Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የሃገራችን የሃይማኖትመሪዎች በአምላክ የተሠጣቸወ  ሃላፍነት ተወጥተዋልን ? –አስገደ ገ/ ስላሴ

$
0
0

front1651

በኣፄው  የነበሩ በተለይ የኦርቶዶክሥ ኣማኒያን  በዘውዳ
ዊው ስርኣቱ የሚነዱ ለኣምላክ ከማምለክ ይልቅ ለጃንሆይ የሚያመልኩ ነበሩ ::
በደርግጊዜ የነበሩ የሃየይማኖት መሪዎችም ፋሽታዊው ደርግ ወጣቶች መሁራኖች ተማሪዎች ኣርሶኣደሮች ነጋዴዎች የፋብሪካ ሠራቶኞች ኣሥተማሪዎች ፖለቲኮኞች እየረሸነ በጎና ሢረሽናቸው የኛ የሃማኖች መሪዎች ለደርግ ተው ዜጎች ኣታጥፋ ብለው እንደማውገዝ ደርግ ለሚወስደው እርምጃ ቃለቡራኬ ይሰጡ ነበሩ ::
የዛሬ የሃይማኖት ኣባቶችም ላለፉ ኣባቶች ለጋሲ ሢከተሉ እየተመለከትን ነው::   ለዚሁ ለመሥረጃነት ያህል  ባለፉተ 3
ቀናተ በኦርቶዶክ ጳጳሥ በሥሊሙ በካቶሊክ በሙሉ ዌንገል ጳጳሣት በህብረት ሆነው  የጠ/ም/ሃይለማርያም   ኣሥፈላጊ እርምጃ እንወሥዳለን  የሚል ፋሽሽታዊ ድንፋታ ተከትለው  ጳጳሶችም በኦኦሮሞ እና በሌሎች የተነሣው ጥያቄ የኢህኣደግ ቡዱን እምቢ ላለ ሠው ጥይት እጉርሠው ለሚለው ግብረመልስ በማጀብ በጾለትና ለግፍ ፈጻሚው ኣንባገነኑ ሥርኣት  እንደ መኮነን  በመላው ኦሮሞና  በጋንቤለ በጎንደር መተማ   በሥርኣቱ  ወታደሮች  በጥይት ተቆልተ ው  ልክ እንደደርግ በየጎደናው  ሢዘረጉ  እንዲሁም ከወልቃይ ሸኣብያ ኣፍሠው የወሠዳቸው  ወገኖቻችን  እያወቁ በኣይናቸው እየተመለከቱ  ለመብታቸው ጥያቄ   ላሥነሱ ወገኖች    ከባድ ወታደራዊ ትእዛዝ የሚመሥል ነው  ያወጁት::ታድያ  የነዚህ ጳጳሣት ድንፋታ  ከኣጃቢዎች          መባል ውጭ ምን ትርጉም ይሠጣቸው?
እነዚህ የሃይማኖት ኣባቶች በዬ የግጭት ኣካባቢ በመንቀሣቀሥ የእምነት ግዳጃው በመወጣት ከህዝብ ጋር
ብትገናኙና መንግሥት እና ህዝብ ብታሥታርቁ ለመንግሥትም ዜጎች መግደል  ማሠር  መገረፍ ያቁም ብላችሁ ለመንግሥት ተጽእኖ ብታደርጉ  በመሬት ከህዝብ ጋር ፍቅርን ታገኛላችሁ በሰሠማይም  ጽድቅ ታገኛላችሁ

The post የሃገራችን የሃይማኖትመሪዎች በአምላክ የተሠጣቸወ  ሃላፍነት ተወጥተዋልን ? – አስገደ ገ/ ስላሴ appeared first on Zehabesha Amharic.

↧

↧

በመንፈሳዊነት የከሰረች አገር! –አቻምየለህ ታምሩ

$
0
0

front1651

አይናችን ጉድ እያየ ነው። ባህሩ ዘውዴ «ኢትዮጵያ የታምር አገር ናት» ያላት አገር ዛሬ የጉድ አገር ሆናለታለች። በዚች የጉድ አገር ውስጥ የተፈጠርን ሰዎች እግዚያብሔር በጎችን እንዲጠብቁ ያሰማራቸው «የኃይማኖት አባቶች» እረኞቹን አሳልፈው ለገዳዮች በመስጠት ነፍሰ ገዳዮች በምዕመኑ ላይ የማያዳግም እርምጃ እንዲወስዱ ሲማጸኑ አይናችን እያየ ነው። ከዚህ የጉድ ዘመን በፊት ግን ኢትዮጵያ ብዙ ጀግና መነኮሳት፣ ካህናትንና ቄሶችን አፍርታ ነበር።

ያሁሉ አልፎ እውነተኞቹ የኃይማኖት አባቶችና እረኞች ብፁዕ ወቅዱስ ፓትሪያርክ አቡነ ተክለ ሃይማኖትና ቄስ ጉዲና ቱምሳ በተቀመጡበት ወንበር ላይ ዛሬ አስገዳዮቹ ፓትሪያርክ አቡነ ማቲያስና ቄስ ዋቅ ስዩም ኢዶሳ ተተኩበት።

ብፁዕ ወቅዱስ ፓትሪያርክ አቡነ ተክለ ሃይማኖት በዘመናቸው የነበረው ወታደራዊ መንግስት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያንን አሳልፈው እንዲሰጡ በርካታ ውትወታና ጫና ቢያደረግባቸውም ለምንም አይነት ጫና ሳይንበረከኩ የተሰጣቸውን የቤተ ክርስትያን አደራ ተወጥተው አልፈዋል። በመጨረሻም በኃይል ቤተ ክርስትያኗን በፖለቲካው ስር ለማድረግ ደርግ እርምጃ ሲጀምር የርሃብ አድማ በማድረግ፤ ገፍቶ ሲመጣም «ሬሳዬን ተራምዳችሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያንን ትደፍራላችሁ» በማለት ጸንተው ስጋቸውን በርሀብ አመንምነውና 25 ኪሎ መዝነው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩ ጀግና ነበሩ።

ቄስ ጉዲና ቱምሳም በደርግ ዘመነ-መንግስት የመካነ-ኢየሱስ ቤተክርስቲያን መሪ በመሆን ሲያስተዳድሩ ደርግ ለሶስት ጊዜያት በተደጋጋሚ ለእስር ዳርጓቸው ከሶስተኛው እስር በኋላ ግን ዱካቸው ሳይገኝ ለ13 ዓመታት ቆይቷል። ቄስ ጉዲና በደርግ በተደጋጋሚ የታሰሩትም ሆነ መጨረሻ ላይ መስዕዋትነትን የተቀበሉት ስለተጨቆኑ ሰዎች ሁሉ ይጨነቁ ስለነበር ነው።

የዛሬዎቹ ፓትሪያርክ አቡነ ማቲያስና ቄስ ዋቅ ስዩም ኢዶሳ ግን ምዕመናኑን ጸረ ሰላም ብለው በመሰየም ወያኔ የማያዳግም እርምጃ ይወሰድባቸው ብለው ጠየቁ። በመንፈሳዊነት የከሰረች አገር!

The post በመንፈሳዊነት የከሰረች አገር! – አቻምየለህ ታምሩ appeared first on Zehabesha Amharic.

↧

በቤተመንግስት አቅራቢያ በሚገኘው በፍልውሃ ተውፊቅ መስጅድ ታላቅ ተቃውሞ ተካሄደ

$
0
0

bbn

(ቢቢኤን) በቤተመንግስት አቅራቢያ በሚገኘው በፍልውሃ ተውፊቅ መስጅድ ታላቅ ተቃውሞ ተካሄደ::
ኢትዪጲያዊያን ሙስሊሞች በድምጻችን ይሰማ የሚስጥ ጥሪ የሚያደርጉትን ተከታታይ ተቃውሞ አጠናክረው የቀጠሉበት ሲሆን በዛሬው እለት በቤተ-መንግስት አቅራቢያ በሚገኘው ተውፊቅ መስጅድ ተቃውሞ ተካሂዷል፡፡
ተቃውሞ የተካሄደው መልክት የተጸፈባቸውን ፊኛዎች በማውለብለብ ሲሆን በፊኛዎቹም ላይ ድምጻችን ይሰማ፤ ጭቆናው ይብቃ፤ ኮሚቴው ይፈታ፤ ድራማው ይብቃ ፤ብሄራዊ ጭቆናን እንታገላለን የሚሉ መፈክሮች ይገኙበታል፡፡ ሙስሊሙ ማህበረሰብም የሚያደረገውን ትግል አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን ያሳየበት መሆኑም ተገልፀዋል ፡፡

The post በቤተመንግስት አቅራቢያ በሚገኘው በፍልውሃ ተውፊቅ መስጅድ ታላቅ ተቃውሞ ተካሄደ appeared first on Zehabesha Amharic.

↧

የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ህዝብ የአማራ ማንነት ድራማ በመስራት አይፋቅም!!!

$
0
0

ከታደሰ ዶሰኛው

የወልቃይት ጠገዴን ጠለምት የአማራ ማንነት ማክበር ሲገባው መሬቱን ለመንጠቅ ሲል ለማጭበርበር ከተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች የመጣቸውን ካድሬዎችና ተከዜን አሻግሮ በአማራው ላይ ያሰፈራቸውን መጤ ትግሬዎች ይዞ በአማራው ሀገር ጎዳና የወጣው ህወሀት በወልቃይ ጠገዴ አማራ ህዝብ ላይ ያለውን ንቀት አሳይትዋል።በማፈን፣በማሰር፣በመግደልና በማጭበርበር የአንድን ህዝብ ማንነት መፋቅ እንደማይቻል በዚህ አሳፋሪ ተግባሩ አስመስክርዋል፣የወልቃይት ጠገዴን ህዝብ የአማራ ማንነት ድራማ በመስራት አይፋቅም።

