኩል እያየለ መምጣቱ እየተገለጸ ነዉ።

በሺዎች የሚቆጠሩ በተደጋጋሚበሚያዙባት ኦጋዴን የብዙዎች ደብዛ ጠፍቷል። 1097 ሰዎች በታሰሩበት የስቃይ ካምፕ ዉስጥ ስንቶቹ ተርፈዉ እንደወጡ አይታወቅም።ኬንያ ደደብ ካምፕ የደረሱት በእምባ ጠፈጥፍ እየታጠቡ ያንን አሳቃቂ ህይወት በምልስት ይተርካሉ። መረጃን መሰብሰብ የሚፈልጉት የህወሃት መራሹ መንግስት እጋዚዎች ሴቶችን በማስገድድ መረጃን እንደሚሰበስቡ የስቃዩ ሰላባዎች ያስረዳሉ። መረጃ አልሰጥም ያለች ሴት ቅጣቷ ተገዶ በወሲብ መደፈር ነዉ። በአንድ ሰዉ ብቻ መደፈር የተለመደ ቢሆንም እስከፊዉ ቅጣት በቡድን እንዲት ሴት የምትደፈርበት ዘግናኝና ጸያፍ ተግባር ነዉ።ሴቶች እጅና እግራቸዉ ታስሮ  ይደፈራሉ። በርሃብ አለንጋ እየተገረፉ እስኪሞቱ ድረስ የሚቀጡ ብዙ ናቸዉ።ሌላዉን እስረኛ ለማሽበርና የዉሸት መረጃን ለማግኘት እስር ቤት ዉስጥ እንደ እንስሳ የሚታረዱም ነበሩ ሲሉ የህወሃት መራሹ መንግስት የስቃይ ሰለባዎች ያስረዳሉ።ሟቾች የመቀበር እድልን ሳይገኙ ቦይ ዉስጥ ይወረወራሉ።ሴት እስረኞች ባሉበት ክፍል ዉስጥ ብዙ የሞቱ ሰዎች አስክሬን ወታደሮቹ ያስቀምጣሉ።በእንባ ጠፈጠፍ እየራሱ የሚያስረዱት የኦጋዴን ተወላጆች “የነበረዉን ሁናቴ ማሰብም አይቻልም።ሟቾች አብዛኛዎቹ ወንድና ታዳጊ ወጣቶች ነበሩ።የሟቾች አስክሬን ከእስረኞቹ ጋር ለአራት ቀናት ይቀመጥና መንገድ ላይ ይጣላል።” ሲሉም ያንን መክእራና ስቃይ ዳግም ያስረዳሉ።

አብዛኛዎቹ የኦጋዴን ሴቶች የስቃይ አያያዝ (የቶቸር)የግርፋት፣የእስር፣ በወሲብ አስገድዶ የመድፈር፣ባልንና ልጅን የማጣት ሰለባ መሆናቸዉ ቀጥሏል። ይህ የዘር ማጥፋት ዘመቻ በኢትዮጵይዉያን ዘንድ እምብዛም አትኩሮትን አላገኘም። ኢትዮጵያዉይን ሙስሊሞችም ለመብት የሚያደርጉት ትግል አለም የተደነቀበት ሆኖ አመስት አመት ቢዘልቅም፤ የኦጋዴን ወገኖቻቸዉን ስቃይና መከራ በማጉላቱ ረገድ ያላቸዉ ሚና እምብዛም የላቀ አለመሆኑ እየተስተዋለ ነዉ።

የኦጋዴን ሙስሊሞችን የማፈናቀልና ካገር እንዲሰደዱ የማድረጉ ዘመቻ ቀጥሏል። ኦጋዴን ዉስጥ ያሉት ዜጎች ተገደዉ ለህወሃት መራሹ መንግስት እንዲንበረከኩና የአምባገነናዊዉ መንግስት ሎሌ እንዲሆኑ እየተገደዱ ነዉ። በኦጋዴን ዉስጥ የነዳጅ ዘይት መገኘትና የምእራብ አገራት፣ራሽያ እና ቻይና የኦጋዴንን የነዳጅ ዘይት አንዱ አንዱን እየተጋፋ ለማዉጣት በተጣጣሩበት አያሌ አስርተ አመታት ንጹኋን የኦጋዴን ተወላጆች የኢትዮጵያ የጦር ሰራዊት ሰለባ መሆናቸዉ ቀጥሏል።

አርሶ  አደሩና አርብቶ አደሩ የኦጋዴን ነዋሪ ተፈጥሮ የጋረጠችበትን ፈተና እያለፈ ለመኖር በሚያደርገዉ ትግል ላይ ተጨማሪ ኪሳራ ይዳረግበታል። ግመሎች፣ የቀንድ ከብቶች በኢትዮጵያ መንግስት የጦር ሰራዊት ይዘረፋሉ። እዉቀት ከኦጋዴን ተወላጆች ላይ እንድትመክን ይደረጋል።ሆን ተብሎ ልጆች ትምርት ቤት ሔደዉ እዉቀትን እንዳይገበዩ ገና በለጋ እድሜ ይገደላሉ።ትምርት መማር የሚፈልግ ኢላማ ዉስጥ ይገባል፤ ከመማርና መሐይም ሆኖ ከመኖር አንዱን አንዲመርጥ ይገደዳል፤ ትምርቴን ብሎ የጸና መገደልም እጣ ፈንታዉ ሊሆን ይችላል።

  • የአፍሪካ ቀንድ ምስቅልቅልታና ግርግር

የኦጋዴን ነጻ አዉጪ ነፍጥን መጨበጥና መዋጋት፣ የአልሸባብ የሽብር ተግባር መንሰራፋት፣ በሶማሊያ ዉስጥ ጠንካራ የሆነ ማእከላዊ መንግስት አለመኖሩ፣ በሶማሊያ የባህር ላይ ዘረፋ (piracy) መድራቱና የምስራቅና የምእራብ አገራት ጥቅም በዘረፋዉ በመነካቱ ህወሃት መራሹ የኢትዮጵያ መንግስት ያሻዉን እንዲያደርግ ሁናቴዎች ተመቻችተዉለታል።ኦጋዴን በሶማሊያ፣በጅቡቲ፣በኬንያ እና በኢትዮጵያ መካከል ተከባ ደራሽ ሳይኖራት የጣረ-ሞት ማስተናገጃ ሆናለች። አለም አቀፉ ማህበረሰብ ከንፈር ከምመጠጥ በስተቀረ ኦጋዴንን ሊታደግ እልቻለም። በኦጋዴን ዉስጥ ያለዉ የዘር ማጥፋት ወንጀልን ለማስቆም የጋራ ጥረት የሚያሻዉና ሰዎች ላቅ ባለ ድምጽ ተጠራርተዉ መፍትሔን የሚሻ ጉዳይ ቢሆንም ጥሪዉ የለሆሳስ ሆኗል።

  • ከፍተኛ የዘር ማጥፋት በኦጋዴን መሬት

በክፈለ ዘመናችን ላይ ይተገበራል ተብሎ የማይገመት የስቃይ አይነት በኦጋዴን ህዝብ ላይ ይፈጸማል። የኢትዮጵያ የጦር ሰራዊት በድንገት መንደርተኛን ሰብሰቦ ለመቀጣጫ የተወሰኑትን በጎረቤትና በቤተሰብ ፊት ይገድላል።የቀንድ ከብትን መዝረፍ ቤቶችን ማቃጠል የተለመደ ወንጀል እየሆነ ነዉ። በህወሃት የሚመሩት የኢትዮጵያ ወታደሮች ለህጻን ለአዋቂዉ ደንታ ቢስ ናቸዉ።የሰባት ቀን አራስ የተደበደበችበት፣የሰባት ቀን አራስ ታፍና የተወሰደችበት ቦታ ቢኖር ኦጋዴን ነዉ ሲሉ የኦጋዴን ነዋሪዎች በምሬት ይገልጻሉ። አቅም ያልዉና አራሱን መከላከል የሚችለዉ ብቻ ሳይሆን አቅመ ደካሞች በጅምላ ግድያ የዘር ማጥፋት ሰለባ የሆኑባት ቦታ ናት ኦጋዴን።

ገና በንጋት በመቶች ወይም በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮች መንደረሮችን ከበዉ ቤት ዉስጥ በመግባት የተኛዉን ሰዉ ወንድ ሴት ሳይሉ በጭካኔ ይደብድባሉ።የወታደሮቹ ሰደፍ ህጻን ሽማግሌ እይልም። ድሃዉ ህዝብ ንብረቱን ይዘራፈል። የሚላስ የሚቀመስ አጥቶ በርሃብ እንዲሰቃይ ይደረጋል።ህዝቡ በዉጭ ተራድኦ ድርጅቶች የሚደረግለት የምግብ እርዳታ ይታገዳል። የእርሻ ሰብል ይወድማል።ቤቶች ይፈርሳሉ።በሺዎች የሚቆጠሩ ቤት አልባ ሆነዉ በየቦታዉ መበተናቸዉ ካልያም እገርን ለቀዉ መሰደዳቸዉ ይፋ መሆን ከጀመረ እመታት ተቆጥረዋል።

  • ልዩ ፖሊስ አገርን ሲያተራምስ

በበደል፣በጭቆናና በዘር ማጥፋት ወንጀል የስነልቦና ቀዉስ የደረሰባቸዉን ወጣቶች፣ስራ ፈትና መጥፎ ተግባራትን በማከናወን የሚታወቁ የኦጋዴን ተወላጆችን ህወሃት መራሹ ማእከላዊዉ መንግስት በመመልመል «ልዩ ፖሊስ» የሚል ስያሜ ተሰጥቷቸዉ ከጦር ሰራዊቱ ያልተናነሰ ጥቃት መሰንዘር ከጀመሩ ከስድስት አመት በላይ እንደሆነ የኦጋዴን ነዋሪዎች ያስረዳሉ።በየእስር ቤቱ የታጎሩ ሰዎችን ለማየት የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ተወካዮች  ሲመጡ የድሜ ባለጸጋዎቹን፣ ህጻናትን፣ሴቶችና አካለ-ስንኩላን ከእስር በእት ገለል እንዲሉ ይደርጋል። የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ተወካዮች ሲመጡ ያለዉን የስቃይ ሁናቴ እስረኞቹ እንዳይናገሩ ዛቻ ይደርስባቸዋል። የእስር ቤት ጉብኝት ካለ ሁናቴዎችን ለመሸሸግ በጽዳት ተግባር ላይ እንዲሰማሩ ይደረጋል።ጎብኚዎች ከሔዱ በኋላ ምክንያት ተፈልጎየሚገደልም እንደሚኖር ከሞት፣ከወሲባዊ ጥቃት የተረፉት እስረኞች አስረድተዋል።

  • አለምአቀፋዊ እይታ

በኦጋዴን ያሉ ኢትዮጵያዉን ህወሃት የሚያደርስባቸዉ ጥቃት የዘርም የሐይማኖትም ነዉ።ጥቃቱ ተመሳሳይና የቀጠለ ነዉ። ሁማን ራይትስ ዎች፣ አምኒስቲ ኢንተርናሽናል እና ጄኖሳይድ ዎች የጦርነት ወንጀልና በንጹሃን ላይ የተፈጸመ አሳቃቂ ጥቃት በኦጋዴን ዉስጥ መቀጠሉን ገልጸዋል። ህወሃት መራሹ መንግስት መሰል ጥቃቶችን በተለያዩ የኢትዮጵያ ቦታዎች እየፈጸመ ከለጋሽ አገራት በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላርን ይቀበላል። የተቀበለዉንም ገንዘብ ለዘር ማጥፋት መጠቀሙ በገሃድ የሚታይ ቢሆንም በወንጅሉ ተጠያቂ ሳይሆን ወንጅሎችን መፈጸሙን ቀጥሏል ይህ ነገር አልባት ሊያገኝ ይገባል፣ ለጋሽ አገራት ንጹሃን ዜጎን ማስፈጀታቸዉን ማቆም አለባቸዉ የሚል ክስ ቢሰማምም ሰሚ ጆሮን አላገኘም።

  • በሰዉ ልጆች ላይ የሚፈጸም ታላቅ ወንጀል

የኦጋዴን ተወላጆች ይገደላሉ።በጅምላ በሞት ይቀጣሉ።የዘር ማጥፋት

ይፈጸምባቸዋል።አንገታቸዉ በሰንሰለት ታስሮ ለቤተ ሙከራነት እንደቀረበ እንስሳ ይሆናሉ።ያለ ፍርድ ቤት ትእዛዝ የሞት ቅጣትን ይቀምሳሉ።የግድያ ግብረሐይሎች ተሰማርተዉ የጅምላ ግድያን ያከናዉናሉ።ታፍነዉ የገቡበት እንዳይታወቅ ይደረጋል።ያለ አግባብና የፍርድ ቤት ትእዛዝ በማይታወቁ እስር ቤቶች እንዲማቅቁ ይደረጋል።ሴቶች የወሲብ ባርያ ይደረጋሉ።ወንዶች ተገደዉ በጉልበት ስራ እንዲሰማሩ ይደረጋል።የስቃይ አያያዝ ይያዛሉ፣ቶርቸር ይደረጋሉ።ህጻናት ገና ከማደጋቸዉ ተገደዉ በልዩ ፖሊስ ዉስጥ እንዲሰማሩ ይደረጋል።ሴቶች በጅምላ የአስገድዶ መድፈር ሰለባ ይሆናሉ። የኦጋዴን ተወላጆች የዘርና የሐይማኖት ጭቆና ይደርስባቸዋል። ቤት ቀዬአቸዉ ይቃጠላል። የቀንድ ከብት ይዘረፋል። እርሻ ይቃጠላል ወይም ይወድማል። ዘእጎች አገራቸዉን ጥለዉ እንዲሰደዱ ይደረጋል። ኦጋዴኖች ማንነታቸዉን እንዲሰረዝ የባህል እወካ ይደረግባቸዋል።ሐማኖታቸዉን እንዲቀይሩ የሌላ እምነት ሰባኪዎች እንዲያካብቧቸዉ ይደረጋል። እርስ በርስ እንዲጫረሱና ደም እንዲቃቡ ይደረጋል።

  • በመዝገበ ቃላት ላይ ያለ የወንጀል አይነት የሚፈጸምባት ቦታ

ኦጋዴን በመዝገበ ቃላት ሁሉ ያሉ የወንጀል አይነቶች እየተፈጸሙባት ነዉ። አለም አቀፍ ህጎች ሲጣሱ አለም ዝምታን መርጧል። አለምም ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊ ወገን የኦጋዴን ተወላጆችን ካለባቸዉ መከራ ሊታደጋቸዉ ሲጥር እምብዛም አይታይም። ሌልዉ ቀርቶ የኦጋዴን ተወላጆች የሆኑ ኢትዮጵያዉያን እጅግ የከፋ የሐይማኖት ጭቆና ሲደርስባቸው ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ወገናቸዉ ጉዳያቸዉን ጉዳዬ ያለበት ሁናቴ በጉልህ አልታየም። ኢትዮጵያዊዉ ሙስሊም ማህበረሰብ ለኦጋዴን ወገኑ ተግባራዊ እርዳታ ቀርቶ የጸሎት (የዱዓ) እርዳታ እያደረገ ነዉን? አጠያያቂ ነዉ።

ኦርጋዴን በመዝገበ ቃላት ላይ ሁሉ የሰፈሩ በሰዉ ልጅ ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች መናኸሪያ ሆናለች።ኢትዮጵያዉያኑ የሚጠበቅባቸዉ ሳያደርጉ ፈርንጅ ለኦጋዴን ህዝብ ለመድረስ ድንበር ጥሶ ይገባል።ወገኖቻችንን ከአሸባሪዉ ህወሃት  ለመታደግ ሰዉ እንጂ ፈረንጅ መሆን አይጠበቅብንም።የዚህ ፕሮግራም (ጽሁፍ) አቅራቢ እንኳ ኦጋዴንን አስመልክቶ አመርቂ ስራ ሳይሰራ ተቆርቋሪ ፈርንጅ ዘጋቢ ፊልም ሰርቶ እንደቀሰቀሰዉ የሚካድ አይደለም። የኦጋዴን አስገንጣይ ሐይላት እንገንጠል ብለዉ የመንቀሳቀሳቸዉ እዉነታ የማይካድ ቢሆንም፤ ጭቆና የወለደዉን የመገንጠል ጥያቄ ሊያቆመዉ የሚችለዉ ፍቅር ነዉና ፍቅርን ለኦጋዴን ወገኖቻችን እንለግስ። ሁሌም ልብ ያለዉ ልብ ይበል።

ዋቢ፦ Ogaden: Ethiopia’s hidden shame

↧

የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት የማዕከላዊ ምክርቤት 8ኛ መደበኛ ስብሰባ የአቋም መግለጫ

0
0

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት             እሑድ ሐምሌ ፲፯ ቀን ፪ሺህ፰  ዓ.ም.            ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፲፯

Moresh-901.jpg እኛ የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማዕከላዊ ምክር ቤት አባሎች፣ በድርጅቱ መተዳደሪያ ደንብ መሠረት የማዕከላዊ ምክርቤቱን 8ኛ መደበኛ ስብሰባ ቅዳሜ ሰኔ 25 ቀን 2008 ዓ.ም. (Saturday July 2, 2016) አድርገናል። ምክር ቤቱ፦

አንደኛ፦ በሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሊቀመንበር የቀረበውን የማዕከላዊ ምክር ቤቱን የስድስት ወር የሥራ ሪፖርት አዳምጠን በሙሉ ድምፅ አጽድቀናል።

ሁለተኛ፦ በሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት የቁጥጥርና ፍተሻ ኮሚቴ ሊቀመንበር የቀረበውን የስድስት ወር የገንዘብ አጠቃቀምና አያያዝ፣ እንዲሁም የሥራ አፈጻጸም ምዘና ሪፖርት አዳምጠናል፤ የሪፖርቱን ገንቢ አቀራረብ አመሥግነናል።

ሦስተኛ፦ በአኅጉሮችና አገሮች በተደራጁት የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ምክር ቤቶችና ኮሚቴዎች ተጠሪዎች አማካይነት የቀረቡትን ሪፖርቶች አዳምጠን ለወደፊትም ሊበረታታ የሚገባው አሠራር መሆኑን ተስማምተናል።

አራተኛ፦ የአባላትን ቁጥር ለመጨመር እና ለሞረሽ-ዐማራ የሬድዮ ፕሮጀክት ገንዘብ ለማሰባሰብ እንዲያስችል፣ በተለያዩ ከተሞች ሕዝባዊ ስብሰባዎችን ማካሄድ ወሣኝ መሆኑን ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሰናል።

በጉባኤያችን ወቅት በቀረቡት ሪፖርቶች መነሻነት ድርጅቱ የቆመለትን ዓላማ በማሳካት ረገድ አካላትና አባላት ምን ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው በስፋት ተወያይተን በሚከተሉት ጉዳዮች ላይ የአቋም መግለጫ አውጥተናል።

1.    «ሞረሽ የዐማራ ድምፅ» የሬዲዮ ጣቢያን ሥራ ስለማስጀመር፥

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት፣ የዐማራን ነገድ ከፈጽሞ ጥፋት የመታደግና ድምፅ አልባ ለሆነው ዐማራ ድምፅ ለመሆን ለቆመለት ዓላማ ስኬት ዕውን መሆን፣ የዐማራው ድምፅ ከአጽናፍ አጽናፍ እንዲያስተጋባ ለማድረግ፣ እንዲሁም የዓለም ማኅበረሰብ በዝምታ፣ የነገዱ ምሁራን ደግሞ በቸልታ የሚመለከቱት የዘር ጥፋትና የዘር ጽዳት ወንጀል እንዲቆም፣ ወንጀለኞች ለፍትሕ እንዲቀርቡ እገዛና ድምፅ የሚሆን «ሞረሽ የዐማራ ድምፅ» የተሰኘ የሬዲዮ ጣቢያ ለመጀመር በእንቅስቃሴ ላይ ይገኛል። ይህ የሬድዮ ጣቢያ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ተጨማሪ አማራጭ የመረጃ ምንጭ ከመሆን ባሻገር፣ ድምፁ ለታፈነው የዐማራው ነገድ ልሣን እና አንደበት በመሆን፣ ሕዝብን ለማንቂያ፣ ለማስተማሪያ፣ ለማሳወቂያና ለማደራጃነት ጉልህ ሚና ሊጫዎት እንደሚችል ምክርቤቱ አምኖበታል። በዚህ ረገድ እስካሁን የሬዲዮኑን ፕሮግራም ለማስጀመርና ሥራውን ለማስመቀጠል የተደረጉት ጥረቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ፣ ለሬዲዮው መርኃግብር መጀመር  ወሣኝ የሆነው የገንዘብ ድጋፍ በማያቋርጥ መልኩ እንዲመነጭ፣ ልዩ ልዩ የገቢ ምንጮችን በመጠቀም የገንዘብ አቅሙን ለማጎልበት አካላትና አባላት የምችለውን ሁሉ ለማድረግ ቃል እንገባለን። ከሁሉም በላይ ገቢው አስተማማኝ የሚሆነው የሬዲዮኑ ደጋፊዎች በቋሚ አባልነት የቻሉትን ያህል በየወሩ ያላንዳች ጎትጓች መክፈል ሲችሉ ስለሆነ፣ በዚህ ረገድ ከራሳችን ጀምረን በየአካባቢያችን የሚኖረውን ዐማራ የሆነውን ብቻ ሳይሆን፣ ሰብአዊነት የሚሰማቸውን ሰዎች ሁሉ ስለ«ሞረሽ የዐማራ ድምፅ ሬዲዮ» ዓላማ በማሳወቅ የገቢ ምንጩ አስተማማኝ እንዲሆን የየበኩላችን ሳንታክትና ሳንሰለች በትጋት ለመሥራት ዝግጁነታችን በድጋሚ እናረጋግጣለን።

2.   «ምጽአተ ዐማራ፤ ተገድሎና ተገዳድሎ የማያልቅ፣ ተነቅሎ የማይደርቅ» በተሰኘ ርዕስ  ስለሚታተመው መጽሐፍ፦

አንድ ሕዝብ ታሪኩን፣ ባህሉን፣ ኃይማኖቱንና ማንነቱን አስጠብቆ ለተከታታይ ትውልድ ማሸጋገር የሚችለው፣ የእርሱ ተቃራኒ ከሆኑ የጥፋት ኃይሎች ራሱን መጠበቅና መከላከል ሲችል እንደሆነ ይታመናል። ለዚህም ዋናው ሥራ ትውልዱ ባህሉን፣ ቋንቋውን፣ ኃይማኖቱን፣ ታሪኩን፣ ዕሴቶቹን፣ በአጠቃላይ ማንነቱን በቅጡ እንዲያውቅ ሲደረግ ነው። ትውልዱ ወዳጅና ጠላቱን የሚለይበት፣ ከተለዋዋጭ ሁኔታዎች ጋር የተጣጣመ የታሪክ ግንዛቤ በተከታታይ እንዲጨብጥ መሠረታዊ ዕውቀት ሊጨብጥ ይገባዋል። በዚህ ረገድ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት፣ የዐማራው ነገድ ለኢትዮጵያ አንድነት ዳብሮ መቀጠልና ለነፃ አገርነትና መንግሥትነት በየትውልዱ የከፈለውን መተኪያ የሌለው የሕይዎት ዋጋ፣ በአንፃሩ ፀረ-ኢትዮጵያና ፀረ-ዐማራ የሆኑ ቡድኖችና ግለሰቦች ዐማራውን ታሪኩንና ማንነቱን ጥላሸት ከመቀባት አልፈው፣ የዘር ማጥፋትና የዘር ማጽዳት ወንጀል እንደሚጽሙበት ዓለም ያወቀው ገሃድ ሃቅ ነው። በዛሬው ዘመን ግን የዐማራው ነገድ ትውልድ ዕውነታውን ባለማወቁ በአባቶቹ ማንነትና ታሪክ ከማፈር አልፎ፣ እንዲሸማቀቅና ከማንነቱ የመራቅ አዝማሚያ እንዲያሳይ እንዳስገደደው እየተስተዋለ ነው። ይህን አዝማማያ የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት አጥብቆ ከሚዋጋቸው ጉዳዮች አንዱና ዋናው በመሆኑ፣ የዐማራው ወጣት ትውልድ በአባቶቹ ማንነትና ታሪክ የሚመካና የሚኮራ እንዲሆን፣ ይህንም አስጠብቆ ለትውልድ እንዲያሸጋግር፣ የዐማራውን ማንነት፣ ታሪክና ለኢትዮጵያውነት የከፈለውን መስዋዕትነት የሚያሳይ፣ ከ1500 እስከ 2008 ዓ.ም. ባሉት የ508 ዓመታት ታሪክ ውስጥ፣ ዐማራው የተጫወተውን አኩሪ ሚና እና «ጠላታችን ነው» ብለው በፈረጁት ኃይሎች የተፈጸመበትንና የሚፈጸምበትን የዘር ጥቃት ስፋትና ጥልቀት የሚያሳይ፣ «ምጽአተ ዐማራ፤ ተገድሎና ተገዳድሎ የማያልቅ፣ ተነቅሎ የማይደርቅ» በተሰኘ ርዕስ ባለፉት ዓመታት ሲዘጋጅ የነበረው መጽሐፍ ተጠናቆ በቅርቡ ለገበያ ይቀርባል። በመሆኑም የሞረሽ ወገኔ አካላትና አባላት ይህን መጽሐፍ ለዐማራው ነገድ አባሎች በማሰራጨት፣ ዐማራው በመረጃ የታገዘ የተጠናከረ ትግሉን እንዲያፋፍም የምንችለውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁነታችን እናረጋግጣለን።

3.   አዳዲስ አባላትን ስለመመልመል እና የድርጅታችንን መዋቅር ስለማጠናከር፦

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት የቆመለትን የዐማራን ነገድ ኅልውና አስጠብቆ፣ የኢትዮጵያን ትንሣዔ ለማብሰር ለሚያደርገው ውስብስብ ትግል፥ የጊዜ፣ የዕውቀት፣ የመረጃ እና የሰው ኃይል በበቂ መጠን መገኘትን ይጠይቃል። የእነዚህ ሁሉ ብቸኛው ምንጭ ደግሞ ሰው ነው። ሰው ካለ ገንዘብ፣ ዕውቀት፣ መረጃ፣ ጊዜ አለ። ስለሆነም እያንዳንዱ የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት አካልና አባል፣ በሚኖርበት እና በሚሠራበት አካባቢ የሚኖሩ ዐማሮችን ማንነት እያጠና ሞረሽ ወገኔን እንዲቀላቀሉ የማድረግ የምልመላና የማደራጀት ሥራ ከሁሉም ሥራዎቻችን ቅድሚያ በመስጠት ሞረሽ ወገኔን በሰው ኃይል ለማጠናከር ያለንን ሁለንተናዊ አቅም በሥራ ላይ ለማዋል እንጥራለን።

ዐማራን ከፈጽሞ ጥፋት እንታደጋለን!

ፈለገ አሥራት የትውልዳችን ቃልኪዳን ነው!