welkait
ይህ ፅሁፍ የሚያተኩርበት ዋና ጉዳይ ወያኔ ‚ታላቋን ትግራይ‛ ተብላ የምትጠራ አገር ለመመስረት ሲል በጎንደርና በወሎ ህዝብ ላይ የፈጸመውንና አሁንም እየፈጸመ ያለውን የዘር ማጥፋት(genocide) እና ትግራይ ያልሆነ ህዝብን ማፈናቀል (ethnic cleansing) ወንጀሎች ላይ ነው። በመላ ኢትዮጵያ የሚደረገውን የኢኮኖሚ ገፈፋና በየትኛውም የመንግስትና የግል የኑሮ ዘርፎች የትግራይ የበላይነት ለማረጋገጥ ሲባል ወያኔ በሌላው ኢትዮጵያዊ ላይ የሚያካሂደውን የሽብር ዘመቻ የዚሁ መሰሪ አላማ አካል ነው። ከዚያ ባሻገር ጎጠኛ አስተዲደር (ethnic federalism) እና የመገንጠል አንቀጽ (አንቀጽ 39) የተባለት አንኳር የወያኔ መርሆች አገልግሎታቸው ወያኔ እንደሚለፍፈው የብሔሮችን እኩልነት ለማረጋገጥ ሳይሆን ሌሎች ብሔሮችን በማፈናቀልና በማራቆት የትግራይ ክልልና የትግራይ ተወላጆች ሀብት እንዱያካብቱና ለሚመሰርቷት ታላቋ ትግራይም ስትራቴጂካዊና ውሀ ገብ ለም መሬቶችን ለመንጠቅ እንዲያመቸው ያስቀመጣቸው ለመሆናቸው ይህ ጽሁፍ አባሪ መረጃዎች ያቀርባል። ወያኔ በጎንደርና በወሎ ህዝብ ላይ የሚፈጽማቸው ወንጀሎች በግብታዊነት የተከሰቱ ሳይሆን ለረጅም ጊዜ በተጠና እቅድ መሰረት ነው።
ወንጀሎቹ ከሞላ ጎደል የሚከተለው ቅደም ተከተል አላቸው።
1. ለምና ስትራቴጂካዊ (strategic) የሆኑ ቦታዎችን ትግራይ ካልሆኑ ህዝቦች በመንጠቅ በትግራይ ክልል ስር እንዲጠቃለሉ ማድረግ፤
2. በተነጠቁ ቦታዎች ላይ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ የትግራይ ሰዎችን ማስፈር፤ ከትግራይ ክልልና ከማእከላዊ የወያኔ መንግስት በሚለገስ ገንዘብ አማካኝነት አዲስ የትግራይ ሰፋሪዎችን ሀ) ማስታጠቅ፣ ለ) በእርሻና በሌላ የልማት መስኮች ማደርጀት፤
3. በአዱስ ታጣቂ ሰፋሪዎች አማካኝነትም በነባሩ ህዝብ ሊይ የማፈናቀልና የማሳደድ ዘመቻ በመክፈት አካባቢውን የትግራዮች ብቸኛ ሀብት ማድረግ፤
4. መስፋፋቱንና በሃይል መፈናቀሉን በቆራጥነት የሚቃወሙትንና በነዋሪው ህዝብ ዘንድ ተሰሚነት አላቸው የሚሏቸውን ግለሰቦችን ማፈን፣ ማሰርና መግደል፤ የቀሩትን ሰዎች በማንገላታት ቢቻል ክልሉን ለቀው እንዲሰደዱ ማዴረግ ካልተቻለ ደግሞ ለምነት በሌላባቸው መሬቶች ተጨናንቀውና ተጣበው እንዲታሰሩ በማዴረግ ለከፍተኛ ችግርና ረሀብ እንዱጋለጡ ማድረግ፤
5. የኗሪውን ህዝብ የደረሱ ልጃገረዶች በትግራይ ጎረምሳ ኮርማዎች ማስደፈር፤ (rape ማስደረግ)፤ በዚህ ባህልን፣ ሃይማኖትንና ሰብአዊነትን ባዋረደ ተግባር የትግራይ ዘር ያላቸውን
ልጆች እንዲወልዱ ማድረግና ከዚያ በበለጠ ደግሞ ሌላ ትግራይ ያልሆኑ ወላጆችንና ወንድ ወጣቶችን ቅስም መስበር ነው።
ከላይ በዝርዝር የቀረቡት የወንጀል ዝርዝሮች ስፋት ባለውና በጣም በከረረ መልኩ የሚካሄደት ወልቃይት ጠገዴ አርማጭሆና ብራ ዋስያ በተባለ የጎንደር ክፍሎች ስለሆነ በዛሬው ጽሁፋችን ወያኔ በጎንደር ህዝብ ላይ የሚያደርገው ዘረኛ ዘመቻ ላይ እናተኩራለን። ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችንም በደንብ እንዲረዱት ለማዴረግ ሲባልም ከወያኔ ጓዳ ያገኘናቸውን 5 ካርታዎች በአባሪነት እናቀርባን።
ሀ) ከ1991 እ.አ.አ በፊት የነበረው ትግራይና የአሁኑ የትግራይ ክልል (ካርታ1 ይመልከቱ)
1. በወይን ጠጅ (pink) የተቀመጠው ከ1991(እ.አ.አ.) በፊት የነበረው የትግራይ ግዛት ነው።
2. በአረንጓዴ የተመለከቱት
ሀ) 1991 (እ.አ.አ.) ከወሎ ተነጥቆ ትግራይ የተጨመረውን የአሸንጌ ባህርን፣ የወራ ውሃንና ኮረምና አላማጣን የሚያካትተው ለም መሬት
ለ) በ1991 (እ.አ.አ) ከጎንደር ተነጥቀው የተወሰዱትን የሁመራ፣ የወልቃይት፣ የጠገዴ፣ የዋልድባ ክልል፣ ብራ ዋስያንና ጠለምት መሬቶች፤
3. የዛሬ 11 ዓመት (2002) በአማራው ክልል ከነበረው ከጠገዴ ክፍል ግጨው የተባለው የእርሻ ቦታና አብደራፊ ከተማን የሚያካትተው የታች አርማጭሆ የእርሻ መሬት ነው።
ለ) የተነጠቁት ቦታ
ዎች በዝርዝር ሲታይ፤
1. ሁመራና አካባቢው
በአጼ ኃይለ ስላሴ ዘመን ሁመራ ራሱን የቻለ ወረዳ ነበር። ዋና ከተማውም ሁመራ ይባልል። ሁመራ በአብዛኛው ጥቁር አፈር (ዋሌካ) የሆነ ሰፊ ቦታ ሲሆን ተከዜን ተከትሎ ኤርትራን በሰሜን፤ ሱዳንን በምእራብ ያዋስናል። በምስራቅ የዳንሻን ከተማንና አካባቢውን ጨምሮ የወልቃይት ጠገዴ ወይና ደጋዎችን ተጓድኖ ወደ ደቡብ በመዘርጋት ከጎንደር ደጋማ ክፍል ተነስቶ ወደ ሱዳን ከሚፈሰው ከአንገረብ ወንዝ ይደርሳል። ከአንገረብ ወንዝ በስተደቡብ እስከ መተማ ድረስ ያለው የሁመራ መሰል መሬት የአብደራፊ ከተማ ጨምሮ የሚያካትተውን የግማሽ ጠገዴን፣ የአርማጭሆና የጫቆ ቆላ መሬት ነው።
ሁመራ ወያኔ በጉልበት እስከነጠቀው ጊዜ ድረስ ምንጊዜም በጎንደር የበላይ አስተዳደር ስር ሆኖ በወልቃይትና ጠገዴ ህዝብ ባለቤትነት ሲተዳደር የቆየ የእርሻና የከብት እርቢ ቦታ ነበር። በአጼ ኃይለ ስላሴ ዘመነ መንግስት ደግሞ ዘመናዊ ሰፋፊ የግል እርሻ ከተስፋፋባቸው የኢትዮጵያ ክፍሎች አንዱ ነበር። በዚያን ዘመን ምንም እንኳ መንግስታዊ መዋቅሩ በወልቃይትና ጠገዴ ሰዎች ስር የነበረ ቢሆንም ማንኛውም ኢትዮጵያዊ (ከኤርትራና ከትግራይ ጭምር) ያልተከለከለበት እንዲያውም ወደ አካባቢው በመጉረፍ የግልና የጋራ ሰፋፊ እርሻዎች ባለቤት ለመሆን የበቃበትና በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን ወደ የተሻለ ነዋሪነት የተሸጋገሩበት ነበር። ከዚህ ሌላ ከሁመራ እስከ መተማ የተንጣለለው መሬት ላይ በሚመረተው ሰሊጥ፣ ጥጥና ማሽላ ለኢትዮጵያ የእህል ጎተራና የውጭ ገንዘብ ምንዛሬ ዋና ምንጭ ሆኖ ነበር። ልማቱ ከፍተኛ ደረጃ በደረሰበት ዘመንም በሁመራ ብቻ እንኳ ብዛቱ ከ700,000 በላይ የቀንና የኮንትራት ባሙያ ሰራተኛ የተሰማራበት ነበር።
3.ሰራተኛውና አሰሪው ከባሌና ሲዳሞ እስከ ኤርትራ ጫፍ ድረስ የሚመጣ ስለነበር የጎሳና የዘር ጥያቄ የሚታሰብ አልነበረም። ዛሬስ? ከ1991 (እ.አ.አ) ጀምሮ ሁመራና የዳንሻ አካባቢ በይፋ በትግራይ ክልል ተጠቃሏል።ከዛም እስከ አፍንጫቸው የታጠቁ ከ25,000 ያላነሱ የወያኔ ተዋጊ የነበሩ የትግራይ ተወላጆች በዳንሻ ከተማ ዙሪያ እንዲሰፍሩ ተደረገ።ቀጠለና በትግራይ ክልል አስተዳደር አቀናባሪነት ተጨማሪ የትግራይ ተወላጆች ወደ ሁመራ እንዲነጉዱ በማድረግ በመላው የሁመራ መሬት ላይ የትግራይ ተወላጆች ብቻ ያካተቱ መንደሮች ተቆረቆሩ። አዲስ ታጣቂ ቡድኖችም በየመንደሩ ተደራጁ። በአዲስ ታጣቂ ሰፋሪዎች አማካይነትም የወልቃይትና የጠገዴ ገበሬዎችና ቤተሰቦቻቸው ከሁመራና ከዲንሻ ከተሞችና ከገጠሩ የርሻ ቦታዎች እየታደኑ መጀመሪያ የጦር መሳሪያቸው ተነጠቀ፣ ከዚያም ያልተቋረጠ አፈናና እስራት ተፈጸመባቸው። ከእስራትና ከግዴያ የተረፉትም አባቶቻቸው ከቱርክ፣ ከግብጽና ከጣልያን ወራሪዎች በአጥንታቸውና በደማቸው አጥረው ከአቆዩአቸው መሬት ተፈናቅለው በአራት አቅጣጫ ተሰደዱደ።የመጀመሪያው ክፍል ወደ ሱዳን በመሄድ በስደት መኖር ጀመሩ። ሁለተኛው ክፍል ወደ ጎንደር ከተማ ተሰደደ። ሶስተኛው ክፍል ወደ ወልቃይት ጠገዴ ወይና ደጋዎች በመሄድ ከሌሎች ወገኑ ጋር ተጣቦ መኖሩን ወሰነ። አራተኛውና በቁጥርም በዛ ያለው ክፍል ከአርማጭሆ፣ ከቋራና ከጭልጋ ህዝብ ጋር በመጠጋት አብደራፊንና መተማን ከሚያካትቱ መሬቶችና ሽንፋ በረሃ በሚባለው የቋራ ቆላ መሬት በማረስ አዲስ ኑሮ ጀመረ። (ጥቂት ወረድ ብለን ወያኔ አራተኛውን ክፍል በተሰደደበት ቦታ ተከትሎ እንዳፈናቀላቸውም እናያለን።)
ዛሬ በሁመራ ወረዳና በዳንሻ ከተማ አካባቢ ከ475,000 በላይ የትግራይ ተወላጆች ሰፍረዋል። የሁመራ ከተማ ብቻ ከ150,000 ያላነሰ የህዝብ ብዛት ሲገኝባት ከሶስት ወልቃይቴዎች በስተቀር የቀሩት የትግራይ ተወላጅ ናቸው። እነዚህ ሶስት ወልቃይቴዎች እንዴት የዘሩን ወንፊት አምልጠው ሊቀመጡ እንደቻሉ በብዙ ወልቃይቴዎች እንደ ትአምር ነገር ይወራል።
ላለፉት 20 አመታት የሁመራ ወረዳና የዳንሻ አካባቢ ለአዲሶቹ የትግራይ ሰፋሪዎች ማርና ቅቤ የሚፈሰባቸው የከንዓን መሬቶች ሁነዋል። ከትግራይ ክልል እና ከማእከላዊ መንግስት በገፍ በሚለገስ በዘመናዊ የእርሻ መሳሪያና የገንዘብ ድጋፍ ሰሊጥ፣ ጥጥ፣ ማሽላ፣ እጣንና የከብት ርቢ ከምን ጊዜውም በላይ በመመረት ላይ ይገኛል። አብዛኛው ምርት በሱዳን በኩል ለአለም ገበያ በመቅረብ ለትግራይ መንግስት ዋና የውጭ ምንዛሬ ምንጭ ሆኗል። ባንጻሩ ዘመን ከተቆጠረ ጀምሮ ባለይዞታ የነበሩት የውልቃይትና የጠገዴ ህዝቦች ለሁሉ ኢትዮጵያዊ በተሰወረ ጭካኔና ዘረኝነት አባቶቻቸው ባጥንታቸው አጥረው ካቆዩአቸው መሬቶች ተፈናቅለው በስደት ይገኛሉ።
2. የወሌቃይት መዘጋ (ካርታ 1 ይመልከቱ)፤
ከሁመራ ወረዳ ወደ ምስራቅ የሚዘረጋው በቆላነትም ይሁን በአፈር አይነት ሁመራን የሚመስለው መሬት የወልቃይት መዘጋ ይባላል። የወልቃይት መዘጋ በሰሜን በተከዜ ወንዝ አከፋፋይነት ኤርትራንና የሽሬ አውራጃ (ትግራይ) አዋስኖ በደቡብ በኩል መላውን የወልቃይት ወይና ደጋውን ታኮ በሁለት ወንዞች መካከል ከሚገኘው የዋልድባን ገዳም ድንግል መሬት ይቀላቀላል። መዘጋው ለዘመናት ሁመራ መሄድና ማረስ ለማይፈልግ ወይንም ለማይችል የወልቃይት ህዝብ የእርሻ ቦታና የከብቱ መሳደጃ ነበር። ባለፉት ሁለት መቶ አመታት ደግሞ ከወይና ደጋው ወደ ቆላው ወርደውና መንደሮችን ቆርቁረው ሙሉ ኑሯቸውን ያደረጉ ወልቃይቴዎች እየበረከቱ በመሄዱ አዲጎሹ፣ መጉእ፣ ቃሌማ፣ እጣኖ ማይ ሃርገጽ የመሳሰሉትን ከተሞች ቆርቁረው አስፋፉ።
4.ዛሬስ? ወያኔ በመዘጋ የሚኖሩትን ወልቃይቴዎች ማፈናቀል የጀመረው ገና በዱር አሸባሪ በነበረበት ወቅት ጀምሮ ነው።በስልጣን ከተረጋጋ በኋላ ደግሞ አፈናውና ግድያው ተጠናክሮ ብዙ ቤተሰቦች ለወሬ ነጋሪ እንኳን ሰው ሳይተርፋቸው ተገድለዋል። ለምሳሌ አቶ ማሞ ዘውዱ የተባሉ የአዳጎሹ ነዋሪ ወልቃይቴ ዘጠኝ ቤተሰቦቻቸው ጋር ነበር የተረሸኑት። ዛሬ መዘጋው አንድም ወልቃይቴ ብቅ እንዳይልበት ተከልክሎ 100% የትግራይ ተወላጆች ሃብት ሆኗል።
ወያኔ እስካሁን ድረስ በመዘጋው ያሰፈረው የትግራይ ተወላጅ ከ 180,000 በላይ እንደሆነም ይነገራል። እነዚህ አብዛኛዎችም የታጠቁ ሲሆኑ ዋናው ስራቸውም ሰሊጥ፣ ጥጥ፣ ማሽላና እጣን ማምረት፤ ከብት ማርባት እና ወልቃይቴው ከወይና ደጋ አፋፍ እንዲይወርዱ መጠበቅ ነው።
በአጠቃላይ በሁመራ፣ በዳንሻ አካባቢና በወልቃይት መዘጋ የተደረገው ዘር ማጥፋት (genocide) በዩጎዝሊቪያው ከሆነው የማይተናነስ ነው። ልዩነቱ ወያኔ የሚፈጽመው ወንጀል ከአለም የዜና አውታሮችና ከአዱስ መገናኛ ዘዳዎች (ፌስ ቡክ፣ ትዊተር…) የተሸሸገ መሆኑ ብቻ ነው።
3.የዋልድባ፣ የጠለምት፣ የአላማጣና የኮረም አካባቢዎች
በ1991(እ.አ.አ) ወያኔ አዱስ አበባ በገባ ማግስት አንድ ደረቱን የነፋ የወያኔ ካድሬ የአዳርቃይን ከተማ ህዝብ ሰብስቦ ‚እንደምታውቁት የትግራይ ግዛት ጠለምትንና አዳርቃይን አጠቃሎ የሰሜን ተራራዎችን ማለት ራስ ደጀንና ጃንአሞራን ይጨምራል…‛ ብሎ ንግግሩን ሲከፍት በትዝብት ከሚሰሙት ህዝብ መካከል ፊታውራሪ ያይኔ የተባሉ አዛውንት ተነስተው ‚ይህን ታሪክ ማነው የነገራቹህ? የነገራቹህ ሰው ፍጹም አሳስቷቹኋል። ትግራይ የሚባለው ግዛት ከተከዜ ወንዝ ማዶ ነው ከተከዜ ወዲህ ያለው መሬት ትግራይ ሆኖ አያውቅም። አሁንም ለወደፊት እንዳትሞክሩት..‛ ብለው መለሱለት። የሚያስደንቀው ነገር የሰቆጣ (ወሎ) ህዝብ ለወያኔ የሰጠው ምላሽ የአዳርቃይ ህዝብ ከሰጠው ምላሽ ፍጹም ተመሳሳይ ነው። በ1991(እ.አ.አ) የሰቆጣን አካባቢ ወደ ትግራይ ለማድረግ ወያኔ ሲከጅል የሰቆጣ ህዝብ የሰጠው መልስ ‚እኛ የዛጔዌ ዘር ነን ከማእከላችን ከላሊበላና ከመላው ከወሎ ህዝብ ወጥተን መኖር አንችልም።በታሪካችን የትግራይም ሆነን አናውቅም።‛ የሚል ነበር። በጊዜው የወያኔ መንግስት ያልተረጋጋ ስለነበር ከወሎ የወይራ ውሃን፣የአላማጣንና የኮረምን ለም አካባቢ ከጎንደር ደግሞ ከወልቃይት ጠገዴ በተጨማሪ ማይጸምሪ የተባለችውን ከተማ ማእከል በማድረግ የዋድልድባ፣ የብራዋስያንና የጠለምት አካባቢ ብቻ በትግራይ ክልል አጠቃለለ። ጠለምት የሚባለው በሰሜን ተከዜን ተከትሎ ተንቤንን፣ በምስራቅም ተክዜ ተከትሎ የዋግን አውራጃና በደቡብ የስሜን ተራራዎች የሚያዋስን ስትራተጂካዊ ደጋ፣ ወይና ደጋንና ቆላን የሚያካትት ቦታ ነው።
በ1991 (እ.አ.አ) በተደረገው ቅርጫ የቆቦ፣የአዲርቃይንና የስሜን ተራራን በይደር በአማራ ክልል እንዱቆይ ቢወሰንም በአሁኑ ጊዜ ወያኔ ስለተደላደለ የአዲርቃይን፣ የስሜን ተራራዎችንና የቆቦን አካባቢዎች ወደ ትግራይ ክልል ለማጠቃለል እየቋመጠ ይገኛል።
የ2010 (እ.አ.አ) አዱስ የትግራይ መስፋፋት ዘመቻ፤
አዱሱ የትግራይ መስፋፋት ዘመቻ በአብደራፊ፣ በአማራው ክልል ጠገዴ፣ በስሜን ተራራዎችና በመተማ በኩል በጉልህ እየታየ ነው።
ሀ) የአብደራፊ ከተማና አካባቢው፤
እስከ አለፈው አመት ድረስ በአማራው ክልል የነበረችው የአብደራፊ ከተማ አሁን በትግራይ ክልል ተጠቃልላለች። በዚህ አቅጣጫ ያገረሸው የትግራይ ተስፋፊነት የአብደራፊን ከተማ ብቻ ሳይሆን ባጠቃላይ ከአንገረብ ወንዝ ወደ መተማ በኩል የዘረጋውንና ሱዳንን ከሚያዋስነው ጓንግ ተብሎ የሚጠራውን ታላቅ ወንዝ ተከትሎ ያለውን መሬትንም ያጠቃልላል። ይህ ሰፊ መሬት በማነኛውም የታሪክ ወቅት የቆላውና የወይና ደጋው የአርማጭሆ ህዝብ የእርሻና የከብት መሳደጃ ቦታ ነው። የኢትዮጵያ የድንበር ኮሚቴ ደጋግሞ ባወጣው መግለጫ እንደተገለጸው ከአብደራፊ ጀምሮ እስከ ጋምቤላ አክባቢ ድረስ ክ30 እስክ 60 ኪል ሜትር ስፋት ያለው መሬት ለሱዳን እንደተሰጠና በዚያም ሳቢያ ወያኔ የአርማጭሆን ህዝብ ከአብደራፊና ከአካባቢው ከ2006 አ.ም ጀምሮ እያፈናቀለው መሆኑን የሚታወስ ነው። አሁን ደግሞ ከሱዳን በተረፈው መሬት ላይ ምናልባትም አሁን ሱዳን በደቡብ በኩል የገጠማትን ውጥረት በመጠቀም ለሱዳን ተብል በተለቀቀው መሬት የ‛ታላቋ ትግራይ‛ ህዝብ እየተደላደለበት ነው። ከ2002 አ.ም ግንቦት ወር ጀምሮ ከ20,000 ያላነሱ የትግራይ ተወላጆች በአብደራፊና በአካባቢዋ ሰፍረው በእርሻና በልዩ ልዩ መንግስታዊ መዋቅሮች ተሰማርተዋል።ለዘመናት በባለቤትነት የኖሩት የአርማጭሆ ገበሬዎችና ቤተሰቦቻቸውም ግን ከከተማ ቤታቸውና ከገጠር የእርሻ ቦታቸው ታድነው እየተፈናቀሉ ወደ ምእራብ ካለው ከተጣበበውና ከተበላው የአርማጭሆ ወይና ደጋ መሬት በግድ እየተገፉ ይገኛሉ። በአሁኑ የወያኔ ዘረኛ የማፈናቀል ዘመቻ ከወልቃይትና ጠገዴ ተፈናቅለው በአርማጭሆ ህዝብ አጋዥነት በአብደራፊና አካባቢዋ አዱስ ህይወት ጀምረው የነበሩትን የወልቃይት ጠገዴ ስደተኛ ገበሬዎችና ቤተሰቦቻቸው ይገኙበታል። ሁለተኛ የማናቀል ዘመቻ ወንጀል ተፈጸመባቸው ማለት ነው። ወገኖቻችን ትግሬዎች ባለመሆናቸው እየደረሰባቸው ያለው የማጥፋት ዘመቻ አቻ አይገኝለትም።
ለ) ግጨው የተባለ የጠገዴ ቆላ መሬት፤
ባለፈው ስድስት ወራት የትግራይ ክልል አስተዳደር ለአማራው ክልል አስተዳደር ከአርማጭሆ ሰሜን ምእራብ የአንገረብ ወንዝን ተከትል ያለው ‚ግጨው‛ የተባለው የጠገዴ እርሻ መሬት ወደ ትግራይ ክልል መጠቃለሉን ይገልጻል። አንዲንድቹ የአማራ ክልል አስተዳደር ተብለው የተቀመጡ የወያኔ ሎሌዎች እንኳን በግልጽ በዚህ ‚አንስማማም‛ የሚል ተቃውሞ እንዳቀረቡ ቢነገርም እንኳ አሁን ግጨው የሚተዳደረው በትግራይ ክልል ስር ነው።
በዚሁብ አዲስ ባቀናው የግጨው አካባቢም የትግራይ ሰፋሪ መንደሮች እየተቆረቆሩ እንደሆነ የጠገዴ ገበሬዎች ይናገራሉ።
ለ) የመተማ ከተማና አካባቢው፤
ባለፈው ወር የኢትዮጵያ የዴንበር ኮሚቴ እና የኢሕአፓ ዴርጅት በመተማ ከተማ ያሊቸውን የየግሌ የዜና ምንጫቸውን ጠቅሰው ወያኔ በመተማ ከተማና በአካባቢው ያለትን ገበሬዎችና የከተማው ነዋሪ ህዝብ ሰብስቦ ‚…አካባቢው ለጦር ክምችትና ለጦር ማእከሊዊነት እንዲሆን ስለተወሰነ ወደ ምስራቅ ባለው የወይና ደጋው ጥግ ለመስፈር ዝግጅት እንድታደርጉ…‛ የሚል ዘመቻ መጀመሩን መዝግበዋል። በ2009 (እ.አ.አ) ነብስ ገቢያ በሚባለው የቋራ ቆላ ክፍሌ የሱዲን ወታደር አርሻ አቃጥሎ፣ ንብረት ዘርፎና ወገኖቻችንን ማርኮ ወደ ሱዳን ሲወስድ መተማ የተከማቸው የወያኔ ወታደር አንዲት ጥይት እንኳን አለመተኮሱን የኢትዮጵያ የድንበር ኮሚቴ በማያወላዳ ማስረጃ መመዝገቡ የሚታወስ ነው። ሰለዚህም መተማ የተከማቸው የወያኔ ወታደር ዋና ተግባሩ የኢትዮጵያኖችን ደህንነት ለማስጠበቅ እንዳልሆነ ግልጽ ነው። ወታደሩ እስካሁን ድረስ ያሳየው ታሪክ ቢኖርም የአማራውን ገበሬ ማፈናቀል፤ ማሰር፣ መግደልና ሃብት ማቃጠል ነው።ወደ ፊትም ከዚህ የተለየ አይጠበቅበትም። ይልቅስ በመተማ አቅጣጫ ያገረሸው የወያኔ መልቲ ዘመቻ ግልጽ ያደረገው ነገር፤
1. የትግራይ መስፋፋት በአብደራፊና በአካባቢው እንደማይቆም፤
2. የትግራይን ግዛት ከጣና ባህርና ከተቻለም ባሁኑ ወቅት አባይን እገድባለሁ እያለ ከበሮ ከሚደልቅበት ቦታ ለማድረስ ለሚደረገው የመጨረሻው ዘመቻ የመጀመሪያው መስተንግዶ (appetizer) መሆኑ ነው።
መ) የስሜን ተራራዎችና አካባቢው፤
የስሜን ተራራዎች የውጭ ወራሪዎችን በማስፈራራት ይሁን በማጥቃት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማድረጋቸውን ብዙ የታሪክ ጠበብት የተረኩት ነው። በ1991(እ.አ.አ) ወያኔ የስሜን ተራራዎችን ወደ ትግራይ ለማጠቃለል አዱአርቃይ ከተማ ላይ ሙከራ አድርጎ አደገኛ ስለመሰለው ወደኋላ ማለቱን ከላይ ጠቅሰናል። ዛሬ ‚ከእኔ በላይ አዋቂ ላሳር ነው‛ ያለው ወያኔ የስሜን ተራራዎች የትግራይ ለመሆናቸው ወጣት ልጆችና የውጭ መንግስታት እንደ እውነት እንዲቀበሉት ከማድረግ አኳያ በስድስተኛ ክፍል የእንግልዝኛ መማሪያ መጽሀፍ ገጽ 148 ላይ (ሲተረጎም) እንዲህ ይላል፤ ‚ራስ ደጀን በስሜን ተራራዎች የሚገኝ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ተራራ ነው። የሰሜን ተራራዎች በክሌሌ አንድ (ትግራይ) ውስጥ ይገኛል።…..‛ ይላል። ይህ የወያኔ ስትራቴጂክ የስሜን ተራራዎችን ወደ ትግራይ ለማስገባት ለሚያደርገው ዝግጅት ሌላው የመጀመሪያው መስተንግዶ (appetizer) መሆኑ ነው።
የምእራብ ጎንደር ወይና ደጋው ክፍል በር የሌላቸው የወያኔ እስርቤቶች ስለመሆናቸው፤
ከመካከለኛው ምስራቅ የሚነሱ ጠላቶች ሁሌጊዜም ኢትዮጵያን ሲአጠቁ መረማመጃ ያደረጉት ዋና ከከሰላ እስከ ኦሜድላሊ (ጎጃም) ያለው አካባቢ ነበር። የነዚህ ተጋፊ የኢትዮጵያ ጠላቶችን የመጀመሪያ ገፈት ቀማሽ የምእራብ ጎንደር ህዝብ ነበር። ለአጼ ተዌዴሮስ መነሳት ለአጼ ዮሃንስም መሰዋእትነት ምክንያት የሆኑት በዚሁ አካባቢ የኢትዮጵያን ልእልና ለመድፈር የተደረጉ ሙከራዎችና ጦርነቶች ናቸው። የምእራብ ጎንደር ህዝብም ድንበሩን ለመከላከል ሲል ያልተቋረጠ መስዋእትነትን ከፍሎበታል።
በ15ኛው ምዕተ አመት (ከግራኝ መሃመዴ ወረራ) ጀምሮ የአርማጭሆ፣ የወልቃይት፣ የጠዴ፣ የጫቆና የቋራ ህዝብ ‘ድንበር ጠባቂ’ ተብሎ ስያሜ ተሰጥቶት በማህል ኢትዮጵያ በሚነሳ ጦርነት እንዳይሳተፍ በአዋጅ የተከለከለ ነበር።በዚህም ምክንያት የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ የአርማጭሆ፣ የጭሌጋና የቋራ ህዝብ ቤተሰቡን ያሰፈረው ከጠላት ለመመከት የተሻለ ከሆነው ከወይና ደጋው ነው። የምእራብ ጎንደር ወይና ደጋዎች፤ አዳረመጥ የተባለውን የወልቃይት ከተማና አካባቢውን፣ ቀራቅር የተባለውን የጠገዴ ከተማና አካባቢውን፣ የአርማጭሆ የጭልጋና የቋራ ወይና ደጋ መሬቶችን ያጠቃልላል። ይሁንና የወይና ደጋው አፈር በውሀ የተሸረሸረ፣ መሬቱም በህዝብ ሰፈራ የተሰላቸና የተጣበበ በመሆኑ በቆሎና ድንች ከመሰለ አነስተኛ ምርቶች በስተቀር የወይና ደጋው ህዝብ የሚተዳደረው በቆላው መሬት በሚያመርተው ምርትና ከብት እርባታ ነው። ለአለፉት ሁለት መቶ አመታት ደግሞ የወይና ደጋው ህዝብ እርሻውንና ከብት ርቢውን በመከተል በቆላዎች ሰፈራዎችን አስፋፍቶ፤ በወልቃይት መዘጋ (አዳጎሹ፣መጉእ፣ቃላማ፣እጣኖ፣ማይሃርገጽ..)፣ የሁመራ፣ የዳንሻ፣ የአብደራፊ፣ የመተማና በቋራ እንደ ዮሀንስ የመሳሰለትን ከተሞችን ቆረቆረ። ይህ ደግሞ የድንበር ጥበቃውን በይበልጥ አጠናከረው።በዚህም ምክንያት ነበር ጣልያን በወልቃይት፣ በጠገዴ፣ በአርማጭሆና በመተማ አካባቢ ከፍተኛ ሽንፈት የደረሰበትና አካባቢውም ከየትም ለመጣ የኢትዮጵያ አርበኛ ቡድን ከፍተኛ ምሽግ ሆኖ የቆየው።የወያኔ መሪዎች ግን ገና ሀ ብለው እንቅስቃሴ ሲጀምሩ ዋና ተልእኮ አድርገው የያዙት የዚህን ዳር ድንበር ጠባቂ ህዝብ የጀርባ አጥንት መስበር ነው።ይህንንም ህዝብ ነው ትግሬ ባለመሆኑና በተለይም አማራ በመሆኑ ከምድረ ገጽ ለማጥፋት በወያኔ እቅድ የወጣለት።
ዛሬ የወልቃይት፣ የጠገዴ፣ የአርማጭሆ፣ ጫቆና ቋራ ህዝብ አማራ በመሆኑ ብቻ ለዘመናት ከሞተለት መሬት ተፈናቅሎ በተጨናነቁ በምእራብ ጎንደር ወይና ደጋዎች ታጉሯል። የተጣበበው ህዝብ እንደ አባቶቹ ወደ ቆላ መሬቶቹ ወርዶ ከብት አርብቶና አርሶ እንዳይበላ የትግራይ ክልል አስተዳደር እስክ አፍንጫቸው ባስታጠቋቸው የትግራይ ሰዎች ይጠበቃለ፤ ይህ አሌበቃ ብል ዯግሞ በወይና ዯጋዎቹ ሊይ በማንአለብኝነት የተደራጁት የወያኔ አስተዳዳሪዎች በሰበብ አስባቡ (መሳሪያ አሽገሀል….ወዘተ..) በማለት ሁለንም ቤተሰብ ያንገላቱታል፣ያስሩታል። በተለይ ወጣት ወንዶች ከፍተኛ ያፈና በደልም ይፈጸምባቸዋል።
በዘላቂ መንገድም የወይና ደጋው ህዝብ የሽንፈትና የወኔ መፍሰስ ስሜት እንዲያድርበት ወያኔ ከህዝቡ አብራክ የወጡትን ልጃገረዶችን በትግራይ ጎረምሳ ኮርማዎች ግብረ ስጋዊ አመጽ ያስፈጽምባቸዋል። ይህ በተለይ በወልቃይትና ጠገዴ ወይና ደጋዎች በሰፊው የሚካሄድ ወንጀል ነው።
በአጠቃሊይ ዛሬ የምእራብ ጎንደር ወይና ደጋዎች በር የማያስፈልጋቸው የወያኔ እስር ቤቶች ሆነዋል።
ወያኔ በ1991 (እ.አ.አ) ለሽግግር መንግስት ያቀረበው ካርታ 2 እና 3
ካርታ2 እና3 በ1991 (እ.አ.አ) ወያኔ ሽግግር መንግስት ለሚባለው ያቀረባቸው የአማርኛና የእንግልዝኛ ካርታዎቹ እንደሚታየው ቤን ሻንጉል የተባለው ክልል (ክሌሌ6) ተለጥጦ አንገረብ ወንዝ ላይ ከትግራይ ክልል ጋር ይገጥማል።የዚያ አላማ አማራውን ከለም መሬቶች ለማፈናቀልና ከውጭ አገር ጋር ግንኙነት እንዳይኖረው ለማዴረግ ነበር። ይሁንና በጊዜው ሊፈጠር የሚችለውን ከፍተኛ አመጽ በመፍራት ወያኔ ካርታውን ለመቀየር ተገዶል። ዛሬ ቀስ በቀስ ግን ባልተቋረጠ መልኩ አማራውን ለማፈናቀል ድሮ የተሸረበው ሴራ በሰፊው እየተካሄደ ነው። በተሻሻለው የወያኔ የመስፋፋት ዘመቻ በቤንሻንጉል ፈንታ ታላቋ ትግራይ እንደ እስስት ምላስ ተለጥጣ አካባቢውን እንድትውጥ እየተደረገ ነው።
የ‘ታላቋ ትግራይ’ የመጀመሪያ ካርታ (ካርታ 4)
ካርታ 4 የሚያሳየው ወያኔ ለንደን ኮንፈረንስ ከመግባቱ በፊት ያዘጋጀውን ነው።
በዚህም ካርታ ‚ታላቋ ትግራይ‛ ከጅቡቲ እስከ ሱዳን ከዚያም የሰሜን ተራራዎችን አካቶ ወደ ጎንደር ከተማ ከሚያንደረድረው የዳባት ከተማን ሲያጠቃልል በወሎ በኩል ደግሞ ከሰቆጣ እስከ ላሊበላ ድረስ ነበር። የወያኔ የውስጥ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት አዲሱ የ ‛ታላቋ ትግራይ‛ ግዛት በምስራቅ በኩል እስከ ጅቡቲ ያለው እንዳለ ሆኖ ከሰቆጣ እስከ ላሊበላ ድረስ ያለውን ወደ ጎን በማድረግ በዚያ ፋንታ ከሁመራ ጀምሮ ጣናና ቤንሻንጉልን ጨምሮ እስከ አባይ ወንዝ ድረስ መሄድ ነው። አሁን በምእራብ ኢትዮጵያ የሚደረገው ተስፋፊነትም እነዚህን የውስጥ ምንጭ መረጃዎች በበለጠ ያጠናክራል።በቅርቡ ደግሞ የትግራይ ክልል አስተዳደር ከሁመራ እስከ ፖርት ሱዳን ከዚያም
ከመቀሌ እስከ ጅቡቲ ድረስ የባቡር ሃዲድ ለመዘርጋት ይፋ ያደረገው እቅድ ሌላ ተጨማሪ መረጃ ነው።
ውዴ ኢትዮጵያዊያን ሆይ!
ወያኔ ለሚያደርጋቸው ማንኛውም ተግባር መሰረታዊ አንቀሳቃሽ ሀሳብ የ‛ታላቋ ትግራይ‛ አገርን ለመመስረት ያለው ቁርጥ ውሳኔ ነው። በርግጥ ይህ ‚ታላቅ‛ እየተበለ የሚለለቀው መዝሙር ምንም አይነት የትልቅነት ባህሪይ የለውም።እንዲያውም በጣም ትንሽ፣ለዘመናት የተሳሰረውን ህዝብ የሚለያይ ወራዳና የሚያሳፍር መርህ ነው።ብልህነትና ሰፊ አመለካከት ባህል በሚገዛቸው የኤስያ መሪዎች (ኮሪያ፣ ቬትናም ቻይና) ለዘመናት በትግል የተዋደቁትና አሁንም የሚታገሉት በድንበርና በግዛት የተነጣጠለውን ህዝባቸውን ሰፊ በሆነ አንድ አገር ውስጥ ለማኖር ነው። እንደዚህ ዓይነት ታላቅ ሀሳብ በወያኔ ዱ.ኤን.ኤ (DNA) በፍጹም የለም።የወያኔ መሪዎችና አጫፋሪዎቻቸው የትልቅ ሀሳብ ፍጹም ድሀዎች ናቸው። የሀሳብ ድሀዎች ባይሆኑ ኖሮ አብዛኛውን የኢትዮጵያ ህዝብ በማደኽየት የትግራይን ብልጽግና እናመጣለን ብለው ባላሰቡ ነበር።የወያኔ መሪዎችና አጫፋሪዎች አርቀው የሚያስቡ ቢሆኑ ኖሮ አሁን ኢትዮጵያን ለማስተዳደር ያገኙትን እድል ተጠቅመው ሁለንም ኢትዮጵያዊ በማሳደግና በማቀራረብ የትግራይን ህዝብ ተወዳጅነት ባተረፉለት ነበር። በዚህ ፋንታ የወያኔ ስርአት ዋና መለያ የሆነው አሸባሪነቱ ብቻ ሳይሆን በከተማም ሆነ በገጠር የሚገኘውን የኢትዮጵያ ህዝብ መተዳደሪያና የኑሮ አውታሮች ነጥቆና ጋፎ ለትግራይ ተወላጆች ብቸኛ ሀብት ማድረግ ነው። በአገር ደረጃ ጠቅላይ ምኒስትርነቱን፣ በቤተክርስቲያን ፓትሪያርክነቱንና በወታደራዊ መዋቅሩ የበላይ የጦር አበጋዝነቱ የትግራይ ብቻ እንዱሆን የተደነገገ ይመስላል። ለይስሙላ ከተቀመጡት አሻንጉሉቶች በስተቀር በሁለም የቢሮክራሲ እርከኖች ቁልፍ ቦታዎች የተያዙት በትግራይ ተወላጆች ነው። የከተማውን አጠቃላይ የኑሮ እንቅስቃሴ ስንመለከት ደግሞ የጫቱ፣ የሽሻውና የቢራው አከፋፋይነትና ባለቤትነት፤ የጅምላው የችርቸራው የአስመጭና ላኪ ንግዱና ባለቤትነት፣ የመንገዶችና የቤት ስራ ተኮናታሪነት፣ የቦሌ መንደሮችና የአራት ኪሎ አፓርትመንቶች ባለቤትነት፣ የመጻህፍትና የሙዚቃ ህትመትና የሬሳ ሳጥን ተቋራጭነት ውዘተ.. በሙሉ በትግራይ ተወላጆች ብቻ እንዲሆን በአዋጅ የወጣ ይመስላል።በመንግስት ቢሮክራሲ፣ በንግዴና በሌላ የግል ስራዎች ይተዳደሩ የነበሩት የከተማ ወገኖቻችን የስራ መስካቸው ተነጥቆ በርሃብና በእርዛት እስከነ ቤተሰቦቻቸው ይታሻሉ።
በገጠሩ አካባቢ ይህ ‚ለትግራዎች‛ ብቻ የሆነው ያልጠግብ ባይ አዋጅ ሁለት ዘርፎች ይዞ ይገኛል፤
ሀ) የትግራይ ክልል ሊለጠጥ በሚችሉ ቦታዎች ኢትዮጵያዊ ገበሬዎችን ከቀዬ መሬታቸው አፈናቅል (ገድሎ፣ አስሮ..) በምትካቸው የትግራይ ሰዎችን ማስፈርና ማበሌጸግ፤
ለ) የትግራይ ክልል ዘሎ ማዳረስ ባልቻለባቸው ቦታዎች ደግሞ ኢትዮጵያዊያኖችን አፈናቅሎ (ብዙ ግድያም ፈጽሞ ለምሳሌ የአኙዋክ ወገኖቻችንን) ለሙን መሬት ለህንዴ፣ ለቻይና፣ ለማላዥያና ለሳኡዳ አረቢያ ለመሳሰሉ መንግስታትና ከበርቴዎች መቸብቸብ (ካርታ 5 ይመልከቱ)፤ በዚያ ገንዘብ አማካኝነትም የወያኔ ባለስልጣናትንና የአጫፋሪዎቻቸውን የውጭ ባንክ ሂሳብ (አካውንት) ማድለብና፣ ውጭ ሀገር በሚገኙ ዘመድቻቸው አማካይነት በውጭ ሀገር መሬትና ቤት መግዛትና ልዩልዩ የንግድ አውታሮች ማስፋፋት። ከዚህ በተረፈ በአዱስ አበባና በሌሎች የኢትዮጵያ ግዛቶችና ከተሞች የተሰገሰጉት የትግራይ ተወላጅ የሆኑ የወያኔ ካድሬዎች የሚያሳዩት ደረት መንፋትና ማንአለብኝነት የሚያሳፍር ነው። ለምሳሌ ጨለም ሲል በአዲስ አበባ ሸራተን ሆቴል፣ በሂልተን ሆቴል ጎጆዎችና በርዋንዳ ኤምባሲ አካባቢ ለነርሱ ብቻ በተሰሩ መጠጥ ቤቶች ውስኪ እያርከፈከፉ በሌሎች ኢትዮጵያዊያን ላይ የሚያደርሱትን በደል እንደ ጀብዱ እያወሩ የሚያቧርቁት ሳቅና የሚያሳዩት የማናለብኝነት ስሜት
በጣም የሚያሳፍር የነርሱ ወገን ሆኖ መፈጠርንም የሚያስጠላ ነው። ከጥንት ጀምሮ የትግራይ ህዝብ አንደ የሚታወቅበት ባህሪው ፈርሀ እግዚያአብሄርነቱ፣ ትህትናውና ቸርነቱ ነው። ወያኔ ምን ቢግታቸው ነው እንደነዚህ አይነት ፍጥረታት ከዚያ ህዝብ አብራክ መውጣት የቻሉት? እንዴት ከርግብ እንቁላል እባብ ይፈለፈላል?
የወያኔ ዘረኛ አመለካከት፣ ይሉኝታ ያጣ ስግብግብነትና አሸባሪነት እንደ ክፉ የነቀርሳ በሽታ (metastasized cancer) መልካሙን የትግራይን ህዝብ ባህል እየወረረው ነው። ለዚህ ጉልህ ማስረጃ ከተፈለገ በሀገር ውስጥ የተንሰራፋው አሸባሪነት፣ ስግብግብነትና ማንአለብኝነት ብቻ ሳይሆን በውጭ ሀገር በሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ላይ በስፋት የሚታየው ጭፍንነት ነው። ድሮ በአጼ ኃይለ ስላሴ ዘመነ መንግስት በውጭ ሀገር በትምህርትም ሆነ በሌላ የኑሮ ዘርፍ ይኖሩ የነበሩት ኢትዮጵያዊያን ያዩት በነበረው የፖለቲካ ነጻነትና የኢኮኖሚ እድገት የመንፈስ ቅናት አድሮባቸው ኢትዮጵያን ከነበረችበት የጭቆና ቀንበር ለማውጣት በነበረው ትግል የመጀመሪያዎቹ ተሳታፊዎች ነበሩ። ከነርሱ መካከል ከነበሩት አብዛኛዎቹ የመኳንንት ልጆችም የወላጆቻቸው ድሎትና እነርሱም ከሚጠብቃቸው የስኬት ኑሮ በማመጽ በትግሉ ቆራጥ ተሳትፎ ማድረጋቸው የሚታወስ ነው። በ1960(እ.አ.አ) በተሞከረው መገልብጠ መንግስት (የጀነራል መንግስቱ-ገርማሜ ነዋይ) ሆነ ከዚያ በኋላ ለተቀጣጠሉት እንቅስቃሴዎች በግንባር ቀደምትነት ተሰልፈው ለሀገራቸው መስዋእት መሆናቸውን ታሪክ የመዘገበው ነው። ከነርሱም(ከመኳንንቱ ልጆች) ብዙዎቹም ወደ ኢትዮጵያ ሲመለሱ የ‛መሬት ላራሹን‛ መፈክር አንግበው ወላጆቻቸውንና ዘመዶቻቸውን አቅፎና ደግፎ ከነበረው ስርአት ጋር በመፋለም ህይወታቸውን መስዋእት አድርገዋል።
የዘመናችን አሳዛኝ ገጽታ ግን በውጭ ሀገር የሚገኙ አብዛኛዎቹ የትግራይ ተወላጆች (የዘመኑ መኳንንት) በወያኔ ድርጊት በማፈር ፈንታ ሲፎክሩበትና ደረታቸውን ሲመቱበት መታየታቸው ነው። በተለይ የፖለቲካ ስብሰባ በሚካሄዴዱበት ጊዜና የወያኔ ወንጀል በሚዘረዘርበት ስአት ምንም ትርጉም የማይሰጥ ጥያቄ ጠይቀው መልሱን ሳይሰሙ በአጃቢነት ካስከተሏቸው ሆዳም አማራዎች‛ ጋር ስብሰባውን ረግጠው ይወጣሉ። እነዚህ በውጭ አገር የሚገኙ የትግራይ-ተወላጅ-የወያኔ ካድሬዎች የአሜሪካና የአውሮፓውያን ህግ ባይገዛቸው ኖሮ እነ መለስ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሚፈጽሙትን ወንጀል ዉጭ በሚኖረው ኢትዮጵያዊ ላይ ከመድገም የሚመለሱ አልነበሩም።
በውጭ ሃገር ከሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች መካከል የወያኔን አሸባሪና ፀረ ኢትዮጵያ ባህርይን የሚያወግዙ በጣት ብቻ የሚቆጠሩ ናቸው። በደቡብ አፍሪካ አፓርታይዴ ዘመን ከማንዳላ ድርጅት (ANC) ጎን የቆሙ የደቡብ አፍሪካ ነጮች ቁጥር እንኳ ይህን ያህል አያንስም ነበር።
ውድ ወገኖቻችን ሆይ!
አገር ቤት ያለ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን፣ ሽማግላዎችና ባልቴቶች፣ ወጣት ሴቶችም ሆኑ ወንዶች ሕፃናትም ጭምር ‚የፍርድ ያለህ‛ እያለ እየጮህብን ነው። የወያኔ ዘረኛ አገዛዝ በአፍሪካ ተንሰራፍቶ ከነበረው ከአውሮፓ ቅኝ ግዛትና በቅርቡ በብዙ መስዋእትነት ከተገረሰሰው የአፓርታይድ ስርአት በጣም የከፋ ነው። በዚህ አኳያ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ግልጽ መሆን ያለበት ጉዲይ አለ። በአጼ ኃይለስሊሴ ዘመነ መንግስት ወረዳ አስተዳዳሪ ቢበድል ወደ አውራጃ አስተዳዳሪ ቀርቦ አቤት ማለት ይቻል ነበር። ያ ደግሞ ፍርድ ካጓተተ ሥርአቱን ተከትሎ እስከ ዙፋን ችሎት ድረስ ይግባኝ ማለት ይቻል ነበር። ምንም እንኳ ሁሌጊዜም ሀቀኛና ፈጣን ፍርድ ይሰጥ ነበር ለማለት ባይቻልም የዳኝነት እርከኖች ግን የታወቁ ነበሩ። በወያኔ ዘመን ግን የትግራይ ክልል ቢፈልጥ ወንም ቢቆርጥ የት መሄድ ይቻልል? ከመለስ ዜናዊ፣ ከስብሃት ነጋ ወይንስ ከበረከት ስምኦን? ወይንስ ከአሻንጉሊቱ ከተገኘ
ጌታነህ (የአሁኑ ዋና ዳኛ)? በወያኔ ስርዓት በየትኛውም የስልጣን እርከን ተሸጋግሮ በትግራይ ተወላጅ ወንም በትግራይ ክልል ፍርድ ተጓደለብኝ ብሎ ይግባኝ መጠየቅ ማለት ፍየል ‚ተኩላ ሊበላኝ ያራሩጠኛል‛ ብላ ለጅብ አቤቱታ እንደማቅረብ ይቆጠራል።
ውድ ወገኖቻችን ሆይ፤
እኛ በበኩላችን የጀርመንና የአሜሪካ ድምጽ ሬዴዮ ጣቢያ የአማርኛ ፕሮግራም ክፍሎች ወደ ወሎና ምእራብ ጎንደር ጋዜጤኞቻቸውን እንዲልኩና ያለውን የህዝብ መፈናቀልና እልቂት እንዲያጣሩ ደጋግመን ጠይቀናል። ‚ባለፉት 20 አመታት ለኢትዮጵያ መንግስት ወደ ምእራብ ጎንደርም ሆነ ባጠቃላይም በአማራው ክልል ሂደን ጋዜጣዊ ሪፖርት እንድናጠናክር ደጋግመን ጠይቀን ፍቃድ ተከልክለናል‛ ብለው ነግረውናል። ስለዚህም የህዝብ መፈናቅልና ግድያ (genocide)፣ አካባቢውን ትግራይ ካልሆኑ ሰዎች ማጥራት (ethnic cleansing) እና ህዝብን በወይና ደጋዎች አጣቦ ለርሀብ ማጋለጥ (mass starvation) የመሳሰለትን ከባድ ወንጀሎች የሚካሄደት ከአለም ህዝብ በስተጀርባ በመሆኑ እውቅነት ያላቸው የሰው መብት ተከራካሪ ድርጅቶች ወንጀል በሚሰራባቸው የኢትዮጵያ ቦታዎች ሰዎቻቸውን በመላክ ጭብጥ መረጃዎች እንዲሰበስቡ የመማጸኑ ጉዳይ የሁለም ኢትዮጵያዊ ጉዳይና ግዴታ መሆን አለበት እንሊሇን።
በዚህም አኳያ
ሁለንም የኢትዮጵያ ልጆች
የኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችና ዴርጅቶች
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ድርጅቶች
የኢትዮጵያዊያን የሙያና የማህበርስብ አገልግሎት ማህበራት
ግለሰብ ምሁራን፤ ዋይታቸውን ለአለም ህብረተሰብ ለማሰማት የሚከተሉትን አለም አቀፋዊ መርሀ ግብሮች መሰረት እንዱያደርጉ እንጠይቃለን።
በጎንደር፣ በወሎ፣ በጋምቤላና በሌሎችም የኢትዮጵያ ክፍሎች ወያኔ የሚፈጽማቸው የዘር ማጥፋትና (genocide) ሌሎችም በዘረኝነት ፖሊሲ ላይ የተመሰረቱ ወንጀሎች (ለምሳሌ ethnic cleansing) በተለያዩ ዓለም አቀፍ ህጎችና ስምምነቶች በጥብቅ የተወገዙ ናቸው። ለምሳሌ በ1949 (እ.አ.አ) በጸደቁት የዥኔቫ ስምምነቶችና በ1992 (እ.አ.አ) የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት ያስተሊለፈው ውሳኔ እንዴሚደነግጉት፤
ሀ) በማንኛውም ሰላማዊ ህዝብ ላይ የዘር ግንድን መሰረት በማድረግ በተቀነባበረ መንገድ የሚፈጸም፣ ህዝብን ከመኖሪያ ቦታ የማፈናቀል፣ የማሳደዴ፣ ግዴያና ግብረ ስጋዊ አመጽ መፈጸም፣ የመሳሰሉ ተግባሮች ወንጀልነታቸው ‚crime against humanity‛ በመባል ይታወቃል።
ለ) እንዱሁም አንዱን ህዝብ ሆን ብሎ ከስፍራው ማፈናቀልና የሌላ ጎሳ ተውላጆችን በምትኩ ማስፈር በዘር ማጥፋት (genocide) ደረጃ የሚፈረጅ ወንጀል መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ በ1992 (እ.አ.አ) ባስተላለፈው ውሳኔ በግልጽ አስቀምጦታል።
ስለሆነም ይህን ጉዳይ ቀዳሚነት ሰጥተንና ከላይ በሀ) እና በለ) የተጠቀሱትን አለምአቀፋዊ ውሎች መሰረት በማድረግ የሚከተሉትን ድርጅቶች በሚቻለው መንገድ ሁሉ እየተገናኘን በህዝባችን እየተፈጸመ ያለን ግፍና በደል በማሳወቅ ረገድ ያልተቋረጠ ዘመቻ እንዲካሂድ እንጠይቃለን።