ቅዳሜ ሰኔ ፳፮ ቀን ፪ሺህ፰ ዓም (Saturday July 8, 2016)

ዋሽንግተን ዲሲ

↧

Hiber Radio ተገሏል ተብሎ ሲወራበት የነበረው ታጋይ ተስፋሁን አለምነህ ከኤርትራ ተናገረ –“የአማራ ሕዝብ ካልታጠቀ ከሕወሓት ጥቃት አያመልጥም”ቤተአማራ

0
0

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ

የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 17 ቀን 2008 ፕሮግራም

<...>  ታጋይ ተስፋሁን አለምነህ የቀድሞ የመኢአድየሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ስለሱ በኤርትራ ሞቷል ወይ ታስሯል ስለሚባለው ኤርትራ ደውለን በቀጠሮ ሰሞኑንባነጋገርነው ወቅት ከተናገረው (ሙሉውን ያዳምጡ)  

  አቶ መሳፍንትባዘዘው የቤተ አማራ ም/ሊቀመንበርና የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ስለ ቤተ አማራና ስለ ወቅታዊው የጎንደር ሕዝባዊእምቢተኝነት ተጠይቆ ከሰጠው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ  (ክፍል አንድን ያዳምጡት)

  ሰሞኑን በጥቁር አሚሪካኖች እና  በነጭ ፖሊሶች መካከል የተከሰተው ተቃርኖ ከኢትዮጵያዊ(ጥቁር) ቤተሰብትወልዶ በነጭ አሳዳጊዎቹ   እቅፍ እያደገ ለሚገኘው ኢትዮጵያዊው ጨቅላ ያለው አንድምታ ሲቃኝ፣”ወደፊትፖሊስ ሆኜ ማህበረሰቡን ማገለገል  ጽኑ ምኞቴ ነው “ኢትዮጵያዊው የ6 እመት  ህጻን (ልዩ ዘገባ)

ሌሎችም አሉን

ዜናዎቻችን

ታጋይ ተስፋሁን አለምነህ ኤርትራ በወታደራዊ ስልጠና መቆየቱንና ችግር እንዳላገኘው ገለጸ

የአማራ ሕዝብ በአማራነቱ ራሱን አደራጅቶ ካልታጠቀ ከሕወሓት ጥቃት አያመልጥም ተባለ

የትግርይ ክልል በ34ቱ የወልቃይት አማሮች ላይ የብሄር ማንነታቸውን በመናገራቸው ጭምር ከሰሰ

የብአዴን መሪዎች ጎራ ለይተው ቆመዋል የእነ አለምንህ መኮንን ቡድን ለሕወሓት ታማኝነቱን ለማረጋገጥ ሩጫ ላይመሆኑ ተገለጸ

ኢትዮጵያ ከ11 የግብጽ የመደሃኒት  አምራቶች ጋር የነበራት ግንኙነትን  አቋረጠች

የወልቃይት ነዋሪዎች የማነነት  ጥያቄ  እንዴት ኣልባት ማግኘት እንደሚችል አንድ የህግ እና የህገ መንግስት  ምሁርምክራቸውን ለገሱ

የሰብአዊ መብት ትሟጋቾች በኢትዮጵያ  ውስጥ የሚታየው የፖለቲካ ፍጥጫ ወደ ማያባራ ደረጃ እንዳይሸጋገርሰጋታቸውን ገለጹ፣

የአለማችን ቱጃሩ ቢልጊት   ኢህአዲግ በዘጎቹ ላይ የሚያድረሰውን  የመረጃ የማግኘት መብት አፈናን ከማወገዝተቆጠቡ

 የአሜሪካኖች የፕ/ዊ  ተፎካካሪዎች  ሰሞነኛ  ሹመት እና ፍትጊያ አይሏል፡ ሂለሪ ክሊንተን ስፓነሽ ተናጋሪውሲናተርን  ምክትላቸው አደርገው ሾሙ”  ሁላችሁም እንኳን ወደ አገራቸን በደህና  መጣችሁ፣ አሜሪካ የሁላችንአገር ናት “እጩ ም/ል የዲሞክርት ፕሬዘዳንት  ቲም ኬይን

ከዶሮዎች ሰውነት የሚወጣው ጠረን ለወባ  በሽታ  ፍቱን መደሃኒት መሆኑን ሳይንሲስቶች ኢትዮጵያ ውስጥአረጋገጡ

↧

በምዕራብ አርሲ ዶዶላ ከተማ ሰልፈኞች የመንግስት ቢሮዎችን በማውደም እየተቃወሙ ነው

0
0

dodola
(ዘ-ሐበሻ) በምዕራብ አርሲ የሕዝብ ተቃውሞ ገንፍሎ መውጣቱ ተሰማ:: በተለይም በዛሬው እለት በዶዶላ በተደረገ ተቃውሞ ሕዝቡ የመንግስት መስሪያ ቤቶችን በማውደም ተቃውሞውን እየገለጸ ነው::

በዶዶላው ተቃውሞ በርካታ ወጣቶች መጎዳታቸውን ተከትሎ ሕዝቡ በመንግስት መስሪያ ቤቶች ላይ እርምጃ መውሰዱ ተሰምቷል::

ኦሮሚያ ለ8 ወራት የዘለቀው ሕዝባዊ ቁጣ በዚህ ሳምንት በተለያዩ ከተሞችም እየቀጠለ ነው::

ተከታታይ ዘገባዎች ይኖሩናል – ይመለሱ::

↧
↧

አሳሳና አዳባ በህዝብ ተቃውሞ እየተናጡ ነው –ተቃዋሚዎች የአላሙዲ አጥሮችን ለመንገድ መዝጊያ እየተጠቀሙበት ነው

0
0

adaba adabs asasa 2 asasa asasa.jpg2

(ዘ-ሐበሻ) ም ዕራብ አርሲ አሳሳና አዶላ በህዝብ ተቃውሞ ውጥረት ውስጥ እንዳሉና አካባቢውም በአጋዚ ሰራዊት ቢወረረርም ሕዝቡ የተለለያዩ ነገሮችን በየአደባባዩ በማንደድ በአጋዚዎች ላይ መንገድ በመዝጋት ላይ እንደሚገኝ የሚደርሱን መረጃዎች ጠቁመዋል::

እንደ መረጃዎች ከሆነ በም ዕራብ አርሲ አሳሳ ከተማ ከሕዝብ ተቀምቶ ለአላሙዲ የተሰጠው መሬት የታጠረበትን አጥር ሕዝብ ነቃቅሎ መንገድ እየዘጋበትና እያቃጠለበት እንደሚገኝ የዜና ምንጮች አስታወቀዋል::

በተመሳሳይም በአዳባ ከተማ እንዲሁም የመንግስት እርሻዎች የታጠሩበት አጥሮች እየተገነጣጠሉ አጋዚ ወደ ከተማው እንዳይገባ በ እሳት እየተቀጣጠለና ለመንገድ መዝጊያነት እንዲውል መደረጉ ታውቋል:: በድንጋይ እና በሚቀጣጠል እሳት መንገዶች በመዘጋጋታቸው በአሁኑ ወቅት ምንም ዓይነት የመኪና እንቅስቃሴ በአካባቢው እንደሌለ ተረጋግጧል::

ም ዕራብ አርሲ በዶዶላ; በአሳሳና በአዳባ አሁንም ውጥረቱ እንዳለ ነው:: ህዝቡም ጮክ ብሎ ተቃውሞውን በመንግስት ላይ በመግለጽ ላይ ይገኛል::

ተጨማሪ መረጃዎች ይኖሩናል ይመለሱ::

↧

እስረኞች እራሳቸውን እያሳቱ ነው

0
0

poltical prisoners

ከይድነቃቸው ከበደ

በቂሊንጦ እስር ቤት ፤በቤተሰብ እና በወዳጅ ዘመድ የመጠየቂያ ሰአታችን ከሌሎች እስረኞች በተለይ መልኩ ተደርጎብናል እንዲሁም በእስር ቤት አድሎ እና እንግልት ተፈጽሞብና በማለት የረሃብ አድማ ላይ የሚገኙ እስረኞች እራሳቸውን እየሳቱ ነው።

በተለይ አቶ በቀለ ገርባ በረሃብ አድማው ምክንያት በተከታታይ ይወስዱት የነበረ መድኃኒት በማቆረጣቸው ለከፍተኛ ችግር እንደተጋለጡ ይነገራል። አቶ ዮናታን ተስፋዬ እና አበበ ኡርጌሳ የረሃብ አድማ እያደረጉ ይገኛሉ። ዛሬ ሐምሌ 18 ቀን 2008 ዓ.ም ፍቅረማርያም አስማማው፣ ብርሃኑ ተ/ያሬድ እና ማስረሻ ሰጤ እራሳቸውን ስተው በማረሚያ ጊቢ ውስጥ በሚገኘው የህክምና መስጫ ተቋም ሊወሰዱ ችለዋል።

የረሃብ አድማ ከተጀመረ ዛሬ 6 ቀኑን ይዞል። ላለፉት 2 ወራት በቂሊንጦ እስር ቤት በጨለማ ክፍል ውስጥ ሲሰቃይ የነበረው ፣የሰማያዊ ፓርቲ የብሔራዊ ምክር ቤት አባል እና የሰሜን ጎንድር አስተባባሪ አቶ አግባው ሰጠኝ ቀድሞ ወደ-ነበረበት ዛን 3 እንዲመለስ ተደርጓል ። . የኢትዮጵያ ብክር ለዘላለም ትኑር !!!

↧

የዘር ማጥፋት በኦጋዴን መሬት

0
0

the-Ogaden-people

በሳዲቅ አህመድ

• ሐሳባዊ እድገትና የዘር ማጥፋት

ፈጣን እድገት ታይቶባታል በምትባለዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ፈጣን የሆነ የሰብዓዊ መብት ረገጣ ብቻ ሳይሆን የዘር ማጥፋትም እየተከናወነባት እንደሆነ መገለጽ ከጀመረ ቆይቷል።በተባበሩት መንግስታ የእድገት ሰንጠርዥ ዉስጥ ከ187 አገራት ዉስጥ 173ኛ የሆነችዋ ኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ በሆነ መመዘኛ ከበታች ካሉት እገራት የምትመደብ ናት።

ኢትዮጵያ በሰዎች የእድሜ እርዝመት፣በትምርትና በእለታዊ ገቢ አለም ላይ ካሉት አገራት ከመጨረሻዎቹ ተርታ የምትመደብ ቢሆንም፤በምስራቅ አፍሪካ ዉስጥ ላለዉ የፖለቲካ፣የዲፕሎማሲ አጣብቂኝና የደህንነት ችግሮች ሲባል በህወሃት የሚመራዉ መንግስት ያልሆነዉን ሆኖ እንዲታይ ነጻ የሆነ የይለፍ ፍቃድን አግኝቷል በማለት ተንታኞች ያስረዳሉ።

ላለፉት 25 አመታት በኦጋዴን ዉስጥ የሚገኙ ሙስሊም ኢትዮጵያዉያን በህወሃት የሚመራዉ መንግስት የጅምላ ግድያ፣የጅምላ እስር፣የአስገድዶ መድፈር ሰለባ መሆናቸዉ እምብዛም አለም አቀፋዊ ትኩረት ያላገኘ የዘር ማጥፋት ወንጀል እንደሆነ ይታወቃል።

• የኢትዮጵያ መንግስት የዘር ማጥፋት በዘጋቢ ፊልም ሲጋለጽ

መቀመጫዉን እንግሊዝ እገር ያደረገው The create trust በመባል የሚታወቀዉ የግብረሰናይ ተቋም “ኦጋዴን የኢቶጵያ ምስጢራዊ ሐፍረት” በሚል ርእስ ስር በሰራዉ አጭር ዘጋቢ ፊልም ላይ አነብ፣መርየም እና ፋጡማ የተባሉ ሶስት ሴቶች በኢትዮጵያ የጦር ሰራዊት የደረሰባቸዉን ዘግናኝ መከራ አሳይቷል። የኦጋዴን ሴቶች በጫንቃቸዉ ላይ የተሸከሙት ስቃይና መከራ በከፊል በዘጋቢ ፊልሙ ቢገለጽም የሚደርስባቸዉ ጥቃት በዘጋቢ ፊልሙ ላይ ከተገለጸው የላቀ እንደሚሆን የሚጠቁሙ መረጃዎች ሞልተዋል።

በምእራባዉያን አገራት ድጎማ እያገኘ ዜጎቹን የሚያሰቃየዉ ህወሃት መራሹ መንግስት በሚፈጥረዉ ሁከት ለጂኦ ፖለቲክሱ አስጊ ነዉ በማለት የሚገልጹ አሉ።በዚህም ሳቢያ የከፋ ነገር በአፍሪካ ቀንድ ላይ ከመፍጠሩ በፊት ለጋሾች እጃቸዉን ሰብሰብ ያደርጉ ዘንድ አለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች አቤቱታ እያሰሙ ነዉ።

የአስገድዶ መደፈር ሰለባ የሆኑ እማኞችን ያናገረዉ The create trust በመባል የሚታወቀዉ የተራድኦ ተቋም የኢትዮጵያን መንግስት በድጎማ የሚጠግኑት አሜሪካ፣እንግሊዝና የአውሮፓዉ ህብረት እርዳታቸዉን እንዲመረምሩ ተጣርቷል።

አብዛኛዎቹ የአስገድዶ የመድፈርና የወሲብ ተጠቂዎች ስቃያቸዉን ለመናገር ፍቃደኛ አይደሉም።የኢትዮጵያ መንግስት ከሚያደርስዉ ጥቃት እራሳቸዉን ለማዳን በእግር ወደ አጎራባች አገራት ይጓዛሉ።የህይወት መስዋእትነትን በመክፈል ኬንያ ስደተኛ ካምፕ የሚገቡ ቁጥራቸዉ በርካታ ነዉ።ከዚያም በላይ ዘግናኝ በሆነ መልኩ በጅልባዎች ተጭነዉ የመን የሚደርሱ አሉ።ከነዚህ መስዋእትነት ከተከፈለባቸዉ እልህ አስጨራሽ ጉዞዎች በኋላ አገር ሳሉ ኦጋዴን ዉስጥ የደረሰባቸዉን የሚናገሩት በጣም ጥቂቶቹ ናቸዉ።

• የአነብ፣የመርየም እና የፋጡማ ዘግናኝ ስቃይ

መርየማ የተባለችው ሙስሊም የኦጋዴን ተወላጅ ድብደባ፣ግርፋት፣ አስገድ ከመደፈር ወሲባዊ ጥቃት አምልጣ ደደብ የስደተኛ መጠለያ ካምፕ ኬንያ መድረሷን ትናገራለች።መርየማ ኦጋዴን ዉስጥ እስር ቤት በቆየችባቸዉ ሁለት አመታት ዉስጥ ይደርስባት ስለነበረዉ ቶርቸር (የስቃይ) አያያዝ እንባዋን እያፈሰሰች ታስረዳለች። ሌላዉ ቀርቶ የሞተን ሰዉ አስክሬን ቀጥ አርጋ እስክትዝለፈለፍ ድረስ ተገዳ ትይዝ እንደነበር ትናግራለች።ሚጥሚጣ የተሞላበት ከረጢት በጭንቅላቷ እድሸከም ተደርጎ
ነፍሷን እስክስት ድረስ ተገዳ ት ሸከም እንደነበር በራሷ አንደበት አስረድታለች።
አንገቷ ላይ የገመድ ሸምቀቆ እስክትታነቅ ድረስ ታስሮ ነፍሷን በሳተችበት አስገዳጅ የወሲብ ጥቃት (አስገድዶ የመደፈር) ይደርስባት እንደነበር መርየማ በአንደበቷ ገልጻለች።