The post የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ህዝብ የአማራ ማንነት ድራማ በመስራት አይፋቅም!!! appeared first on Zehabesha Amharic.

↧

ሲኖ ትራክ ከሚኒባስ ጋር ተጋጭተው የ15 ሰዎች ሕይወት አለፈ

$
0
0

Mini bus

sinoጌጡ ተመስገን እንደዘገበው:-

ሲኖ ትራክ ከሚኒባስ ጋር ተጋጭተው የ15 ሰዎች ሕይወት አለፈ:: ዛሬ በደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 08 ልዩ ስሙ አዲስ አምባ አካባቢ አንድ የሕዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ ከሲኖትራክ የጭነት መኪና ጋር ተጋጭተው የ15 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የደብረብርሃን ከተማ አስተዳር ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡

የመንገድ ትራፊክ ደህንነት አስተበባሪ ዋና ኢንስፔክተር ረጋሳ ኤዶሳ እንደተናገሩት የሰሌዳ ቁጥር አማ ኮድ 3 07902 የሆነ የሕዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ ከከሚሴ ወደ ደብረ ብርሃን በመጓዝ ላይ እያለ ከደብረ ብርሃን ወደ ቀይጥ ሲጓዝ ከነበረ ኢቲ 72320 ሲኖትራክ የጭነት መኪና ጋር በግምት ከጠዋጡ 3፡10 ገደማ ተጋጭተው የ14 ሰዎች ሕይወት ወዲያውኑ ሲያልፍ በደብረ ብርሃን ሪፈራል ሆስፒታል እርዳታ እየተደረገላት የነበረች የአንዲት መንገደኛም ሕይወት ደግሞ በተጨማሪ አልፉዋል፡፡

አደጋው የ15 ሰዎች ሕይወት ያለፈበትና ሁለት ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ያደረሰ ነበር፡፡

የአደጋው መስኤ የህዝብ ማመላለሻው ሚኒባስ ከፊቱ የነበሩትን ሁለት ተሸከርካሪዎችን ደርቦ ያለመስመሩ ለማለፍ ባደረገው ሙከራ መሆኑ ተገልጿል፡፡

ነፍስ ይማር!