መርየማ በተደጋጋሚ አስገድዶ የመድፈር የወሲብ ጥቃት ስለባ መሆኗን እየገለጸች በስተመጨረሻም በተደጋጋሚ መደፈሩ የተለመደና ተቀባይነት ያገኘ ጉዳይ ሆነ ስትል እምባዋን እያፈሰሰች አስረድታለች።ብዙዎች አይነስዉር አካላ ጎዶሎ እንደሆኑ ያስረዳችዋ መርየማ የሰዉነት መንቀጥቀጥና የሚጥል በሽታ ሰለባ እንደሆነች ገልጻለች።እስር ቤት እንደገባሁ አንገቴ ላይ ሰንሰለት ታሰረ።በዚሁ መልክ እስር ቤት ዉስጥ ቀረሁ።ገና ከመያዜ በጎማ ዱላ ተደብድቤ ነበር።ጀርባዬን፣እጄን እና ትከሻዬን ተደብድቤያለሁ። እኔ ስያዝ አምስት ሴቶች አብረዉኝ ታስረዉ ነበር።እድሜዋ ትልቅ የሆነዉ አስራ ዘጠን ስጦን ትንሿ ደግም አስራ አመስት አመቷ ነበር።ስንያዝ ሴቶች በጣሙን በጦር ሰራዊት ሰደፍ በጣሙን ሲደበደቡ አይቼያለሁ።ሴቶቹ ልብሶቻቸዉ ተቀዳዶ ነበር።አንዳንደም እራፊ ጨርቅ ገላቸዉ ላይ ጣል ተደርጎ ይመለሱ እንደነበር አስታዉሳለሁ። ስትልም ሁናቴዉን በምሬት እዉስታለች።

ሌላኛዋተጠቂ አነብ ስትናገር የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት የጅምላ መቃብሮችን ለመሸፈን በጣሙን ይጥራል። ከሟቾች መካከል የገሚሱ አስክሬን የት እንደሚወሰድ እይታይም።ገሚሱ በመጸዳጃ ቦይ (ትቦዎች) ላይ ይወረወራል በማለት በኦጋዴን ዉስጥ እየደረሰ ያለዉን የዘር ማጥፋት ወንጅል ገልጻለች።

የኢትዮጵያ የጦር ሰራዊት ተጠቂ የሆነችዋ ፋጡማ ወታደሮቹ “እናንተ የኦጋዴን ተወላጆችን ሁላችሁንም እናጠፋችኋለን፣ማንኛዉንም የኦጋዴን ነዋሪ አንሻም፣ጥቃት እናደርስባችኋለን” በማለት ያደርጉት የነበረዉን ዛቻ ገልጻለች።

ዘጋቢ ፊልሙ የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት አስገድዶ በመድፈር የወሲብ ጥቃትን ያደርሳል፣ የወሲብ ባርነትን እንደ ቶርቸር (የስቃይ አያያዝ) ይጠቀማል፣ወታደራዊ ቅጥር ግቢዎችን ሴቶችን አስገድዶ በህብረት በተደጋጋሚ ለመድፈርና ለወሲብ ባርነት ይጠቀማል ሲል የኢትዮጵያን መንግስት ይከሳል።

• ኦጋዴን ኢትዮጵያዊ ሆኖ በህወሃት ጭቆና ስር መኖር

ከአምስት ሚሊዮን የኦጋዴን ነዋሪ መካከል 98% ሙስሊም ነዉ። ሶስት አራተኛዉ የሚሆነዉ የኦጋዴን ተወላጅ በቂ ዉሃና የጤና አገልግሎት አያገኝም።ህወሃት መራሹ መንግስት በኦጋዴን ህዝብ ላይ እያደረሰ ባለዉ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሳቢያ የኦጋዴን ኢትዮጵያዉያኑ ብሔራዊ ስሜት እየተሸረሸረ የመገንጠል ጥያቄ በአስገንጣዮቹ በኩል እያየለ መምጣቱ እየተገለጸ ነዉ።

በሺዎች የሚቆጠሩ በተደጋጋሚበሚያዙባት ኦጋዴን የብዙዎች ደብዛ ጠፍቷል። 1097 ሰዎች በታሰሩበት የስቃይ ካምፕ ዉስጥ ስንቶቹ ተርፈዉ እንደወጡ አይታወቅም።ኬንያ ደደብ ካምፕ የደረሱት በእምባ ጠፈጥፍ እየታጠቡ ያንን አሳቃቂ ህይወት በምልስት ይተርካሉ። መረጃን መሰብሰብ የሚፈልጉት የህወሃት መራሹ መንግስት እጋዚዎች ሴቶችን በማስገድድ መረጃን እንደሚሰበስቡ የስቃዩ ሰላባዎች ያስረዳሉ። መረጃ አልሰጥም ያለች ሴት ቅጣቷ ተገዶ በወሲብ መደፈር ነዉ። በአንድ ሰዉ ብቻ መደፈር የተለመደ ቢሆንም እስከፊዉ ቅጣት በቡድን እንዲት ሴት የምትደፈርበት ዘግናኝና ጸያፍ ተግባር ነዉ።ሴቶች እጅና እግራቸዉ ታስሮ ይደፈራሉ። በርሃብ አለንጋ እየተገረፉ እስኪሞቱ ድረስ የሚቀጡ ብዙ ናቸዉ።ሌላዉን እስረኛ ለማሽበርና የዉሸት መረጃን ለማግኘት እስር ቤት ዉስጥ እንደ እንስሳ የሚታረዱም ነበሩ ሲሉ የህወሃት መራሹ መንግስት የስቃይ ሰለባዎች ያስረዳሉ።ሟቾች የመቀበር እድልን ሳይገኙ ቦይ ዉስጥ ይወረወራሉ።ሴት እስረኞች ባሉበት ክፍል ዉስጥ ብዙ የሞቱ ሰዎች አስክሬን ወታደሮቹ ያስቀምጣሉ።በእንባ ጠፈጠፍ እየራሱ የሚያስረዱት የኦጋዴን ተወላጆች “የነበረዉን ሁናቴ ማሰብም አይቻልም።ሟቾች አብዛኛዎቹ ወንድና ታዳጊ ወጣቶች ነበሩ።የሟቾች አስክሬን ከእስረኞቹ ጋር ለአራት ቀናት ይቀመጥና መንገድ ላይ ይጣላል።” ሲሉም ያንን መክእራና ስቃይ ዳግም ያስረዳሉ።

አብዛኛዎቹ የኦጋዴን ሴቶች የስቃይ አያያዝ (የቶቸር)የግርፋት፣የእስር፣ በወሲብ አስገድዶ የመድፈር፣ባልንና ልጅን የማጣት ሰለባ መሆናቸዉ ቀጥሏል። ይህ የዘር ማጥፋት ዘመቻ በኢትዮጵይዉያን ዘንድ እምብዛም አትኩሮትን አላገኘም። ኢትዮጵያዉይን ሙስሊሞችም ለመብት የሚያደርጉት ትግል አለም የተደነቀበት ሆኖ አመስት አመት ቢዘልቅም፤ የኦጋዴን ወገኖቻቸዉን ስቃይና መከራ በማጉላቱ ረገድ ያላቸዉ ሚና እምብዛም የላቀ አለመሆኑ እየተስተዋለ ነዉ።

የኦጋዴን ሙስሊሞችን የማፈናቀልና ካገር እንዲሰደዱ የማድረጉ ዘመቻ ቀጥሏል። ኦጋዴን ዉስጥ ያሉት ዜጎች ተገደዉ ለህወሃት መራሹ መንግስት እንዲንበረከኩና የአምባገነናዊዉ መንግስት ሎሌ እንዲሆኑ እየተገደዱ ነዉ። በኦጋዴን ዉስጥ የነዳጅ ዘይት መገኘትና የምእራብ አገራት፣ራሽያ እና ቻይና የኦጋዴንን የነዳጅ ዘይት አንዱ አንዱን እየተጋፋ ለማዉጣት በተጣጣሩበት አያሌ አስርተ አመታት ንጹኋን የኦጋዴን ተወላጆች የኢትዮጵያ የጦር ሰራዊት ሰለባ መሆናቸዉ ቀጥሏል።

አርሶ አደሩና አርብቶ አደሩ የኦጋዴን ነዋሪ ተፈጥሮ የጋረጠችበትን ፈተና እያለፈ ለመኖር በሚያደርገዉ ትግል ላይ ተጨማሪ ኪሳራ ይዳረግበታል። ግመሎች፣ የቀንድ ከብቶች በኢትዮጵያ መንግስት የጦር ሰራዊት ይዘረፋሉ። እዉቀት ከኦጋዴን ተወላጆች ላይ እንድትመክን ይደረጋል።ሆን ተብሎ ልጆች ትምርት ቤት ሔደዉ እዉቀትን እንዳይገበዩ ገና በለጋ እድሜ ይገደላሉ።ትምርት መማር የሚፈልግ ኢላማ ዉስጥ ይገባል፤ ከመማርና መሐይም ሆኖ ከመኖር አንዱን አንዲመርጥ ይገደዳል፤ ትምርቴን ብሎ የጸና መገደልም እጣ ፈንታዉ ሊሆን ይችላል።

• የአፍሪካ ቀንድ ምስቅልቅልታና ግርግር

የኦጋዴን ነጻ አዉጪ ነፍጥን መጨበጥና መዋጋት፣ የአልሸባብ የሽብር ተግባር መንሰራፋት፣ በሶማሊያ ዉስጥ ጠንካራ የሆነ ማእከላዊ መንግስት አለመኖሩ፣ በሶማሊያ የባህር ላይ ዘረፋ (piracy) መድራቱና የምስራቅና የምእራብ አገራት ጥቅም በዘረፋዉ በመነካቱ ህወሃት መራሹ የኢትዮጵያ መንግስት ያሻዉን እንዲያደርግ ሁናቴዎች ተመቻችተዉለታል።ኦጋዴን በሶማሊያ፣በጅቡቲ፣በኬንያ እና በኢትዮጵያ መካከል ተከባ ደራሽ ሳይኖራት የጣረ-ሞት ማስተናገጃ ሆናለች። አለም አቀፉ ማህበረሰብ ከንፈር ከምመጠጥ በስተቀረ ኦጋዴንን ሊታደግ እልቻለም። በኦጋዴን ዉስጥ ያለዉ የዘር ማጥፋት ወንጀልን ለማስቆም የጋራ ጥረት የሚያሻዉና ሰዎች ላቅ ባለ ድምጽ ተጠራርተዉ መፍትሔን የሚሻ ጉዳይ ቢሆንም ጥሪዉ የለሆሳስ ሆኗል።

• ከፍተኛ የዘር ማጥፋት በኦጋዴን መሬት

በክፈለ ዘመናችን ላይ ይተገበራል ተብሎ የማይገመት የስቃይ አይነት በኦጋዴን ህዝብ ላይ ይፈጸማል። የኢትዮጵያ የጦር ሰራዊት በድንገት መንደርተኛን ሰብሰቦ ለመቀጣጫ የተወሰኑትን በጎረቤትና በቤተሰብ ፊት ይገድላል።የቀንድ ከብትን መዝረፍ ቤቶችን ማቃጠል የተለመደ ወንጀል እየሆነ ነዉ። በህወሃት የሚመሩት የኢትዮጵያ ወታደሮች ለህጻን ለአዋቂዉ ደንታ ቢስ ናቸዉ።የሰባት ቀን አራስ የተደበደበችበት፣የሰባት ቀን አራስ ታፍና የተወሰደችበት ቦታ ቢኖር ኦጋዴን ነዉ ሲሉ የኦጋዴን ነዋሪዎች በምሬት ይገልጻሉ። አቅም ያልዉና አራሱን መከላከል የሚችለዉ ብቻ ሳይሆን አቅመ ደካሞች በጅምላ ግድያ የዘር ማጥፋት ሰለባ የሆኑባት ቦታ ናት ኦጋዴን።

ገና በንጋት በመቶች ወይም በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮች መንደረሮችን ከበዉ ቤት ዉስጥ በመግባት የተኛዉን ሰዉ ወንድ ሴት ሳይሉ በጭካኔ ይደብድባሉ።የወታደሮቹ ሰደፍ ህጻን ሽማግሌ እይልም። ድሃዉ ህዝብ ንብረቱን ይዘራፈል። የሚላስ የሚቀመስ አጥቶ በርሃብ እንዲሰቃይ ይደረጋል።ህዝቡ በዉጭ ተራድኦ ድርጅቶች የሚደረግለት የምግብ እርዳታ ይታገዳል። የእርሻ ሰብል ይወድማል።ቤቶች ይፈርሳሉ።በሺዎች የሚቆጠሩ ቤት አልባ ሆነዉ በየቦታዉ መበተናቸዉ ካልያም እገርን ለቀዉ መሰደዳቸዉ ይፋ መሆን ከጀመረ እመታት ተቆጥረዋል።