The post ሲኖ ትራክ ከሚኒባስ ጋር ተጋጭተው የ15 ሰዎች ሕይወት አለፈ appeared first on Zehabesha Amharic.

↧
↧

የገዳ አባቶች መግለጫ አወጡ –“የኦሮሞ ህዝብ እንኳን የሚወደው ልጁን ገድለውበት ይቅርና የሚወደውን ከብቱን ሲነኩበት አይወድም”

$
0
0

Geda

አባ ገዳዎች ዛሬም ዳግም ወደ ሞራል ማማ ተምዘገዘጉ!!!

ዳንኤል ፈይሳ እንደዘገበው

”የኦሮሞ ህዝብ እንኳን የሚወደው ልጁን ገድለውበት ይቅርና የሚወደውን ከብቱን ሲነኩበት አይወድም።በገዳ ሥርዓት አንድን የኦሮሞ ልጅ መግደል ሚልዮኖችን ማሥቀየም ነው”አንደኛው አባ ገዳ በኦሮሚያ አባ ገዳዎች ምክር ቤት ላይ የተናገረው።

“የኦሮሞን ህዝብ ችግር መንግሥት አያውቀውም ።እኛ ግን እናውቀዋለን ።ህዝቡ በየቀኑ ይነግረናል።”ሌላኛው አባ ገዳ የተናገረው።
በነገራችሁ ላይ አሁን ያሉት አባ ገዳዎች ብዙዎቹ ከመንግሥት ጋር ፀብ ላይ አይደሉም።ምክርቤቱም በመንግሥት እውቅና ያለው ነው።

ለማሥታወሥ ያክል ላለፉት ብዙ መቶ ዓመታት በአንፃራዊነት ያለምንም ጣልቃ ገብነት እምነት ሥመሩ እና ጠንካራ ተቋም ገንብተዋል እንድሁም ብዙ ሚሊዮን ተከታይ ያላቸውን ቤተ እምነቶች የሚመሩት የእምነት አባቶች ከአንዱ በሥተቀር ሁሉም ግድያን ሳያውግዙ መንግሥት ተጨማሪ ግድያ እንድፈፅም እንዳበረታቱ እናሥታውሳለን።በተቃራንው ለላፉት ከመቶ በላይ ዓመት እንዳይተገበር የተከለከለው ፤ ተቋማቱ የተዳከሙበት እና እራሱን እንደገና ለማቋቋም እየተፍጨረጨረ ያለው የገዳ ሥርዓት መሪዎች በምንም ዓይነት መልኩ በመንግሥት ታጣቅዎች እየተወሰደ ያለውን ግድያ እናወግዛለን በማለት ለሰበሰባቸው መንግሥት በፍትለፍት ነግረውታል።

ይህንን ነው አባ ገዳዎች ዛሬም በሞራል ማማ ወደ ላይ ተምዘገዘጉ ያልኩት።

The post የገዳ አባቶች መግለጫ አወጡ – “የኦሮሞ ህዝብ እንኳን የሚወደው ልጁን ገድለውበት ይቅርና የሚወደውን ከብቱን ሲነኩበት አይወድም” appeared first on Zehabesha Amharic.

↧

መብረቅ ሆኖ ወደቀ!!!

$
0
0

andargachew new picture

አርበኛ አንዳርጋቸው፤
ግፍ የማይመቸው፤
ልቡ እንዳሸመቀ፤
ወኔው እንደታመቀ፤
በክህደት ሴራ በድኑ የተሰረቀ፤
በባንዳዎች ዱላ በሞት እየሳቀ፤
የልቡንም ፅናት ቀድሞም ስላወቀ
በጡት ነካሽ እጆች፣
መብረቅ ሆኖ ወደቀ።
ወደቀ ሳያውቀው ሊፈ-ፀም ትንቢቱ፤
በሥም ተጠቅልሎ ያገኘው ካባቱ።
ጉድጓዶች ሊያስቆፍር በኢትዮጵያዊነቱ፤
ጠላቷን ሊያከስም ገባ ከምድሪቱ።
መርዝ ሆነ በእጃቸው፤
መብረቁ አንዳርጋቸው።
አንዳርጋቸው ፅጌ የለም-አለም ያለው፤
ይሁዳዊው የመን ዶላር ያቀለለው፤
ለጉጅሌው ቡድን በህቡህ የሸጠው፤
ዜግነቱን አውቆ እንደሸመጠጠው፤
የእግዜርን-ክንድ መምጪያ:-
ክደውታልና፤
ዛሬ አለ ብለው ላኩት ትናንትና።
ሞትን ግን ሲጠብቅ የገባ በእጃቸው፤
በታሪክ አይሞትም፣
መብረቁ አንዳርጋቸው።
እነዚህ እፉኝቶች በመንግሥት ሥም ያሉ፤
በመግደል በማፈን ዕድሜ የቀጠሉ፤
ልባቸው ጫካ ነው እንደደነቆረ፤
እሳት መስሎ ካመድ
ያኔ የተፈጠረ::
የእሳት ልጅ አመድ ነው፣
ይባላል ከጥንቱ፤
መብረቅ ግን ባለ-አመድ፣
አይደለም ዕውነቱ።
መብረቁ አንዳርጋቸው
በደም አንድ ሊያደርገን፤
በእሳት-ልጆች አመድ፣
መብረቁን ታደገን።
መብረቆች መች መጡ ገና ይታያሉ፤
እንዲህ በክፉ ቀን መብረቅ ነን እያሉ።
ያንዳርጋቸው መብረቅ በእልህ እያጫራቸው፤
በአንድነት አምርረው ነፃነት ይጥራቸው።
ይህን የሥጋ ትል፤
ሕዝብን የሚገድል፤
ቢጠፋ ባገሩ በቃችሁ የሚላቸው፤
መርዝም
መብረቅ ሆኖ፣
ወደቀ አንዳርጋቸው።
እናም
በየተራ እየመረዛቸው፤
መብረቆቹ በዝተው፤ባሉበት ፈጃቸው።
ሁሉም ወዮላቸው፤
መጥቷል አንዳርጋቸው።

The post መብረቅ ሆኖ ወደቀ!!! appeared first on Zehabesha Amharic.

↧

በሳን ሆዜ ከተማ በሐገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የተጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ ከፍተኛ የሐገር ፍቅር እና የትብብር መንፈስ በታየበት ሁኔታ ተጠናቀቀ

$
0
0

download

በኢትዮጵያ ያለውን የፖለቲካና ማህበራዊ ቀውስ አስመልክቶ እሁድ ፌብሩዋሪ 14 ቀን፣ 2016 ከቀኑ 2:00pm 7:30 pm በሳን ሆዜ ከተማ ማሶኒክ ሴንተር፤ የተጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ አራት ተናጋሪ እንግዳወች፣ የእምነት አባቶች፣ እንዲሁም ከተለያዩ የሰሜን ካሊፎርኒያ ከተሞች የመጡ በርካታ ኢትዮጵያውያን የተሳተፉበት ሲሆን ከፍተኛ የሐገር ፍቅር ስሜት እና የትብብር መንፈስ በታየበት ሁኔታ ተጠናቋል።

አዘጋጅ ኮሚቴውን ወክለው ስብሰባውን የመሩት ዶ/ር አበበ ገላጋይ፤ የውይይቱ ትኩረት ለሱዳን ስለተሰጠው የሀገራችን ለም መሬት፣ በወገናችን ላይ ስለደረሰው የድርቅና የረሀብ አደጋ፣ ስለሰብአዊ መብቶች መጣስ፡ የህዝብ መፈናቀል እና የኢትዮጵያ ህዝብ የአብሮነት ትስስሮች ላይ መሆኑን ገልጸው፤ አላማውም በተለያዩ ምክንያቶች የተራራቀውን ማህበረሰባችን በማቀራረብ የጋራ ችግሮቹን በጋራ ተወያይቶ የጋራ መፍትሄ ለመሻት መሆኑን ገልጸዋል። በመቀጠልም ስብሰባውን በቡራኬ ለመክፈት በሕዝቡ መሃል የተገኙትን የሐይማኖት አባቶች ወደ መድረኩ ጋብዘዋል።

በስበሰባው የተገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና የእስልምና እመነት አባቶች፤ አንድ ላይ ቆመው፣ ስለተራበው ህዝብ በጋራ በመጸለይ፣ ስብሰባውን በቡራኬ ከፍተዋል። በተጨማሪም፤ ሁለቱ አባቶች ሀገራችን የተከሰተውን የረሀብ አደጋ ለመታደግ ኢትዮጵያውን ሁሉ መርዳት እንደሚገባቸው በማሳሰብ፤ ስብሰብው የተሳካ እንዲሆን ምክራቸውን በአንድ ድምጽ አስተላልፈዋል።

Read Full Story in PDF

The post በሳን ሆዜ ከተማ በሐገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የተጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ ከፍተኛ የሐገር ፍቅር እና የትብብር መንፈስ በታየበት ሁኔታ ተጠናቀቀ appeared first on Zehabesha Amharic.

↧

‹‹ ወቼ ጉድ›› በነጋዴ ወገኖቼ ላይ የሚፈጸም ዓይን ያወጣ ዘረፋ –ግርማ በቀለ

$
0
0

ICQ —– International Certificate of Quality
Entry-Exit Inspection and Quarantine of the People’s Republic of China

FOREIGN201511171021000215095273839ይህ ከቻይና ለሚገቡ ምርቶች ብቻ የሚጠየቅ (ሌላ የየቱንም አገር ምርት አይመለከትም፣ አልፎም የቻይና ምርት ሆኖ ከሌላ አገር በተከፈተ ኤል-ሲ ከተገበየ የቻይናውንም አይመለከትም )፣ ዕቃው /ምርቱ ሳይታይ/ሳይፈተሽና ሳይመረመር/ ገንዘብ ለመሰብሰቢያ ዓላማ ተብሎ የተዘጋጀ ‹‹ባልታየ›› የሚሰጥ ምርቱ የተገዛበትን ዋጋና የምርቱን ጥራት የሚያሳይ ሰርቴፊኬት /የምስክር ወረቀት / ነው፡፡ እርስዎ ምርት ይግዙ ፣ ለዚህ ተብሎ የተተመነውን ክፊያ ይክፈሉ እንጂ በአስተላላፊዎ በኩል ከዕቃዎ ጋር ይላክልዎታል፤ ዕቃው የተገዛውና የተጫነው በቀጥታ ከቻይና ኢትዮጵያ እስከሆነ ማለት ነው፡፡ አንድ ዓይነት ምርት/ዕቃ ከቻይና ገዝተው ሁለት ኮንቴይነር ጭነው አንዱ ከቻይና ሌላው ከጂቡቲ በተከፈተ ኤል-ሲ ቢጫን የጂቡቲውን አይመለከተውም፡፡ ዘይገርም ነገር፡፡

ይህን ሰርቲፊኬት ትርጉም የለሽና ገንዘብ ለመሰብሰቢያ ዓላማ ብቻ የተዘጋጀ ነው የሚያስብለው ባልታየ ከመሰጠቱ በተጨማሪ በሁለት ዋና ምክንያቶች ነው፡፡
1. ስለምርቱ ዋጋ ጉምሩክ በሴርቲፊኬቱ ላይ የተመለከተውን አይቀበልም፤
2. ስለምርቱ ጥራት የደረጃዎች መዳቢ በሴርቲፊኬቱ ላይ የተሰጠውን ምስክርነት አይቀበለውም፡፡
በአጭሩ ምርቱ/ ዕቃው አገር ቤት ሲደርስ ጉምሩክ ለምርቱ የራሱ የመቅረጫ ዋጋ /ግምት አለው/ያወጣል ፤ የምርቱን ጥራት በሚመለከትም ደረጃ መዳቢዎች የራሱን ምርመራ ያደርጋል፡፡
ነጋዴዎች/ኢምፖርተሮች / ይህ አሰራር ሁለት ነገሮችን በግልጽ ያሳያል ይላሉ ፡፡
የመጀመሪያው –ሁለቱም መንግስታት /የቻይናና የኢትዮጵያ/ በቻይና ምርት ላይ እምነት የሌላቸው መሆኑን (ለሌላ አገር ምርት ይህ ዓይነት ሰርቲፊኬት ስለማይሰጥ/ስለማይጠየቅ)
ሁለተኛው — የሁለቱ መንግስታት/ባለሥልጣናት ሆድ ሲያውቅ …. በሚል ከኢትዮጵያዊያን ነጋዴዎች/ኢምፖርተሮች / በብላሽ ገንዘብ ለመሰብሰብ የተስማሙ መሆኑን( ሰርቲፊኬቱ ምንም ፋይዳ የሌለው በመሆኑ)፡፡
የገንዘቡን መድረሻ በሚመለከት ደግሞ ይህ በህወኃት ባለሥልጣናት የተዘየደና በቻይና መንግስት ሥም ለኤምባሲ/ የተወሰኑ ለቻይና ምርት የኢትዮጵያን ገበያ ያመቻቹ የህወኃት ሰዎች/ የሚሰበሰብና ወደግል አካውንታቸው የሚገባ ነው ብለው ይጠረጥራሉ፣ግን፡ ጉዳዩ ‹‹ማወቁን እናውቃለን…ብንናገር እናልቃለን… ስለሆነብን ለትርጉም-አልባ ወረቀት ያለኮሽታ እየከፈልን ነው›› ይላሉ፡፡ ስለጉዳዩ ያነጋገርኳቸው ኢኮኖሚስቶች ‹‹የወያኔን ባለስልጣናት ባህሪይ ከግንዛቤ ካስገባን ይህ ከግለሰቦች አልፎ በመንግስት ሊሰራ የሚችል አይመስለንም፤ የአሰራሩን ህጋዊነትም እንጠራጠራለን፣ በመሆኑም ነጋዴዎች ጥርጣሬ የሚጣል አይደለም›› ብለዋል ፡፡ ስለተቋሙ በኢንተርኔት/ዌብሳይት ለማጣራት ያደረግሁት ሙከራ– በእኔ አቅም ሊሳካ አልቻለም/ ተቋሙ አልተገኘም፡፡ መረጃው ግን በብላሽ ስለሚበላው የነጋዴ ወገኖቼ ገንዘብና ስለሚዘረፉበት ዘዴ አመላክቶኛል ፤ ወቼ ጉድ አስብሎኛል ፡፡ በቸር ያገናኘን// 18/06/08

The post ‹‹ ወቼ ጉድ›› በነጋዴ ወገኖቼ ላይ የሚፈጸም ዓይን ያወጣ ዘረፋ – ግርማ በቀለ appeared first on Zehabesha Amharic.

↧
↧

የሕወሓት ጦር ኦሮሚያን በ8 ቀጠናዎች ከፋፍሎ በሕዝቡ ላይ እርምጃ ለመውሰድ መወሰኑ ተጋለጠ

$
0
0

samora Yenus

(ዘ-ሐበሻ) የኦሮሞ ሕዝብ እንቅስቃሴ 4ኛ ወራት እያስቆጠረ ነው:: ቀደም ሲል የኦሮሞ ሕዝብ ቁጣ እየተቀጣጠለ ሲሄድ ክልሎ ከኦህዴድ አስተዳደር እጅ ወጥቶ በቀጥታ በሕወሓት መሪዎች; የደህነነት ኃይሎች እና ወታደሮች እንዲመራ መደረጉን ዘ-ሐበሻ በተደጋጋሚ ስትዘግብ ነበር::

ሕወሓት ክልሉን በደህንነት እና በወታደሮች እንዲመራ ቢያደርግም ምንም ዓይነት መፍትሄ ሳይመጣ ይበልጡኑ የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ ከማስተር ፕላኑ አልፎ ወደ ሰብ አዊ መብቶች እና እስከ ነፃነት ጥያቄ ተሸጋግሯል:: በአንዳንድ ከተሞች እንደውም የኦህዴድ ባንዲራዎች በኦነግ ተተክተው መታየታቸው የሚታወስ ነው::

እስካሁን 4ኛ ወሩን ባስቆጠረው የኦሮሞ ሕዝብ አመጽ ከ200 ሰዎች በላይ መገደላቸውን የሰብ አዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ይናገራሉ:: የሕዝቡ ቁጣ አሁንም ያስፈራው ሕወሓት የሚመራው መንግስት ዛሬ በኦሮሚያ በግልጽ የወታደራዊ አስተዳደር አውጇል:: በዚህም መሠረት ክልሉን በ8 ቀጠናዎች በመከፋፈል በሕወሃት ጦር እንዲመራ ወስኗል::

ይህ በኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ተደረገ በተባለው የሕወሓቶች እና የድህነነቶች ስብሰባ እንደተገለጸው 8ቱን ቀጠናዎች የሚመሩት የሕወሓት አባል የሆኑ የጦር መኮንኖች ናቸው::

ይህን የሕወሓትንና የድህነንቱን ውሳኔ አንዳንድ የኦሮሞ ብሄረሰብ ተወላጅ የሆኑ የመከላከያ አባላት ቢያወግዙትም “ኦነጎች ናችሁ” እየተባሉ እንደተሽሟጠጡና ሃሳባቸውም በሕወሃት ሰዎች ተቀባይነት እንዳላገኘ ተገልጿል:: እንደዘ-ሐበሻ ምንጮች ገለጻ በሠራዊቱ ውስጥ ያሉት የኦሮሞ ተወላጆች እየተሰለሉ እንደሆነ በሌላ ሰው እንዲነገራቸው እየተደረገ ይገኛል::

The post የሕወሓት ጦር ኦሮሚያን በ8 ቀጠናዎች ከፋፍሎ በሕዝቡ ላይ እርምጃ ለመውሰድ መወሰኑ ተጋለጠ appeared first on Zehabesha Amharic.

↧

የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ያልያዙ ኢትዮጵያውያን ሰልፈኞች መንግስት ጎረቤቶቻቸውን እና የአገሩን ቀደምት ነዋሪዎችን እንዲገድልላቸው ጠየቁ

$
0
0
”ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም” ይላል ደጉ ኢትዮጵያዊ። አሁን አሁን መጪውን የመከራ ዘመን ለመቀበል እራሳቸውን ያዘጋጁ፣መካሪ ሽማግሌ ያጡ እና ጥጋብ የሚሰሩትን ያሳጣቸው በእሳት ሲጫወቱ ማየት የተለመደ ሆኗል።
Humera
ከእዚህ በላይ የምትመለከቱት ፎቶ አፍቃሪ ሕወሃቱ ፋና ብሮድካስቲንግ በድረ ገፁ ላይ የሰቲት ሁመራ ነዋሪዎች የአካባቢው ቀደምት ነዋሪዎች አማራ ነን ትግሬ አይደለንም  በማለታቸው ብቻ ትግሪኛ ተናጋሪዎች ሰልፍ መውጣታቸውን ከዘገበበት ገፅ ላይ የተወሰደ ነው።
በፎቶው ላይ እንደምትመለከቱት የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ የለም በሚባል ደረጃ ሁለት ወይንም ሶስት ብቻ ትመለከታላችሁ።የቀረው በሙሉ ከኢትዮጵያ ጡት ያደገ በማይመስል መልክ (ተገዶ መሆኑን የሚገልፁ አሉ) የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ተሽቀንጥሮ በህወሓት አርማ ሰቲት ሁመራ ላይ ተሰልፈዋል።
ዜናውን ፋና እንዳለው ብቻ ላቅርበው እና ሰልፈኞቹ መንግስትን ጎረቤቶቻችንን ይግደልልን ማለታቸውን አንብባችሁ ፍረዱ።በመጀመርያ ደረጃ በሰቲት ሁመራ፣በታች አርማጮ የአማራ ተወላጅ ነን ትግርኛ ብንናገርም ባህላችን፣ለቅሷችን፣ ሁሉ በአማራ ባህል ነው።በሚል በሰላማዊ እና በሰለጠነ መልክ ለመጠየቅ አዲስ አበባ ድረስ ተወካይ የላከው የሁመራ ሕዝብ ተወካዮቹ ታፈኑበት።እንግዲህ ይህንን በሰላማዊ መንገድ ለተጠየቀ ጥያቄ ነው ሰልፍ ተወጥቶ እንደ ፋና አገላለፅ ሰልፈኞቹ  እንዲህ ብለዋል ይለናል-
‘‘ህዝቡ እነዚህን አካላት እስካሁን በትዕግስት ጠብቋቸዋል ያሉት ነዋሪዎቹ፥ ከአሁን በኋላ ግን መንግስት አስፈላጊውን ህጋዊ እርምጃ እንዲወስደባቸው ጠይቀዋል።’‘
በትዕግስት ጠበቃቸው የተባሉት ስለ ሁለት ነገር ነው ማለት ነው? አንዱ ቀድመው ነዋሪ ስለሆኑ ባህላችን ይጠበቅ በማለታቸው ሲሆን ሁለተኛው ይህንን መብታቸውን ደጋግመው በሰላማዊ መንገድ መጠየቃቸው ነው።
ለጥያቄው ምላሽ የሕወሃቱ የምስራቅ ትግራይ አስተዳዳሪ አቶ ኢሳያስ በምላሹ እንዲህ አሉ ይላል ፋና :- ”የህዝቡን ጥያቄ ለማክበርም በእነዚህ አካላት ላይ ህጋዊ እርምጃ እንወስዳለን”
በቀይ ሽብር ዘመን እርምጃ ወስደናል ማለት ገድለናል ማለቱ መሆኑን ማንም ያውቀዋል።በፋና ዘገባም ሕዝብ ”እርምጃ ይወሰድ” አለ ማለት ”ይገደሉልን” ማለቱ ሲሆን ”እርምጃ እንወስዳለን” አሉ ሲል ደግሞ ”እንገላለን” ማለት መሆኑ ነው።እነማንን ሲባል ጎረቤቶቻቸውን እና ቀደምት ነዋሪዎችን።ምክንያት ባህላችን ይከበር በግድ ከመሬታችን ተገፋን ስላሉ።
ይህ አይነቱ የለየለት መንግስታዊ ፋሺዝም በኢትዮጵያ ላይ ነቅሎ ሰላም ይመጣል ማለት ዘበት ነው።በኦሮምያ በመቶ የሚቆጠሩ በጥይት እረግፈው እና የአስር እና አስራሁለት ዓመት ወጣቶች አደባባይ ወጥተው ድምፅ አሰሙ ብሎ ጥይት በተርከፈከፈባቸው እና መድረክ አዲስ አበባ ላይ ሰልፍ ለመጥራት ጠይቆ በተከለከለ ማግስት  ሁመራ ላይ የሕወሃትን ሰንደቅ አላማ የያዙ ሰልፈኞች ጎረቤቶቻችንን ግዴልልን ብለው መንግስትን ጠየቁ መንግስትም እሺ እንገላለን አለ።የሚል ዜና የሚገኘው ፋና ድረ-ገፅ ላይ ብቻ ነው።ሰልፈኞችም ባይሰልፉ ቢቀር መልካም ነበር።ሽማግሌዎች (ሽማግሌ ካለ) ተሰብስበው ቢነጋገሩ እና መላ ቢዘይዱም ጥሩ ነበር።ነበር ለማለት ነው እንጂ ለህወሓት ከሁሉ በላይ የሆነ ስለመሰለው ፋሽሽታዊ ልብሱን በደንብ እያጠለቀ ነው።ለነገሩ ከቁንጮ እስከ እግር ድረስ በአንድ አካባቢ ሰው የምትመራ አገር በፋሽሽት መሪዎች እጅ  ብትወድቅ  አይገርምም።
ይህ ስርዓት ከትናንቱ ይልቅ መጪው ፋሽሽታዊ አላማው ከመቼውም ጊዜ በላይ አሁን በግልፅ ታይቷል።

ጉዳያችን GUDAYACHN
www.gudayachn.com 
የካቲት 19/2008 ዓም

The post የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ያልያዙ ኢትዮጵያውያን ሰልፈኞች መንግስት ጎረቤቶቻቸውን እና የአገሩን ቀደምት ነዋሪዎችን እንዲገድልላቸው ጠየቁ appeared first on Zehabesha Amharic.

↧

ዓረና-መድረክ በመቀሌ የጠራው ሰለማዊ የተቃውሞ ሰልፍ በህወሓት መሪዎች ታገደ

$
0
0

mekele

ከአምዶም ገብረሥላሴ
ዓረና_መድረክ በኣራት ኣንገብጋቢና ኣስቸኳይ መፍትሄ የሚያስፈልጋቸው ክልላዊና ሃገራዊ ርእሰ ጉዳዮች ኣስመልክቶ ለ20 / 06 / 2008 ዓ/ም በመቐለ ከተማ የጠራው ሰለማዊ የተቓውሞ ሰልፍ የህወሓት መሪዎች ኣግደውታል።
ሰልፉ ከኤርትራ በመጡ ታጣቂዎች ታግተው ስለተወሰዱ ወጣቶች መታገት፤ የህግ ልእልና እንዲከበር፤ በረሃብ እያለቁ ስላሉ ወገኖቻችንና የኦሮምያ ክልል ስለተነሳው ህዝባዊ ተቃውሞ( ‪#‎Oromo_protest‬ ) ና እየተወሰደ ያለው ግድያና እስር ቆሞ መንግስት ከሚመለከታቸው እንደ መድረክ የመሰሉ ፖለቲካዊ ድርጅቶችና የህብረተሰብ ክፍሎች ድርድር እንዲጀምር የሚጠይቁ ኣጀንዳዎች ናቸው።
ህወሓቶች ለእገዳው የሰጡት ምክንያት፦
ሀ) “ወቅቱ ያልተረጋጋና ለግርግር የተመቸ ስለሆነ በኣሁኑ ስዓት የተቃውሞ ሰልፍ መፍቀድ ለሰላም ሲባል ኣይመረጥም።”
ለ) “በኣሁኑ ሰዓት መንግስት የግምገማ መድረኮች(ፅሬት) እያካሄደ ስለሆነ የፕሮግራም መደራረብ ያጋጥማል” የሚል መልስ ከከንቲባ ፅህፈት ቤት ሓላፊ ኣቶ ዘመንፈስቅዱስ ፍሰሃ ትናንት ወደ ፅህፈት ቤታቸው ጠርተው ገልፀውልኛል።
ኣቶ ዘመንፈስቅዱስ የእገዳው ውሳኔ በፅሁፍ ስጡን ብየ ስጠይቃቸው ” እኔ በቃል እንዳሳውቅ ነው ከኣለቆቼ የተነገረኝ ስለዚ በፅሑፍ ኣልሰጥህም። የሆነ እንቅስቃሴ ብታደርጉ ሰለማዊ ሰልፍ ሳይሆን ብጥብጥና ሁከት በከተማው ለማስነሳት እንደተሞከረ ይቆጠራል። ለዚህ የፀጥታ ሃይሎች ኣስፈላጊ እርምጃ እንዲወስዱ ታዝዘዋል” የሚል ዛቻ ኣዘል መልእክት ነግረውኛል።
ይሄ ነገር በፅሑፍ ካላሳወቃቹን ሰለማዊ ሰልፉ እናካሂዳለን። ብየ ከፅህፈት ቤቱ ወጥቼ ስሄድ ኣቶ ወላይ (ወላይ ጎት) የመቐለ ዞን የድህንነትና ፀጥታ ፅህፈት ቤት ሃላፊ ከህንፃው በር ጠብቆ “ምን ምላሽ ተሰጣቹ? ” ብሎ ጠየቀኝ።
እኔም ኣቶ ዘመንፈስቅዱስ “ሰለማዊ የተቃውሞ ሰልፉ ታግደዋል” ብሎ ብቃል ብቻ እንደነገረኝ ገለፅኩለት።
ኣቶ ወልዳይም “እና ምን ኣሰባቹ?” ኣለኝ።
እኔም ሰለማዊ ሰልፉ ለማካሄድ ወስነናል። በህጉ መሰረት ኣስተዳደሩ ደብዳቤው ከደረሰው በ12 ሰዓት ውስጥ ምላሽ መስጠት ነበረበት ይሁን እንጂ ኣላደረገውም።
ኣሁንም ውሳኔው በፅሑፍ ኣድርገው ስንለው “በቃል ብቻ እንድነግራቹ ነው ከኣለቆቼ የታዘዝኩት ብሎናል።
ስለዚ እኛ በኣንድ ኣለቃ የተሰጠ የቃል መመርያ ሳይሆን ህገ መንግስቱ በሰጠን መብት መሰረት ሰልፉ እናካሂዳለን። ለሰልፉ ተሳታፊዎች የጥሪ ቅስቀሳው ለመጀመር መኪና፣ ጀነሬተርና ምንታርቦ ድምፅ ማጉልያ ተከራይተናል። ስለዚ በእቅዱ መሰረት ሰልፉ ይካሄዳል ኣልኩት።
ኣቶ ወላይ ” በቃል ይሁን በፅሑፍ ሰለሚዊ ሰልፉ ኣታካሂዱም ከተባላቹ ኣታካሂዱም ነው። ማንኛውም ሰው ለሰልፉ ቅስቀሳ ኣካሂዳለው፣ ሰልፍ እወጣለው ካለ ኣስፈላጊ እርምጃ እንወስዳለን። የሚደርሰው ጉዳትም ዓረና_መድረክ ተጠያቂ ይሆናል። በዚህ ሰዓት ሰልፍ ማካሄድ ማለት ሁከትና ብጥብጥ ኣንስቶ የህዝቡ ሰላም መበጥበጥ ነው” በማለት ዛቻው ገልፆልኛል።
እኔም ሰልፉ ለማካሄድ የህግ ክፍተት ስለሌለን እናካሂደዋለን። ብየ ህንፃው ጥየ ወጣው።
በነገራችን ላይ ኣቶ ወላይ ማለት ከዓመት በፊት ከቤቴ ኣፍነው በመውሰድ የኣብራሃ ደስታ ኣሸባሪነት እንድመሰክር፣ እኔ ራሴም ኣሸባሪ እንደ ሆንኩና ትግራይ ሙሉ እየዞርኩ ህዝቡን ይቅርታ ካልጠየቅኩ በፈለጉት ሰዓት መጥተው ኣስረው በመውሰድና በኣሸባሪነት ክስ ከሰው እንደሚያስቀጡኝ በመግለፅና በጉዳዩ እንዳስብበት ኣስጠንቅቀው ከለቀቁኝ 4 የህወሓት የድህንነትና የፀጥታ ባለ ስልጣናት ኣንዱ ናቸው።
በሉ እንግዲህ “ለተቃውሞ ሰለማዊ ሰልፍ ግዜው ምቹ ኣይደለም ብጥብጥ ሊነሳ ይችላል?” የሚልና “ህወሓት የህዝብ ግምገማ(ፅሬት) እያካሄደ ስለሆነ” የሚሉ ተልካሻ ምክንያቶች በመደርደር ኣግደውታል።
ይሁንጂ በነሱ መስዋእትነት ወደ ስልጣን የወጡት የህወሓት ባለስልጣናት ህዝቡ ብሶቲ ለመግለፅ ኣንድ ሰለማዊ ሰልፍ ለማድረግ እንኳን ኣላስቻሉትም።
የትግራይ ህዝብ የውድ ልጆቹ መስዋእትነቱ ኣንድ ሰለማዊ ሰልፍ ለማድረግ ያህል እንኳን ዋጋ እንኳ ኣለመስጠታቸው ኣዝነዋል።
ኣቶ ጌታቸው ኣሰፋ የብሄራዊ ድህንነት ሃላፊ በ12ኛ የህወሓት ጉባኤ ” የትግራይ ህዝብ የፈለገው ኣጀንዴ ኣንግቦ ሃሳቡ በሰለማዊ ሰልፍ የመግለፅ መብቱ እስካሁን ኣልተከበረለትም። ካሁንዋ ሰዓት ጀምሮ መብቱ እንዲጠቀም መፍቀድ ኣለብን” ያለውና ጉባኤተኛው ያጨበጨበለት ንግግሩ ውሃ በልቶታል።
እና ሰለማዊ ስልፉ ከትናንት 10: 00 ጀምሮ እገዳ ተጥሎበታል።
የሰላም በር ሲዘጉ የዓመፅ በሮች ይከፈታሉ።
ነፃነታችን በእጃችን ነው።

The post ዓረና-መድረክ በመቀሌ የጠራው ሰለማዊ የተቃውሞ ሰልፍ በህወሓት መሪዎች ታገደ appeared first on Zehabesha Amharic.