• ልዩ ፖሊስ አገርን ሲያተራምስ

በበደል፣በጭቆናና በዘር ማጥፋት ወንጀል የስነልቦና ቀዉስ የደረሰባቸዉን ወጣቶች፣ስራ ፈትና መጥፎ ተግባራትን በማከናወን የሚታወቁ የኦጋዴን ተወላጆችን ህወሃት መራሹ ማእከላዊዉ መንግስት በመመልመል «ልዩ ፖሊስ» የሚል ስያሜ ተሰጥቷቸዉ ከጦር ሰራዊቱ ያልተናነሰ ጥቃት መሰንዘር ከጀመሩ ከስድስት አመት በላይ እንደሆነ የኦጋዴን ነዋሪዎች ያስረዳሉ።በየእስር ቤቱ የታጎሩ ሰዎችን ለማየት የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ተወካዮች ሲመጡ የድሜ ባለጸጋዎቹን፣ ህጻናትን፣ሴቶችና አካለ-ስንኩላን ከእስር በእት ገለል እንዲሉ ይደርጋል። የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ተወካዮች ሲመጡ ያለዉን የስቃይ ሁናቴ እስረኞቹ እንዳይናገሩ ዛቻ ይደርስባቸዋል። የእስር ቤት ጉብኝት ካለ ሁናቴዎችን ለመሸሸግ በጽዳት ተግባር ላይ እንዲሰማሩ ይደረጋል።ጎብኚዎች ከሔዱ በኋላ ምክንያት ተፈልጎየሚገደልም እንደሚኖር ከሞት፣ከወሲባዊ ጥቃት የተረፉት እስረኞች አስረድተዋል።

• አለምአቀፋዊ እይታ

በኦጋዴን ያሉ ኢትዮጵያዉን ህወሃት የሚያደርስባቸዉ ጥቃት የዘርም የሐይማኖትም ነዉ።ጥቃቱ ተመሳሳይና የቀጠለ ነዉ። ሁማን ራይትስ ዎች፣ አምኒስቲ ኢንተርናሽናል እና ጄኖሳይድ ዎች የጦርነት ወንጀልና በንጹሃን ላይ የተፈጸመ አሳቃቂ ጥቃት በኦጋዴን ዉስጥ መቀጠሉን ገልጸዋል። ህወሃት መራሹ መንግስት መሰል ጥቃቶችን በተለያዩ የኢትዮጵያ ቦታዎች እየፈጸመ ከለጋሽ አገራት በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላርን ይቀበላል። የተቀበለዉንም ገንዘብ ለዘር ማጥፋት መጠቀሙ በገሃድ የሚታይ ቢሆንም በወንጅሉ ተጠያቂ ሳይሆን ወንጅሎችን መፈጸሙን ቀጥሏል ይህ ነገር አልባት ሊያገኝ ይገባል፣ ለጋሽ አገራት ንጹሃን ዜጎን ማስፈጀታቸዉን ማቆም አለባቸዉ የሚል ክስ ቢሰማምም ሰሚ ጆሮን አላገኘም።

• በሰዉ ልጆች ላይ የሚፈጸም ታላቅ ወንጀል

የኦጋዴን ተወላጆች ይገደላሉ።በጅምላ በሞት ይቀጣሉ።የዘር ማጥፋት
ይፈጸምባቸዋል።አንገታቸዉ በሰንሰለት ታስሮ ለቤተ ሙከራነት እንደቀረበ እንስሳ ይሆናሉ።ያለ ፍርድ ቤት ትእዛዝ የሞት ቅጣትን ይቀምሳሉ።የግድያ ግብረሐይሎች ተሰማርተዉ የጅምላ ግድያን ያከናዉናሉ።ታፍነዉ የገቡበት እንዳይታወቅ ይደረጋል።ያለ አግባብና የፍርድ ቤት ትእዛዝ በማይታወቁ እስር ቤቶች እንዲማቅቁ ይደረጋል።ሴቶች የወሲብ ባርያ ይደረጋሉ።ወንዶች ተገደዉ በጉልበት ስራ እንዲሰማሩ ይደረጋል።የስቃይ አያያዝ ይያዛሉ፣ቶርቸር ይደረጋሉ።ህጻናት ገና ከማደጋቸዉ ተገደዉ በልዩ ፖሊስ ዉስጥ እንዲሰማሩ ይደረጋል።ሴቶች በጅምላ የአስገድዶ መድፈር ሰለባ ይሆናሉ። የኦጋዴን ተወላጆች የዘርና የሐይማኖት ጭቆና ይደርስባቸዋል። ቤት ቀዬአቸዉ ይቃጠላል። የቀንድ ከብት ይዘረፋል። እርሻ ይቃጠላል ወይም ይወድማል። ዘእጎች አገራቸዉን ጥለዉ እንዲሰደዱ ይደረጋል። ኦጋዴኖች ማንነታቸዉን እንዲሰረዝ የባህል እወካ ይደረግባቸዋል።ሐማኖታቸዉን እንዲቀይሩ የሌላ እምነት ሰባኪዎች እንዲያካብቧቸዉ ይደረጋል። እርስ በርስ እንዲጫረሱና ደም እንዲቃቡ ይደረጋል።

• በመዝገበ ቃላት ላይ ያለ የወንጀል አይነት የሚፈጸምባት ቦታ

ኦጋዴን በመዝገበ ቃላት ሁሉ ያሉ የወንጀል አይነቶች እየተፈጸሙባት ነዉ። አለም አቀፍ ህጎች ሲጣሱ አለም ዝምታን መርጧል። አለምም ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊ ወገን የኦጋዴን ተወላጆችን ካለባቸዉ መከራ ሊታደጋቸዉ ሲጥር እምብዛም አይታይም። ሌልዉ ቀርቶ የኦጋዴን ተወላጆች የሆኑ ኢትዮጵያዉያን እጅግ የከፋ የሐይማኖት ጭቆና ሲደርስባቸው ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ወገናቸዉ ጉዳያቸዉን ጉዳዬ ያለበት ሁናቴ በጉልህ አልታየም። ኢትዮጵያዊዉ ሙስሊም ማህበረሰብ ለኦጋዴን ወገኑ ተግባራዊ እርዳታ ቀርቶ የጸሎት (የዱዓ) እርዳታ እያደረገ ነዉን? አጠያያቂ ነዉ።

ኦርጋዴን በመዝገበ ቃላት ላይ ሁሉ የሰፈሩ በሰዉ ልጅ ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች መናኸሪያ ሆናለች።ኢትዮጵያዉያኑ የሚጠበቅባቸዉ ሳያደርጉ ፈርንጅ ለኦጋዴን ህዝብ ለመድረስ ድንበር ጥሶ ይገባል።ወገኖቻችንን ከአሸባሪዉ ህወሃት ለመታደግ ሰዉ እንጂ ፈረንጅ መሆን አይጠበቅብንም።የዚህ ፕሮግራም (ጽሁፍ) አቅራቢ እንኳ ኦጋዴንን አስመልክቶ አመርቂ ስራ ሳይሰራ ተቆርቋሪ ፈርንጅ ዘጋቢ ፊልም ሰርቶ እንደቀሰቀሰዉ የሚካድ አይደለም። የኦጋዴን አስገንጣይ ሐይላት እንገንጠል ብለዉ የመንቀሳቀሳቸዉ እዉነታ የማይካድ ቢሆንም፤ ጭቆና የወለደዉን የመገንጠል ጥያቄ ሊያቆመዉ የሚችለዉ ፍቅር ነዉና ፍቅርን ለኦጋዴን ወገኖቻችን እንለግስ። ሁሌም ልብ ያለዉ ልብ ይበል።

ዋቢ፦ Ogaden: Ethiopia’s hidden shame

↧

ኤርትራ ድንበር አካባቢ ባለው የትግራይ ክልል አህፈሮም ወረዳ በመኪና መንገድ የተጠመደ ፈንጂ 5 ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ

0
0

Zehabesha-News.jpg

(ዘ-ሐበሻ) የአረና ፓርቲ አባል የሆነው አምዶም ገብረሥላሴ ከመቀሌ በፌስቡክ ገጹ እንደዘገበው በኤርትራ ድንበር አካባቢ ባለው የትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን አሕፈሮም ወረዳ; እገላ በተባለ አካባቢ በመኪና መንገድ በተጠመደ ፈንጂ የ5 ሰዎች ሕይወት አለፈ::

አምዶም እንደገለጸው “በ17/11/ 2008 በእገላ መንገድ ላይ የተጠመደው ፈንጅ በጤና ጣብያ እንዲወልዱ ሲጓጓዙ የነበሩ ሁለት እርጉዝ እናቶች፣ ሁለት የህክምና ባለሞያዎችና የኣምቡላንስዋ ሾፌር ሂወታቸው ኣጥተዋል::

“የተጠመደ ፈንጅና ታጣቂዎች በሚፈፅሙት ጥቃት በርካታ ዜጎች ሂወታቸው ኣጥተዋል፣ በሚልዮን የሚቆጠር እንደ ሑመራ ሆስፒታል የመሰሉ ሃብቶች ወድመዋል፣ ሰላም ባሶች ተቃጥለዋል፣ በርካታ ወጣቶች በታጣቂዎች ታግተው ኤርትራ ገብተዋልም ተገድለዋልም፣ ከብቶች ተዘርፈዋል ወዘተ..” ያለው አምዶም ለዚህ ጥቃት ሞላ አስገዶም ጥሎት የወጣው ዴምህትና የኤርትራ መንግስትን ተጠያቂ አድርጓል:: መንግስትም ዜጎቹን ከጥቃት አልተከላከለም ሲል ከሷል::

ዘ-ሐበሻ ስለዚህ የተጠመደ ፈንጂ ጉዳይ ዴምህት እጁ እንዳለበት ለማረጋገጥ ያደረገችው ሙከራ አልተሳካም:: ዴምህት በድረጹ ያለው ነገርም የለም:: በአንጻሩ ዴምህት በድረገጹ “ሰሞኑን በርካታ ወጣቶች የወያኔ ኢህአዴግን ብልሹ አስተዳደር በመቃወም ወደ ትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ትህዴን ማሰልጠኛ ማዕከል ተቀላቀሉ።” የሚል ዜና አስነብቧል::

እንደ ዴምህት ዘገባ ከሆነ በዚህ ሳምንት የወያኔ ኢህአዴግን የተበላሸ አስተዳደር በመቃውም ወደ ትህዴን ማሰልጠኛ ማዕከል ከተቀላቀሉት መካከል ለመጥቀስ፦
1.ገዛኢ ኃይሌ ከሰሜን ምዕራብ ትግራይ ዞን፣ ታህታይ አድያቦ ወረዳ፣ ሰንትርለይ ቀበሌ
2.ጌትነት ፀጋይ ከሰሜን ምዕራብ ትግራይ ዞን፣ ታህታይ አድያቦ፣ ወረዳ ዓዲ ሐገራይ ቀበሌ
3.ኤልያስ አለምሰገድ ከሰሜናዊ ምዕራብ ዞን፣ ታህታይ ቆራሮ ወረዳ በለስ ቀበሌ
4.ሻንበል ተስፋሚካኤል ከማዕከላዊ ዞን፣ መረብ ለኽ ወረዳ፣ አዲ ጋባት ቀበሌ
5.ሐብቶም ብርሃኔ ከሰሜን ምዕራብ ዞን፣ ታህታይ አድያቦ ወረዳ፣ ዓዲ አውኣላ ቀበሌ
6.ገብረትንሳኤ ሐድሽ ከማዕከላዊ ዞን፣ መረብ ለኸ ወረዳ፣ ምህቋን ቀበሌ፣ መንደር ስፍራ ጨው
7.ስዩም አብርሃ ከሰሜናዊ ምዕራብ ዞን፣ ሰለኽለኻ ወረዳ፣ ምንጥል ቀበሌ
8.ብርሃኔ አባዲ ከማዕከላዊ ዞን፣ መረብ ለከ ወረዳ፣ ጠራውር ቀበሌ
9.ተኽለ ተስፋ ገብሩ ከማዕከላዊ ዞን፣ አህፈሮም ወረዳ፣ ዝባን ጉይላ ቀበሌ
10.ደሳለኝ መሐሪ ከምስራቅ ትግራይ ዞን፣ ጉሎማክዳ ወረዳ፣ ዛላምበሳ ቀበሌ
11.አማኑኤል ተስፋይ ከምስራቅ ትግራይ ዞን፣ ኢሮብ ወረዳ፣ አለቲና ቀበሌ
12.ገብረ ተስፋ ከማዕከላዊ ዞን፣ መረብ ለኸ ወረዳ፣ ጠራውር ቀበሌ
13.ፊልሞን ክፍሌ ከምስራቅ ትግራይ ዞን፣ ጉሎማክዳ ወረዳ፣ ዛላምበሳ ቀበሌ
14.ጎይትኦም ብርሃኔ ከማዕከላዊ ዞን፣ አሕፈሮም ወረዳ፣ ሆያ ቀበሌ
15.ሐጎስ ገብረ ከምስራቅ ትግራይ ዞን፣ ኢሮብ ወረዳ፣ አለቲና ቀበሌ
16.ሚኪኤለ ሐዱሽ ከምስራቅ ትግራይ ዞን፣ ጉሎማክዳ ወረዳ፣ ዛላምበሳ ቀበሌ
17.ወላይ በርሄ ከሰሜናዊ ምዕራብ ዞን፣ ላዕላይ አድያቦ ወረዳ፣ ዓዲ ነብሪ ኢድ ቀበሌ ፣ሲሆኑ ወደ ትህዴን መምጫቸውን ምክንያት ሲገልፁ ፣ወጣቶች ሆነን ሰርተን እንዳንበላ ስራ የለም፣ዝም እንዳንል ደግሞ ሳንበላ እንዴት መኖር እንችላለን ካሉ በኋላ፣ በአሁኑ ጊዜ የአገራችን ወጣት ከቦታ ቦታ ተንቀሳቅሶ ሰርቶ እንዳይበላና እንዳይንቀሳቀስ በኢህአዴግ ስርዓት የፅጥታ ሃይሎች ፀጉረ ልውጥ እየተባለ ብዙ እንግልት እየደረሰበት ስላለ ፣እኛ ደግሞ ወደ ትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ትህዴን) ድርጅት በመቀላቀል የትጥቅ ትግል መርጠናል ሲሉ ገልፀዋል።
ወጣት ኤልያስ አለምሰገድ በበኩሉ እኔ ነጋዴ ነበርኩ፣ ሱቅ ነበረኝ ከአቅሜ በላይ ግብር ክፈል ስለተባልኩ፣ ይሄንን ከመጠን ያለፈ ግብር ለመክፈል ገንዘብ ስለሌለኝ የስርዓቱ ካድሬዎች ሱቄን አሸጉት በማለት የደረሰበትን ኢፍትሃዊ አሰራር ለዴምህት ድረገጽ ገልጿል::

የአረናው ፓርቲ አባል አምዶም በፌስቡክ ገጹ ያስፈረው (ፎቶ ከፌስቡክ)

የአረናው ፓርቲ አባል አምዶም በፌስቡክ ገጹ ያስፈረው (ፎቶ ከፌስቡክ)

↧
↧

ለብአዴኖች ማስጠንቀቂያ አዘል ምክር አለኝ –ግርማ ካሳ

0
0

በሕዝቡና ህዝቡ መብቱን ለማስከበር በሚያደርገው እንቅስቅሴ መሃል አትግቡ። ይልቅ የሕዝቡን እንቅስቃሴ ተቀላቀሉ። የእንቅስቃሴው አካል ሁኑ። ሕወሃት የበሰበሰ፣ እንኳን በአማራው ክልል፣ እንኳን በሌሎች ክልሎች፣ በትግራይ ክልል ራሱ የተተፋ ዘረኛ ድርጅት ነው። አታዩም እንዴ በኦሮሚያ የተነሳዉን ተቃዉሞ ? አታዩም እንዴ በድፍን ሰሜን ጎንደር ዞን ምን ያል የህወሃት ነገር ሰውን እንዳንገፈገፈው ? አታዩም እንዴ እንደ ጄነራል ጻድቃን ገብረትንሳኤ፣ እንደ ጀነራል አበበ ተክለ ሃያማኖት ያሉ ቱባ ቱባ የቀድሞ ሕወሃት አመራሮች የሚጽፉትን እና የሚናገሩትን ? ሕወሃት ራሷ እርስ በርስ እየተከፋፈለችና እየተበጣበጠች ነው። ታዲያ ሞኝ ሆናችሁ ስለምን በስብሶና ደርቆ ተቀንጥሶ ሊወድቅ ትንሽ የቀረው ቅርንጫፍ ላይ መንጠልጠሉን መረጣችሁ ? 

ANDM

አብዛኛው የብአዴን መካከለኛው እና ታችኛው አመራር አባል የሆናችሁ ሕወሃት በብአዴን ላይ የጫነዉን ቀንበር አራግፋችሁ ለመጣል የቆረጣችሁ እንደሆነ እንሰማለን። ባለፈው የባህር ዳሩ የብአዴን ጠቅላላ ጉባኤ ላይ፣ ህወሃትን በተመለከተ ምን ትሉ እንደነበረ ይታወቃል። “”እነርሱ ባለ ፎቅ እየሆኑ እኛ ከነርሱ ጋር በመስራታችን የተረፈልን ሎተሪ መሸጥ ነው” ስትሉ እንደነበረ።

እንግዲህ የብአዴን አባላት በየቀበሌው በወረዳና ዞን ደረጃ ብተወያዩና ከታች ወደ ላይ የሆነ ድርጅታዊ እንቅስቃሴዎችን ብታደርጉ ጥሩ ሊሆን ይችላል። ከሕዝቡ ጋር ያላችሁት እናንተ ናችሁ። በሕወሃት ታዘው ከህዝብ ስሜትና ጥይቄ ጋር የሚቃረን መመሪያ የሚልኩ ከፍተኛ የብአዴን አመራር አባላትን ካሉ (ይኖራሉም) እነርሱን አንታዘዘም ማለት መጄምር አለባችሁ። በዚህ ወቅት ለሕዝቡ ያሳያችሁት ታሪካዊ አጋርነት በሕዝብ ልብ ዉስጥ የሚመዘገብ ነው የሚሆነው።

በፓርላማ ወደ 138 የምትሆኑ የብአዴን አባላት በአማራው ክልል የሚኖረዉን ህዝብ እንወክላለን የምትሉ አላችሁ። ምናልባት ሕወሃት በአዲስ አበባ ዘመናዊ ቤት ስለሰጣችሁ ወይንም ደሞዝ ስለምትቀበሉ፣ በፓርላማ በሕወሃት ረቆ የሚቀርቡትን አፋኝ ህጎች ለማጽደቅ ታጎበድዱ ይሆናል። ሆኖም ነገ ሕወሃቶች ከተጠቀሙባችሁ በኋላ እንደ ሸንኮራ አገዳ መጠው እንደሚተፏችሁ መርሳት የለባችሁም። ወክሎናል ከምትሉት ሕዝብ ጎን መቆሙ ይሻላቹሃል። ፓርላማው የሕወሃት መፈንጫ ሳይሆን የሕዝብን ጥያቄ የምታነሱበት ቦታ ይሁን። ፓርላማው ጌታቸው አሰፋ፣ ሶሞራ የነሱን እና ሌሎች በጸረ-ሽብርተኝኘት ስም ሕዝቡን የሚያሸብሩት ጠርቶ ማነጋገር መቻል አለበት ? እነ ሶሞራ የኑስ ምንድን ናቸዉና በፓርላማው ፊት የማይቀርቡት ? ጌታቸው ረዳ የተባለዉ የሕወሃቱ ግለሰብ እና የኢቢሲ ሃላፊዎች በሰሜን ጎንደር ሕዝብ ላይ ለከፈቱት የስም ማጥፋትና ዘረኛ ፕሮፖጋንዳ ለምንድን ነው በፓርላማ ቀርበው ተጠያቂ የማይሆኑት ? በዚህ ረገድ ጡንቻችሁን አፈርጥማችሁ በፓርላማ ዉስጥ መንቀሳቀስ አለባችሁ። ያንን ባታደርጉ ማን እንደሆናችሁ ህዝብ ያውቃል። በዚህ ወቅት ሕዝብን ወክለናል ብላችሁ ዝምታን ከመረጣችሁ ህዝብን እንደ ካዳችሁ ተደረጎ ነው የሚቆጠረው። ለዚህ ለክህደታችሁም ትልቅ ዋጋ እንደምትከፍሉ መረዳት አለባችሁ። ከዚህ በፊት የደነዛችሁና የሞታችሁ ነበራችሁ። ቢያንስ አሁን እንኳን ነቃ በሉ። ያን ካደረጋችሁ ሕዝብ የከዚህ በፊት ድንዛዜያችሁን ይቅር ብሎ በወሳኝ ወቅት ለወሰዳችሁት ወሳኝ አቋም አክብሮቱን ይለግሳቹሃል። ።

↧

Sport: ሁለገቡ የማን.ዩናይትድ አርሜንያዊ –የምክሂታርያን ምርጡ ቦታ የትኛው ነው?

0
0

ሊሊ ሞገስ | ለዘ-ሐበሻ ስፖርት

ማንችስተር ዩናይትድ  በቅርቡ ያስፈረመው ሄንሪክ ምክሂታርያን በእግርኳስ ተጨዋችነት ዘመኑ የተለያዩ ቦታዎች ላይ ተጫውቶ አሳልፏል፡፡ አሰልጣኝ ጆዜ ሞውሪንሆ ለሚከተሉት ታክቲክ አርሜንያዊውን የአማካይ አጥቂ በፈለጉበት ቦታ ለመጫወት የሚያስችል ዕድል አግኝተዋል፡፡

intro_mikman

የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎችም ባለፉት ሶስት ዓመታት ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ ጋር ስኬታማ ጊዜያትን ያሳለፈውን ተጨዋች ለመመልከት ጓጉተዋል፡፡ ጆዜ በአመዛኙ በ4-2-3-1 ፎርሜሽን የሚጫወቱ በመሆናቸው ሄንሪክ በየትኛውም ቦታ ላይ መጫወት የሚያስችል ዕድል ይፈጠርለታል፡፡ በሲግናል ኤዱና ፓርክ ከመስመር እየተነሳ ነፃ በሆነ ሚና የሚያጠቃው አማካይ ለከርሞ በቀዩ ማልያ ደምቆ ይታያል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ከቀኝ መስመር ተነስቶ ወደ ግራ እየተዘዋወረ ሲጫወት ቆይቷል፡፡ ተጨዋቹ በሁለቱም ቦታዎች በብቃት መጫወት ይችላል፡፡

ባለፈው ዓመት ከቀኝ መስመር እየተነሳ በ24 ጨዋታዎች 10 ጎሎችን አስቆጥሮ 17 ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን ማቀበል ችሏል፡፡ በ21 ጨዋታዎች ከግራ መስመር ተነስቶ 12 ጎሎችን አስቆጥሯል፡፡ 12 ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን አቀብሏል፡፡

በስድስት ጨዋታዎች ተደራቢ አጥቂ ሆኖ የተጫወተው ምክሂታርያን ባለፈው ኦክቶበር በባየርን ሙኒክ 5-1 ሲሸነፉ አንድ ጎል አስቆጥሮ ቦታው እንዳልተስማማው አረጋግጧል፡፡ (በዚያ ጨዋታ ላይ በውሰት) ለቦሩሲያ ዶርትሙንድ ተሰጥቶ ግማሽ ዓመት የቆየው አድናን ያኑዛይ ተቀይሮ ገብቶ ተጫውቷል፡፡

በ2014/15 የውድድር ዘመን ምክሂታርያን በቀኝ መስመር በኩል (22) ጨዋታዎችን አከናውኗል፤ (16) በሚደርሱ ጨዋታዎች ደግሞ በግራ መስመር በኩል ተሰልፏል፤ ነገር ግን በመጀመሪያው የቡንደስሊጋ ዘመኑ በአመዛኙ ሲጫወት የነበረው በተደራቢ አጥቂነት (በአማካይ አጥቂነት)ሚና ነበር፡፡ በዚህ ወቅት ከጥልቅ አማካይ ሚና በመነሳት የተጫወተው በአንድ አጋጣሚ ቢሆንም ቦታው የሚጠይቀው ሚና ከፍ ያለ የፈጠራ አቅም፣ ታታሪነት እና ወደፊት ሄዶ የመጫወት አስተሳሰቡን ይገድብበታል፡፡

ምክሂታርያን እንደ ማንኛውም ተጨዋች በመጀመሪያ ዓመት ተቸግሮ ነበር፤ ሆኖም ባለፉት ሁለት ዓመታት ደረጃውን ወደላቀ ምዕራፍ አሸጋግሯል፡፡ እግርኳስን በከፍተኛ ደረጃ ለመጫወት የሚያስችል አቅም እንደያዘ የሚያጠራጥር ባይሆንም የአሰልጣኝ የጨዋታ ፍልስፍና እንዲሁም ቡድኑ የሚከተለው አጨዋወት እና የሚሰጠው ሚና በእግርኳስ ህይወቱን መሻሻል ላይ ከፍ ያለ ሚና ነበረው፡፡

ያም ቢሆን ግን ምርጥ ቦታው ከመስመር እየነሳ ወደ ውስጥ በመግባት የሚፈጥረው አደጋ እንደሆነ ቁጥሮች ያሳያሉ፤ ሁለገቡ ኮከብ በዩክሬይን ሻክታር ዶኔስክ ሳለ ከአማካይ አጥቂ እየተነሳ ምርጥ ብቃቱን አሳይቷል፡፡ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ በመጀመሪው ዓመት ደጋግሞ እዚህ ቦታ ላይ ያሰለፈበት ምስጢርም ይኸው ነው፡፡

የአማካይ አጥቂውን እንደ ራያን ጊግስ አልያም አንድሪያ ኮንቼሊስክስ ማሰብ አይቻልም፡፡ ያም ቢሆን ጆዜ እንደሚከተሉት ታክቲክ፤ እንደ ተጋጣሚ የአጨዋወት ዘይቤ እና እንደ ውድድሩ አይነት ይሄንን አዲስ ፈራሚ በሚፈልጉት መልኩ ይጠቀሙበታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በኢንተርናሽናል ጨዋታዎች ደግሞ ይሄ ሁለገብነቱ ይበልጥ አገሩን እንደጠቀመ በሚገባ ታይቷል፤ የአርሜንያ ብሔራዊ ቡድን አምበል እና ወሳኝ ተጨዋች ከመሆኑም ባሻገር ሚናው የተገደበ አይደለም፡፡ ሜዳውን ሙሉ ሸፍኖ በመጫወት በነፃነት ይንቀሳቀሳል፡፡

አንድ ነገር እርግጥ ነው- ጆዜ ይሄንን ተጨዋች ይበልጥ በቼልሲ ኤዲን ሃዛርድ በሚጫወትበት ሚና ያሰልፉታል፤ ነገር ግን ሁለገብነቱ በአንድ ቦታ ላይ ብቻ እንዳይገደብ ያደርገዋል፡፡ ፖርቹጋላዊው የመልሶ ማጥቃት እንቅስቃሴን ተግባራዊ ለማድረግ እቅዱ ካላቸው ይሄ ተጨዋች የፈለጉትን ሊሰጣቸው ይችላል፡፡

ከ2006 ጀምሮ በከፍተኛ ደረጃ ሲጫወት የቆየው ምክሂታርያን ከአገሩ ክለብ ጋር አራት ዓት ቆይቶ አራት የሊግ ዋንጫ ማንሳት ችሏል፤ ወደ ሻክታር ዶኔስክ ካመራ በኋላ በ2012/13 የውድድር ዘመን በ29 የሊግ ጨዋታዎች 25 ጎሎችን አስቆጥሯል፡፡

ለአርሜንያ ብሔራዊ ቡድን ባለፉት አራት ጨዋታዎች በአማካይ አጥቂነት፣ በመሀል አማካይነት፣ የቀኝ እና ግራ መስመር አማካይነት ሲጫወት የቆየው ምክሂታርያ አገሩ በ2013 እና 2014 ከዴንማርክ ጋር ስትጫወት የመሀል አማካይ ሆኖ ተሰልፏል፡፡

ያለፈው ዓመት የቡንደስ ሊጋው የዓመቱ ኮከብ ተጨዋች ተብሎ የተመረጠው ምክሂታርያን ለአገሩ የመጀመሪያ ጨዋታውን በጃንዋሪ 2007 ላይ ማከናወን ከጀመረ በኋላ እስካሁን 20 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል፤ ባለፈው ግንቦት ወር- ሶስት ጎሎችን በማስቆጠር ሃት-ትሪክ የሰራው ኮከብ የአገሩ የምንጊዜውም ከፍተኛ ጎል አግቢ ነው፡፡