↧

ግብፅ-ለድርቅ-ተጎጂዎች-20-ሚ-ብር-ለገሠች

$
0
0

ቀይ መስቀል 1 ቢሊዮን ብር ለማሰባሰብ አቅዷል

3fa35f9f340d281f5f6408cda4937e74_Mበኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የግብፅ መንግሥት በዓለም የምግብ ፕሮግራም በኩል የ1 ሚ. ዶላር (20ሚ. ብር ገደማ) እርዳታ ለገሠ። ግብፅ እርዳታውን የለገሰችው የሁለቱን ሃገራት ህዝቦች ወንድማማችነትና ለችግር ደራሽነት ለማረጋገጥ መሆኑን የግብፅ መንግስት የልማት ትብብር ዋና ፀሐፊ ሃዚም ፋሃሚ በከል የገለፁ ሲሆን እርዳታው ሙሉ ለሙሉ ለሶማሌ ክልል የድርቅ ተጎጂዎች እንዲውል የተወሰነው በክልሉ ሰፊ የግብረ ሰናይ ተግባር እያከናወነ የሚገኘው የአለም የምግብ ፕሮግራም ባወጣው እቅድ መሰረት ነው ተብሏል፡፡

ህብረተሰቡን በማስተባበር የድርቁን ተጎጂዎች ለመርዳት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በበኩሉ፤ እስካሁን ወደ 20 ሚሊዮን ብር በሚጠጋ ገንዘብ በአፋርና በሱማሌ ለሚገኙ ተጎጂዎች ድጋፍ ማድረጉን ያስታወቀ ሲሆን ሰሞኑን ከተለያዩ ለጋሽ ተቋማት ከ1.4 ሚሊዮን ብር በላይ እርዳታ መለገሱን አስታውቋል፡፡

ከትላንት በስቲያ ዘመን ባንክ 500 ሺ ብር፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን 500 ሺህ ብር፣ አቢሲኒያ ባንክ 150 ሺ ብር፣ ኢስት አፍሪካ ታይገርስ ብራንድ 50 ሺ ብር እንዲሁም በለንደን ነዋሪ የሆኑ “የእኛው ለኛ” የሙዚቃ ቡድን አባላትና ወጣት ተማሪዎች 127 ሺ ብር የሚገመቱ 9 የውሃ ፓምፖችን ለግሰዋል ብሏል ማህበሩ፡፡ ቀይ መስቀል በዋናነት ለእናቶችና ለህፃናት በሚቀርቡ አልሚ ምግቦች ላይ አተኩሮ እየሰራ መሆኑን ያስታወቁት የማህበሩ አመራሮች፤ 100 ሺህ የሚደርሱ ህፃናቶችም ተጠቃሚ እንዲሆኑ መደረጋቸውን ገልፀዋል፡፡

ምንጭ – አዲስ አድማስ

 

The post ግብፅ-ለድርቅ-ተጎጂዎች-20-ሚ-ብር-ለገሠች appeared first on Zehabesha Amharic.

↧
↧

የትግራይ ነጻ አዉጭ ቡድን (ህወሃት) በሰሜኑ በኩል የሚደያረገዉ ዉጊያና ሰራዊቱ

$
0
0

ልኡል አለም

12744651_935686376528083_8707127406221165750_nመላዉ ኢትዮጵያዊያንን በሐይልና በጉልበት ሲገዛ የነበረዉ ህዝባዊ ጠላት ወያኔ አሉኝ የሚላቸዉን የመከላከያ ሰራዊት አባልት በኤርትራ ላይ ለማዝመት ሁለት ዋነኛ አላማዎ ችን ለሰራዊቱ አስቀምጧል።

  • ኤርትራ ለዘመናት የደከምንበትን እና ያጎለበትነዉን ሐገራዊ እድገት ለመቀልበስ አሸባሪዎችን አሰልጥና ወደ ሐገራችን እየላከች አርበኞች ግንቦት 7 በተባለ የሻቢያ ሐይል እየተመታን እንገኛለን በመሆኑም ከኤርትራ ድንበር ዉጭ በገዛ መሬታችን ላይ ገዢ ቦታዎችን በቁጥጥራቸዉ ሾር ያደረጉት እነዚህ የሻቢያ ተላላኪዎችን መደምሰስ ዋና አጀንዳን ነው።
  • ኤርትራ የተቀመጠዉ መንግስት በኢትዮጵያ ዉስጥ ለተቀሰቀሰዉ ህዝባዊ አመጽ ዋነኛ ተጠያቂና ምክንያት ነዉ፣ ይህንን ድርጊት ለአመታት ሲፈጽሙብን ዲፕሎማሲያዊ በሆነ መልኩ ለማግባባት ብንሞክርም አልቻልንም፣ ዛሬ የኦሮምን ህዝብ በመቀሰቀና መንግስትን በመገልበጡ ሂደት ላይ እየሰራ የሚገኘዉን ሻቢያ ከስር መሰረቱ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በሌላ መተካት አላማችን ነዉ።

የሚል መንደርደሪያ በመሆኑ ምክንያት የመከላከያ ሰራዊቱ በሁለት ጎራ ተከፍሎ እንዲጋጭ አይነተኛ መንገድ ተከፍቷል።

በተለይም የኦሮሞ ብሔር ተወላጆችና የአማራ ብሔር ተወላጆች የሆኑ ኢትዮጵያዊያን ወገናዊ ተቆርቋሪዎች… ከአመራር ጀምሮ እስከ ጓድ መሪ ድረስ የስልጣን እርከን ዉስጥ የሚገኙ… የህዝብን ጥያቄ ከመመለስ ይልቅ ጦርነት መመረጡ አግባብ አይደለም! አርበኞች ግንቦት7ም ሆነ ኦነግ ወገኖቻችን ናቸዉ መንግስት ሰላማዊ በሆነ መልኩ ልዩነቶችን ለመፍታት ያደረገዉ ጥረት የለም! ለምን ጦርነት እንደ መፍትሄ ይወሰዳል? በሚል እስተሳሰብ እርስ በእርሱ እየተመካከረ ሲሆን ..ገና ጦርነቱ ሳይጀመር ሰራዊቱ እየተሰወረ ለመሆኑ ታማኝ ምንጮቻችን ገለጸዋ።

በተለይም ከሁመራ ጀምሮ እስከ አማሃጅር ድረስ ለማጥቃት በዝግጅት ላይ የሚገኘዉ በሜካናይዝድ ክ/ጦር የተዋቀረዉ የተዉጣጣ ሰራዊት በየቀኑ ክፍተት እያመጣ መሆኑ ወያኔን ከባድ ችግር ዉስጥ ከቶታል፣ አንዳንድ አመራሮችን ባለማመን ምክንያት ከፍተኛ ጄኔራሎች መሬት ወርደዉ እየሰሩም እንደሆነ ታውቋል፣ የአየር ሐይል ሄሊኮፍተር አብራሪዎች ቦታ በብዛት በትግሬዎች እንዲያዝ ተደርጓል።

በባድሜ በኩል በተመሳሳይ መልኩ በአየር ሐይል የታገዘ ዉጊያ ለማድረግ ዝግጅቱ እየተጧጧፈ ሲሆን ደብረ ዘይት እና ድሬ ዳዋ የሚገኘዉ የኢትዮጵያ የአየር ሕይል 70% ለትግራይ ነጻ አዉጭ የስልጣን ማራዘም ፍላጎት ሲባል ብቻ.. ወደ መቀሌ ተወስዶ በባድሜ በኩል የሚወረወረዉን የወያኔ እግረኛና ሜካናይዝድ እንዲያግዝ ንድፉ በወያኔ የጦር መሐንዲሶችና ጄኔራሎች የቀረበ ቢሆንም… በዚህ በኩል ለሚደረገዉ ማጥቃት ሻቢያ ከፍተኛ ዝግጅት እንዳላት እና በዚህ ክንፍ ለምናደርገዉ ማጥቃት በአንድ ብሔር ብቻ ማለትም በትግሬ ህዝብ ብቻ እንደምንዋጋ እንድታዉቁ ምክንያቱም ሌሌች የኢዮጵያዊ ብሔሮች ከእንግዲህ ለእኛ እንጂ ለሐገራቸዉ የሚሞቱ አይመስላቸዉም በማለት የፖለቲካ ወታደራዊ መረጃ ክፍሉ በድፍረት መናገሩን ከስፍራዉ የደረሰን መረጃ ጠቁሟል።

The post የትግራይ ነጻ አዉጭ ቡድን (ህወሃት) በሰሜኑ በኩል የሚደያረገዉ ዉጊያና ሰራዊቱ appeared first on Zehabesha Amharic.

↧

Breaking: የቴዲ አፍሮ የአዲስ አበባ ኮንሰርት ተከለከለ –ለምን? ዝርዝር አለን

$
0
0

teddy afro 2
(ዘ-ሐበሻ) የፊታችን ቅዳሜ ማርች 5, 2016 በአዲስ አበባ ጊዮን ሆቴል ሊደረግ የነበረው የቴዲ አፍሮ የሙዚቃ ኮንሰርት ተከለከለ፡፡

በመላው ኦሮሚያ እንዲሁም በአማራው ክልል በተለይም በሰሜኑ የሃገሪቱ ክፍል ውስጥ ውጥረት ውስጥ የገባው ኢሕ አዴግ መንግስት ጦሩን ወደ ኤርትራ ድንበር ካስጠጋና እንደዚሁም ደግሞ በኦሮሚያ በ8 ዞኖች ከፋፍሎ ወታደራዊ አስተዳደር ካወጀ በኋላ በአዲስ አበባ ከፍተኛ የሕዝብ አመጽ ይነሳል በሚል ምክንያት የተለያዩ ዝግጅቶችን በመሰረዝ ላይ ይገኛል::

ለቴዲ አፍሮ ኮንሰርት በአዲስ አበባ ተበትኖ የነበረው ፍላየር

ለቴዲ አፍሮ ኮንሰርት በአዲስ አበባ ተበትኖ የነበረው ፍላየር


ምንጮቻችን እንደገለፁልን ይህን ኮንሰርት ለመስራት ቴዲ በ1.3 ሚሊዮን ብር የተዋዋለ ሲሆን በርካታ ህዝብ በጉጉት ሲጠብቀው ነበር፡፡ በተለይ በአዲስ አበባ ይነሳል በሚል በመንግስት ደህንነቶች በመፈራቱና በተለይም የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ሕዝብን በአንድ ላይ ያገናኛል በሚል ፍራቻ ኮንሰርቱ መሰረዙን የደህንነት ምንጮች ለዘ-ሐበሻ ገልጸዋል::

ለቴዲ አፍሮና አዘጋጆቹ ሐበሻ ዊክሊ ኮንሰርቱ ተከልክሏል ተብሎ የተነገራቸው ከዚህ የተለየ እንደሆነ ያስታወቁት ምንጮች ኮንሰርቱ መከልከሉን ያስተዋለው ቴዲ የቀጣይ አልበሙን ስራ ለማጠናቀቅ ወደባህር ዳር አምርቷል፡፡ የቴዲ አፍሮ አዲስ አልበም ለፋሲካ በአል እንደሚወጣ የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታውቀዋል::

ቴዲ አፍሮ በአዲስ አበባ ኮንሰርት ለማድረግ ፈልጎ ከዚህ ቀደም በጸጥታ አስከባሪዎች እጥረት የተነሳ በሚል ሰንካላ ምክንያት መከልከሉ አይዘነጋም::

The post Breaking: የቴዲ አፍሮ የአዲስ አበባ ኮንሰርት ተከለከለ – ለምን? ዝርዝር አለን appeared first on Zehabesha Amharic.

↧

የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራር አባላት ለአቃቤ ሕግ በጽሑፍ ያቀረቡት አስተያየት ከማረሚያ ቤት እንዳይወጣ ታገደ (VOA)

$
0
0

36የፌዴራሉ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ትናንት በዋለዉ ችሎት አስተያዬቶቹ ምንም ዓይነት ለዉጥ ሳይደረግበት እንዲቀርብ በማዘእ ተለዋጭ ቀጠሮ ስጥቷል።

በእስር የሚገኙት የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራር አባላት ለአቃቤ ሕግ ሚረዳ በጽሑፍ የሰጡት አስተያዬት ከማረሚያ ቤት እንዳይወጣ ታገደ የፌዴራሉ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ትናንት በዋለዉ ችሎት አስተያዬቶቹ ምንም ዓይነት ለዉጥ ሳይደረግበት እንዲቀርብ በማዘእ ተለዋጭ ቀጠሮ ስጥቷል። የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንደል ችሎት በበኩሉ እነ አቶ ዘላለምወርቅ አገኘሁ ባቀረቧቸዉ ማመልከቻዎች ላይ ለመወሰን ተለዋጭ ቀጠሮ መስጠቱን ጠቅሶ መለስካቸዉ አመሃ ተከታዮን ዘገባ ልኮልና። የድምጽ ፋይሉን በመጫን ያዳምጡ።

The post የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራር አባላት ለአቃቤ ሕግ በጽሑፍ ያቀረቡት አስተያየት ከማረሚያ ቤት እንዳይወጣ ታገደ (VOA) appeared first on Zehabesha Amharic.

↧

Sport: አርሰናል ላይ ዛሬ ሁለቱን ጎል ያገባው ማርከስ ራሽፎርድ ማን ነው?

$
0
0

 

Marcos

Marcos2
በወንደወሰን ጥበቡ | ኢትዮአዲስ ስፖርት

ዛሬ እሁድ ዩናይትድ አርሰናልን በፕሪሚየር ሊጉ ገጥሞ 3ለ2 በሆነ ውጤት ሲያሸንፍ ብዙዎች በጨዋታው ላይ 2 ግቦችን በማስቆጠርና አንድ ደግሞ አመቻችቶ የነበረው ረሽፎርድ ላይ ትኩረታቸውን አድርገው ነበር።

ታዲያ የጨዋታው ኮከብ ይህ ታዳጊ ተጫዋች ማን ነው?
ስም:ማርክስ ራሽፎርድ
የልደት ቀን:ጥቅምት 31፣ 1997 (እ.ኤ.አ)
የትውልድ ስፍራ: ማንቸስተር
የጨዋታ ስፍራው : አጥቂ
ዩናይትድ ተቀላቀለ: ኃምሌ 1፣ 2014

ረሽፎርድ ግሩም በሆነ ሁኔታና ሚዛናዊኑን ጠብቆ መጫወት የሚችል እንዲሁም ኳስን በኃይል አክርሮ መምታት የሚችል ታዳጊ ተጫዋች ነው። ይህ በአሥራዎቹ ዕድሜ ላይ የሚገኝ ታዳጊ በደረጃው አስደናቂ ለውጥ ያደረገ ሲሆን በ2015 የማንችስተር ዩናይትድን የመጀመሪያ ቡድን መቀላቀልም ችሏል።
በ2013/14 የውድድር ዘመን ከሌስተር ሲቲ ጋር በተደረገው የኤፍኤ ወጣቶች ዋንጫ ላይ በድንገት መሰለፍ በመቻሉ የመጀመሪያውን ትልቅ ጨዋታ አድርጓል። በወቅቱ በቦታው ላይ ተሰልፎ ባይጫወትም መጥፎ አቋም ሳያሳይ ወጥቷል።
በ10 ጨዋታዎች ላይ 4 ግቦችን ከመረብ ላይ ማሳረፍ መቻሉና በሚየደርጋቸው የግብ ሙከራ ጥረቶች በታዲጊዎች ማሰልጠኛ ውስጥ የክለቡ መልማዮችን ቀልብ መያዝም ችሏል። ከታቀደለት ጊዜ በፊትም ቀድሞ እንደሄደ እንዲሰማቸው አድርጓል።

ከዩናይትድ ጋር በ2014 በሚልክ ካፕ ጨዋታ ላይ ከተሳተፈ በኋላም ዲሜትሪ ሚሼል በጉዳት ምክኒያት መሰለፍ ባልቻለባቸው ጨዋታዎች ላይ የዩናይትድ ታዳጊ ቡድን ዋና አጥቂ ሆነ። በእነዚህ ጊዜያትም የመሃል ለመሃል የፊት ተጫዋችነት ሚናን በሚገባ ልምድ ቀስሟል። በ25 ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ 13 ግቦችን ከመረብ በማዋሃድ የኮክብነት ተስፋ ያለው ተጫዋች መሆኑንም አሳይቷል። በወጣቶች የኤፍኤው ዋንጫ ላይ በቶተንሃም ላይ ያስቆጠረው ድንቅ ቅጣት ምት ተጫዋቹ በቆሙ ኳሶች ላይ ያለውን ብቃት ማሳየት የቻለም ነበር።

arsenal
ከ18 ዓመት ዕድሜ በታች ቡድን ውስጥ በመደበኛነት ግብ ማስቆጠሩን ቀጥሎበትም በዋርን ጆይሱ ከ21 ዓመት በታች የዩናይትድ ቡድን ውስጥ የመጫወት ዕድል አግኝቷል።

ይህን ቡድንም በአውሮፓ ህብረት የእግር ኳስ ማህበር የወጣቶች ሊግ መድረክ ላይ ከኒኪ በት የአምበልነት የክርን ማዕረጉን ተቀብሎ ቡድኑን በአምበልነትና በፊት ተጫዋችነት መርቷል። ታታሪው አጥቂ ከ21 ዓመት በታች ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ መሰለፍ የቻለው ቡድኑ ሌስተርን 6ለ1 በረታበት ታህሳስ ወር አጋማሽ ላይ ነበር። እንዲሁም በኤፍኤው የወጣቶች ዋንጫ ውድድር ላይ ጉልህ የሆነ ቁልፍ ሚናም ነበረው።

The post Sport: አርሰናል ላይ ዛሬ ሁለቱን ጎል ያገባው ማርከስ ራሽፎርድ ማን ነው? appeared first on Zehabesha Amharic.