ሞውሪንሆ ማንቸስተር ዩናይትድን በይፋ ከተረከቡ በኋላ ፈጥነው ሶስት ተጨዋቾችን አስፈርመዋል፡፡ የመጨረሻው ፈራሚ የሆነው ምክሂታርያን ነው፤ አሰልጣኙ ይሄንን ተጨዋች ለምን መረጡ? የሚለው ጥያቄ ጥልቅ የሆነ ምላሽ ይፈልጋል፡፡ እርግጥ ነው የ27 ዓመቱ አማካይ በቡንደስሊጋው ስኬታማ ጊዜያትን ማሳለፉ አንዱ ምክንያት ሊሆን ይችላል፡፡

‹‹ካስፈረምናቸው ተጨዋቾች መሀከል ሁለቱ የዓመቱ ኮከብ ተብለው የተመረጡ እንደሆኑ መረሳት የለበትም›› የሚል መረጃን የሚሰጡት ጆዜ፣ ‹‹(ዝላታን) እና ሚኪ (ምክሂታሪያን) ምርጥ ፈራሚዎች ናቸው፡፡ ይሄ ምርጫ በተጨዋቾች የተከናወነ መሆኑ ዋጋውን ከፍ ያደርገዋል፡፡ ሂንሪክ ምርጥ ተጨዋች ነው፡፡ ከምንም በላይ እውነተኛ አጥቂ ሳይሆን ያስቆጠራቸው ጎሎች መጠን በጣም ደንቆኛል፤ ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን በማቀበል ረገድ ያለው ሪከርድ በጣም ይገርማል፡፡ይሄ ደግሞ የፈጠራ አቅሙ፣ እይታው እና የቡድን ስራ ግንዛቤው ምን ያህል የላቀ እንደሆነ ማሳያ ነው፡፡ በእኛ ክለብ ደረጃ እነኚህ ነገሮች ፍፁም አስደሳች ናቸው በማለት ተጨዋቹን ያስፈረሙበት ምክንያት ይፋ አድርገዋል፡፡ 30 ሚሊዮን ፓውንድ የወጣበት ምክሂታርያን ለከርሞ በጉጉት ከሚጠበቁ ተጨዋቾች መሀከል አንዱ ነው፤ ‹‹በአዲሱ ዓመት በተጋጣሚዎቻችን ላይ የበላይነቱን እንምንወስድ እርግጠኛ ነኝ- ተጋጣሚዎቻችን መከላከል ላይ ትኩረት የሚያደርጉ ከሆነ በፈጣን የማጥቃት እንቅስቃሴ መጫወት ግድ ይለናል፡፡ ሄንሪክ ደግሞ ከኳስም ሆነ ያለ ኳስ ከፍተኛ ፍጥነት እንደሚጠቀም አልጠራጠርም፤ ይሄ ደግሞ እንደ እኛ ላለ ክለብ በእጅጉ አስፈላጊ ነው›› ይላሉ- የ53 ዓመቱ አሰልጣኝ፡፡

↧

አይናችሁን ግለጡ ባትገልጡ ግን ቡጢው –ግርማ ቢረጋ

0
0

Gonder ui

ድል ለአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች! !!

ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን የእልቂት የሰደትና  የድህነት ምሳሌ ከሆንን ምንም እንኳን ሰንበትበት  ብንልም እኒያ የወገኖቻቸውን ህመም ሊያስታምሙ ቀርቶ በህመማችን ላይ ሌላ ህመም ጨማሪ የሰው ጉዶች አሁን አሁን  የኢትዮጵያ ልጆች ወደ አንድ መሰባሰብ የደም ግፊታቸው ከፍ ብቻ ሳይሆን  ጣራውን አልፎባቸው ያገኙትን ሁሉ ደረማምሰው ለማለፍ የዕውር ድንብራቸውን ሲፈራገጡ  እያየን ነው ነገር ግን አሁንም ቢሆን ይህ የትግሬ ወያኔ ቡድን እወክለዋለው በሚለው የትግሬ ህዝብ ጫንቃ ላይ ፊጥ ብሎ ያሻውን ሲያደረግ ኣረ እባካችሁ የሚል ወላጅ ወይም የትግሬ ክልል ነዋሪ መጥፋቱ እየተንተከተከ ያለው ውሃ ዲግሪው መጨመሩን ያላዩ ሆኖ አአይሰማኝም ምክንያቱም  ከአብራካችሁ ወጣን  የሚሉት የትግሬ ወያኔ ቡድን ሲሰብካቸው የኖረውን የትግራይ ሃያልነትን  ሲሆን  ግራ ቀኝ ማየት የማይችሉ ጭፍን ጀሌዎቹ አድርጎዋቸው ነገውን ማሰብ የማይችሉ የመኖር ህልውናቸው የሆነውን የአማራን ህዝብና መሬት እንዲሁም ኢትዮጵያዊነትን ጭራሽ ላያገኙትና መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ አንክሮ ሊተፋቸው ጫፍ ላይ በደረሰበት ዘመን እነሱ ግን በአማራው ፣በኦሮሞው እንዲሁም በመላው የኢትዮጵያ ብሄሮች ላይ ይባስ ብለው ንቀታቸው  መጨመሩን እያሳዩን ነው።አባባሌ ጥቂት ስለሃገራቸው የሚተጉ  የትግራይ ተወላጆችን አይጨምርም ነገር ግን  እኒያ ጭፍኖቹ ቡችሎች አሁን እንኳን  ከሰሞኑም የምናየው አንዲት የወያኔ ንብረት አውቶቡስ ስለተቃጠለች  ወይም አማራውን ሲየስገድሉ የነበሩ ባለሃብቶች ንብረት ወደመ በሚል ብዙ ሲያላዝኑ አይተን ጉድ አልን ይባስ ብለውም ለወደመው የዘረኞች ንብረት ከሳ ጠየቁን ጉድ እኮ ነው  ፣ ማስተዋል ቢኖራቸው ኖሮ አሁንም ቢሆን የትግሬ ወያኔ ንብረት የወደመበት በአማራው መሬት ላይ ብዙ ትግራውያን ማንም ሳይነካቸው በሰላም እየኖሩ ይገኛሉ ማስተዋል ላለውና በዘረኝነት አተላ አዕምሮው ያልጨቀየ እንዲሁም መጭው ጊዜ ለሚታየው ወይም ማስተዋልን ለታደለ በዘረኝነት ተሸብቦ መቀመጡ የትም እንደማያደርስ ልዩ ምልክት ነው ። ነገሮች ሁሉ እየከረሩና ዙሩም እየጠበቀ በሄደ ቁጥር  ማን ማን እንደሆነ የሚለይበት ከዚያም ባለፈ የገፈቱ የመጀመሪያ ቀማሽ የሚኮንበት ግዜ ደርሶዋልና  እወቁበት ፣ ሁሌም ፀብ በግፊያ ወይም በኩርኩም ይጀምርና ቦታው ሲደርስ ቡጢው ይከተላል  ፣ ግፊያውና ኩርኩሙን ያው እየቀመሳችሁት ነው ነገር ግን ህመሙ በጥቂቶች ላይ መድረሱን አስተውሉ ቡጢው ግን የሁላችሁም ይሆናልና አይናችሁን ግለጡት ካለበለዚያ ቡጢው በተጨፈነው ህሊናችሁ ላይ እስከወዲያኛው ያርፋል።

ድል ለአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች! !!

ስቶክሆልም ጁላይ 2016

Ethiofri

↧

“የትግራይ ነጻ አዉጭ ግንባር በጎንደር የከፈተዉ የዕብሪት ጦርነት የኢትዮጵያን ሕዝብ በባርነት ለመግዛት ያለመዉ ቅጀት ነዉ”–ጎንደር ሕብረት

0
0

setegn babel

በቅድሚያ፤ የፍርሃት ጨለማን ደፍረዉ የባንዳ አጋዚ አፋኞችን ዘርረዉ መስዋዕትነት ከፍለዉ ክብር ላላበሱን የጎንደር
ኢትዮጵያዊ ሰማዕታት ጀግኖችን ስም እንዘክራለን፦
ጀግና አቶ ሲሳይ ታከለ
ጀግና አቶ ሰጠኝ ባብል ከበደ
ጀግና አቶ ደሳለኝ
ጀግና አቶ ጌታዉ ጎዳናዉ አምዴ
ሌሎችም ስማቸዉን ያላገኘናቸው ጀግኖች ሁሉ ስማቸዉ በጎንደር/በኢትዮጵያ የታሪክ የወርቅ መዝገብ እንደሚሰፍር
ስንገልጽ ከፍ ባለ ኩራት ነዉ።

ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

↧
↧

“ዘረኛ አምባገነኖችን መሸከም ያብቃ”–በጀርመን የኢትዮጵያዊያን የዉይይትና ትብብር መድረክ

0
0

oromia
ሀገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ህዝባዊ አንድነቷንና ሉዓላዊነቷን የሚፈታተን ብርቱ ጋሬጣ ከምን ጊዜውም ይልቅ ከፊት ለፊቷ ተጋርጦባት ትገኛለች። የትግራይ ዘረኛ ጽንፈኞች በዘረጉት የጥፋት ዘመቻ፣ ሀገሪቱ ዕለት ተዕለት ወደከፋ የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ውስጥ እየተዘፈቀች ትገኛለች። በመላ ሀገሪቱ የፖለቲካው ትኩሳቱ በማገርሸት ላይ ነው። በጎሳዎች መካከል በየጊዜው የሚከሰቱት ግጭቶች እየተበራከቱ መጥተዋል። በተለይም በደቡብ እና በምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ጎልተው ይስተዋላሉ። ለዓብነት ብንጠቅስ፣ በኦሞ ሸለቆ፣ በኮንሶ፣ በጋምቤላና አርባምንጭ አካባቢ በቅርቡ የተከሰቱትን ህዝባዊ እምቢተኝነትና የጎሳ ግጭቶች ማንሳት ይቻላል።

በአሁኑ ወቅት፣ የኢትዮጵያ ህበረተሰብ የትግራይ አምባገነኖች የጣሉበት ጎጠኛ ከፋፋይና ጨቋኝ አምባገነናዊ ሥርዓት አንገሽግሾታል። ተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ተጽእኖዎች ተዳምረው እያስከተሉበት ያለውን ድርቅ፣ ርሐብና ጉስቁልና ተቋቁሞ፣ የትግራይ ጎጠኞች በላዩ ላይ የጣሉበትን የጭቆና ቀንበር ሰብሮ ለመውጣትና ነፃነቱን በትግሉ ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት አደባባይ በመውጣት ከሥርዓቱ ጋር ፊት ለፊት ትንቅንቅ በመግጠም ላይ ይገኛል።

ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

↧

በአርሲ ሮቤ በተመረዘ ምግብ የተነሳ ከአንድ ቤት የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ

0
0

Zehabesha-News.jpg

(አድማስ ራድዮ ዜና)  ኢትዮጵያ፦ በተመረዘ ምግብ ሰባት የአንድ ቤተሰብ አባላት ህይወታቸው አለፈ:: ባሳፈው ዓርብ (ጁላይ 23) ማታ ላይ ነው። በአርሲ ክፍለ ሃገር ሮቤ ወረዳ ሰባት የአንድ ቤተሰብ አባላት በምግብ መመረዝ የተነሳ ህይወታቸው በአንድ ጊዜ ማለፉ የተናገረው።

እንደተነገረው ከሆነ ይህ የሆነው በከተማዋ ከሚገኝ አንድ ሱቅ ዱቄት እና እርሾ ገዝተው ወደ ቤታቸው የተመለሱት እናት በ እርሾው ሊጥ አብኩተው በማሳደር የጋገሩትን እንጀራ ስድስት የቤተሰቡ አባላትና አንድ የጎረቤት ልጅ ናቸው ብዙም ሳይቆዩ ህይወታቸው ያለፈው።

አቶ ፉአድ የተባሉት አባት ግን ከሥራ አምሽተው በመምጣታቸውና ዕራትም ውጭ በልተው ስለነበር ቤት ውስጥ አልበሉም። እናም እሳቸው ሊተርፉ ችለዋል። አሁን ዱቄቱ ተገዛበት የተባለበት ሱቅ ታሽጎ ምርመራ እየተደረገ ነውም ተብለዋል።

በዜናው ላይ አስተያየት ይጻፉ::

↧

ሮቤ፣ ቦቆጂ፣ ሃሳሳ መንገዶች በተቃዋሚዎች ተዘጋግቷል * በምስራቅ ሐረርጌ ሠርግ ላይ በሕወሓት ወታደሮች ተተኩሶባት ሕይወቷ ያለፈው ሪሃና እና የቆሰለው ህጻን ፎቶ ተለቀቀ

0
0

lencho abdi

(ዘ-ሐበሻ) በኦሮሚያ የተቀጣጠለው ሕዝባዊ አመጽ በአሪሲ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል:: በአሪሲ ከሮቤ ገርጃዳ እስከ ቦቆጂ እና ሃሳሳ ከተሞች ያሉ መንገዶች በሙሉ በተቃዋሚዎች መዘጋታቸው ታውቋል::

በአሪሲ ትናንት ተቀጣጥሎ የቆየውና የአላሙዲንና የመንግስት እርሻ አጥሮችን በመነቃቀል ለተቃውሞ የዋለው የሕዝብ ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ሕዝቡ አጋዚ ሰራዊት ወደ ከተማው እንዳይገባ የሚቻለውን ሁሉ በማድረግ ላይ እንደሆነ ሲሰማ የአጋዚ ሰራዊት የተዘጋጉ መንገዶችን በመነቃቀል በህዝብ ላይ እርምጃ ቢወስድም ተቃውሞው ዛሬም እንደቀጠለና ሕዝቡም በሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ መንግስት አንመራም ማለቱን እንደቀጠለ መረጃዎች ጠቁመዋል::

ገበሬዎችን ከቦታቸው አፈናቅሎ ባለሃብቶችን ሃብታም የሚያደርገውን አዲሱን የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን እቅድ በመቃወም የተጀመረው የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ በአሁኑ ወቅት በሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት መንግስት ወደ አንመራም ተሸጋግሯል:: እንደዜና ምንጮች ገለጻ ከሆነ ከሮቤ ገርጃዳ እስከ ቦቆጂ እና ሃሳሳ ያሉ መንገዶች በድንጋይ እና በ እንጨቶች ከመዘጋጋቱም በተጨማሪ የመረረ የአንገዛም ጥያቄ እያቀረበ ነው::

በሰሞኑ ተቃውሞ በአሪሲ የተለያዩ ከተሞች የኦነግ ባንዲራዎች በየከተማው እየተውለበለቡ ይገኛሉ::: ህጻናት ሳይቀር የኦነግን ባንዲራ የያዘ ቲሸርት በመልበስ አደባባይ ላይ እየታዩ መሆኑም ታውቋል::

በሌላ ዜና የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ዋና ዳይሬክተር ጃዋር መሐመድ በፌስቡክ ገጹ ላይ እንዳስታወቀው በምስራቅ ሐረርጌ ጉርዋ ወረዳ ደጉ ከተማ የሕወሓት ወታደሮች በአንድ ሰርግ ላይ ከፈቱት ተኩስ አንድ ሰው መሞቱን እና የ6 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ገልጾ የአንዱን ፎቶ ለሕዝብ ይፋ አድርጎታል:: በዚህ የሕወሓት ወታደሮች ተኩስ ከተከፈተባቸውና ከቆሰሉት መካክል በፎቶግራፉ ላይ የምታዩት ህጻን ሌንጮ አብዲ አብዱል ከሪም ሲሆን አባቱ በኢትዮጵያና ኤርትራ ጦርነት ወቅት ለሃገሩ የተዋጋ እንደነበር ጀዋር ገልጿል::

በዚህ ሰርግ ላይ ሕይወቷን ያጣችው የኮምቦልቻ እንስ ሳት ሳይንስ ኮሌጅ 1ኛ ዓመት ተማሪ የሆነችው ወጣት ሪሃና አህመድ መሆኗን አስታውቋል:: (የሪሃናን ፎቶ ይመልከቱ)

rihana

↧

ሕወሃት በወልቃይት ተወላጆች ላይ ያደረሰው ግፍና ጭፍጨፋ በዓይን ምስክር እንዲህ ነበር የተገለጸው

0
0

ethiopia

ወልቃይት በጉልበት ወደ ትግራይ ክልል ሢከለል ለምን ይሆናል ያሉና የተቃወሙ ወጣቶች ላይ የደረሠውን ግፍ አንድ ወታደር እንደሚከተለው ተናግሮ ነበር።
በመጀመሪያ ወጣቶቹ ከወልቃይት ተጭነው ወደ ትግራይ ተወሠዱ። ከዚያም እጅና እግራቸው ታጥፎ ተሠበረ።
በዚህ ሁኔታ ለሀምሣ ቀናት እራቁታቸውን አንድ ቤት ውሥጥ ተዘግቶባቸው በቀን አንድ ዳቦ ከብዙ ዱላ ጋር እየተሠጣቸው እንዲቆዩ ተደረገ።
ሀምሣ ቀን ሙሉ ከዚያ ቤት አልወጡም።
በሀምሣኛው ቀን አንድ የጭነት መኪና መጣና ወጣቶቹ ተዘግተውበት የነበረው ቤት ተከፈተ።
በወቅቱ በአካባቢው የነበረውን ሽታ በቃላት ለመግለጽ አዳጋች ነው።
ወጣቶቹ በጣም ከመክሣታቸው የተነሣ ወታደሮቹ በአንድ እጃቸው ጸጉራቸውን አንጠልጥለው ወደ መኪናው ይወረውሯቸው ነበር።
አንደኛውን ወጣት ጸጉሩን ይዞ ሢወረውረው ጸጉሩ ተነቅሎ ወደቀ። ያንን ሥመለከት ሠው ሆኘ መፈጠሬን ጠላሁት። ወጣቶቹን ጭኖ የሄደው መኪና ማታ አካባቢ ባዶውን ተመለሠ።
ወጣቶቹን እንደገደሏቸው ባውቅም ከዚያ ሁሉ ሥቃይ መሞት እንደሚሻላቸው በመረዳቴ ደሥ አለኝ። ቢሆንም ግን ይህ ድርጊት በአእምሮየ እየተመላለሠ ሥለረበሸኝ ከሥራየ ልለቅ ችያለሁ።በወቅቱ ይህ ሁሉ የሚፈጸመው በትግራይ ክልል ፕሬዘዳንት በገብሩ አሥራት ቀጥተኛ ትእዛዝ ነበር።
↧
↧

የአውሮፓ ስፖርትና ባህል ዝግጅት በሆላንድ –የፈደሬሽኑ እና የሆላንድ ካር ባለቤት የአቶ ታደሰ ተሰማ ፍጥጫ |አስቴር አወቀ ልታደርገው የሚገባው ጥንቃቄ

0
0

14ኛው የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባህል ዝግጅት በነገው እለት በደመቀ በሆላንድ ይከፈታል:: ከአውሮፓ፣ ከሰሜን አሜሪካ እና ከኢትዮጵያ የሚመጡ ከ28 ያላነሱ የእግር ኳስ ቡድኖች እና በሺዎች የሚቆጠሩ እንግዶች ከዛሬ ማክሰኞ ጅምሮ ወደ ሆላንድ በመግባት ላይ ናቸው።
በኢትዮጵያ የመጀመርያው የስፖርት ጋዜጠኛ እና የአለም-አቀፍ አኦሎምፒክ አማካሪ ሆነው ያሚያገለግሉት አቶ ፍቅሩ ኪዳኔ በዚህ በዓል የክብር እንግዳ ናቸው።
የዘንድሮው በዓል ከመጪው እሮብ 26 ጁላይ ጀምሮ እስከ እሁድ 30 ጁላይ ይካሄዳል። ከዚህ ቀደም የዝግጅቱን ሃላፊነት የሚወስዱት የአዘጋጁ ሃገር ክለቦች ነበሩ። ይህንን ዝግጅት ግን ፌዴሬሽኑ ራሱ በማዘጋጀቱ ልዩ ያደርገዋል።
ዘ ሄግ በሚከናወነው በዚህ የኢትዮጵያውያን መሰባሰብያ በዓል ላይ ልዩ-ልዩ ዝግጅቶች ይካሄዳሉ። ከእግር ኳስ ጨዋታው ባሻገር ዘመናዊና የባህል ፋሽን ትዕይንት፣ የሙዚቃ እና የተለያዩ ስፖርታዊ መርሃግብሮች ይካሄዳሉ።

የሆላንድ ካር ባለቤት አቶ ታደሰና አንጋፋዋ ድምጻዊት አስቴር አወቀ

የሆላንድ ካር ባለቤት አቶ ታደሰና አንጋፋዋ ድምጻዊት አስቴር አወቀ

ይህ በእንዲህ እንዳለ የቀድሞው ሆላንድ ካር ባለቤት አቶ ታደሰ ተሰማ የአውሮፓ ስፖርትና ባህል ፌዴሬሽን ጋር ክፉኛ ተፋጥጠዋል። አቶ ታደሰ ተሰማ ይህንን የአውሮፓ ስፖርት እና ባህል ፌዴሬሽን ለማፍረስ መነሳታቸውን በአንደበታቸው ተናግረዋል። እቅዳቸውን ለማሳካት አስቴር አወቀን ጨምሮ በርካታ ዘፋኞችን በግላቸው በማስመጣት የፌዴሬሽኑን ገቢ ለማዳከም ቆርጠው መነሳታቸውን የስፖርቱ አፍቃሪዎች ይናገራሉ።
አቶ ታደሰ ተሰማ በሆላንድ ካር ስም በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ከ100 በላይ ኩባንያዎች እና ግለሰቦች ላይ ከሰበሰቡ በኋላ፣ መክሰራቸውን በካንጋሩ ፍርድ ቤት አሳውጀው ወደ ነበሩበት ወደ ሆላንድ ተመልሰዋል። ገንዘባቸው የተበላባቸው ሰዎች በመሰባሰብ በኢንተርፖል በኩል ግለሰቡ ተይዘው እንዲቀርቡ ቢጠይቁም ይህ ሊሆን አልቻለም። ከስርያለሁ ያሉት እኚህ ግለሰብ ሆላንድ ላይ ዘመናዊ ምግብ ቤት በመክፈት ንግዳቸውን እያጧጧፉት ይገኛሉ። አቶ ታደሰ በዚህ አላበቁም። በአምባሳደር ተሾመ ቶጋ ዋስትናነት ኢትዮጵያ እንዲገቡና መግለጫ እንዲሰጡም ተደርገዋል። በኢንተርፖል እንዲያዙ ጥያቄ የቀረበባቸው እኝህ ሰው፤ በብራስልስ የህወሃት ኤምባሲ ጋር እጅና ጓንት ስለሆኑ ከህግ በላይ ናቸው። የልብ ልብ ተሰምቷቸውም በህዝብ ንብረት ይቀልዳሉ። እነ ኤርምያስ አመልጋ የህዝብ ገንዘብ በመብላት ወንጀል ሲታሰሩ አቶ ታደሰ ግን እንደልባቸው እንዲገቡ እና እንዲወጡ ተደርገዋል። ምክንያቱም በየአመቱ የሟች ጠ/ም መለስን የሙት አመት እያከበሩ ግብር ያበላሉ።
አቶ ታደሰ ተሰማ በዘንድሮው የኢትዮጵያውያን ስፖርት እና ባህል በዓል ላይ ከአስር በላይ አርቲስቶችን በመጋበዝ የፌደሬሽኑን ገቢ ለማግደል አቅደዋል። ከዚህ አጥፊ ተግባራቸው በፌዴዴሽኑ ቢጠየቁም አሻፈረኝ፡ብለዋል። እንዲያውም ይህንን ፌደሬሽን እንደሚያፈርሱት ነው የተናገሩት። እኚህ ሰው ምንም እንኳን በዕጃቸው የህዝቡን ገንዘብ የያዙ ቢሆንም ይህንን በድፍረት ለመናገር የቻሉት ከጀርባቸው የተማመኑበት ሃይል ስላለ ነው።
የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባህል ፌደሬሽን በአውሮፓ ላለፉት 14 አመታት ኢትዮጵያውያንን በማሰባበብ ትልቅ ስራ እየሰራ የሚገኝ ተቋም ነው። አቶ ታደሰ ይህንን ተቋም እንደ ሰሜን አሜሪካው ለሁላት ለመክፈል ከተላኩ ይመስላል። በአቶ ታደሰ በኩል እየተጠራችሁለዚህ እኩይ ተግባር የምትመጡ አርቲስቶች በሙሉ የሰሜን አሜሪካው አይነት ችግር እንዳይድደርስባችሁ ተጠንቀቁ። በተለይ አንጋፋዋ አስቴር አወቀ፣ ወደ ሆላንድ ስትገቢ የሚያስመጣሽ ሰው የስራ ግብር መከፈሉን አረጋግጪ።

↧

ከኢትዮጵያውያን ፎረም በአውሮፓ፤ በኔዘርላንዱ የኢትዮጵያውያ እግር ኳስ ጨዋታ ለምትሄዱ እንግዶችና ለአውሮፓ ነዋሪዎች የተላለፈ ጥሪ

0
0

የኢትዮጵያውያን ፎረም በአውሮፓ፣ የመጀመሪያውን ዓለማቀፍ ኮንፈረንስ በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን ባህልና ስፖርት ፊስቲቫል በሚካሄድበት አገር ኔዘርላንድስ- ዴንሀግ ያዘጋጀ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።

የኢትዮጵያውያን ፎረም በአውርፓ፣ በኢትዮጵያ ታሪክ፣ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ጉዳዮች፣ እንዲሁም በጊዜው የአለማችን ገዥ አስተሳሰቦች ላይ ጥልቅ ውይይቶች የሚካሂዱባቸውን መድረኮች የሚያዘጋጅ የኢትዮጵያውያን ስብስብ ነው። ስብስቡ ከማንኛውም የፖለቲካ፣ የዘር፣ የሀይማኖት ድርጅቶችና ርዕዮተዓለም ጋር ያልተቆራኘ ነጻ ቡድን ሲሆን፣ ዓላማውም ኢትዮጵያውያን በአገራቸው ታሪካዊና ወቅታዊ፣ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ተግዳሮቶች ላይ የጋራ ግንዛቤ እንዲያዳብሩ ማገዝ ነው።

ለዚህ ተልዕኮው መሳካትም ዘንድሮ ‘ፌዴራሊዝምና የብሄር ጥያቄ በኢትዮጵያ፣ ’ በሚል አቢይ ርዕስ ላይ ሶስት ታውቂ ባለሙያዎች ጥናታዊ ስራዎቻቸውን እንዲያቀርቡ ጋብዟል።

ከታች ያተምነውን ፍላየር ይመልከቱና በስብሰባው ላይ ይገኙ – ይወያዩ::

Yesuf Yasin Befekadu Bekele and abera yemaneab

↧

የአማራ ዴ. ንቅናቄ ታጋይ ተስፋሁን አለምነህ ከአስመራ ልዩ ቃለምልልስ “ከእያንዳንዱ ሕዝባዊ አመጽ ጀርባ አለንበት –እየመራነውም ነው”

0
0

የቀድሞ የመኢአድ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ወጣት ተስፋሁን አለምነህ ኤርትራ ገብቶ የአማራ ዴሞክራሲአዊ ሀይል ንቅናቄን ከተቀላቀለ ከወራት በሁዋላ ድንገት መጥፋቱ ብዙ ተወርቶበታል። ሞቷል ታስሯል ከተወሩት ጥቂቶቹ ነበሩ።

ተስፋሁን አለምነህ ስለሱ የሚባለውን ይሰማ ነበር? ለምን በዚህ ጊዜ ብቅ ማለት ፈለገ? በኤርትራ ያሉት የነጻነት ሀይሎች መቼ ነው ለሕዝቡ የሚደርሱለት ለሚለው ጥያቄ የሰጠው መልስ እና ተያያዝ ጉዳዮች ተነስተዋል። ተስፋሁን ለመጀመሪያ ጊዜ ኤርትራ ገብቶ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ መጠይቅ የተወሰነው ክፍል ለድምጹ ማመሳከሪያ እንዲሆን ተያይዞ ቀርቧል።

↧
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live