↧
↧

እርቅ፤  የሚነገር –የማይተገበር  –ይገረም አለሙ

$
0
0

reconsiliationበአቶ ኦባንግ ሜቶ በሚመራው ድርጅት አዘጋጅነት በተጠራ ጉባኤ ላይ የተገኙ ኢትዮጵያዉያን ስብሰባቸውን ያጠናቀቁት በሀገራችን እርቅ አስፈላጊ መሆኑ ላይ በመተማመንና  ለዚህም ተግባራዊነት እርቅን ከራስ መጀመር እንደሚገባ አጽንኦት በመሰጠት  መሆኑን ሰምተናል፡፡ የእስከዛረሬው ተሞክሮአችን ተግባራዊነቱን አንድንጠራጠር ቢያደርገንም የአሰባሳቢዎቹ ተግባርም ሆነ ተሰብሳቢዎቹ የደረሱበት ድምዳሜ የሚደነቅ ብቻ ሳይሆን ለተግባራዊነቱ ድጋፍ ሊቸረው የሚገባ ነው፡፡

የእርቅ ተቃራኒ ጸብ ነው፡፡ ከሁለቱ ደግሞ የትኛው ቀላል እንደሆነ ለማንም ግልጽ ነው፡፡እርቅ ብዙ መንገድ መሄድ፣ ብዙ ተግባር መከወንን ያሻል ብዙ መስዋዕትነትም ይጠይቃል፡፡ ለዚህም ነው ሲነገር እንጂ ሲተገበር የማንሰማው፣ሲወጠን አንጂ ከግብ ሲደርስ የማናየው፡፡ ጸብ ግን  ማሰብና መጨነቅ፣ ማመዛዘንና ረጋ ብሎ መወሰን የማይጠይቅ በደቂቃ ውስጥ  ሊከውኑት የሚችል ነው፡፡

ቢያንስ ባለፉት ሀያ ዓመታት የእርቅን አጀንዳ  በየግዜው ቢነሳም ከንግግር ማድሚቂያነት አልፎ  ተግባራዊነቱ ሊታይ አልቻለም፡፡ የሚናገሩትን መተግበር  ያልቻሉቱ የፖለቲካው  ተዋናዮች የሚያቀርቡት ምክንያት ደግሞ  አንድና የተለመደ  ከቁም ነገር ሊገባ የማይችል ነው፡፡ ኮ/ል መንግሥቱ ስለ እርቅ ሲጠየቁ የሀገር ጉዳይ ነው የባልና ሚስት ጸብ አይደለም ማለታቸውን የሰሙና መጨረሻ የሆኑትን ያዩ ወያኔዎች ከዚህ ባለመማር እነርሱ ደግሞ በተራቸው እርቅ ሲባሉ ማን ከማ ጋር ተጣላና ነው በማለት ይሳለቃሉ፡፡በአንጻሩ አንዴ ብሔራዊ እርቅ ሌላ ግዜ ሀገራዊ መግባባት ወይንም ብሔራዊ መግባባት ያስፈልጋል እያለ የሚጮኸው ተቃዋሚ ለነገሩ ተግባራዊ አለመሆን የወያኔን እምቢተኝነት በምክንያት እያቀረበ ለአመታት ዘልቋል፡፡

እርቅን የማይፈልጉ ከጸብ የሚያተርፉ መሆናቸው እሙን ነው፡፡ ወያኔ አጣልቶ እንጂ አስማምቶና ተስማምቶ፤ አለያይቶ አንጂ አንድነትን አጠናክሮ  በስልጣኑ ሊቆይ አንደማይችል ስጋት ስላለው እርቅን ቢጠላ መግባባትን በሩቁ ቢል ከዓላማው የመነጨ ነው፡፡ ተቀዋሚዎቹ ግን ሀያ አራት አመታት ስለ እርቅ ሲጠይቁ አንጂ የሚችሉትን ሲያደርጉ አለመታየታቸው ለምን ይሆን  የሚል ጥያቄ ያነሳል፡፡  ለዚህ መልሱ የወያኔ አምቢተኝነት ነው  የሚባል ከሆነ ራስን ማታለል ይሆናል፡፡

እርቅ የሚጠይቁት ፖለቲከኞች ርስ በርሳቸው አይደለም መጀመሪያ ከራሳቸው መች ታረቁ፤ብሄራዊ መግባባት ሲሉ የሚደመጡት እነርሱ በተቃዋሚነት ደረጃ ፓርቲ ከፓርቲ አይደለም በአንድ ፓርቲ ውስጥ ግለሰቦች አንኳን መች መግባባት አላቸው፡፡ ብዙ ተባዙ የተባሉ ይመስል የተግባር ሳይሆን የቁጥር ፓርቲ በውጪም በውስጥም የሞላው በዚሁ ምክንያት አይደለምን፡ ከወያኔ ጋር ውይይት እንሻለን የሚሉት እነርሱ መች ለውይይት አንድ ላይ መቀመጥ የሚችሉ ናቸው፡፡ በአንድ ብሄር ስም አራት አምስት ድርጅት የመሰረቱ ስለ አንድነት እያወሩ መለያየየትን የሚተገብሩ፣ ሀገራዊ መግባባት እየጠየቁ ድርጅታዊ መናቆር የሚያካሂዱ አይደሉምን፡፡

ወያኔ ተቀዋሚዎቹ እርቅ ብለው የሚጮሆት በምርጫ ያጡትን ሥልጣን በአቋራጭ እናገኛለን ብለው በማለም ነው ብሎ እያሰጋ የሥልጣን ነገር ደግሞ ለርሱ የነበር ጅራ ሆኖበት ማስተዋል ነስቶት እንጂ እኔ ከዚህ ሁሉ ድርጅት ተብየ ጋር ውይይት መቀመጥ አልችልም መጀመሪያ ራሳችሁ ታረቁና፣ አለያም  በመካከላችሁ መግባባት ፍጠሩና ከዛ በኋላ ጠበብ ባለ ቁጥርና በተወሰነ አጀንዳ መነጋገር አንችላለን ቢል ተቀዋሚዎቹ ይህን ፈተና ማለፍ ይችላሉ ብሎ  በርግጠኝነትመናገር አይቻልም፡፡

መጀመሪያ ከራሳችን አንታረቅ የሚለው የእነ አቶ ኦባንግ ስብሰባ ውጤት ተግባራዊ ቢሆን ይህን ችግር ይቀርፍ ነበር፤ መጀመሪያ ግለሰቦች ከራሳቸው ጋር፣ ቀጥሎ በአንድ ፓርቲ ወስጥ ያሉት ርስ በርሳቸው  ከዛም በመቀጠል  ፓርቲ ከፓርቲ እየተባለ እርቁም ይን መግባባቱ ቢፈጠር ፓርቲዎቹ ቁጥራቸው የተወሰነ ከወያኔ ጋር አንነጋገርበታለን የሚሉት አጀንዳ የተመጠነ ሀይላቸው የጠነከረ ይሆናል፡ ያኔ ወያኔ በእምቢተኝነቱ ቢጸና የማስገደድ አቅም ይኖራቸዋል፡፡አሁን ባሉበት ደረጃ ሆኖ ስለ እርቅ አስፈላጊነትና ስለ ወያኔ አምቢተኝት ማውራት  ከምር እርቅ ፈላጊነትን አያሳይም፡፡ የዓለም አቀፉ ማህበረስብ አካላትና የሀያላኑ መንግሥታት ተወካዮች በአንዲት ሀገር ኢትዮጵያ ጉዳይ ከስንቱ ጋር እንደሚነጋገሩ እየቸገራቸው እባካችሁ አንድ ሆናችሁ ኑ ማለታቸውን በተደጋጋሚ ራሳቸው ፖለቲከኞቹ አንደነገሩን አንዘነጋውም፡፡

የእርቅ አስፈላጊነትንና ጠቀሜታን የማይረዳ ሰው ይኖራል ተብሎ አይታሰብም፡፡ ችግሩ ሁሉም የሚያሰበው እርቅ ለሀገሪቱ ስለሚያስገኘው ጠቀሜታና ለትውልድ ስለሚያቆየው በረከት ሳይሆን እሱ ስለሚያጣውና ስለሚያገኘው ግለሰባዊ ጥቅም ( ፕ/ር መስፍን በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ጭንቅላት ላይ አለ የሚሉት ዘውድ ሊሆን ይችላል) በመሆኑ  እርቅ የሚናገሩት አንጂ የማይተገብሩት አጀንዳ  ሆኖ አመታት ያስቆጠረው፡፡

ዛሬ የተነሳው እርቅን ከራስ የመጀመር ጉዳይ በተለያየ ግዜ በግለሰቦችም በድርጅቶችም የተባለና ከመባል ያላለፈ ነው፡፡ ከፖለቲካው መድረክ ውጪም ያሉ በጽሁፍም በንግግርም ሀሳብ የሰጡበት ነው፡፡ ምንግዜም በኢትጵያ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ በቀዳሚነት የሚወሳው  ቅንጅት በምርጫ 97 ማንፌስቶው ውስጥ  “በሐገሪቱ ታሪክ ውስጥ እንደ መጥፎ ገጽታ የሚታዩ የእርስ በእርስ ግጭቶችም ደም ያፋሰሱ ጦርነቶችና እልቂቶችም በተለያዩ ምክንያቶች ተከስተዋል፡፡በሀገራችን የሚመሰረተው ዴሞክራሲያዊ ሥርዐት በማይናወጥ ዴሞክራሲያዊ መሰረት ላይ መገንባት  ካለበት የእስካሁኑ የጥላቻ የበቀልና ያለመተማመን ምዕራፍ ተዘግቶ ለተከታይ ትውልድ የሚዘልቅ አዲስ ምዕራፍ መከፈት ይኖርበታል፡፡ በመሆኑም እያንዳንዳችን ከራሳችን ፤ሕዝብ ከሕዝብ መንግሥት ከሕዝብ የፖለቲካ ፓርቲ ከፖለቲካ ፓርቲ ለመግባባት የሚችሉበት ብሔራዊ ዕርቀ ሰላም ከሁሉ በፊት መቅድም አለበት ብሎ ቅንጅት ይምናል፡ በማት ነበር የገለጸው፡፡

ይህን የጻፉት ሰዎች ግን ራሳቸውም አብረው መዝለቅ ሳይችሉ ቀርተው የማይሆን ሆነ፡፡  እርቅ አስፈላጊ ብቻ ሳይሆን በወያኔ አባባል ለመጠቀም የህልውና ጉዳይ ነው፡፡ ስለሆነም ሀያ አራት አመት የተነገረው ይብቃና አሁን ከምር ወደ ተግባር ይገባ፡፡ ለዚህ ደግሞ ሁሉም ከራሱ ከቤቱ ከጎረቤቱ የሚጀምርበት ሁኔታ ይፈጠር፡፡ በተመሳሳይ ስም ( በአንድ ብሄር)  እየተጠሩ አንድ አይነት አላማ እየተናገሩ አራት አምስት ሆነው የቆሙ ውደ አንድ ይምጡ፤የሚችሉ የታረቁ፣የማይችሉ የአንድ ሀገር ልጅነት መግባባት ይፍጠሩ፤ ይህም የማይሆንላቸው ወያኔ ከኢትዮጵያ ህዝብ ላይ መነሳት ያለበት በመሆኑና በዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ይግባቡ፡፡ ይህን ማድረግ ከተቻለ የወያኔ ምርጫ  ተገዶ ወደ እርቅ መምጣት አለያም በተባበረ ሀይል ተገፍቶ ሥልጣኑን ማጣት ይሆናል፡፡ ከወያኔ በኋላ ስልጣን በሚይዝ ሀይል ፖለቲካዊ የበቀል ርምጃ የማይጠበቅ ቢሆንም ተገዶ ከስልጣን መውረድ ብዙ ነገር ስለሚያከትል ሁለተኛውን መንገድ  ወያኔዎች ባይመርጡት ይመከራል፡፡

እኔም ለማለት ያህል አልኩት አንጂ  ተቀዋሚው ወገን ካለፈው ተምሮ ፣በወያኔ እብሪትና እኩይ ድርጊት ተማሮ ስለ እርቅ ከማውራት አለፍ ብሎ  እርቅን ከየራሱ በመጀመር  በተቀዋሞው ጎራ ሀገራዊ መግባባት ሊፈጠር ይችላል ብሎ ማሰቡ ራሱ ይከብዳል፡፡ በተቃውሞው ጎራ ይህ አንደ ተአምር የሚፈጠር ነገር ተግባራዊ ሆኖ ጠንካራ የተባበረ ሀይል መፍጠር ቢቻል ወያኔን ለእርቅ ማስገደድ ካላሆነም ከሥልጣን ለማስወገድ የሚገድ አይሆን ነበር፡፡

ወያኔ ንቀቱ የበረታው ጥፋቱ የከፋውና የሚፎክር የሚደነፋው የተቃውሞው ጎራ ምንነትና ማንነት አንደማያሰጋው ስላረጋገጠ ነው፡፡ አንባገነን ያሉትን ሀይል ያስገድዱታል አንጂ እንታረቅ እያሉ አይለምኑትም፡፡ ወያኔ ልመና አይሰማ ተቀዋሚው ለማስገደድ አይበቃ፣በዚህ መሀል ህዝብ አሻፈረኝ ብሎ ተነስቶ በየቀኑ የጥይት ሰለባ እየሆነ ነው፡፡የሚያሳዝነው ይህ የዜጎች እልቂት ለወያኔ ከቁብ ያልተቆጠረ ለተቀዋሚው ያላስመረረ መሆኑ ነው፡፡

 

The post እርቅ፤  የሚነገር – የማይተገበር  – ይገረም አለሙ appeared first on Zehabesha Amharic.

↧

የፌደራል ፖሊስ ኢንስፔክተር ተስፉ በርካታ አባላቱን ይዞ ስርዓቱን ከዳ

$
0
0

inspecter

(ዘ-ሐበሻ) የኢሕ አዴግ አስተዳደር ኢንስፔክተር ተስፉ የተሰኘ የፌደራል ፖሊስ ጦር መሪ በርካታ አባላትን ከነሙሉ ትጥቃቸው ይዞ ከሁመራ ስርዓቱን መክዳቱን የአርበኞች ግንቦት 7 ራድዮ ዘገበ::

እንደራድዮው ዘገባ ኢንስፔክተር ተስፉ ሁመራ እና አካባቢው የሚንቀሳቀሰው ፌደራል ፖሊስ መሪ፣ ለህወሓት ታማኝ እና ጠንካራ ከሚባሉት ቀዳሚው የነበረ ሲሆን በትናንትናው ዕለት የካቲት 19 2008 ዓ.ም የሚመራቸውን በርካታ አባላት ከነሙሉ ትጠቃቸው ይዞ ሁመራ ከሚገኝ ጦር ግንባር ጠፍቷል፡፡

በራድዮው ዘገባ መሠረት የኢንስፔክተር ተስፉን እና በርካታ ተከታዮቹ የሆኑ የፌደራል ፖሊስ አባላትን መጥፋት ተከትሎ ህወሓት ጎዳናዎችን በጦር ዘግቶ ወጥሯል፤ ከፍተኛ አሰሳም እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ነገር ግን ኢንስፔክተር ተስፉና ተከታዮቹ እስካሁን የገቡበት አልታወቀም፡፡ አገዛዙ እነ ኢንስፔክተር ተስፉ ወደ ኤርትራ ተሻግረው ብረት ያነሱ የነፃነት ድርጅቶችን እንደተቀላቀሉ ያምናል፡፡

የአርበኞች ግንቦት 7 ራድዮ ከኢንስፔክተሩ ጋር የከዱት ወታደሮች ቁጥር ምን ያህል እንደሆኑ ባይገልጽም በርካታ ሲል ይጠራቸዋል::

The post የፌደራል ፖሊስ ኢንስፔክተር ተስፉ በርካታ አባላቱን ይዞ ስርዓቱን ከዳ appeared first on Zehabesha Amharic.

↧

በሚኒሶታ እና አካባቢው ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን የቀረበ ጥሪ

$
0
0

በሚኒሶታና አካባቢው የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ; የፕሮቴስታንት እና በኦሮሚኛ ቋንቋ አገልግሎት የሚሰጡ አብያተ ክርስቲያናት በአንድነት እንዲካፈሉበት የተጠራ የ3 ቀናት የጸሎትና የሻማ ማብራት ጥሪ:: ሁሉም ኢትዮጵያዊና ኢትዮጵያን ወዳጆች እንዲሳተፉበት ጥሪ ቀርቧል::
global-vigil_web_ed

The post በሚኒሶታ እና አካባቢው ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን የቀረበ ጥሪ appeared first on Zehabesha Amharic.

↧
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live